KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ናይ ዕድል መተት እንታይ ማለት እዩ? ንቅሑ
7:29
ВЕНЕДИКТОВ: «Орешник» - это имитация. Крах рубля и рост цен на продукты. Путин, Трамп и переговоры
59:03
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
00:18
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Миллионер | 3 - серия
36:09
ለሊት ቤቴ ላይ ትረጭ ነበር | በአንድ ጠርሙስ ጠጅ ህይወቴን አመሳቀለችው | ለሁለት ዓመት ጎዳና የነበረችው ዲያስፖራ አሳዛኝ ህይወት
Рет қаралды 41,310
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 68 М.
werkeaferahu Assefa
Күн бұрын
Пікірлер: 287
@user-mj4jz8ri8t
7 ай бұрын
በርታ በፀሎት መጀመርህ ደስ ይላል ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን።
@ethiopia6030
7 ай бұрын
Betam enji
@yededyalikeleh3175
7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያ ፍቅራ ጥሩ ነበር ሚያሳዝ ዘር ስንቆጥ እንት ከንት አናና ከንት ዘር ስናማርጥ ነጮ እንግሊ ( ጣሊያኖች ደግሞ ኢትዮጵያ ታሪክ ሁሉ ነገራ ምግብ ባህላዊ ህክምና ሁሉ አጥንተ እምነታአጥ ንተ መጨ ምንድ አንድ ሚያደርጋቸው( ሚጣላቸ ምንድ አጥንተ እራሳ በትሽ እንደምናቆ ሲስሙ አሃ ( አሉና ትግራ ህዝብ አማራህዝና ኤርትራ ጨምሮ ከኢትዮጲያ አለያዬተው እነሱ እህት ወንድሞ ች ጋር አጋጭ ጭራ ጦርነት ስበብ ስንት ስው አለቀ ያህ የሆ እኛ ገንዘ ወዳ ምቀኛ / ቅናተኛ ሆነ ነው መልካ ብናደርግ እግዚአብሔር እኛ ስማች መፅሃፍ ቅድስ ላይ የተፃፈ ያህል መልካ በረከት ያለበት ሃገር ያሆአሁ ያባስ ብሎ ወያኔ የባስ ክፍ ስው መጣ መለስ ትልቆ ትግራ መንግስት መመስረት ፈልጎ ነበር እሱ ሞተ ያህው ብልጥ ዘንዶ አብይ ኢትዮጵያ ውስጤ ና ምና ብ ለው ደግሞ ትግራ ጦርነት ተጀምሮ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ( ጣልያን ድላሽነፈች ድብቅ አማራ ህዝብ በሚል ስበ ህዝብ እያጠፍት ነው ግዜሆ ሚያስብለ እኛ የሆ ነገር( ለሁ ነገር እኛ( መከባበር መኖር ስላቃ እግዚአብሔር መንፈ እየራቀ ስለሆ ማስተዋ ለሁ እግዚአብሔር ያስጠን
@gdhhdh3718
7 ай бұрын
አቤት ክፋት አክባሪህ ነኚ እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ትምርትህን ተከታታይ ነኚ ብዙ ትምህርት እያስተማርከኚ ነዉ
@liya7235
7 ай бұрын
አይጦቹ የሠላቢ መተት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጽልን ያሣዝናል እግዚአብሔር ይያዝልን አሜን አሜን አሜን
@Kidist-rn2xc
7 ай бұрын
ዛሬ ትናንት ማታ ፀሎት አድርጌ ሰግጄ ትንሽ ከፍቶኝ አልቅሼ አምላከ ጊዮርጊስ ጠይቄዉ ነበር ና ዛሬ በህልሜ ጣራየ ላይ አካላቸዉ ግዙፍ አይጦች ጭንቅላታቸዉ ግን ጥቃቅን የሆኑ አይጦች ከነ ልጆቻቸዉ አስር በላይ ይሆናሉ በጣራዉ ስር ስመለከት ባለቤቴን ሳሳየዉ አይታዮትም ተደብቀዋል ወይኔ ስል አንድ የሚያምር ፀአዳ የለበሰ ጎፈሬ የሚያምር ወጣት ከየት እንደመጣ አላዉቅም በ እጆቹ አዉርዶ ወለል ላይ ከኔ አታመልጡም እያሉ እየተዟዟረ ይረግጣቸዋል ይገላቸዋል ወለሉ ላይ ብትን ሲሉ እኔ አይጥ ስለምጠላ አይኔን ሸፍኘ እጮሀለሁ በየ እግሬ ስር ሳይነኩኝ ይሯሯጣሉ እሱም እያሳደደ ይገላቸዋል። ስነሳ ደነገጥኩ እኔ ሰማዕቱ ወዳጄ ረዳቴ ነዉ ከልጅነቴጀምሮ እየታደገ አሳድጎኛል እሱ የረዳኝ ነገር እንዳለ ልቤ ነገረኝ እስኪ ፍቱልኝ።
@Kidist-rn2xc
7 ай бұрын
በርግጥ በረከት የለኝም አስራት ሳወጣ ግን በረከቱ ልነግራችሁ አልችልም እኔም አዉቀዋለሁ ልዮነቱን አዉቆ ግን በአስራት እየፈተነኝ ነዉ ዘንድሮ ፀልዮልኝ እስኪ
@Kidist-rn2xc
7 ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ እኔ ከዚች ልጅ የምረዳዉ የቤተሰብ ዛር እየተከተለ ልጆቹ ላይ እሷና ወንድሟ ላይ ቡዳ ዛር ሆኖባቸዋል። የቡዳዛር ባህሪ ከሀዲ ያደርጋል። ወንድሟ ቡዳ ዛሩ ከሀዲ አድርጎታል። እሷ ጋ ያለዉ የቤተሰብ ቡዳ ዛር ደግሞ እየተከተለ በደብተራ አሳደዳት
@elaridebesai671
7 ай бұрын
ኣይ የሰዉ ልጂ ክፋት...... ስንቱን ስንቱን ተናግረህ ትጨርሰዉ እግዝኣቢሄር በምህረቱ ይጎበኘን 🙏🙏🙏
@abaymestawet4114
7 ай бұрын
ዘመኑ ከፋቷል በቤታቹ የፀሎት ቦታ ሰርታቹ ትጉ
@ruthmime73
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ በርታልን ።
@fitsumzara4861
7 ай бұрын
እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ የሰውን ሀይወት የምታመሰቃቅሉ ሰወች ግን ፈጣሪ ይቅር አይበላችሁ
@tetet5536
7 ай бұрын
አይባልም እህቴ ልቦና ይሰጣቸው ይሰጠን የንሰሃ ቀን ይሰጣቸው
@HaymanotHailu-of5mb
4 ай бұрын
ይቅር አይበላቸዉ ተመሣሣይ መከራ ያግኛቸዉ
@HaymanotHailu-of5mb
4 ай бұрын
@@tetet5536ምናገባሽ ፈስ ያለበት ዝያ አይችልም.
@abebayelema5176
6 ай бұрын
ወርቅዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ቤተስብህንም አንተንም ይጠብቅህ። በርታልን።
@abebayelema5176
6 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ ያጋንንት ልጆች የወለዷቸውንም ልጆች ለሳጥናኤል ያስረከቡ ናቸው።
@dnglmaryam-cn2ib
6 ай бұрын
መጀመሪያ ቢመሰቃቀልም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መጨረሻዋ ማማሩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤
@JhsHh2122
7 ай бұрын
ወንድሜ ይደራሰበት ያወቃል እህቶቼ ወንድሞች በጠም ታጠንቃቁ በጣም ከበድ ግዜ ነው
@amsalegammie2303
7 ай бұрын
ያልወደቅነው የማይወድቀውን ይዘን ነው
@nunuyenu1814
7 ай бұрын
እጅግ በጣም ያዛዝናል እንኳን ወድቃ አልቀረች ይህ ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሺ አመት ላንኖር ይሔን ያህል ክፋት ያሳስናል ወርቅዬ ከልብ እናመሰግናለን
@zenebechdesta1580
6 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ የሰው ልጅ ክፋት ምንድ ነው የሚጠቅመው እባካችሁ ሰዎች የሰውን ልጅን እንዲህ አድርጋችሁ መሞት አይቀርም አምላክ ይቅር አይላችሁም ዋጋችሁ ይከፍላችኃል
@meditube1065
7 ай бұрын
ክፋት ጥግ ከንደዚህ አይነቶች ሰዎች አሏህ ይጠብቀን ሌላላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢😢
@senaittesfaye6461
7 ай бұрын
እመቤቴ ቅዱሰ ሚኳኤል መሰግን። የደረሰች ❤እግዝአቡሔር መራቅ። ነዉ ያህሁሉ የመጠዉ❤ውነደማ ግን እግዝአቡሔር። የመረዉ❤❤❤
