ለጀዋር ውለታ የዋለው ፋናና ለአልፀፀትም ባዪ የሰጠው የሚያፀፅት ምላሽ!

  Рет қаралды 39,309

Bridge Media

Bridge Media

Күн бұрын

Пікірлер: 471
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 16 күн бұрын
ጀዋር ተራ ሰዉ አይደለም። ጀዋር ተፅዕኖ ፈጣሪ የፖለቲካ ሰው ነዉ። ተራ ሰዉ አንቺ ነሽ። ጀዋር ዓለም አቀፍ ታዋቂ ሰዉ ነዉ። መቼም ባሕርያችን ሆኖ የሚበልጠንን ሰው ዝቅ አድርገን መተቸት የቆየ ኋላቀር ልማዳችን ነው።
@kumaatolosaa2820
@kumaatolosaa2820 14 күн бұрын
Unate new esuno tera sew
@AbduGet
@AbduGet 17 күн бұрын
የልጅቷ ንግግር ጁሃርን የገለፀችበት መንገድ ምንም አልተመቸኝም ልጁ ግን ጎበዝ ነው
@J.smoke911
@J.smoke911 16 күн бұрын
Enem altamachagnm echi gim
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 13 күн бұрын
የልጅቷ ንግግር ነው ይህን ውይይት interesting ያደረገው። ልጅቷ she is pulling the best out of him. Also her ideas and way of talking Echos የኢህአዴግ ካድሬ። This is good dynamics for the Ethiopian audience.
@tuhasuleman5942
@tuhasuleman5942 17 күн бұрын
አንተ ልጅ በጣም ተመችተኸኛል እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ስፈልግ የኖርኩት thank yoj
@robatube
@robatube 16 күн бұрын
ye Lijun nigigir yadanakut eski like arku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😁😁
@feysalnejash9718
@feysalnejash9718 18 күн бұрын
I really appreciate this man keep up thanks
@kushtopicsshow592
@kushtopicsshow592 17 күн бұрын
He’s different bro wooow
@gerbassagerbassaw2415
@gerbassagerbassaw2415 18 күн бұрын
ጃዋር የኦሮሞ ኩራት ኦሮሞ አንገቱን ቀና ያረገው በጀዋር እንጂ በዓብይ አደለም
@MuhaabOmer
@MuhaabOmer 18 күн бұрын
Jawe is boss ❤
@filiberamanii
@filiberamanii 17 күн бұрын
Brother God bless you muccayoo sammuu duwwaa walinii tesee dubachuu keef kabajaa Guddaa siif qabaa!!Nama kabajamaa kanaan [taraa] jetee dhifamaa siif yaa Godhuu!! Jawar jiradhuu dhibaa fidaa jirtuu dinqisisadhaa
@alemiifmalke4885
@alemiifmalke4885 10 күн бұрын
Eyyenii dhugaa
@butanegese9531
@butanegese9531 17 күн бұрын
የጃዋር ተሰምነት ከኛ በላይ ነው።
@JemsBond-d2n
@JemsBond-d2n 16 күн бұрын
ይህ ሀሳብ ለአንድ ወገን ብቻ ያደለ ቢሆን እሄኔ ብዙ ሺህ ላይክ ይኖረው ነበር።በእውነት ተመቸተችሁኛል።
@Warrabacho6074
@Warrabacho6074 17 күн бұрын
ልጁ ይቺላል Brother ክበርልኝ 🥰🙏
@BikilaKeneaofficial
@BikilaKeneaofficial 10 күн бұрын
ልጅቷ ገና የጋሌ ስመቷ አልቀዘቀዘም። ትኩስ ነች። የጋዜጠኛም ሆነ የፖልትከኛ ስብዕና የላትም። ገና ብዙ ይቀራታል። ልጁ ግን የተራጋጋ ነው።
@GuledMuse-d4f
@GuledMuse-d4f 18 күн бұрын
Excellent analaysis ever
@AmanAliyi-qy9il
@AmanAliyi-qy9il 17 күн бұрын
Brother, I appreciate you
@addismeda7406
@addismeda7406 17 күн бұрын
አቶ ወንድሙ በራሳቸው መረዳት የተናገሩት እንደ አንተ ማሰብ የለብህም አንተም ለጀዋር ተጠንቅቀህ አውራ ልዩነታችሁ ለጀዋር ባላችሁ አቁዋም ነው ፓብሊክ ኦፒንየን ይከበር አቶ ወንድሙ የብልፅግና አባል ሳይሆኑ ብልፅግናን የመደገፍ መብት አላቸው የግድ አባል መሆን አይጠበቅም አብዛኛው ህዝብ የብልፅግና አባል አይደለም ግን ብልፅግናን ይደግፋል ይሄ መብት ነው ትክክል ነው
@jembermengistu6385
@jembermengistu6385 13 күн бұрын
This's guy is amazing 🌹🌹🌹
@GemechisAbadama
@GemechisAbadama 17 күн бұрын
atleast ልጁ ሚያወራውን ነገር ያውቀዋል እሷ ምንም ፖለቲካ እውቀት ያላት አትመስልም።
@gemechufeyisa6262
@gemechufeyisa6262 14 күн бұрын
No, she knows very well about politics. When she said JM a simple individual, she just wanted to know why the PP goverment gave sooo much attention to his book 'Hingabbu'. She wanted to say that the government's execessive reaction to JM's book was unnecessary.
@KemalAbabulgue
@KemalAbabulgue 17 күн бұрын
ጉምቱ ፖለቲከኛው ጀዋር የኦሮሞ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝብ የምንጊዜም ባለውለታ ነው።
@bety2338
@bety2338 17 күн бұрын
Appreciated discussion and analysis ❤
@NuredinSide
@NuredinSide 16 күн бұрын
Realy this guy is smart keep supporting the truth.
@AbiyAbiy-u7p
@AbiyAbiy-u7p 17 күн бұрын
I Appreciate you Guyyyyyyyy
@desalewjember8298
@desalewjember8298 17 күн бұрын
God Bless you, Afework. Nice analysis and appreciated view
@YokassErmias
@YokassErmias 18 күн бұрын
ጎበዝ ነህ❤
@HamzaTamam-m7s
@HamzaTamam-m7s 17 күн бұрын
Woow brilliant mind gobaz lij
@ummazinabinas6357
@ummazinabinas6357 17 күн бұрын
ጀዋርን መሞገት የሚችል አንድም ሰው በኢትዮጵያ የለም
@alemumugoro3075
@alemumugoro3075 17 күн бұрын
የልጁ ንግግር ተመችቶኛል። ልጅቷ ለራሷ ያልገባት ለሌላ ታስላልፋለች። ተይ እንጂ ብዙ ሰው ከአንቺ በላይ እያወቀ ያዳምጥሻለ 9:23 ።
@munifaris6860
@munifaris6860 18 күн бұрын
አፈወርቅ የተሳሳትክ ይመስለኛል ። ፋናና ዋልታ የብልጽግና ፓርቲ ነዉ። ባይሆን ኢቲቪ ነዉ የመንግስት ።
@adisuabebe8209
@adisuabebe8209 14 күн бұрын
አቦ ይህ ልጅ❤የትነበረ ዋው ዋው ትችላለክ
@nesrelaNuri
@nesrelaNuri 17 күн бұрын
በጣም ምሁር ነህ እቺ ቁራሊዮ እንዴት ጁሀርን እንደ ቀልድ ታብጠለጥላለች ጓደኛዋ መሰላት
@Edgetut645
@Edgetut645 16 күн бұрын
ጀግና ነህ ጥሩ አገላለፅ
@GdXs-z7i
@GdXs-z7i 16 күн бұрын
Jaawee. My kg My. Kg. Nàanii. Dhuugaa. Duubaatuu Raabiituu. Egaa❤❤❤❤🎉🎉🎉jaawee. Ko. Umiirii. Nuu. Dheeraadhuu❤❤❤❤❤❤❤
@addismeda7406
@addismeda7406 17 күн бұрын
ብዙም ይህን ያህል መተቸቱ አስፈላጊ አይደለም ሰውዬው አሰጋም አላሰጋም የረጨው ሃሳብ ብዙ ሰውን አነጋግሮሃል ብዙ ነገር አዛብቶ ስለተናገረ ስለዚህ መንግስት መልስ መስጠቱ ትክክል ነው
@xahaa-k8w
@xahaa-k8w 17 күн бұрын
Dhugaa ketii habibi jiradhuu amtaa kumaa dhibaa
@simaomer3359
@simaomer3359 16 күн бұрын
This guy is smart
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 13 күн бұрын
This is good setup, she is upfront and bold.
@beekaakakuu
@beekaakakuu 17 күн бұрын
Good analysis!!
@Geshotube2016
@Geshotube2016 18 күн бұрын
ማነሽ እናቱ መጀመሪያ የቡና ወሬሽን ሰፈርሽ ሂጂና ጨርሺ ሲቀጥል የምትይው ሰው እንዳልሺው ተራ ግለሰብ ሳይሆን አንቺ ልትነግሪን(ልትይን) ከፈለግሺው አካል የተሻለ ከመሆኑም በላይ አብዛኞቹንም አሁን ላሉበት ያደረሰ እጅግ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰው ነው!! ገባሽ?! -- አንተ ደሞ (አፈወርቅ) እንዲህ አይነት ለመተንተን ፖለቲካዊ አቅም የሚፈልግን ጉዳይ ስታመጡ ቢያንስ መረዳት የሚችል ሰው ፈልግ ፣ በተረፈ በርታ --!!
@feysalnejash9718
@feysalnejash9718 18 күн бұрын
Gerry 360
@feysalnejash9718
@feysalnejash9718 18 күн бұрын
100%
@qorichaaqasimaliyii
@qorichaaqasimaliyii 16 күн бұрын
Big Respect brother
@hibaamede4173
@hibaamede4173 17 күн бұрын
The lady journalist really explains about Jawar clearly. She can be appreciated
@TruthFearsNothing-vq7cv
@TruthFearsNothing-vq7cv 17 күн бұрын
I really appreciate this media! Big respect for Bridge Media and for the journalists.
@AbdaUsman-sh4is
@AbdaUsman-sh4is 16 күн бұрын
She has no idea! Bro u are brillian keep it up ,I appreciate the way you explain the points.
@sweetmanfishbrada8364
@sweetmanfishbrada8364 17 күн бұрын
i really great speech you are genus man
@MamushRegasa-p4f
@MamushRegasa-p4f 17 күн бұрын
Jawe is my president ❤
@go408
@go408 17 күн бұрын
አፈወርቅ በሁለት ሃይሎች መካከል የተወጠሩ ይመስላል፡፡ በአንድ በኩል መሬት ላይ ያለው ዕውነት በሌላ በኩል ሊመጣ የሚችለዉን በዓየር ላይ ተንሳፎ ባለዉ የብልጽግና አለንጋ የተከበቡና ፍርሃት ውስጥ እንዳሉ፤ ከትንተናቸው እዚህና እዚያ ዝልያ መረዳት ለሚችለውና ለሚፈልገው ግልጽ ነው፡፡ ሖኖም ለሚያደርጉት ሙከራ አንጻራዊ ዕውቅና መስጠት አበራታች በመሆኑ ድፍረታቸዉን ሊያጠናክር ይችላል፡፡ ሕፃን ልጅ ውሃ ጉድጓድ ውስጥ ከመውደቁ በፊት ጉድጓዱን ማጠር የልጆችን ደህንነት እዉን ማድረግ ያስችላል፡፡
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 14 күн бұрын
አፈወርቄ ምንም አልፈራም ቅጩውን እያወራ ነው
@motibiya6519
@motibiya6519 18 күн бұрын
ወንድሜ አፈወርቅ እጀግ ሰነምግባር በተሞላ መንገድ ለመ ምገት ነቅሰህ የምታነሳቸውን ሀሳቦች ሳላደንቅ አላልፍም እነደዚሁም አቅሙም ብቃቱም ያለህ ሰው እነደሆንክ መገንዘብ ይቻላል። ዬሚዩ ሰከን ባለመልኩ ከሰሜትና ከግል አመለካከት በወጣ ድባብ ወይይቱ ቢመራ የተሻለ ይሆናል!!!
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 17 күн бұрын
በርቱ ሁለታችሁንም ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላትእላለሁ በርቱ 👍👍👍👍👍
@kumaatolosaa2820
@kumaatolosaa2820 14 күн бұрын
Anchi nech tera sew😅😅😅
@GGU900
@GGU900 16 күн бұрын
ፋና የመንግስት ሚድያ ማለትም የሁሉም ግን ትለንት የህወሃት ዘሬ የብልፅግና አሸርገጅ አደርበይ ወንጀላኛ ሚድያ ነው ኮልኮሌ ሰዎችን እየቀረባ ተራ ስም መጥፈት መከሄዱ የኖራበት አስነወሪ በሃሪው ነው😥😥😥😥 መከለከል ከፈለጉ እንዴት ከፓርቲው አንድ አወቂ ፍለፊት ቀርቦ ጃዋርን መከራከርና ፓርቲያቸውን መከለከል የቅተዋል☝️☝️☝️ ተራ ስም መጥፈት የቡና ለይ ወሬ የወራሉ ህዝብ ከመንግስት ኮልኮሌ ተከፋዮች በለይ ይረደሉ☝️☝️☝️
@GodanaDalacha
@GodanaDalacha 17 күн бұрын
What a amazing speech & brilliant mind
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 18 күн бұрын
አንቺ ሴትዮ ሚዲያችሁን እንድንጠላ አታደርጊን
@bayisaayele8240
@bayisaayele8240 16 күн бұрын
ይሔንን ልጅ በደንብ መስማት በጣም አስፈላጊ ነው እኔ ዝም ብሎ መቃወም ዝም ብሎ መደገፍ ብሎ ነገር ከሰው አእምሮ መውጣት አለበት ሁሌ ልስማው መገኛው የትና ምን ላይ ነው
@abdulmenanedo1979
@abdulmenanedo1979 16 күн бұрын
እነ ጀዋር በሚደነፉት ማለት አልነበረብክም ሚዲያዉን መተቸት ካለብክ በርታ
@abdulmenanedo1979
@abdulmenanedo1979 16 күн бұрын
መደንፋት አትበል አትዉረዱ
@yalewshemelis3137
@yalewshemelis3137 15 күн бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ መተተን የሚችልና የመረዳት አቅሙ ከፍተኛ ነው ይመችህ
@misganaaster137
@misganaaster137 16 күн бұрын
ልጅቷ ሳትማር ነው እንዴ የጋዜጠኝነት ስራ የጀመረችው? አንደኛ በዚህች ሚጥጥዬ ጭንቅላቷ ጀዋርን የገለፀችበት መንገድ አለማወቋን ቁልጭ አድርጎ አሳያት ሲቀጥል ስለምን እንደምታወራ እንኳን እሷ ራሷ አላወቀችም ልጁ ግን ጎበዝ ነው ::
@AgezeFitamo
@AgezeFitamo 17 күн бұрын
bro the best polotician ever. benegerachn lay juhar bichawun Ethiopia newu aklilachu batayut tiru newu. mengistm yemyawukewu ehenin newu
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 18 күн бұрын
ተባረክ አፈወርቅ
@ጌች2023
@ጌች2023 17 күн бұрын
ጀግና ነክ አንተ፣ይህች የብልጽግና ደጋፍ ናት።
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h 17 күн бұрын
ስለጃዋር ይኽን ያህል ማውራት ለምን አስፈለገ ወንጀለኛ ነው
@abdulhakimadem-sd6zz
@abdulhakimadem-sd6zz 16 күн бұрын
You are the best bro
@ismailkorme8286
@ismailkorme8286 13 күн бұрын
The young man has lots of good points
@ubeydihussein2321
@ubeydihussein2321 17 күн бұрын
Afewark 👌 Just your professionalism ✌️
@MohamedMusa-n5x
@MohamedMusa-n5x 15 күн бұрын
Jawaar ❤❤❤❤
@ZelalemTadesse-e3w
@ZelalemTadesse-e3w 17 күн бұрын
አፈወርቅ በርታ ጥሩ ምልከታ
@MohammedEndires
@MohammedEndires 17 күн бұрын
ጀግና ወንድማችን ዋው አገላሌጥህ ተመቸኝ❤❤❤
@MubarekEdaso
@MubarekEdaso 15 күн бұрын
Jawe is king❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyuelMan-q3o
@EyuelMan-q3o 14 күн бұрын
በእእዉነት ከሆነ ደስ ይላል እደዚህ አይነት በነፃነት ሃሳባቻንን ከተገላለፅን
@hasenyibire2535
@hasenyibire2535 17 күн бұрын
በጣም ይሚገርም ትንተና ነው
@EMANOROMO
@EMANOROMO 13 күн бұрын
Jawwwe my king❤❤❤
@robatube
@robatube 16 күн бұрын
Brother Bravo🙏🙏🙏🙏🙏
@tuhasuleman5942
@tuhasuleman5942 17 күн бұрын
ይመችሀ አቦ !
@jihanadem5842
@jihanadem5842 15 күн бұрын
ሰላም እኔ ለመጀመራ ግዜ ሳያቹ ዑነት አደነካችህ በተለይ አተን ዑነት ዑነት ትሸታለህ ትመቻለህ !ምስጋናችን ከ❤ ነው ጀዌ ያሸንፍል በአርግጠኝነት አቢ አህመድ ደሞ እደ ገዳፊ ይጐተታል!!!!!!
@MubarekEdaso
@MubarekEdaso 15 күн бұрын
Tan si bira teetu baandaa woyiti
@JemsBond-d2n
@JemsBond-d2n 16 күн бұрын
ነፃ ውይይታችሁ ደስ ይላል? ሁሉም እንድህ ቢሆን ምን አለበት?መቼ ይሁን በሀገራችን እንድህ ሀሳብን በነፃ መግለፅ የምንችለው?
@mohammedabdurehman7373
@mohammedabdurehman7373 16 күн бұрын
Amazing ❤ bro
@family5677
@family5677 18 күн бұрын
ብልጽግና እና ከድሬዎች ያንቀጠቀጠ ጀግና ፖለቲካኛ እና የፖለቲካ ልእቅ ነው ጀዋር እንች አታፍርም እንዴ ጀዋር ተራ ሰው ነው ስትይ😂😂
@mohadire2
@mohadire2 17 күн бұрын
የተፃፈላትን ነው ምታነበው
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 16 күн бұрын
ተቀበል የእሷ ሀሳብ ትክክል ነው። እርስ በራስ አትከራከሩ አጀንዳው ላይ ትኩረት አርጉ። ደሞ ጀዋር 30 ሽ ላይክ ማግኘቱ ቀላል ነው?የምትለው? አሁን ላይ ያለው ሀገራዊ ቀውስ በማህበራዊ ሚድያ ዘመቻ አይደለም ወይ? ስለዚህ ጀዋር አሁን ላይ በሁሉም አቅጣጫ ተቀባይነት ማግኘቱን አትዘንጋ።
@azebnerea937
@azebnerea937 17 күн бұрын
ምን እያለች ነው። ለምንም ብቁ አይደለችም።
@alemunenko9316
@alemunenko9316 17 күн бұрын
She is 100% right. Tax increased on all farmers and those who have property.
@gemechufeyisa6262
@gemechufeyisa6262 14 күн бұрын
The interviewer lady has smart political insights, a fact that few audiences are not able to perceive.
@Anille-qf6vd
@Anille-qf6vd 18 күн бұрын
Is this media state media?
@kebirhussen6416
@kebirhussen6416 16 күн бұрын
አቦ ቅን ሰው ነህ ይመችህ rational ነህ
@habtamumola6885
@habtamumola6885 18 күн бұрын
Achi Lij sewodish 😊😊
@LuckyB-c9o
@LuckyB-c9o 16 күн бұрын
Bravo afwerk
@Abumuslim_atheri
@Abumuslim_atheri 17 күн бұрын
ልጅቷ ግን ከእውቀት ነፃ😂
@ሙክታር9091
@ሙክታር9091 17 күн бұрын
አፈወርቅ ፋና እኮ የፓርቲዉ ሚዲያ ነዉ እስቴት ሚዲያ አረለም።
@JiniJoni-p7j
@JiniJoni-p7j 17 күн бұрын
ፋና ነዉ ፋኖ አልገባኘም መጨረሻውን ማየት ነው
@wond5487
@wond5487 17 күн бұрын
You are great 👍
@tesfahunbiwota9269
@tesfahunbiwota9269 17 күн бұрын
You seem to confuse revenue for tax. There is but a substantial difference between the two. Revenue refers to the income generated by a business or organization from its primary activities, while tax is a mandatory financial charge imposed by the government to fund public expenditures. Revenue represents the inflow of economic benefits, while taxes are government-imposed charges for the purpose of public finance.
@AbdoAbajiru-w5h
@AbdoAbajiru-w5h 15 күн бұрын
Good
@sonabiya6299
@sonabiya6299 16 күн бұрын
It is good explanation, tray to keep yourself on constructive manner, and be rational, i see you that you see things in good ways which will help many of us
@mame8874
@mame8874 18 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ጀዋር አንቺ እንደምትይው ቀላል ሰው አይደለም በዚህ ሰአት ጀዋር ማለት ሁሉንም የኢትዮጵያን ህዝብ በአንድ ልብ ያነጋገረ (ጥርጣሬው እንዳለ ሆኖ ) ነው የህዝቡን ልብ ሰርቆአል እውነትን ተናግሮአል የህዝቡን ጥያቄ በግልፅ ተናግሮአል ጃዋር ሌላኛው ፋኖ ነው በዚህ ሰአት እንድ ትራንፕ ከስህተቱ የተማረ እና ኢትዬጵያን እንታደጋት ያለ ነው እውነቱን ከሆነ እንደ ብልፅግና ካላታለለን ጀዋር ትራንፕ ነው
@gutemahayder3148
@gutemahayder3148 17 күн бұрын
ፋና የፓርቲ ሚድያ መሆኑን አታውቁም?
@simaomer3359
@simaomer3359 16 күн бұрын
Wow he is hitting the nail on the head
@AbdelaBefaKinki
@AbdelaBefaKinki 17 күн бұрын
Smart
@Dh_jon
@Dh_jon 17 күн бұрын
ምነው ተራ ግለሰብ ተራ ግለሰብ እያልሽ ተንጣጣሽ ጠይቀሽው እንቢ ብሎሻል እንዴ 🤭🤣🤣🤣 አንቺ ተራ ተራ ግለሰብ ያልሽው ስው እኮ ነው ብልፅግናን ያንበጫበጨው 😂😂😂😂 ምነው የብልፅግና ምላስ ነኝ አልሽሳ 😂😂😂😂
@giftyayele3994
@giftyayele3994 18 күн бұрын
ሶሻል ሚዲያ መንግስት ሲገለብጥ በአለም ላይ አይተናል ሶሻል ሚዲያን አትናቅ ወንድሜ
@aliusman2460
@aliusman2460 17 күн бұрын
This Man❤
@Fikru1948
@Fikru1948 16 күн бұрын
Poor sound system. I hardly listen to the interviews ❗️
@Aliy-v1k
@Aliy-v1k 17 күн бұрын
Two of you so good
@bezabihworku
@bezabihworku 15 күн бұрын
ደግ አደረገሽ መታረም አለብሽ
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН