#ለአላህ_የተላከ_ደብዳቤ

  Рет қаралды 155,774

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 526
@الحمداللهءلانإمةلعسلماللهمىزدن
@الحمداللهءلانإمةلعسلماللهمىزدن 3 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ አላሁመ ሰላሙን ወሚንከ ሰላሙን ተባረክተ ያዘል ጀላሊል ወል ኢክራም ሱበሀነክ አላሁሙ ጌታችን የሁሉ አስተናባሪ ፣ ሁሉን የሚያቅ እስኪ ቆም ብለን እናስብ ልጅቱ ያለችዉን እናስተንትነዉ አላሁ አዘወጀል ከዚህ የጠራ ነዉ ሁሉን አዋቂ ነዉ ወደት እንደምናመራ አይገባኝም እኛ መለከል መዉትን አንሳደብም፣እሱ ታዞ ፈፅም የተባለዉን ይፈፅማል እልቅ ምን አለለጌታችን ሰላታችንን ሰግደን ዱአ ብናደርግ
@fyusuf3750
@fyusuf3750 3 жыл бұрын
*_አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም አላዋዬ ሰላሙን አስፍንልን_* 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 3 жыл бұрын
ያላህ በቃ በለን😭😭
@amaljodah2835
@amaljodah2835 3 жыл бұрын
ይገርማል ልጅቱ እየተናገረች ያለችው የተማረችውን ነው ውስጡ ግን በጣም ከባድ ነገር አለው በተለይ አላህየ ጧርነቱ አምልጧህ ነው የመጣው ብቻ አላህ ለሁላችንም ሂዲያውን ይስጠን
@alimula7592
@alimula7592 3 жыл бұрын
በልጂቱ አልፈርዲም ደሞ ያለቅሣሉ
@seadamahmud513
@seadamahmud513 3 жыл бұрын
አረ ውዴየት እየሄዱ ነው
@ነኝጎንደሬ
@ነኝጎንደሬ 3 жыл бұрын
ሳህ
@mekyamehumedmekyamehumed8505
@mekyamehumedmekyamehumed8505 3 жыл бұрын
ሥህ እህቴ
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 3 жыл бұрын
አይ ገና ልጅ ነት ደሞ ምርጥ ትምህርት ነው የስተላለፈችው እንደቀልድና ጨወታ ብዙ ትምህርት አለው
@لاإلهإلّااللهمحمدرسولألل-ع2ت1ت
@لاإلهإلّااللهمحمدرسولألل-ع2ت1ت 3 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ አሏህ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነው ለልጆች እንዴት እንዲህ አይነት ትልቅ ስህተት ሲሳሳቱ ዝም ብላቹ ታያላቹ አሏህ አይረሳም ምንም ነገር አያመልጠውም ምንም ነገር ከእርሱ ሚደበቅም ነገር የለም تعالى الله علوا كبيرا سبحانك ربي لا تأخذنا بما فاعلو سفهاء منا
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@semiraethiopia3789
@semiraethiopia3789 3 жыл бұрын
Thanks Minber for all the effect that you have put on all of your programs. This is one of your programs that I like the most. This is not only about the war rather it is also about what we have missed in our daily prayer.
@seadamahmud513
@seadamahmud513 3 жыл бұрын
ኢላሂ ሶብሩን ስጠን አላህን አንተ ሳታቅ አምልጦህ ነው አለይ ሚጣ እሚገርመውኮ አዳማጮቹ እነ ኡስታዝ ናቸው አላህን ምንም ነገር የሚያመልጠውየለም።።።
@fozifozi1267
@fozifozi1267 3 жыл бұрын
ሳህ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
ትክክል አላህ ምንም አያመልጠውም የኔ አላህ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@ኢክሩነኝየወሎልጅ
@ኢክሩነኝየወሎልጅ 3 жыл бұрын
ወላሂ ስሰማት ስወነቴን ነው የቅፈፈኝ አኡዙቢላህ
@saynabmahamed1505
@saynabmahamed1505 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እደጊ አላህ የበለጠ እውቀትን ያውርስሽ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የሰጠሽን እህቴ ሹኩረን
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የእኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@nejathussein2038
@nejathussein2038 3 жыл бұрын
አላህ ያሣድግሽ. የኔውብ
@umufewzan1932
@umufewzan1932 3 жыл бұрын
አይ የኛሠዉ አላህ ይህድኩም በስ አላህ ልጆቻችንን በአቂዳ የምናሣድግ ያርገን
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
አወ ወላሂ
@الحمداللهءلانإمةلعسلماللهمىزدن
@الحمداللهءلانإمةلعسلماللهمىزدن 3 жыл бұрын
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጅኡን ይሔ ቃል ከአንድ ሙስሊም ከሆነ አካል አይሰማም ወደት እንደምታመሩ አልገባኝም አላህ ሒድያ ይስጣችሁ ለልጆቻችን ትክክለኛዉን ድነል ኢስላም እናስተምራቸዉ አኡዙቢላህ
@ቅቅድሜያለተውሂድ
@ቅቅድሜያለተውሂድ 3 жыл бұрын
አኔ አራሱ ግራ ገበኝ አረ ሱበሀን አላህ ...........
