KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የታል ያ እጁ በአገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ ጋር | Yetal ya Eju With Servant Besufekad Desalegn JSM
34:49
ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
2:11:42
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Chain Game Strong ⛓️
00:21
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
ላገባ ነው! የማንን ጉልበት እስማለሁ!
Рет қаралды 151,988
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 74 М.
Semay Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@SelameAylawe
2 ай бұрын
ይህን የምትሰሙ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በህወታችሁ ዘመን ሁሉ ከናተጋር ይሁን
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@MekedesAssefa-j4f
2 ай бұрын
አሜንንንንን
@ፍቅርተአንተነህ
2 ай бұрын
Amen መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ላይ ይፍሰስ ይታይ በዘመንሽ ሙሉ ሰላምዬ ተባረኪ
@TemesgenMulugeta-nq7lk
2 ай бұрын
አሜን 🥺
@meseratbusa3734
2 ай бұрын
ናፈቀኝ መች ትመጣለህ ጉርሻ ሰተ ጣፋክ አንተ አፍ ቃል መሰማት እንደ ት ናፈቀኝ
@roziroza3655
2 ай бұрын
ምን ዓይነት መባረክ ነው ባያልቅ እያልኩኝ አለቀ እንዲህ በመነካት የኢየሱስ ፍቅሩ እንዲፈስብኝ ተመኘሁ ጥልቅ በሆነ ፍቅሩ በመንፈስ ቅዱስ መነካት ጌታ ሆይ እርዳኝ🙏
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@AmelworkyemerBesher
2 ай бұрын
ውይ መታድል የእየሱስ መሁን
@egthaberberhannaw
2 ай бұрын
Get hoy neg yemwold lijoch melkam enta endhona erdan😢😢
@KalaltuHanfato
2 ай бұрын
"ያሳደገኝ እጅ ላይ ማርጀች" ❤❤❤❤መናፈቅ ዋው
@EyuAbby
2 ай бұрын
ለሰማይ ቲቪ ያለኝ አስተያየት ጥሩ ጥሩ ምስክርነቶች ስለምታሰሙን ጌታ ይባርካችሁ ለዚህ ቪዲዮ ያለኝ አስተያየት ግን ይህ ወንድም ተጀምሮ እስከሚያል ያወራው ስለኢየሱስ ፍቅርና ስለመንፈስቅዱስ አብሮነትና ህልውናው ምሪቱ በህይወቱ ስለሰራው ስራ ነው የለጠፋችሁት ርዕስ ግን እግረመንገድ የተናገራትን ነገር ነው ለምን?? ምስክርነቱን የሚገልፅ ዕንድምታ ያለው ርዕስ አትጠቀሙም ለገንዘብ ነው ሰው ለመሳብ ልጁ ሙሉውን ሰዓት ያወራውን የሱስን ፍቅር የሚገልፅ ርዕስ ለምን አትጠቀሙም ምክንያቱም እናንተ የምትፈልጉት የቪው ብዛት እንጂ ስለኢየሱስ እንዲሰማላችሁ አይደለም ስለዚህ ወሬ የሚመስል ተመልካችን የሚስብ ቃል ከዚያሁሉ ውብ ንግግሩ መሆል መርጣችሁ የናቴ ቀብር የሰርጌ ቀን የማንን ጉልበት ልስም ነው ምናምን ነጋዴ ሁላ @@Encounter_
@ense7025
2 ай бұрын
በልጅነት አዋቂ በልጅነት አባት በልጅነት አስተዋይ በልጅነት አስተማሪ…..ያደረገህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@Yodit-d3w
2 ай бұрын
Wow amazing glory to be god
@abbyabunetizale7824
2 ай бұрын
አሜን አሜን!!! ብጉሡ ኢየሰሱስ ክበር ይመስገን!!
