KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ተሰምተው የማይጠገቡ የሮቤል ጣፋጭ ንግግሮች 😍
20:59
በተለይ ባሎች ይወዱታል ይሄን የውበት መጠበቂያ ሴቶች ተጠቀሙበት እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ
9:35
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
0:41
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
ለሁላችሁም የሚጠቅም ፀጉራችን ጠንካራ እዲሆንና እዳይበጣጠስ ወይም እንዳይነቃቀል የሚያደርግ አሪፍ መፍትሄ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ❗
Рет қаралды 93,401
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 417 М.
Brex Habeshawi
Күн бұрын
Пікірлер: 846
@ethiopianews4767
4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቻችን በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@ማኪባለሀገሯ
4 жыл бұрын
Amen
@Addiszena84
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zufiwollotube786
4 жыл бұрын
በፈጠራቹ በሰው ስም አታወዛግቡ ሸቃሊት ልብ የላቸውም እውነተኛው በዜ ይመስላቸዋል በፎቶ እና በስም ስንቶች ነፈዞች ናቸው የሚታለሉት 😏
@zedawel6595
4 жыл бұрын
አሚን በቅንነት ቤተሰብ አረግሃለሁ
@azharmohamed356
4 жыл бұрын
አሚንያረብ
@Hፈፊእናቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
ወይ ሁሉ አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪ 🤔 ሸቃሎች ንቁ 😂😂 ስሙ ግን ፀጉር የአላህ ስጧታ ነው በተረፈ ሰላማቹሁ ይብዛ
@gfg3633
4 жыл бұрын
ولله ونتشن نو ياوختي حلو استماري
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
4 жыл бұрын
ትክክልል
@ያራቢበወኩትተጠቀሚአድሪገ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ በጠምነዉ ያሰቅሺኚ
@Hፈፊእናቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
@@ያራቢበወኩትተጠቀሚአድሪገ ክክክ እውነቴን ነው ያሳድጋል ብላቹሁ የወር ደመወዛቹሁን እንዳጨርሱ
@እሙኻሊድየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
Kkkk
@hananhanoo8703
4 жыл бұрын
ቆንጆ ፀጉር ያላችሁ ምን አለ ፈጣሪያችሁን ብታመሰግኑ ይህ ሲፈጠር ጀምሮ አሪፍ ሰለሆነ ነው እንጆ በመጠቀም አይደለም አፈጣርነው እኔ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ለውጥ የለውም
@naeemaneanea138
4 жыл бұрын
ሰህማር
@ጦይባቢትባባእሙዚክራየልጀ
4 жыл бұрын
ትክክል
@አሚነኝየኮቻዋ
4 жыл бұрын
ትክክል እህት
@አለምያለናትጨለማናትማሚእ
4 жыл бұрын
ትክክል ያወራሉ
@امانسإشااللهامانسإشاالله
4 жыл бұрын
ያገልቤ እኛ አናቅም እጂ የአላህ አፈጣጠር መቼ አንችለውም ተብለን እጂ እኔ ሽኩር ት ጨምረሽ ያተቀባሁት ነገር ቢኖር በርበሬ ብቻ ነው አሁን ቅቤ ጀመርኩ ለካስ የናቴ ምግብ ናፍቆት ነው እየተሻለ መጣ አልሀምዱሊላህ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
4 жыл бұрын
እኔ ፀጉር ከምንከባከብ ልጅ ወልጀ ባሳድግ ይሻለኛል ።ሳረጅ ይጦረኛል ።ጸጉሬ አብሮኝ ነው የሚበሰብሰው ተላጭቶ ፍግ ላይ ይጣላል👍👍።
@jdjdjd9340
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ በርች
@aseyemariyam285
4 жыл бұрын
Abo egzbr ybarkesh maramen tkekl naesh yamchesh👍
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
4 жыл бұрын
@@aseyemariyam285 💚💚💚
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣🤣
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@felimonalem9121
4 жыл бұрын
እኔ እንኳን እንደዚህ ልሰራ ቅባት ለማድረግ ይደክመኛል ግን ተመሰገን እግዚአብሔር የሰጠኝም በቅ ነው ለትምህርት እናመሰግናለን 💚💛❤✅✅✅
@zufiwollotube786
4 жыл бұрын
ሹክረን መሲቾ እስኪ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ተው ተው 😭 ምድረ ጭፍርግ ፀጉር ሁላ 😂
@tube2830
4 жыл бұрын
እንዛመድ
@አኢሻኢሳ
4 жыл бұрын
ያንችስክክ
@እሲይሁንMነኝ
4 жыл бұрын
ምን ያስለቀስሻል ለላይክነው በማርያም
@Addiszena84
4 жыл бұрын
👍😁😁
@zufiwollotube786
4 жыл бұрын
@@Addiszena84 ክበሪልኝ እናትዬ 😍
@መናይርሀሰን
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቢብቲ ሽኩረን የኔፀጉር እንዳችነው ኩኩናትና የወይራዘይት እጠቀማለሁ ይመቸዋል በጣምእናመሰግናለን ለመረጃሽ ሮቢልን ሳሚልኚ ብሬክስን ሰላም በይልኚ ሰላማችሁይብዛ መልካም ቤተሰቦች💚💛💖💐💐💐
@rosekitchen1780
4 жыл бұрын
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ» የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡ ........ salam ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚 ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
@kemliatub3699
4 жыл бұрын
ፀጉር የአላህ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬ እረቺም ብዙ በቃ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለኝ ብዙ ስው ምን እያደረግሺው ነው ምን እየተቀባሺው ነው ይሉኛል እኔ ግን አይደለም ልቀባው የማበጥረው እራሱ በሁለት ቀን እንድ ቀን ነው እና ምን ብላችሁ ፈልጌ ነው ፀጉር የአላህ ስጦታ እንቺ ምንም ነገር ሰለተቀባችሁት አይደለም ዝም ብላችሁ ክብር ብላችሁ ይሄን ተቀቡ ይሄን አድርጉ አትበሉ ውድ እህቶች ወላሂ ታጠቡ የሚሰማማችሁን ቅባት ተቀቡ በቃ ዝም ብለው የሚበጠረቁትን አትሰሞቸው
@ቢንትይማም
4 жыл бұрын
ፈጣሪሽን አመስግኚ ያቺ ከተፈጥሮዉ አሪፍ ፀጉር ነዉ ከተፈጥሮ ካተሠጠ የሀበሻ ፀጉር አማና ጠባቂ ነዉ ንቅንቅ አይልም
@حياةبنتمحمد
4 жыл бұрын
ኡሙ አቤል እኔም ዘይት ዘይቶን አብሽ እጠቀማለሁ በጣም ጥሩ ነው
@tegegnenebil2604
4 жыл бұрын
መሲመሸአላህ ጀዛኪ አላሁ ኸይርን ነገርግን ፀጉር ከአላህ የተሰጠፀጋነው እጂ አስሩን በመቀባባት ፋይዳ የለውም ነገርግን ያደጋችሁበትን ቅቤ እየተቀባችሁ ታጠቡ እደኔ እኔስ አልሀምዱሊላ ፀጉሬ አያሸግረኝም ብዙም ነው እረጂምም ነው ግን ቅቤ እየተቀባሁ እታጠባለሁ ምክናየቱም ያደኩበት ስለሁነ አረብ አገር ያለን እህቶች እሮብን በመፍጨት ቅቤ እያወጣን እንጠቀመው በጣም አሪፍነው ሌላው አገርቤት ስንገባ አናገኘውም በተረፈ በዱአ እንበርታ ያረቢ ይሄን በሽታ ያሳልን
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
4 жыл бұрын
መሲየ ፀጉርሽማሻላህ።።።።።። ውዶቼ በዚህቻናልላይ እህቴታማለቺ በዱአ አግዙኝ ብያችሁነበር።። በጣም በዙሰው አይዞሽ ብላችሁ አጽናንታችሁኝነበር።። አልሃምዱሊላህ እህቴድናለቺ አልሃምዱሊላህ ሁላችሁን አመሰግናለሁ 👍👍❤❤❤
@rosekitchen1780
4 жыл бұрын
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ» የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡ ........ salam ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚 ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
@ilovethiopia9470
4 жыл бұрын
ደምሪኝ ደመርኩሽ
@saidaawol4908
4 жыл бұрын
salalahuu aley wassalam
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
4 жыл бұрын
S.w.a
@hamiyoutube8902
4 жыл бұрын
ብሪክስ እንኳን ደስ አለህ ስለ ቀኑብሽ መሴ እናመሰግናለን
@ዜድየራያዋ-በ3ጰ
4 жыл бұрын
ዋው መስዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን እኔ ን የጤቀመኝ ጥቁር ኣዝሙድ ነው
@abdulkarimkml4092
4 жыл бұрын
መሲ እኳን ደስ አለሽ መኪናው ተገዛ የበለጠ አላህ አድላይ ያድርጋቹና ያስደስታቹ ብሬክስ የሚስኪኖች አባት ነው
@rahmarahma5181
4 жыл бұрын
ኡም ሮቤል ሰላም ነሽ ውዴ ስለፀጉር እንኳን ምንም አስተያየት የለኝም አልሃምዱሊላህ ፀጉሬ በጣም ያምራል
@suda3006
4 жыл бұрын
ለዶላሩ 100 ቀረኝ ሙሉልኝ
@HELENYEMARYAMLJ
4 жыл бұрын
Esh
@בנימיןאלמו-ק3ס
4 жыл бұрын
Eshi yikinash
@helenyemariyamlij8945
4 жыл бұрын
እስኪ እንደማመር
@aeksumawiyan1403
4 жыл бұрын
eshi endemamt ehtoche
@ናርዶስ-አ5ኘ
4 жыл бұрын
ይኸው99ቀረኝበይእኔየድርሻየንአድርጌለው
@hhooipk5679
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን በፀግር እንኳን የምበልጠኝ የለም ቅባት የምጠቀመው ግን አቦካዶ በቻ ነው በነገራችን ላይ በተፈጥሮ ይመስለኛል አንድ ቀን ለፀግሬ አስቤ አለውቅም ግን በጣም ረኝም እና ብዛትም አለው በዛላይም ወታድር ነኝ የሴት ታጋይ የምወድ አለ
@ter2065
4 жыл бұрын
አየ ጉድ አየ ጉድ አስተማሪዉ በዛ ማን።ይሆን ተማሪዉ እዳዉ ይሄ። ዩቱብ በተዘጋ እሱን።መከታተል ከጀመርኩኝ ጎፈሬየ ወጣ አገር ገመድ ነበር
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
አዎንማእኔብቻነኝተማሪክክክ
@Megenorthodox
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@فردوسمحمد-ج2ث
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ghghh3547
4 жыл бұрын
ከከከከከ
@moftahmoftah196
4 жыл бұрын
እኔ ቡዙዎቹን አዳምጣሌዉ ግን ምንም አላዳርጋዉም ላፃጉሬ አላሃምዱልላህ ፃጉሬ ምንም አሎናም ግን እዲያዲግልሽ ካፈላግሽ ያኔ ባማሃል አልቆ ሮማን ባልቶ ያምጥሉትን ልጣጩን አዲርቄ ፈጭቼ ካዛይት ጋ አቃላቅይ 3ብቻ ታቃባዉ አዳጋ
@fatumabnitseidfatumabnitse6961
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን መሲየ የኔ በጣም ይነቀላል
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
4 жыл бұрын
መሲየ ቆንጆ እሮቢየ ድህና ነው እናመስግናለን የኔ መልካም
@zedawel6595
4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እኔ እጠቀማለሁ አሪፍ ነው ግን አብሽ ደግሞ ብታረጊበት በጣም ጥሩ ነው መሲዬ እና መሰግናለን ሮቤልን ሳሚልን
@rozimaed461
4 жыл бұрын
Demrkushe demrgie konjo bekeninet subscribe adrgelin konjo bekeninet
@birtukanbirhanu3126
4 жыл бұрын
Eske betkur azmudna gerfawn chemre eteqmalehu mesi gin zeyt 3 ena 4 seat belay atiteqemu ybalal wnwt new lemsale ketegnan ergem seat lewesd ychelal
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
4 жыл бұрын
ብሮ መሢ እንኳን ደስ አላችሁ ብሮ ይመችህ ግን ይሁሉ ተጠቀምን አልተጠቀምን ፀጉር የፈጣሪ ስጦታ ነው ወላሂ እኔ ፀጉሬ ወልጃለሁ ቆየሁ ከወለድኩም ግን አላሀምዱሊላሂ ፀጉሬን አድ ቀን ተከባክቤው አላቅም ምንም አላደርግም ከሻፖና ከውሀ በቀር ግን ፀጉሬ ቀን በቀን እያመረበት ነው የሚሄድ ቲሽ ሁሉም አስተማሪ እረዳቴ
@juhbjh2584
4 жыл бұрын
ዋዉ እህት እናመሠግናለን ጠጉርሽ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነዉ ጠጉርሽ ዋዉ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲዬ 👌👌💕💕💕
@letaykalay1893
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲየይ
@rhamahamedyoutube8242
4 жыл бұрын
መስዬ ቆንጆ አይ መስሎሽ ነው እንጂ ሲጄመር ፀጉርሽ በጣም አሪፍ ነው ለዚያም ነው ውብ የሚሆነው ሀያቲቲ ኣእናም በርቺ ውቤ
@samsun4598
4 жыл бұрын
መስየ በጣም እናመሰግናል ግን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፀባየ ሰናይ
@aynaddisedema7770
4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛላችሁ ኮኮናት ለጸጉር ጥሩ ነው ዘይት ዘይቱንም በጣም አሪፍ ነው
@ዘምዘምአህምድሥደተኛዋ
4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ማህደር-የ1ጰ
4 жыл бұрын
እናመሰግናላን ግን ዘዘይቱን ስጠቀም በጣም ነው እማሳከኝ አችየዋ
@عبداللهعبدالله-ق7ث2ز
4 жыл бұрын
እህቶቸ ብራችሁን አትጨርሱ ያያችሁትን እየገዛችሁ ፀጉር የአላህ ስጦታ ነው
@rhamahamedyoutube8242
4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@seadaayalew7806
4 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰጣች ፀጉር ከዚህ እየመጣችሁ ትበጠረቃላችሁ
@madeenamadeena7413
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን መሥዩ
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
4 жыл бұрын
ወይዘሮ መሢ ታካብጃለሽ ተመሥገን አትይም የኔም አለ ተጆሮየ አድምቀን አልፎ አቅም ተዛሬ ተነገ ይወጣልብ ብል እቢአለ ብዛትአለው ረዝመትግን ከከከ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
4 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክል ነሽ ሰው ስንባል ያለንን አናይም የለለንን ፈልልልግ አድርገን እንይ እንላለን ብናስተውል አንድም የጎደለብን የለም ለምን ብሉማ ዋናናናናው ጤና ነው ለኛ እሚያስፈልገን እኔ በበኩሌ አላህ በሰጠኝ ሁሉ ስድስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላህ አላ ኩልሸይኢን ቀድር. ጤና ስለሆንን ነው በስደት ላይ ሁነን የምንሰራው እባካችሁ አመስጋኝ ባሪያ ሁኑ
@mam-ui1wb
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ፈገግ ነው ያደርግሽኚ ወላሂ
@mam-ui1wb
4 жыл бұрын
ታናሽ እህቴ ፀጉር የላትም ከቤቱ ሰው ኪኪኪኪኪ ታዲያ ወንዲሜ የራውዲዋ ፀጉር ቁም ነገረኛው ከፉ አይል ዝቅ አይል ከዛው ከቦታው እያለ ይተርትባት ነበር ትዝ አስባልሽኚ
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
4 жыл бұрын
ወድምሽ ከወድሜጋር ይመሣሠላል ማታሢሆን ጥላችን ግርግዳውጋር ሥለሚታይ ወድሜ ሣቁን ይጀምራል በደብሞሽጭው ይለኛል እኔም አለቅሣለሁ አየልጅነት ዋናው ጤናመሆነችነው
@fatumaseid62
4 жыл бұрын
የተወሰነ ቁረጭለት ውደ
@መዲየድንግልማርያምልጂ
4 жыл бұрын
ቆይ ግን ለምንድነው የምንዋሽው ይህን አርጌ ይህን ተጠቅሜ የምትሉት መቸ ነው እግዚአብሔር የምታመስግትኑት
@wayniWayni-iy5mk
4 жыл бұрын
እውነት ነው አዋቂ እዲባሉ መሰለኝ
@hananhanoo8703
4 жыл бұрын
እኔም እሚገረመኝ እሱነው
@የድግልማርያምልጅወለየዋኢ
4 жыл бұрын
አትሸወዱ እኔ እል ነበር ግን ተጠቅሚ ሙዝ እና እቁላል ለውጥ አለው
@Sነኝየሃርቡዋ
4 жыл бұрын
ሳህህህህ
@adf8774
4 жыл бұрын
በጣምትክክል
@tringokifletube2859
4 жыл бұрын
Messi konjo mare❤️❤️❤️❤️
@susususutube6787
4 жыл бұрын
እናመስግናለን ኡሙ ሮቤል ፀጉር ከተፈጥሮ ነው እኔ ፀጉሬ እጅግ በጣም ረጅምና ብዙ ነበር አሁን ግን ምክንያቱንም አላውቅ ተነቃቅሎ ቅሌ ሊቀር ነው እኔ የተጎዳውን ለማከም ብየ ተጠቅሜው ሽታው በጣም ይረብሻል
@ዘምዘምአህምድሥደተኛዋ
4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን መሢ
@adamezebeney476
4 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ እሮብዬ ደናነው ሳምምምምም አድርጊልኝ እሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አችንም ይጠብቅሽ እህቴ
@Eነኝየማናፋቂስደተኛዋ
4 жыл бұрын
መሲየ ሰታምሪ. ጠፍተሻን
@eramelaseid5217
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲየ እሮቤልስ ደናነው
@ሂክማአሊ
4 жыл бұрын
ብሬክስ እባክህ ተባበረኝ በመኪና አደጋ ሞተች ተብየ እሪያድ ዘመደን የት እዳለ አይስክሬኑ የት እዳለ እዳዉቅ ቁጥር ላኪልኝ
@sara-k9y6q
Ай бұрын
😢😢😢
@batemtkubatemtku7626
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስየ እሮቢ ደህናነው
@Dani_Habesha
4 жыл бұрын
ጥሩና አስተማሪ መረጃ ነው እናመሰግናለን::
@yidi4473
4 жыл бұрын
መሲ ኡም ሮቢል ሰለምሽ ይብዛ ነፍቀሽኝ ነበር ።በተራፈው መስክ ከጀመርኩ ቡሀላ ፀጉሪ አድጎወል አመሰግነለው ።
@vbgkbkhk477
4 жыл бұрын
የፍጣሪ ሰጦታጂ አንቺ የሚሰማማሸን ተቀቡ እያልሸ ተሳሰተሻል መቼም መልክ ባይኖረሸ በፀጉረሸ ክሶሻልጂ መሲ ብሬሰ የመሰለ ቆጆ ሰቶሻል ትንሸ በፀጉረሸ ሴትነት ሰቶሻል ዝም ብለሸ ኑረ ዴሞ ኡሙ መረፍትን ሰታኮረፊት ውረተኘ ነኚ እምትገረሚ
@semiramohammed9231
4 жыл бұрын
አይ መሲ በየትኛው ጊዜ እንኩዋን አሁን ሁሉም ከቤት ሆነው ስራ ይበዛል መቸም ለቀጣይ ኮረና ሲጠፋ ትርፍ ጊዜ አለኝ እማክራለሁ ዛሬ ሮቤል የለምሳ♥ ብቅ ብለሽ እይው አንዳይርበው እረ እሱ ይቆይ እባክሽ ያደራ ልጅ ነው ሆሆ
@ruthchannel4866
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
3 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@foziyaseyid1898
4 жыл бұрын
ተበጣጠሥያለውድሮምያላማረበትይበጣጠሣልእህትእኔ2ትልጅወልጃለሁአዲምቀንተበጣጥሦብኝአያውቅምሥደትመጥቸግንከሥሩእየተነቀለነውሥለሁ ሉምነገርአልሀዱሊላህእያልኩእኖራለሁምንምአልጠቀም
@ከበብየራሳዋነኝ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏
@sofiya6409
4 жыл бұрын
መሢየ እናመሠግናለን ቆንጂት
@alemgebre9950
4 жыл бұрын
ቤቢ ኦይል አሪፍ ነው በልጄ አይቼዋለሁ
@ss-ep7lq
4 жыл бұрын
Ere baksh yeteftro tsekursh new enchi bekbat yemeta aydelem.....gn mn lsera blesh new echin echin enkan enakatalen alo...
@dhhdbzhx9763
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪው😂😂😝
@ለመኖርስትልታገል
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እየሸቀሉብን ነው እኮ
@sadei8265
4 жыл бұрын
መሲየ የኔቆጆ ሽኩረን ሀቢቢቲ እሮቤልን ሳሚልኝ በተረፈ አትጥፊ ሰላምሽ ልብዛልኝ
@ወለተ.እየሱስየድንግልማር
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ቆጆ ትምህርት ነው
@family-ff5zd
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እሙ እሮቤል
@ljihani2660
4 жыл бұрын
እናመስግናለ መስየ
@dnbdn6900
4 жыл бұрын
በነገራችሁ ላይ ድምጾ ይሰማችሀል
@nunuabdullah9921
4 жыл бұрын
አመሰግነለዉ መሲ
@ادماادمالخىي
8 ай бұрын
መሲየበረቺ
@eladeneladen8095
4 жыл бұрын
እኔራሱ እየተጠቀምኩት በጣም ጥሩ ነው
@tube2830
4 жыл бұрын
በታማኝ ደምሪኝ
@mestilove7652
4 жыл бұрын
በመጠቀም አይደለም እኔ ይመሰገን ሰቶኛል ፀጉር ግን አሰር አይነት ተጠቅሜ አይደለም ሸቃሎች ነቃ በሉ ያገኛችሁትን አትጠበሙ 😋😋
@labibhmoh2229
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፀጉርሽ ያምራል እኔም አለኝ አልሀምዱሪላህ አሥምስት ጊዜ ይጠቀላል
@Henoka369
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@iloveyoumoreethiopian3993
4 жыл бұрын
መሲዬ እናመሰግናለን እህት እኔም እወድሻለሁ
@husentube7223
4 жыл бұрын
መሸአላህ እህት አለምዋየ
@wudasetube.3
4 жыл бұрын
እኔ የምጠቀመው ኮከናት ኦይል ነው ሁል ጊዜ አሪፍ ነው ለእኔ ይስማማኛል ::እናሚ ሂና እጠቀማለሁ ፀጉሬ ጥሩ ነው ::ሌላ ነገር አልጠቀምም ::መሲ እናመሰግናለን :::ግን የሁላችንም ፀጉር አንድ አይደለምና ለእርሷ የተስማማት ለእኛ ላይስማማን ይችላል::እኔ ከፊት በጣ ወደሗ እየ ሄደ ብቻነው ያስቸገረኝ .
@አላሁአክበርሱበሀንአላህ
4 жыл бұрын
Aemesegnalehu aegeynaelehu Yale Hulu yageyn
@toyiba1119
4 жыл бұрын
ጭቅላቴ የዘር አይነት ተዘራበት ግን አዱም አልበቀለሣ
@abebatube9787
4 жыл бұрын
ሠላም ጤና እድሚ ይስጥች መሲ ውድድ ደህና ነሽ
@mekdilove6065
4 жыл бұрын
መሲዬ በርቺ ጥሩ ነገር ነገው እኔም በጣም ነው ፀጉሬን የምከባከበው
@እሙእዮብ
4 жыл бұрын
መስየ ማር እናመሠግናለን ሮቤሌን ሳሚልኝ 😘 እግዚአብሔር ያሳድግልሸ ውደ❤
@suleymanahmed1134
4 жыл бұрын
fetari ena ftur yematawqi kibru yisfa lemedihani alem atafrim gil
@ጓልዘርኣብሩኽዓይነይጓልት
4 жыл бұрын
መሲየ መልካም ስውድሽ
@werkenshdemeke8386
4 жыл бұрын
መስየ እናመሰግናለን
@galtigray4043
4 жыл бұрын
ፀጉር በተፈጥሮ ፈጣሪ ጥሩ አድሮጎ ከሰጠህ ነው አንጂ ሌላ ሌላ ነገር አያሳድግም ለማነኛው ግን በፅዳት መያዝ አለብን ድምፅሽ ጨምሪ
@አሚናአወል-ቈ3ቈ
4 жыл бұрын
ኡሙ ሮቤል ሹክርን
@ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
4 жыл бұрын
የመሲን እረጋታ ለኒም ይሰጠኘ አሚን
@rhamahamedyoutube8242
4 жыл бұрын
መሲዬዬዬበጣም እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉረ በጣም ይበጣጠሳል ዴሞም ዞማ ነበር ትንሽ ነው ማለቴ ስስ ነው ፀጉሬ ብቻ እስኪ እሞክረዋለሁ ውዴ🌹🌹🌷🌷
@hawahawa3240
4 жыл бұрын
እዳ አላህ ያበቀለልኝ ይበቃዋል ከሻቦውጭ አስነክቼው አላቅም አልሀምዱለላህ ደግ ነው ያው ሀጃቤ ከግባሬ በራአርገኝመስልግን
@zinet273
4 жыл бұрын
እኔዛሬ የሩዝ ዉሀ ተጠቀሜ። አዲሠአት አቆያለሁ ብየ ነበር ማዳም ጠራችኝ 😂እኔ እህታችሁ ሺት ቤት ቁጭብየ ሻወርነኝ አላኳት ሥሠአትነዉ አለች ሻወር የምወሥጂዉ አለች በዛዉም ሀማሙን እያፀዳሁነዉ አልኳት😁😁😁 አይየሠዉ ቤት ሥቃይ😭😭😭
@ፅጌረዳኢቱብ
4 жыл бұрын
ለምን እነሱ ሳይተኝ ትቀቢያለሽ
@ያራህማንባሪያየረሡልወዳች
4 жыл бұрын
ኢሸአላህ መሢዬ እንሞክረዋል ውዴ እኔም ልክ እዳቺ እየሸሸብኝነው ልጀእየሳቀ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ
4 жыл бұрын
Thank you
@ፀባይስናይ
4 жыл бұрын
temsegin yena segure bezate aetetykug😍😘
@ፋፊያአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ሹክረን ማማዬ እሞክረዋለሁ የኔማ ተነቅሎ አለቀ ምን መቆራረጥ ብቻ እዳት እዳቸገረኝ ቆይ ሞክሬው ውጤታማ ከሆነ ልኝ እዚሁ ኮመንት ላይ አስተያየት እሰጥሻለሁ
@madinamadina1003
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sarchsdetegnawa768
4 жыл бұрын
Enamsgnalhen Gin demseshin Ayesmame kase Alzwe lawdfyet??
@user-ij3hp5xd8m
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ❤👍
@tgstmamo173
4 жыл бұрын
ናፍ ቀነሽነበር እኳን ብቅአልሽልን የኔቆጆ ለወድማችን ግን እሚምርበት የተለመደው በጎ አድርጎቱነው የናተ የራሳቹህ ቪድዮ ብዙ
@ጥሩወርቅካሳየራያዋ-ተ7ወ
4 жыл бұрын
እስኪ እንሞክርዋለን መሲየ
@aligeytube786
4 жыл бұрын
Eshi yenekonjoooo❤🙏
@seadamohammed9328
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲየ ግን እኔ ቁርፍድና baby oli የለም ጥቁር አዝሙድና ኮኮናት ዘይት ዘይቱን አለኝ ግን ቁርፍድና baby oil የለም ቢቀር ምንችግር አለው መሲየ
@maryamkhan36
4 жыл бұрын
ሀይ መሢ ሠላምነሽ አይ ፀጉር ከተፈጥሮካተሠጠን የተቀባነውን ብንቀባውአያድግም
@betselotmuche1556
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
4 жыл бұрын
ቲንሸ በርበሬ ጨምሪና ብይው በተፈጥሮው ያገኘሸውን እግዚአብሔር አመሥግኝ ለዩቲዩብ ብር መልቀሚያ
@mariamkasa5825
4 жыл бұрын
Thankyou🙏🏻
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
እኔሰ ይመሠገን ሰሰ ነች እረጅም ነው
20:59
ተሰምተው የማይጠገቡ የሮቤል ጣፋጭ ንግግሮች 😍
Brex Habeshawi
Рет қаралды 87 М.
9:35
በተለይ ባሎች ይወዱታል ይሄን የውበት መጠበቂያ ሴቶች ተጠቀሙበት እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 47 М.
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН
0:48
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
20:05
ከፊት ፊቱ ለገባ ለሚደርቅ ጫፍ ጫፉ ለሚያያዝ ጸጉር
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 9 М.
14:34
በመሲ ላይ የደረሰው አስደንጋጭ ክስተት 😓💔
Brex Habeshawi
Рет қаралды 208 М.
13:47
ከስምንት አመታት የስደት ቆይታ ቡኋላ መሲ ከቤተሰቦቿ ጋር ስትገናኝ 😢 ስሜቱ እጅግ በጣም ይከብዳል በደስታ ብዛት እናትና ልጅ እንባቸውን መቆጣጠር አልቻሉም😢😢
Brex Habeshawi
Рет қаралды 625 М.
10:03
#-ፀጉሬ ያለማቋረጥ ያሳደገልኝ#የሮዝመሪ እና የቁሩንፉድ #ዘይት@Rozaguraga @seifuonebs
Roza ጉራጌ
Рет қаралды 176 М.
12:03
ለፀጉር ብዛት ለሚነቀል ለሚደርቅ ፍቱን ነው! 9ኛ ሳምንት ደረስን🤗የሽንኩርት ውሀና አቮካዶ ውህድ ምርጥ ነው//best hair mask for hair loss
Meski Tube
Рет қаралды 44 М.
16:18
📌እንዴት እደሚያስንቀን በጭራሽ መኪና እንደዚህ አይነዳም‼️አንጠንቀቅ‼️😂 | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 45 М.
12:36
አዲስ ህይወት በአዲስ ምዕራፍ / ልትሞሸር ነው
Brex Habeshawi
Рет қаралды 53 М.
30:45
እውነት እግር አለው ቀስ ብሎ ይደርሳል
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 58 М.
8:53
🔴 ሽበት የሚያጠፋ ጥቁር ፀጉር እንዲበቅል ፀጉር እንዲያድግ ይሄን መጠቀም/ Forget about gray hair and baldness!
ASTU TUBE
Рет қаралды 54 М.
10:19
ለፅጉርሺ ምንም ብትጠቀሚ ለውጥ አተሺ ከተቸገርሺ ይህን ተጠቀሚ በወር አራቴ4 እና በለውጡ ተገረሚ //
Hanaሀና Tube
Рет қаралды 59 М.
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН