ለኢየሱስ ነው - ዘሪቱ ከበደ || Le Eyesus Newe - Zeritu Kebede

  Рет қаралды 1,360,402

zeritu kebede

zeritu kebede

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 3 ай бұрын
ዘመንሽ በልቅሶ ሳይሆን በዝማሬ ይልቅ የኔ ዉዱዋ ልጄ ባካል ባገኝሽ ብዙ ነገሮች እነግርሽ ነበር አንድ ቀን አገኝሻለሁ መንፈስ ቅዱስ በፍቅር እጁ ደግፍ ያፅናናሽ አይዞሽ ።
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 3 жыл бұрын
"ሰው ፊትን ያያል ጌታ ግን የሰውን ልብ ይመረምራል" ጌታ ይወድሻል !!!
@hanaalex6252
@hanaalex6252 3 жыл бұрын
ሀይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ ስለገባሽ እድለኛ ነሽ ባንቺ ሁኔታ እራሱን መግለጥ የወደደ ጌታ ስሙ ይባረክ😍😍😍
@tsedekteklu6876
@tsedekteklu6876 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ በፍቅርህ የተነደፉ በዙልክ ክብር ላንተ
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 3 жыл бұрын
wow well said:))
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 3 жыл бұрын
እውነት ነው!
@educate-t1
@educate-t1 3 жыл бұрын
ምነው እናቱን ብትወዱለት ? ምነው ልጇን በበርሀ ይዛ ለተንከራተተችው እናቱ ክብር ብትሰጡ? ምነው ልጇ ተሰቅሎ በአይኗ አይታ ላነባችው እመቤት እናቱን ብትወዱለት? ብታከብሩለት? ምነው ልጁን ለሰዋው ለፈጠረን አባቱ ብታመሰግኑለት? ለንጉስ አባቱ ብትሰግዱለት? መስቀሉን ይዘው በረሀ ለበረሀ ለተንከራተቱት አባቶችን ብታመሰግኑስ? በመስቀሉ ለተስዉትስ ብትዘክሩ? ምን ን አለበት ለሚገባው በሚገባው መንገድ ሁሉንም ብትወዱ?
@hanaalex6252
@hanaalex6252 3 жыл бұрын
@@educate-t1 እንኳ እናቱን ሰውን ሁሉ ልንወድ በክርስቶስ ተወለድን ።የማንስማማው አምልኮ ስግደት ዝማሬ የሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ሆኖ ሳለ ከላይ ለዘረዘርሻው ግን ዝማሬን አምልኮን ስግደትን ስጡ ከሆነ ጥያቄ አይደረግም ።
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 жыл бұрын
ብዙ ጴንጤ ይወድሻል ብዙ ጴንጤም ይጠላሻል ከኢየሱስ ፍቅር ማን ይለይሻል እሱን ለማመስገን ማንስ ያግድሻል የፈጠረሽ ጌታ ብርታት ሆኖልሻል ትችት ስድቡ በዙሪያሽ ቢንጋጋ አይዞሽ እሕቴ ኢየሱስ አለ ካንቺ ጋ
@Tomno319
@Tomno319 6 ай бұрын
ጴንጤ ሰው አይጠላም❤❤❤
@MindfulLiving-gv4me
@MindfulLiving-gv4me 3 ай бұрын
@@Tomno319 yeah!
@yidnekmulugeta9809
@yidnekmulugeta9809 3 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ግጥሙን ከላይ ከሰማይ ካልሆነ በቀር ስጋና ደም አልገለጠላትም ዋው ...
@redietkefetew8417
@redietkefetew8417 3 жыл бұрын
እንኳን ቀድሞ ሀይማኖት አልገባሽ፤ እንኳን ኢየሱስ ገባሽ፤ እንኳን ከእርሱ ፍቅር ያዘሽ! ❤️❤️❤️
@esayastsegaye6396
@esayastsegaye6396 3 жыл бұрын
Amen!!
@tube-bc4dk
@tube-bc4dk 3 жыл бұрын
True
@eliaspp746
@eliaspp746 3 жыл бұрын
Ewent new
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
በትክክል! ሀይማኖት በባዶ ሜዳ ፈራጅ፣ ወጋሪ፣ ርህራዬ የሌለቸው- የራሳቸውን ግንድ ሸፍነው÷ የሰው ጉድፍ አራጋቢዎች ወዘተ ነው የሚያፈራው!
@hananbk37
@hananbk37 3 жыл бұрын
U r absolutely right. I agree.
@Binyamyonas
@Binyamyonas 3 жыл бұрын
ኢየሱስ አፍሽ ላይ ይጣፍጣል ይሄ ደሞ ህይወትሽ እርሱ ስለ ሆነ ነው። ስሰማው ውስጤ እውነተኛነት ተሰማኝ ፀጋ እና ምህረት ይጨመርልሽ።
@yakobmillionofficial3646
@yakobmillionofficial3646 3 жыл бұрын
Tekekel 🙌❤️
@kalkidangezahgne6642
@kalkidangezahgne6642 3 жыл бұрын
Very true it’s only him who deserves
@gy8086
@gy8086 3 жыл бұрын
Amen 🙏 yadrglat!!
@melakneshadmassu1427
@melakneshadmassu1427 3 жыл бұрын
Exactly
@rodas4762
@rodas4762 3 жыл бұрын
@@tirunew6354 unless your name is Jesus, you have no right to cast a stone.
@tsegatesfaye7368
@tsegatesfaye7368 3 жыл бұрын
"የሞተላቸውን እወድለታለው" this hit me so hard.
@tube-bc4dk
@tube-bc4dk 3 жыл бұрын
Same here👍
@eskedarayele3328
@eskedarayele3328 3 жыл бұрын
it hits me too. she express the Spiritual fruits in deep way nd I cried seeing myself.
@kalkidankibru7038
@kalkidankibru7038 3 жыл бұрын
Me too
@tgmcmaster2639
@tgmcmaster2639 3 жыл бұрын
Same here
@FGBerhe
@FGBerhe 3 жыл бұрын
It hits me too.
@rediethaddis6576
@rediethaddis6576 3 жыл бұрын
ለኢየሱስ ነው የወደደኝ ማነው ያለ ምክንያት እንደው ሳይኖረኝ በጎነት አንድም የሚያስወድደው የወደደኝ ማነው በእውነተኛ ፍቅር በማይለዋወጥ በማይቀያየር ያላዋደደብኝ የራሱን አክብዶ እያገለገለኝ በብዙ ተዋርዶ ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ ማነው ያልሰለቸኝ ማነው ያለመደኝ ኢየሱስ ነው ሰው ያረገኝ ማነው አጣጥቦ አፀዳድቶ እኔን የጠቀመኝ በብዙ ተጎድቶ ህይወቱን የሰጠኝ የሞተልኝ ማነው የወደደኝ ማነው የወደደኝ ማነው ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ቀልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ፍቅሬ ለማነው የሚገባው ለኢየሱስ ነው እዋብለታለሁ በእሽታ በትግስት በቅንነት በፍቅር ደግሞም በደግነት አጌጥለታለሁ በትሁት ማንነት በቸርነት በእምነት እራስን በመግዛት እታይለታለሁ ብርሀኑን ለብሼ በየቀን እለቱ በሀይሉ ታድሼ እሽቀረቀራለሁ ባስተማረኝ ህይወት በሞላብኝ ፀጋ በሰጠኝ ማንነት እገኝለታለሁ በፈለገኝ ቦታ በፈለገው መንገድ ለራሱ ደስታ ይደረግለታል ይሁን እንደሚለው በፍቅሩ ገዝቶኛል ጌታዬ እሱ ነው እነግርለታለሁ ዝናውን አውጥቼ ያደረገልኝን ማዳኑን ተግቼ እኖርለታለሁ እርሱ እንደሚወደው የሞተላቸውን እወድለታለሁ እወድለታለሁ ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ታዲያ ቀኔ ዘመኔ የሚገባው ታዲያ እኔ ለማነው የሚገባው ለኢየሱስ ነው
@tilahunsosina
@tilahunsosina 3 жыл бұрын
ህይወት ብርሃን ት/ቤት ከልጅነትዋ ጀምሮ የተማረችው ያወቀችው እውነት መቼም አይተውም፡፡ እወነት ነው እየሱስ ነው!!
@lirutam1844
@lirutam1844 3 жыл бұрын
...የሞተላቸውን እወድለታለሁ ... የእግዜርም ቃል ይሄው ነው "እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ" ምርጥ አገላለፅ👍
@AmanMediaOfficial
@AmanMediaOfficial 3 жыл бұрын
ቸርች ዘመን በመፍጀት እና ኢየሱስን በእውቀት መከተል መካከል ያለው ልዩነት በአካል ሲገለጽ ዘሪቱ ትባላለች።
@yonasmichael7528
@yonasmichael7528 3 жыл бұрын
Yes that's true 👍
@eliashiruthabtemsekel5410
@eliashiruthabtemsekel5410 3 жыл бұрын
Aymselih zemen eyefejen aydelem
@martabiruk804
@martabiruk804 3 жыл бұрын
@B T endat energaga ye eysus seme eko nw yeteteraw eheta or wndena🥰🥰🥰
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
facts!!!
@ellenia6757
@ellenia6757 3 жыл бұрын
Zemen yemifejut eko endante bedeme nefs eza yeneberu or ende zeritu nachew yegebawma hulum bota eyesus ale
@Be_that_person
@Be_that_person 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስን የሚሸት... ፍቅሩን ማንነቱን የሚያሳይ ... ወደ እርሱ የሚስብ... በቃሉ ብቻ የተመሰረተ ድንቅ ዝማሬ! ዘመንሽ ይባርክ በአባቴ የተወደድሽ እህቴ😍🥰
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 3 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ ደግመሽ ሀጢያት አትስሪ እንዳላት ደግመሽ አትዝፈኚ በሰጠሽ አንደበት እና እድሜ ጌታሽን አገልግለሽ እለፊ ህይወት አጭር ናት ዳዊት በዘመኑ እግዚአብሔርን አገልግሎ አንቀላፋ ዘመናችን ለእየሱስ
@Sam-tq6xr
@Sam-tq6xr 3 жыл бұрын
Who the hell are you to call her a sinner?
@helenasfaw7690
@helenasfaw7690 3 жыл бұрын
''ዘመኔ ከሸማኔ መወርወሪያ ይልቅ የፈጠነ ነው'' ይላል። ቀናችን ዘመናችን የሚገባው ከነሀጢአታችን ለወደደን ለተገረፈልን ለሞተልን ለእየሱስ ነው።
@Sam-tq6xr
@Sam-tq6xr 3 жыл бұрын
@@helenasfaw7690 oh get off your high horse will you. Who are you to tell others; complete strangers at that, on how to live their life? Especially when they’re not hurting anyone?. Religion is a deeply personal choice. How one interprets and practices one’s religion is also deeply personal. Learn to respect others before you try to come off enlightened. So disrespectful.
@selinaalex7742
@selinaalex7742 3 жыл бұрын
ዘሪቱ መዝሙር በመዘመራ ማነው እስቲ እንደኔ ደስ ያለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danielkifle3622
@danielkifle3622 3 жыл бұрын
selina alex mee
@lamrotaby3775
@lamrotaby3775 3 жыл бұрын
Ene
@enkuruha6363
@enkuruha6363 3 жыл бұрын
ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው... ለኢየሱስ ብቻ💛 You are one in a million ዘሪዬ💪
@benkassahun8557
@benkassahun8557 3 жыл бұрын
Ohh Praise Jesus! ... how sweet this sweet voice calls the most sweetest name Jesus 👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏾🙏🏾 So thankful Babiiye!
@tsegatesfaye7368
@tsegatesfaye7368 3 жыл бұрын
ben. this was awesome.
@biyagirmahirpo4377
@biyagirmahirpo4377 3 жыл бұрын
Obbo lik nesh
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hmOoiWOKoq5mZ6c
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ለኢየሱስ ነው አሜን ተባረኪ ኑሪለት ለክብሩ ክብርሽን ትተሽ በቀረው ዘመንሽ ፀጋና ሰላም ምህረት ይብዛልሽ
@fikirmulufenta7050
@fikirmulufenta7050 3 жыл бұрын
ስላንቺ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ!!!!ዘሪቱዬ ፀጋሽም ድምፅሽም አገልግሎትሽም የሚገባው ለ አየሱስ ነው ::
@DRWMF
@DRWMF 3 жыл бұрын
I'm Armenian born in Addis, lived the first 15 years of my life in Ethiopia 🇪🇹 this song took me back to my childhood, not because I had heard it before but for the integrity and authenticity of the vibe I grew in. Bettam tteru Thank you ♥️
@lilpapi2785
@lilpapi2785 2 жыл бұрын
Wow
@helenkebere
@helenkebere 3 жыл бұрын
የወደደኝ ማነው ያለምክንያት እንደው ሳይኖረኝ በጎነት እንዲህ ሚያስወድደው የወደደኝ ማነው በእውነተኛ ፍቅር በማይለዋወጥ በማይቀያየር ያላዋደደብኝ እራሱን አክብዶ እያገለገለኝ በብዙ ተዋርዶ ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ ማነው ያልሰለቸኝ ማነው ያለመደኝ ኢየሱስ ነው (4*) ሰው ያረገኝ ማነው አጣጥቦ አፀዳድቶ እኔን የጠቀመኝ በብዙ ተጎድቶ ህይወቱን የሰጠኝ የሞተልኝ ማነው የወደደኝ ማነው የወደደኝ ማነው ታድያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው ታድያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው ታድያ ቀልቤ ለማን ነው የሚገባው ታድያ ፍቅሬ ለማን ነው የሚገባው ለኢየሱስ ነው (8*) እዋብለታለሁ በእሺታ በትዕግስት በቅንነት በፍቅር ደግሞም በደግነት አጌጥለታለሁ በትሁት ማንነት በቸርነት በእምነት እራስን በመግዛት እታይለታለሁ ብርሃኑን ለብሼ በየቀን እለቱ በኃይሉ ታድሼ እሽቀረቀራለሁ ባስተማረኝ ህይወት በሞላብኝ ፀጋ በሰጠኝ ማንነት እገኝለታለሁ በፈለገኝ ቦታ በፈለገው መንገድ ለራሱ ደስታ ይደረግለታል ይሁን እንደሚለው በፍቅሩ ገዝቶኛል ጌታዬ እርሱ ነው እነግርለታለሁ ዝናውን አውጥቼ ያደረገልኝን ማዳኑን ተግቼ እኖርለታለሁ እርሱ እንደሚወደው የሞተላቸውን እወድለታለሁ ...እወድለታለሁ
@bwstudios-1
@bwstudios-1 3 жыл бұрын
I’ve always longed for this, seeing you sing for Jesus with your beautiful voice, for his glory! ዘሪዬ ስያምርብሽ! "ልቤ ሚገባው ለእየሱስ ነው!!" 🖤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 3 жыл бұрын
የሚገባው እሱ ብቻ ነው የኔ ቆንጆ🥰❤️🎺🎺🎺🎺🎺🎺❤️❤️ አምልኪው አስመልኪው የኔ እህት
@ritatube6740
@ritatube6740 3 жыл бұрын
Sebliyee wede ❤❤
@gloryandblessed9703
@gloryandblessed9703 3 жыл бұрын
True, but if you know the truth you have to be a good character. Everyone can talk nice, please ask your self.
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
@@gloryandblessed9703 ይብራራልን please
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
💖💖💖💖👑
@senayetyemam6277
@senayetyemam6277 3 жыл бұрын
Geta melkam new
@beja2184
@beja2184 3 жыл бұрын
ባንቺ ውስጥ ያስቀመጠውን ጸጋ እያወጣሽ የእግዚያብሄርን ህዝብ የምታገለግይበት ሰሃቱ አሁን ነው !!በርቺ ጌታ ሁሌም በፊቱ ያግኝሽ 👏💕💕💕
@raffiapelian9841
@raffiapelian9841 2 жыл бұрын
Who took care of me when I was forsaken? Who loved me unconditionally..with humility..Who cleansed me with his sacrifice? It is Jesus. So, my heart belongs to Jesus. It is to Jesus. Waiting for the second coming of Jesus.
@haymiwt4453
@haymiwt4453 3 жыл бұрын
እየሱስ የመንገዴ መሪ የአይኔ ብርሀን የነፍሴ ባለቤት የሂወቴ ተስፋ እወድሀለዉ እየሱስ አንተን ብቻ አመልካለዉ ተወዳዳሪ የለህምና
@wientatesfay7069
@wientatesfay7069 3 жыл бұрын
Zeritu Kebede እራሷን የምታዳምጥ 👌👍 ጨዋ ፣አስተዋይ፣ ንግግር እዋቂ ምርጥ ሴት ነሽ♥️♥️♥️♥️♥️ ኢትዮጵያውያን ሆይ በማንኛውም እምነት ውስጥ ሁኑ እራሳቹን አዳምጡ ‼️‼️ እራስን ማዳመጥ ትፍ አለው።
@hyab5805
@hyab5805 3 жыл бұрын
🙏🙏ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይህንን ነገር ስጠብቅ ነበር በመዝሙር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንደ ኢየሱስ ያለ የለም ሁሉም ለኢየሱስ 🥰🥰
@redaefamily4691
@redaefamily4691 3 жыл бұрын
Amen Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn God bless you always beautiful የሞተላቸውን እወድለት አለው በጣም የሚገርም ነው ይህንን አባባል እርስ በርሳቹ ተዋደድ ያለው ቃል ዘሪቱ አለችው በጣም አስደነቅሽን በቤቱ ላለን ደግሞ ልክ እንዳንቺ ቃሉ ቢገባን
@LionWheelsndDeals
@LionWheelsndDeals 2 жыл бұрын
I am from Côte d’Ivoire, i don’t understand the song but it’s so beautiful to hear ❤️🙌🏾 thank you
@Forgiven369
@Forgiven369 10 ай бұрын
Jesus Christ our lord savior is the king of kings. And our heart belongs to him and only him. Is what the song is about. Peace and love to you.
@LionWheelsndDeals
@LionWheelsndDeals 10 ай бұрын
@@Forgiven369 thank you 🙏🏾
@bigj4423
@bigj4423 6 ай бұрын
It is protestant's hymn of Ethiopia. She asks to whom my heart deserves? And answers for Jesus And continues to ask to whom I deserve to and continues to answer for Jesus....
@hanyhoney5994
@hanyhoney5994 3 жыл бұрын
👉👉እኛ ፕሮቴስታንቶች ጴንጤ ሆንሽ አልሆንሽ አንልም 👉🗣💯ስለ ኢየሱስ አዳኙ ከገባሽ ከዳንሽ በቂ ነው የሀይማኖት ተቋም አያድንም ኢየሱስ ብቻ ያድናል ❤️❤️❤️❤️
@daphilo5307
@daphilo5307 3 жыл бұрын
True very true
@hasettube738
@hasettube738 3 жыл бұрын
እራሳችሁን ጴንጤ ብላቹህ ትጠራላቹህ እንዴ protestant(ተቃዋሚ) ለምን አትጠቀሙም
@ellawendemu
@ellawendemu 3 жыл бұрын
ታዲያ እኛ ፕሮቴስታንቶች ማለት ምን አመጣው?
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 3 жыл бұрын
Very true 👈
@user-ss1xg1se5n
@user-ss1xg1se5n 3 жыл бұрын
@@ellawendemu kiretoch aluwa🥴
@Makeda568
@Makeda568 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ እህት ዘሪቱዬ አንቺ ውስጥ የገባው የየሱስ ፍቅር ሁላችንንም ያግኘን😇
@fevene3222
@fevene3222 3 жыл бұрын
Amen
@blennegn8574
@blennegn8574 3 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@Makeda568
@Makeda568 3 жыл бұрын
@@blennegn8574 😇😇
@justincridable
@justincridable 3 жыл бұрын
ያ ጠላት ባፍጢሙ ተደፋ :: Jesus is the one and only ...HALLELUJAH!!
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 жыл бұрын
wow ዘርዬ ተባረኪ በዚህ አቅዋም ስላየሁሽ ክብር ለእግዚአብሔር ነው ይህ ውብ ድምጽ ለእርሱ ብቻ ነው አሜን አሜን ለእየሱስ ብቻ አሜን እሰይ አምን እሰዬ ክብር ይገባዋል ስግደት ይገባዋል የፍቅር ንጉስ እሰይ 💕🌷🌷💕💝💝💝💝😊🌷🌷🌷
@habeshadiycreator2630
@habeshadiycreator2630 3 жыл бұрын
I can’t stop listening this music! I wish everyone in my beautiful country knows the love from God and stop this non sense politics and killing each other
@abucathedral3274
@abucathedral3274 3 жыл бұрын
Ewhnte new
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 жыл бұрын
especially the one fighting each other ''in the name of a false God'' / each brothers /christians!!
@tamirathaileyesus314
@tamirathaileyesus314 3 жыл бұрын
Ewnet Bilehal wendime
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
እኔም ይህን መዝሙር ደግሜ ደግሜ እሰማለሁ እስካሁን አልጠገብኩትም ተባረክ እውነት ነው
@Kaleb1988
@Kaleb1988 3 жыл бұрын
ዘማሪ ዘሪቱ ከበደ!!! (መዝሙር በጣም ያምርብሻል -- ጠበቅ አርገሽ ያዢው::)
@dhalakethiozhabesha2079
@dhalakethiozhabesha2079 3 жыл бұрын
መዝሙር ዘፈን ብለህ ከፍለህ አትንገራት! ካንተ በላይ ምን እንደሚያምርባት በደንብ የገባት ናት!!
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 3 жыл бұрын
@@dhalakethiozhabesha2079 ቁጣህን ምን ቀሰቀሰው? ደህና ነህ? ገላትያ 5 ን እናንብብ።
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hmOoiWOKoq5mZ6c
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 жыл бұрын
ጠላት አይኑ እያየ ዘላለምሽ በእግዚአብሔር ቤት ለኢየሱስ እየዘመርሽ ይለቅ። ለበረከት ሁኚ። የረገጥሽዉን ሁሉ አምላክሽ ያስወርስሽ። ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ። ዘርሽ የጠላትን ደጅ ይዉረስ💚💛❤አንቺ በረከታችን ነሽ። ዜድዬ አንቺ የክርስቶስ እንቁ💚💛❤
@ammanuelhabtam3659
@ammanuelhabtam3659 3 жыл бұрын
Talent meets purpose 🔥💯
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
Well said !!!!!!
@abibelongstojesus154
@abibelongstojesus154 3 жыл бұрын
Indeed !
@naniali7096
@naniali7096 3 жыл бұрын
Exactly
@girmatamiru4290
@girmatamiru4290 3 жыл бұрын
Absolutely
@berekettelayneh
@berekettelayneh 3 жыл бұрын
Well said!!
@mizanfikrutadesse9627
@mizanfikrutadesse9627 Жыл бұрын
አሜን...እየሱስ ጌታ ነው; አዳኝ ነው ልቤ ለእሱ ነው ሚገበው!
@semiem8141
@semiem8141 3 жыл бұрын
ጎንበሰ ብዬ ለጠራሸው ጌታ ላንቺም እህቴ ዘሪቱ አመሰግናለሁኝ ውብ ቃል ዝማሬም ዜማም የተረጋጋ ቅላሴ ነው በርቺ ተባረኪ
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 3 жыл бұрын
ወዳሀለች ነፍሷ ወዳንተ መታለች: ያለፈውን ትታ ለክብርክ ዘመርች: ተርድታው ፍቅርህን ቅኔን አፈሰሰች: ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያለች...😇
@josiah3777
@josiah3777 3 жыл бұрын
Wooow lelagnaw getem ezi ketele, part 2 of this song😁😁 I really like it 😁😊👍👍👍
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 3 жыл бұрын
😇🙏
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 3 жыл бұрын
የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው አንቺ ድብቅ ሰራዊት
@habvito
@habvito 3 жыл бұрын
ድብቅ ሰራዊት? Why, and how she is? She don't have any of Weapons of the Spiritual Warfare-The Soldier’s Footwear......a complete union of the divine and human natures into one nature is self-evident in order to accomplish the divine salvation of humankind, Orthodox ተዋሕዶ have an answer for all!
@semhalberhe9736
@semhalberhe9736 3 жыл бұрын
@@habvito only Jesus has an answer not a religion!
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
EWNET
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
ORTODOX EYESUS KBR YGEBAWAL KBR STUT SMUN AWEGEZACHUT. HYWET YALE EYESUS. CHELEMA NEW TENESU SMUN KEF ARGUT.....LIMETA EKO NEW MARYAM AYDELECHM YEMOTECHW YEMTMETAW EYESUS BCHA EKO NEW. NKUuuuuuuu.......
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 3 жыл бұрын
@@habvito እየተወራ ያለው ስለ እምነት ድርጅት ሳይሆን የሁሉ እራስ ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ነው ።።
@SalamSalam-ls9uw
@SalamSalam-ls9uw 3 жыл бұрын
ሚገርም ነው አለባበስሽ እንኳን ሲያምር ግጥሞችሽ ዋው ቀጣም ደስ የሚል መዝሙር ተባረኪ በይበልጥ እንጠብቅሻለን ህቴ ዘሪቱ የአባቴ የእየሱስ ብሩክ ልጅ እወድሻለው😘😘😘🙌😇🙏
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 2 жыл бұрын
ለእየሱስ ነው ለእየሱስ ነዉ ለእየሱስ ነዉ ለእየሱስ ነዉ👆❤️
@suraman6512
@suraman6512 3 жыл бұрын
ይገርማል አፍሽ ላይ ሲያምር እየሱስ እውነትነው ያላዋደደብን የራሱን አክብዶ ከእንግዲ ወደ አለም አትግቢ ይሄ ቆንጆው እና የዋው እየሱስ የዝንብሻል ተባረኪ
@zerubabel5055
@zerubabel5055 3 жыл бұрын
I just don’t know what to say sis, how can someone not be inspired while looking at you giving your precious talent to the one who deserves it. I love you Zeritu 💙
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hmOoiWOKoq5mZ6c
@helitube779
@helitube779 3 жыл бұрын
ዘሪቱዬ በርቺ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል 🙏🙏🙌🙌🙌
@sammtesfaye3685
@sammtesfaye3685 3 жыл бұрын
Ohhhh ....This wonderful voice deserves for the almighty one... the one who gave his own life to save our life ...JESUS ...he is the one who deserve the best of everything ..... amazing song ... stay blessed 👌👌👌
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
You got that right
@abushe1328
@abushe1328 3 жыл бұрын
አምላኬ አንተን ምን ልበልህ ጌታ ስምህ ለዘለዓለም ማክበር 🙏❤
@netsanetbegeta7473
@netsanetbegeta7473 3 жыл бұрын
የእኔ እህት ዘሪቱ, ታላቁ አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር ጥልቅ በሆነው ፍቅሩ እኛን (ሰዎችን) ሁሉ በመውደዱ የላከልንን አንድያ ልጁን፣ ከድንግል ማርያም የተወለደውን ኢየሱስን ስለተረዳሽው፣ ፍቅሩ በውስጥሽ ስለበዛልሽ፣ በዜማሽ በአደባባይ እየተቀኘሽለት ስላለሽ ብሩክ ነሽ!!! ሕይወትሽ፣ ዘመንሽ፣ ባለቤትሽ፣ ኑሮሽ፣ ስራሽ፣ ልጆችሽ፣ በአንቺ ዙሪያ ያሉ ሁሉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሽ!!! የጌታ ፀጋ በየተእለት እንቅስቃሴሽ ሁሉ ይብዛልሽ!!! እንወድሻለን!!!
@betelnegussie5071
@betelnegussie5071 3 жыл бұрын
ያላዋደደብኝ እራሱን አክብዶ ❤ ዘሪቱዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@endalegetachew354
@endalegetachew354 3 жыл бұрын
ታድያ ልቤ የሚገባው እውነት ነው ለእየሱስ ብቻ፡ የኛ ጌታ ክብር ይሆንልክ በዚህ መዝሙር፡፡
@dawitephraim9674
@dawitephraim9674 3 жыл бұрын
Bro everyone positive in the comments I love it here..😌
@tsegatesfaye7368
@tsegatesfaye7368 3 жыл бұрын
it's a rare sight
@ermiasfentaye5033
@ermiasfentaye5033 3 жыл бұрын
Are we getting better?
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 3 жыл бұрын
እውነት ነው!! ልብ እንዲሁ በቀላል አይገኝም።እዲሁም ለማንም ልብ አይሰጥም። በርግጥ ልባችን የሚገባው ለኢየሱስ ብቻ ነው።
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው መውደድን የሚሰጥ የማይከዳ ፍቅሩ ለዘላለምየሚፀና አንድ አምላክ አለን ክብር ለእሱ ይገባዋል
@prophetefameskele9705
@prophetefameskele9705 3 жыл бұрын
#ለኢየሱስ ብቻ ሆነሽ ማየት እንዴት ደስ ይላል ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ ✝✝በፀሎቴ አስብሻለው
@user-kf5kg9dn1r
@user-kf5kg9dn1r 3 жыл бұрын
ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው ? ታዲያ ቀልቤ ለማነው የሚገባው? ታዲያ ፍቅሬ ለማነው የሚገባው? "ለኢየሱስ ነው።"💝 ተባረኪ🙏
@bezaitkassa6709
@bezaitkassa6709 3 жыл бұрын
I felt the holy spirit all over through those lines 😭😭 May God bless her more! ❤️❤️❤️
@abigailwkofficial7687
@abigailwkofficial7687 3 жыл бұрын
Ya
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hmOoiWOKoq5mZ6c
@whitney5003
@whitney5003 2 жыл бұрын
Amen
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 2 жыл бұрын
​@@bezaitkassa6709
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 3 жыл бұрын
ለኢየሱስ ያለኝን ፍቅር ኢየሱስም ለእኔ ያለውን ፍቅር ከልቤ የምገልጥበት ዝማሬ ስለዘመርሽ ነው እንዲያ ያለቀስኩ እስኪመስልብኝ አይኔ በእንቅልፍ እጦት ቀልቶ ወገቤ ድጋፍ ፈልጎ ከአጠገብሽ ቁጭ ብዬ የጠበኩት 😀 proud of u my dear
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 3 жыл бұрын
በሚገባ አደርሳለው
@etbahtadesse5086
@etbahtadesse5086 3 жыл бұрын
ይህ ለኢትዮጵያ ትልቅ በረከት እና ምስክር ነው። bless u more ZERIRU
@tadesseyassin6576
@tadesseyassin6576 2 жыл бұрын
"ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው" 🥰🙏
@yomilewakjira7666
@yomilewakjira7666 2 жыл бұрын
leyeeeeeeesus new
@ab4christmusic
@ab4christmusic 3 жыл бұрын
What a blessing to Listen this heavenly song with deep message! Stay blessed Z! MESSAGE TO THE NON-CHRISTIANS: Hey you may not accept Jesus as your saviour and lord but the fact that you clicked on this song and you are reading this comment shows that you are not here by coincidence. God is Calling you! Jesus loves you so much and he wants to better your life, show you his love and turn you into who he has called you to be. TRY JESUS AND YOU WOULD NOT BE DISAPPOINTED! JESUS LOVES YOU!💕
@Wellserved251
@Wellserved251 3 жыл бұрын
Thanks for your message but we are already in a perfect path as much as you are. The only reason i am here is for my queen Zeritu Kebede. I listen what ever she sings.✌️🥰
@ethio11bee
@ethio11bee 3 жыл бұрын
Zeritu hopes to build the kingdom of God, I doubt she does this for fame. Be for Jesus not for Zeritu, that is what she is saying here! Zeritu is another human being like you and I, whom the lord can use any day!
@Wellserved251
@Wellserved251 3 жыл бұрын
@@ethio11bee i don't care what you or she believes in, I already got my own belief. Let's just enjoy the song please for god sake.
@desdestube5649
@desdestube5649 3 жыл бұрын
እኔ ለማን የምገባው ለኢየሱስ ነው!! በጣም ደስ የሚል ዝማሬ 😍 ተባረኪ #ከዚህ_በላይ_በአልበም_እንጠብቃለን 👏🎼✅
@fevenalebachew7107
@fevenalebachew7107 3 жыл бұрын
You have found your true purpose. Glory to the most high Jesus Christ. 🤍
@MaluyeEthiopia
@MaluyeEthiopia Ай бұрын
ስለዝ እነሆ አባብላታለው ወደ ምድረ በዳም አመጣታለው ለልቡዋ እናግራታለው፡፡መፃፍ ሆሴኤ 2፡16ታችንም ሁላቹም አምብቡ ዘርየ ከጎንሽ ይቁም❤❤
@user-fu9sq9ps2u
@user-fu9sq9ps2u 3 жыл бұрын
You are my all time favorite keep shining love all the way from Eri 🇪🇷❤️
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ይህ የምትጀምርበት ይሁን እየሱስ ካንች ጋር ነው በርች ወደአለም እንዳትገብ በዚህ ድምጽ ለእየሱስ ዘምር ለአለም እንዳትገዢ 💘💘📖👈
@makimaki7260
@makimaki7260 3 жыл бұрын
ወይኔ ዘመረችው👍👍👍 ጌታ እየሱስ ከዘፈን ያውጣሽ ለየሱስ ብቻ ስትዘምሪ እድሜሽ ይለቅ አሜን!
@eglakussa6873
@eglakussa6873 3 жыл бұрын
Amen yihunilat👍🙏
@mikedereje3633
@mikedereje3633 3 жыл бұрын
He's still on the throne, and deserves these kinds of worship cuz he died and rose for us. Jesus is Lord. He loves us even we're sinner, what a love.
@blu2fun201
@blu2fun201 3 жыл бұрын
Exactly
@hebronbelihu5575
@hebronbelihu5575 3 жыл бұрын
Thank you for showing us we can still worship Jesus out of religion ❤️ we need more of you....I can’t get enough of it 😍
@tesfatsiondominik
@tesfatsiondominik 3 жыл бұрын
''So then you are no longer strangers and aliens, but you are fellow citizens with the saints, and are of God’s household,'' Ephesians 2:19
@samuelyohannesofficial4125
@samuelyohannesofficial4125 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ልብ የሚገባ ይሄ ስም ተባረኪል 😇💙
@beniamnw1921
@beniamnw1921 3 жыл бұрын
Can't stop listening, what a wisdom is knowing Jesus. He is first and foremost. We love you sister
@KD-ks5mq
@KD-ks5mq 3 жыл бұрын
ጌታን ስላንቺ አመሰግነዋለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤️ ከልጅነቴ ስለምወድሽ በዚህ ውብ ድምፁአ ለጌታ ብትዘምርበት ብዬ እመኝ ነበር!
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ ለአንቺ የምለው ዋው ተባረኪ ምንም የምልሽ የለኝም ግን በዚሁ ያስቀጥልሽ ያፅናልሽ
@sirajmm4799
@sirajmm4799 Жыл бұрын
I don't understand a word but when the heart speaks to the heart, words often comes in the way! May the blessings of the Lord always be with you Zeritu Kebede!
@jesuschristsavesjcspictures
@jesuschristsavesjcspictures 3 жыл бұрын
ተባረኪ ዘሪቱ አንቺ ለኢየሱስ ነው የምትገቢው የኢየሱስ ነሽ!!!You belong to JESUS
@dhalakethiozhabesha2079
@dhalakethiozhabesha2079 3 жыл бұрын
Already she blongs to him!
@jesuschristsavesjcspictures
@jesuschristsavesjcspictures 3 жыл бұрын
@@dhalakethiozhabesha2079 surly yes she does and am happy knowing that!!!!
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 3 жыл бұрын
Yesssss
@emnetzewdu4602
@emnetzewdu4602 3 жыл бұрын
Clearly Religion failed human kind Because The source of all our problems is Religion.Thank you for not being Religious but a spiritual person. Thanks again for using your platform to preach about Jesus. ❤
@fnantesfamariam1195
@fnantesfamariam1195 3 жыл бұрын
Very true i agree wiz u 👍
@yonatant.4438
@yonatant.4438 3 жыл бұрын
Fallacy😂😂 this is pure religion
@yonasatle5319
@yonasatle5319 3 жыл бұрын
Absolutely, religion without Jesus being the vine, is failing us tremendously. Jesus said without me you can't do nothing John 15 : 1 - 5. ከኢየሱስ ጋር መጣበቅ መፍትሄው !
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 3 жыл бұрын
Uffff mezmur endih regto sizemer endet des yilal, you are blessed zeritu. Love it as always❤❤❤
@er.prophetabelahavatv6187
@er.prophetabelahavatv6187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hmOoiWOKoq5mZ6c
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ::🙏🏽❤️💐
@yeabsirazebene3498
@yeabsirazebene3498 3 жыл бұрын
ሁሌም ጠዋት ይሄን መዝሙር አዳምጣለሁ በ አየሱስ ተወዶ ቀንን አንደመጀመር የሚያስደስት ነገር የለም. ተባረኪ!!! ተጠቅሜበታልሁ
@shalomamen5843
@shalomamen5843 3 жыл бұрын
ዘመንሽ እርሱን በማገልገል እና ደስ በማሰኘት ይልቅ!እንዴት ማትረፍ መሰለሽ ዜድዬ የኔ ውድ!ገና ብዙ እንደምታዜሚለት ይሰማኛል.
@bekidemeke5212
@bekidemeke5212 3 жыл бұрын
This non-religious perception of Jesus Christ you have, we really need more of it among us believers. Blessings Z 😊
@takumafduressa176
@takumafduressa176 3 жыл бұрын
Betam yasfelgenal.
@hananbk37
@hananbk37 3 жыл бұрын
Yes betam. Haymanotegnet yetewega yihun
@kikilaw391
@kikilaw391 3 жыл бұрын
indeed!
@ZebidarsInterfaithPolitico
@ZebidarsInterfaithPolitico 3 жыл бұрын
Zeritu - your decision and public declaration before the Most High God is astounding. I will live my life the way He wanted me to live. Moreover, I will love the people for whom Jesus Christ crucified Himself. This is a Heavenly Gospel song with deep understanding, great insights and wisdom. I am looking forward to listening your next song. You're blessed forever! Love & Light!
@abrahamalazar8821
@abrahamalazar8821 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማዉ ማልጠግበው። I can’t get enough of this Mezzmur! I’m lifted up again . "I will thank Yahweh with all my heart; I will declare all Your wonderful works." - ‭‭Psalms‬ ‭9:1-2‬ ‭HCSB‬‬ psa.9.1-2.hcsb🇪🇷🇪🇹🇪🇷✌️👋😆🔆🎊
@emeba951
@emeba951 3 жыл бұрын
Zerituye እውነት ነው ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ የወደደን ኢየሱስ ነው ጌታ ይባርክሽ !!
@lididuye
@lididuye 3 жыл бұрын
And you release this on Valentine's day. A bold move!
@kikilaw391
@kikilaw391 3 жыл бұрын
it's a coincidence. valentine doesn't mean anything to us, 'pure habeshas'
@ahmcadama1549
@ahmcadama1549 3 жыл бұрын
What does Valentine's day even mean.?who care about it.?Ur poor psychology bring and connect it.
@gracecity2695
@gracecity2695 3 жыл бұрын
The LORD appeared to us in the past, saying: “I have loved you with an everlasting love; I have drawn you with unfailing kindness.Jeremiah 31:3 what biblical song zk we love u , our providence !!
@tesfaye51
@tesfaye51 3 жыл бұрын
Jesus is wonderfully Praised here ! Many blessings
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
የወደደኝ ማነው በውነተኛ ፍቅር የማይለዋወጥ የማይለዋወጥ እየሱስ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
@genetm8536
@genetm8536 3 жыл бұрын
ዘሪቱ ግታን ካገኘሁ በህዋላ ዘፈን ፈተናዬ ነበር አንድ ቀን ተኖ እስክውጣ ድረስ አንዶዋ በጣም መፈተኛዬ ደግሞ አንቺ ነበርሽ በጣም ዘፈኖችሽን እውደው ነበር አሁን ደግሞ በዛ በምውደው ሰርቅርቅ ድምፅሽ አባቴን አምላኬን ስታሞግሽልን ተባረኪ እልሻለሁ ብርሃን ጨለማን ፈፅሞ ይውጠዋል ተባረኪ ያባቴ ልጅ ተባረኪ
@biniyambeni9125
@biniyambeni9125 3 жыл бұрын
Similar to me
@kiflebekele3092
@kiflebekele3092 3 жыл бұрын
ከድንቅ መረዳትና የቃል እውቀት ከጥልቅ ፍቅርና የውስጥ መነካት የመነጨ ግሩም የሙዚቃ ቅንብር የታየበት በአጠቃላይ የመዝሙሩን ውበት ለመግለፅ ቋንቋ አጠረኝ:: ተባረኪ አሁንም ይብዛልሽ!!!!
@Emanuelkebede
@Emanuelkebede 3 жыл бұрын
What a beautiful journey you have of knowing jesus and falling in love with him. surely you are falling over your head more and more... and there is no end to his love, it passes all knowledge
@bezawitaddisu3147
@bezawitaddisu3147 3 жыл бұрын
Zfen nw eeeeee
@bezamarkos306
@bezamarkos306 3 жыл бұрын
እንኳን የኢየሱስ ሆንሽ
@Emanuelkebede
@Emanuelkebede 3 жыл бұрын
@@bezawitaddisu3147ከንፁህ ልብ ለኢየሱስ የተዜመ ነው
@elshadaysolomon2315
@elshadaysolomon2315 3 жыл бұрын
@@bezamarkos306 yeman neberech ende🤦🏽‍♀️
@elshadaysolomon2315
@elshadaysolomon2315 3 жыл бұрын
@@Emanuelkebede ere tewu enante sewoch zefen ena mezmur atleyum ende🤦🏽‍♀️
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 3 жыл бұрын
You are the true legend! የኢየሱስ ተከታይ እንጂ የዚህ ወይም የዛ ኃይማኖት ተከተይ አለመሆንሽ እና አንድ ነፍስሽ ብቻ የተረዳችው እውነት እንዳለ ያስታውቃል ።
@etyopiawit
@etyopiawit 3 жыл бұрын
I am so proud to be ye Orthodox Tewahedo lij. Thanks to Kidus Yared we possess the unique instruments to properly worship. Praising in the Tewahedo faith is not about dancing and using melodies that are catchy. Praising is not about mimicking earthly music. Its about using kebero, begena, and shishsheba le misgana le limena. I pray Zeritu and others find the one and true faith, orthodox tewahedo! Libona yistachu. Ema'amlak tetebeqachu.
@etyopiawit
@etyopiawit 3 жыл бұрын
@@baalperasimnegash8105 first of all you have no understanding of the orthodox faith, we do not worship angels or our Virgin Mary only the Father, Son and Holy Spirit. But what sets us apart from other "Christian" denominations is that we Orthodox Christians believe in the intercession and invocation of the saints. We pray for them to intercede. Why did Jesus have disciples? Ask yourself that, we would not have had the Holy Bible if we did not have Jesus' servants acting on his behalf. Our hymns do not have earthly tones or music. The orthodox faith in and of itself is pure. Please do your research, you can not pick and choose what you want to believe from the Bible. You can not ignore what you don't want to believe. Instead ask for the Holy Spirit's guidance and rely on the blessed fathers of the church for understanding. May God be with you.
@baalperasimnegash8105
@baalperasimnegash8105 3 жыл бұрын
@@etyopiawit I AM SORRY IF I WROTE ANYTHING OFFENSIVE. I WOULD LIKE TO CORRESPOND WITH YOU IN DETAIL IN ANOTHER PLATFORM. I was about to delete my comments for I am not accustomed to that. It must be the will of God.
@prophetantenehameneshewa2198
@prophetantenehameneshewa2198 2 жыл бұрын
ዘሪቱ እንኳን ደስ አለሽ፤ልክ እንደ ማሪያም መልካም እድል መርጠሻል፤ከአንቺም አይወሰድም፡፡
@Christianlijoch
@Christianlijoch 3 жыл бұрын
You are fruit of our beloved brother Elias Melka. He will be so happy in heaven.Glory to God!
@filimonak1545
@filimonak1545 3 жыл бұрын
ዘሪቱን ከመዉደዴ የተነሳ መዝሙር ዘምራ በነፃነት እንድሰማት ፀልዬ አቃለዉ።ፀሎቴ ሰመረ
@oliyadkidanu3612
@oliyadkidanu3612 3 жыл бұрын
Ikr, ahun be speaker nw mkeftew
@meseretdereje3302
@meseretdereje3302 3 жыл бұрын
besak gedelkegn
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@zekariaswoldegebriel1475
@zekariaswoldegebriel1475 3 жыл бұрын
Anyone can see your love for you lord Jesus not only in your eyes but deeper than that. Keep shining my sweet sis in Christ
@dagnudanu3489
@dagnudanu3489 2 жыл бұрын
ተባረኪ ፀጋዉን ያብዛልሽ !!! አንቺ ብልህ ሴት እንኳን ለዚህ ንጉስ ዘመርሽ ! ዘመንሽ ያማረ ይሁን ድሮም እወድሻለሁ ! አሁን ደግሞ እጅግ በጣም 💙💜🧡🖤❤️💚
@obsanafrica3552
@obsanafrica3552 3 жыл бұрын
ወደ ኋላ እንዳትመለሺ አደራ። ጌታ ይርዳሽ።
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 11 МЛН
ከቦኛል (Keboghal) - Ayda Abraham Official Video 2019
8:25
Ayda Abraham
Рет қаралды 2,8 МЛН
Zeritu ft. Joss Stone - Ethiopia
7:59
Joss Stone
Рет қаралды 398 М.
Zeritu Kebede - Yenem Ayne Aytoal
7:50
kuchu
Рет қаралды 2 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН