ለልጅዋ ሳትነግራት ከግብፅ ድረስ መጣች ! ልጅዋን ድንገት ሰርፕራይዝ ልናደርጋት ነው

  Рет қаралды 241,276

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 856
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Күн бұрын
እሼ ዘመንህ ይባረክ 🙏የብዙ እናቶችን እንባ አብሰሃል ዘመን ልጆችህ ይባረኩ 🙏❤
@Martatads
@Martatads 2 күн бұрын
እሽቱ አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር አንተም ሺአመት ኑር
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 2 күн бұрын
Amennn
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Күн бұрын
የእውነት አልቅሽ አልወጣልኝ አል😭😭😭😭
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Күн бұрын
እኔም ሰባት አመት እየተቃጠልኩ
@GenetSiyum-v8p
@GenetSiyum-v8p 2 күн бұрын
እኔም ተመዝግበአለው ይቅናሽ በሉኝ እናት አባት የለኚም ልጄ ናፍቃኛለች 😭😭😭😭😭😭
@tiruyatube705
@tiruyatube705 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 күн бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም ይርዳሽ😢
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 күн бұрын
የሁላቺን ታርክ ነው አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😭
@HAliMTTube
@HAliMTTube 2 күн бұрын
አይዞሽ የኔውዲ አላህ ይርዳሽ ❤❤😭
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢አንቺእንኳ ልጅ አለሽ እኔ አለሁ ባዶ 😢😢
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 2 күн бұрын
ነገ እኮ የራማወ መልአክ ቅዲሰ ገብርኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ከዲያብሎስ ወጥመድ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Күн бұрын
አሜንእንኳንአደረሳችሁ
@SarahHaithem-x3j
@SarahHaithem-x3j Күн бұрын
aman ❤Aman ❤aman❤
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉
@KidoWolde
@KidoWolde Күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@GffvvoUghj
@GffvvoUghj Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Tadele-zx4xn
@Tadele-zx4xn 2 күн бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ባል አደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 күн бұрын
🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏
@MeseretAbtew
@MeseretAbtew 2 күн бұрын
Amen enquan abro aderesen ❤❤❤
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 2 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲❤❤
@Eden-e3w
@Eden-e3w 2 күн бұрын
እሜን እሜን አሜን ❤❤❤
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 21 сағат бұрын
ልጅ ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ስደት ሆናቹ ብትደክሙም ብትሰቃዩም ለልጃቹ ነው ለኛም ለኛም ጥሩ ትዳር ጤነኛ ልጅ እንድሰጠን በፀሎታቹ አስቡን 😢
@WoinyBet
@WoinyBet 22 сағат бұрын
ሙሉ በሙሉ በስደት ላለን እናቶች ህይወት ነው ያየሁት በናተ ! የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል በሰላም እንኳን አገናኛቹ❤ በስደት ያለንን እናቶች የድንግል ልጅ ይጉብኘን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤❤
@HarenMekete
@HarenMekete 2 күн бұрын
ነገ እኮ የራማው ልኡል የቅዱስ ገብርኤል ባዕል ነው እንኳን አደረሳችሁ ነገ ለኔ ልዩ ቀኔ ናት 😢 ከሞት ወደ ሕይወት የተሻጋገረኩበት ለዚህ አሁን ላለሁት ቀን የደረስኩት እርሱ ሞቴን ሽሮልኝ ነው😢😢 የኔ አባት ዛሬ ከጎኔ አትራቅ 🤲 ለደጀህ አብቃን 🤲
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን የተዋህዶልጅ 19አባቴ
@feteheyaKedir
@feteheyaKedir 2 күн бұрын
ያልወለዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ እሸቱ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ Күн бұрын
አማን ያረብ ምኛቴ ነዉ አላህ ሷሊህ ልጆችይስጠን
@feteheyaKedir
@feteheyaKedir Күн бұрын
@@የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ አብሽሪ ይሰጥሻል
@Ubii-g6r
@Ubii-g6r 21 сағат бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiin ❤❤
@hakimsaall9525
@hakimsaall9525 21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EskedarChanyalew-m1r
@EskedarChanyalew-m1r 20 сағат бұрын
አሜን
@SisaySisay-v9d
@SisaySisay-v9d 23 сағат бұрын
እንባዬን አልቆም አለኝ ልጆቼን እያሰብኩኝ የስደት ሚስጥር የሚገባው ስደት ያለ ሰውነው አባት ሆኖ ደግሞ ከባድነው እሼ ተባረክልኝ ልጅቷ ደግሞ አስተዋይነች
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 2 күн бұрын
እኔም ልጅ ጋር መቸ ይሆን የምገናኝው አላህ ሁላችንም የምንወዳችው ልጆቻንን ያገናኝን የመዳም ቅምሞች
@saudihosen8183
@saudihosen8183 2 күн бұрын
አንድቀን
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 2 күн бұрын
😢😢አሚን ያረብ
@Ydyo-l5r
@Ydyo-l5r 2 күн бұрын
ኢንሻ አላህ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Күн бұрын
አይዞን አንድ ቀን እንገናኛለን❤
@sufyaebro
@sufyaebro Күн бұрын
Insha.allah.❤😢
@Kalebshow315
@Kalebshow315 2 күн бұрын
እኔም ከልጄ ጋር እንድገናኝ ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 2 күн бұрын
በሰው ሀገር ሆናችሁ ልጆቻችሁን ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ ይመልሳችሁ 🥹አሚን 💔💔❤❤❤🤲
@tgtg3001
@tgtg3001 2 күн бұрын
ውይይይይይይይይይይ አሜን🤲💚 አሜን 🤲💛አሜን 🤲❤
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm 2 күн бұрын
አሚንንን ያረብብብ😢😢😢😢
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 2 күн бұрын
አሜን
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 2 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ( ክ)❤🙏
@و6ض
@و6ض 2 күн бұрын
ክብር ለስደተኛ ሴት ክብር ለአረብ ሀገር ሴት አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ወገኖቸ 🎉❤
@BBiscuti
@BBiscuti Күн бұрын
Ameeen ameeen ameeen
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Күн бұрын
አሚን
@sofiasofia-is3fh
@sofiasofia-is3fh Күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@KgLv-uu6qk
@KgLv-uu6qk Күн бұрын
amin
@hakimsaall9525
@hakimsaall9525 21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HenokMan-pu3qp
@HenokMan-pu3qp 2 күн бұрын
አሽዬ እንኳን አደረስክ ለቅዱስ ገብርኤል በሃል 19 አለው ይበላቹ🎉
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@keyayene3325
@keyayene3325 2 күн бұрын
😢😢😢😢ሴት ልጅ ቢያንስ ትረዳለች ነገር ግን ወንድ ልጆች ያለን ጉዳችን ፈላ ወንድ ልጅ ብዙን ግዜ የውስጡን አይናገርም እና ይበልጥ ይጎዳል