@fekadushifeta3444
6 ай бұрын
ማንም ሠው በእምነቱ ጠንካራ መሆን ካልቻለና የክፉ መናፍስትን የክፋት ጥግ መረዳት የሚያስችችል በእግዚአብሔር የታገዘ ዕውቀት ከሌለው ብዙ ጉዳት ሊደርስበት ይችላል። አሁንም ቢሆን ፣በፀበል መጠመቅቅና በአባቶች መስቀል ተባርካ መባረክና መቀደስ ያስፈልጋታል።
@SakiraSkira-rv8sr
7 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ከክፉ ሰዋች እና ከአጋንት ስራዎች ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ። የእግዚአብሔር ጥብቃ አይለየን
@bazieyetayeu9849
6 ай бұрын
በጣም የሚገርም እና የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን ሰለምክሩም ጊዜውም ከፉቷል እና እሱ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ, እሱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋርም ይሁን🙏💚💛❤ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ🙏💚💛❤
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
7 ай бұрын
የሰው ልጅ ታንቀሰቀስ አውሬ ከሆነ ቆያ ከቻርነቱ ብዛት አሌን እንጂ እንደ ስራቾ ብሆን መን ይኖር ነበራ ፈጣሪ አምላክ አሁንም ይጣብቀን ወርቀፋራው በርታ አንተም ቡዙ ነገሮችን እዬታራደ ይመስላኛል❤❤❤
@God-db9vp
7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወርቅየ፡ ሽነዚህ ደብተራዎች እርምጃ እንዲወሰድባቸው ለሲኖዶሱ የተደራጀ ህዝባዊ ጥያቄ መቅረብ ኣለበት። ኣንተ ደግሞ ወርቅየ የምትሰራው ከኣጋንንት ጦርነት ስለሆነ ከቅዱስ ቁርባን ጸሎትና ስግደት ኣትለይ።
@ahanamesert6742
6 ай бұрын
ለሷ ደስ ብሎኛል መጨረሻዋ ስላማረ መልካም መሆን ለራስ ነው ፍፃሜው ያምራል ለመታቾችም ልቦናን ይስጣቸው
@Raheltube12
7 ай бұрын
ከታሪኩ ይልቅ ያአንተ እንዲ መሆን ሳይ በጣም ደስ አለኝ ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እንደአንተ ሁሉም የመንፈስን አሰራር አውቀው እንዲነቁ ምኞቴ ነው
@salamashwa2785
7 ай бұрын
አቤት አባት ሆይ ይቅር በለን ይሄን ያህል ክፋት ስንት አመት ለመኖር
@ZdKebede
7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢የወደደሽ እግዚአብሔር ይመስገን እናቱን ድንግልን ቅዱስ ሚካኤልን ላከልሽ
@its38bby62
6 ай бұрын
እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡ ወንድሜ ፡ ብዙሃሉመድሃኒት ፡ በሰዉላይ ፡ የሚያሰሩ ፡ ፍርድ ፡ ከላይ ፡ አለ ፡ ነገ ፡
@meronLove-e5j
7 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤በጉጉትነው የምጠብቅህ ተሎተሎ ናልን
@Yayeshe
7 ай бұрын
መተተኛ ሠዉ ንሠሀም የለዉም የሠዉን ሂወት እያበላሹ መቀመቅ ነዉ የሚወርዱት
@Yedingillij2127
7 ай бұрын
ወርቅ እናመሰግናለን የኔ ሀቅኛ ከቤት አሻሻጯ ጋር ያደረግከው ቆይታ ገረመኝ ሃቅ ሃቋን ዋው❤
@ertaerta726
7 ай бұрын
የስው ልጁ ክፍቱ ከሴጣን ብስዎል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
@tkifle2628
6 ай бұрын
ወንድማችን ወርቃፈራሁ ፕሮግራምህን ስትጀምር በጸሎት ማድረግህን ቀጥል እግዚአብሔር ያበርታህ ፍፁም ክርስቲያናዊ መርሀ ግብር በመሆኑ ደስተኞች ነን።በርታ ትህትና አለባበስህን ሳላደንቅ አላልፍም።
@senaittesfaye6461
7 ай бұрын
ቅዱሰ ገበርኤል መሰግን። የደረሰዉ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤
@fayamulugeta-cp1dk
6 ай бұрын
አቤቱ እኔ ደካማ ነኝ ወደፈተና አታግባኝ🤲🤲🤲😭😭
@meseludenbelbarde
7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይሄ ሁላ ክፍት ስንት ዓመት ለመኖር ነው ወንድም ተብዬውስ የራሱን እና የልጆቹን መጨረሻ አውቆታል ወዴት እየሄድን ነው ግን
@ururur6108
7 ай бұрын
አቤቱ ኢትዮጵያ ውስጥ እደስዝ አይነት ድግምት መታት መጭበርበር መሰረቅ መግደል ብቻ ቡዙ ቡዙ ነገሮች እንደ ቢኖርማ ስረ ተያይዞታል እግዚአብሔር ሆይ ትድረስልን እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረደሽ
@Menelik27
6 ай бұрын
በጣም ክፉ ወንድም ነው እግዜር የእጁንን ይሰጠዋል መስሎት ነው እንጁ።አቤት ጌታ ሆይ ኢትዬጵያ ያለውን ክፋት መስማት ራስ ምታት እየሆነብኝ ነው
@ahanamesert6742
6 ай бұрын
Yasznal
@mastietamru4776
7 ай бұрын
እንዴ የኛ ሰፈር ታሪክ እናቴ እንደዚህ ከአልጋ አትወርድም ነበር በቦታ ምክንያት አንዲት ሰትዮ ባሏ ነበር አግብቶ ያመጣት በቃ እሱ መልካም ሰው ነበር እሱ ሲሞት የሰፈሩ ሴቶች በዛው ልክ ባልታወቀ ምክንያት ባል ባሎች እየተመረጡ ሞቱ እኛ ቤት ሺጠን ወደ ሌላ ሀገር ለንሔድ ብለን ሰው መጥቶ ቤቱን እያዩ ወደውት ተስማምተው እንዳንሸጠው ለምነው ሒደው ከሰአታት በሗላ እየደወሉ በቃ ትተነዋል እያሉ አሰቃዩን በመከራ ለአንዲት ባለ ትዳር ሴት ሽጠን ይሔ ሰትየይቱ ልክ እንደ እናቴ ከአልጋ አትወርድም ባሏም 2አመት በሗላ ሞተ ልጇ ሀረብ ሀገር ሔደች ብትንትናቸው ወጣ እና አለ ፈጣሪ ያጥፋቸው የሰው ህይወት የሚያበላሹ
@HD202v
7 ай бұрын
ታድያ ሄደሽ ከቻልሽ ፀበል እንዲጠመቁ እንዲቆርቡ ንገሪያቸዋ?
@God-db9vp
7 ай бұрын
እና ሄደሽ መፍትሔው ንገርያት።
@meazaassefa
7 ай бұрын
መጨረሻቸው አያምርም
@yededyalikeleh3175
7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያ በቤተ ዛር ምክንያትና እራ ጎተን በምንንጠራ/ ስያጣ ቤት እየሄድ ውስጣ ስጣ ቅናተኛ ምቀኛ ሆነ ብለብ ዘር ቆጣሪ ህ ጭራ ነጮ ያቺ ሲያቁ ( ወያኔ መለስ ዜናዊ አያነብ ብልጥግና ስው ስያጣ ክፋት አስልጥነው ውትድርና ስበብ ኢትዮጵያ ኤርት ገንጥለውን ከዛ ክልል እንት ብሄ እያሉ ከፈሉን( አሁን ጭራሽ ባስብን ያሁ የተፈ አንድነትፍቅር እንዳ አንድ እንዳያኖረ ( ያባስ ህዝብ ኑሮ ውድነት ሆን ተብሎ ነው ህዝብ አስፋልት ቤት ተስራ ትንሽ ሚደስት ነው( የሆነብን ሁሉ በኛ ክፋት ምክንያት መልካ ብናደር ኢትዮጵያ ሁሉ የተሞሞላት ዳይመንድ ምታበራ ፍቅራ ሚያስቀ አየራ ምግብ የሆ እኛግ መኖር አቃ እግዚአብሔር ልቦያስጠን ለሁላችን
@Mery-ey5id
7 ай бұрын
Anchi erasesh E/r yatefash b metet yetedrgbt bet le sew yeshetachu
@Embete-
7 ай бұрын
ኦ ክርስቶስ አንተ አውጣኝ 😢
@KonjitBerhanu
6 ай бұрын
እኛም ተወልደን ያደግንበትን ቤት ወላጆቻችንን ለማፈናቀል ብዙ ተደርጎብን ነበር። ነገር ግን በፀሎት ምንም ሊያሸንፋን አልቻሉም። እኛም የወላጆቻችን ተጋብቶብን እንፀልያለን።
@YezgetM
6 ай бұрын
ሲነግሯት አልሰማ አለች ድንጋይ ነች አይጦች ለሷ እንጂ ለሌሎች አይታይም ገረን የሚገርም ታሪክ ነው
@welansaali674
7 ай бұрын
እንኳን ደስአለህ ወንድማችን
@TsegeTegene
7 ай бұрын
አቤት ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀን
@belayneshiseifu9265
6 ай бұрын
ትርምህርቱ አሪፍ ነው በዛው ላይ ትልቁ መፍትሄ አይረሳም የ ክርስቶስ ሸክም መሸከም 🤗
@mahdereshitto271
6 ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ያነፃል በእርሱ የሚያምን የዘለአለም ህይወት አለውና በማመን በሚገኝ ድነት ከዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ማምለጥ ይቻላል በፍርሀት መኖር ቀርትዋል ። እመኑ ለነፍሳችሁ ሰላምና እረፍት ታገኛላችሁ ።
@tsehaykassa2619
4 ай бұрын
እረ እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ባለት እግዚአብሄር እያመስገነች እደመኖር ምን ፈልጋ ነው የደብተራ ጠላት መምህር ተስፈየ እና መምህር ግራማን አንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደብተራ መድረሻ ያሳጣችወ ቸሩ መዲሀኒያለም
@Sunset_star192
6 ай бұрын
እምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን በቸርነቱ ከክፉዎች ስራ ይጠብቀን እምነት ሁሌም ነፃ ታወጣለች
@hirutehirute9008
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ደረሰላት
@ማር-ዐ5ሰ
6 ай бұрын
በመጀመሪያ ይሄንን ቲዩብ በጣም የምወድበትን ነገር ልንገርህ በፀሎት ስላምትጀምረው ነው ።
@mulubelay5356
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetteferi9552
6 ай бұрын
እምወደው ጋዜጠኛ እግያቤር አምላክ ይጠብቅ ከነልጆክ
@rishane9576
7 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን ወርቃፈራው በጣም ነው ሚገርመው ግን ለየትኛው ሳኣት ዘመን ነው ግን በሰው ልጅ ክፋት መስራት ስንሞት ኣንድ ሜትር ጨርቅ ይዘን የምንሄደው ይሄ ሁሉ የሰይጣን ስራ መስራትለምን ኣስፈለገ በሰመኣብ ያሳዝናል
@yededyalikeleh3175
7 ай бұрын
አቤቱ ያቅር በለን የሆነብ አስብ
@sofiagetachew3079
7 ай бұрын
ኧረ የሰው ልጅ የክፋቱ ጥግ ተነግሮ አያልቅም! በጣም የሚገርም ነው በእውነት🤔 #እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲
@Minyshubalcha
6 ай бұрын
Thank you so much yes it's true history every were God bless you and your family
@sirgutjemberu4655
6 ай бұрын
5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8 በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
@berktitube1339
7 ай бұрын
በጾለት መጀመርህን በጣም ወድጄዋለሁ። እንዳታቋርጠው። በጾለት የተጀመረ ነገር ጅማሬወም መጨረሻውም ያምራል። የምታስተላልፈውም መልዕክት ሰው ጋር ሲደርስ መልዕክቱ ቀጥታ ይተረጎማል ። አጣሞ የሚያስረዳው መንፈስ በጾለት ስለሚታሰር እና በርታ።😊
@kewunkassa
7 ай бұрын
የኔ በመጠጥ ነው ያደረጉብኝ ልጆችን ሁሉ አሳጥቶኛል 😭😭😭😭😭😭😭
@ethopiagr
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@natiWolde-fw6ii
6 ай бұрын
ፈጣሪ በልጅ ይቅጣቸው በቅዱስሚካኤል ስም የደብተራ መንፈስ የታሰረ ይሁን ተልታ ትሙት እባካችው ጥሩ መሆን ባንችል ክፋት ባናስብ ፀሎትና ከፈጣሪ መጠጋት መልስ አለው
@eteneseiuie8839
7 ай бұрын
እግዛብሔር መቼምድንቅ ስራ አለው ፈተናዎች ቢበዙም መውጣት አይቀርም በሕይወት ሲመጣ ግን እጅግ የከፋ ነው የደረሰበት ያውቀዋል ። እንደዚህ አይነት ክፋት ያላቸው ሰዎች ልቦና ይስጣቸው የምንኖራት አለም በጣም ጥቂት ስለሆነ።
@ZedZ-tk6ce
7 ай бұрын
እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ
@kewunkassa
7 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ምክንያቱም የኔ ሂወት ተበ ላበሽቶሀል በ ማልወቀው ምክንያት 😢
@Hana-3838
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ አሜን አሜን አሜን
@belayneshiseifu9265
6 ай бұрын
ሰይጣንን ተቃወሙት እሱም ከናንተ ይርቃል ተብሎ ተፅፏል!ሰይጣንን ከፈራነው ነው ሰራው የሚሰምርለት ለዚህ መፍተሄው ጠንካራ እምነት ነው. በፅሎት ቤቱ ይፈርሳል!እግዚአብሔር መንግስቱ ትምጣ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ቢቂላገመዳ
7 ай бұрын
እንዲ ሆነክ ስላየውክ በጣም ደስብሎኛል በርታ ፡መተት ፡የኔሂወትን አመሰቃቅሎታል
@xebel2319
7 ай бұрын
እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳቹ
@ahanamesert6742
6 ай бұрын
አቤት የሰው ክፋት አሁን ምን ልታገኝ ነው በሰው ላይ መመተት የሰው ክፋት አምላክ ይጠብቀን ከመተተኞች እሱ የሚያውቃቸው እኛ ከማናቀው ይጠብቀን
@luladaid9912
6 ай бұрын
Thankyau god palsyou ❤❤❤❤❤
@AsfaweTeherku
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@good8574
6 ай бұрын
ፈጣሪ እንካን ከጎዳና ኣውጣት ውንደሞ ግን የሰው ፈጥረት የለውም ኣንደእህቱን ክድ ጥሩ ሂውት ይኖራል በጣም ጨካኝ ነው ፈጣሪ ግን ውንደማን የስራውን ይስጠው መዳኒያለም እሳን ግን ፈጣሪ የልባን መሻት ይስጣት ውልዳ ከብዳ ጥሩ የተባረከ ትዳር ይስጣት ውንደሞ ግን ትልቁን ክህደት የካዳት
@Ethiopian-38
7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን!!
@edlawitworku2287
6 ай бұрын
GOD BLESS YOU MY ORTHODOX BROTHER ❤
@feven1919
6 ай бұрын
ሞለክሴዋ እናቴን በድግምት በአንድ ወር ውስጥ ፀጥ ነው ያደረጓት እንደ ህፃን ልጅ ጡጦ እየጠየቀች ይብላኝ ለነሱ እሷስ ደብረ ሊባኖስ ቅኖናዋን ተቀብላ ሂወቷን በምልኩስና አሳልፋ ስታልፍም እዛው ደብረሊባኖስ ተክልዬ እረፍቷን አድርጋለች ይብላኝ ለነሱ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
6 ай бұрын
እንባዬ መጣ ሳነበው😢😢😢😢😢😢የተነካ ያውቀዋል ይብላኝ ለእነሱ፡ አንቺ ግን በርቺ
@RahelFentaw
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ 40k
@hareglulu8331
6 ай бұрын
Begeta dem yeshefinen Amen 🙏🏽
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይማረን😭😭😭
@AM-ky2vl
6 ай бұрын
ዋናው ወንጄለኛ ደብተራ የተባለው ሠው ነው። እኔ በጣም የሚገርመኝ ደብተራወችን የሚስተምረው ቤተክርስቲያኖ እራሷ መሠለችኝ የኔ ጥያቄ ቤተክርስቲያን ከሆነች ለምን ?
@tegestfasil7738
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት ሌላ ምን ይባላል
@fryr4169
6 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ እየሱስን የያዘ ሰው እንደቃሉ የሚኖር ሰው አይነካም ቃሉ እዩ የሚበልጠው ይሸነፋል። ከመንፈስ ቅዱስ ተወለዱ በልጁ ኑሩ ማምለጫው ይሄ ነው። ዛሬ ከመስተፋቅ ነገ ስልብና አይምሮን የሚያል ሰላም አለው እየሱስ “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” - ዮሐንስ 10፥10
@KokeNegiYemebete
6 ай бұрын
በዎሬ ብቻ መኖር እምነት ያለ ተግባር 000 ጠበል ሂድ
@endalezewedie594
6 ай бұрын
God bless you
@asterwagaye4315
7 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ዉጭ እዉነተኛ ወገን የመማይጥለን የማይተወን የናት ልጅ ክህደት
@martabiru444
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ፡ ልቦና ይሰጣ(ቸ )ው የሰው፡ ክፋት ብኣጋንት ከፍቷል
@abebayelema5176
6 ай бұрын
ይህችን ከነቤቷ ቤንዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነው።እግዚአብሔር ይገስጻቸው።ምን አይነት ክፍ ትውልድ መጣብን ።ኧረ ልዑል እግዚአብሔር ክፍ የሚያሰሩትንና የሚሰሩትን ደብተራዎችን ከምድረ ገጽ አጥፋልን። ኦ ፈጣሪ ውርድ ፍረድ።
@DageeAlemneh
4 ай бұрын
Egziabher Yitebikih
@Kidist-rn2xc
7 ай бұрын
ወርቅየ ቀልብና ቆሎየን ገፈፈዉ የአጋንንት ቃል ነዉ ብሏል መምህር ተስፋየ ቃሉ ለምዶብን ነዉ አትጠቀመዉ
@Abuneharadengil
7 ай бұрын
ወርቅ አፈራው እኮ አይደለም እሔንን ቃል ያለው ልጅትዋ ነች ታሪኳን ስትነግረው ገባሽ አስተውለሽ አዳምጭ
@Kidist-rn2xc
7 ай бұрын
@@Abuneharadengil የኔ ዉድ ሰምቻለሁ ቀልባችን ሲል ሰምቼዉ ነዉ እኔም እኮ አሁን ነዉ መምህር ሲናገር ሰምቼ ነዉ እንጅ ሁሉም ሰዉ ባለማስተዋል የምንጠቀመዉ ቃል ነዉእህቴ መምህር ሳድስ ላይም ተናግሯል።
@HannahKenorah
7 ай бұрын
Egzabhar yesirawani yesetat sew lefeto lebelam alechalem
@HannahKenorah
7 ай бұрын
Enkanem Egzabhar eredat❤
@BeyenDery
6 ай бұрын
ፈጣሪለሁላችንም፡ይድረስልን፡አሜን
@Rehawa
7 ай бұрын
እንኳን ብቻ እሷ ወድቃ አልቀረች
@almazalmaz9745
7 ай бұрын
ለዛዉም ኦርቶዶክስ ነን ባዮቹ እኮ ናቸዉ መተተኞቹ ማፈርያዎች እነሱን ብሎ ኦርቶዶክስ ፋስካንም ያከብራሉ የትንሳኤ ጌታ እየሱስ ለሰዉ ልጆች ለእነሱ ብሎ መሰቀሉ መሰቃየቱ ትርጉሙም ሳይገባቸዉ የሰዉ ልጆችን እያስጨነቁ የፋሲካዉ በመስቀል ላይ የዋለልን ጌታ እየሱስ ይሰራቸዉ ይፋረዳቸዉ ወደ አሳማ እሪሁ ይቀላቅላቸዉ አሜን አሜን
@agaragar2420
7 ай бұрын
ወድሜ በርታ ስ ትጉድ አለ የሚ ሰ ማ ን አተ ን ነው እ ጅ🙏😥😥
@saras9696
7 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@metasebiasamuel9359
7 ай бұрын
ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” እ . የ .ሱ .ስ ብቻ ነው ሚፈታው ሚያድነው ሚታደገው ህይወት የሚሰጠው ሚያማልደን የሚፈውሰን ነፃ የሚያወጣን ::
@ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
7 ай бұрын
አዎ እየሱስ ያድናል እሱ ኤሎሻዳይ ነዉ ሁን ይችላል ግን ከማን ነዉ የሚያማልደን ??
@metasebiasamuel9359
7 ай бұрын
ከአብ ጋር በደሙ ያማለደን ያዳነን እሱ ነው አሁንም ከአብ ጋር በአዳም ምክንያት የተጣላውን የሰው ልጅ በደሙ ያዳነን መስዋት ሆኖ ያማለድን አሁንም የሚማልደው እሱ እየሱስ ብቻ ነው ማርያም አታማልድም አላማለደችም እሱን ስሙት ብላለች መዳን በእየሱስ ብቻ ::እኔ መንገድም እውነትም ህይወትም ነኝ ብልዋል በኔ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም ::
@emebetzewde7492
7 ай бұрын
Menafq manm aysmahm atelfa@@metasebiasamuel9359
@asnakebekure5964
6 ай бұрын
May The Lord Christ Jesus bless you and your family. you are like an angel of God by revealing and condemning evil, protecting your fellow citizens of all walks of life
@SAMERAWETI
7 ай бұрын
Ameniii❤❤❤ Wondemachini AGahayeziti ALemi SeLase Kene Beteseboche yetebikuki
@MuluTefere
6 ай бұрын
ጌታሆይከዚ ጉድ ይጠብቀን
@tsigeyimer1581
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይህን ይህን የመሰለ እርኩስ መንፈስ ያጥፋልን።
@geteneshtamene9807
6 ай бұрын
አቤቱ ማረን 😢😢😢😢😢
@LaquuAshu
6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏻
@laveleable
6 ай бұрын
ዳቢሉሰን ተቃወሙት ከናንተም ይሸ.ሻል እየሱስ ጌታ ነዉ !🙏✝️🙏
@taybaa8158
7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@belayneshiseifu9265
6 ай бұрын
እኛ ቤት ግንብ ላይ ደም ሳይቀር ይረጭ ነበር እህቴ ፀበል ታፈስበታለች በቃ ዕቅዳቸው ይከሽፍ ነበር 🤗ከዛ ደሞ ለኛ ትምህርት ቤት ስንሄድ መንገድ ላይ የሚጣሉ ደንቃራ ስታገኙ ቀደምኩህ ብላቺሁ ሳትፈሩ ከሁሉም ብሉ ትለን ነበር 🤗ለነገሩ ምንም አላገኘንም 🤗
@MichaelAmbaye-j3l
6 ай бұрын
አባቴ የፈጣሪን ጥበቃ ከለላ በጥንቃቄ ከቀየርነው ፈጣሪ ምን ይስራ የሚበጀው በሱ መደገፍ አለመፍራት አይሻልም ከስጋዊ ጥንቃቄ በላይ መጠንቀቅ አይገባም
7:29
ናይ ዕድል መተት እንታይ ማለት እዩ? ንቅሑ
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 499
59:03
ВЕНЕДИКТОВ: «Орешник» - это имитация. Крах рубля и рост цен на продукты. Путин, Трамп и переговоры
Ходорковский LIVE
Рет қаралды 79 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН
00:18
Побег из Тюрьмы : Тетрис помог Nuggets Gegagedigedagedago сбежать от Nikocado Avocado !
Фани Хани
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:38
Lamborghini vs Smoke 😱
Topper Guild
Рет қаралды 28 МЛН
36:09
Миллионер | 3 - серия
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
28:05
በአስራሁለት አመቷ አባቷ ለጠንቋይ የሸጣት ልጅ ያጋለጠችው ምስጢር | ውድ ግሪን ለንደን ላይ ነፃነቷን አወጀች
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 16 М.
15:35
እነሆ መለያ ባህሪያቸው!! | ዕድል የሚወስዱ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 9 М.
37:02
ባለሀብቱን ጉድ ሰራችው | በአብር አንከርት መተት የናወዘው ወጣት | ቁንጅና አያታላችሁ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 34 М.
1:51:09
157ኛA ፈተና ገጠመኝ፦ የገዳሙ መነኩሴ መናኝ ሴቶችን በመስተፋቅር ፈጅቶ መጨረሻው ያሳዝናል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 174 М.
27:46
መተት ጄኖሳይድ ፈፀመብን | በአንድ አመት 8 ቤተሰብ አለቀ | 30 ዓመት ውጭ ኖሬ ሙልጭ ያልኩ ድሀ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 8 М.
1:21:04
229ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሌዝቢያን መንፈስ ያለባቸው ባለትዳር ሴቶች ምክር ውጤትና የምስኪኑ ባል ልፋት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 66 М.
33:37
ተጠንቀቁ !! | በመነፅሩ ተደግሞበት ወደ ድህነት የተመለሰው ሚሊየነር ወጣትአሳዛኙ መጨረሻ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 24 М.
1:25:48
“ዕቅበተ እምነታችን አድማጭነት ይጎድለዋል!” I ተካልኝ ነጋ (ዶ/ር) I መካር ላይ እናውጋ ከአሳየኸኝ ለገሰ ጋራ I Dr. Tekalign Nega
Mekar Wegoch | መካር ወጎች
Рет қаралды 2,9 М.
31:55
Ethiopia ShegerFM - Mekoya - መቆያ፦ ከአምባገነንነት ወደ ዘረኛነት በእሸቴ አሰፋ ነሐሴ 2፣2012
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 131 М.
42:44
መተት ሊያደርጉባችሁ የተዘጋጁ አደገኛ ሰዎች | መለያ ምልክቶች እነዚህ ናቸው | ምልክቶቹን ስታዩ ተጠንቀቋቸው
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 29 М.
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 53 МЛН