ለሁለተኛ ግዜ ጸጉሯን ቆረጥኩት አያድግም ለምትሉ

  Рет қаралды 157,162

የእናት ዉለታዋ tube

የእናት ዉለታዋ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 318
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ነው ይሄ ነገር ቃል አይገልፀውም እኔም እስከ ዛሬ ባለ መጠቀሜ እያገበገበኝ ነው ሁለት ወሬ ነው የሌለ ለውጥ ነው ያለው
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
እደት ነው አጠቃቀሙ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
@@m.4582 ቁንፍድ ጅጅብል ጥቁር አስሙድና የስጋ መጥበሻ አንድ ላይ በውሃ ማፍላትና ውሀውን አጥሎ በምርጫ አድርጎ መርጨት መታጠብ አይፋግም እረጭተሹ ቅባት በትንሹ መቀባት ሹርባም ሰርተሽ እረጭተሽ መተው በቃ አንዴ አፍልተሹ ለሳምንት ያህልም ይቆያል በየ ቀን ሙርጨት ለውጡን በድንብ ታዩዋለሽ
@kewiserhabib1972
@kewiserhabib1972 Жыл бұрын
እሺ ውዴ ስጋ መጥበሻው ደረቁ ይቻላል ባንታጠበው ችግር የለውም
@kewiserhabib1972
@kewiserhabib1972 Жыл бұрын
ቁርፍድና ጥቁር አዝሙዱ ፈጭተን ነው ምናረገው ምን ያህልስ ነው ምንጠቀመው
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Жыл бұрын
​@@kewiserhabib1972ይሆናል ደረቁም
@BH-id8px
@BH-id8px Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ቀኔ ነው ሳይሽ እግዚያብ ይባርክሽ የተረጋጋሽ የኔ አልቆል እንኳን አየሁሽ ሁለተኛ ከቤትሽ አልጠፋም የኔ ፀጉር ተበጣጥሶ ከፊቴና ከጆሮዬ ዙሪያውን ተበጣጠሰ እስቲ እሞክራለሁ የኔ ከስሩ ነው የሚነቀለው ሽበት አለኝ የቀለም አለርጂ ነኝ ሂና እቀባለሁ ሂናውም ሽፍ ይልብኛል ሽበቴን አልወደውም ፀጉሬ እኩል ስላልሆነ በጣም ያስጠላል እስቲ ምከሪኝ
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Жыл бұрын
የእናት ውለታዋ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዋው የሚያምሩ እናትና ልጅ እናመሰግናለን 👍👍❤️❤️❤️
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
❤❤ማናት እናት ማናት ልጂ
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur Жыл бұрын
ሞሰብየ ከጆሮየም አልወርደ😂😂😂😂
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጣችሁን ፀጉር ቅርፉድ አሳደገ ትላላችሁ ቅርፉድ ጭራሽ ፀጉር ያደርቃል ከስሩ ነው የሚነቅለዉ ቆዪን ከሞከርነዉ አይነፋም😊
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ Жыл бұрын
እውነትሽ ነዉ እኔ ፀጉሬን ቆረጬ አላዉቅም ነብር አመት እስከ አመት ብዙም ለዉጥ የለዉም መጣም አጭርም ረዢምም አደለም ታሳሲ ወስጥ ተናድጄ ቆረጥኩት በእውነት የምገርም ፋጣን የእድገት ነው የለዉ ❤❤
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
Mendnww yemtetkmiww enem ke telacew sost kene new 😂😂😊
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጦችዬ በርቱልኝ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ ለመነቃቀል በጣም አሪፍ እና ግልጽ ነው ቅሩፍድ*
@SentuAlemayehu
@SentuAlemayehu Жыл бұрын
ቁሩንፉድ ከፊት በተለይ በጣም ያሳድጋል የኔ ረጅም ነበረ ሲሰባበርብኝ ወደቦታው እየተመለሰ ነው ሞኩሩት የምሬን ነው ሌላ ደሞ የስጋ መጥበሻ ውሀውን ውሌ መቀባት❤❤❤
@Huss-hm5oe
@Huss-hm5oe Ай бұрын
ወላሂ በይ እህቴ
@sssHhh-gd4pm
@sssHhh-gd4pm Ай бұрын
የኔዞማ ና እረዘም ያለ ነው እና በጣም ስስ ነው እየተነቃቀለብኝ አስቸግሮኛል የሚያበዛ ካለሽ ሹክ በይኝ 🙏🙏🙏
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Ай бұрын
ሁሌም ይሄን ተጠቀሚ በጣም ጠንካራ እና ብዙ ይሆንልሻል
@salem4086
@salem4086 7 ай бұрын
አመሰግናለዉ እኔ ፀጉረ አያድግም ቆርጨዉ አለዉቅም አሁን ችግሩ ገባኝ ጥያቀ አለኝ ፀጉረን. ከታጠብኩ ቦኃላ መጥፎ ሽታ የለለ ቅባት ሦርልን. ተባረክ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 8 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እህት ሁሉ ነገር ወደ ስራ ሲገባ እማይከብድ ነገር የለም::ለማይሰራ ዝም ብሎ ቁጭ ላለ ነው ቀላል
@EmamaTube-21
@EmamaTube-21 5 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ በርቺ የሚገርም ነው አቀራረቡ ፡፡
@hiwotgebremeskel3792
@hiwotgebremeskel3792 Жыл бұрын
የቻናሉ መጠሪያ ስም ሳየዉ ደስ ብሎኝ ከፈትኩት ሰብስክራይብ ያደረኩት በቻናሉ መጠሪያ ነዉ ፕሮግራሞቹን አይቼ አላዉቅም አመሰግናለሁ
@AsterSaff-jv8gb
@AsterSaff-jv8gb Жыл бұрын
የኔማ ተስፋ ቆረኩ ፀጉሬ እረጃጅም ነበር እዳች😭😭😭 ተነቃቅሎ አለቀ ሳበጥረው ይረግፋል ጫፉንም ቆረጥኩ ለውጥ አጣው
@ZeinabChouman-xu4kp
@ZeinabChouman-xu4kp Ай бұрын
Amen yeho wosadawu misiganaeni ilitahe yigabawali,la Amilakachini Achahina ,masayi ina ikuya,yelela la Anidi bichanha geta Eyesusi amen kibiri sigidati ina hahilimi barakatimi la ante yihuni haleluya tabareki yefixira gulibati hulu la Ante yibarakakali la zalalamimi yigazilihali amen 🙏❤️
@user-jz6ie4cb8o
@user-jz6ie4cb8o 2 ай бұрын
.ግን በመጀመሪያ ይቅርታ እህቴ ባለፈው በውሀ ብቻ ነው የሠራሽልን ዛሬ ደሞ በቅባት ነው አልገባኝም እኔ በውሀ ስላልሽን እየተጠቀምኩት ነበረ መልሽልኝ ማሬ አጠቃቀሙስ በየቀኑ ነው የምንቀባው ተቀብተንስ መታጠብ አለብን???❤
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 ай бұрын
የኔ ውድ በውሀው ሳምንቱን ሙሉ እየረጨን መጠቀም እንችላለን ቅባቱን ግን ልንታጠብ ሁለት ቀን ሲቀረን ተቀብተን መታጠብ አለብን
@saada5882
@saada5882 4 ай бұрын
በሳምንት ስንት ጊዜ እንጠቀም የተዘጋጀ ከምንገዛና ሰርተን ከምንጠቀም የትኛዉ ይሻላል??
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ Жыл бұрын
እኔ በጣም ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር እኩል ሆኖ አለማደጉ ነው ምን ማድረግ አለብኝ እስኪ ምከሩኝ ካንድ በኩል ብቻ ሳይሆን ሁሉ ፀጉሬ ተባለጥ ነው ለመቁረጥም አስቸገረኝ
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Жыл бұрын
የኔም ነው ተባለጥነው ማለስለሻ ካለሽ አለስልሰሽ እሚቆርጥልሽ ካለ ይቁረጡልሽ
@saada5882
@saada5882 4 ай бұрын
የኔም 3አይነት ነዉ የፊቴ በጣም ረጅም ለስላሳ የመሀሉ በጣም አጭር አይበጠር ከሀላየ ደሞ መካከለኛ😂
@seadamed5444
@seadamed5444 Жыл бұрын
ቁሮፎዱፀግሬንአደረቀዉ
@umuhayattube
@umuhayattube Жыл бұрын
ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውብርኬትሁ አሕልንውድ እኳንድሕናመጣሺ ጥፍሺ 🎉🎉🎉🎉
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
ብርክበይ እህቴ የኔቆንጆልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😘
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ደምሪኝ
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
ልጅሽ ቆንጅዬ ናት. ተባረክ እህቴ
@rgdffhfg3699
@rgdffhfg3699 7 ай бұрын
በውሀም።ሞክሬው በቅባትም ያደርቃል።ፀጉር
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
ጠጉር ያዲጋል በተፈጥሮ ግን ሁሉም አንዲ አይነት ላያዲግ ይችላል ተሎ የሚያዲግ አለ ተሎም የማያዲግ አለ ግን ካልደርቀ ከተሰራ ካልተበጣጠሰ ይርዝማል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ትክክል
@hawaalyou280
@hawaalyou280 Жыл бұрын
እሰኪ እህቴ የሚያበዛ ንገሪኝ ቁመቱ ደህና ነበረ በጣም ሳሳ
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 Жыл бұрын
ሙዝ አቡካዶ ሬት አንድ ላይ ተቀቢ በተረፈ መስኪ ዩቱብ ተመልከቺ
@hawaalyou280
@hawaalyou280 Жыл бұрын
@@fikirtetaddese874 shkurn ehit emokeralhu
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ Жыл бұрын
ቁርፉድ ያበዛል
@Exodus2547
@Exodus2547 Жыл бұрын
ውይ እህቴ ጠፍተሽብኝኮ ሀገር ቤት ገባሽ ይገርማል .በኢሞ እናወራ ነበር ኮንታክትሽ ጠፍቶብኝ ነው ማሬ እኔም ሀገር ቤት ገብቼ ተመልሼ መጣሁ እእንኳን እግዚአብሔር ረድቶሽ በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ደሰ ይላል ማማየ ግን የት አከባቢ ነበረሸ እኔ አማራ ክልል ወሎ ነኝ ፈርች 8አመቴ አሰጠላኝ
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Жыл бұрын
ሀይ ሀይ አውሪኝ እሰኪ
@lideysenabl
@lideysenabl Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ነገሩ ፈጣሪ ሲፈጥራቹም ዘራቹ ጸጉር ሰጥቶችዋል ግን የውነት ለጁም ጊዜ እድገቱን ያቆመ ጸጉር ይረዝማል ይበዛል ብለሽ ታምኚያለሽ ባንቺ ትሪትመንት ውዴ ? ጠብቅሻለው
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
አይረዝምም የውስጥሽ ነው አሪፍ ምግብ መመገብ ነው እንጂ ብዙአይነት ትሪትመንት ስናደርገው ለፀጉራችን ተስማሚያልሆነን ፀጉራችን ይጎዳል
@ቀሌ
@ቀሌ Жыл бұрын
ቅባቱን ሰርተን የግድ ሀያ ቀን ማስቀመጥ አለብን ወይ?እህቷን በርቺ
@saraabe6210
@saraabe6210 Жыл бұрын
የት ነው ያለሽው በኔ ላይ ይሜከር😢 እስቲ ባቺ ይሞከር የምትሉ😂የኔ ሃይማቶኛ ነው አያድግም😢
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 Жыл бұрын
😅😅😅
@fozyaseidmohammed6288
@fozyaseidmohammed6288 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ Жыл бұрын
ማር ያድጋል ተስፋ አትቆረጪው
@frehiwotkebede6464
@frehiwotkebede6464 10 ай бұрын
Berchi wude gin cafu leslasa hono sis kehones mekoret alebet?
@TuFjEkrm
@TuFjEkrm 4 ай бұрын
የቁርፍዱን ካንታጠብ ነው ወለ ከታጠብን ወዳ ነው የምንጠቀመው እህት
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 3 ай бұрын
ቅባቱን ልንታጠብ ስንል ውሀውን ሳምንቱን ሙሉ በመረጨት መጠቀም እንችላለን
@Ytifhd
@Ytifhd 2 ай бұрын
እህቴ ቅሩፉዱን ዝንጂብሉን ጥቁር ቅመም አብረን እናቀላቅለው
@yalfalAdemasu
@yalfalAdemasu 2 ай бұрын
ለ20ቀን ምን ያአክል ነው የሚያአስፈልገው እህቴ መጠኑው
@werkneshwerki8781
@werkneshwerki8781 Жыл бұрын
Yene konjo video betam eketatelew ena mwedew gn tyake alen adis now ykretkut endale gn betam ymezezal yregfalm mn madreg alebign 😊
@mahiderLijalem-qr9yz
@mahiderLijalem-qr9yz Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት እኔ ነፍሰጡር ነኝ ለእኔ ይሆናል?ስለመልካም መልስሽ አመሰግናለሁ
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Жыл бұрын
የኔ ፀጉር ቦታህን እዳለቅ የተባለ ነው የሚመስለው
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ የኔ እራሱ ለውጥ የለውም ድካም ብቻ 😂😂😂
@aasala2807
@aasala2807 Жыл бұрын
የየኔ አለ አደለም እንዴ ገንዘቤን ጉልበቴን እድሜዬን ጨርሼቤት አሁንም እዛው ያለው ስንት አመት ሙሉ😢
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Жыл бұрын
😂😂😂
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 Жыл бұрын
​@@aasala2807 እህቶች ፀጉር ለማሳደግ በቀላል ነገን ነዉ የሚያድግ ብር በማወጣቴ አደለም
@adanishqatar3740
@adanishqatar3740 Жыл бұрын
hhhhhhhhhhh lek endene yenem wey nekich wey finkich zekem ayelem hoooy
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
ፀጉረን በጣ አደረቀብኝ ምንማድረግ አለብኝ? ለላዉ ፀጉረ ብዛት የለዉም እንድበዛልኝ እፈልጋለዉ ስርልን ።እንደት ስስ ፀጉር እንደት እናበዛለን?
@pscoanteneh1
@pscoanteneh1 2 ай бұрын
የኔ ውድ እባክሽ ሚቆርጠኝ ስለሌለ እንዴት እራሴ እኩል አርጌ ልቁረጠው እባክሽ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 ай бұрын
በvideo እመጣለሁ ውዴ
@ameenaameen8647
@ameenaameen8647 Жыл бұрын
ጡቁር አዝምዲ እና ጀጂቢል ቁርፉዱን አድ ላይ ነዉ እደየ ካለየ የምንሰራዉ
@senaitchala
@senaitchala Жыл бұрын
የኔ ፀጉር ግን ታማኝ ነው ምንም ባደርግለት እመኚኝ ከጆሮዬ አያልፍም
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Жыл бұрын
kkkk😂😂😂
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Жыл бұрын
ፀባየተኛ ሁኖ ነው 😂😂😂😂😂
@Biduf-ji5rj
@Biduf-ji5rj 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hawa-qu6fs
@hawa-qu6fs 2 ай бұрын
የኔም😅
@AlemBelay-dv3kb
@AlemBelay-dv3kb Ай бұрын
😅😅😅ውድ ዝበይው ዋናው ግን ነው
@NeimaNega-n2t
@NeimaNega-n2t 8 ай бұрын
እሺ ውደ በየቀኑ ነው የምንቀባው ወይስ በሳምንት ሁለት ጊዜ በቂነው
@KedijSeid-xq4by
@KedijSeid-xq4by 2 ай бұрын
ተቀብተን እንታጠበዋለን ወይስ ችግር የለውም
@rahmatube6175
@rahmatube6175 Жыл бұрын
ዝጅብል እርጥቡን ከሌለን የተፈጨውን ብንጠቀምስ
@Muhameddires
@Muhameddires 13 күн бұрын
ጫፍ ጫፍ መንታ የሆነስ ምን ላድርግ በናትሽ
@zuzujammatube2327
@zuzujammatube2327 Жыл бұрын
የኔ ግን መንታ ሳይሆን የሚያወጣው ጉጥ ነገር ነው ምንድን ነው
@heybestieeeee
@heybestieeeee Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
ክክክ😅😅 ከጫፉ ትንትንሽ በየሶስትወሩ ቁረጭው እኔትንሽ ለውጥአይቻለሁ ቁመቱ ከፊቴ ግን በጣምነው የተመለጠው😢😢😢
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 Жыл бұрын
አሳቅሽኚ😂😂😂😂😂
@tsigeendeg209
@tsigeendeg209 Жыл бұрын
በአንድ ወር ውስጥ ለስንት ቀናት መጠቀም ይኖርብኛል?
@amsuamsu2885
@amsuamsu2885 Жыл бұрын
በምን ያህል ግዜ ነው የምታጥቢያት?
@mahbobamahboba1335
@mahbobamahboba1335 2 ай бұрын
በሳምትሰተየነውየምንጠቀመው????
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም ካንች አይቸ ትኒሽ ለውጥ አግኝቻቸው❤😊
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Жыл бұрын
Slame yen low procity hair nwe yalge almande argane oil lel mne ltikme ethiopia westi yemgige amrachie oil ngerige ebakishe ?? Thankyou
@nezhaaldahabi9865
@nezhaaldahabi9865 Жыл бұрын
😂
@birhanmedia144
@birhanmedia144 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@SA-fg4it
@SA-fg4it Жыл бұрын
ከመታጠብ በፊት ወይስ ከታጠብን ቦሀላ
@ieijeid420
@ieijeid420 Жыл бұрын
ቁርፉል እንደትአዲርጌነው እምቀባው
@Qemarahmad
@Qemarahmad 2 ай бұрын
ቀበቀንነው የምንቀባው ወይስ እደትነው
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ Жыл бұрын
በራለሼሼ እና ለሳሳ ፀጉር ምንድነዉ መፍትሄዉ
@yusreyao7854
@yusreyao7854 2 ай бұрын
የትአገር ነው ያለሽው
@beutyqtr3063
@beutyqtr3063 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለካ ሀገር ገብተሻል እኔ እየደወልኩ ነበር ቅባትሽ ተመችቶኝ 😢
@mekdersulo8207
@mekdersulo8207 Жыл бұрын
Are kibat malet azagajita miteshat nw
@meserettesemamessi338
@meserettesemamessi338 Жыл бұрын
ፀጉር ከአናት እንጂ ከጫፍ ይረዝማል እንዴ
@rahmarahma9658
@rahmarahma9658 Жыл бұрын
Inameseginalen tiru neger new yasayeshin tsegure alkuwal betam yisebaberal madergew teftobign tiche neber isti ahun mokire lewtun ayalew
@MahikalabMercy
@MahikalabMercy 9 ай бұрын
Snail ayhonm wde?
@hawa6936
@hawa6936 Жыл бұрын
ዉዳ ጸጉረ የሚያለሣለሣ ነገሪኝ
@sayedaahmada2673
@sayedaahmada2673 4 ай бұрын
የኔልዩ ሴት በርችልኝ እህቴ ብታይ ግፍልፍል ብየልሺ አለሁ ተባረኪልኝ ሆቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@salamsalam6498
@salamsalam6498 11 ай бұрын
ሰላምእህቴ ባናሞቀው ችግርአለዉ?
@user-የሀይቋ
@user-የሀይቋ 2 ай бұрын
መጀመሪያ ፀጉሬ እረጅም ነበር ስደት ስመጣ ሲበጣጠስ ተላጨሁት አሁን ጨንቆኛል መቸ እንደሚያድግ😢
@asliiathu2139
@asliiathu2139 Жыл бұрын
Esho mechche new mexekemi?
@abcd3670
@abcd3670 Жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔ ቅመም🌹
@woynishetberhanu9813
@woynishetberhanu9813 Жыл бұрын
Wde wisx bazabign koy minun likanisaw? 🙏
@aregashtesfaye5306
@aregashtesfaye5306 2 ай бұрын
አሰራሩን አሳይኝ ውዷ
@TvbT-sd1ix
@TvbT-sd1ix Жыл бұрын
እህቴም እናቴም ልበልሽ እባክሽ መልሽልኝ ፀጉሬ ሙቲት አለብኝ እባክሽ እዴት አረጌ ነው የምጠቀመው እስት አመት ወይም ወር ይወስዳል ገና ሳላገባ ግባሬ ተመለጠ ጭራሽ አያድግም እባክሽ መላ በይ በድንግል ማሪያም አጠቃቀሙንም ንገሪኝ
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos Жыл бұрын
Beye qeni teqebi qurumfuli kezam texeqemi👍
@sgenaywedimk7468
@sgenaywedimk7468 Жыл бұрын
ቁሩፉድእና ጀጅብል ስት ሳት ወይም ስንት ቀን ናቆዩ መልስልኛ🙏🙏
@Wangelaa
@Wangelaa 7 ай бұрын
Wude selam yene tsegurii melu bexam yesebarali ke fit ena kewala rajim new gene melu achir new maftewu menino
@TነኝየMልጅ
@TነኝየMልጅ Жыл бұрын
እሽ ልሞክረዉእስኪ ጸጉሬ የተነቀለ አለቀ😢😢😢
@emanEman-uv9hc
@emanEman-uv9hc Жыл бұрын
በጭቃ ቅባት መስራት ይቻላል
@MuleHabeta-og3mg
@MuleHabeta-og3mg Жыл бұрын
አመል መአዛ ነኝ ስልክሽ የማይሰራ ነው የኔ ልላክልሽ
@MeriymMusa-xt9dy
@MeriymMusa-xt9dy Жыл бұрын
ወሬ ነው ባክሽ ከላይ ሴሰጥ ነው😮
@መድናለገሠ
@መድናለገሠ Жыл бұрын
በጣም
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Жыл бұрын
ትክክል
@diboranesibu5673
@diboranesibu5673 Жыл бұрын
Yen tsigure kefeti eyegeba nw ena demo tekorecew neber gen ahun eyebekele yalew ayamerem meta alew
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x Ай бұрын
ይሄው እኔ አመቴ ጉርፍድ ከተጠቀምኩ ግን ምንም ለውጥ የለው ከግባሬም ሄደ
@ZaraIbrahim-ph2ow
@ZaraIbrahim-ph2ow Ай бұрын
Ine adsii ne nyii idegenaa asynii❤❤
@VipA04e
@VipA04e 2 ай бұрын
በማርያም ቁጥርሽን በውስጥ ፈልጌሽ ነው በማርያም
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 6 ай бұрын
ኡፍ ማሻ አላህ ስያምሩ እናትና ልጅ ብዬ አስቤ ናቸው ለካ የናት ውለታዋ ብዙ ነው
@feventesfaye3896
@feventesfaye3896 Жыл бұрын
yet nw menagenaew cocount oil originalun
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx Жыл бұрын
ትላልቅ ሱቅ ይገኛል ውዴ
@Tube-po4bq
@Tube-po4bq Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي Жыл бұрын
ጥቁር አዝሚድ ተፈጭቶ ነዉ እህት
@baluyebekela2564
@baluyebekela2564 Жыл бұрын
Wude Batami Amasaginalo Batami Tamachitognali Getani Arifi Sirano Katibati Tabaraki❤❤❤❤
@EteneshWorku-r5g
@EteneshWorku-r5g 2 ай бұрын
በጣም ለሚበጣጠስ ጸጉር እማ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 2 ай бұрын
እዬም እቆርጣለሁ እንደውም በተለያየ ቅባትና ሻፖ ፊዳውን ከማብላት ተቆርጦ ጥራቱ ከተጠበቀ ያድጋል አንድም ሶስቴ ቆርጬዋለሁ
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ለውጥ አለው
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኩያ ልጅ አለችሽ ስታምሩ እናመሠግናለን እኔ ፎረፎር እያስቸገረኝ ሙሉ በሙሉ ተላጭቸዋለሁ እስኪ እሞክራለሁ የሰው ቤት እንጀራ ብዙም ባይመችም
@mesiqueen8585
@mesiqueen8585 Жыл бұрын
Lene yemihone kebat alesh pls❤
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ቱ ቱ በይላት ደን አይባልም እሽ ❤
@njvi991
@njvi991 Жыл бұрын
ሠውንአታድክሙጰጉርየአላህሥጦታነውመቶመድሐኒትበመቀባትአንድትጰጉርማብቀልይቻልልልልልልምየአላህሥጦታነው. ሌላሥራቀይሩሠውአታምታቱ
@zed2848
@zed2848 Жыл бұрын
አላህ የሠጠሽን ከተከባከብሽዉ ሀሬፍ ይሆና ል ከተዉሽዉ ይደረቃል አንዴ ተፈጥሮል ቅማት አያሥፈልግም ካልሽ ከነቆዳሽ መነሣቱ አይቀረም
@znashchebero3313
@znashchebero3313 2 ай бұрын
Beye 3weru chaf chafu mekoret alebet
@HawaAa-id3cf
@HawaAa-id3cf 2 ай бұрын
እስከ እሙክራለሁ ውስጥ ይነቃቀላል
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
ይሄም ቅባት ልዩ ነው እህቴ ኢትዮጵያ ነው ያለሹ እዛ አለ?!?
@aliajroush4910
@aliajroush4910 11 ай бұрын
Wow wude.thanks❤❤
@رحمهمحمد-ط1ب
@رحمهمحمد-ط1ب Жыл бұрын
Yene Enat Bezi Nuro Wudinet Yebetun Asbeza Chereskugn Gin Menkakel Ena Mesebaber Akumewal Bizatim Alew Chafun Korichalew Gin Edgetu Lay Eskezim New
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
ተፈጥሮ ነው
@yesusiyadinal3685
@yesusiyadinal3685 Жыл бұрын
የት ነሽ ምትኖረው አንች ?
@F_r_e_h_i_w_o_t
@F_r_e_h_i_w_o_t 3 ай бұрын
በወር ስንቴ ነው ምንጠቀመው??
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 2 ай бұрын
በምትታጠቢ ሰአት ተቀብተሺ አድረሺ መታጠብ በሳምንት 1 ቀን
@yabiey8092
@yabiey8092 Жыл бұрын
Koy ene milew yene teregimo yihune enide😂
@Birutkan
@Birutkan Жыл бұрын
እህት ግን Ali Gabami
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 54 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 74 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 125 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 1 МЛН
በዙ ሰው ለውጥ ያየበት ጸጉራችንን ዋው ያስባለው
19:46
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 90 М.
የፀጉሬ ብዛትእና እድገት ሚስጥር
16:12
Betsitube
Рет қаралды 72 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 74 МЛН