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
ግራ ያጋባሉ አላህ ይምራን
@abumehrez304
@abumehrez304 3 жыл бұрын
ለልጆቻችሁ ጥሩሮነገረ አስተምሩ ካላህጋረ የለው እባካችሁ ደግማችሁ ደጋግማች ልጂቷ ያለችውን አዳምጧት
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
ያረቢ አላህ ሰላሙን ይመልስልን አላህ ያሳድግሽ
@yusritube2514
@yusritube2514 3 жыл бұрын
አሏሂዬ የሊና ደብዳቤ አንተው ስማት ያረብ 😭💔 ሰላም አውርድልን በቃቹ በለን በሳውዲ አረቢያ በየ ቦታው ለሚሰቃዩት ለሚሞቱት እህት ወንድሞች ህፃናት በሀገራችንም ያለው ጦርነት አንተ በቃቹ በለን 🙏😭💔😭💔😭💔😭😭😭
@alaminmustofa3103
@alaminmustofa3103 3 жыл бұрын
Hy mashallah habibtey allah selamune yamtaline amen amen
@bintridwan9233
@bintridwan9233 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ በጣፋጭ አንደበት በጨቅላ እድሜ እሷ እንዲህ አሰበች እኛ የት ነን ያአላህ እዝነበትህ
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስሜ ዘይነብ ስለሚል ሙስሊም አደልሁም ደብዳቤው አስለቀሰችኝ 4 ግዜ ደጋግሜ አዳምጫታለሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለወገኖቻችን ሰላሙን ያጣልን 😭😭😭
@enat5573
@enat5573 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን እንዴት ዘይነብ ተባልሽ ዴግሞ አረበኛ ትችያለሽ ልበል
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 3 жыл бұрын
አረበኛ እችላለሁ
@momychannel2840
@momychannel2840 3 жыл бұрын
ሰላም ከሌለ ህጣኑንም አዋቂውንም ያስጨንቃል እና አተ ሰላም ነህ ሰላምንም ለሀገራችን አምጣልን. ያረብ 😭😭😭
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@rahmahh2690
@rahmahh2690 3 жыл бұрын
Mashallah edig beyi ewnet bleshal yeselam balebet Allah new selamun yamtalin yarebi
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ብዙ ትምህርት አዘል ደብዳቤ ነው አሏህ ይስማሽ የኔ ልዬ አሏህ ያሳድግሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ የአሏህ አሚንንን
@ፋፊወሎየዋYouTube
@ፋፊወሎየዋYouTube 3 жыл бұрын
መዲነይቤተሰብእንሁን
@tubemedinatube7008
@tubemedinatube7008 3 жыл бұрын
ነይ
@Tስደቴየትምህርትቤቴ
@Tስደቴየትምህርትቤቴ 3 жыл бұрын
ምኑነው ትምርቱ ጥሜት ነው ቢላሂ አጥሞ ከሚያጠም ይጠብቀን ጦርነቱየዘን አላህን አምልጦነው ይባላልደ አኡዙቢላህ
@gsuhxjs6161
@gsuhxjs6161 3 жыл бұрын
አሏህያስድግሽ
@semusemusemusemu2737
@semusemusemusemu2737 3 жыл бұрын
Masha allah 🥺🥺allah hulem semi mw yene wud allah yasadegesh
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
@ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ 😭😭
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እዉነትም ትወናሺ የኔ ዉድ ነገር አላህ ያሳድግሺ እህቴ አዎ አላህ ሰላም ነዉ ሰላምም ከሱ ጋ ነዉ።።።።።
@halimamamo5480
@halimamamo5480 3 жыл бұрын
Allahu akbar maquwacaawaa siyamr Allah yaasadgsh
@zinetlikemaryamrecitation1030
@zinetlikemaryamrecitation1030 3 жыл бұрын
Ante satak amlitok ayibalim Inalillahi we'inna ileyhi raji'un Hasbi ALLAH weni'imel wekil Isuwa lij nech beteseb gin satasema medrek lay almetachim b irgitegninet tilalik ustazoch indecheresech lemin altaremelatim Lij nat bilachuh b sitet ly zim atibelu Ibakachuh lijoch sisasatu arimuwachew Ihitish ante selam nh ayibalim bilashalech aydel ye talak mikir mesmat tiru nw mestekakel neberebet Beterefe ALLAH yasadigish le din mitekmi ALLAH yadirgish 💝
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ያኡመተል ሙስሊም በዱአይ በርቱ ልጆች እየተጨነቁ ነው አላህዬ የኔ ጌታዬ ድረስልን ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sofiatube1958
@sofiatube1958 3 жыл бұрын
ትልቅ ደረጃ ያዲርስሺ የኔዉዲ ስላላህ አሌሂ ወሰለም ሰይዲና መሀመዲ
@ሩታሊቨርፑላዊት0472
@ሩታሊቨርፑላዊት0472 3 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ነው የተሰማኝ ወላሂ ጀምራ እሰክጨርሰ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭 ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ አንተ ሰሚውል በሲር 🤲🤲🤲 አላህ ያሳድግሸ ለቁም ነገር ያብቃሸ ጣፋጯ ❤️
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
እደጊ🥰ያአላህ ስላሙን አምጣልን🤲🤲😭 በእባ ነዉ የጨረስኩት ጥዋት ሳይበሉ ምሳን የሚጠባበቁ ሚስኪን ወገኖች አለቁ😭😭😭
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
@sneglijennefaki6975
@sneglijennefaki6975 3 жыл бұрын
Alleh Agerchinen Selam yergilen
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
@ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 жыл бұрын
ያረህማን አተይቅርበለን እዲግበይ ያኡምሪ አላህም እሪሳላሽን ይስማሽ ይሰማሻልም የሻአላ😢😢😢😢😢😢
@kemerkere3401
@kemerkere3401 3 жыл бұрын
የአቂዳ መሸርሸር ያላስለቅፕሳቸው የልጅቱዋ ንግግር አስለቀሳቸው የሀገሬ ህዝብ እኮ ሞኝ ነው ጦርነቱ ከአሏህ አምልጦት ነው አላለችም?! የአሏህ መኖሪያ ቤቱንስ እናንተ ናቹ እንዴ የምታበጁለት መቀመጫው መስጂድ ------ሰላምነህ ወይ ከጌታዋ ሰላም ፈላጊ ጌታዋን ሰላም መሆኑን ጠያቂ አሏሁል ሙስታአን ከዚህ ሁሉ በግልፅ የጠማማውን መንሀጃቹን አታስተምሩም እንዴ የእትዩብያ ህዝብ ሞኝ ነው ስል በምክኒያት ነው።
@erahmetseidassen1617
@erahmetseidassen1617 3 жыл бұрын
ኢኽኖች እኮ. አቅላቸውን ቢዳአ ተቆጣጥሮታል. ልጅቷ ድንበር አልፋለች. እኔ እሚያናድደኝ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ስንት የደከሙለትን ዲን እድዝህ ሲሆን. በጣም ልብ ይሰብራል ወላሂ ኢኽዋን ሙፍሲድን ህዝቡን አጠመሙት ያኢላሂ
@mmmaln1242
@mmmaln1242 3 жыл бұрын
አለህ የህዲና በስ የኘነገር ሰዉ ወዴት እየሄደ እንደሆና የስፈረል ህዝቡ ብቻ ግጥም የደምጠል ሱፐንአለህ ደሞ የለቅሰሉ አቂደቸዉን እንዴት ገደል እንደስገቡት አየቁወ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny Allah jzk jannah
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 жыл бұрын
Allah hagerachiin Selma yar gelen yarebiiiii Yarbiiiiiii YAAllah
@bosco2377
@bosco2377 3 жыл бұрын
This is one of the best speeche and emotional I have ever listened to thank you may Allah protect us all
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@zainathassan8037
@zainathassan8037 3 жыл бұрын
አላህ ደብዳቤሽንም ዱአችንንም ይስማን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@SaSa-xy7lr
@SaSa-xy7lr 2 жыл бұрын
Masha allah alah yasadgsh mamaye
@yayatube6774
@yayatube6774 3 жыл бұрын
ያአላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ከአንተ ነው እባክህን አገሬን ሰላም አድርግልኝ ለደካሞች ፣ለህፃናት ፣ለእንስሳታቶች ስትል እንደኛ ሳይሆን አንተ በእዝነትህ አገሬ ሰላም አድርግልኝ በአገሬ በዚህ የውጥረት ሰአት የሚያልቁት የማየረናገሩት ህፃናት ፣እንስሳት ፣ደካሞች ሴቶች ናቸው እባክህ አንተ የአዛኞች አዛኝ ነህና እዘንልን ምህረትህን አብዛልን ለጦርነቱም ሰበብና እንዲጋጋል የሚያደርጉትንም አንተ ልቦና ስጣቸው ያረብ
@frehiowtmihert8254
@frehiowtmihert8254 3 жыл бұрын
Mush Allah tebrk Allah.
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 жыл бұрын
أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ ነይ ቤቴ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Ehete damireny jzk Hannah
@nurumudesir7160
@nurumudesir7160 3 жыл бұрын
Allahume ante selam weminke sellam
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 3 жыл бұрын
ያኔ ውድ አለህ ያሰድግሽ አለህ ሰለም ያርጊሊን
@hayuusolehtube6914
@hayuusolehtube6914 3 жыл бұрын
Subahan Allah Allah yemayayew yemayisemaw Yelem Iye maren naw injii inkon xor yihe yemibalew mejajal yasirejal Ale ye hager saw
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 3 жыл бұрын
ያአላህ ወላሂ አስለቀሽኝ ያረብ አላህየ አንተ እርዳን ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@ኢስላምነውሂወቴ-ቐ4አ
@ኢስላምነውሂወቴ-ቐ4አ 3 жыл бұрын
YeAllah Anta salam nah selamem kanta naw Hagarchinen selam adergelen yarb yane konjo Allah yasadegeshi
@zarumun5906
@zarumun5906 3 жыл бұрын
Allah yasdgesh yane jegna Allah hagrchnen Selam. Yargeln
@hayat1242
@hayat1242 3 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያዉርዲልን ላገራችን የኔማር አስለቀሺኝ ወላሂ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 жыл бұрын
የኔ ማር መሽአላ ተባረክ አሏ አስለቀሰችኝ ያረብ አገራችንን ሠላም አድርግልን
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@rahmetredwan4683
@rahmetredwan4683 3 жыл бұрын
😢😢Masha allah arif anekaki sra new bertu
@jamalmala1317
@jamalmala1317 3 жыл бұрын
እደግበይልኝ።የኔጣፍጨ ሰላሞንያውርዴልን።አላህህህህህህ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 3 жыл бұрын
ቅምም
@fetiyareshad9643
@fetiyareshad9643 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅሽ፡ሀገርችንምአላህሠላምያርግልን
@ፋጡማሰይድአህመድ
@ፋጡማሰይድአህመድ 3 жыл бұрын
ያእሏህ ሠላሙን አዉርድልን ያረብ 😭😭😭
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@ኒቃብበኢትዮጵያ
@ኒቃብበኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
ሲጀመር ልጅትዋን ምትናገረው ብዙ ስተት አለው ግን ሰዉን ያለቅሳሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ህፃናት እየተማሩ ያሉ ስተት ነው
@ሀዩ-ቀ6ቸ
@ሀዩ-ቀ6ቸ 3 жыл бұрын
👍🇪🇹
@media5834
@media5834 3 жыл бұрын
اللهم يامقلب القلب ثبت قلبي على دينك
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny jzk
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልሽ የልጅ አወቂ አምሰየሽን የብዛ ከቅመመሞች ሁሉም መራርጦሻል ማሻ አለህ አለህ ትልቅ ደረጃ የድርስሽ
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny wude jzk jannah
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያአላህ አንተ ሰላም ነህ የሰላምባለቤትም ነህ ሰላሙን አውረድልን አሮንን
@ሂጃቤውበቴ
@ሂጃቤውበቴ 3 жыл бұрын
አላሆይ አተሰላምነህ ስላምም ከተነው ላገራ ለሀገራችን በአለም ላይ ለተቸገረሁሉሰላምን አስፍን ያረብ !!!
@makkiyyaatub3926
@makkiyyaatub3926 3 жыл бұрын
Damireny wude jzk keyran
@senatube9116
@senatube9116 3 жыл бұрын
እህህ !የሰላም ባለቤት ሰላምሙን ይሰጠን
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ
@ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ Жыл бұрын
የኔ ውድ የምር አስለቀሺኝ አላህ. ነስሩን ያቅርብልን. ያርብ አላህ. አገራችንን ስላም ያርግልን
@kemerkere3401
@kemerkere3401 3 жыл бұрын
አስተግፍሩሏህ እሄንን ሚድያ ላይ ስትለጥፉ አታፍሩም አሏሁል ሙስተአን በስ።
@yersulnafakineyi9169
@yersulnafakineyi9169 3 жыл бұрын
Ke Ethiopia xorinet yiliq ye Allah zimta asfertonyal illahi manchleun atashekimen getaye Allah
@playp9590
@playp9590 3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ደግሞ ኡስታዝ ተብየወቹኮ ትከረታቸው ልክቁምነገር ያወራች አስመስለውነው የሚያደምጧት አረአላህን ቢፈሩምንአል
@seadjemal2466
@seadjemal2466 3 жыл бұрын
የኔቆጆ እደግበይ ማሻአላህ አላህ ለሀገራችንሰላምን ያስፍንልን
@FatimaFatima-bi2fs
@FatimaFatima-bi2fs 3 жыл бұрын
Maashaaa maashaaa maashaaa maashaaa maashaaa tabarakallah 😭😭😭😭😭😭
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
አላህ ቀጭተኛውን መንገድ ይምራን ይሄን ሚዲያ እወደው ነበር አሁን አስጠላኝ ህፃኗ አላጠፋችም ያስተማሯትን ከሷ የኡስታዞቹ መመሰጥ ለካ ኡስታዝ ሳዳት ወዶ አይደለም ስሜታዊ ሁኖ የሚናገረው ዱአ ሲደረግ ከቻልን ሱና ሶላት ሰግደን ካልቻልን እየሰራንም መለመንጅ ደብዳቤ አድርሱ ምናምን ከዛም አላህየ አምልጦህ ነውዴ አላለችም እረ አላህን ፍሩ ነብዮ መሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም እንደት ነው ጦርነቱን ተው የሚሉት ስልጣንም አምልኮም ሁሉም ለአላህ ሱሀነወተአላ ብቻና ብቻ ነው ነብዮን መንገዳቸውን መከተልና ሰለዋት በነሱላይ ማውረድ ከፍጡራን በላይ መውደደድንጅ እንደዚህ አይነት ዲነል ኢስላም አላስተማረም አርባ አራት ነጥብ።።።
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
ማሽ አለህ አለህ ያስድግሽ ልክ ብለሽ ኣኔ ቆጆ ጌታ ሆን ስለሙን አምጠልን ያስለም በለቤት ያሆከው ስለምም ያምገኛው ከንቴው ነው እለህ
@halimamamo5480
@halimamamo5480 3 жыл бұрын
Allah iznatun ysxachu
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ልጅ😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fayikattube5128
@fayikattube5128 3 жыл бұрын
Yaa Allah 😭😭😭☝️☝️☝️
@bultujamaal1657
@bultujamaal1657 3 жыл бұрын
Linayye yene mar, Allah yasaddegesh yene konjo❤️🥰
@nuramohammed2603
@nuramohammed2603 3 жыл бұрын
የአላህ ሰላም አዉርድልን 😭😭😭አላህ ያሳድግሽ 😭😭
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
ማሸ አላህ ተበረክ የኔ ወድድ
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 3 жыл бұрын
ያረቢአገራችንሠላምአድርግልን
@amermobile355
@amermobile355 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ
@madiiwellgaatube2502
@madiiwellgaatube2502 3 жыл бұрын
አላህዬ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hasnatube1518
@hasnatube1518 3 жыл бұрын
Yaa Allaah selam awardelen yaa raabb 😭😭😭😭😭😭
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 3 жыл бұрын
Msall alla yasdgshe
@eilham2682
@eilham2682 3 жыл бұрын
allah heda ysteshei
@abdalataha9190
@abdalataha9190 3 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مشاالله
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 жыл бұрын
አሏህ ሀገረችን ሰለም የርግልን
@naimamohammed8893
@naimamohammed8893 3 жыл бұрын
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ
@ሀዩነኝየmታናሽታላቄስስስ
@ሀዩነኝየmታናሽታላቄስስስ 3 жыл бұрын
ሡለላአሊሂወሰለም ሀቢቢያረሱለላ እወዶታለሁ ማሚየ አላህያሣድግሽ
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 3 жыл бұрын
ያአሏህ እረ በራህመትህ ሀገራችንን ሠላሙን መልሥልን ያረብ የኔ ቆጆ አሏህ ያሣድግሺ
@ramzya9912
@ramzya9912 3 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ፍትህን ያምጣልን የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽን ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
@ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው የአላህ አገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 3 жыл бұрын
💚💛❤🙏ማሻ አላህ😢
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ወንድም እባክህ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም የኛ አዛኝ ነብይ አላህ ያሳድግሽ ሁቢ
@ae4784
@ae4784 3 жыл бұрын
Yamriyallesh konjiyye
@abbyyene4048
@abbyyene4048 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 በትክክል ሠምቶሻል የኔ ልጅ አላህ ያሣድግሽ
@seadamohammad7077
@seadamohammad7077 3 жыл бұрын
Masha Allah Allah yasadigish tilik malikti
@erahmetseidassen1617
@erahmetseidassen1617 3 жыл бұрын
ኢኽኖች ህዝቡን አጠመማችሁት. ያኢላሂ. ያረቢ. ይህ ምን ይሉታል. እስቲ. አምጡ ማስርጃ. ለአላህ ደብዳቤ. ላኩ. ያላችሑ ማን ነው ..? እኛ እምናቀው. አላህ እጆቻችሁን ዘርግታችሁ ዱአ አድርጉ ነው. የተባልነው. አላህ በዝህ መልኩ መግለፅ ምን ይሉታ ደፋሮች. አኡዙቢላ ሚንኩም
@httm3608
@httm3608 3 жыл бұрын
Allah yasadigish yene konjo 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🙏
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@makiajamal3090
@makiajamal3090 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቢቡቲ አላህ ያሳድግሽ
@haeshanwarbhggg359
@haeshanwarbhggg359 3 жыл бұрын
ሱበሀና አለህ በጣም አስለቃሺኝ ያኔ መር😢😢😢 አለህ ያሰድግሽ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 жыл бұрын
ያማል ወላሂ በጣም ነዉ ዉሥጤን ነዉ የነካኝ
@ቡታጀራዩቱብ
@ቡታጀራዩቱብ 3 жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ማረ
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሊናዬ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ከፍ ያለም ጀረጃ ያድርስሽ የኔ ውድ ፖሮግራሞችሽ ሁሉ ልዩ ናቸው እደጊልን ሚንበሮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ወሎ ገጠር ላይ ያሉ ቤተሰቦቻችን እየተሰቃዩብን ነው እኛም በቻልንው እንኳ በገንዘብ እንዳንረዳቸው ሁሉም ነገር ዝግትግት አለብን ባኮች ሀዋላዎች የአላህ አተ ፈረጃውን ቅርብ አድርግልን ያወዱድ اللّهُـمَّ أَنْـتَ السَّلامُ، وَمِـنْكَ السَّلام، تَبارَكْتَ يا ذا الجَـلالِ وَالإِكْـرام.
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 3 жыл бұрын
የኔውድ እድግበይልኝ
@ቅድሚያለተውሒድለሡና
@ቅድሚያለተውሒድለሡና 3 жыл бұрын
ኧረ ንግግሯ ሸሪአ ጋር ይካለፍል አኡዙቢላ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 жыл бұрын
በጣም 😩😁 ሱበሀነክ
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 жыл бұрын
እንዴት ❓
@fafi753
@fafi753 3 жыл бұрын
በጣም
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ሁቢ
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 3 жыл бұрын
ያ ረብ ሰላሙን አውርድልን
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
አሰደናቂ ህፃናት
5:58
ለምን አንዋደድም
Рет қаралды 1 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57