ለ ኢሞ ተጠቃሚዎች ልታውቁት የሚገባ አዲስ ነገር-imo new update

  Рет қаралды 8,466

Nati App tube

Nati App tube

Жыл бұрын

ለ ኢሞ ተጠቃሚዎች ልታውቁት የሚገባ አዲስ ነገር
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው ቪድዮ imo ላይ ልትጠቀሙት የሚገባ ጠቃሚ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የድሮ ጥቁር እና ነጭ ፎቶዎችን ወደከለር መቀየር • እንደዚህም ይቻላል ጥቁር እና ነጭ ...
አዲሱን telebirr አካወንት አከፋፈት • አዲሱ telebirr አፕልኬሽን አካ...
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • ምርጥ ነገር የስልካችንን እስክሪን ...
የ ስልክ internet ፍጥነትን ለመጨመር • ኢንተርኔታችሁን በጣም ፈጣን ለማድረ...
የ facebook ስማችንን በ ሁለት ደቂቃ ለመቀየር • እንዴት የ facebook ስማችንን ...
ምርጥ ሁለት የስልክ አፖች • ምርጥ ሁለት አስፈላጊ የ ስልክ አፖ...
Facebook እና messenger ላይ online እንዳንታይ ማድረግ
• Facebook እና massenger ...
#ኢሞ #imo #nati_app
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
| ስልክ | አፕ | አፕልኬሽን | አፖች| Nati App | ኢሞ|

Пікірлер: 53
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q Жыл бұрын
ናቲ እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት በበኩሌ ተመችቶኛል ❤️🤝
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@gtyuugyyhff9566
@gtyuugyyhff9566 Жыл бұрын
👍👍👍 እናመስግናለን ናቲ ቀጥልበት
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
አመሰግናለው
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 Жыл бұрын
tnx bro
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሕ ናቲ ወድማችን
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
አመሰግናለው
@lemlem5322
@lemlem5322 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተጠቅሜበታለሁ ናቲዬ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-zm7qd3xl6r
@user-zm7qd3xl6r 11 ай бұрын
መብሩክ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
እሽሽ እናመሰግን አለን
@user-sv1lq1zu1j
@user-sv1lq1zu1j Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው በርታ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
አመሰግናለው
@amenamohammed2980
@amenamohammed2980 9 ай бұрын
❤❤❤
@ሀበሽ
@ሀበሽ 27 күн бұрын
ሳላም ወንዲም የኢሞ ፖታር አልካፈት ብሎኚ ነበር እንዴት ልክፈት
@amantilahun
@amantilahun Жыл бұрын
ያተን ኢሞ ቴሌግራም ልቀቅልን
@HananAhmd-kp6pu
@HananAhmd-kp6pu 4 ай бұрын
ቴክስለመፃፍ ብዬ ኢቪሌብል ይለኛል እባክክ ማስተካከል የምችለዉ ከሆነ
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 Жыл бұрын
Naty enamesegn gn eski imo resenttly bnaregm arenguadew ayxefam eski please vedao sra
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 Жыл бұрын
👍👍👍
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@user-sv1lq1zu1j
@user-sv1lq1zu1j Жыл бұрын
ባንዴ እስከ ስንት ሰው ማድረግ ትችላለህ ?
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 10 ай бұрын
እስኪ መልስልኝ ኢሞ ልክፍት ብየ እቢ አለኝ ምልስ ምልስ እያደረገብኝ በራሴ ቁጥር ማለት ነው በሌላ ይከፍታል
@meaziglove4204
@meaziglove4204 Жыл бұрын
ትህትናህ ደስ ሲል
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@user-ib9uq8kw4r
@user-ib9uq8kw4r 7 ай бұрын
ነት እንዴትነክ የእሞ ሪከርድ ወደ አውድዮ
@natiapptube
@natiapptube 6 ай бұрын
Video ወደ audio መቀየር ፈልገሽ ነው
@Teye...
@Teye... Жыл бұрын
Ene betam yaschgrgn negr binor sew yelaklgn foto melso melalso eyewrde techgiryalew esun endet laskum
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@rahelrahel3352
@rahelrahel3352 Жыл бұрын
ሰላም ብሮ ኢሞ ላይ እያወራው ሌላ ጥሪ ሲገባ ቢዚ አይልም please ንገረኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
@user-ry3vm6pz8l
@user-ry3vm6pz8l 4 ай бұрын
Len ykafetkuti xfto nw tchgeraleu ngerey
@natiapptube
@natiapptube 4 ай бұрын
ምን ሆነብክ ንገረኝ
@zuzu5980
@zuzu5980 11 ай бұрын
ወንድሜ ኢሞላይ ሳላዉቅ ጆይን ያልኩትን ጉሩፕ ወርዶ ከፕሮፋይሌ በታች ተቀምጦ አልደለት ብሎኛል እስኪ መላ በለኝ
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@zuzu5980
@zuzu5980 11 ай бұрын
ቁጥርክ አስቀምጥልኝ
@EikramGeleta
@EikramGeleta 2 ай бұрын
አረ ኢም አይሰራም ወድሜ ኢሜል ኮድ ላክልኝ በናትህ
@natiapptube
@natiapptube 2 ай бұрын
ምኑ ነው አልሰራም ያለሽ ደውል ነው ወይስ
@user-xq3ch2cn6d
@user-xq3ch2cn6d 9 ай бұрын
አረ የኔ ወንድም ፕሮፈይል ሌቀይር ስል እምቢ ኣለኝ ምን ላርግ😢
@natiapptube
@natiapptube 9 ай бұрын
Imo update አድርጊው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
የኔ የመጣልኝ አድቀን 15 እና 30 ቀን በመጨረሻ ክሎዝ የሚል ነዉ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
መርጠሽ ተጠቀሚ imoሽ update አድርጊው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Жыл бұрын
@@natiapptube እሽ አመሠግናለሁ ወድሜ ሁሌም አብዴት አደርገዋለሁ ግን ከነሡም ይጠፋል አይደል
@WerkaWerka-br1ho
@WerkaWerka-br1ho 3 ай бұрын
stmchige❤❤
@natiapptube
@natiapptube 3 ай бұрын
አመሰግናለው
@user-fv8qi8hj5t
@user-fv8qi8hj5t 8 ай бұрын
ፊልተር አሳየኝ
@natiapptube
@natiapptube 8 ай бұрын
ምን አይነት ፊልተር ?
@hekmasarafdin2927
@hekmasarafdin2927 Жыл бұрын
ወድሜ ኢሞ ሰደዉል አልሰራም አለኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
@hekmasarafdin2927
@hekmasarafdin2927 Жыл бұрын
እሺ
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q Жыл бұрын
የኔም እሞ አይሰራም ናት የሆነ ነገር በልልን መቸስ መፍትሄ አይጠፋም አንቴ ጋር 🤔🥺🙏❤️👈
@hekmasarafdin2927
@hekmasarafdin2927 Жыл бұрын
እሺ ስልክህ ነገረኝ
@kalyoutube3946
@kalyoutube3946 Жыл бұрын
እኔ የምጠይቅህ አለ እባክህ እባክህ በተቻለክ መጠን ቶሎ ከአየህው ለመመለስ ሞክር በኢትዮጵያ ጥቁር ከውጭ ሁነን ቴሌግራም መክፈት ይቻላል ወይስ አይቻልም ብሞክር እብይ አለኝ ለእኔ በማርያም መልስልኝ ከዚህ ስልኬ ተጠልፎል እና ተቸገረኩ በእየቀኑ በፌስቡክ አካውንቴ ሀይ በለኝ ወይም ያንተን አስቀምጥልኝ mar liver mar liver fb የኔ ያንተን ማገኝበት አስቀምጥልኝ😰😓
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
$1 vs $100,000 Slow Motion Camera!
0:44
Hafu Go
Рет қаралды 20 МЛН
iPhone socket cleaning #Fixit
0:30
Tamar DB (mt)
Рет қаралды 6 МЛН
Clicks чехол-клавиатура для iPhone ⌨️
0:59
Здесь упор в процессор
18:02
Рома, Просто Рома
Рет қаралды 307 М.
Зачем ЭТО электрику? #секрет #прибор #энерголикбез
0:56
Александр Мальков
Рет қаралды 219 М.
😱Хакер взломал зашифрованный ноутбук.
0:54
Последний Оплот Безопасности
Рет қаралды 528 М.