@RomanSibatu
2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@dasutomso6651
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ይሁነትገተባረክ❤❤
@zezugeber2025
2 ай бұрын
ይህን podcast ሰማይ podcast ያሰጀመረ ሰው ዘመኑ ይባረክ❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
Thank you 🙏
@rabiyazewedu843
2 ай бұрын
አሜን
@astermekuria6938
2 ай бұрын
አቤት ሞገስ፣አቤት እርጋታ፣አቤት ማስተዋል፣አቤት ጥበብ፣አቤት ሙላት ምን አይነት መሰጠት ነው? ሰምቼ ሳልጠግበው ማለቁ የማይሰለች የሚያስቀና የሚያስተምር ማራኪ የሆነ የህይወት ምስክርነት።🎉🎉🎉 ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@tigistpaulos314
2 ай бұрын
የእናቴን ኢየሱስ ወደድኩት❤❤😘😘😘 ንካኝ ኢየሱስ እንደዚህ ንካኝ ደግመክ ንካኝ ይሄ እኮ መታደል ነው😢
@Encounter_
2 ай бұрын
ኢየሱስ 🙌🙌🙌
@PrinceTeel-hi3yy
2 ай бұрын
በልጅነት የኔ ሕይወት እንዴ ነበረ ጌታ ውጭ ሕይወት አይታያኝም ቤተሰብ ጎደኞቼ አንቺ ልጅ ጌታ ከሉሽ ገደልም ሊገባ ነው እንዴ ይሉኛል አሁን ግን የአባቴን ሞት ምክንያት ተጠቅሞ ድካምን ጠለብኝ 😭😭😭😭ወንድሜ እህቶቼ በፀሎት አስቡኝ
@Encounter_
2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው
@yetemworkerga8822
2 ай бұрын
አይዛሽ ዬኔ ዉድ ጌታ መልካም ነዉ እሱ አባት ይሆንሻል በርቺ የነበረሽን የጌታ ፍቅር አትተይዉ❤❤❤❤
@LamlamWejra
2 ай бұрын
አንቺ ብትደክሚም ጌታ አይደክምም እህቴ ጌታ የደገና አምላክ ነው እኔ ምስክር ነኝ
@LamlamWejra
2 ай бұрын
ጌታ እራሱን የገለጠልኝ ሳውዲ ሚድራ ላይ ነበረ በጌታ ፍቅር የተያዝኩት ቀን ለሊት ሳልል አገለግለው ነበር ከዛ ሁሉ ከፍታ በሀላ ልክ ሀገሬ ስገባ ፍቅር በሚባል ግን የእውነት ካልሆነ ነገር እጅ ወድቄ ብዙ ስህተቶችን ሰርቼ 5አመት ሙሉ በብዙ ድካም አሳለፍኩኝ በመጨረሻም ቢከብደኝ መበርከክ አቅቶኝ አልጋ ላይ ጋደም እዳልኩኝ አዴ ብቻ አስበኝ አልኩት እኔን የራስህ ልታደርገኝ ወደፈለክበት ውስደኝ ብዬ ምርር ብዬ አለቀስኩ ጌታ ይሰማልና ድጋሚ ሰው ሀገር አውጥቶኝ ልክ በሱዬ እዳለው ከጌታ ጋር እፍ ያለ ፍቅር ውስጥ ነኝ እና አይዞሽ ጌታ የደገና አምላክ ነው እህቴ❤
@PrinceTeel-hi3yy
2 ай бұрын
@@LamlamWejra ተበረክ የኔ እህት
@tiruworkazerefegn8164
2 ай бұрын
አንተ በተነካህበት መነካት በአንተ እድሜ ያሉ በአለም ላይ ያሉ ወጣቶች ሁሉ እንዲነኩ የመፀለይ የቤት ስራ አለብህ አለብኝ ተባረክ
@Encounter_
2 ай бұрын
Amen 🙏
@AzebChernet
2 ай бұрын
ትክክል ❤
@YeshiYemareyami
2 ай бұрын
Inenim yinikagn 😢😢😢😢isti ahuni layi manim kagone yelemi
@tigistnegash8738
2 ай бұрын
ባንተ የተለቀቀ ፀጋ በትውልድ ላይ ይሁን።ተባረክ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@solomonkebede6217
2 күн бұрын
አረ ተባረክ አንተ ብርቱ ወጣት !!! ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
@blenlema2437
2 ай бұрын
አቤት እየሱስን ስታወራ ሲያምርብህ ❤ ታድለህ
@kidistdegefa6458
2 ай бұрын
የተረጋጋ ወጣት እየሡስን የሚወድ ስሙን ጠርቶ የማይጠግብ የተባረከ ወጣት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@Adis-lh9zj7xs4i
2 ай бұрын
ኢየሱስ የማይሰለች ዕርስ የማያልቅ ዜና ነው❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
Yes 🙌🙌
@edenyigezu7702
2 ай бұрын
Amen!
@Habtam-nt6st
Ай бұрын
Yes ❤
@tewodrosmajor3253
2 ай бұрын
ያንተ በሆነ ቃለ መጠይቅ ላይ ሙሉውን እየሱስን አወራህልን፤ አማኝ ዋናው ሚናው ይሄ ነው በተሰጠው ሂወት አምላኩን ማሳየት መቻል።ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን ከብር ለሱ ይሁን
@AgidewZenebe-n8r
2 ай бұрын
ወንድሜ ዕድለኛ ነህ ከዚህ አይነት እናትና አባት መወለድህ አንተም ደግሞ የወላጆችህን ምክር መስማትህ ድንቅ ነው ጌታ አስመለጠህ ከዚህ ዓለም ከንቱ ሸቀጥ አምልጠህ ሌሎችንም ለማስመለጥ ተሾመክ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ እንወድሃለን
@Encounter_
2 ай бұрын
Thank you 🙏
@tibebeweeager8083
2 ай бұрын
እናንተዬ ምስክርነት እሰማለሁ ብዬ ተሰብኬ ወጣሁ ስለውዴ ልል የምመኘውን ሁሉ ቃላቶች ሰካክቶ ንጉሤን ያደመቀ የውዴን ፍቅር በሰውኛ ልክ የሳለ በጥበበኛ ሰአሊ እንደተነደፈ ውድ ስእል ጌታን ስለመሰከርክ ተባረክ ጌታ እውነትም ልጆች አሉት ዛሬም? ያስባለኝ ጌታ የልብህን መሻት ምኑም ሳይነጥፍ ይሙላልህ....
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@rabiyazewedu843
2 ай бұрын
አሜን
@NubbaTube
2 ай бұрын
ማነው እንደነ በእንባ የሰማው በሕይወትህ ኢየሱሰን ሰላሳየሃን ፣ ሰለገለትክልን ጸጋ ይብዛልህ።
@Encounter_
2 ай бұрын
Amen
@fereadugna410
2 ай бұрын
ኦ! አምላኬ ! ሺ ያድርግህ ! ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት ውይ ጌታ ሆይ ሞገስ ሁነው ፀሎቱን ስማለት ። ተባረክ!
@AgidewZenebe-n8r
2 ай бұрын
አንተ ወንድም ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለሌላውም ዓለም የሚተርፍ ፀጋን ጌታ ሰጥቶሃል በርታ በእውነት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል ላገኛቸው ከምፈልጋቸው ሰዎች ወንድሜ አንዱ አንተ ነህ በብዙ ተባረክ
@Encounter_
2 ай бұрын
Amen 🙏
@zezugeber2025
2 ай бұрын
የመጀመሪያው ኮመንት ❤❤❤ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@Semaytube
2 ай бұрын
አሜን Praise God
@Semaytube
2 ай бұрын
Thank you 🙏
@EducationalAl
2 ай бұрын
አሜን ዉድ አንተም/አንቺም የተባረክ/ሽ ❤❤
@hirutsamuel6596
2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የሚደንቅ ምስክርነት ነው
@SaronTadesse-wj2em
2 ай бұрын
😢አቤት ኢየሱስን ይባስ አስናፈቀኝ እድሜህ በሚጨምር ፍቅር ይጥለቅለቅ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@salamnashihandino7573
21 күн бұрын
ዋው በጣም ታድላቸው ጌታ እንዴት ነው ሚወዳችሁ እኔም ይሄን ጸጋ በጣም ናፈቀ ግን አይሆንልኝም ለሁሉም ጊዜ አለ ለእናንተን ደግሞ ድንቅ የሆነ መንፈስ ቅዱስ ሰጥቶ ይህንን ለኛ እንድታስተምሩኝ እናንተ እኔ ቁይ ሆናችሁ የእግዚአብሔር ወታደሮቹን የሰጠኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ጥቂት ያለው እግዚአብሔር ይመስገን❤😢😢😢
@HelenEshete-li3hs
2 ай бұрын
ይህች እናት ዘመንዋ ይባረክ እናት የምታየው እየታ ልዩ ነው ደሞም የምትዘራው ዘር ይሰራል ፍሬውም ያፈራል
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@kuriayele4897
2 ай бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ጌታ ሆይ አሁን ያለን እናቶች ልጆቻችን አንተን እንድናሳይ እርዳን
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@radihbikik
19 күн бұрын
ምንአይነት መነከትነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marakiamanoil1346
2 ай бұрын
በስዬ አንት ውስጥ ፍቅሪን እየሱስን አየውት ልብ እየቀለጠ ነው ሰምች የጨረስኩት በንግግርህ አንዴ እየለቀስኩ ደግሞም እየሳቅኩ በዚህ ጌታ እየተደመምኩኝ ጌታ እግዚአብሔር እንደ ታነገርከው ይሁንል የልብን መሽት ይስጥህ ። ሰማይ ሚድያዎች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ድንቅ ስራ ነው እየስረቹ የለቹት።
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን እናመሰግናለን
@TsegaTadesse-ob3cb
2 ай бұрын
አረ አስቀናሃኝ ጌታ እንዴ ረድቷሃል ምስክረነትህ ነፍስን ያድሳል ❤❤❤ ተባርኬለሁ ጌታ ይባረክ 🎉🎉🎉
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@tigistpaulos314
2 ай бұрын
እነረደዚህ መቅረት ሌላ ምን ያስመኛል አቤት መታደልክ በስዬ አባቴ ታናሼ
@YONASWUBISHET-s3g
2 ай бұрын
የኢየሱስ ስንሆን የበራልን ሌላ ሳይሆን ዘላለም ነው።
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙌🙌
@mekedesmezmur4057
2 ай бұрын
እግዚአብሄር የመረጠውነ ማን ያቃልለዋል ክብር ለመንፈሰ ቅዱሰ ይህንን ሕይወት ያበዛልህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ከልብ አመሰግናለሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ድንቅ ምሰክርነት 🙏🙏🙏💕
@Encounter_
2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@bethget1850
2 ай бұрын
"ኢየሱስ የሌለበት ህይወት ጎዶሎ አይደለም የሚባለው ሙት ነው" wow what a blessed young man❤
@Encounter_
2 ай бұрын
Praise God
@fenetguta2323
27 күн бұрын
ጌታ ሆይ በዚህ ፍቅርህ ንካኝ!
@MayeWondimu
2 ай бұрын
Wow ምን አይነት አገላለፅ ምን አይነት መነካት ነው የምትናገረው ሁሉ ስለ እየሱስ እ/ር ገና ትልልቅ መድረኮችን ይሰጥሀል ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@mimibekele6979
2 ай бұрын
woooow ድንቅ መረዳት እውነት የወደድከው ጌታ በዘመንህ ሁሉ እሱ ከአንተ ጋ ይሁን አንተን የነካክ ጌታ እኔንም የእውነት የንካኝ ከምር በመንፈስ ቅናት እያለቀስኩኝ ነው የስማውት እንዳተ የመነካት መንፈስ ያግኘኝ
@Encounter_
2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው 🙌🙌🙌
@ኢየሱስውዴ
2 ай бұрын
እኔንም በዚህ ፍቅር ንካኝ የኔ ውድ ኢየሱስዬ
@BetielTemesgen-y3f
2 ай бұрын
ምን አይነት መነካካት ነው አንተ የተወደድክ ልጅ መሻትህን ሁሉ ጨብጠው ለትውልዱ የሚጋባ መንፈሰ ይሁን ።ይህ መንፈስ ቤቴን አይለፋው🙌🙌🙌
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@hiwot4193
2 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት መታደል መመረጥ ነው ዘመነህ በቤቱ ይለቅ ሌላ ምንም ቃል የለኝም የረዳህ የነካህ እኔንም እንዲነካኝ ፀሎቴ ነው በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ከዚህ በላይ አይወስድ ብህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@TsionGirma-im7qv
Ай бұрын
ባንተ ምስክርነት ራሴን ሳየው ይህ መዝሙር ትዝ አለኝ... አልወድህም ለካ! ህይወቴ ሲለካ አልወድህም ለካ! ♥️♥️ 💚💚
@mulutegegne2211
2 ай бұрын
አግዚአብሔር በየዘመናቱ የሚያሳዩት ልጆች አሉት ስሙ ይባረክ ተባረክ
@Encounter_
2 ай бұрын
Amen 🙏
@Beza-z4z
2 ай бұрын
ይህንን ምስክርነት ስሰማ በእውነት እያለቀስኩ የጌታ ህልውና ስሰማኝ የምር እየተነካው ነበር መንፈስ የለበት ንግግር ዋው እየሱስን የሚወድ ትውልድ እናፍቃለሁ
@Encounter_
2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@dagi5033
2 ай бұрын
ዋው... ምን አይነት መነካት ነው ምን አይነት የመረዳት ጥግ ነው ኡፍፍፍፍ በዚህ ትንሽ እድሜ ይህን ማሳየት ከዘቻል በቀረውማ....ዋው ዘመንህ ይለምል ፍካ አንፀባርቅ። ተሰምቶ የማይጠገብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለ ህብረት
@Encounter_
2 ай бұрын
ክበር ለጌታ ይሁን
@AgidewZenebe-n8r
2 ай бұрын
WOW አንተ የተባረክ ልጅ ስለ አንተ የጠራህን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በእንባ ሆኜ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ነው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢዎችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ በስተጀርባ የሚሰማው ድምፅ ብታስወግዱ ጥሩ ነው ምክንያቱም ይህን የመሰለ ድንቅ ፕሮግራም ያደናቅፋልና ነው ተባረኩ
@Encounter_
2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏። እናስተካክላለን 🙏
@شمسالبلوشيالبلوشي
2 ай бұрын
ዎው ድንቅ ምስክርነት የምር በሱዬ ቀናውብ ምን አይነት መነካት ነው እኔም ፈለጉት ፡ተባረክልኝ በሱ ዘመን በቤቱ ይለቅ❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Kiya-n7u
2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።መንፈስ ቅዱስ ከዚህም በላይ ልውደድህ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@marthaassefa5119
2 ай бұрын
ኢየሱስ የገባው ሰው ኢየሱስን ባይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም !! ኢየሱስን ድምቅቅቅቅ ጉልት ላቅቅቅቅ አድርገህ ስላሳየኸን ደስስስ ብሎኛል ጌታ በእውት ባርኮሀል ክብር ለኢየሱስ ይሁን በእውነት ለምትሻውም ነፍስ ጌታ ይገኛል ፍፁም የሆነ እረፍት ሰላም በእርሱ ስለሆነ ሰዎች ሁሉ ሊያውቁት በእሱም አምነው ሊድኑ የተገባ ስለሆነ ይህ ብርሀን ለሰዎች እንዲበራላቸው ያስፈልጋል ፀሎቴ ም ነው !!
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@melatsnlayw80
2 ай бұрын
በጌታ በኢ የሱስም ነፍስ አልቀረልኝም እዲ የሚያስናፍ ቅ ለጌታ መሮር ይሁንልን በዘመናችንሁ ለእግዚአብሄር መታዘዝ መኖር ይሁንልን በመፈስቅዱስ እጅላይ መውደቅ ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉ጸጋ ይብዛል ጌታ ያልከውን ሁሉ አካል ያልብስልህ በኢየሱስም አዘጋጆችም ተባረኩ🎉🎉🎉
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@FanoseLemi
Ай бұрын
በሱዬ በጌታ ቤት ውስጥ ዘመንክ ይለቅ እየሱስዬን እንድጠጋው ነው ያረገኝ ፀጋው ይብዛልክ❤❤❤❤❤
@MekdesAlem-u5q
2 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ስሰማው ውስጥ በጣም መንፈስቅዱስ በጣም በልቤ ይቃጠልብኚ ነበር በኢየሱስ ፍቅር እወዳቸዋለሁ በብዙ ተባረኩ 🙏
@Encounter_
2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@hanaayano9143
Ай бұрын
ምን አይነት የተባረከ አንደበት ነው ያለህ ኢየሱስን ድሮም ዛሬም እወደዋለሁ አሁን ግን ናፍቆት ፍቅር ክብር ጨመርክብኝ..... እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአንተ ጋር ይሁን ዘመንህ በጌታ ቤት ይለው ተባረክ 🙏
@shereensodah1685
2 ай бұрын
የተመኘው የዕቅድ ያሰብከው ሁሉ እግዚአብሔር ኢየሱስ ይሙላለት ዘላለሚክ በኢየሱስ እጅ ይላቅ ይሄ ጸጋ አይወሰድብ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@AbiGirmaAbiGirma
Ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነዉ እየጓጓዉ አለቀ ታድለህ ምናለ ሁሉ ቀርቶብኝ አንተን ያገኘህ መንፈስ ቢያገኘኝ መንፈሱ በነካኝ እእእእእፍ ጌታ ሆይ ስለዜህ ብላቴና ስምህ ይባረክ !!!!
@YakMms
2 ай бұрын
ምን አይነት ፀጋነዉ😭የእዉነት ተባረክህ በሱ የኔ ደርባባ አሁንም ፀጋዉ ለይ ፀጋ ይበዛልህ😢በጌታ በእየሱስ ስም😢
@Encounter_
2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ
@Alemtsehay777
2 ай бұрын
ከተባረከ ቤተሰብ መወለድ እንዲህ ያማረ ህይወት ይሆናል። ክብር ለጌታ ይሁን።
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ
2 ай бұрын
❤️እምያስደንቅ ሕይወት መነካት ለጌታ ማዋጣት 😮 ምን አይነት ጌታ ነው 😮 እኔም ፈለኩት ቀናው 🥰 ጌታ ይባርክህ የልብህን ምኞት ይስጥህ 🙏 ተባረኩ ሰማዮች 😮
@Encounter_
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ክብር ለጌታ ይሁን
@menagetaneh679
2 ай бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት መንፈስ ቅዱስዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ
@Encounter_
2 ай бұрын
ልዩ ነው ጌታ
@HaletaTemasgne
2 ай бұрын
የእዉነት ጌታ ከእሱ ጋር አለ አንድ ቀን እንደ እድል ሆኖ ጸልዮልኛል ገና አጠገቤ ስቆም ነበር የተነካሁት የምር የጌታ ህልዉና አይወሰድብህ ❤ መንፈስ ቅዱስ ህይወት ነዉ አሜን❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@tigistpaulos314
2 ай бұрын
አንተ የተባረክ የኔ ታናሽ ወንድም በአንተ ላይ ያለው የእግዚአብሔር እጅ አያለሁ ኢየሱስ ሁሉም ቦታ ይተካል ይድራል ያከብራል ያኖራል እናትና አባት ይሆናለ በስዬ እግዚአብሔር ስላንተ ይባረክ
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙌🙌
@Etse-qr4xo
2 ай бұрын
Why I am Crying 😭 ohh my Lord you are always FAITHFUL ❤Jesus Christ ❤
@Encounter_
2 ай бұрын
Praise God
@Selamtube-t2r
2 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ከልጅነትህ ጀምሮ ለእራሱ አድርጎ ስለሰራህ ምን አይነት መባረክ ከቃላት ያለፈ ዋው በሱ ወንድሜ ይሁንልህ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@saraabite90
2 ай бұрын
እውነትም ደማስቆ ! የተነኩ ጌታን ይተርኩ።
@Encounter_
2 ай бұрын
Praise God 🙌
@tsehaymarkos8920
2 ай бұрын
ተባረክ. በእውነት ልቤን የነካ እውነት ያለው ታሪክ ስለሰማሁ እኔን ስለባረከኝ ጌታን አመሰግነዋለሁ. ምን አይነት መታደል ነው. ባያልቅ ሁሉ ተመኝሁ. ዐጋ ይብዛልህ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@bezawitekebede8808
2 ай бұрын
በእውነት ያስታውቅብሀል ለጌታ ያለክ ፍቅር ተባረክ ተባረክ በብዙ ተባረክ ኑርልን
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@belayneshtakele1677
2 ай бұрын
ብርክ በልልኝ የወደድከው ጌታ እናት አባት ይሁንህ ደግሞም እስከ ሽበት አስከሽምግልና ይሸከምህ እንደምኞትህ ይሁንልህል ደካሞችን በብብቱ ሰውሮ የሚያቅፈው ጌታ አስከ ዘመንህ ፍፃሜ እቅፍ አርጎ ያኑሪህ
@SifenTeshome-c3z
2 ай бұрын
🥺💫ታድለህ😭🙌🤍...semay tube ተባረኩ🙌..እናመሰግናለን🙌
@Encounter_
2 ай бұрын
Thank you 🙏
@shallomandegna1720
2 ай бұрын
ክርስትና ሕይወት ነው ከክርስቶስ ጋር ያለህ ውህደት በውስጡ መሸሸግ ጅማሬህም ፍፃሜህም በፊቱ በንጉሱ እንዲህ ነው እንጂ በክርስቶስ ፍቅር መንበርከክ❤❤❤ ተባረክ የዛሬው ይለያል❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@tinatinu8009
2 ай бұрын
ይህን የምታወራውን ነገር ይገባኛል በእንባ እየታጠብኩ ነው የሰማሁህ እኔም በልጅነቴ ነው ጌታን ያገኘው እና ለህይወት አይኔን ስገልጥ ያየውት ጌታን ነው ጌታን እወደዋለው አገለግለዋለው እሱ ሽማግሌ ሆኖ ሞሽሮኛል ድሮኛል አሁን የሦስት ልጆች እናት ነኝ ይህን ውድ ጌታ ለኔ በገባኝ መንገድ እንደ እናትህ ለልጆቼ ማስተዋወቅ ነው ምጤ ተባረክ ወንድሜ
@Encounter_
2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ።
@AbenezerMesfin-x7h
2 ай бұрын
Tebareki geta yi 24:59 rdash
@SelamSelam-r2i
2 ай бұрын
ታድለህ ተባረክ ጌታ ስሙ ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@WebIzak
2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት፤የእግ/ር መንፈስ ከአንተ አልፎ እኛን ነካን፤የልጅነታችን ጌታ እንኳን ያንተ ሆንን።😢
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን Praise God
@BekiBereket-lc6xp
Ай бұрын
ብዙ ቃል የለኝም ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወትህ ዜመን ሁሉ ይህ ጌታ ፍቅሩን እየጨመረ ከአንተጋር ይሁን ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ተባረክህ ሁሌም የእግዚአብሔር በጎ ፍቃድ በሕይወትህ ላይ ይሁን እንወድሃለን ተወዳጅ ወንድማችን በሱዬ!🙏🙌🙌❤️
@hannagossayedagne1236
2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!!! መንፈስ ቅዱስ አለሁ ካለ እረጅም አመት እኖራለሁ!!! ይብዛልን መገኘቱ አሜን። ብርክ ደማስቆ!
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@RahelAmesalu
2 ай бұрын
በስዬ ልጆች እያለን በጣም ለየት ያልክ ልጅ ነበርክ mkc የነብራችሁ ልጆች ጌታ የባርካችሁ ናችሁ በተለይ ከእኛ ሰፈር አገልጋይ መውጣቱ ትልቅ ነገር ነው ተባረክልኝ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@AmenkonjoAbera
2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በጌታ ምን አይነት ማነከት ነዉ አንቴን የነከ የእየሱስ ፍቅር እኔንም የንከኝ ታበራክ ወንድሜ በጠም ነዉ የምወድ ታበራክ በብዙ ፀገ❤❤❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@bdlubdlu3080
Ай бұрын
❤❤❤ አቤቱ መንፈስ ቅዱስ የሚናገርበት መንገድ በአሁኑ ሰዓት እናቴን ያጣሁበት ወቅት ነው በውነት ከሁሉ በላይ መንፈስ ቅዱስ የሚያበረታ እናቴን ወዳታለሁ ጌታ አደራ ማይበላ ነው በልጅነቴ ወላጆቼ አንተን ሳያቁ እንዳያልፋ ብዬ የፀለይኩት ፀሎት ከማለፋቸው አንዱን ቀን ሰጣቸው ንስሃ ገብተው አለፎ ስለዚህ አደራ ኢየሱስ በሉት አያሳፍራችሁም በሚመጣው ህይወት አባቴም እናቴም አገኛቸዋለሁ ስሙ ይባረክ።
@SariAb-xx5wu
2 ай бұрын
በሱ ... ሳይህ ኢየሱስ ይናፍቀኛል ❤❤❤ zemnhe ybarke🙌🙌
@Encounter_
2 ай бұрын
Praise God
@henoktilahun3779
2 ай бұрын
በሱዬ የልጅነት ፈግታህ የሚገርም ነበር ደስ የሚለው የምወዳቸው አገልጋዬችን ስጠራ ወደ ኋላ መለስከኝ እሙ(እመቤት)ደህንነት አስተማሪ ብቻ አልላትም በቅድስና እግ/ርን እየፈራን አንድንኖር የቀረፀችን ሳስባት ሁሉ እንባዬ ይመጣል ።በሱዬ የምተወደው ጌታ ይኸው በክብር ሊድርህ ነው የአናትህ አምላክ
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@YamrotTasisa
2 ай бұрын
አወዳደቅ እራሱ የሚያምረው ከጌታ እጅ ላይ ነዉ ግሩም መልእክት በቤትህ እንጣል አባ ተባረክ ዘመንህ በመገኘቱ ይለቅ ❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@SamuelTub
2 ай бұрын
ስላንተ ቃላት ያጥረኛል በጣም እወድካለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ ወርቅ በብዙ እሳት ተፈትኖ ለክብር ይበቃል በከበረው ስፍራ በቅተክ አግኝተንካል እግዚአብሔር ሰልፍ ያለማመደክ መንገድ ስረሰማክ እግዚአብሔር ያዘጋጀልክም የከበረ ስፍራ እና ክብር ምናክል ከአይምሮ ያለፈ እንደሆነ ሳስበው ተባርከሀል ውንድሜ
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@natieditez-w2k
2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ወንድሜ በጣም ነው ምባረክብህ
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@Fere-t2t
2 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ከጌታ ጋር መሆን ወንድሜ ተባረክ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ እንዴት አይነት ምሥክርነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የእግዚአብሔር ካሣ እራሱ እግዚአብሔር ነው ምን አይነት መገለጥ ነው ምነው ባላለቀ ስል ነው ያለቀው ውይ መንፈስቅዱስ ተባረክ ❤❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙌🙌
@ngstasmare9518
2 ай бұрын
አሜን ይሁልህ እኔም የተመኘሁልህ በቤቱ ያስጀመረህ ዘመንህን በፊቱ በመንፈስ እንዲሁ በፍቅሩ እንደነድክ ያስጨርስህ ተባረክ የእኔም ናፍቆት ነው የቤተክርስቲያን ጉዳይ ጌታ ራርቶልን በዘመናችን ያሳየን 👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@MekedesAssefa-j4f
2 ай бұрын
ውይይይይ ጌታ እንዴት አደርጎ ነው ቅምም ያደረገው በሱ ተባረክ በእውነት እየሰማው ውይ ባላለቀ ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ይህ ጌታ ይገርማል ይህ ትንሽ ልጅ እድሜው በሙሉ ለየሱስ የኖረ ወሬው እየሱስ እሱ በፍቅሩ ተነክቶ ሌሎችን በጌታ ፍቅር የሚያነካካ ቃላት ያጥረኛል ተገርሜያለሁ የጌታን ድንቅ ነገር ነው እዚህ ልጅ ላይ ያየሁት
@Encounter_
2 ай бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
@deb_june1141
2 ай бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው የተባረክህ ነህ በምስክርነትህ ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው የነካኝ ይህንን መንፈስ የሰጠኽ ጌታችን እየሱስ የተባረከ ይሁን ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@MihretGemedi
2 ай бұрын
የኢየሱስን ስም ይባርክ እንዲህ አይነት የመንፈስ ቅዱስ መነካካት ይሁንልን ለቅስፈት ይህን እየሰማው የነካኝን መንፈስ ቅዱስ እስከመጨረሻው አብሮኝ እንዲ ሆን ነው የልጅነትህ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ለበረከት ሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@AberashDebele
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂
@AberashDebele
2 ай бұрын
በጣም😂😂😂
@KkDd-p8i
Ай бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው ጌታን ይበልጥ እንድናፍቅው የሚያደርግ አስተማሪ ፣የእግዛብሄር ሰው በሴ ዘመንህ በሱ ይለቅ❤ part 2 binor biye temegnew❤
@aselefechfeyissa9417
2 ай бұрын
ውይ የእኔ ውብ መንፈስ ቅዱስ እየሱስን እንድትገልጥ ቀብቶ ያስነሳህ ውድ አገልጋይ እየሱስን ስትተርከው ልዩ ህብረት እንዳለህ ያስታውቃል ፀሎትህን ስለምወድ የፀሎት ኮንፍራንስ አዘጋጅ እስከማለት ደርሻለሁ የማይክድህን ተሳስቶ ጀርባ የማይሰጥህን ጌታ ተጣብቀሃለሰ ጣዕሙ ከአፍክ ላይ ይታወቃል ተከናወን❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@Jesus73289
2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው ጌታ ፈውስ ለክብሩስላቆመህ ስሙ ይባርክ ጌታ ካንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል ጌታ ባርኮሀል ኢየሱስ ሞገስህ ነው እናትም አባትህም ነው ጌታ ይባርክህ !!!
@sehaity6492
2 ай бұрын
"እኔ አላውቅም ከእየሱስ ውጪ:ማወቅም አልፈልግም!!!!"❤❤❤🎉🎉🎉
@Encounter_
2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
@AlemBayush
2 ай бұрын
የተባረከች እናት ዘመንክ ይባረክ ከቤቱ አትጥፉ ታድለሀል
@Encounter_
2 ай бұрын
Thank you
@Belaymeseret-r2b
2 ай бұрын
ሥለተሠጠህ ፀጋ ጌታ ይባረክ ልጅነትህን የሠጠህው ጌታ ዘመንህን ሁሉ እሡን በማገልገል ያኑርህ ተባረክ እድለኛ ነህ እራሥን ለጌታ መሥጠት መታደል ነወ
@Encounter_
2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@bereketyohannes9326
2 ай бұрын
ከጌታ back አርገ ነበረ እና የፀሎት ሕይወት ደክሞ ነበረ።ከእኔ ያራቀ መንፈስ ቅዱስ ከእነጋር መኖሩን ተረዳው። ❤❤❤ተባረክ በዜ!!!!!!!!❤❤❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው
@MmmHhh-f8g
2 ай бұрын
በሱዬ ኢየሱስን የሚተስወድድ ምርጥ ሰው ፀጋ ይብዛልህ ለትውልድ በረከት ነህ 👏👏
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@mihiretteshome-zf2lx
2 ай бұрын
ኢየሱስ ስም ይባረክ እንዴት የሚባርክ ምስክርነት ነው ተባረኩ በብዙ ዘመናችሁ ይለምልም ❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@birukwakeyo4563
2 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ደጋግመህ ልጅ ነበርኩ ገና ምንም አላዉቅም ነበር አልክ አሁንም እኮ ልጅ ነህ ነገር ግን ንግግርህ እርጋታህ ማስተዋልህ ዉስጥህ የገባዉ ትልቁ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል በልጅነትህ ትልቅ አድርጎ አብስሎ አሳድጎህ እያወራህ ወሬህ አይጠገብም ምታወራዉ ስለ ራስህ ሳይሆን እራስ የሆነዉን ጌታ ስለሆነ በንተ ዉስጥ እሱ የወደደህ የወደጠድከዉ ጌታ በመጎስ ይታያል ባንተላይም ይነበ ባል የወደ ድከዉ ጌታ እኔም የበለጠ እንድወደዉ የበለጠ አስናፊከኛል ዘመንህ በ ቤቱ ይለምልም እየተባረክ ተባረክ።
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን አሜን
@christmazmur8004
2 ай бұрын
በሱፍቃድና ፍጼ በጣም ይመሳሰላሉ ሁለቱም ስለጌታ ኖርማል ሆነው ማውራት አይችሉም እያለቀሱ እየተገረሙ እየተደነቁ እንዴት ደስ ይላሉ የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ ይላል እና ይህን ቃል በዚህ ልጅና በፍጼ አይቻለሁ ተባረኩ ይህ በመንፈስ መንተክተክ መነቃቃት ይብዛላችሁ ጌታ ለበአል ያለሰገደ ያልተነካካ ትውልድ አለው ሀሌሉያ
@Encounter_
2 ай бұрын
የጌታ መንፈስ ያለባቸው
@SelamHabte-q4i
2 ай бұрын
🎉በስዬ እኔም ተካፍያለው የናንተን ቤት ፀሎት ስሰማህ ያንን ዘመን አስታወሰኝ ተባረክ ትንሹ በስዬ በዚህ ያህል እግዚአቤር ስላሳደገህ ጌታ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን
@sedeqiyasGebrehiwot
2 ай бұрын
ምን ኣይነት መነካት ነው ጌታን በጣም በጣም በጣም የሚያስቀና ህይወት 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረኽ😭✝️
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@KabiLulu-l3t
2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ: መንፈስ ቅዱስ: መንፈስ ቅዱስ እማልጠግበው ስም❤❤❤ በምድርም አዋጥቶኛል በእረፍት ነው ምኖረው በእውነት❤
@Encounter_
2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌 መንፈስ ቅዱስ
@TsionTekalign-x2z
Ай бұрын
የኔነንም የልጅነት ጊዜ ያስታወሰኝ በጣም ልብ የሚነካ ምስክርነት ❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ!!
@selamawitgulumaa4669
2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታ በጣም የሚገርም ፀጋ ሰቶካል በአገልግሎትህ ብዙ ተማርኩ ተባርኬበታለሁ ጌታ ይመስገን ❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
Amen 🙏
@TiruTiru-g8i
2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ በሱፈቃድ ተባረክ በእግዚአብሔር እጅ ያለው ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ገና ማውራት ስትጀምር ነው ደስታ የተሰማኝ እግዚአብሔርን በደንብ አሳይተህኛል ደግሞም በጥሩ አያያዝ ከዚህም በበለጠ ኑርለት አሜን።❤ኢየሱስ ታዳጊ ዓምላክ ነው አሜን።❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@deborah-dawit1
2 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ❤ በቀጣይ ህሊና ዳዊት🙏
@Encounter_
2 ай бұрын
We will
@Yokidans-jb1wk
2 ай бұрын
እንዴት ጣፍጦኝ እንደሰማውህ ተባረክ የልብህን መሻት ይሙላልህ አንተን የረዳ የአባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር እኔን እና ቤቴን ትዳሬን ልጆቼን ይርዳ ሀሌሉያ🙏🙏🙏
@Encounter_
2 ай бұрын
Amen Hallelujah 🙌
34:49
የታል ያ እጁ በአገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ ጋር | Yetal ya Eju With Servant Besufekad Desalegn JSM
Jehovah Shalom Media JSM
Рет қаралды 41 М.
2:11:42
ለፍቅር የተከፈለ ! #encounter_ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Fetlework #ፈትለወርቅ
Semay Tube
Рет қаралды 172 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
1:33:47
"በቀን 3 ጊዜ ሆስፒታል እገባ ነበረ""አምቡላንሱ ለመደኝ"ከዚያ ጨለማ ውስጥ ዝማሬ ሰጠኝ"@HILINA_DAWIT Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 126 М.
1:04:34
ምን እንደተፈጠረ አላቅም #SemayTube #Demasko #Christiantube #Encounter ዘማሪ መጋቢ ገዛኸኝ ሙሴ
Semay Tube
Рет қаралды 10 М.
1:20:52
ይህ የሚኖር ህይወት ነው @yidnek_kasim jlalu podcast
jlalu stencil
Рет қаралды 27 М.
1:48:12
ከአልሻባብ ግድያ አስመለጠኝ | ከሶማሊያ እስከ አሜሪካ | #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #Ali Umer
Semay Tube
Рет қаралды 151 М.
54:49
''ከውድቀት መነሳት'' ' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ @MARSIL TV WORLDWIDE @yonatanakliluofficial
YONATAN AKLILU OFFICIAL
Рет қаралды 106 М.
1:30:26
የመጀመሪያው ተቃውሞ የደረሰብኝ ከቤተሰቦቼ ነው #Encounter#SemayTube #Demasko
Semay Tube
Рет қаралды 75 М.
1:10:52
ባሌን አሰቃየሁት #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #ዘለቃ በቀለ (ቃቁ)
Semay Tube
Рет қаралды 114 М.
40:10
"እግዚአብሔር የሁልጊዜ" ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ በሱፍቃድ | True Light Tv
Prophet Eyuel Badeg // True Light Tv Channel
Рет қаралды 68 М.
1:22:42
ለቀናት አልቅሻልሁ #TIlahunTsegaye #Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker#Demasko #ጥላሁን_ፀጋዬ
Semay Tube
Рет қаралды 113 М.
49:42
የእግዚአብሔር ጥበብ አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || Besufekad Desalegn || Bishoftu Emmanuel United Church
Bishoftu Emmanuel United Church
Рет қаралды 40 М.
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН