“ለልጄ ዘፍኜለታለሁ ..... ሆድ ይብሰኛል” ድምጻዊት ሀይማኖት ግርማ...

  Рет қаралды 92,283

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@rodabaye3700
@rodabaye3700 Жыл бұрын
መቼም ትልቅ ልጅ ስለሆንክ ኮሜንት ማንበብህ አይቀርም። እሄውልህ ልጄ እኔም የ 16 አመት ጎረምሳ ልጅ አለኝ። የታዋቂ ሰው ልጅ መሆን ከባድ ነው በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ። ሁሉም ተንታኝ ፣ ሁሉም አዋቂ ፣ ሁሉም ፈራጅ ፣ ሁሉም ጠበቃ ፣ ሁሉም ዳኛ ፣ ሁሉም ምስክር ፣ የሚሆንባት አገር ውስጥ የምትኖር ቆንጆ ፣ አንደበትህ የሚያምር ፣ እናትህን የምትወድ ፣ ተጫዋች የምትመስል ጎረምሳ ። እዚህ ላይ የምታነበውን ስለ እናትህም ሆነ ስለ አባትህ ምንም ነገር እንዳይሰማህ። በባልና ሚስት መሃል መጣላት ያለ ነው። ነገርን እንደዚህ የሚያገነው እውቅና የሚባል ክፉ ነገር ነው። ዳግም አንተ ለናትና ለአባትህ በአደራ የተሰጠህ የእግዚአብሔር የእጅ ስራ ውጤት ነህ። ከምንም ከማንም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ የሚወድህና የሚጠነቀቅልህ ፣ ብሩህ አዕምሮ የሰጠህ እንድታስተውልና አስታራቂ እንድትሆንም ይሆናል። የበደለም እኮ በንስሃ ሊፀዳ ይገባዋል። እና ልጄ አስተዋይ ሁን። የእናትህንም ሆነ የአባትህን ታሪክ ትተህ ፍቅርን ብቻ አስብ። ለምን እንዴት የሚባሉ ጥያቄዎችን እራሱን ባለቤቱን ለመጠየቅ ሞክር እውነት ያለችው እዛ ሰው ጋር ናትና። እኛን ተወን ማሃይምነታችንን በአደባባይ ጮክ ብለን የምንፅፍበት social media የሚባል ደብተር ተገልጦልን ሰውን እያብጠለጠሉ መኖርን ስራችን አድርገን የምንኖር ለማንም አርአያ የማንሆን እኛ ተበላሽተን ትውልድን የምናበላሽ ከንቱ ኢትዮጵያዊያን ሆነናል። እመቤቴ ትከተልህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ። በርታልኝ
@tigistwolde3953
@tigistwolde3953 Жыл бұрын
what a wise woman ?or man God blesssssssss you, very responsible.🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከልብ!
@Selamhulu8352
@Selamhulu8352 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልኝ:: ቀናና መልካም አሳቢ ላደረገህ/ሽ ክብርና ምስጋና ይግባው:: እጅግ መልካም ትምህርት ለገባው::
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
አሚ የኔ ቆንጆ እረጂም እድሜ ይስጥሽ ትዝታ ትምህርት ቤት ዘጠናዋቺ
@fdf2088
@fdf2088 Жыл бұрын
ዳግም እናትህ ከምትልህ ውጭ በራስህ መንገድ ሁሉን ነገር ድረስበት ሃይሚ ደስ የምትለኝ ሴት ነበረች የአባትህን መጽሐፍ ትረካውን ከሰማሁ በሁዋላ አዘንኩ የሚቆጭህን ነገር አታድርግ አባትህ መልካምና የፍቅር ሰው ነው እራስህን አዳምጥ እባክህ የተነገረህን ብቻ አትቀበል እግዚአብሔር ይርዳህ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ዘላን ሁላ። ዝምብላች ሁ አትቀባጥሩ። ከብት።😡😡😡
@tigetadess6832
@tigetadess6832 9 ай бұрын
መታደል ነው ጉበዝእናት. እረዥም. እድሜ
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
Thank for her son that he gave great admiration and love to his mom , Hayimanot Girma. I love you Himanot I put her in 1970 ,1980 ranks of ethiopian famous musicians. Yes , she did great performance!!
@fremenda3566
@fremenda3566 Жыл бұрын
ሀይሚ በድሜሽ ብዙ እንደሰሬሽ ይሰማኞል በርቺ ምንም ሳይሠሩ በወሬ ጊዜ ለሚያጠፋ ቦታ አትስጫቸው እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@pullohaire4304
@pullohaire4304 Жыл бұрын
Beautiful of all Love your country from @Mali
@bogalechgebre6560
@bogalechgebre6560 Жыл бұрын
ማርማዊት በጣም ጎበዝ። ስለሙዚቃ የሰጠሽው መልስ ደሰ ይላል።
@abelakatfasil7933
@abelakatfasil7933 Жыл бұрын
ዋው ጎረቤቶቼ ስታምሩ😍😍
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 Жыл бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠንካራ እናት ነሽ አመልካክ እድሜ እና ጤና ከልጆችሽ ጋር ተመኘሁልሽ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች። ክብደት ትንሽ ብትቀንስ ደግሞ ስታምር። ልብሷ ያምራል። ልጆችዋ ሲያምሩ። 💚💛❤
@medinakeder1939
@medinakeder1939 Жыл бұрын
እህቶቺ ወደሞቺ በዙዘፋኞች በሞት አልፈዋል ሁሉም ዪሄዳል ሁሉም ያልፋል ብዙአያላኖቺ ብዙነገሰታቶቺ በሞት አተናቸዋል የዚአለም ብልጪለጭ ሁሉከቱነወ የማያልቅ የማያልፈ ገታእየሱስ ከረሰቶሰብቻነወ መዳን በሌላበማንም የለም እደንዳን በትየተሰጠን ከሰማይ በታቺ ሌላየለም የማዳንቀን ዛሬነወ
@zenuzenu9134
@zenuzenu9134 Жыл бұрын
አንዳንድ ኮማቾች ግን ማን ስለሆናችሁ ነው የምትፈርዱት ጦር የሆነ ትችት ከመፃፋችሁ በፊት ለልጆቿ አስቡ
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 Жыл бұрын
ትክክል እህቴ ደሞ እኮ ፍርድ የሚሰጡት የሚበዙት ሴቶች መሆናቸዉ ነግ በኔ ወይ በልጄ ምን ይመጣ ይሆን አይሉም እኮ ሰዉ ሆኖ በሰዉ የሚፈርደዉ ሰዉ ይገርመኛል ሁሌ ጠንካራ ሴት መከራ አያጣትም
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
❤❤❤
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ልጅ ማለት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ Жыл бұрын
ዳግም ሚኒልክ ያባትህን መፅሀፍ አንብብ እናትህ ግን ስሟ ገንዘቤ መባል አለባት ቱ ስግብግብ ነች ለባቷ እንኳ ክብር የላትም ከሀድ ነች ቆንጆ ጭራቅ ናት
@getachewhailu4214
@getachewhailu4214 Жыл бұрын
ሐይሚ ከመላ ቤተሰብሽ እንኳን አደረሰሽ።
@ghjhfghh9814
@ghjhfghh9814 Жыл бұрын
Haymeee 😘
@masterseattlea
@masterseattlea Жыл бұрын
most Ethiopian artist love pretending and never telling the truth, I can be wrong but she is one of them. They need to learn to be truthful no matter how hard it can be. wishy-washy is the lifestyle of the artists.
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
Omg did you listen to Omahire narration? how she treated the poor guy is sickening I cried many times
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
የኔ እህት የሁለታችሁንም የውስጣችሁን በደል አች ታውቄለሽ ግን እች አለም ከቱናት ልጅሽን ካባቱ ጋር እዲገናኝ አድርጊ እኔ ባስር ወሬ ነው ልጀን ጥየ የተሰደድሁትኝ ጡጤን እያፈሰስሁ የልጀ አባት እጅግ በድሎኝ ስለበደለኝ ለናቴ ጥያት አረብ አገር ሄድሁ ግን አሁን ወደሀገሬ ስገባ እኔ ልጀን ሳገኝ እሱም ማግኝት እዳለበት ይሰማኛል መኖሯን እንኳን አያቅም ግን ፈጣሪን የሜሳዝን ነገር አላደርግም እባክሽ ልጁን ካባቱ ጋር አገናኛቸው
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Жыл бұрын
Yes dagmawi bbles you she is a I am shoor shes a good mother for u But now u are big boy please see ur father .....he loves you and miss u always ......just lesson omahire part 15 to understand how much ur father loves you
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
ሀይምዬ ስወድሽ እኮ ሙዚቃሽን በፍቅር እሰማው ነበረ ሚኒቴሪ ውስጥ ተቀጥሬ እሰማሽ ነበረ እኔ ሙዚቃ አዳማጭ አለዘደለሁም ከዚራ ነው ቤቴ ከዚራ የምትያት የድሬን ቦታ ትጠቃቅሻታለሽ የድሬ ልጅ አደለሁም የወሎ ልጅ ነኘ ግን ድሬንና ጎንደርን ማየት በጣም እፈልጋለው አርሂቡ የኔ ቆንጆ ❤💋👈
@romantesfaye160
@romantesfaye160 Жыл бұрын
ዳግማዊ ሚኒሊክ አባትህን መሳይ❤❤❤
@seblet148
@seblet148 Жыл бұрын
ሀይሚ እሄ ሜካፕ ይቅርብሽ ያለሜካፕ ታምሪያለሽ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
አሚን ዳግማውይት ሚሊኒክ
@honeymoon6621
@honeymoon6621 Жыл бұрын
ግን የእናትየዋ ጫና እደሆነ ከመፅሀፉ የተረዳ እደኔ ማን አለ
@Hayat79725
@Hayat79725 Жыл бұрын
ሁለቱም ናቸው እናትና ልጅ ለብር ሲሉ የማይሆኑት የለም
@abaynehtesfaye208
@abaynehtesfaye208 Жыл бұрын
እኔ አገበኘም እኔ ግን የመጀመርያበለን አውቀዋለው ልጅዋን የምመስለው በለ በቁም ነው የገደለቹው ከንብረቱውም ከልጁም አልሆነም በጠም ምን አይነት መርገምት ነውበሱውየደርሰ በመንም አደርስ እኔ እሶዋ ቢሆን ንሰአእገበነበር ጨከኝ ነች የሐረረ ልጅ አንጀት የለትም እንደእናቷ ከጎጃም ነውየመጠቹው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ዘላን ሁላ። ዝምብላች ሁ አትቀባጥሩ። ከብት።😡😡😡
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
በምን እርግጠኛ ሆንክ የእኛ ፃድቅ ? አቤት ሰው ላይ ለመፍረድ ሩጫ እስቲ ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር ማነው ፃድቅ ?
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ከየትም ትምጣ ምን አስቀባጠርክ
@natilukas952
@natilukas952 Жыл бұрын
Zefagn mengiste semayatin ayiworsim geta eyesusin tekebelu zelalem hiwot tagegnalachu
@efratademssie5747
@efratademssie5747 Жыл бұрын
ene omahire yemilewun metsihaf kanebebku behuwala betam tastelagnalech gifegna set nech balua lay yaderegechiw hulu yidebral
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ዘላን ሁላ። ዝምብላች ሁ አትቀባጥሩ። ከብት።
@meazakidane72
@meazakidane72 Жыл бұрын
እባካችሁ ፈራጅ አንሁን ባሏም ጥሩ ሊሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው።
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Konjo newe enamesegnalen
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
ኮሜንታተሮች የሚገርመውኮ ሴቶች መሆናቹ ነው እናንተ ፈራጂ ማን አደረጋቹ በደሏን ምታቅ እሷ ባትወዷት ብትወዷት ምን ልታደርጉላት ሲጀመር የራሳችውን ቤትና ትዳር አልመራችውም እናንተን ብሎ ፈራጅ የደረሰባት ይድረስባቹና ይገባችዋል ነዉረኞች
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
በጣም
@أحلامالكلامالكراهية
@أحلامالكلامالكراهية Жыл бұрын
አንቺ ቆሻሻ ውታፍ ነቃይ ልክስክስ ሸርሙጣ የወያኔ ነሽ ልክ እንደ እሳ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
@@أحلامالكلامالكراهية አኡዚቢላ ሸይጧን ትክክልነች ምን አገባችሁ
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 Жыл бұрын
አረ ሴቶች ፈራጅ አትሁኑ ትክክለኛ ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ደሞ የሰዉ ፍፁም የለዉም እዚ የጥላቻ ኮሜንት የምትሰጡ ግን ይሄኔ እኮ የናንተ ጉድ ይብሳል ቤት ይቁጠረዉ ፈጣሪ ግን ቸርነቱ የበዛ እንዳመላችን ይዞናል
@akalutadesse
@akalutadesse Жыл бұрын
She used to look better without makeup.
