KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
10 የጭቅጭቅ መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
27:54
♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
1:07:33
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
Жездуха 42-серия
29:26
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
0:27
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 59,716
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 113 М.
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 264
@makdsshagye784
6 ай бұрын
እግዚአብሔርን ከጠየቁት ሁሉን ይሰጣል እና በሙሉ አደበቴ ደፋቀና እያልኩ ሁለዬም አመሰግንሀለሁ ፈጣሪዬ መልካም ትዳር ስለሰጠህኝ❤ ለኔ የሰጠውን ትዳር ለሁላችሁም ፀጋውን ያልብሳችሁ በትዳርውስጥ ብዙነገሮች አሉ ከነዛውስጥ ግን መቻቻል መተማመን መረዳዳት መደማመጥ ዛሬ ያጣነውን ነገ እናገኘዋለን ፈጣሪን ተመርኩዘን ነገ ሌላቀነው በማለት ከተቻቻሉ ትዳር አንዷንቀን ሽ ቢያረጋት ያስብላልና ለሁላችሁም ልክ እደኒ የሚያጓጓ ትዳር ይስጣችሁ❤❤
@TsegaLakew
6 ай бұрын
እንዴት ብለን እንንገረው ከምር እንዴት ብለን እንፀልይ
@makdsshagye784
6 ай бұрын
@@TsegaLakew መቼም አይሰልችሽ እግዚአብሔር ለጠየቁት ቶሎ መልስ የማይሰጠው በሱ ምን ያክል እምነት ምን ያክል ፅናት ትግስት እዳለን ለመፈትነው እንጂ ታይሰጠን ቀርቶ ሳይወደን ቀርቶ አይደለም በእግዚአብሔር የታመነ አንድ ቀን የሱንፀጋ ይለብሳል ❤ጠክሪልኝ
@uaedxb6960
5 ай бұрын
አሜን❤
@ابوابو-ض7ص
5 ай бұрын
አሚን
@ዘ-ታቦር
3 ай бұрын
ኮሜንትሽ ነፍስ ይዘራል ትዳርሽን እስከመጨረሻ ያጽናልሽ።@@makdsshagye784
@MeseretDeme-kn1jm
6 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን አዎ ገና አላገባውም ግን እውጨኛ አለኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንደ ቀን በላ ትዳር እንሆናለን ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል!! 👏👏👏👏
@tigisttamiru5213
6 ай бұрын
እውነት ነው ሰላም ነው ዋነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እኔም እግዚአብሔር በፅሎት እግዚአብሔር ስጠብቅ ነበር አሁን ግን ፀሎት እየተመለሰልኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@sisaynesh1816
6 ай бұрын
አቤት የወደፊት ባሌ ታድለህ😂ስንት ነገር እደተማርሁልህ❤ብታውቅ😂
@bekikifile3899
5 ай бұрын
😂😂😊
@GgHh-wd9ud
5 ай бұрын
😅😅😂
@ابوابو-ض7ص
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@MelekmuWebamlek-lm6fr
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሳልፈልግ አሳቅሽኚ❤❤❤❤
@Gold-le7fb
5 ай бұрын
😂😂😂abet wushet😅😅
@nadarkhan5369
6 ай бұрын
አወ የምር 7አመት ዋጋ ከፍያለው ሁለት አፍቅሬ ሁሉቱም ሌላ አግብተው ወልደዋል እኔ ሁለተኛ ብየ አሁን ከወንድ እርቄ ከጥፋቴ ተምሬ ብቸኝናቴን በሰራ በትምህርት የተሸሻለ ቦታ ደርሻለው ተመሰገን እንኮን ተሳሰቸ ከሰተቴ ተማርኩ
@Almi_Alm
6 ай бұрын
ደምረኝ የኔ ውዲ❤🎉
@nadarkhan5369
6 ай бұрын
@@Almi_Alm እሸ
@nadarkhan5369
6 ай бұрын
@@Almi_Alm ደምሬሻለው በርች
@Almi_Alm
6 ай бұрын
@@nadarkhan5369 እሺ የኔ ውድ💞💞💞
@ሰአሊለነቅድስት
6 ай бұрын
ካለፈው ከተማርሽ ቦሀላም እድሜ ሳይሄድ የሚሆንሽን ፈልገሽ አግቢ ግን በሱባዬ ጠይቂ
@beli905
6 ай бұрын
ወንድማችን ፀግሽ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአንተን ትምህርት በሰማሁት ብዙ ነገሮች የምጠነቅባቸው ነገሮች አሉ በዕድሜ 22 አመቴ ነው ሰባት አመቴ ስደት ላይ ሆኜ ትዳር እያሰብኩኝ ነው ግን አንድ ለህይወት የሚሆነኝ ወንድ ልጅ አላገኘሁም እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ነው ብዬ አምኜው ወድጄው የሚከዳኝ ወንድ ነው የሚያጋጥመኝ የድንግል ልጅ በፀሎት እየጠየኩት ነው
@Almi_Alm
6 ай бұрын
ደምረኝ የኔ እህት ጀማሪ ነኝ💞🙏
@Givigh
6 ай бұрын
የኒና የአቺ ሂወት አንድ ነው እድሜ አችንም ጭምር
@Almi_Alm
6 ай бұрын
@@Givigh ደምረኝ የኔ ውድ እህት💞🙏
@beli905
6 ай бұрын
@@Givigh እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት አስቦልን ይሆናል ዋናው እግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ነው ውዴ
@YehualashetMomo
6 ай бұрын
አለመገጣጠም ነው
@hhutrdBhhutrd
6 ай бұрын
የኔ አባት ያንተን ትምህርት ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ባንተ ትምህርት የወደፊት ትዳሬ ያማረ እንደሚሆንልኝ አልጠራጠርም ብዙ ነገር ካንተ አትርፌአለሁ ኑርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamademsung5995
6 ай бұрын
ትዳር የእግዚአብሔርን ስጦታ ነዉ❤
@እቢ
6 ай бұрын
@@selamademsung5995 እንዴ እግዚአብሄር ፈልጎ እቤቴ ሊያመጣልኝ ነዉ እንዲያማ ቢሆን እስካሁን ወልጄ ነበር እንቅስቃሴ ያስፈልጋል የእግዚአብሄር ስጦታ ሚባል የተባረከ ጥሩ ሰዉ ሲገኝ እንጂ ጭራሹንም እግዚአብሄር ሰዉ ፈልጎ አያመጣም
@እቢ
6 ай бұрын
ይህ አመለካክታችንማ ነዉ ኃላቀር ድሃ ያረገን መስራት መልፋት ሲገባን እግዚአብሄር ያቃል እያሉ አመካኝቶ መስነፍ እየተፀለየ የራስን እጥረት ጨምሮ መጠየቅ ዲያማ ከሆነ ስደት ምን አስወጣኝ ሃገሬ ቁጭ ብየ እግዚአብሄር ይሰጠኛል ለምን ኢአማኝ ሃገር እሄዳለሁ ብየ ተኩራርቼ አልቀመጥም ነበር እንዴ የማይሆን ነገር ለሚስት አትገር ነዉ።
@NigistMengistu-r7y
6 ай бұрын
@@እቢ በትክክል👌
@እቢ
6 ай бұрын
@@NigistMengistu-r7y የሃበሻ ስፍና በእግዚአብሄር እያመካኙ የዓለም ኃላቀር ድሃ ሆን እንዴ እንቃ እንጂ
@selamademsung5995
Ай бұрын
@@እቢእንደ ሀሳብ ጥሩ ሀሳብ ነው ነገር ግን በህይውታችን ሁልጊዜ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ከእኛም የሚጠበቅ ነገር አለ እኛም የእኛን ግዴታ በጥበብ በማስተዋል ማድርግ አለብን ትዳር የእግዚአብሔርን ስጦታ በርከት ነው ለማግባት የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ የለብንም ለምን እንድናገባ ተፈቅዶልኛል ግን ምን አይነት ስው ነው የምናገባው ማውቅ መምሪት አለብን ደገሞ በእምነት አንድ አይነት መሆን አለበት ከማንኛውም ሱስ መጥፎ ባህሪ ካለው ስው እራስን መጠበቅ ነው ደገሞ ለትዳር በእካኖሚ በእውቀት ዝግጁ መሆን ያስፍልጋል የተባረክ ትዳር እግዚአብሔር ለሁላችን ይጠን ትዳር ማለት በህይውታችን የምንደስትበት ነው ከእግዚአብሔር በታች ❤በህይውታችን ክፉ ስው አይግጠመን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በረከት ነው
@Almi_Alm
6 ай бұрын
ነጌ እኮ ኣቡነ ኣረጋዊ ፃድቅ ናቸው የኣቡነ ኣረጋዊ በረከት ከሁላችን ጋረ ይሁን🙏🙏🙏🙏 ብኣቡነ ኣረጋዊ ስም ሳብስክራይብ ኣረጉልኝ ውዶችየ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@feker122
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ ቤተሰብ እንሁን
@Almi_Alm
6 ай бұрын
@@feker122 ኮሞንት ኣስቀምጨ የኔ ውድ እኔም እመጣለሁ ቤተሰብ እኒሆናለን💞💞💞💞
@melkimelki1671
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉❤
@tehgestalmu9104
6 ай бұрын
አሜን ❤
@HaymanotTeklemedhin
6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለመምህራች ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን❤
@KeniLove-ww1wz
6 ай бұрын
የኔን ህይወት ከቀየሩኝ መካከል አንድ ፀግሽ ነው እግዚአብሔርን ነው ምለችሁ ፀግሽን መካተታል ከጀመርኩ በኃላ ፍፁም ሌላ ሴት ነኝ ከዚህ በፊት እየኖርኩ ነበር እንዴ የስበለኝ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሀገሬ ስገባ በገኝህ 🙏
@tigderbe4990
6 ай бұрын
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌም የምፀልዬው ነገር ቢኖር አብሮኝ / አብሬው እስከ ይህይወቴ ፍፃሜ ከማንልኖተው ሰው ጋር ጊዜዬን እንዳላባክን የእኔን የሆነን የማይበትን የማገኝበትን ጥበብ አድለኝ ነው 🙏🙏🙏 እግዚአብሄር እንደሚሰጠኝ አምናለሁ !❤❤❤ ውድ ኢትዮጲያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ
@አለማመኔንእርዳው
6 ай бұрын
የኔኑ ጉድ ሞዴል ማፍቀር ጉድ ፈጣሪ ልብ ስጥልኝ እኔ ፈጣሪን ጠይቄ ነው ስጦታየ ብዬ ነው የተቀበልኩት ግን ፈተናው ከባድ ነው እግዚአብሔር ያመነ ያሸንፋል
@astuastura9332
6 ай бұрын
እውነት ነው ያስተማርከን ወንድማችን ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ❤❤❤አሜን ❤❤ፈጣሪ በተባረከ ትዳር ይስጠን ❤❤❤እኔማ ጊዜን ሁሉ በምን እንዳጠፋሁት ባላቅም ያው ስደት አንዱ ጠላቴ ነው ሁሉ ነገሬን ነው ያጠፋው ገንዘብም ምንም ሳይኖረኝ ትዳርም ስንት እንዳላሳካ የሆነብኝ ስደት ነው በቃ ብቻ ትንሽ ሲከፋኝ አገርን ጥዬ መውጣት እናም ብዙ ብዙ ነገር ነው ያጣሁትኝ እግዚአብሔር ግን አሁንም እያኖረኝ እና እየጠበቀኝ ነው ተመስገን ለኔ ያለው መቼም አላጣውም ተመስገን ❤❤❤መምህር ከልብ እናመሰግናለን ከልብ ❤❤❤❤
@mami654ewedishalehu7
6 ай бұрын
እመብርሀን አምኘህከሆነ ያመከውይክዳህ😢😢😢❤
@MilliyonGirmay
5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ከሰላም በላይ ምንም ነገር የለም የሰውልጅ ቆሎ ቆርጥሞ ሰላም መኖር አለበት ትዳር ሁሉን የሚያረግ ፈጣሪ ባርኮ ይስጥ
@GenetYilma-p7e
Ай бұрын
ፀግሽ የምትሰጠዉ ስልጠና የብዙ ቤት ትዳር ልያስተካክል የሚችል አቅም አለህ በርታ እንዳንተ የለ አስተማሪዉን በሃገራችን ፈጣሪ ያብዛልን እላለዉ አመሰግናለዉ
@TirusetGashaw-g8s
19 күн бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ
@ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ
6 ай бұрын
እውነት በምትሰጠው ትምህርት በጣም ደስተኛ ነኝ ትለያለህ ቃላት የለኝም ፡እግዚያቤር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@shetamenesh8833
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@SarahSarah-zl3vs
6 ай бұрын
ስለ ምክርህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወዳጀችን የኔ ችግሩን ልንገራችሁ በሕይወቴ ዘመን ሰውን ማድነቅ አልፈልግም ለምን ይሁን ?
@እመብርኃንየልቤብርኃን
5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን❤
@ሰአሊለነቅድስት
6 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን
@SaronViva
6 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይባርክህ ምክሮችህ በጣም ነው የሚመቹኝ 🙏🙏🙏🎉
@sisaymoges-uz4hd
6 ай бұрын
ያብዛችሁ
@nanacell1489
5 ай бұрын
ተባረኪ
@BdMs-ci3dp
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ፀጋይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ግን ምን ሁነሃል አይን አሞሃል መሰለኝ😢
@BgehCnfyu
6 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር መልካም ነው እኔ 25እመቲነው ግን የእስርእመት ነው ፍቅርኝነበርኝ ግን እስውጭ በድሚ ይበልጣሉ ግን እስር ስሜት ሲሞላኝ እሰጥ ክዛሁሉም ነገር ተበላሺ ሂውቲበጣም ክባዲነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን እህቶች ትዳር የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና እግዚአብሔር እንጠብቆው እባካችው እራስችው ጥብቅ
@taibataiba-m1g
6 ай бұрын
እናመሰግናለን❤🙏
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
6 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
6 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@Ziv-m9y
6 ай бұрын
ፕሮግራምህን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩ ። ብዙ ምኽሮችህን በጣም አደንቅሀለሁ።🎉🎉
@Khadeja-g3w
4 ай бұрын
በጣምይጠቅማልምክርህ
@jeeranmeeran1525
6 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይስጥኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
6 ай бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን መድኃኔአለም ትክክለኛ ሰው ይስጠን እኛንም መልካም ሴትያድርገን
@artflow216
6 ай бұрын
በጣም አረፊ ትምህርት ነው
@Fatuma-hc9oy
6 ай бұрын
ዋው በጣም እሚርም ነው በጣም እናመሠግናለን ❤ እምሰራው ስራ በጣም ትልቅ ነው አገርነው እየሠራህ ያለኸው በርታ ❤❤❤
@እመብርኃንየልቤብርኃን
5 ай бұрын
እኔ ፍቅር አይዘኝ አለ የሚፈቅሩኝ ታፈቅሪኛለሽ ሲሉ አላፈቅራችሁም ስል አይወዱም ምን ማረግ አለብኝ እዳፈቅር አባታችን የስት ወድም እሕቶቼ ምክር ስጡኝ🤲
@Etsub2323
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ልባችንን ይባርክ
@zakiail9186
6 ай бұрын
ምክርህ ይገዛኛል የሰለቸኝ ጥያቄ አግቢ ይላሉ 😢ማን እንግባ ህልም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ❤😊
@jamiendris9454
6 ай бұрын
የኔ ብጤ የደወለም መንገድ ላያ ያገኘም አላገባሸም አታገቢም ግዜ ይሮጣል አግቢ አታገቢም እፍፍፍፍፍፍ የደበረኝ ወሬ እኔ ደሞ የምፈልገው አይነት ወንድ አላገኘሁም አገባች ለመባል ማግባት አልፈልግም
@zakiail9186
6 ай бұрын
@@jamiendris9454 የዘገዬ ነገር ውብ ነው ውዴ ምርጥ ውስኔ ነው እኔም እንዳንች ነኝ ቡሃላ ሂወታችንን የሚኖርልን የለም ጥሩውን ይወፍቀን
@AdiAbebayehu
6 ай бұрын
ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጥቼዋለሁ በኔ ህይወት ውሳኔው የአምላክ ነው
@እቢ
6 ай бұрын
እንዴ አንቺ ቁጭ ብለሽ አምላክ ይዞ ልሽ ይምጣ ሳታወሪ ታዲያ ለምን ስራ ትሰሪ አልሽ ዓምላክ ያብላኝ ብለሽ ቁጭ ማትይ
@AdiAbebayehu
6 ай бұрын
@@እቢ እንደዛ ለማለት ሳይሆን የምታወራቸው ከሃሳብህ ጋር የማይሄዱ ስለሆነ ነው
@meserettekle7108
6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን🙏🙏🙏🙏
@AdiAbebayehu
6 ай бұрын
እውነት ነው የሰው ጥያቄ አንገበገበን እኔ ምክንያቱን አላወኩም ማማርጥ ይመስላቸዋል ነገር ግን የፈጣሪ ፍቃድ አይዸለም መልካም ባህሪ ያለው ጠፍቷል
@zakiail9186
6 ай бұрын
እኔስ ብትይ ስልችት ያለኝ አብሶ ስደት ስንሆንማ ይጠናል 😢
@እቢ
6 ай бұрын
@@zakiail9186ምኑ ነዉ አለን😂
@jamiendris9454
6 ай бұрын
አይዞን የኔ ብጤ ድሰት ክዳኑ አያጣም አንድ ቀን እናገባለን
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
6 ай бұрын
ፃግሺ እናመሰግናለን ብዙ ተምረብሀለሁ❤❤❤ ሰሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ 🌹🌹☝
@Almi_Alm
6 ай бұрын
ደምረኝ የኔ ውድ ጀማሪ ነኝ❤🎉
@bezawitmekonnen4444
2 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል ትክክል ነው አሁንም አለ ቤት ውስጥ ብዙ ነገር ተሟልቶላቸው ውጪ በልተው ይመጣሉ፣አሁንም ቢሆን ብዙ ወንዶች ቤት ውስጥ ገዝተው አብረው ከሚስታቸው ጋር ከሚበሉ ውጪ ቢበሉ ይመርጣሉ
@እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ተምሬበታለሁ
@EmunegnyetewahedoLiji
6 ай бұрын
አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@bedlunegusse79
5 ай бұрын
እውነት ነው
@Efriemfe
3 ай бұрын
ግሩም ነው
@عإشهعبدالله-ل4ش
6 ай бұрын
እውነት ነው ወላሂ ማግባትን እንደጀብድ እያዩ ይሂው አንዲቱን አረብ ሀገር እያቃጠሉ ሌላኛዋ ጋር በጫት ቤት ይላላሳሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ብቻ
@ሪችየማሪያምልጅ
5 ай бұрын
❤❤❤በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@حنانحفصي
6 ай бұрын
ለመማርዝግጅ ነኝ በርታልኝ ታላቅስው ትምርት በጣም ድረስ ይላል እምተገብረውያርገኝ ቁጥር አንድ አድናቂህ ነኝ
@Almi_Alm
6 ай бұрын
ደምረኝ ማሬዋ❤🎉
@muluastaxqe1133
6 ай бұрын
ፀግሽ ኑርልን በጣም ነዉ የምወድህ😢❤❤❤🙏
@ryfgvtwuw7839
6 ай бұрын
ከምር ከልብ ከፀለይን በህልምም ያሳየናል የኛ አጋር የማይሆን ከሆነም እንደዛ የኔ መድሃኒአለም መልስ አለው❤❤
@senaitteweldetewelde7927
6 ай бұрын
Enamesegnalen enaten mesimat susu honobinial ❤
@MuluMulu-w9d
6 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ህልመኛዋየማሪያምልጅ
6 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይስጥልን🎉🎉 እናመሰግናለን ወድማችን🎉
@tadelubedaso6836
2 ай бұрын
kalwededechiwe litwedew asaminatalew 🎉አንደኛ ያልከው ልክ ነው
@TirfeBekele-p2w
6 ай бұрын
Thank you tsegish❤❤❤
@KetyGutema-mr3bi
6 ай бұрын
እኔ ለትዳር በጣም ጉጉት ስላሌኝ ምንም አልሳካ አለኝ ማርያምን
@astekastek1000
6 ай бұрын
ሱባኤ ግቢ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ
@እቢ
6 ай бұрын
ሞክሪ አትፍሪ
@KetyGutema-mr3bi
6 ай бұрын
@@እቢ ke andem hulete mokerlaew lek lesaka sel yefersal
@KetyGutema-mr3bi
6 ай бұрын
@@astekastek1000 eshi
@እቢ
6 ай бұрын
@@KetyGutema-mr3bi እንዲያ ከሆነማ እንደ ሃይማኖትሽ በህጉና በወጉ ፀሎት አርጊ፣ንስሃ ወዘተ
@MemeZeleke
6 ай бұрын
14:15 thanks🎉🎉🎉🎉
@መልእክቶችንይከታተሉ
6 ай бұрын
በርቱልን፡ዘመናችሁ፡ይባረክ፡እናመሰግናለን፡
@tgema-wj7hv
6 ай бұрын
Enamesegnalen eski chemirn magibat leminfelg wetatoch
@tadelechmulunehmuluneh7080
6 ай бұрын
Thank you very much ❤❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
6 ай бұрын
ፍቅር ቢከሰስ እከሰው ነበር እዲህ ተጫወትብን ምናለ ለኛ ላልሆነ ባያስፈቅረን
@fateiyahamza6072
6 ай бұрын
ስህ ወላ😢
@ርግብየ
6 ай бұрын
Amesginalew 🙏🙏
@fkrimisamlak6256
2 ай бұрын
Fkr Egzabher new keza demo rasih mefker keza ketlo sew mafker keza ketlo tdar kegzabher new.❤❤❤❤
@Salam-m7u
6 ай бұрын
እናመሰግናለን በእውነቱ ገራሚ ምክር ነው
@Gold-le7fb
5 ай бұрын
1997 tetelife agibiche yehulet lijochi inat ngi gin betami nw miferawu letidar😢 isir beti nw mimeslewu 😢 ataliye sidet wotawu kerewu alimelisim biye 😢 inja gin?
@chuchuteshal8363
6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@SerajSeraj-y3r
4 ай бұрын
Enamesegnalen❤ betam wesagn tmhrtna mkr new
@QwewTrewq
Ай бұрын
of coruse❤
@GanatiGanati-hq5hz
6 ай бұрын
Wendoch altamenim Alun eko min Magi at sanfelig qerten ayidelem .enam Bert egziabhar yirdah
@ebiieb7129
6 ай бұрын
በትክክል ወንድሞች ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Naema-e6j
4 ай бұрын
ለማግባት ለመወሰን እዴት እደምወስን
@amanuelghebregziabher2165
3 ай бұрын
Amazing work bro!!! Keep it up Egziabher ybarkh
@jejdjxndndmd3362
6 ай бұрын
ስለምክርክ በጣም እናመሰግናለን ግን እኔ ወድልጅን ለማመን በጣም ይከብደኛል ለምን ብትል ታማኝ የለም እዚአስቀምጦ ሌላ ያገባል ወይንም ይይዛል ይሄይሄ በጣም ያስፈራኛል
@debrituendalew
6 ай бұрын
EWNET NEW
@tsebelutemuari2056
6 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@GanatiGanati-hq5hz
6 ай бұрын
Yene wid wendim mekereh bexam agizognal diyakon memhir
@YaredAynalem-123
6 ай бұрын
Please consider using examples relevant to rural areas, as more than 80% of Ethiopia's population lives in rural regions. Thank you.
@guzaraguzara2546
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ be tikkl wondime geta egzyber rejim idme yisxhi
@RahelTemesgen-on9bk
4 ай бұрын
😢ፍቅር ,,,,,
@SofyaAdame
6 ай бұрын
يالله يجبلي الفي بلي
@wubalenkonb
5 ай бұрын
betam betekekl new yetenagerekuw😊
@almasmas6481
5 ай бұрын
yes
@amaamm3273
6 ай бұрын
ሹክረን ወንድም ግን የአንድ ጋደኛየ ትዳር ሊፈርስ ነዉ ምክር ንገረኝ እንደፈርስባት አልፈልግም በምግብ ነዉ እሚጣሉት ማታ የበላነዉን ጣወት ለምን ይቀረባል እያለ ነዉ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
6 ай бұрын
😅🤣
@saditube7163
6 ай бұрын
አላህ ያስማማቸው
@ግእዝቲዮብ
6 ай бұрын
እና ሌላ ትስራ ካለዉ ገንዘብ ካመጣ
@maqdsmaqds5132
6 ай бұрын
ፈጣሪያስማማልሺ
@NaeemaSomalee-pv3ni
6 ай бұрын
የሚገርም መልስ😅😅😅😅😅@@ግእዝቲዮብ
@MeseretTulu-qf6fj
6 ай бұрын
❤❤❤ enamesegnalen
@እንተዋወቅ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ❤❤❤❤❤
@الكنجالكنج-ت1ل
6 ай бұрын
እኔ ከፍቅር ተስፋ ቆርጫለሁ
@kadrakadra3981
6 ай бұрын
it's right! ye tedar doctor. enamesegnalen❤❤
@Eleniderese-b9w
6 ай бұрын
ያላገባችሁ ተረጋጉ መጀመሪያ ጨጓራችሁን ታዩ እምናስበው እና ስንገባበት ልዩነትቱ የትየለሌ ነው።
@Adingn
6 ай бұрын
😂😂እዉነት ነዉ የጨጓራዉ ነገር እኔ ለማይሆን ፍቅር 6አመት ተቃጥዬ ተለያየን አሁን እኜ ያለ እድሜዬ በሽተኛ ሆንኩ
@Eleniderese-b9w
6 ай бұрын
@@Adingn እግዚአብሄር ሰላሙን ይስጠን እንጅ ከባድ ነው
@Khadeja-g3w
4 ай бұрын
ምርነው
@dawetarbecho2040
6 ай бұрын
መልክ የሌላቸውስ ማግባት አይችሉም?
@SamuelTilahune-s1v
6 ай бұрын
እኔ ለመማር ለማወቅ ዝግጅ ነኝ::
@Almi_Alm
6 ай бұрын
ደምረኝ ወዴ❤🎉
@feker122
6 ай бұрын
ሰብስክረይብ በቅንነት
@adaneamache5987
6 ай бұрын
4:46 4:49
@yerosanzemikayel
6 ай бұрын
Ene yalehit arebager new yalew gen fikregnaye tolo kalmetashi eyalegn betam aschereregn gen yezare amet metalew beyew tegbabten gen chikechik yabezal yemenager kalat ayimertewm enedemo tolo yemenaded bari alegn yane ene besatu zem elewalew lemin enem senaded yeminager likorfibegn yechilal ene negerochun teche befiker saweraw ahunem kalatochu weyinim yeminager ayakim ene betam ewedew nebere zarelayi eye telahu metahu letew weyis esti mefte nigeregn abate gera tegabaw
@Eyou12
6 ай бұрын
ትንሽ ረጋ ብለሽ አሲቢበት እህቴ ብዙም ግን አትጨናነቂ ምናልባት ናፍቆት ይሆናል
@AyuDebo-lj2pw
6 ай бұрын
❤❤❤❤wow blessed ❤❤❤❤
@ethiopialove2772
5 ай бұрын
ምናለ እንዲህ አይነት ትምህርት ከ20 ዓመት በፊት በነበረ
@EmuWeda-nv5vc
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mahi-qr2pu
6 ай бұрын
Gizew yasfral kemayhun hiowt bechgnt yeshalale selam new mefelgw
27:54
10 የጭቅጭቅ መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
1:07:33
♦️ያገባችሁም፣ ያላገባችሁም፣ ግራ የተጋባችሁም ይህንን ብትሰሙ ♦️ የትዳር አማካሪ መምህር ጸጋዬ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 163 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:27:35
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
0:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2 #shorts #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
21:45
ትራምፕ ኢትዮጵያውን ማባረር ጀመረ ? አነጋጋሪ ቻይና አፕ Ai ውድድር | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 34 М.
28:06
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 51 М.
20:22
የርቀት ፍቅር long distance relationship |Gabcha Tube|ጋብቻ ቲዩብ@MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
1:14:31
ነገ ነገ አትበሉ! ነገ አለመኖርም አለ | መምህር ዘላለም | @zemare_yared
ዝማሬ ያሬድ | Zemare Yared
Рет қаралды 64 М.
28:15
ለኮሌስትሮል ... መድሀኒት ጤናዎ በእጅዎ... | Elsa Asefa | Silegna | ስለኛ
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 32 М.
30:52
ሴት ልጅን ተወዳጅ እና ተፈቃሪ የሚያደርጓት 10 ባህሪያት! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 466 М.
2:43:39
የሐዋርያት ሥራ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - Acts Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 268 М.
11:34
ፍቅርን እና ትዳርን ህይወት ጣፋጭ የሚያደርጉ 10 ሚስጥሮች! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
29:51
ስኬታማ ትዳር | ትዳርዎን ውብ የሚያደርጉ 4 ቁልፍ ነገሮች! Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ--
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 180 М.
28:18
የእድሜ ልዩነት በፍቅር እና በትዳር ሕይወት ውስጥ! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.