ላምባ - Ethiopian Movie - Lamba (ላምባ ሙሉ ፊልም) Girum Ermias Full 2015

  Рет қаралды 1,811,297

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@dagmgetu1745
@dagmgetu1745 9 жыл бұрын
ይህ ፊልም ልብ የሚነካ እና የሚያሳዝን ነው የሚል ላይክ ያድርግ
@zahramohamed4562
@zahramohamed4562 7 жыл бұрын
Dagm Getu ሠላም
@dgdgdgsyyyd8436
@dgdgdgsyyyd8436 7 жыл бұрын
Dagm Getu ዉይ በህይወቴ ፊልም አይቻለሁ እደዚህ አይነት ፊልም አላየሁም በውነት ልጅቲቱ ከታመመች አሰቸ እንባየ መቆም አቃተው
@Dejjenn-y5z
@Dejjenn-y5z 7 жыл бұрын
Dagm Getu ዛሬ ኖው ያየሁት ፊልሙ and I cry 😭 hard
@hddnd9720
@hddnd9720 6 жыл бұрын
Dagm Getu ላይክ
@rozifekir7925
@rozifekir7925 6 жыл бұрын
Dagm Getu uuuuuffff batmmm
@መቅዲሽቅርቅሯ
@መቅዲሽቅርቅሯ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ይህን ፊልም ሳይ በለቅሶ እራሴን እስታለው ምክኒያቱም በኔ ቤተሰብ ውስጥ ያለፍ ችግርና ስቃይ ነው የዛሬን አያድርገውና ከዛሬ 7 አመት በፊት ወንድሜ በጣን ታሞብኝ ነበር ታዳ በሽታውም ኩላሊት አልነበረም ሌላ ነበር እናም ቤተሰቦቸ በጣም ዝቅተኛ አዳሪ ነበሩ ወንድሜ በጣም በሽታው ጠናበት መተዳደሪያችን እራሽ መሬት ነበር መሬታቸን ተሸጠ ያም አልጠቅመን ብሎ ቤታችን በርካሽ ተሸጠና እኛ ኪራይ ተከራየን ከዚያም ወንድሜ ለ9 ወር ያክል ከሆስፒታል አልወጣም ነበር ግን ህክምናውን እየተከታታልን ትንሽ ነፍሱን ማወቅ ጀመረ ግን እኛ የምንቀምሰው አጣን ቲንሽ ለስራ የደረስነው ታማሚው ወድሜና እኔ ነበርን እኔም ብዙም አልጠነከርኩ እናም በደላላ ወደ ሀረብ ሀገር ለመምጣት ወሰንኩ የሚገርመው ነገር ልክ ፓስፖርቴን ሰድጀ ልክ በ15 ቀኑ ለበረራ ተጠራው እባየን እያፈሰስኩ ከቤተሰቦቸ ተለይቸ ሄድኩ አውን 5 አመቴ ነው ያለውት ሳኡድ ነው ቤተሰቦቸን ከድህነት መጥቄ አወጣዋቸው ቤትም ሰሩ በቃ አውን ያሉት ንሮ በጣም ሀሪፍ ነው ወንድሜ ድኖልኝ ትምህርቱን ጨርሶ ተመርቆ ስራ ላይ ነው እና ገንዘብ ከሌለ ተስፍ ሁሉ ይጨልማል ግን ማለፍ አይቀርም ከቲንሽ ዝናብ በሀላ ፀሀይ ይወጣል የሚባለው እውነት ነው ለካ ግን በጣም ይቅርታ ኖት አበዛሁባችሁ ኮሜትሮች
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ህይወት ፈተና ነች እንኳን በሠላም ዳነልሽ ወንድምሽ
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እዚህ ላደረሰሽ
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
Egziabher yimesgen
@merrynajat5425
@merrynajat5425 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ እንካን ደናልሽ ጤና ኖሮን መስራት ከቻልን የማያልፍ የለም
@iloveyquehi3302
@iloveyquehi3302 5 жыл бұрын
ማሬ አብሽሪ ሁሉምበትግስት ያልፋል በፊልም ኮመትመሥጠት አሎድም ግን የተናገርሽውሁሉ በፊት በራሤአይቼውነበር ህመምተኛነበርኩኝ ቤተሰቦቼ ባዶአድርጌነበር አሁንግን አልሃምዱሊላህ ያንሁሉነገር አለፈ እኔም መጨረሻተሽሎኝ ካንድም ሁለቴ የሠውሃገር ሄድኩኝ ኢኸው አለሁ በአላህእራህመት ካሁን አሁን ትሞታለች ተብዬ በሆስፒታል ይጠብቁኝነበር አላህምንይሳነዋል ሰውየደረሠበትደረስኩኝ ቤተሰቦቼንም እንዳቺው ቤትአሰራሁላቸው አልሃምዱሊላህ ሁሌም ፈጣሪ ማመሥገንንአንርሳ
@rahelbazezew8646
@rahelbazezew8646 8 жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብ ይነካል እባክህ ጌታ ሆይ በዚህ ሁኔታ ላይ ያሉትን እህት ወንድሞቼን አስባቸው
@haymanotsolomon1715
@haymanotsolomon1715 6 жыл бұрын
amen
@samri9788
@samri9788 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@mekasaed6001
@mekasaed6001 5 жыл бұрын
Rahel Bazezew አሚንንንንን
@saadaadam9622
@saadaadam9622 5 жыл бұрын
Ameeen
@ገኒነኝየድንግልልጂ
@ገኒነኝየድንግልልጂ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mtcellmtcell2423
@mtcellmtcell2423 8 жыл бұрын
በዚ በሽታ ለተያዙ በሙሉ እግዚሐብሔር ምህረቱን አብዝቶ ይላክላቸው
@tenatena7698
@tenatena7698 6 жыл бұрын
Mtcell Mtcell አሜን
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ 6 жыл бұрын
አሜንንን ሆድየእውነት የበሽታው ስቃይ የሚያውቅ ብቻነው እባካችሁ እኔም በስደት ላይእያለሁ በዚህ በሽታ ተሰቃይቻለሁ ደሞ እዚሁ ሀገር መታጠብ አለብሽ አሉኝ ስለዚህ ወደሀገሬ እስከምገባ ዱአችሁአይለየኝ እናተስባያችሁት ፊልም ታለቅሳላችሁ እንደኔ ላይላሉት ወገኖቻችን አላህ እዝነቱን ይለግሰን እኔ ይህንን ፊልም ሳይየባሰ ሆድ ይብሰኛል ግን አልሀምዱሊላህ አላህ
@masiiyedingilmaryamlij1039
@masiiyedingilmaryamlij1039 6 жыл бұрын
Amen
@areart163
@areart163 6 жыл бұрын
Amennn
@ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ
@ናታኔምነኝናታኔምነኝናታኔ 5 жыл бұрын
Amen
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ
@ቤዛቤዛ-ጠ8ቨ 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም ልብ የሚነካ እና *የሚያሳዝን* ነው የሚል ላይክ ያድረግ *እንድዚአይንትውንድም ለሁላችንም ይስጣን*ጀግና በይካለው በጣም
@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ
@ሙሉየእመብርሃንልጅነኝ 3 жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ በዚህ ብሽታ የምሰቃዩ ወግኖች በሙሉ በምህረትህ ጎብኛቸዉ እመብርሀን ትደረስላቹ 😭😭
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
ኢሄን ፊልም አዲስ ሲወጣ አይቼዉ ነበር ግን ድጋሚ 2016 አየሁት አልቅሼ ልሞት ሰዉነቴ ሁሉ ተቀጠቀጠ ፈጣሪ ከደዚ አይነት በሽታ ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያ ላይ የተሰራ አንደኛ ፊልም በቃ ቃላት የለኝም ከደራሲው እሰከተዋናይ ብቃታቸው ደራሲው ጀግና ነክ
@weltmariyamyednglelej1046
@weltmariyamyednglelej1046 7 жыл бұрын
ይህ ፊልም ሳይሆን በሠዎች ዘንድ ያለ እዉነታ ነዉ በዚህ ህመም ነፍሳቸዉን ላጡ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
@astermengistu9849
@astermengistu9849 6 жыл бұрын
Welt Mariyam Yedngle Lej amen
@abdurahmanrahman1646
@abdurahmanrahman1646 5 жыл бұрын
Welt Mariyam Yedngle Lej አሰሠ
@abdurahmanrahman1646
@abdurahmanrahman1646 5 жыл бұрын
Welt Mariyam Yedngle Lej ከኘከ
@tsehyneshwerku4155
@tsehyneshwerku4155 4 жыл бұрын
አሜን
@mastawetkabede6437
@mastawetkabede6437 4 жыл бұрын
😭😭Ewnte nawe ihte
@seidemm5895
@seidemm5895 4 жыл бұрын
እስካሁን ብዙ ፊልም አይቻለሁ ግን በጣም የሜሳዝንና አስተማሪ ፊልም ነው ጎደኛቸ ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@ousmannice7181
@ousmannice7181 5 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል በጣም አዝኛለሁ ጓደኞቸ በፈጣሪ ይሁንባችሂ ለኔም በዱአችሁ አትርሡኝ በኩላሊት በሽታ እናቴን ላጣት ነው
@missyoudadevertimeripmydad7369
@missyoudadevertimeripmydad7369 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማርያም ትዳብስልሽ
@mssarika492
@mssarika492 5 жыл бұрын
Ayzosh Egzabbher Yawkal
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 5 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@seble106
@seble106 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማራቸው
@huwhihiii9464
@huwhihiii9464 7 жыл бұрын
እስኪ በዚህ ፊልም ስቅስቅ ብየ አልቅሻለሁ የምትሉ ልያችሁ ማለቴ በ ላይክ
@orlilaladinalav4315
@orlilaladinalav4315 6 жыл бұрын
טיאי
@Sarasara-js7yw
@Sarasara-js7yw 5 жыл бұрын
Betam yasazenale
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
Huwhi Hiii አራ ስንቴ አለቃስኩ ኡፊ!
@zibebalbrahimassf7101
@zibebalbrahimassf7101 5 жыл бұрын
ዜድ ወሎየዋ አሚን ያረብ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 5 жыл бұрын
Ufffffffffmar
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 3 ай бұрын
ምን አይነት ፊልም ነው ግን የምር ማየት ይከብዳል😢 እኔም በኩላሊት በሽታ እየታመምኩ ስለሆነ አላህ ከህመማቹህ ይፈውሳቹህ😢
@John..ጆን
@John..ጆን 3 жыл бұрын
🇪🇷እኔ በደንብ ኣማርኛ ኣይላውቅም ግን ገባኝ ይህ ፊልም በጣም ጥሩ ነው። በጣም ብዙ ኢትዮጵያ ፊልሞችን እነቻለሁ:🇪🇹 ግን ለእኔ እርስዎ ምርጥ ፊልም ይሀ ነው🇪🇹። በጣም ደስ ይሚል ፊልም 4ጊዜ እይቻለዎ።👑🎖🏅🎖🏆🥇
@BelayneshGoda-ws4mr
@BelayneshGoda-ws4mr 4 ай бұрын
Mechereshaw emdikeyer new 4 gize
@tesfatesfa3181
@tesfatesfa3181 5 жыл бұрын
አምላክ ሆይ አንተ ጠብቀን በስውር ሀገ በስውር ቤት ያለምንም እረፍት በስራ ተጠምደን የምን ውል ልጆች ህን ከኩላሊት በሽታ አንተ ጠብቀን አንተ በስውር ሀብታም።ድሀ ሳትል ከኩላሊት በሽታ አንተ ታደገን የታማሙትንም አንተ ፈጥነህ ድር ስላቸው ከመዳኒቱ ግጠማቸው እግዚአብሔር አምላካችን አንተ ሁነን ከክፉሃሉ አድነን አሜን ። ውይ እንደ ኩላሊት በሽታ የምፈራው የለም ጊዮርጊስ አንተ ጠብቀን
@saramebrht5007
@saramebrht5007 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@gojjamtube7087
@gojjamtube7087 5 жыл бұрын
በዚህ በሸታ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ይርዳቸው የ አላህ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
አሜን
@tsehyneshwerku4155
@tsehyneshwerku4155 4 жыл бұрын
አሜንይድርስላቸው
@zone6275
@zone6275 4 жыл бұрын
ኣሜን
@rahemt7625
@rahemt7625 4 жыл бұрын
አሚን ወንድሜ
@yohanneskasseya1932
@yohanneskasseya1932 9 жыл бұрын
One of the best movies I have ever watched. I can't imagine a family going through this. "Everything happens with a cause." All I got to say is thank you to the family who shared their story. Great movie
@NejatEbrahim-h8r
@NejatEbrahim-h8r 8 ай бұрын
ከ 8ዓመት ቡሃላ ልክ እንደ አዲስ እሄን ፊልም እማየዉ እኔ ብቻ ነኝ በጣም ልብ ሰባሪ እና ለ ሰዉ አዛኝ ምያረግ ነው ትወና 100%👌🏿
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
ይህ ፊልም የውነትኛ ታሪክ ነው በሁላችንም።የሚደርስ የደረሰውም።አለ እግዚአብሔር ይጠብቀን ግሩ እጂግ እናመሰግናለን።
@ኢክሩነኝHአፉቃሬ
@ኢክሩነኝHአፉቃሬ 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ልብን የነካው😢😢😢😢😥😢
@mubarekabdu7389
@mubarekabdu7389 2 жыл бұрын
Lemagn sew endezi azno like telemegnalesh
@shsh1715
@shsh1715 2 жыл бұрын
ስምሽም
@የዩአኡ
@የዩአኡ 8 жыл бұрын
እንደዚህ ወጣ ያለ ጥሩ ሀሳብ የያዘ ፊልም እንዴት ደስ ይላል የደራሲው ብቃት ድንቅ ነው፡፡
@fjjc7258
@fjjc7258 8 жыл бұрын
.
@omhajereritrean8699
@omhajereritrean8699 7 жыл бұрын
የዩ አኡ ሂህጅጅግ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
በጣም ቢያስለቅስን ፍቅር ፍቅር በዝቶብኝ ነበር ይሄ ምርጥ ፊልም ነው
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 8 жыл бұрын
ሰለፊልሙ ምን ኦደምል ቃላት ያጠረኛል እደዝህ አይነት በሸታ ለተያዞ ወገኖቻችን ፋጣሪ የደረሰላቸው አሜን
@ፍቅርያሸንፋል-ኸ2ሸ
@ፍቅርያሸንፋል-ኸ2ሸ 8 жыл бұрын
አሜንን
@madilove6069
@madilove6069 8 жыл бұрын
ቆይ ግን ምንድነው ምታጠበው ውሃ ነው ወይስ ምንድነው
@filitesfa4863
@filitesfa4863 8 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@himekuriamengistou1619
@himekuriamengistou1619 7 жыл бұрын
ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ Hiowt Getahun
@bortakanbortakan8632
@bortakanbortakan8632 7 жыл бұрын
ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ Hiowt Getahun አሜን
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 8 жыл бұрын
ያረብ በዚህ ህመም ለሚስቃዩ ሁሉ እዝነትህን ለግሳቸው።
@ሰአድነኝየራያዋ
@ሰአድነኝየራያዋ 5 жыл бұрын
አሚን
@hayukwt4218
@hayukwt4218 5 жыл бұрын
አሚን
@habtamuanbessie4574
@habtamuanbessie4574 4 жыл бұрын
uuuuuu
@dizayiner3871
@dizayiner3871 4 жыл бұрын
አሚን
@zainabzainab5115
@zainabzainab5115 4 жыл бұрын
አሚን
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በእንደዚህ አይነት በሽታ ያሉትን ወገኖቼን በፈውስ እጆችህ ዳብሳቸው😭😭😭
@lewogbeltaw3377
@lewogbeltaw3377 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@TigabuElajoo
@TigabuElajoo 5 ай бұрын
AMEN
@ሳራየልደትዬልጅ-km9yt
@ሳራየልደትዬልጅ-km9yt Ай бұрын
amen amen
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y 2 жыл бұрын
ወይኔ😭😭 በእንባ ያራጨው ፊልም በኩላሊት በሽታ ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይፈውሳቸው😭 ከባድ ነው
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
የኛ ሰው በሂወት እያለን በር የዘጉብን ስንሞት በሻማ ያጅቡናል ከሞትን በቃ አፈር ነን ሰውን መርዳት በሂወት ካለ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@wizsemreti4051
@wizsemreti4051 9 жыл бұрын
ልብ ይነካል my hearts is broken በጣም ልንረዳዳ ልንተሰሰብ እጅ ለእጅ ልንያያዝ ይገባናል
@nahomberaki942
@nahomberaki942 9 жыл бұрын
l am from Eritrea but I proud of you ethiopian artists and nice movie the best of the best GBU for all Ethiopian people l LOVE YOU TO ALL ETHIOPIAN PEOPLE
@hghbb7482
@hghbb7482 6 жыл бұрын
Nahom Beraki thank you very much
@sefiyulalu4850
@sefiyulalu4850 6 жыл бұрын
We all love you too we are the same people
@solob2355
@solob2355 5 жыл бұрын
ሰክት ወሽላኽ
@akbbbbbhhb
@akbbbbbhhb Жыл бұрын
​@@solob2355 behaki nezom donkey si entay kihbenelom iyu beal ውሕጅ ሚስ ዝመጸ
@TsehayYemata
@TsehayYemata 3 ай бұрын
10Q
@abiclovice3719
@abiclovice3719 17 күн бұрын
A Cameroonian who watch this beautiful movie in 2016 and thanks to Ethiopian movie industry and have always love Ethiopian.
@ሙኒራአሊ
@ሙኒራአሊ 8 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በእውነት ግርሜ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ግርሜ ምርጥ ሰው
@ጓልጥላሁን
@ጓልጥላሁን 3 жыл бұрын
አቤት ግሩሜ በጣም እኮ ነዉ የሚደነቅህ ምርጥ ልጅ💘
@meaziethiopia5580
@meaziethiopia5580 9 жыл бұрын
Uffffffffffffffffffffffffffff ምን ብዬ እንደምናገር አላውቀውም በህይወቴ ውስጥ እንደዛሬው አልቅሼ አለውቅም የእውነት አስተማሪና አሳዛኝ ድራማ.........so እንወዳችዋለን በርቱ
@user-vg1vg6wl4d
@user-vg1vg6wl4d 2 жыл бұрын
Ufffffffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭
@dtmedianetwork3861
@dtmedianetwork3861 6 жыл бұрын
I am Eritrean. I appreciate the main actor of this film. Girmu Ermias what an Artist!!! GBU. This film is heart touching film.
@FloraSamsonSintayehu
@FloraSamsonSintayehu 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሲያልቅ ያለውን የሳውንድ ትራክ ሙዚቃውን የወደደው😢 "አይደለሁ በምድረበዳ አልሆንም ለህይወት ባዳ"😢
@alemtadess3123
@alemtadess3123 6 жыл бұрын
ውይ በጣም እሚያሣዝን ፊልም ነው ከሁሉም በላይ ጤና ነው ዋናው ተመሥጌን እግዛብር አተ ጠብቀን አሜን፫
@mohamedfawzy2604
@mohamedfawzy2604 7 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነው ኡኡኡኡኡኡ እዴት ነው የሚያልቅሰው ወይኔ በጣም ትምህርት ሰጪ አሥተማሪ ነገር ነው አላህ ከደዚ አይነት ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሚንንንን ያረብ
@hawuletmohammedmuhammed8696
@hawuletmohammedmuhammed8696 8 жыл бұрын
አቤት ግሩሜ ቃል ያንሰኛል ለማድነቅ
@sacell9305
@sacell9305 6 жыл бұрын
ከመዳም የተረፈ እባ አለቀ
@የአላህባሪያየአላህውዴታፈ
@የአላህባሪያየአላህውዴታፈ 4 жыл бұрын
@@sacell9305 KKKKK
@ያረብአማናያረብአማና
@ያረብአማናያረብአማና 4 жыл бұрын
@@sacell9305 ክክክክክ
@fekadeyihunie9460
@fekadeyihunie9460 7 жыл бұрын
ድንግል ሆይ በእንደዚህ አይነት ህመም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አንቺ ድረሽላቸው
@muktargugsa6395
@muktargugsa6395 5 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም ብዙ ጊዜ አየሁት አሁንም ልክ አዲስ ይመስለኛል ግሩሜ አንደኛ ነክ
@KaraboBaloyi-c7t
@KaraboBaloyi-c7t 6 ай бұрын
የመጀመሪያ የመጨረሻ 💔💔 best Ethiopia አሳዛኝ ፊልም❤❤❤
@fikerab3654
@fikerab3654 9 жыл бұрын
በስማም.. ..መችም ይህን ፊልም አይቶ ያልልነባ የለም! እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል፤ ማሰብ ያለብን እውነተኛ ታሪክን ይዞ የትሰራ ከመኑም ባሻገር በጣም ያማል።።።።።። ለካም ይህም አለን? 😳 😳 😡
@dannyamaha6540
@dannyamaha6540 9 жыл бұрын
bettam yaslkesal,eyalkesku new yechreskut.i wach two times with none stop crying. i swear.
@انشاءانشاء-ن8ب
@انشاءانشاء-ن8ب 7 жыл бұрын
Danny Amaha ያሣዝናል
@fafimahamde8981
@fafimahamde8981 8 жыл бұрын
ይህን ፊልም ለማየት አልቻልኩኝም ጭንቅላቴ ሊፈነዳነው ውይ ግሩሜ እውነትም ግሩም
@emayehiwoteema261
@emayehiwoteema261 3 жыл бұрын
ሲኒማ ቤት ራሱ ብዙ ሰው ራሱን ስቷል
@የሰለምቴወችወዳጅ
@የሰለምቴወችወዳጅ 6 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል አላህየ በዚ በሽታ የተጠመዱ ሰወች ከአንተ የሆነ ምረት ላክላቸው
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 жыл бұрын
እሚን ያረብ
@fhft1865
@fhft1865 3 жыл бұрын
አሚን
@abdihafizabd8860
@abdihafizabd8860 8 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንደዚ ነው። ግሩሜ ኣድናቂህ ነኝ የኡነት።ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ግሩሜ።
@Jessicadav439
@Jessicadav439 7 жыл бұрын
of course
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 5 жыл бұрын
Gerumey freest
@hayuhussietube4956
@hayuhussietube4956 6 ай бұрын
Yhe film sayhon ewneta nw 😭
@fafe5433
@fafe5433 8 жыл бұрын
3 ነው እያቆራረጥኩ ያየሁት ከለቅሴዬ ብዛት እራሴን በጣም አሞኛል።ግሩሜ አንተ ልዩ ነህ ባይኔ ሁሌም ወድሃለው።
@selfobayda5049
@selfobayda5049 7 жыл бұрын
fafe ፋጤ ሁሴን የሻሸመኔዋ vvvv vvvvv
@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ
@አልሃምዱሊላህ-ጰ6ጰ 2 жыл бұрын
ያረቢ በስደት ያለነውን በሀገር ያሉትን አንተ ጠብቀን ኢላሂ ወላሂ እውነተኛ እንጂ ፊልም አልልለው በጣም ነው ያስለቀሰኝ አይኔ አብጧል ያረቢ ጠብቀን
@compassion7785
@compassion7785 9 жыл бұрын
i am Eritrean i love all Ethiopian movies and cultures i can speak and to write Amharic Langauge so that i am still crying by this movie, this is an heart touching movie, so lets be charityful and lets have love among each others.
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 жыл бұрын
እጭ ረአጭር ህይወት ረጂም ጉዞ ፊልም መሆኑን እያወኩ ውስጤን እመንልኝ ብለው እቢአለኝ ህይወትትትትት በእውነትም የተሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ይማራችሁ
@imanzamila1701
@imanzamila1701 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 6 ай бұрын
አላህዋየ ያረቢ😢😢😢 ባማንችለው ነገር አትፈትነን እፍፍፍፍ ጤና ትልቅ ነገር ነው እና ስንያያዝ ነው የሚገባን የአንዲት ዴቂቃ ጤና እስትፋሴ ትልቅ ዋጋ አላህ ታመን ስናየው😢😢😢😢አዴራህን አምላኬ
@ዬሱብቻ
@ዬሱብቻ 5 жыл бұрын
በፈጣሪ እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት አለው ፊልሙ በተለየ ላሁን ዘመን ለወገን ደራሹ ወገን ነው ውዶቼ ፊልሙን አይቶ ማልቀሱ ምንም ትርጉም የለውም መተዛዘን ነው ውዶቼ
@ilovemom6579
@ilovemom6579 4 жыл бұрын
ማነው ዛሬም እንደኔ የሚያይ ይህን መሳጭ ፊልም👍አሳዩኝ
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም በኩላሊት ህመም ለሚሠቃዩ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@ዘላኔዋ
@ዘላኔዋ 11 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ድራማነው ለምን እስከዛሬ እዳላየሁት አላቅም
@ቲጅፍቅር-ኘ4ሐ
@ቲጅፍቅር-ኘ4ሐ 5 жыл бұрын
ይው ቃል ያንስኛል ለመናገር በዚህ በሽታ ተጠቂ ለሆናችሁ ወገኖች ሁሉ እግዚያብሄር በኪነ ጥበቡ ያድናችሁ
@heleneshetu2645
@heleneshetu2645 8 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ነው ከዚህ ድራማ የተማረኩት ብዙ ነገር አለ።
@zedbset9919
@zedbset9919 8 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ምርጥ ፊልም እውነትም ላንባ 😭😭😭
@tidarusamuel4860
@tidarusamuel4860 4 жыл бұрын
Very beautiful message for all of us &we learn how to help some one where situation is bad ...tanks
@NawaChxf
@NawaChxf Ай бұрын
አይይይይይ በለቅሶ ጨረስኩት በጣም ያማል😢😢😢😢😢
@ማይዳቢንትሀሰን
@ማይዳቢንትሀሰን 8 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ልብ የሚሰብር ነው ሆኖም ግን በሂወት ወስጥ ስንኖር ብዙ ውጣ ውረዶች ይኖሩብናል ግን ከዚህ ወጣ ወረድ በሀላ የልጅቱ ሂወት አለመትረፉ በጣም ያሳዝናል የአላህ በዚህ በሽታ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችሁ ሁሉ አንተ የሰማዩ ጌታ እራህመትህን እዝነትህን አንተ ለግሳቸው ሂወት አጭር ናት
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 жыл бұрын
አሚን
@nuralhuda948
@nuralhuda948 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sadaabdallah8840
@sadaabdallah8840 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@tigestshemlash4162
@tigestshemlash4162 9 жыл бұрын
ኦህህህህህ ሲያሳዝን በፅ ቆንጆ ስታማር እጅግ በጣም ጥሩ ና ትምህርት የሚሰጥ ነው ለሰው ሰው ነው ልብሱ ሁላችንም እምንተሳሰብበትን አንደበት እግዚአብሔር አምላክ ያድለን.. .
@humtum7552
@humtum7552 5 жыл бұрын
የእውነት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ድረስ ሳለቅስ ነበር ልቤን ነው የነካችሁት በተለይ ግሩሜ እንዳተ አይነት ወንድም ይብዙ በጣም ነው የሚያሳዝን እና አስተማሪ ነው
@yirgalemagirma1190
@yirgalemagirma1190 2 жыл бұрын
ለሁሉም እህቶች እንደዚህ አይነት ወንድም ፈጣሪ ይስጣችሁ
@KedirLalamda
@KedirLalamda Жыл бұрын
Amin
@nathitawule9693
@nathitawule9693 Жыл бұрын
Amen
@Tufug-t4c
@Tufug-t4c 3 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንባዬን ያስጨረሰኝ ፊልም😭😭😭😭😭😭
@kerbeshieygni1414
@kerbeshieygni1414 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያዘንሁት ከዚህ አይነት በሺታ ሁላችንንም ይጠብቀን🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@marsilasadonay8013
@marsilasadonay8013 4 жыл бұрын
Life has a lots of up and down we should pass through path I have such miserable and unpredictable life I lost all my goals but still I'am alive this is what is real life This film touch my life. Due to this I can say this is film not a so called film. This is a mirror of my life.
@tigisttadise4581
@tigisttadise4581 9 жыл бұрын
ውይ ያማል በጣም ጤናን የመሰለ ምንም የለም። እንባ እሚያልቅ ቢሆን ዛሬ ያልቅ ነበር እንባዬ ፈጣሪ ምሕረትን ይስንጥል በዚ የህመም ለሚሰቃዩ ለሱ እሚሳነው ምንን የለም
@ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ 6 жыл бұрын
ግሩምየ እዳተ አይነት ወድም ይስጠን በጣም ያሳዝናን
@HiwetadeseMasresha
@HiwetadeseMasresha Жыл бұрын
የምር በጣም ከምንም በላይ የሚያሳዝን ፊልም ነው ።እኔ እስከሚያልቅ በእንባ ነው የጨረስኩት ማጣትን የመሰለ ጠላት የለም። በዚህ ህመም ለሚሰቃዩ እግዚአብሔር ይማራቸው😢😢😢
@አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ
@አሪፍአይቸኩልም-ኸ1ሸ 7 жыл бұрын
ኡፍፍ እኔ ብዙ ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ ፉልም ግን በጣም አሳዛኝ እና ውስጥን የሚነካ ፊልም አላይሁም እግዚአብሄር አምላክ ሆይ በዚህ በሽታ የሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችንን ጨርሰህ ማርልን አሜን አሜን በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ክፉ አይንካችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን Hani ke saudi negn ♥♥♥♥
@ayalaayala9926
@ayalaayala9926 6 жыл бұрын
Hani Hayelu አሜን የኔውድ ይጠብቀን ፊልም ውሸት ነው የሚል ሰወች ተሳስተዋል ምክንያቱም ከእውነተኛ ታሪክነው የተሰራ ስንቶቹ ናቸው ብር አጥተውየሞቱት ብቻ ያሳዝናል ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጅ
@coore4821
@coore4821 5 жыл бұрын
በጣም.እናመሰግናለን.በጣም.አስተማሀሪ.ፊልምነው.ኢትዮጽያዊነታች.ኩራታችን.መረዳዳትአላህም.ይወዳዋል
@dhdddhxhx4984
@dhdddhxhx4984 8 жыл бұрын
እደህጣን ልጂ ያለቀሥኩበት ፊልም ግን ባለቅሥበትም ተመቺቶኛል ቆጆነው ወድጄዋልሁ በጣም ትምህረት ሠጪነው ይመቻቺሁ
@የሱታማሚነኝ
@የሱታማሚነኝ 7 жыл бұрын
በኡነት በጣም እማሳዝን ፈልም ነው እኔ ያለቀስኩበት እራሴን አሞኛል ግሩምየ ባለህበት ስላምህ ይብዛ።
@sentayehumisganaw-xi4wq
@sentayehumisganaw-xi4wq Жыл бұрын
ድንቅ ፊልም ምርጥ ትወና ሁሉም ተዋናይ ግሩሜ እወድሀለው❤❤❤❤
@ትግራይዓለመይናፈቅ
@ትግራይዓለመይናፈቅ 7 жыл бұрын
እውነት ልቤ የማንኮ ነው እግዚአብሔር ጥና እድሜ ለናቱ ይሁን አሜን
@ቲጂየማርያምልጂቲጂየማርያ
@ቲጂየማርያምልጂቲጂየማርያ 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለታመሙት ፈጥነህ ድረስላቸው
@hawuletmuhammed1771
@hawuletmuhammed1771 7 жыл бұрын
ለእንደዚህ.አይበት በሽታ ምናለ ነፃ ህክምና ቢሠጥ እፍፍፍፍፍፍ
@fatimahasan3984
@fatimahasan3984 7 жыл бұрын
ይህ.ፊልም.በጣም.የሚያሳዝንና.የሚያስለቅስነው.በእውነት.ለመናገርቃላትያንሰኛል
@enatleykun9306
@enatleykun9306 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ 2015 የሚያየው
@frezewdtesfaye9043
@frezewdtesfaye9043 9 жыл бұрын
ልብ ይነካል በጣም!!!!!!.....ግሩም ድንቅ ተዋናይ ከመሆንህም በተጨማሪ መልካም ስብፅና!.... ፈጣሪ ያግዝህ መልካሙን ሀሳብህን ይሙላልህ
@wubelmaberda4783
@wubelmaberda4783 5 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ይህ ፊልም ሳይሁን እውነት ነው ቤት ይቅጠረው ስንቱ ነው ጉዳ ጉዳውን የሚለቅሰው ሰሚ የሊለው ጩህት የሁነብን ብቻ አምላክ ምህረቱን ያውርድልን ሊላ ምን እላለሁ
@seifesilas
@seifesilas 4 жыл бұрын
ምንድነው የምትይው...
@eyobachen
@eyobachen 9 жыл бұрын
Finally an Ethiopian movie with a message worth listening to
@Mm3436-x6k
@Mm3436-x6k 9 жыл бұрын
right I can't stop crying
@lieltlove6472
@lieltlove6472 9 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅ በሂወቴ እንደዚህ ከልብ አልቅሺ አላውቅም በታም ልብ ይነካል
@Mm3436-x6k
@Mm3436-x6k 9 жыл бұрын
I know the best movie ever
@manilaabdu4462
@manilaabdu4462 8 жыл бұрын
ምን አንደምል አላውቅ በሂወቴ አንደዚህ ከልብ አልቅሺ አላውቅም በታም ልብ ይነካል
@shaimaworko1276
@shaimaworko1276 6 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ አይነት እስተማሪ ፌልም አይቸ አላውቅም ግሩሜ እውነትም ትገርማለክ ሰላም ላገራችን ህዝብ
@fafiwelloyewa2773
@fafiwelloyewa2773 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሚስኪን ወድምም። ምስቁልቁል አለ የኔማር። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💘ሁሉም እንዳንተ ቢሆን አቤት።። የልጂ አባት
@dinayasin2914
@dinayasin2914 8 жыл бұрын
Very good movie! Worthy of watching!
@hawahawa8968
@hawahawa8968 5 жыл бұрын
በእውነት እማዬ የሞተች ቀን ነው እንደዚህ ያለቀስኩት
@tonycell8946
@tonycell8946 5 жыл бұрын
ወይ ከጀማሬው እሠከ መጨረሽው ድረሣ አሠለቀሠኛ መልካምነት ለራሣ ነው አምላክ እደዚ አይነት ታማሚወችን አምላክ በምህረት ይያቸው
@mugarmugar885
@mugarmugar885 5 жыл бұрын
ለየት ያለ ስራ ነው ት/ት አዘልአሪፍ ነው ቀጥሉበት
@sabyasooqu8799
@sabyasooqu8799 6 жыл бұрын
ወይ በሰማአብ እንባዬን ጨረሰኩ በጣም ልብ የሚጎዳ ነው ቀጥልበት ዕድሜና ጤና ይሰጣቹ ያገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥
@sasasasa-tn4ni
@sasasasa-tn4ni 8 жыл бұрын
ufffffff ምን እንደምል አላዉቅም በሂወቴ ብዙ ፊልሞችን አይቻለዉ ግን እንደዚ ልብ የሚሰብር ማዬት እስኪያቅተኝ አልቅሼ ያየዉት ፊልም የለም በጣም ያሳዝናል.......
@abatnehgebeyehu3927
@abatnehgebeyehu3927 8 жыл бұрын
ታላቅ መልእክት ቀሥመንበታል TNX
@asmarinoer332
@asmarinoer332 8 жыл бұрын
this movie deserves Oscar
@Nነኝየገጠሩ
@Nነኝየገጠሩ 5 жыл бұрын
የኩላሊት ህመም ከባድ ነው። እናትና ወንድሜን በአንድ አመት በድህነት አይኔ እያየሁ አሳጥቶኛል
@betitades9530
@betitades9530 5 жыл бұрын
አይ ዞህ ፈጣሪ ያፅናህ
@tsehyneshwerku4155
@tsehyneshwerku4155 4 жыл бұрын
አይዞሺልኚ እግዛብሄርያፀናት
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
😭
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
አይዞሽ😢😢
@wassimgm3188
@wassimgm3188 2 жыл бұрын
ግሩም ፊልሙን ፊልም ያረገው....
@ውበቴነሽድንግልማርያምእና
@ውበቴነሽድንግልማርያምእና 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዚህ በሽታ የታመሙት ወገኖች ቸርነትን የማያልቅበት ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈውስልን በእውነት እራሴን እስኪያመኝ ነው ያለቀስኩ ያየሁት ሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው ሳላደንቅ አላልፍም ደራሲውን እንዲሁም ተዋንያኑ
@ጂጂሀበሻዊትእራያቆቦ
@ጂጂሀበሻዊትእራያቆቦ 4 жыл бұрын
ለፊልሙ ብቻ አይደለም ማልቀሴ ለራስም ነው በብአድ አገር ያልፍልናል ብለን ቁመን ለምንውል ስውች ምንስ ዋስትና አለን እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን
@haninamohamed8830
@haninamohamed8830 9 жыл бұрын
Powerful movie and so emotional at the same time 😭😍😭😍. Let's all be together to fight against renal problems 👊👊👊
@ወርቂነሺወርቂነሺወርቂነሺ
@ወርቂነሺወርቂነሺወርቂነሺ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ዉስጥ የሚነካ ፊልም ነው 😭😭😭
@samrisamri9822
@samrisamri9822 5 жыл бұрын
ብስመኣብ በመጨረሻ የእውነት ነው ሚመስለው ኣሪፍ ኣስተማሪ ፊልም ነው የኮላሊት ህመም እንደ ዳይኖሰር ከምድር ያጠፋልን
@hayuw7597
@hayuw7597 4 жыл бұрын
በጣም ትምርት ነዉ ሰዉ ለሰዉ መረዳዳት አለበት ፍፁም በጣም እወድሀለሁ
@madlenamer2792
@madlenamer2792 9 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆነው ስለሞተች ማለት ነው ግን የሚገርመው ሰውች ስንባል በጣም እግነርማለን በሞት እና በህይወት መካከል እራሱ መሆናችን እያወቅን አሁንም የምናስበው ስለ ጋብቻ ስለ ልጅ መውለድ ነው በጣም ያሳዝናል ሰው ትንሽ እኳን ለነፍስ አያስብም ምን አለበት? ለንሰሀ እኳን ምንዘጋጅ አቤት ሰውች በቃ ምድራዊ ብቻ ነው የማሳስበን የሞት ቁርጥ ቀናችን እኳን አውቀን ምናስበው ስለስጋ ንሯችን እኛስ መሞት ሳሰን ነው በእውነት በስማም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አቤቱ እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን። ለሀኪም ቤት ይህን ያክል ስናወጣ በደቄቃ በደቂቃ ለእግዚአብሔር ግን ሽራፊ ሳቲም አልታልንም ይገርማል የሰው ነገር )እስኪ ስቶቻችን ነን) የእግዚአብሔርን አስራት በኩራት የምናወጣ ?????( ከ10 1ድ የሚናወጠው በብዙሽ ብር አልተጠየቅን እኛ እኮ እግዚአብሔርን እየሰረቅን ነው ያለነው ምክናያቱም )ከ10)1ድ( አስራት በኩራት አናወጣም እግዚአብሔር ልቦናይስጠን ለሁላችንም መግደልም ማዳንም የሚችል እግዚአብሔር ነው እኛ ብንደክም እግዚአብሔር ካረዳን ምንም ማምጣት አንችልም ማዳንም አንችልም እናስተውል ከመያዛችን በፊት ከተያዝንም እግዚአብሔርን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ብለን ንሰሀ መግባት ስጋው ደሙን መቀበል አለብን ይህ መቸም እውነት ነው በየቤቱ ቤት ይቁጠረው
@mekbebasefa5452
@mekbebasefa5452 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigestlata1836
@tigestlata1836 8 жыл бұрын
Ewunt now gen yeha kaa filmu gah ayegananyem mikinatum yeha temherte now baa hagrachen selalwu baa helme selamesakayuth EGIZABAHERE eko edeneradada yengeranale baa kalu hulum bota alwo geza alwo
@ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ
@ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ 7 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ የሰው ነፍስ መውጫው አይታወቅም በበሽታም ያለበሽታም እንሞታለን ግን እኔ የታዘብኩት አንዲት ቀን እንኳን እንጰልይ አይሉም ብቻ ገንዘብን ማግኛ መንገድ ነው የሚፈልጉት ያአይደለም እግዚ አብሄር ዘወትር አብሮን ነው ጰሎት ደግሞ ትልቅ ፈውስ ነው ማንም የተረዳው አይመስለኝም ጰሎት ትልቅ መድሀኒት ነው
@tarikuendale5130
@tarikuendale5130 2 жыл бұрын
Thanks to this movie, the renal centre is built now and my best friend has got transplant surgery in our homeland. This is how to use art for something meaningful. All who participated in this movie are life savers.
@Nabi7778
@Nabi7778 2 жыл бұрын
I am happy for you and your beastie 😊
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
አትፍረድ Ethiopian Movie - Atefered 2019 Full Movie ሙሉ ፊልም
1:47:15
ይስሀቅ ሙሉ ፊልም Yishak full Ethiopian film 2021
1:57:17
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:26:48
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,5 МЛН
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08