@kulubitube2931
@kulubitube2931 Жыл бұрын
Makeup lanchi eyenegerech new yemtkebaw
@Meiraf-s7z
@Meiraf-s7z Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሀይማኖታዊ በአል ብሮግራም በዘፋኝ ቤት የምትሰሩት ነገር አብረው የማይሄዱ ነገሮች ናቸው
@binyamalem6922
@binyamalem6922 Жыл бұрын
ልጆቹ ስማቸውን ሲጠየቁ የአባታቸውን ስም የማይጠቅሱት ለምን ይሆን????
@tigistembibel6607
@tigistembibel6607 Жыл бұрын
ምን አገባሽ
@binyamalem6922
@binyamalem6922 Жыл бұрын
@@tigistembibel6607 ሰው ።
@betelehemdessie1305
@betelehemdessie1305 Жыл бұрын
አባቶቻቸው በዝተው
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
​@@tigistembibel6607አንችም ድቃላ ነሽ ልጂ ከነ አባቱ ነውእሚጠራው
@meles317
@meles317 3 ай бұрын
This song for general Tedese Werede
@bizuneshameha8991
@bizuneshameha8991 Жыл бұрын
እናቱዋ ናቸው ጣልቃ ገብተው ከቀድሞ ባሉዋ ያለያዩዋት
@RubyLights-x8k
@RubyLights-x8k 4 ай бұрын
Hi dagmawi minilik you look like you’re dad 😢
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
Dagmawi abatihin felgew echin seytan tewat le birr bileh kalhone
@habtamukefale9148
@habtamukefale9148 Жыл бұрын
ሁለቱ የጅንታው ናቸው ?
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 Жыл бұрын
Asmalushe ye dame ganzeb ye deha genzeb mote yesalale deha balesh yeberdal daha entat yefrdubesh amsaye sermuta junat mot yesalale ke mcemaleke kyate amtetashe new gatu gidye betera bedhnate yenuralu lebbaa sermuta ye dame ganzeb enate atbyewe yedfashesee medhanyalem dame bye hudame
@ኤቪደንስ
@ኤቪደንስ Жыл бұрын
እኔ ያኔ አ አ ስብሰባ ነበርኩኝና ኢትዬፕያ ሬድዩ ኮሚኒኬሽን ልዬትዝታ በተለይ ስጋ ኤክስፓርት ከሚደርገው ባልዋ ያሳዝነኛል
@serawitbekele2413
@serawitbekele2413 Жыл бұрын
ሀይማኖት አንቺ ማለት ለብር ብለሸ የመጀመርያ ባልሽን ጥለሽ ሸማግሌ ወያኔ ያገባሽ ከሀዲ ነሸ!
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ተገዳ ነው አንፍረድ ባሏ በህይወት እንዲኖር ማድረግ ነበረባት
@saraabraham504
@saraabraham504 Жыл бұрын
Mn yetk 2 afrta alechi enesum ye jegnaw jeneral abatachew ray nachew dbn ktl bel
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
@@saraabraham504 ያው መግደል መድፈር ለእናንተ አዲስ አይደለም በትዳር ላይ ትዳር በውዴታ ሳይሆን በግዴታ በነብስ በስጋም ከሞተ ሰው ጋር መሆኑ ነው ለእሷ የሞት ሞት የሆነባት አንች እንዳልሽው ጀግና ቢሆን ኖሮ ልጆቹ ስማቸውን ሲናገሩ እስከነ አባታቸው ነበረ የማናገሩት ግን አላደረጉትም ሰለሚያፍሩበት እግዚአብሔር መልካም ነው ለተገፉት መከታ የመጀመሪያ ባሏን በግፍ እስር ቤት ቢወረውሩትም አምላክ ምስክር ሆኖ ጥሩ ቦታ አደረሰው ይብላኝ ለበዳይ
@saraabraham504
@saraabraham504 Жыл бұрын
@@arditube5698 yantew leniew are shem
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ተዉ
@hhc4594
@hhc4594 Жыл бұрын
አይ ከሀዲ ከዛከጁንታ ጋር የሰበሰብሽውን ገንዘብ ለኢትዮ ህዝብመልሽ
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
አትዋሺ ለድሮ ባልሽ ነው የዘፈንሽው!!!
@ethiosister2332
@ethiosister2332 Жыл бұрын
የጁንታ ሚስት
@semanawitkibrom5430
@semanawitkibrom5430 Жыл бұрын
Ye komata mist kemehon 100 Eiji yeshalal anch komcha
@semanawitkibrom5430
@semanawitkibrom5430 Жыл бұрын
Mujela tadese Eko jegna naw yetabashbtagegwalesh anch ye Buda zer
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
ዘላን ሁላ። ዝምብላች ሁ አትቀባጥሩ። ከብት።😡😡😡
@hhc4594
@hhc4594 Жыл бұрын
ሜካፑ ቀለም ነው ሲያስጠላ
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Жыл бұрын
ene etam neber yemiwedat gin yemejemeriyawan bal ya hulu gif sertabet yehen weyane ye ethiopia telat yehone sew sitageba yawim shimagile endet endastelachign degmo ahun metach abo gedel gibe
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Жыл бұрын
እኔ ሲጀመርም ዘፋኝ መስላም አትታየኝ
@wardanega4857
@wardanega4857 Жыл бұрын
Your makape is not good
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Exactly 😂
@kumeoromiya4019
@kumeoromiya4019 Жыл бұрын
Makeup betam yastelali yediro wezishe tefa😳
@tsehayabate2902
@tsehayabate2902 Жыл бұрын
Omahiren metsihaf kanebebku behuwala astelteshignal gifegna neshi lelaw degimo mamushi yemibal bal nebereshi selesum awokalehu ena anchi teru sew aydeleshim
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱን ጥፋት ደብቆ ነው የሚያወራው የሷን በደል ምታቀው እሷ ናት አንቺ ላይ ሊደርስ ይችላል ሴት ነሽ ለመፍረድ አትቸኩይ
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Tenesewa kuch abatewan tadese wered
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Жыл бұрын
የታደሠ ወረደ ልጅ የትኛዋ ናት ?
@mekdeswoldu7145
@mekdeswoldu7145 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@lifetree7177
@lifetree7177 Жыл бұрын
አባት የላችሁም እንዴ? ምነው ለመጥራት ፈራችሁት?
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 Жыл бұрын
ማራማዊት ታደሰ ወረደ አሜን ሚሊሊክ ይባላሉ
@BT-uy9kl
@BT-uy9kl Жыл бұрын
Juntawu Tadese worede nw abatachewu.
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
@@rahelashenafi3860 የውነትሽን ነው? በሳቅ ገደልሽኝ።
@honeymoon6621
@honeymoon6621 Жыл бұрын
@@rahelashenafi3860 ስሙን ቀየረችው
@መኪያሰኢዲ
@መኪያሰኢዲ Жыл бұрын
@@rahelashenafi3860 ክክክክ
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
ዳግማዊ ሚኒልክ መባል አይፈልግም ልጁ ዋ! በኃላ ይቆጭሀል ወጣት ስለሆንክ አሁን አይታወቅህም ለምትናገረው ነገር ጥንቃቄ አድርግ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ሆ ስሙን ያስቀየረችዉ ገና በ 1 አመቱ ያደገዉ ከሶ ጋር
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Жыл бұрын
min ale motesh beresanish anchi eyalesh madingo tamirat .... yimutu anchi kehadi leba nesh yehe bet be ethiopia lijoch dem yetesera new be lebaw balish anchi meches zefen akumesh neber yemejemeryaw balishin isuzu mekina ebet asatashiw taserem aniresawim kewedeshin erasishin atifi
@FreeSoul76
@FreeSoul76 Жыл бұрын
Mene agebachu balgewoch.
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Жыл бұрын
@@FreeSoul76 anchi gena hager malet algebashim dedeb timesiyalesh saysh
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ባሏ ሲያሰቃያት አንተ በቦታው ነበርክ ኣ ?
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Жыл бұрын
haimanot siltan silalew bicha aydel yagebashiw meches wedeshiw ayhonim zefen lemin akomish sitibayi bizu gize minim mikiniyat yelegnim sitiyi neber ahun sewyew chaka gebto ethiopian siwega anchi ezih netsanet agegnesh abo tedebeki melkishina astesasebish ayigenagnum yikirta ye ethiopian hizib weyim tedebeki werada nesh
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Asgededo new yagebatt yibalal
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Жыл бұрын
@@ethio4421 birr new enji abo setoch siyastelu
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
የቆየ interview ላይ በ ኮፒራይት ምክኒያት መዝፈን ትቻለው ወደ ቢዝነስ ስራ ገብቻለው ማለቷን አስታውሳለሁ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
Betttaaaaaam askeyami sew nat
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,6 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,1 МЛН
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
26:53
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 444 М.
2024 best music hagerigna music sodo woze sorry..... ethio best
20:02
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 379 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН