KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
كيف تتقن أي لغة أجنبية بسهولة: أفضل وأمتع طريقة علميا لتعلّم اللغات
22:06
ChatGPT ያመጣውን ሁለት New Advanced features በስልካችን መጠቀም|How to use 2 new advanced features of ChatGPT|
14:59
It’s all not real
00:15
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
ለጀማሪ ዩትዩበሮች ተስፋ አስቆራጭ ህግ ወጣ | Q&A About YouTube
Рет қаралды 9,302
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,5 М.
Muaz's Way
Күн бұрын
Пікірлер: 244
@lijmuaztube
8 күн бұрын
በርታ🎉
@Daily_2727
7 күн бұрын
አዲስ የሆናችሁ እንተባበር ወገኖች
@AvollaMedia
7 күн бұрын
መልካም ሀሳብ ነው❤
@AsuRME1619
7 күн бұрын
መልሲ
@netsanetlemmashamena6008
6 күн бұрын
melis
@Emebetyobsi
6 күн бұрын
Awu eski entabeber ewunt
@ArebuGnetaአረቡገነቴ
6 күн бұрын
ደምሩኝ
@toficabdella-z6c
8 күн бұрын
ወንድሜ ሰላሚክ ይብዛ ብዙ የማላቀውን ነው የነገርከን አመሰግናለሁ
@ArebuGnetaአረቡገነቴ
6 күн бұрын
ደምሩኝ
@صوفيااشتو
2 күн бұрын
እንደማመር
@kalikidankalikidantube
7 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን 👌 ትክክል ነህ በርታ
@SaraSara-gq3kd
7 күн бұрын
ወንድም ሙአዝ ጀዛከላህ ኸይር
@ማየገቦ
7 күн бұрын
❤❤❤በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤ እንዲህ እይነት ቢድወችን ድጋግመህ ስራልን ስታስረዳ ግልፅ ነህ
@animation.Amharic
Күн бұрын
ba safaricom sim card 2 step verification mamulat snichilim?
@MUAZs_WAY
Күн бұрын
የሰራላቸው አሉ ግን ደሞ አልሰራም ያላቸውም አሉ ከውዝግቡ ለመዳን አንድ መፍትሄ ብቻ ነው ያለው እሱንም የቴሌግራም ቻናሌ ላይ ቪድዮውን ለቅቄዋለሁ ገብተህ እየው t.me/Muazs_Way
@MeseretMekuria-r3o
15 сағат бұрын
Thank you 😊 gn ke kefetku qoyewu mnm vedio aleqeku indet income liserabet ichilalewu
@MUAZs_WAY
13 сағат бұрын
1k Subscriber & 4k Watch Hour ከደረስሽ ለመኒታይዜሽን Apply ማድረግ ትችያለሽ!
@dktube21
5 күн бұрын
ስለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
@zenawet1
6 күн бұрын
በኢትዮጵያ ጀምሯል ቬሪፋይ
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
Verify አልቋረጠም የተቋረጠው 2 step verification ነው
@saadase4968
7 күн бұрын
በርታ💙
@seidhusentube4602
5 күн бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው ወንድሞቼ ዩቱቤን ግቡና ጎብኙኝ?
@ጀኑውjanutube
3 күн бұрын
በርታ ወንድማችን
@almanal5030
7 күн бұрын
ወንድሜ በርታ 🎉🎉🎉
@EyobDemissu
6 күн бұрын
Thumbnail አሪፍ አድርጌ ልስራልህ
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
Thanks
@dburtube-bz4ql
6 күн бұрын
አንተ ግን ወንድሜ በርታልን❤❤
@صوفيااشتو
2 күн бұрын
እንደማመር
@Jesus-p7t4i
6 күн бұрын
እስኪ አዲስ የሆናችሁ
@rebiaahmmad
5 күн бұрын
@@Jesus-p7t4i መልስ
@Tigitube7978
Күн бұрын
10Sh watch hour alegn gin copy newu addis chagni yilegnal ina bechin monetized yihonilignal?
@rebiaahmmad
6 күн бұрын
ማሻአላህ ወድሜ
@MaheSalih-n7z
6 күн бұрын
yehone gzie lay 2 step very ficetion yadereku yimeslegnal gn ergtegna aydelehum 2step very fcation madre alemadregachnin endeit maweq yichalal ... shukran
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
Gmail አፕ ላይ ገብተህ ሎጎህን ትነካለህ ከዛ Manage Account የሚለውጋ ትገባለህ እዛጋ መሆን አለመሆኑን ማለት ትችላለህ
@Bright-u4o
7 күн бұрын
ታንክስ ብሮ ❤❤❤
@LULA-PRINCO
5 күн бұрын
እረ አንተባበር ጎበዝ 😢😢
@rebiaahmmad
5 күн бұрын
@@LULA-PRINCO መልሽደመርኩሽ
@Bililleetube7
7 күн бұрын
Thank you bro❤
@AsuRME1619
7 күн бұрын
ዋውውውው
@Yona-tube12
4 күн бұрын
አድስና የልጆች እናት ነኝ...ልጆቼን እዚህ ላይ መግለጽ ከማልችለው ጭንቀት መገላገል ስለምፈልግ እባካችሁ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ተባበሩኝ😊 ክርስቲያኖች ያልኩት ሀይማኖታዊ ነገሮች በብዛት ፖስት ስለማደርግ ነው 😍
@NatnaelAgmass
7 күн бұрын
Thank you brother
@bookslabr
6 күн бұрын
Hello shebelaw yemechesh ena teyakeyen melsehlegnal🔥🔥🔥
@Theotokos-tube12
Күн бұрын
ሳላውቅ 2step verification ሳይሞልልኝ apply አልኩት ችግር አለው
@MUAZs_WAY
Күн бұрын
መሙላትኮ ግዴታ ነው ካልሞላህ ስለሚመልስብስ ድጋሚ Apply ከማድረግህ በፊቴ On ማድረግ አለብህ
@ZemZemMehaMed-f6w
7 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም መሻ አላህ በርታ ጅዛህላህ ኸይር
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ 👍
@emuusman186
8 күн бұрын
ጉበዝ በርታ
@BYT_Sport-2024
5 күн бұрын
Google authonticator መጠቀም አንችልም?
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
እሱን ሞክሬው አላውቅም!!
@hoinmadia
5 күн бұрын
Selam lej muaz, ጥያቄ አለኝ, 2. Intermediate features, በሌላ ሀገር ነው verify , ያደረኩት, የሚያመጣብኝ ችግር አለ?
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
የለም!
@WorikyeAdno
Күн бұрын
አዲሶችን አበረታቱን በፈጣሪ😢👏
@beast_Funny_Moments
6 күн бұрын
gn ene wuchi ager mawekew sewu yelem ltredagn thilaleh?
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
አሁን ምንም አይነት መፍትሄ አላገኘሁም ምናልባት ካገኘሁ ቪድዮ እሰራለሁ !!
@beast_Funny_Moments
5 күн бұрын
@@MUAZs_WAY እሺ ግን ምናልባት አካውንቴን monitize የሚያረግል ሰው ካወክ ብታሳውቀኝ ብየ ነበር የኔ target audience usa ስለሆነ ጥሩ ከሰራሁበት አንድትተባበረኝ ነው አመሰግናለው
@ZeynuHamed
7 күн бұрын
I appreciate it ❤
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
Thanks
@zenawet1
6 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ ሁለተኛ ስቴፕ ሲመልስ እዴት መስተካከል ይቻላል
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
አልገባኝም ?
@BobiBobi-x4h
5 күн бұрын
ልጅ ሙአዝ እድግ በል በል የኔንም ቻናል አስተዋውቅ ሰምተሀል
@powerr2112
7 күн бұрын
Tikklegna youtber keep up bro ergatah yamral
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
Thanks👍
@CodeCrackerET
6 күн бұрын
እሸቱን ተመስላለክ
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
kkkkk በየት በኩል
@CodeCrackerET
5 күн бұрын
@@MUAZs_WAY Kemer Tumbnail lay Ene erasu esu meslkenge newe
@MeargTesfay-sb5qb
6 күн бұрын
Screen record copyright aydelem wey ke tiktok record argew mi postu slayehng new wendme?
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
አዎ አይደለም!! የቲክቶክ ከሆነ ቀድሞ በለቀቀ ነው Copyright ባለቤትነት ምትይዘው
@MeargTesfay-sb5qb
5 күн бұрын
Thanks
@mkreabew
3 күн бұрын
እሥኪ ሥታወራ ሁሉንም አማርኛ አረግልን ወንድም
@MUAZs_WAY
2 күн бұрын
አማርኛ ነውኮ የማወራው kkkkk
@HanoTube
6 күн бұрын
be google authenticater 2 step verify madireg aychlim?
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
እሱን እስካሁን አልሞከርኩትም!
@Benjofamily-tube
5 күн бұрын
እዚህ ኢትዮጵያ እያለን በውጭ phone number እንዴት 2 step verification on ማድረግ እንችላለን ፣ ይህ ነገር ይቻላል እንዴ ፤ ለምሰሌ እኔ ውጪ አገር ዘማድ አለኝ ልበልና እርሱ verify አርግልኝ ማለት እችላለሁ እንዴ? እስት ብሮ አስረደን። Thank you 🙏.
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
አዎ ይቻላል!! Verify ስታደርጊ ቁጥር ይጠይቅሻል ከዛ ውጭ ያለውን ዘመድሽ ቁጥር ታስገቢና ወደ ቁጥር ኮድ ሲገባ ኮዱን ታስገቢያለሽ
@Tigitube7978
Күн бұрын
ere tebaberugn ene 2t kertognal 10sh asgebugn plc
@Quickhiliquest
6 күн бұрын
Lamisale 2022 yetekafat channel ahun ba 2025 vedio malqaq kajamarku yisaral malat nawu???
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
አዎ ይሰራል!!
@Ami_tube21
3 күн бұрын
Enamesegnalen
@Mkki-l5n
7 күн бұрын
Thanks bro le to step verification google authenticator metekem anchelem?
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
እሱን አልሞከርኩትም ወንድሜ!
@birukteklay-ee3xo
7 күн бұрын
berta bro be Ethiopia national id identity verification madreg echilalehu ebakh melslgn?
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ስለ National Id ለጊዜው ምንም መረጃ የለኝም
@HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
6 күн бұрын
👍👍👍
@የኔYouTube-f1s
7 күн бұрын
እናደሞ ማለት ቭድኦ ከአስሪ ደቂቃ በላይ መጫን አልችልም አያሰልፋኝም ምንድነው ችግሩ
@haytomer9818
7 күн бұрын
ፌሬቫይ አላረግሸዉም በቁጥርሸ
@የኔYouTube-f1s
7 күн бұрын
@@haytomer9818 አኔ አለቅም ራጅም ቭድኦ ከለቀኩ አያሰልፍኝም
@የኔYouTube-f1s
7 күн бұрын
ምንም አይነት ቭድኦ ስለቅ እይታ የለውም
@haytomer9818
7 күн бұрын
@የኔKZbin-f1s ሰብሰክራይብ የለሸም እኮ በቴሌግራም መጀመርያ ተደማመሪ ከዛ እየታየ ይሄዳል
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ማክሰኞ ማታ 1 ሰዓት መልስ እሰጣለሁ!!
@rebiaahmmad
6 күн бұрын
ባነር አሠራሩን ስራልን ወድም
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
እሺ👍
@user-nebo79
7 күн бұрын
watching from south africa
@LeulGetachewHailu
3 сағат бұрын
ene gen ye misfelg video tesasche belike gen ke 3 wer behuala be deltew che ger alew wey
@MUAZs_WAY
24 минут бұрын
ምንም ችግር የለውም ግን ዩትዩብ ባይጠፋ ነው ሚመክረው
@Hamdok77
8 күн бұрын
Websitochu alu emesheto mn yeshalal??
@MUAZs_WAY
8 күн бұрын
በዌብሳይቱ ኮድ መቀበል ከቻልክ ችግር የለውም ካልቻልክ ግን መክፈቱ አያስፈልግም
@Hamdok77
6 күн бұрын
Wuchi hager zemedem wogenm yelegim mn yeshalal wondema...
@Hamdok77
6 күн бұрын
Ay echi hager beka ..... cherashi googlem atekemum alen.
@NayBrhane
6 күн бұрын
Bro camera ታምራለች ስንት ነው የገዛሃት እና ደሞ ስሟን ንገረን
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
ዋጋዋን በኢትዮ አላውቅም እኔ ከአሜሪካ ነው የተላከልኝ $398 አከባቢ መሰለችኝ አሁን ላይ ስሟ Sony zv-1f ትባላለች
@kabetube
3 күн бұрын
እስኪ እንተጋገዝ ወገኖቸ ተባበሩኝ ደምሩኝ ወላሂ አለፋኝእኮ
@Janoreaction27
7 күн бұрын
አበረታቱኝ
@suratiktube
6 күн бұрын
ስለ ከአንድ አመትበውሀላ 4000ሺ ወቻወር ያልከው በደንብ ብታረጋግጥ እመክርሃለሁ..! 1
@HubeybSeid-si7ke
7 күн бұрын
Wendme yene tyake youtube jemrialew weach haweru limola new enem saudi lhed new eza monitayz laderg echilalew
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ማክሰኞ ማታ 1 ሰዓት መልስ እሰጣለሁ!!
@ዜድስደተኛዋ
7 күн бұрын
ወንድሜ የኔ ዩቲዩብ ከ15 ደቂቃ በላይ አላሳልፍም አለኝ ምን ላድርግ
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ማክሰኞ ማታ 1 ሰዓት መልስ እሰጣለሁ!!
@ዜድስደተኛዋ
7 күн бұрын
@MUAZs_WAY እሺ ኢንሻአላህ
@rebiaahmmad
5 күн бұрын
@@ዜድስደተኛዋ ደምሪኝ ውዴ
@ZeyadaGultamotub
4 күн бұрын
Bach anawe ya bak kuter menasgabawe
@MUAZs_WAY
4 күн бұрын
መኒታይዝ ስትሆኑ
@kalmedia21
6 күн бұрын
አረ አባቴ 2እስቴ በሳፋሪ ሲም ቬርፋይ ያደርጋል
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
የምርህን ነው ??
@Asiya-t1p
6 күн бұрын
Places jamarinegn abaratatugn
@Hamdok77
8 күн бұрын
Wuchi hager zemed yelelewu mn amarachi alewu??
@MUAZs_WAY
8 күн бұрын
እስካሁን ምንም መፍትሄ አማራጭ አላገኘሁም እየፈለኩ ነው ካገኘሁ ቪድዮ እሰራለሁ ግን ሚኖር አይመስለኝም ብዙ ሞክሪያለሁ
@almanal5030
7 күн бұрын
አደስ ነኝ አበረታቱኝ 🎉🎉🎉🎉
@rukiya7145
3 күн бұрын
ዳምሩኝ ውዶቼ
@የኔYouTube-f1s
7 күн бұрын
ወንድሜ አባክህ በእግዚአብሔር አኔ ዩቱብ እንዴት እንደ ምሳራ አለቅም አስራዳኝ በማርያም recorder እንዴት ነው ከቭድኦ ጋር የምን አገኛው ንገረኝ
@haytomer9818
7 күн бұрын
ካይን ማሰተር አዉርጂና የካይን ማሰተር አጠቃቀም ደሞ ይቱብ ላይ ታገኛለሸ
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ይቅርታ ጥያቄው አልገባኝም
@የኔYouTube-f1s
7 күн бұрын
@MUAZs_WAY አድስ ጀመሪናኝ ቭድኦ እንዴት ነው አድት ምደራገው
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ቪድዮ እያዘጋጀሁ ነው ጠብቁኝ
@hawamedia655
6 күн бұрын
✅✅👍👍
@suratiktube
6 күн бұрын
ስለ 4000ሺ ወቻወር ያልከው በደንብ ብታረጋግጥ እመክርሃለሁ..! 1 ከአንድ አመትበውሀላ
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
ምኑን ላረጋግጥ ?? አመት ያለፋቸውን ቪድዮዎች ዋች ሀወር ላይ አያካትትም!!
@suratiktube
3 күн бұрын
@@MUAZs_WAY የኔ ቻናል እይልኝ ምንላስተካክል
@YowhannesFeysa
6 күн бұрын
AdSense kelelns
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
መክፈት
@menberekebede662
2 күн бұрын
Selam konjo enamesegnalen sub,adergehalew bekenenet melese.
@ym.editing9838
6 күн бұрын
ሀራም ነው የሚባል ነገር ሰምቼ ነበር ከዶክተር ዛኪር እስቲ የምታውቅ ከሆነ ንገረኝ ብሩን ማለቴ ነው
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
እንደሚታየው ማስታወቂያ ነው
@صوفيااشتو
2 күн бұрын
እንደማመር
@mkreabew
3 күн бұрын
በናትህ ወንድም እኔቻናል ከፍቻለሁ ነገር ግን እኔ መሥራት የምፈልገው ቪዲዮ ፊቴ ሣይታይ ፎቶዎችን አድርጌ ከዚያ ድምፅ አድርጌ መሥራት ነው እና ማቀነበሩ በጣም ተቸገርኩ በናትህ በፈጠረህ በካብ ከት እና በካን ማስተር በስልክ ሥራልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@MUAZs_WAY
2 күн бұрын
እሺ
@Wereqatales
6 күн бұрын
ሺ ልገባ ትንሽ ቀረኝ እስኪ አስገቡኝ እኔንም❤❤
@premierleague68-g
6 күн бұрын
argihalew mels
@Seadbedewi
8 күн бұрын
እኔ ምለው ነገርውጭ ሀገር ዘመድ ካላቹ በነሱ ኦን አስደርጉ ያልከው የከፈትነበት ከላወቅነው ነው ወይስ ብናቀውም
@MUAZs_WAY
8 күн бұрын
ኢትዮ ላሉት ነው እንደዛ ያልኩት 2step ያላበሩ ኢትዮጵያ የሚኖሩት በውጭ ሀገር ቁጥር ነው ሊሞሉ የሚችሉት ወደ ኢትዮ ለ2step ኮድ መላክ ስላቆመ ከዚህ በፊዝ 2step ላበሩት ይሄ ነገር እነሱን አይመለከትም ለአዲስ ጀማሪዎች ነው ይሄ
@صوفيااشتو
2 күн бұрын
እንደማመር
@kassahun1998
6 күн бұрын
Ene endawm atijemru yalkegn meselegn
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
እንደሱ አላልኩም kkkkk ለ2 Step verification መፍትሄ ካገኘሁ ቪድዮ እሰራለሁ
@betesebtube431
3 күн бұрын
እረቁጥሩ የከፈትኩበት ቁጥር ጠፍብኝ ሀቢቢ
@MUAZs_WAY
2 күн бұрын
ቁጥሩ ከጠፋህ ቻናሉ አደጋ ላይ ነው ቻናልህ ገና አዲስ ከሆነ አዲስ ብትከፍት የተሻለ ነው!!
@zayedanassir7534
7 күн бұрын
እሺ ደመርኩ አድስ ጀመሪ ነኝ ደምሩኝ እኔ አሁን ሞኒታይዝ ስሆን የኢትዮጵያ ቁጥር ብቃይር ችግር አለው ?
@Akremmahamad
7 күн бұрын
Shukran
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ይቻላል ችግር የለውም ግን ለ2step ከሆነ በኢትዮ ቁጥር አይሰራም
@zayedanassir7534
7 күн бұрын
@@MUAZs_WAY እሺ ጀዛክ አላህ ኸይር
@Habiba-qs8bt
7 күн бұрын
ማሻዓላህ ጀዛኸላህ ኸይር ደምሩኝ
@zayedanassir7534
7 күн бұрын
@Habiba-qs8bt ነይ እን ደመር
@SumiWelloTube
7 күн бұрын
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣህ ውዴ//🖊የቀልብ ሰላም ዋናው ጉዳይ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ንቁ! በአካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች፡፡ እሷ ስትሰምር አካል በሙሉ ይሰምራል፡፡ እሷ ስትበላሽ አካል በሙሉ ይበላሻል፡፡ ንቁ! እሷም ልብ ነች፡፡” ﴿ألا وإنَّ في الجَسَدِ مُضْغَةً: إذا صَلَحَتْ صَلَحَ الجَسَدُ كُلُّهُ، وإذا فَسَدَتْ فَسَدَ الجَسَدُ كُلُّهُ، ألا وهي القَلْبُ.﴾ 📚 ቡኻሪ (52) ሙስሊም (1599) ዘግበውታል።
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
@ዜድብትሁሴን76TUBE
7 күн бұрын
በቃ አለቀልኝ የበናት ደምሩኝ ከመሠናበቴ በፊት ኡኡኡኡኡኡኡ
@Eka-c4y
7 күн бұрын
ማሻአላህ
@AschalewGetahun-yg7fm
7 күн бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ እንደራረግ🙏🙏🙏
@TAKEINFO23
7 күн бұрын
አድርጌያለሁ ሳብስክራይብ አድርግ
@hdhhd8510
7 күн бұрын
ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ እኔ ግን አተን ማዉራት ፈልጌቆይ በይቱብ ዙርያ ይቱቤን እድታስ ተካክልልኝ እሚከፈለዉን እከፍላለሁኝ
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
አሚን እሺ ችግር የለውም
@aktube311
6 күн бұрын
በ ኣንድ ኣመት 4 ሺ ካልደርስኩስ የነበረኝን watch hour ይጠፋል
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
ሙሉውን አያጠፋውም አመት ያለፋቸውን ቪድዮዎች ብቻ ነው የሚያጠፋብህ
@SaraTube-8497
5 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ ዩቱብ መክፈት ምንም አይነት ችግር አያመጣም
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
ለምኑ ?
@SaraTube-8497
5 күн бұрын
@MUAZs_WAY ሰላም ማለት በአካውንት ስትከፍት ምንም አይነት ችግር የለም
@SaraTube-8497
5 күн бұрын
እናም እኔከፍቸ ከአንድወር በላይ ይሆናል ምንም አይነት ሰብስክራይብ የለውም ለምን
@ALQassim-23
6 күн бұрын
እንደማመር ኢሻላህ እራስ በራሳቺነ እንደግ
@Mah-ማህ
7 күн бұрын
አሰላሙአለይዉም ሙአዝ እናመሠግናለን ግፅነዉ ነገር ግን ያልገባኚ ባመት ወስጥ ካልሞላ ወቻዉሩ ለምሳሌ አመት ካዲወር ቢሞላ ሞኒታይዝ አይቀበለኚም ካዲ አመት ታለፈ ወቻዉሩን ታልቆጠር እደት ነዉ ማዲርግ እሚቻለዉ
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ አመት ከመሙላቱ በፊት 4ሺ መሙላት አለብህ ግን ሳይሞላ አንዳንድ ቪድዮዎች አመት ካለፋቸው ያሉት አመት ያላለፋቸው አመት ሳያልፋቸው 4ሺ መሙላት ነው እንጂ አመት ያለፋቸው ቪድዮዎች ከሳሪ ናቸው
@Mah-ማህ
7 күн бұрын
ሺኩር ገብቶኛል ለጠየቅናቸዉ ጥያቄወቺ ፈጥነህ ስለምመልስልን እናመሠግናለን🙏
@HsksnsHaovs
3 күн бұрын
ወቸህር ምንድነው ግን ስለ ዩቱብ ምንም ስልማላቅ ነው 🤣🤣
@MUAZs_WAY
3 күн бұрын
ወቸህር እኔም አላውቅም
@Alasadmohammed
7 күн бұрын
aselamualykum wendimea yr thumbnial aserar asayen amesegnalehugn
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ እሺ ቪድዮ እሰራለሁ👍
@YohannisLibsewerk-z9j
7 күн бұрын
እኔ'ምለው!? ውጪ፡ሀገር፡ዘመድ፡ወይም፡የምናውቀው፡ሰው፡ከሌለንስ? እንዴት፡ልንሆን፡ነው!? ዩቲዩብ፡ብንሠራም፡ድካማችን፡ከንቱ፡ሊሆን፡ነው፡ማለት፡ነው!?
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ማክሰኞ ማታ 1 ሰዓት መልስ እሰጣለሁ!!
@YabibalMan
6 күн бұрын
እና አንተ በምነው ምታወራው
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
ማለት ?
@ደሴሚዲያ-ጐ6ጐ
3 күн бұрын
እኔ ስልኩም አለኝ ግን ፎርጌት አድርጌ ስከፍተው እንቢ አለኝ
@MUAZs_WAY
2 күн бұрын
ስልኩ አንጋ ካለ በእርግጠኝነት Code ይልካል ያንን ኮድ አስገብተህ Login ማድረግ ትችላለህ!
@Fafi_fafi_n1llks
5 күн бұрын
ሰብስክራይብ እንዴራረግ እኛበኛ እንተባበር
@MuhammadMekonen-pp4xw
7 күн бұрын
As wr wb be allah ለኔ ሞንታይዝ አርግልኝ youtuben እከፍላለሁ
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሰላምታ ስትሰጥ ሙሉ ፊደል ተጠቀም በላጩ ያ ነው መኒታይዝ ለመሆኖ 4K Watch Hour & 1K Subscriber ያስፈልጋል ያንን ሳትሞላ መኒታይዝ መሆን አትችልም
@MuradUk-rx3lk
8 күн бұрын
Im ferst😊😊
@EthioCss-w5t
6 күн бұрын
Enrebaber e wegen
@hawa-mo3ha4me9d
7 күн бұрын
ለቤትህ አድስ አለመማሬን ጠላሁን ማስተካከል ያለብኝን እንዳላስተካክል መሆኔ
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
ሁሉም እውቀት ኖሮት አልተወለደም በሂደት ሁሉንም ታውቂዋለሽ!
@GAMER2030DMX
5 күн бұрын
Pls erdug
@temokrotube1159
7 күн бұрын
እባክህ መልስልኝ! ?እኔ ዩቲውብ የመስራት ከፍተኛ ፍላጎት ነው ያለኝ። ዩቲዩብ ቻናልበ 2020 ከፍቸ 7 የሚሆኑ ቪዲዎዎች ለቅቄበታለሁ እሱኑ ለማስቀጠል የከፈትኩበት ስልክ ስለተቆረጠ አብዴትም ላደርገው ብል 2 step very fiction አልሰራ አለኝ የኢትዮጵያ ስልክም የውጭ ስልክም አልቀበል አለኝ። አዲስ ቻናል ስከፍት ክሮም አስቸገረኝ! 1000 and 4000 ግን አልምላም ትንሽ ሰብስክራይብ አለው።
@MUAZs_WAY
7 күн бұрын
አዲስ ለመክፈት ምንም አያስቸግርም የዩትዩብ ቻናል አከፋፈት ብዬ የሰራሁትን ቪድዮ ተመልከተው
@nihalMubarik
6 күн бұрын
ለን ታዲያ አጀምሩ አልክ
@MUAZs_WAY
5 күн бұрын
አትጀምሩ አላልኩም!! ህጉን እወቁ ነው ቪድዮውን በደንብ ተመልከት
22:06
كيف تتقن أي لغة أجنبية بسهولة: أفضل وأمتع طريقة علميا لتعلّم اللغات
Dr Adel Djeklil
Рет қаралды 114 М.
14:59
ChatGPT ያመጣውን ሁለት New Advanced features በስልካችን መጠቀም|How to use 2 new advanced features of ChatGPT|
Universal-tube
Рет қаралды 12 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 16 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 5 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
00:41
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
15:05
ለጀማሪዎች የYouTube ቻናል አከፋፈት | How To Create A YouTube Channel For Beginners In 2025 (Step-By-Step)
Muaz's Way
Рет қаралды 6 М.
10:55
Video Editor መሆን የማይቻል አይደለም!! | My Video Editing Journey
Muaz's Way
Рет қаралды 1,6 М.
6:16
ከዚህ በሗላ ቪድዮአችሁ Viral ይወጣል!! | Make Money Online
Muaz's Way
Рет қаралды 1,2 М.
20:21
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 15, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 4,8 М.
5:00
ለጀማሪዎች እንዴት በ1 ስልክ ብቻ የሪያክሽን ቪድዮ እንደምሰራ ላሳያችሁ!! | How i make reaction videos only 1 android phone
Muaz's Way
Рет қаралды 2,2 М.
10:09
በአጭር ጊዜ ዩቲዩብ ላይ ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ሚስጥር❗️ 🛑
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 91 М.
10:36
እስካውን ዩቱብ መስራት ለምን አልጀመራቹም? | Why didn't you start making YouTube?
Ethio Computer School
Рет қаралды 11 М.
24:39
🛎️ሀይሚ ፀጉርዋን ተቆረጠች ከ ብሩክ ጋር ተጣሉ😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 61 М.
18:11
ለጀማሪዎች ይህንን Thumbnail እንዴት በስልኬ ብቻ እንደሰራሁት ላሳያችሁ!! | Making Thumbnail On Mobile Phone
Muaz's Way
Рет қаралды 3,4 М.
30:04
ግራ የሚያጋባ ሀገር ገባሁ | ማሳጅ | ወሲብ ንግድ | ቡዲሂዝም | ንጉሱ Bangkok vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 266 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 16 МЛН