@mahelet9539
@mahelet9539 2 күн бұрын
እውነት ነዉ ልጄን እንደጎዳሁት ይሰማኛል
@ShemiEhstu
@ShemiEhstu 2 күн бұрын
እኔም ወንድ ልጅ አይረዳም😢😢😢​@@mahelet9539
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 2 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@Aziza-lq1rk
@Aziza-lq1rk 2 күн бұрын
እውነትነውወንድልጅከባድነው
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 2 күн бұрын
አላህ ይሰሰቱር በይረዱኝም አልፈርድባችውም
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 23 сағат бұрын
እኔም ልጄ አበባዬ ናፍቃኛለች በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
@StreamyShorting
@StreamyShorting Күн бұрын
ቅመም የሆነች የልጅ አዋቂ ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ❤
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Күн бұрын
ወይ እሸቱ ሁሌም ታስገርመኛለህ ያው ኮሜዲ አይደለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ በጣም እንወድሃለን ❤
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 2 күн бұрын
አሸ እኮ ይለያል የኢትዮጵያ ቅን ልብ😢 ጀግና ፣የዋህ እናት መተኪያ የሌላት ብቸኛዋ የአላህ ስጦታ
@faezaberhan4282
@faezaberhan4282 Күн бұрын
እኛ እኮ ሳንወልድ በዚህ ፖሮግራም አልቅስን ሞትን ያረብ የወለዳችሁ እህቶቻቺን ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አላህዬ በልቻችው አትፈትናችው ።
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ Күн бұрын
እኔ እርጉዝ ነኝ የምር ወልጄ ለመላክ ሳስበው ደከመኝ ያአላህ ከባድ ነው
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 21 сағат бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት ልጄ 12 አመት ሆኖታል እኔ ደግሞ በስደት10 አመት ሆነኝ ካመት አመት ይሞላል ስለው አይሞላም አሁንስ ስልችት ብሎኛል ኡፍፍፍፍ ናፍቆት እናት ላይ ወቶ እለት እለት እያመነመነኝ ይህው በእግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔርይመስገን አለሁ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Сағат бұрын
😂😂😂😂ጀግና ነሽ ለምን ትልኪዋለሽ ላታሣድጊ​@@عبداللهمحمد-ر4ذ
@yewoinshetmekonnen5013
@yewoinshetmekonnen5013 Күн бұрын
ተባረኪ የእናትን ሁኔታ መረዳት መባረክ ነው። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ። አሼ መልካም ተግባር ነው ቀጥልበት።
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 18 сағат бұрын
እሼ ቃላት የለኝም የስደት እይወት ከባድ ነው የሰው ሀገር አልላቀቅ ብሎናል ከባድ ነው እሼ ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@ayshayim
@ayshayim 2 күн бұрын
አቤት እናትነት አላህ በስላም ያገናኝን በተለይ ልጂ ትተን ለመጣን ቻሉት ተብሎ የማይታለፍ ቃል
@adiyamparkPark
@adiyamparkPark 2 күн бұрын
አይ አንተ ሰው የኔ ንጉስ ሁሌም ነግሰህ ኑርልኝ ዘመንህ በመልካም ነገር የተሞላ ይሁል
@እግዜያብሔርፍቅርነው
@እግዜያብሔርፍቅርነው 2 күн бұрын
እኼ ቀን ናፈቀኝ እኔም እንደዳንች ነኝ ግብፅ ነው የምኖረው አምላክ ፈቅዶልኝ አገሬን ገብቸ ከልጀ ጋር የምኖርበት ይናፍቀኛል😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 күн бұрын
ግብፅ ግን ለስራ ጥሩ ነው የነሱ ሀገር ዜጋ እራሱ በአረብ ሀገር ተሰዶ ነው ያለው እኮ እኔ ግብፅ ለመሻገሪያ ወደሌላ ሀገር የሚቀመጥ ነው የሚመስለኝ ሰርቶ የሆነ ሳንቲምም ይዞ ሀገር ይገባል ከግብፅ? የዚች እናት ሂወት ያሳዝናል ወይ ከልጁዋ አልሆነች ወይ ሰርታ ገንዘብ አላገኝች ከሁለት ያጣ ነው የሆነችው 16አመት ሰርቶ ባዶ መሆን ያሳዝናል እናም እህቶች የሆነ ሀገር ካልተመቻችሁ መቶ ወደ ሌላ ሀገር መሞከር በተመሳሳይ ሂወት ይሄን ያህል ጊዜ መቀመጥ ይከብዳል ብቻ አምላክ የማታውን ያሳምርላት ።
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Күн бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012ልክ ነሽ ግብፅ አብዛኛውን ሰውየሚመጣው ወደሌላ ሀገር ለመሻገር ይመጣሉ እድል የቀናው ወደ ካናዳም ወደ አሚሪካም ይሄዳሉ ያልቀናው ከነገ ዛሬ የተሻለ ነገር ይመጣል እያሉ እደማቸውን ይጨርሳሉ
@smdn13
@smdn13 22 сағат бұрын
እናንተም ንብረታችሁ ይስፍ ይበርክት ለብዙዎች ድረሱ ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ይላልና ቃሉ ተባረኩ በነገር መከናአወን ይሁንላችሁ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 күн бұрын
አይ ስደት ወልዳችሁ የመጣችሁ እዲለኞች ሳንወልዲ የመጣን እዲሜአችን አለቀ አዱንም ሳንይዘዉ ብትወለዲ አች እረፊ አለች ብቻ አልሀምዱሪላህ ስለሁሉም ነገር ዋናዉ ጤና የኔ መጥናኛ
@BBiscuti
@BBiscuti Күн бұрын
Ayi wuda woldashimi bitmachi libshi yisasali benafqoti temsgani silhulmi
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz Күн бұрын
አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss 2 күн бұрын
እዴት እዳስለቀሰኝ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናቴ ብትኖር እዲህ እንገናኝ ነበር እናቴን ስደት በወጣሁ 15 አመት የናቴን ሞት ሰማሁ ልመጣ ተነስቸ መርዶ ሰማሁ እኳን ተገናኛቹህ እግዛብሄር በሰላም በጤና ኑሩ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 күн бұрын
90% የኔ ታሪክ ነው የሚለየው ልጅቷ የናቷን ድካም ከንቱ አላሰቀረችባትም ተረድታታለች ለሷ ስትል እራሷን እንዳጣችላት ገብቷታል የኔ ግን ተከድቻለሁ ተንቄአለሁ ተንቆሽሻለሁ ከገንዘቤም ከልጄም ሳልሆን ያመንኳቸው አስክደውብኛል ምንም አደል ለሁላችንም መልካም ጥሩ ልቦናን ይፍጠርልን ባሉበት ደህና ይሁኑ ።
@BezakuluTamiru
@BezakuluTamiru 2 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ምሆነዉ ለበጎ ነዉ
@afR-y9s
@afR-y9s Күн бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ሲገባው ይመጣል/ች
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ Күн бұрын
እንኳን ተገናኛችሁ እናትነት ከባድ ነው የኔም እህት በሰላም ከልጇ አላህ ያገናኛት
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 күн бұрын
የኦርተዶክስ እምነት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏
@SIMENGYEMATA
@SIMENGYEMATA 2 күн бұрын
ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን
@ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
@ሀዩነኝ-ሰ6ቈ 2 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Күн бұрын
አሜን እንኳንአብሮአደረሰን
@MulawMelkie-er4md
@MulawMelkie-er4md 2 күн бұрын
እንኳን ለራማው ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ መልካም በዓል ይሁንልን👏
@fff-v8i
@fff-v8i 2 күн бұрын
Amaneeeee❤❤❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 күн бұрын
🙏❤🙏❤🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🙏❤🙏
@WanofiTeferi
@WanofiTeferi Күн бұрын
Enkuan abro aderesen
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@MahaAdnan-j9m
@MahaAdnan-j9m Күн бұрын
amen amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 күн бұрын
ሁላችንም ለልጆቻችን ብለን ሰው ሐገር ሳይሞላልን ቀረን 😢😢😢መሰደድ በረብኝ እላለሁ አንዳንዴ 😢😢😢😢
@omeLina-q7o
@omeLina-q7o 2 күн бұрын
ማነው ከልጅ ተለይቶ ማኖር የጄመረብን የኔ ትንስየዋ ልጄ ናፍቀሽኛል😢😢
@teumayimen5881
@teumayimen5881 Күн бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይስጣችሁ ይኸ ፕሮግራም ደስ ይላል ለኛ ለስደተኞች ጥሩ እድል ነው እሼ በርታ ቀጥልበት
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 6 сағат бұрын
እሼ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ ሁሌም ቅን ልብ ስላለህ አከብራለሁ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@Yalfal2009
@Yalfal2009 2 күн бұрын
አላህየ በስድት ላይ ልጆቻቸውን ትተው ለትስደዱ ለኔ ቢጤ እናቶች አተው ብርታት ስጠን ያርቢ ሀሳባችሁ ሞልቶ አገራችን ለመኽድ ያብቃን እህቶች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ዱአ ላድርግላችሁ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 күн бұрын
እሸ እንዳታቋርጠው እሄን ፕሮግራም እኔ ተሰድጀ አስተምሬ ሳልመለስ አስመረኩኝ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ቢሆን የፈለጉትን አግኝተው ነው የተማሩት ግን ናፍቆቱ ከባድ ነው 12 አመቴን አስቆጠርኩ እግዚአብሔር የፈቀደው ቀን ደረሰ እና በእማምላክ አማላጅነት በልደታ ማርያም እርዳታ ሁሉሉም ነገር ተሳካልኝ ❤❤❤❤
@myoutube1806
@myoutube1806 18 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን ደስ አላችሁ እኛንም አላህ ለዝህ ቀን ያብቃን አላህዬ ከውድ ቤተስቦች ጋር እና ከውድ ልጄ ጋር በሰላም በጤና በደስታ አገናኝኝ
@kalukal-ki8he
@kalukal-ki8he 2 күн бұрын
ከልጅቱ ጋር አብሬ እንዴት እንደደነገትኩ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር እንኩዋን በሰላም አገናኘሽ እናቴ እሺ ሁሌም አከብርሀለሁ ተባረክ ከነ ቤተሰቦችህ ገብርኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
@TigisttesfyeAmsalu
@TigisttesfyeAmsalu 2 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ እንኩዋን ወለድሻት ትልቅ ሀብት ናት
@romitatube5605
@romitatube5605 Күн бұрын
አላማ ያላት ጠንካራ ሴት ልጅ አለሽ ልትኮሪ ይገባሻል ቀሪውን ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ😭😭😭😭
@hirut7396
@hirut7396 2 күн бұрын
እሼ የእኛ እንቁ የአረብ አገር ስደተኛ ህመም የምትረዳ አንተ ብቻ ነህ እድሜ ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤❤
@HayatHayat-t8z
@HayatHayat-t8z Күн бұрын
ልጂ ይውጣልህ እሸቱ አንተ ና ማስተር አብነት የኢቶ መሪ ብትሆኑ ምንኛ ደስተኛ በበዛ ሀገሪቱ ሰላም ትሆን ነበር❤❤❤🎉🎉🎉
@abebabelda1319
@abebabelda1319 2 күн бұрын
እውይ እውይ እኔስ እንዴት እንዳስለቀሱኝ❤❤አሁን በሰላም አግርሽ ገብተሻል እግዚአብሔር አምላክ ሰላማዊ ኑሮ በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ 😊😊ልጅሽንም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
@workefaris9447
@workefaris9447 2 күн бұрын
ጨምሮ ይስጣች ቀላል አይደለም ያደረጋችት እሺዬ ግን ታድለ ጌታ ብቻ ይጠብቅ የስው ደስታ የሚያስደስድ የዘመናችን የቅን ጀግና እናመሰግናለን ለምታድርገው ሁሉ ጌታ በትልቁ ይክፈል የልጆች ሽበት ያሳይ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ባንቺ
@ባንቺ Күн бұрын
አሼየ ትለያለህ እኮ አተ ምርጥ ሠው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 күн бұрын
እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢አይ ስደት🥺🥺🥺እናቴ ናፍቃኛለች🥺🥺🥺🥺
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 2 сағат бұрын
እሸቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሩ ጨምሩ ይስጥክ🥰 የንተን የወለደች እናት ምን ያህል እግዚአብሔር ቢባርካት ነው😊🙏
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 46 минут бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ኑሮሽ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር በአንድነት ያኑራችሁ በዚህ ዘመን ያሉ ብዙ ልጆች ተቃራን ጥላቻ ነው ያላቸው
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል 11 сағат бұрын
ወይኔ እመቤት እንኳን በሰላም ለሃገርሽ አበቃሽ ! እኔ በአካል አውቅሻለሁ ፥ መልካም ሰው ነሽና 🙏
@ainNike
@ainNike 19 сағат бұрын
😢😢😢በጣም ከባድ ነዉ እሼ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብ ሳይረዳን አተ ተረዳከን❤❤
@Mahiyekalyi
@Mahiyekalyi Күн бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ በማርያም እመብርሃን የልብሽን ትሙላልሽ እናትሽን ጧሪያርግሽ እናትሽንም እድሜና ጤናን ይስጥልሽ
@በጸሎት-ዐ6ተ
@በጸሎት-ዐ6ተ 2 күн бұрын
የምር አልቅሰው አስለቀሱኝ ውይ አምላክ ሰርቶ ሰርቶ ቲንሽ ሲቀረው ምን አለ የእናት ሁለተኛ ቢኖረው ።እናት ምን ይከፈላታል።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 күн бұрын
ሆዴ ነው የተበጠበጠው 😥😥😥😥😥😥😥 ቁስለኛ ነኝ እመቤት እና ልጇን ሳይ እና ሳዳምጥ ነፈረቅኩ ስደት የትኛውም ቦታ ሃገር ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ስለተገናኙ ከልብ ደስ ብሎኛል ❤❤ ለ እሸቱ እና ለስፖንሰሮች ታላቅ ምስጋና
@ወይዘሪት-ጸ4ተ
@ወይዘሪት-ጸ4ተ 2 күн бұрын
እሽመልካምሰው ተቆጥረው የማይዘለቁ መልካም ስራወችን ሰርተሀል ነገርግን ባለፈየሆነህፃንልጅ ቀርቦ አይቼው እስከዛሬ እንቅልፉ አልወስደኝብሏል እንጀራቆርሰሽ እንድሰጭኝ ነው የምፈልገው ያለውን ህፃን ልጅ ከእናቱጋር አገናኝልን ማርያምን እስከዛሬ ከጭንቅላቴ አልጠፉም
@DaniMan-u4w
@DaniMan-u4w 2 күн бұрын
በኡነት የኔምጥያቄነው እናቴ አደራ በአላህተስፉእንዳትቆርጭ ያለውንግግርለምነቱያለውጥንካሬ
@ፉሲካየድንግልማሪያምልጅ
@ፉሲካየድንግልማሪያምልጅ 2 күн бұрын
ማሪያም እኔም ጥያቄሆኖብኝቀርቷል እሼበእናትህ ያህፃን እናቱንአግኝቶይሆን
@ሀያትያስር
@ሀያትያስር 2 күн бұрын
የኔምጥያቄነውእንደትትዝአለሽ
@YeabsraDana
@YeabsraDana 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ ከልጅሽም ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ እሼ እጅግ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን🙏
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Күн бұрын
ፈጣሪ እንኳን ማረፊያችሁን ሰጣችሁ የልፋትሽ ዋጋ ነው ቀሪ ዘመንሽን ከበኩል ልጅሽ ጋር ድረሽ ኩለሽ የምትኖሪበት ቤት ያድርግልሽ ዘመናችሁ ይባረክ እሼ ተባረክ ❤
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።ቀጣይ ሕይወታቸው መልካም ያድርግላቸው አምላከ ተክልዬ።
@helanhelan-gb9kq
@helanhelan-gb9kq Күн бұрын
እሽ ትለያለህ ፈጣሬ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ❤❤❤❤
@winnieyousef
@winnieyousef 11 сағат бұрын
እድሜህን ሁሉ ከነቤተሰቦችህ ይባርክ
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Күн бұрын
አቤት ስደት የኔ ህይወት ነው ይኼ
@yodibayu933
@yodibayu933 2 күн бұрын
ዝም ብዬ ላልቅስ ማልቀሻ ሰበብ አገኝሁ እህህ እኛ ስደተኞች
@sufyaebro
@sufyaebro Күн бұрын
Abishiri❤
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Күн бұрын
አይዞሽ ቅዱስ ገብርኤል ከአንች ጋር ይሁን
@queensheba2506
@queensheba2506 Күн бұрын
የሚያስለቅስ የናትና የልጅ መግባባት ያሳዝናል😭 እና በጣም ደስ ይላል 🙏🏾❤️
@AsterayDemeke
@AsterayDemeke Күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ!!!
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Күн бұрын
የኔ እናት ግንኮ መጦሪዋ ነበር😢😢😢😢😢እፍፍፍ አይ ማጣት እናትኮ ልዩነች 😢😢😢😢
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 Күн бұрын
ስደት የመረረው ፈጣሪ የመጨረሻችንን ያሰምርልን 💔💔
@TsgeredeM
@TsgeredeM 2 күн бұрын
ስደት አይኑ ይጥፍ እናት ከልጁ ልጅ ከናት እየለየ ብቻ ተመስገን 😢😢😢😢😢 ወድማችን እድሜ ጤና ይስጥህ በሰው ሀገር ስታችን ነን ምንም የለኝም እያልን የቁየነው ብቻ ህመሞ ከባድ. ነው😢😢😢😢
@SaraAaa-w9l
@SaraAaa-w9l 2 күн бұрын
እኛንም በሰላም በጤና ልጆቻችን ጋ ያገናኘን😢😢😢
@sufyaebro
@sufyaebro Күн бұрын
Amin❤
@DerejeGezu
@DerejeGezu Күн бұрын
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን አብሳሪ የመላእክት አለቃ ሶስቱን ህጻናት እናትና ልጅን ከእሳት ያዳነ ለጨነቃችሁ ይድረስላችሁ መልካሙን ዜና ያብስርላችሁ
@mastewaldersogebyhu
@mastewaldersogebyhu 23 сағат бұрын
እረ ማልቀስ ማቆም አቃተኝ በሱዳን በርሀ ጠፍታ የቀረችውን እህቴን አስታወሰኝ😢😢😢😢
@geesaum9944
@geesaum9944 12 сағат бұрын
😢😢😢አይዟችሁ
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 2 күн бұрын
ተባረኪ የኔቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል።
@ሂክማ-ለ8ደ
@ሂክማ-ለ8ደ 2 күн бұрын
ግብጥ መስር ነው የጆርዳንም ቅርብነው እና በጣም ድሀ ሀገሮችናቸው የወዚህ አትምጡ መሰደዳችሁ ካልቀረ ደህናሀገር ሂድ❤❤❤❤
@TAS27483
@TAS27483 Күн бұрын
እሼ በጣም ሩሩህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካህ
@alemealeme7011
@alemealeme7011 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የውላችንንም ደስታ ይስጠን እሸቱ ተባረክ ማን እንደናት❤❤❤
@جمنننواغطجحمافنغ
@جمنننواغطجحمافنغ 2 күн бұрын
ልጀ ነፈቀችን እረ ጌታየ የሀሳባችን ሙላውና አገናኝን 😢😢😢😢😢
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 2 күн бұрын
አይይይ ሥደት ሥንቱን ለያየዉ እኔ እራሡ የሚናፍቀኝ የልጄን አይን ማየት ነዉ የኔ ቆጆ ልጂቷ ሥታምር 😢😢😢😢😢😢
@abelb5604
@abelb5604 2 күн бұрын
እሸ አንተን የወለደች እናት የተባረከ ናት ሥራኸ በሙሉ ደስ ይለኛል ቃላትም ያጥረኛል ልዑል እግዛብሄር ልጆችኸን ቤተሰቦች ይባርክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥኸ❤❤❤
@DanelMan-f1q
@DanelMan-f1q Күн бұрын
እሸቱ የእግዚአብሄር ድንቅ ፍጡር ነህ አንተ ተባረክ ተባረክ
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso Күн бұрын
እሼ ልጆችህ ጧሪ ቀባሪ ይሁንልህ ሌላ ምንም ልልህ አልችልም ቃል ያጥረኛል ላንተ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥለን ተባረኩ፡እህት፡አለሜ የኔ ከርታታ እንኳን ለሀገርሺ ለልጂሺ አበቃሺ እሼ እናመሰግናለን ተባረክ❤❤❤
@HlimaMohammad-x3b
@HlimaMohammad-x3b 18 сағат бұрын
እሼ አለህ ርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ❤
@sofi8983
@sofi8983 2 күн бұрын
ውይ እኔስ እህቶቸን አስቤ ስከመጨረሻው አለቀኩ የምር እህቶቸ አላህ የልባችሁን ሙልቶ ከልጆቻችሁጋር አላህ ያገናኛችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HarenMekete
@HarenMekete 2 күн бұрын
አይይ ስደት ሞቶ አይሞላ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ👏🥰💐
@سينكا
@سينكا 2 күн бұрын
እሼ እመብርሃን ትጠብቅህ በሰዉ ሀገር በልጅ ናፍቆት እንቅልፍ ላጣን በሰላም ከልጆቻችን ነር ያገናኘን የሰማዩ ጌታ❤❤❤
@በረንታ
@በረንታ 2 күн бұрын
እንኳን ለራማዉ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@KumeDhakeba
@KumeDhakeba 21 сағат бұрын
ente la zalalm betenwor mn nabr😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 2 күн бұрын
አሼ የኔ ምርጥ የኢ/ያ እንደኛው ❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Күн бұрын
እሼ ትለያለህ ❤ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ
@MedanitFekadu-i2w
@MedanitFekadu-i2w Күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እሺ ሺ እመት ኑር እግዚአብሔር ከነ ቤተስቡቺክ ይጠብቅሁ❤❤❤❤❤
@Mehurma.7
@Mehurma.7 Күн бұрын
የኔ አሳዛኝ እግዚአብሄር እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeneduYelak
@SeneduYelak Күн бұрын
አሼ እንኳን በደህና መጣክ❤ሁላቹም እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ፣እናት ልጅ እንኳን በስላም አገናኛቹ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ የጤና ያርጥላቹ በዚህ ጊዜ ትልቅ ነገር ነው በህይወት መገናኘት እናታችን እንኳን ለአገሮት በስላም ገቡ🎉🎉🎉❤❤❤
@SeneduYelak
@SeneduYelak Күн бұрын
ይቅርታ ያርግላቹ ለማለት ነው
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 2 күн бұрын
እውይ ኡፍ የሁልችንም ሂወት ነው አላህ ይርዳን
@josephsete8576
@josephsete8576 2 күн бұрын
የእኔ ውድ እህት እንኴን ለአገርሽ ና ከልጅሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃሽ። አንች ብርቱ ፣ የማትበገሪ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር በልብሽ የታተመ ድንቅ እናት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ከልጅሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ ።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ Күн бұрын
እናትነት በስደት ህመም ነዉ እግዚአብሔር ከልጆቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@AccAcc-b1w
@AccAcc-b1w Күн бұрын
እሼዬ ❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ቤትሰቦችን ልጆቹ ህን❤ ያሰድግል ❤
@merrykebede384
@merrykebede384 14 сағат бұрын
የእውነት እግዚአብሔር የልፋትሽን የባከንሽበትን ግዜ እግዚአብሔር እንዲህ በመሰለች ልጅ ባርኮልሻል ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v 11 сағат бұрын
የነ ታርክ ላጋራቻሁ ነበር ግን እንደት አርገ ያለሁት አረብ ሃገር ነው ስመለስ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንደ ምግራችሁ ተስፋ ኣደርጋለሁ የእመበተ ክዳነ ምህረት ትኣምር እና ስደት ❤❤
@melesetadesse303
@melesetadesse303 2 күн бұрын
❤❤❤ጌታ ሆይ መጨረሻቸዉን ባርክላቸው ከጤናጋ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ዮአዳን ( ክፍል 54)
33:26
ለዛ
Рет қаралды 405 М.
"ያልታደለ ባል"😂 |በስንቱ||Besintu|
27:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 147 М.