ለአጋቦስ የተሰጠ አደገኛ መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ

  Рет қаралды 2,547

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Күн бұрын

ለአጋቦስ የተሰጠ አደገኛ መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
ለአጋቦስ የተሰጠ አደገኛ መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
ለአጋቦስ የተሰጠ አደገኛ መልስ! ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል, አኬ
Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

Пікірлер: 32
@AbebechKetema-m6r
@AbebechKetema-m6r Ай бұрын
Tebarek tsegawn yabzalih yene jegna wendim
@selammergia173
@selammergia173 Ай бұрын
አኬ እኮ ብርቱ እኮ ነህ እግዚአብሔር እብዝቶ ብርታትን ይስጥ እማምላክን ለዚህ አይነቱ መንፈስ የጥሩ መልስ ምት እኮ ነው እምትሰጡት
@Mayakiya1
@Mayakiya1 Ай бұрын
አባታቸዉ የሐሰት አባት ነዉ
@milahagos2807
@milahagos2807 Ай бұрын
አኬ ዮሐንስ ሐፈወርቅ የሴት ብልት እንደሳመ ታምናለ ???ታምረ ማሪያም እኔ አላልኩም ግን እንደማታምን አውቃለው
@BitaMiki
@BitaMiki Ай бұрын
❤❤❤
@Yeshmebat
@Yeshmebat Ай бұрын
ሁሌ ክህደት ግን አይሰለችም 😢😢 ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው
@Misneb
@Misneb Ай бұрын
የመናፍቃን ትግል "አየሽው የእኔንም ጠባሳ" እንዳለችው እንስሳ እንድንልላቸው ብቻ ነው፣ በግልፅ አሳጥረው በእጃቸው ይዘዉት የሚዞሩት እያጣመሙም የሚሰብኩት የሀሰት ወንጌል ምንጩ መፅሀፍ ቅዱስ እንዳይደለ ስለታወቀባቸው በምን ያሳፍሩን ታድያ? ገድላትና ተአምራትን እያነሱ ከሆነ ይህ የእነሱ እሳቤ ብቻ ነው። እነዚህ በየዘመኑ የተነሱ ክርስትያኖች ምስክርነት ወይንም የመንፈሳዊ ህይወት ልምምዶች ስለሆኑ አክብረን እንይዛቸዋለን ነገር ግን ለሀይማኖታዊ ክርክር አንገለገልባቸውም። በቁንፅል ጭንቅላቱ premises አስቀምጦ መደምደሚያውን ያስቀምጣል፣ መናፍቅ ስትሆን ለቅፅበታዊ ደስታህ ገድላትን የእምነታችን መስረት አድረገህ ታስብና ትገለፍጣለህ። በርቱ ልጆቻችን....
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂heluye berchi 😂😂😂😂😂
@EndashawWoled
@EndashawWoled Ай бұрын
አኬ አንተን በመፋራት የሚየያረጉትን አተዋል አተ ስራክን ስራ
@me-fs4yy
@me-fs4yy Ай бұрын
አንድ ነገር ያልገባቻው ? የትኛውም ኦርቶዶክስ ከእናተ ሰምቶ አንድ ኦርቶዶክስን የሚከስ የለም ? ምክንያቱም ሁሉም ኦርቶዶክሲያን ጠላት እንደሆናችሁ በጣም እናውቃለን ።
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
ሰው የው እራሱ በቁሙ የሙተ ነው ማፈሪያዎች ወኣሸት እማይሰላቸው የዳቢሎስ መንገድ ጠራጌዎች
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ Ай бұрын
በውሸት የሚያገለግሉ ሰዎች ናቸው ዛሬ ቀጣጥፈው ዋሽተው ነገ ቢጋለጡ ምንም ግድ የላቸውም ብቻ ዛሬን ዋሽተው ነፍሳቸው ትረፍ!
@selammergia173
@selammergia173 Ай бұрын
አረ ወየው ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
😅😅😅
@selammergia173
@selammergia173 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan Ай бұрын
😂😂😂
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Ай бұрын
አረ አኬ አታስመስል ወንጌሉን በደብ ነው የምታቀው ቅጥል እያልክ ነው ወንጌሉን እያጣመምክ እያጣመምክ እነ ተክላሃይማኖት ቅዘን ከየሱስ ክርስቶስ እኩል ጌታ ይቅር ይበልክ
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j Ай бұрын
😂😂😂😂 እኔኮ ግርምም ነው ሚለኝ፡ ሳትዋሹ መኖር ኣትችሉም?የቅዱስ ኣባታችን በሽታ እንደ ሰማእትነት ይቆጠራል እንጂ ከክርስቶስ እኩል ነው ተብሎ የተጻፈ ኣለ?😂😂 ታድያ ለምንድ ነው መድኃኒት የሆነውን የክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱስ ስጋንዝ ደሙ ለምእመኑ ምታቀብለው?😂😂😂ኣይ ቤንጤ Helooo የሱስ ብየ በስልክ ኣገኘሁት ሲባል ኣሜን ከምትል እልፍፍፍ የማይፈጸም ትንቢት ሲነገርህ ኣሜን ከምትል ብትማር ብትጠይቅ ኣይሻልም?
@milahagos2807
@milahagos2807 Ай бұрын
ገድላት ተረት ተረት እኔ ሳላምን ኦርቶዶክስ መሆን እችላለው??
@ayelegoba
@ayelegoba Ай бұрын
በመጀመሪያ ቤተክርስቲያን 'ገድላት-የቅዱሳን ሰዎች ሕይወት' መጻሕፍት አላት እንጂ 'ተረት ተረት' የላትም። አነጋገርሽን አስተካክዪ! ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለመቀላቀል ማድረግ ያለብሽ አንድ እና አንድ ነገር ነው። እርሱም ከሐዋርያት ሳይቋረጥ በሐዋርያዊ ቅብብሎሽ እኛ ዘንድ በደረሰው በአንዲት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ማመን እና ቤተክርስቲያን የምትልሽን ማድረግ። ገድላት ክርስቲያኖች ሕይወታቸውን ለማቅናት የሚጠቀሙበት የቅዱሳን ሕይወት ታርክ ነው። አንቺ ደግሞ ክርስቲያን ስላልሆንሽ መጀመሪያ ገድላትን ልቀበል አልቀበል የሚል ሀሳብ ውስጥ መግባት አይጠበቅብሽም፣ እሱን ክርስቲያን ስትሆኝ ምንም ማድረግ እንዳለብሽ ይገባሻል። ሻሎም🙏
@milahagos2807
@milahagos2807 Ай бұрын
@@ayelegoba አይ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ታምረ ማርያም ሲነበብ ነው ጥዬ የወጣውት እንደዚ ይላል ዘርያቆብ ደቂቀ እስጥፍኖስ ለኔም ለመስቀሉ ለማሪያም ስዕል ስገድ አላቸው አልሰግድም የምሰገድው ለአምላኬ ለእግዝአብሔር ለኢየሱስ ብቻ ነው አሉት መነኩሴ ናቸው በትግራይ ገዳማቸው አለ እስከአውን ድረስ ታምረ ማሪያም በዚያ አይነበብም እና እልሻለው ዘርያቆብ አንገታቸው ቆረጣቸው የደናግል ሰቶች ጡት ቆረጠ ይላል ታምሩ ከዚያ የዘርያቆብ እመቤት ማርያም በረከቷ ይደርብን ይላል ደንግጭ ወጣው ወጣው አረ ብዙ ጉድ አለ ቆይ የታምረ ማርያሟ ማሪያም እና የመፅሐፍ ቅዱሳ ትሁቷ የጌታ እናት አንድ ናቸው የምትኝ? የሰው ነፍስ ታጠፍለች?መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ እንደዚ አስተምራል??
@ayelegoba
@ayelegoba Ай бұрын
@@milahagos2807 መጽሐፍ እንደዚህ ይበል አይበል መረጃው የለኝም? ካለም የትኛው ተዐምረ ማርያም ነው? ቤተክርስቲያን የምታውቀው ነው ወይስ ማንም ያሳተመው? እያሉ ብዙ ጥያቄዎችን ማንሳት ይቻላል! .. እኔ ግን ላንቺ አንድ ጥያቄ ላቅርብልሽ: ከኦርቶዶክስ ወጣሁ፣ የወጣሁትም 'በተአምረ ማርያም' መጽሐፍ ምክንያት ነው ብለሻል። በመጀመሪያ የእምነትሽ መሠረት ምን ነበር ተአምረ ማርያም? ቤተክርስቲያን የትምህርቷ(የሃይማኖቷ) መሠረት ማለትም ዶግማዋ የተመሠረተው ተአምረ ማርያም ላይ ነው? መጀመሪያ ኦርቶዶክስ የሆንሽው ተአምረ ማርያምን በማመን(በመቀበል) ነው? እስኪ እነኚህ ጥያቄዎች መልሽልኝ። ሌላውን ቀጥለን እናወራለን🙏
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j Ай бұрын
😂😂 ክርስትያናዊ ተጋድሎ መጋደል ስለማትፈልጉ የሚቻል ኣይመስለኝም። ምትችሉት ለማይፈጸም ትንቢት ኣሜን ማለት ብቻ ነው። helooo የሱስ ብየ በስልክ ኣገኘሁት ሲባል ግን ኣሜን ትላለህ ኣደል።😂😂
@yade716
@yade716 Ай бұрын
የሰሞኑ ጩሀታችሁ ገድላችንን አትንኩብን ቢቻ ሆኗል። ታመመ እንዴ ? ሲሞት መቼና የት ቤተ-መቅደስ እንደምትቀብሩት ንገሩን። ቢያንስ ለቅሶ ደርሰን እናጽናናችኋለን?
@Hymanot-t7d
@Hymanot-t7d Ай бұрын
ምኑ ደነዝነክ ለምን በትክክል አሰማም
@abebeawokeaemero5020
@abebeawokeaemero5020 Ай бұрын
ጠማማ የዲያብሎስ ልጅ
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o Ай бұрын
ወይ አውሬአው በቃ ሰድብ ብቻ
@BirukDaniel-y4h
@BirukDaniel-y4h Ай бұрын
አንቺ ሴትዮ ማታቂውን አታውሪ
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j Ай бұрын
መናፍቁ ፡😂😂😂 የማይፈጸም ትንቢታቹ ከሞተ 3 ኣመት ሆነበት እኮ በ 1 ማስቲካ 2 ሴቶች ኣረገዝኩ ምትል ተረት ተረት ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኣይ ሃሳዊ መሲህ ኣምላኪዎች
ቀለሜ በሚኪያስ ቤት | ሚኪያስ, ኤርሚያስ አበበ
2:52:04
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 4,1 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 6 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 21 МЛН
ቀለሜ እና እንደማመጥ ውይይት አረጉ! ሚኪያስ, መዝሙር ያሬድ, ልደተቃል
2:29:22
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 278
የጨለማው ጉድጓድ አስደናቂ ሚስጥሮች
36:19
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 1,5 М.
ዲቤት በነገረ ጥምቀት ዙሪያ | ሐዋርያዊ መልሶች, ሃብትሽ, ሲሳይ, ልደተቃል
40:29
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,2 М.
ፈለገ አትናቴዎስ, ልደተቃል
2:02:09
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1 М.
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
19:02
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 16 М.
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 6 МЛН