ለልጆች ትምህርት ቤት ምሳ የሚሆን በጥያቄዎቻችሁ መሰርት የሚት ቦል አሰራር | Meatballs slider recipe

  Рет қаралды 12,624

Tina Habeshawit

Tina Habeshawit

Күн бұрын

Ninja Air fryer amzn.to/40opv1D
#meatballs #slider #meat

Пікірлер: 25
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 10 ай бұрын
የተጠቀምኳቸው ግብአቶች ለ ሚትቦል :- 1 ፓውንድ የተፈጨ ስጋ 1 መካከለኛ ሽንኩርት የተከተፈ 4 ፍሬ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት 1/2 ኩባያ የተፈጨ የዳቦ ዱቄት (2slice bread) 1/2 ወተት 1 ተለቅ ያለ እንቁላል 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1/2 ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 2 የሻይ ማንኪያ የፓርስሊ ቅጠል 1/4 Parmesan cheese Extra Parmesan and Mozzarella cheese ከላይ የምናረገው.
@mkkkkk12345
@mkkkkk12345 10 ай бұрын
ቲናየ የምሰሪአቸውን ነገር በጣም ነው የምወዳቸው የኔ ውብ ሴት አትጥፊ please
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 10 ай бұрын
ቲኑ እንዴት ነሽ ምርጥ ይመስላል ይሞከራል እናመሰግናለን🥰🥰
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የልጆች ትምህርት ቤት ምሣ የሚለዉን አይ እሩጨ ነዉ የገባሁት,ይልመድብሽ!
@user-tp2sy4my6q
@user-tp2sy4my6q 9 ай бұрын
ዛሬ ሞከርኩት በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን
@yohanahaile3655
@yohanahaile3655 9 ай бұрын
Thanks marey good job keep 👍 👏 👌
@helentekle5381
@helentekle5381 10 ай бұрын
ቲናዬ በጣምእናመሰግናለን በጣምስጠብቅሽነበር
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 10 ай бұрын
Great job 👏 👍
@mastewalelias8039
@mastewalelias8039 10 ай бұрын
Ye ene emebet bexam balemoya neshe thank you 😊 🙏 heree yitafitale ejishe yibarke
@addisalemberhanu5673
@addisalemberhanu5673 10 ай бұрын
thank you for sharing keep doing lunch box ideas please
@elenisermolo867
@elenisermolo867 10 ай бұрын
በሰላም መጣሸ ❤
@seans.8999
@seans.8999 10 ай бұрын
🎉 it looks so good, thanks for sharing…
@ሜና
@ሜና 10 ай бұрын
Yummy 😋
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 10 ай бұрын
ተባረኪ ለልጆች ትምህርት ቤት እንዴት እንደሚጨንቀኝ በዛ ላይ ኢትዬጵያ ክፋላገር ሲኮንማ
@Kidus210
@Kidus210 10 ай бұрын
ባለፈው link አስቀምጠሽ ነበር እሱ pillow case ሆነብኝ ከቻልሽ ቶሎ መልስ ስጭኝ next week party ስላለብኝ ለዛ ፈልጌው ነው
@tigistetichabedada5251
@tigistetichabedada5251 6 ай бұрын
HI
@Kidus210
@Kidus210 10 ай бұрын
Tina እንዴት ነሽ በጣም ነው ምከታተልሽ እንዴት እንደምወድሽ ከቻልሽ ቶሎ ቶሎ post አርጊልን .እባክሽን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የሶፋ ትራሶች ከየት እንደምትገዚ please ጠቁሚኝ ዓይነቱን ጭምር እኔ እየገዛሁኝ በተደጋጋሚ እየተነፈሰ አስቸገረኝ ምኖረው USA ነው
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 10 ай бұрын
እነዚ ትራሶች ናቸው ሳይዙን መምረጥ አለብሽ. amzn.to/3QsDjnz
@Kidus210
@Kidus210 10 ай бұрын
@@TinaHabeshawit የቱ ነው ለሳሎን ሳይዙ አሪፍ
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 10 ай бұрын
22x22 or 20x20 ግን ስንት ትራስ ነው የሚያስፈልግሽ?
@Kidus210
@Kidus210 10 ай бұрын
አራት
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 10 ай бұрын
22x22 እና 20x20 ጨርቁን ስትገዢ ለ 22x22 ትራስ 20x20 ጨርቅ አርጊለት እንዲሁም ለ 20x20 ትራስ 18x18 ጨርቅ አርጊለት ሙልት ስለሚል ያምራል.
They are so delicious, I make them at least 3 times a week! Simple and delicious recipe!
7:11
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,2 МЛН
How to make meatballs //የሚትቦል አሰራር👌
9:08
🛎️ብሩክ ለ ፍቅረኛው ቀለበት አሰረላት😱
44:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 24 М.