KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑ለቡርኬ ለማንም ተሰቶ የማያዉቅ ስጦታ ሰጠነዉ መልካም ልደት🤣
20:01
🛎️እንድትለያዩ አልፈልግም ተቆጣችን ሀይሚ ደነገጠች😱
26:41
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
ለመጀመርያ ጊዜ እናቴን አስደሰትኳት🥰😱
Рет қаралды 116,596
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 180 М.
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 600
@Ato_Efrem
Жыл бұрын
ቁርጥ የኔን እናት እኮ ነዉ ምትመስለዉ መልኩዋ በ አካል እናገናኛቸዉ መሰለኝ ዘመድ ሳንሆን አይቀርም😳🤔🤔
@bitybity4949
Жыл бұрын
እውነት ኤፊ ይመሳሰላሉ ከእናትህ ጋር
@genat8844
Жыл бұрын
EfaYeneWudddAwoo❤️❤️❤️❤️🌹🌹
@werkinshshemu9288
Жыл бұрын
ዲአን ሚሪማራ አግባቸው ግን በጣም ቆንጆ ናቸው❤❤🎁🎁👌
@KamilaHussain-gf9nq
Жыл бұрын
❤
@نبنبتتربت
9 ай бұрын
ኤፋዬ❤❤❤
@RutaTube472
Жыл бұрын
እዴሜ እና ጤና ለሁላችንም እናቶች❤ደምሩኝ👍👍
@Habiba-i8g
Жыл бұрын
ኣሚን❤🤲
@Mነኝየመዳምታክሲ
Жыл бұрын
ምንግዜው ፀፍሽው ኮሜቱ አሁን ከዳጊ ኮመንት ፅፈሽ አላየውትም
@aseaahmad8477
Жыл бұрын
አሚንንን
@RutaTube472
Жыл бұрын
@@Mነኝየመዳምታክሲ ስለምከታተላቸው ምን ችግር አለው ኮሜት ብፆፍላቸው አልከፍልበትም ለዛ ነው❤
@mimimola7057
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@hafizabedru9591
Жыл бұрын
ጥሎብኝ እናቱን የሚወድና የሚያከብር ሰው የተለየ ክብር አለኝ ተናነቀኝ እባ እናቴ እንደ ውሃ እንደ ምግብ ጠማችኝ ራበችኝ የኔ ቤጤዎች ስደት የለያያቹ በሰላም በደስታ ያገናኝን
@bizuneshqatar146
Жыл бұрын
Enmeeiii😢😢😢 yeenatii nagirii
@zainasied615
Жыл бұрын
በጣምም አሚንንንን❤❤❤
@semirasemira4968
Жыл бұрын
እኔ አለሁ ታማብኝ በሰቀቀን ሰዉነቴ አለቀ እፍ አላህዎ አደራህን ያረብ
@marifazw7969
7 ай бұрын
@@semirasemira4968አላህ ያሽርልሽ የኔ ውድ
@QwQw-f2k
4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@ኢትዮጵያትቅደምYouTube
Жыл бұрын
የሰው ማኛ ብሩኬ እናትክን ፈጣሪ በሀብት በፍቅር በጤና ያኑርልክ
@Zebibatube
Жыл бұрын
እናት አባቱን የሚያከብር ሠዉ ወላሂ ትልቅ ክብር አለኝ ማሻአላህ ብሩኬ ዛሬ ነዉሰብስክራይብ ያረኩህ ማዘር እረጀም እድሜ ይሥጣችሁ
@nacciitdasalew8238
7 ай бұрын
ትክክክክል ነው
@MmMm-zk6pt
Жыл бұрын
ብሩኬ እናቱን ነዉ የሚመስለዉ እረጅም እድሜ ይስጥልክ ለናትክ ብሩኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@worky-wq1uz
Жыл бұрын
እውነት ነዉ እናት ዉድ የፈጣሪ ስጦታ ናት ❤❤ለእናቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸው ብሩኬ እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@HaddadHaddad-sz4ww
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወደሚ እት ረጀሚ እዲሜ ያጣኙ❤❤❤
@messiyegetaliji7393
Жыл бұрын
የኔ እናቴ ሺ ዓመት ኑሪልኝ ❤️🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💖💖💖
@zainabardw5727
10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
11 ай бұрын
የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ማሻአላህ ደስ ስትል ልጅ እናት አባቱን ሲንከባከቡ ደስ ይለኛል እናተ ደግሞ ትለያላችሁ ለቤተሰብ ያላችሁ ክብር በዚሁ ቀጥሉበት አድናቂያችሁ ነኝ
@heesan7389
Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ብርኬ ባዴ አድሚሊዎን ባስገባህ ደስይለኝ ነበር ግን ከይቻልም ❤❤ እናትህንም እድሜ ከጤናጋር ያድልልህ ❤❤
@ሩሐማየአርሴማልጅ
Жыл бұрын
እናቶቻቹን አስተዋውቁ የሁለታቹም ልክ እንደ እናተን ቤተሰብ ይሁኑ
@arsamaabdi9538
Жыл бұрын
ብሩኬ የኔ ወንድም እናት እናት እኮ ናት ሁሉ ነገር እኮ ነች ብሩኬ ሺ አመት ትኑርልህ! እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልህ! እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልህ!
@SaidSaid-ge3rp
Жыл бұрын
ብሩኬ ፀባይተኛ መሻአላህ አለም ናት አናት እድሜዋ ይረዘምልህ
@hayuye
Жыл бұрын
እረጂም እዲሜ ለእናቶች እናትኮ መተኪያ የላትም እኔ ትምህርት ቤት ሂጄ እስከምመጣ ዲረስ ትናፍቀኝ ነበረ አሁን በስደት 11አመት ሆነኝ ግን ልጂ ጨካኝ ነው አደለ ለሁለት አመት ነበረ የፈቀዱልኝ ያኢላሂ የእናት እና የአባቴን ክፍ በስደት እዳያሰማኝ ያረብ
@SameeraKwt-pj8gh
Жыл бұрын
ማሻአላህ ብሩኬ እናትህም አንተም ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ለናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Rahma-xz7mh
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶቻችን 🌹🌹👍👍
@ሩሐማየአርሴማልጅ
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን እግዚአብሔር አምላክ የእናቶቻንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Amal-b3z
Жыл бұрын
እዉነት እናት ባለው ሰዉ በጣም ነውየምቀናው እኔ እናቴን ያጠዋት በልጅነቴነው እና ሁሌም እናቴ በኖረች ብዬ እመኛለው እናት ላላቹ ሁሉ እድሜና ጤና እንዲሰጥላቹ እመኛለው
@MazenMobile-j8c
7 ай бұрын
me too 😭😭😭😭
@MahletDgg
Жыл бұрын
ብራዬ የኔ ባለ ማህተብ ሺ አመት ያኑርልህ በተረፈ ዉድድድድድድድ አረጋችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selmejons5098
Жыл бұрын
እናንተ ማፈሪያዎች እሳቸው ቆመው አጉርሰዋችው እናንተ እንዴት ቁጭ ብላችው ታጎርሳላችው ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት
@kuri.ቱቤ
Жыл бұрын
የኔ እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraTamirat-p6z
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናታችን❤❤
@ahmadm5724
Жыл бұрын
እናት ሁሌም ጀግና ናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት ❤❤❤❤❤❤
@zainamaru3717
Жыл бұрын
ተባረኩ ጎበዞች እናትን እሚያከብር ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Masi-o8t
11 ай бұрын
በጣም ዳስ የለል እናት ኑሪልኝ ዉድሜ ሁሉችም ታባረክ
@abide7437
Жыл бұрын
እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ የኔዋስ ሞት ክፉ ነዉ ❤❤
@genetgenet7182
Жыл бұрын
እኔም ኡፍፍፍፍ የታፈነ ጩኸት😭😭😭
@RUKIYATube485
Жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑራት አብሽር😢
@abide7437
Жыл бұрын
@@RUKIYATube485 አሚንን እህቴ
@RahmaRahhma
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@MeremalyuAlyuahmed
Жыл бұрын
አብሸሪ ቢከብድም
@Helenሄለን-p8s
Жыл бұрын
ብሩክዬ ያቆይልክ እናት ክፉ አይንካት እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ደርባባ ስታምሩ ደሞ🥰🥰🥰🥰🥰
@kasi5532
Жыл бұрын
እናት ማለት ፍቅር ናት እናት ማለት ደስታ ናት እናታችን በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለንና እናታችን የረጅም ዕድሜ የኖሩን ከኪፎ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤
@tayba1611
Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@birtukanbirhanu3166
11 ай бұрын
ብሩኬ በጣም ስለምወድህ በ4ቱም ስልኬ ሰብስክራይፕ አድርጌ ባንዱ አይህና ሌላውን ዝም ብዬ እከፍተዋለሁ እይታ እንዳገኝልህ ማርያምን❤
@susu-no9fn
Жыл бұрын
እናትህን ሳይ ሠብሰክራይብ አደረኩህ የኔ መልካም ወንዲሜ
@ZedZed-e9i
Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ብዝዝዝዝ ትትትትትት አርጎ ይስጥሽ የኔ ንግስት ፈጣሪ ሁሌም የናቶቻችን ደስታ ይስጣችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zaynadnshukrie754
Жыл бұрын
ጉተጀራዎች ትለያለቹ ለቤተሰበቹ ለፍቅራኛቹ በርቱ ፋጠሪ ይጨምርላቹ ለወለጆቻቹም ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላቹ🎉🎉🎉
@aftt6469
Жыл бұрын
ቡርኬ እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dsertfswer5540
2 ай бұрын
እድመና እና ጥና ለሁላችም እናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሂዳያSadik-y6c
6 ай бұрын
የኔ ወድ አብሸር ነገየተሻለቦታደርሰክ ታሰደሰታታልክ ያንየሳለፈችዉንም ታሰርሳታልክ አንት በርታላት የኔእናት ሰታምር እናቴ እወድሻለሁ
@etetewami9042
Жыл бұрын
🎉🎉🎉 ብሩኬ ለማርክ ወንድም በጣም ጥሩ የውነት ወንድም ስለሆንክ በጣም አከብርሀለሁ🎉🎉 እናትህን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ።።ተባረክ ።። 100 ግዜ ስብስክራይብ አደርጋለሁ።።ልጆቼ እወዳችኋለሁ እደጉ።።።
@هاحم-ت5غ
Жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ለሁላችንም እናቶች❤❤❤❤❤❤
@BbdBb-v7d
11 ай бұрын
ማሻአላህእረጅምእድምይስጥልህ🌎❤️
@fozefeker6964
Жыл бұрын
የኔ እናትዋየ አላህ እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን❤
@Sas-ly5gk
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች 🌹🌹🌹🌹🌹
@ተዘከረነእግዚኦ-ተ6ሸ
Жыл бұрын
እህት ተማማች ናቸው ሁላቸውም የብሩኬም የአብርሽ የኤፋ እናቶች አንድ ናቸው❤
@bmm3152
Жыл бұрын
የኔ እናት አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይሲጠቹ ❤❤❤❤❤
@Dinalove-e6g
Жыл бұрын
በጣም እናት እናት ናታ የምር ጀግና ናት ❤❤❤❤❤❤ከማንም በላይና ከምንም በላይ አናት❤❤
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
Жыл бұрын
አብሺሩ ወዲሞቸ እኔም እንደናተ እናቴ ብቻዋን ነዉ ያሳደገቺን ቁሰሌን ቀሰቀሳቺሁት እናቸቶቻቺንን አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሰጥልን ግን ወላሂ በዚህ ሌሊት እባየ እረገፈ አባቴ ናፈቀኚ 😭😭😭💔💔 ምነዉ እዚህ ደረጃ ሰደርሰ ባየኚ ብየ ተመኘሁ አላህ ይዘንለህ አባቴ በርቱ ወዲሞቸ እኔ ያለፍኩበት ህይወት ሰለሆነ አባየን መቆጣጠር አቃተኚ😭😭😭😭💔💔
@fetyasima4593.
Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ለናቶች🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@lijsemi947
Жыл бұрын
የኔ እናት ሲምሩ አላህ እድሜያቼውን ያርዝምላቼው🥰❤️
@MdRana-lf2yn
Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እረዥም እድሜ ይስጥልህ ብሩኬ ማርክም እደዛው የሁላችንንም እናቶች ፈጣሪ ያቆያቸው❤❤❤😢እናቴ ስደተኛዋ ልጂሺ ናፍቃሻለች የኔ ልዩ እናት ኑሪልኝ
@AwAw-qw3oo
Жыл бұрын
ጀግና ነህ ሳላደቅህ ባልፍ ንፍገት ይሆንብኛል እድሜና ጤና ይስጥወህ ማዘር❤❤❤
@AbcBh-ss2ck
Жыл бұрын
ዉድ ቡሩክዬ ባጣምኖ ምዎድክ ❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ምስኪን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hshshshheheh8962
4 ай бұрын
ሲግል ማም በጣም ከባድ ነው ብቻ በፀጋው ሁሉ ይቻላል እርጅም እድሜ እመኝልሀለሁ❤❤
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
እናት ያላቹህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤
@ትበይንፀጋየ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sghhdhdhdh
Жыл бұрын
እዴሜ እና ጤና ለሁላችንም እናቶች ለእናት ይገባታል ❤❤❤❤👍👍
@SeliNguse
Жыл бұрын
እድሜና ጤናይስጥልን እናት ሺ ዓመት ትኑርልን🎉❤
@maryammaryam7694
Жыл бұрын
እባየን አመጣችሁት. እኔምእደናተውነኝ ያለአባት እልትትብላያሳደገችኝ. የኔውድልእልቴእናቴ ኑሪልኝ
@DennbiSeniy
Жыл бұрын
አንተ መልካም ስዉ።እናትህንይመስለቅንስለውለደች።እእሽልምልሀለዉ።አሀን ከሀገር ዉጪነኝ ውድ ጀርመን
@SaadA-ck5by
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muyess6093
Жыл бұрын
እናቴ ረጅም እድሜ ይስጣት ማርኪ ምርጥ ሰው 🥰
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
Жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶቻችን ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@gfdsg468
11 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቃቺሁ
@ThhvFujj
4 ай бұрын
ቆይ ማርክ አባቱ አለየለ እዴት አላባት ነው ያደግሁት አለ 😢😳😳 ለማንኛውም እድሜ ለእናቶች❤
@Redu78978
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ይስጥልን❤❤❤ብሩኬ እግዚአብሄር ያክብርህ ለእናት እና ለአባት ክብር ያለዉ ሰዉ ትልቅ ክብራለኝ ልቦናህን አይቀይረዉ❤❤🎉🎉
@kakajqj1215
Жыл бұрын
የኔ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@samriberhan
Жыл бұрын
ፈጣሪ ለ እናቶቻችን እድሜ እና ጤና ዮስጥ❤❤❤❤
@zaharaayalew
11 ай бұрын
ክበር ለእናቶች የኔ ውንድም ማሻ አላህ
@tazebechmekonen331
11 ай бұрын
ኣየ የኢትዮጵያ ሰው ለስደት እንደ ኣንድ ምርቃት ኣረገውኮ እኔ ግን ትልቅ እርግማን ብየው ኣለው እኔ ግን ከዚች ቅድስ ኣገራችሁ ኣያውጣችሁ ስላም ያርግላችሁ ነው ምርቃቴ
@samprincess378
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶችን ደሰ የምትይ እናት ❤❤❤❤❤❤
@abdullrhman-bu9nu
Жыл бұрын
ብሩኬ እድሜናጤና ለእናቶቻችን እስኪ ብሩኬን እናሳድገው መልካምልጅነው
@HannaHanna-dv6tg
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@Senayitmulugeta-x6j
Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ቡራዬ ለዘላለም ይኑሩልክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY
Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ለሁሉም እናቶች ❤❤አላህ ይጠብቅልህ ቡሩኬ❤❤
@ሰአዲነኝየደሴዋ
Жыл бұрын
የብሩክየ እናት እማየ የኔቆንጆ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣቺሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤
@MakiyaShukur
5 ай бұрын
Wawu burk❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️100,,berset
@zenashab4209
Жыл бұрын
ኡኡፍፍ የኔ እናት ረጅም እድሜ ና ጤና ይጥልን እግዚአብሔር ክብር ለእናቶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🕊️🕊️
@rewuda9280
Жыл бұрын
ያኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑሪልን❤❤❤❤
@user-ve6sc6fj5x
Жыл бұрын
እዴሜ እና ጠና ለሁላችንም እናቶች 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@misrach2350
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SumyaWollo
11 ай бұрын
የሚገርመው ሁለታችሁም እናታችሁን መሳይ ናችሁ ማሻአላህ ብያለሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችሁ
@JhJv-ix3qs
Жыл бұрын
የኔአባት አላሕ እድሜና ጤና ይሥጥልሕ የኔም እናት አባት ሑናነዉ አምሥ ልጅ ያሣደገችን ብዙ ዉጣዉረድ አይታለች እናቴ አላሕየ በሠላም ያገናኝሽበሉኝ እያመማትንዉ በአላሕ ሑላችሑም ዱአ አድርጉልኝ በሠላም ያገናኘን
@HdeugfYewf-gq1jf
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለእናታችን ❤❤❤❤
@عليمحمد-ه5ص6ش
Жыл бұрын
እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለናታችን እፉፉፉ ደሞ ስታምር ብርኬ ፈጣሪ ይጠብቅልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adan1376
Жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ እረጅም እድሜየ ያኑርልህ ያኑርልን እናቱቻችንን 😢
@zaharaayalew
11 ай бұрын
ማረክ አላህ ይስጥህ ሚስክን
@tigesthalaby4948
9 ай бұрын
ብሩኬ እናትህን ባገኘኸሁ አጋጣሚ ሁሉ ተንከባከባት ዛሬ እናቴኔ በሞት ካጣሗት 6ወር ሞላት እኔም አለሁ በስደት ከሚወዱት ጋ እሚሞት በነበር ከእናቴ ጋ አብሪያት ከጎኗ በተቀበርኩኝ እናት ያላችሁ እናታችሁን ተንከባከቡ ብቻ ውስጤ ታሟል
@ኤፍታህጵጌማርያም
Жыл бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@Keriya-gr3ny
Жыл бұрын
ሀሉንም እናቶች አላህ ይጠብቃቸዉ ያሰቃቸዉ በልጆቻቸዉ አያልቅሱ ይደሰቱ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekdi154
Жыл бұрын
ገናን ሁሉም በጥበብ በጣም ደስ ይላል ❤ከምንም በላይ እናታቹን ስታስደስቱ በጣም ነዉ የምታስደስቱኝ ዉድድ ነዉ ማረጋቹ ብሩኬ በርታልኝ🙏
@mhiderabb
9 ай бұрын
የዉነት ቡሩኬ ልቤንነካህዉ ማሪምን እናት የለኚም አሁንግን እንደለለኚ አልተሠማኚም እሺ በጣምነዉ እምወዳቹህ
@ZainabEthyoobia-gt2yw
7 ай бұрын
እዴዋን፣ያርዝምልክ፣ወንድሜ እናት በብር አትገዛም
@HannaShifara-qf5uz
Жыл бұрын
ሺ አመት ትኑርልን እናታችን❤❤❤
@HayatEdres
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሁሉምእናቶች🎉🎉❤❤❤❤❤
@ZanbZanb-lu2nl
Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለእናቶች አላህ ያቆያቸው ያረብ💐🌹
@maregemengistu2954
Жыл бұрын
ዊይ ብሩኬ እናትህ ሲያምሩ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ደግሞ እንዳንተ ቆንጅዬ ናቸው
@selamdawit4233
11 ай бұрын
wow betam des yelala enat metkeya yelelat nar burkuyee mar betam liyu neh mark all butajira godegamche fiker nachew
@አፀድ
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን እማ ነፍፍፍፍፍ አመት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eexx5392
Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይደልልን
@hiwuthiwut5375
Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ለእናቶቻች❤❤❤❤❤
@dagidagi3712
Жыл бұрын
Erjim edme ena tena lenatochahen yadelelen fetari🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@AsterSolomon-c1z
5 ай бұрын
ተባረክ በምድር ላይ እድሜ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይህን አይቻለሁ
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
እናታችን እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuneshturuneh-xk4fe
Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ❤❤ ሺ አመት ያኑርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለናቶቻችን እድሜይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Temir-ky7dk
Жыл бұрын
ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ🤲🤲🤲🤲
20:01
🛑ለቡርