አለፍኩት ያንን ሁሉ ሂወት...

  Рет қаралды 17,686

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
ደስተኛ ከሆንሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ከሆነ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ይጠብቅሽ ሰላምሽ የበዛ ይሆን አሜን እህቴ
@899-r9n
@899-r9n 4 ай бұрын
አየሡሥ ነዝሪት ነውደ ሠላም በይው😂😂😂😂😂
@monali2071
@monali2071 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅እየሱስ ናዝሪት ነው ያለው እንዴ እመብርሀን ከነልጇ ወደራስሽ ትመልስሽ
@mukulshardar8200
@mukulshardar8200 4 ай бұрын
ቃል አንቺ ሰው ሰለማትወጂ ብቻሺን መኖር ትወጃለሺ ትግስትን ማህበራዊነትንና አብሮ መኖርን ከእህትሺ ተማሪ እህትሺ በጣም አስታዋይና ጎበዝ ናት
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 ай бұрын
😢 እኔግን ይችንልጅ ሳይ ብዙነገር እታዘባለሁ ድሮ ገና አያልቅበት ጋር ብቅስትል ነበር ትክክለኛ ሳቅ የነበራት ጥሩ ስሜት ነበራት አሁንግን ሳቋም ሁሉ የውሼት ሁኖዋል ያን እሷንየማይመስል ሰው አቅርባው ሳላ ብዙነገሯን ያበላሼ ይመስለኛል ይገርማል ያኔኮ ወሬዋም ሳቋም ሁሉነገሯ ምርጥ ነበር ለማንኛውም አሁንም በርች
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 4 ай бұрын
እዳው ዘንድሮ መካሪው በዛ ሁላችንም ያሣለፍነው የህይወት ታረክ አለን
@አይሻሙሃመድ-ሸ2ዠ
@አይሻሙሃመድ-ሸ2ዠ 4 ай бұрын
😂😂😂ትክክል
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 4 ай бұрын
💚💛❤🤝
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 4 ай бұрын
እኮ አዛጉን እኮ መሄጃ የላቸውም ብለዉ
@samsunga5030
@samsunga5030 4 ай бұрын
ትክክል ነሽ ቃልየ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ሃንቺ ላይ ያለ የመመንፈስ እየተወጋ ይሆን ራሽን የሚያምሽ ደግሞ ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ ፈውሱትን አሜን
@ewnet539
@ewnet539 4 ай бұрын
ቁመትሽ ቢያጥር ልብሽ ረጅም ነው ጎበዝ👌💞
@mamathelon7092
@mamathelon7092 4 ай бұрын
ቃሌዬ አይዞ አቺ ጠካራነሽ በርታ እደድሮሽ ሳቅሽን መልሺ
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
አንቺ የምታምሩ ወርቅ ልጅ ነሽ ሙሉነሽ ኢትዮጵያ ስመጣ አይንሽን ሰላይድም አይዞሽ እመሽን ደግሞ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይገሰጥኩት
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ለብቻ እደመኖር ሰላም የለም ፀጥ ያለ ሰላም አለው ለብቻ መኖር ግን ደሞ አዳዴም ሰው ያስፈልግሻል
@Meriyegexerliji
@Meriyegexerliji 2 ай бұрын
Gobezi
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
ዋይ ቃልዬ በጣም እወድሻለው ሆዱን ኮል አምላክሽም ኢየሱስ ክርስቶስ ብለሽ ነው የምጠው ጌታ ይባርክሽ ዘመን ሺባረክ ሁላውን እንዳንቺ ይሁን
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
እውነት ነው እቴ እውነት እውነት የምትዪው እውነት ነው ፍቃዱ ካልሆነ ምንም ነገር ሊመጣ ይችላሉ ጌታ ይባርክሽ
@geemayle7969
@geemayle7969 4 ай бұрын
KZbin ሽን ከተለያየ ሰዉ ጋር ተገናኚና አስተዋዉቂ! አብረሽ ስሪ!እራሽን ጠብቀሽ!በርች!
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 4 ай бұрын
እውነት ሽኖቴ እውነትሽን ነው ቃልዬ ኢየሱስ ክርስቶስ መከራን ስቃይ ን አይቶ ለኛ ሞቶ ነው እኛም የምንኖረው ጎበዝ በርቺ ቃሉን አንበቢ
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 4 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አይዞሽ ጀግናነሽ❤❤❤❤❤
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 4 ай бұрын
እውነትሽን ነው የኔ ውድ❤❤❤❤
@emafikir21tube
@emafikir21tube 4 ай бұрын
ቃል ጎበዝ ጠካራ ነሽ የቃል ቤተሰብ የት ናቹ ግን አበርታቱኝ ለወደፊት ጥሩ ነገር ይዜላቹ እቀርባለው🎉🎉🎉
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Ай бұрын
ለብቻ መኖ አርፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 4 ай бұрын
ትክክል🥰🥰
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ ቃልዬ የኔ ውድ ዝም ብሎ የጨናነቀኝ ደባብሮኝነበር ትንሽ ተሻለኝ ቃልዬ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 4 ай бұрын
አይዞሽሽሽ ቃልዬ አች እኮ ጠካራ ነሽ❤❤❤❤
@sabagola8675
@sabagola8675 4 ай бұрын
Amen
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 4 ай бұрын
አይ ቃልዬ ሁሉም የራሱ ታሬክ አለው የኒማ እዚህ ምድር ላይ ካለው ሁሉ ይለያል በልጂነቴ ቀብጭ አደግሁ ምንም ሳይጎልብኝ።።።
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 3 ай бұрын
በትከከል❤❤❤❤❤❤❤
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 4 ай бұрын
ቃል እዲህ ስትርጋጊ በጣም ደስ ይላል በርች ጎበዝ ልጂ👍👍
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 4 ай бұрын
ባክሽ እራሰሽን ተመልከቺ ፀባይሽ ከባድ ነው እኔ እኔ የበዛ ተለወጪ
@tehetenadamena3686
@tehetenadamena3686 4 ай бұрын
ቃልዩ እንደተባለው ፅባይሽ ጥሩ አይደለም ለማስተካከል ሞክሪ
@AbebaAbeba-b3o
@AbebaAbeba-b3o 4 ай бұрын
Jabadhuu baay,een sin jaaladha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MarrySharou
@MarrySharou 4 ай бұрын
ቃል ጎበዝ በርችልን አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ምንድንው የሚያንቃቃ ፕሮግራም ንው እስቲ ይሁን እንደው በቃየተለያየ ንገር በዬቱብእየስማሁ አሁንስ ዲሞ ሆንን ወይዘንድሮ ልጄሆንች አሉኝ ዝንጀሮ ምንድንው የምትይን አሁን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
እኔም ክአርብ አገረ ተመልሳ ልጂ ወለድ ስባል እንዴት ደስ እንደሚልኝ አርብ አገር ልካ ቤት ስረታ ልጂ ወልዳ ሱባል ደስ ይለኛል ምክንያቱም በስራ በተነ የአርብ አገረ ሴት ምልስ ጠሺ. እብደ ስለሚሉ በጣም ይክፉያል
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 4 ай бұрын
በትክክል
@selamawittameru4185
@selamawittameru4185 4 ай бұрын
ተባረኪ መካሪያችን
@emaybatasf5085
@emaybatasf5085 4 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ቆንጆ❤ቃል
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ነገር ያሳዝናልከቀበሌ እስከ ላይ ከጤና ጣቢያ እስከ ሆስፒታል ድረስ ጉቦ የስውን ህይወት አደጋ ላይ አድርሶ ጉቦ አስቡት ምን ያህል ሃገሪቱ እንደወደቀች ከስቀጥ ሽቀጥ እረ መቼ ይሆን ሃገሬ በእውነት በላብ ስርቶ የሚኖረው ህዝቤ ሌባ የበዛበት ዘመን
@ዬልባእፎታእመበቴ
@ዬልባእፎታእመበቴ 4 ай бұрын
ቃልዬ ወድሻለወ ወድዋ ❤️❤️💕እሀቴ ኣሁንጥንከሪ ዬኔ ቀንጆ 💕💕💕🥰
@b.6015
@b.6015 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ቃልየ በጣም አምሮብሻል አይዞሺ በርቺ ማማ
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 3 ай бұрын
Mariye hoden ababashiw berich kaliye❤
@MekdsTeshome
@MekdsTeshome 4 ай бұрын
ቃልዬጣካራኔሽእናበጣምነዉሚዎድሽበርችግንደግሞሳቅሽንትንሽቄኔስብታደርግጥሩነዉእንዴኔሀሳብምክንያቱምሴትልጅሬጋስትልነዉየሚያምርባት
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 4 ай бұрын
በፈጣሬ ፍቃድ እንጂ በስው ግፌት የሚሆን እንዳች ነገር የለም ....ይሄ ውለጅ እግቢ የሚልሽን ድንጋይ ራስ 🧠🔨 ፋሩሽካ ህዝብ ኢግኖር እድርጊ እንቺ ዝምም ብለሽ እራስሽን እና ፈጣሬሽን እዳምጪ 👏🏽👏🏽👏🏽
@sanaaosanaa8399
@sanaaosanaa8399 4 ай бұрын
ቃል ጎበዝ በረቺ ወደፊት ❤❤❤
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 4 ай бұрын
ደሞ በሩን አከፍችም ማነው ብልሸ ቁጪ🙈🙈🙈🙈🙈🙈❤❤❤❤❤
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 4 ай бұрын
ሰወዱሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabagola8675
@sabagola8675 4 ай бұрын
Swedesh
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቃልዬ ግን ተረጋጋ ጊ እዴ እህትሸ ከሰው ጋር ለመኖር 😂😂😂
@אלמיטווודאגו
@אלמיטווודאגו 4 ай бұрын
ቃልዩ አይዛሽ በርች ❤❤❤❤❤
@Dior768
@Dior768 4 ай бұрын
❤❤❤ በርቺ ሁሉም በግዜው ይሆናል❤❤❤
@rahwagalweyanegaltomtekiso3201
@rahwagalweyanegaltomtekiso3201 4 ай бұрын
Lij atwelijim ende lij eko kale wend ayhon egnam wend anwedim lelij blend ageban
@ወኪልአላህ-ኘ8በ
@ወኪልአላህ-ኘ8በ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አይዞሺየኔቆጆ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 4 ай бұрын
Kaley gobez Berche ❤❤❤
@ሻር
@ሻር 4 ай бұрын
ኤራስ ዎዳጄ ነሽ ሳው አትዎጅም ለዛ ናው የምን ሂዎት ተሞክሮ አይባልም አትዘባርቅዎሬ አለብሽ 😁🤭🤭🤭😏😏
@Hik-t5p
@Hik-t5p 4 ай бұрын
እኛ ሠወቸ ሀይማኖት ከለለን ባዶ ነን አችም ባዶ ነሺ የምታወርው አጣሺ ።
@-EtagegnTube
@-EtagegnTube 4 ай бұрын
Kaliye yen wude berch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ est yekali betseboch betsb enhun😊😊😊😊😊😊😊
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 4 ай бұрын
እንድህ ተጫወቱብን 😊😂😂😂😂
@macaellemaco3218
@macaellemaco3218 4 ай бұрын
በርች ቃል😍😍😍
@abb-cr4pl
@abb-cr4pl 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 4 ай бұрын
❤❤❤
@naatytube
@naatytube 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን 🙏😔 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ🎉❤
@sabagola8675
@sabagola8675 4 ай бұрын
Kalye wuhulul maar
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
መጀመሪያ. በሩን ብትክፍችው ምን አለበት
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 4 ай бұрын
እህት አያስፈልገኝም እያልሽ ነው ትገርሚያለሽ
@WaraqituuNagasaa-yf4vr
@WaraqituuNagasaa-yf4vr 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Etagegn2124
@Etagegn2124 4 ай бұрын
በርቼ እህቴ❤
@senaithaile7868
@senaithaile7868 4 ай бұрын
🙏❤
@bontuu2jimma67
@bontuu2jimma67 4 ай бұрын
Galatomi gobozi
@kidistfseha2272
@kidistfseha2272 4 ай бұрын
😢😢
@newphone5786
@newphone5786 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@EmanEman-ol9xg
@EmanEman-ol9xg 4 ай бұрын
ፈራሹአያመሠግነኝጥሩብለሻል
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 4 ай бұрын
በርቺ የሴት ቁንጮ ነሽ
@KidistAsmare-nm7ed
@KidistAsmare-nm7ed 4 ай бұрын
Kale gobaze nash
@እቴነሽመኮንን
@እቴነሽመኮንን 4 ай бұрын
@שמחהסימון-ב2צ
@שמחהסימון-ב2צ 4 ай бұрын
👍👍❤
@AsJh-m2u
@AsJh-m2u 4 ай бұрын
👍👍👍👍💖💖💖🤲🤲
@AlimaKasem
@AlimaKasem 4 ай бұрын
❤❤👍👍👍
@ኡሙአብደልመጂዲቻናል
@ኡሙአብደልመጂዲቻናል 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወኪልአላህ-ኘ8በ
@ወኪልአላህ-ኘ8በ 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@SofiyaAli-p7d
@SofiyaAli-p7d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@AeWr-lh9ix
@AeWr-lh9ix 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@makabhai9077
@makabhai9077 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 4 ай бұрын
Gin yehetshen nager adera
@tegestejade2671
@tegestejade2671 4 ай бұрын
👍🤗😍
@kadejahqqql
@kadejahqqql 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ماشالله
@HEKMAWorku
@HEKMAWorku 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kibneshkabo
@kibneshkabo 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sayedaa7608
@sayedaa7608 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@FerriotWoLED
@FerriotWoLED 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤
@WadeAweqe
@WadeAweqe 4 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@jaitunazaiton3616
@jaitunazaiton3616 4 ай бұрын
✅✅✅❤❤❤😍😍👍👍
@rediatfrezghi2043
@rediatfrezghi2043 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 4 ай бұрын
berchi
@sabagola8675
@sabagola8675 4 ай бұрын
Wudddd maar
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 4 ай бұрын
Enday newre aydel yekefet
@asterbegashawu6883
@asterbegashawu6883 4 ай бұрын
አትቀባጥሪ መካሪ በዛ
@BayoushKasaye
@BayoushKasaye 4 ай бұрын
(👍👍❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 4 ай бұрын
መላሳም ረጋ በይ አትቀልቀይ ቀሰ ብትይ የሻልሻል
@RhaleRhaletaye
@RhaleRhaletaye 4 ай бұрын
ተረጋጊ
@TigstAshagrie
@TigstAshagrie 4 ай бұрын
ወይ ድራማ
@mulumulu4759
@mulumulu4759 4 ай бұрын
ቀልቃላ ያለ አቅምሽ ነው የምትቆለይው ምላሳም 😏
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube 4 ай бұрын
የቀል ቤተሰቦች ደሚሩኝ
@seadahusin634
@seadahusin634 4 ай бұрын
አይሽ ነብይመሆነን እውቂእሱፉጡርሥለሆነትፈትኖክዳይውደሸሀዳ
ነቅቸብሃለሁ ምን እንደፈለክ
13:38
kal beteseb
Рет қаралды 25 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
የመጀመሪያው ፋቅረኛዬ እውነታውን አወቀ!!
45:35
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 104 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ እህቴ አፈቀረች ❤❤
12:33
kal beteseb
Рет қаралды 13 М.
ከሶኛል ምን ልሁን
11:21
kal beteseb
Рет қаралды 11 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН