ለካናዳ አሜሪካ አውሮፓ ጉዞ በኢንተርኔት ጎዞ ለጀመራችሁ ላሰባችሁ መረጃ

  Рет қаралды 22,591

TST APP

TST APP

Күн бұрын

ትክክለኛው ዌብሳይት ይሄ ነው!!
www.canada.ca/...
It’s a serious crime to lie, or to send false information or documents to Immigration, Refugees and Citizenship Canada (IRCC). This is fraud. It’s called “misrepresentation.”
Document fraud can involve either false or altered documents, such as:
passports and travel documents
visas
diplomas, degrees, and apprenticeship or trade papers
certificates of birth, marriage, final divorce, annulment, separation, or death and
police certificates
If you lie on an application or in an interview with an IRCC officer, this is also fraud. It’s a crime.
If you send false documents or information, we’ll refuse your application. We may also:
forbid you from entering Canada for at least 5 years
give you a permanent record of fraud with us
take away your status as a permanent resident or Canadian citizen
have you charged with a crime or
remove you from Canada

Пікірлер: 172
@selfwatube
@selfwatube 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ደስ የሚልመረጃ ነው ብዙ ሰዎች ባላወቁት መንገድ ገንዘባቸውን ይዘረፋሉ ለዛ ደግሞ መረጃ በጣም ወሳኝ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ኮፍያው አምሮብሐል, በጣም ደስ የሚል ማብራርያ ነው አኔ በቀደም ደውዬ ያናገርኩሕ ነኝ ከ Caribbean island, እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በተለይ የቋንቋ ችግር ላለባቸው ገንዘባቸውን እየተበሉ ላሉ, በጣም እናመሰግናለን, እደውልልሐለዉ!
@weynshitgetanh1196
@weynshitgetanh1196 2 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ባናግርህ ደስ ይለኛል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እኛ አሜሪካንም ካናዳም አፈልግም አራት ነጥብ ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደት ስደት ያው ነእ አራት ነጥብ ሀገርም ሆክ ውጭም ሆክ መሞትክ አይቀር ኢትዮጵያውያን አትሰፍሰፉ እሺ ገና ለገና ውጭ ወጣን ብላቹ አረ በጌታ???
@user-xz3sp2bk4q
@user-xz3sp2bk4q 4 жыл бұрын
Tesfish, you saving peoples life &money great job.
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 жыл бұрын
ስለ ትምህቱ በጣም አመሰግናለሁ
@selamthomas8419
@selamthomas8419 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው ያስተላለፍክው አመስግናለው 🙏 እና ዲቪ መጀመር እፈልጋለው ከተሳካ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ፕልስ 🙏🙏
@hiwetawoke929
@hiwetawoke929 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በጌታ እኛ አገራችን መግባት እንፈልጋለን እናተ ለሚዲያ ቅርብ ናችሁ አሰሙልን ዱባይ ብዙ ልጁች እየተቸገርን ነው ሀገር ለመግባት 70ሽ ከየት እናመጣለን ስራ አተን ተቀምጠናል የምንበላው እና የቤት የምንከፍለው እያጣን ነው
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
ትክክል እውነትሽን ነው አሁን ደሞ ይባስ የሚሳፈሩ ስለሚኖር ስራ ያላቸውም ልጆች ስራ ፍት ሊሆኑ ነው
@abduselam9785
@abduselam9785 4 жыл бұрын
ተስፍሽ እድሜህን ያርዝመው ከfb ጀምሬ ነው የምከታተልህ የእውነት እዳንተ የማከብረው እና የምወደው ዩቱበር የለም በጣም እናመሰግናለን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Era #egzbehren enam #betam ewdadowelow #Egna habshoch #ewnat minger #selmnewd now #Fb misdebot #Kebra bisoch
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 4 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@hussenseid8475
@hussenseid8475 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ
@fayeekiya2094
@fayeekiya2094 4 жыл бұрын
Thank you so much Tst እውነትን የሚናገር እና ግልጽ ሰውም ይኑር ተብስሽ 💓💓
@shimehailu5700
@shimehailu5700 4 жыл бұрын
Thank you Tesfesh.there so many people calling and email to me strongly wrong way
@hatubeu510
@hatubeu510 4 жыл бұрын
Tesfesh am your big fane ......tnx for your info
@TesfalidetWondu
@TesfalidetWondu 6 ай бұрын
Tesfish betam yamiral hulum video yasitemiral ketilibet
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 жыл бұрын
ሰላም ነው ያምራል አመሰግናለሁ
@kifleshosho2161
@kifleshosho2161 4 жыл бұрын
Thank you Tesfish. You are honest and not biased to non truth. Your unreserved effort to help others based on clear information. Please check how Ethiopians with green cards can renew their passport. The Ethiopian Embassy in Washington DC is not active
@abduwurga305
@abduwurga305 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክኽ ተሥፍሽ
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ብዙ ሰዎችን ያድናል::
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሽ ተስፍሽዮ አሰሪዎቼ እንመለሳለን ብለው ካናዳ ገብተው አውቀው ይሁን እንጃ አልተመለሱም ምናለ እኔንም ይዘው ቢሄዱ ክፋታቸው ዲቪ ከዚህ በፊት ብሞክር ምንም አልሆን አለኝ ማለትም ከጨረስኩ በኋላ ሰብሚት ስለው ያጠፋዋል እድለኞች ግን አንተ የሞላህላቸው ደስ ይላል በጣም እድሉን ማግኘታቸው
@mam3118
@mam3118 4 жыл бұрын
ምን ቃል የለኝም በፌሥቡክ አጭበርባሪወች በጣም በዝተዋል ፈጣሪ ባለህበት ሠላሙን ያብዛልህ
@nazrawitgirma8701
@nazrawitgirma8701 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እኮ ነህ ተስፍሽዬ
@cherutube3064
@cherutube3064 4 жыл бұрын
ተስፍሽ አመሰገንህ ኮፍያህ ያምራል!!
@zebib1601
@zebib1601 4 жыл бұрын
Thanks for your information Tesfish. 400 ዩሮ ተበልቻለሁ።
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 4 жыл бұрын
ተስፍሽ. እንኳን. ደህና. መጣህ. የስደት.መካሪያችን አባታችን. ምንም. አትረሳም. በጣም. ጠፋህ ያሁኖቸ. ከአንዳንድ. ሰዋች. በስተቀር. ሌሎቹ. ተወኝ. የቡና. መጠጫ. አድርገውታል. ሁሉ. ነገር. ባንተ በወንድማችን. ጊዜ. ቀረ. እድሜና ጤና. ይስጥህ ከዚህ በሽታ. ይጠብቅልን. ገኒ ን. ሰላም. በልልኝ. እናመሰግናለን ።
@bettyasrat3676
@bettyasrat3676 4 жыл бұрын
Tnxs tesfesh ewenet yeha nager 2 time getemoghel weye fatiree Egzbher yestelen🙏🙏🙏
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 3 жыл бұрын
Tnx tesfish for z information
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ሊንኩ የለም ግን በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠከን
@hasshass3587
@hasshass3587 4 жыл бұрын
ተስፍሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ጎግል ክሮም አይፎን ስልክ አሸናፊ ሆነሃል እያለ ሚሴጅ ይልክልኛል እዉነቱ ምንድነዉ ?
@bezatubebeza4778
@bezatubebeza4778 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ወንድማችን
@tesfayelemedo3709
@tesfayelemedo3709 4 жыл бұрын
Thanks fish for good information
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
Thank you! ስለመረጃው ተዬ መጀመሪያ ሳይክ ሌላ ሰው መሰልከኝ
@ኢትዮጵያንሰላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያንሰላምሽይብዛ 4 жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር ተስፍሽ ❤ተባርክልንን ድንግል ትጠብቅህ ጠፍተሀል ሰሞኑን ልበል
@mahiyoutube4337
@mahiyoutube4337 3 жыл бұрын
መልካም ሠው❤❤
@sabrinseid6449
@sabrinseid6449 4 жыл бұрын
Hey can you pls tell us about Dv 2020 they were saying it was canceled
@የእማማጨቤእናትዙፋን
@የእማማጨቤእናትዙፋን 4 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ተስፍሽ
@Alnaser547
@Alnaser547 4 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ደምረኝ በቅንነት
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
tanx tesfuye yaskemetkew link gn yelem
@edenayele1000
@edenayele1000 4 жыл бұрын
Betam inameseginalen tesfish🙏
@aldaam5612
@aldaam5612 4 жыл бұрын
Tesfsh tebark betam Gera agabun iko
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
ተስፍሽ መልካም ሰው ግን ኮፍያ ያምርብሃል ቢሆንም እንዳታበዛ ፀጉርህን ይገፈዋል ። ስለመልካምነትህ እናመሰግናለን በርታልን
@Belehcrypto
@Belehcrypto 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽ እንዴት ነህ ቪዶዎችህን ሁሌም ነው የምናያቸው በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ ነገር ነው ይዘህልን የምትመጣው ሁሌም በየቀኑ ብናይክ ደስ ይለናል አንተ ግን በ3 እና በ4 ቀን እየመጣክ ልባችንን አንጠለጠልከው 😄😄😄 ተስፍሽ እኔ የምልህ ዘንድሮ ስለ DV የምትለን ነገር የለም እንዴ??? መቼም በኮሮና ምክንያት ቀርቷል አትለኝም አይደል?? ሞልቼ ነበር እኮ አንተጋ ልመጣ 😄😄😄 ማን ያውቃል እንገናኝ ይሆናል እስኪ አጣራልኝ ደርሶኝ ይሆን እንዴ❓❓
@suzandamte4891
@suzandamte4891 4 жыл бұрын
Thank you for information where is the link you said?
@amsalesimur4453
@amsalesimur4453 4 жыл бұрын
እኔመሠግናለን
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 жыл бұрын
እኔ መሙላት እፈልጋለሁ እንዴትነዉ ሚሞላዉ
@melakuberihun8125
@melakuberihun8125 3 жыл бұрын
Thanks brother
@zerihunbelachew9456
@zerihunbelachew9456 4 жыл бұрын
It is good but you need to be specific on some of the information
@lijtedi7065
@lijtedi7065 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ!!!!!!
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 жыл бұрын
ተስፍሽ የኔ ልዮነህ አስተዋይ
@abiywbigy6159
@abiywbigy6159 4 жыл бұрын
ምን ልመሆን ነው አንገቴ ላይ እንዲቆም ነው የምከፍለው ባርነት ብርቁ
@tsnatbekele5615
@tsnatbekele5615 4 жыл бұрын
Geta yebarekeh Pir Lejemer tenegagra new 110.000 birr
@muletaberhie8824
@muletaberhie8824 4 жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጅ መልካም ሰው
@kassakanko1247
@kassakanko1247 4 жыл бұрын
ሰላም ነው
@masreshatesgaw82
@masreshatesgaw82 4 жыл бұрын
ተሰፍሽ ብዙ ግዜ ሞክሬ ነበር ግን አልተሳካም ትክክለኝዉ መንገድ ንገረኝ
@samsongebremariam6517
@samsongebremariam6517 4 жыл бұрын
Hi Tesfish how can i check my DV lottery
@girmaleo8367
@girmaleo8367 4 жыл бұрын
Selam tesfesh ehete canada nat endet arega enen mewesed techelalech?? Please meleselegn
@temesgentesfay6603
@temesgentesfay6603 3 жыл бұрын
አሺ ተስፍሽ ኤኔ አሁን እንዴት ፖሮስስ መጀመር እችላለው
@menurkedir5577
@menurkedir5577 4 жыл бұрын
Salam tesfsh endat neh Hulu selam Hulu ama pls Bro ka dv winning bekala yalewo set app lamin atasetemerenem furem amulak bezu sewo dv kaderesew bekala kezane bekala yalewo setup sela manawekewo
@bitaniadegu8000
@bitaniadegu8000 4 жыл бұрын
selam tesfu ahunm wede canada memtat ychalal?
@chaltuworana3542
@chaltuworana3542 Жыл бұрын
ያምራል ኮፍያክ
@mathiastekle5686
@mathiastekle5686 4 жыл бұрын
ኮፍያህ ላይ ያለዉ ኮከብ የምን ምልክት እንደሆነ አታውቅም ?
@unitefortruth1312
@unitefortruth1312 4 жыл бұрын
Good point you raised my sister or brother.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ዝም ብለና ሀገራችን ላይ ሆነን እንፀልይ በቃ!
@waddialyetenw4323
@waddialyetenw4323 3 жыл бұрын
ስልካችሁንበምንላግኝው
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Enameseginalen tesfish
@helenberhane8231
@helenberhane8231 4 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🇪🇷
@sifangurmu7905
@sifangurmu7905 4 жыл бұрын
Hi tesfish selamih yibza xiyake alegn zendiro DV yederesachew sewoch mehed yichilalu ende be coved mikniyat mehed kalchalu biye new maregagex yefelekut degmom pirpssesu sint wer new mifejewu kechalk comment lay melisilign adera?
@GalaxyJ-qx5td
@GalaxyJ-qx5td 4 жыл бұрын
እረ ተስፍሽዬ በናትሕ እኔ ፕሮሴ አልቆዋል ግን ኤምባሲው ዝም ብሎዋል ወደ ጀረመን
@omanseomaya6855
@omanseomaya6855 4 жыл бұрын
በምን በኩል ቸለቀልህ(አለቀልሸ በደላለሰ ነዉ
@netsenetmengesha4211
@netsenetmengesha4211 4 жыл бұрын
Wow nice speech
@naxinetnugusse8140
@naxinetnugusse8140 2 жыл бұрын
Hi tesfish how you doing can 🇪🇷n refugee in 🇪🇹 apply express entry
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 жыл бұрын
ግሩፕ5 ሞልተናል ግን ምንም መልስ የለም
@ድንግልሆይለምኝልን
@ድንግልሆይለምኝልን 4 жыл бұрын
እኔን ሙላልኝ ዲቪ ትስፍሽየ ከዚህ ከአረብ አገር ገላግለኝ
@solomonmekuria4832
@solomonmekuria4832 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ሰላም ለአንተ ይሁን በGroup 5 እኔን Canada ውሰደኝ please ከደቡብ አፍሪካ እባክህን
@mebayegata2721
@mebayegata2721 4 жыл бұрын
ተባረክ ተስፍሽ
@yoha_junior
@yoha_junior 4 жыл бұрын
Selam tesfesh dv ሞልቼ ነበር (ማለትም በሰው ነው ያስሞላሁት)ግን not valid እያለኝ ነዉ ። ሁሉንም step correctly ሞልቻለው ምን ማድረግ አለብኝ።
@GalaxyJ-qx5td
@GalaxyJ-qx5td 4 жыл бұрын
ስለ ጀርመን እባክሕ ንገረን
@wosenethiopia9513
@wosenethiopia9513 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
የኛ ሰው መቼም ከባድ ችግር አለበት ስቴ ተናግረሀል ወይ ጉድ?
@ediluassefa181
@ediluassefa181 4 жыл бұрын
WOW that's great idea
@at8148
@at8148 4 жыл бұрын
እኛ ኮሮና ሀገራችን ሰላም ይሁን ሺ አመት አይኖርም ስደት ስደት ነው የትም ቢኮን ባክህ...
@nmnhn9155
@nmnhn9155 4 жыл бұрын
ሽኩረን
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተስፍሺ
@mekdestefera1676
@mekdestefera1676 4 жыл бұрын
መልካም ሰዉ
@ONELOVE-po9ql
@ONELOVE-po9ql 4 жыл бұрын
Thanks ❤️
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 4 жыл бұрын
ተስፍሽ በፌስቡክ ብዙ አሉ ማስታወቅያ እየለጠፉ ስልክ አያነሱም ግን ሚሴንጀር ያወሩሃል እናም ፒ አር መጀመርያ መክፈል እንዳለብክና ገንዘቡን ከሰጠሃቸው በእኛ እንወጣለን ሌላ ምንም አትከፍሉም የምትሰሩበት መስርያቤት ነው የሚችላችሁ እናም የመጀመርያ ደሞዝ ወጭያችሁን ትከፍላላችሁ ለእናንተ አይሰጥም የሚሉም አሉ
@e.a.3928
@e.a.3928 4 жыл бұрын
Hi Tisfesh please I need help from you I was I had friend her name Azeb her father and mather are Eritrean she was born in Ejectioa please help me to find her she lives in Toronto I haven't hear about her so long time 😥😥
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 4 жыл бұрын
ተባረክ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 жыл бұрын
አምሮብካል ተስፍጭ ኩፍያ
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
Grouo 5 ላይ ግልፅ ያልሆነ ነገር ከአፍሪካ ውጭ ያለስ ስደተኛ?
@soliyan
@soliyan 4 жыл бұрын
ይቻላል የሚኖርበት አገር ላይ ግን refuge መሆን አለበት
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ስለመልሱ reffuge ማለት አመልካች ወይስ ማመልከቻው እውቅና የተሰጠው?
@aynalemshiferaw8565
@aynalemshiferaw8565 4 жыл бұрын
Egzihabiher yibarkih tiru ginzabe agegnehu tesfish.enem asbe neber.
@milimili3774
@milimili3774 4 жыл бұрын
Canada mehed efelgalew mn yahl birr yasfelgegnal
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Tebark tesfish
@ነገንናፋቂ
@ነገንናፋቂ 4 жыл бұрын
ተስፍሽ እኔም ዲቢ መሙላት እፈልጋለው
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
ሰላም ተስፍሽ ለ እንቪቴሽን አንተ ያልከው ሁሉ ነገር አለኝ ቱርክ እና ፈረንሳይ ሄጃለው ካናዳ መምጣት ፈልጌለው ግን እቪቴሽን የሚልክልኝ ሰው የለኝም በምን ልምጣ ? ገንዘብ እንጂ ትምርት ደረጃ የለኝም አሁን ዱባይ እሬስቶራንት አልኝ እስኪ የሆነ ነገር በለኝ ፣ አክባሪህ ከ ዱባይ❤
@demissemengistu77
@demissemengistu77 4 жыл бұрын
Thank you tst
@hele4222
@hele4222 4 жыл бұрын
እንደውም ያምርብሀል ኮፍያው
@derejoni9315
@derejoni9315 4 жыл бұрын
Tesfish, I am Dere from Kuwait, Thanks for such interesting message to save our time and money frome robbers, I have tray more than 10 time ongoing proceed which online application, then they asked me to pay application fee and I couldn't offer this and they are send me a lot of message per day, Thank you for such interesting message that you are share for us but once I will ask you pleas tray to help me I wants to apply to move Canada while to cope up my education as far as possible.
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 жыл бұрын
Tankes. TsTAp 👍👍👍👍👍👍
@mekelle70enderta57
@mekelle70enderta57 4 жыл бұрын
What about z link
@mesfinnugusuu8001
@mesfinnugusuu8001 4 жыл бұрын
enkewan envetshen ygabeche vesa komewl eko ameca ene entervew naber yemen tabekew ena gena new
@awelsiraj2546
@awelsiraj2546 4 жыл бұрын
ተስፊሽ አንተን በግል ማናገር እችላለዉ በጣም ችግሩዉስጥ ስለገባሁ ነዉ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው G5 process ?
@soliyan
@soliyan 4 жыл бұрын
ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ቤተስብም ጓደኛም ሊሆኑ ይችላሉ ስራ ያላቸው እና ከወንጀል ነጻ የሆኑ sponcer ማድረግ ይችላሉ የሚደረገው ሰው ከኢትዮ ውጭ ያለና በሚኖርበት አገር refuge status ያለው መሆን አለበት
@mintudene1044
@mintudene1044 4 жыл бұрын
@@soliyan please could I get your number?
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
የወለጋ (ቢዛሞ) የአማራ ፋኖ ውስጠ-ሚስጥር!
1:14:47
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
ብርሀኑ ነጋ ምን ነካው?
14:18
TST APP
Рет қаралды 41 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН