ለክብርህ ስትል ታመን ለህሊናህ ስትል ክፊ አትስራ

  Рет қаралды 4,394

አህመድ & ሀያት ዩቱዩብ  A&H Tube

አህመድ & ሀያት ዩቱዩብ A&H Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@Yaregal-n2j
@Yaregal-n2j 3 ай бұрын
ማጣርያ የለውም የጨበራው ምርጫ
@AbduHussenAdem
@AbduHussenAdem 3 ай бұрын
እናተ አጋሰሶች የናተ ውጤት ነው ከፋፈላቺሁት
@YaschalewDita
@YaschalewDita 3 ай бұрын
መስፈርቱ እጅ ማውጣት ነው? ሀብትሽ
@Barchilove-w8m
@Barchilove-w8m 3 ай бұрын
Zemene selfish hone betam
@gashawbeyene1614
@gashawbeyene1614 3 ай бұрын
አይ እነ ሐብታሙ መጨረሻችሁ ይሄ ሆነ ? በስንት ስቃይ አልፈህ መጥተህ ተንኮል ትሠራለህ? የሰውን ውለታ ብትረሳ የእግዚአብሔርን ትረሳለህ? ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል የእጃችሁን ታገኛላችሁ።
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
ጀግናው እስክንድር ነጋ ስልጣን ስጡኝ ብሎ አያቅም ለስልጣንም ጥማት እንደሌለው ያሳለፈው ታሪክ ይመሰክራል አንድም ቀን ወቶ ዘመነ ወይንም ሌላ የፋኖን ታግይ ስም በመጥፎ አንስቶ አያቅም ነገር ግን የሱን ስም ከማጥፋት ይልቅ ሁለታችሁም በምታምኑት ሚዲያ ቀርባችሁ ሀሳባችሁን ማካፈል ስትችሉ ቶሎ ብሎ ወቶ እኔ እንደዚህ ነኝ ብሎ ለሚዲያ ፍጆታ ና ድጋፍ የራስህን ወንድም ማንቋሸሽ ለአብይ እንጂ ለማንም አይጠቅምም መራጮቹም ተመራጮቹም ምድር ላይ ያላችሁት ፋኖዎች ናችሁ ለኛ እቤቱታ ማቅረብ ለምን አስፈለገ ? ዛሬ እማራውን በብልጣብልጥነት እንደድሮው ማምታታት አይቻልም አማራው አሁን በስንት ጥረት የተወለደውን ድርጅት ቀስ በቀስ እያጠናከሩ መሄድ ነው እንጂ እኔን ካልመረጣችሁኝ ይፍረስ የሚባልን የጅል ቀልድ ወደ ሗላ ሄዶ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ውስጥ መሄድ አይቻልም እስክንድር ተመረጠ ማለት በደንብ ግዳጁንካልተወጣ በስድስት ወር ውስጥ ተገምግሞ ሌላ ሰው ሊቀየር ይችላል ስለዚህ የተስማማችሁት ድርጅቶች በአስቸኳይ ወደ ስራግቡ ሌላው በሄደት ይስተካከላል :
@Menelik27
@Menelik27 3 ай бұрын
ካልተስማማችሁ ምኑን ምርጫ ሆነ? ብዙዎች ቅሬታም እያቀረቡ እይደለም እንዴ? በጣም ያሳዝናል ይሄን መስማት😢
@MekdesTadeg
@MekdesTadeg 3 ай бұрын
ከ 9 ውስጥ 5 ቱ እስክንድርን መርጠ አሉ እኮ ምን ይፈልጋል የግድእኮ አንድ ይመረጣል ተረጋጉ
@Menelik27
@Menelik27 3 ай бұрын
@@MekdesTadeg ምርጫ ለማረግ ከተስማሙ የሆነ ሰው ያሽንፋል ማለት ነው። ይሄ ደግሞ የሆነው በተሰበሰበው የህዝብ ድምፅ ነው ለዛ ነው የተገረምኩት።ብከመጀመሪያው አምነው የተሰበሰቡበትን ለምን እስክንድር ስለሆነ ቅር አላቸው? ሀይ ኢትያጵያ ምርጫውን ካላመኑበት ለምን ድምፅ ለመስጠት ተቀመጡ?
@ethiovoice5788
@ethiovoice5788 3 ай бұрын
ጨምላቃ ፋኖን ያሰደቡ.. በገንዘብ ተገዝው ፋኖ ፋኖ ላይ አሻጥር ቱ
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 17 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 6 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 33 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 57 МЛН
አጠር መጠን (ያለች  ) የመጂ ብስ( አሰራር)
12:42
Amazon Affiliate Marketing for Amharic User -  (Step-by-Step )!!!!
59:11
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 17 МЛН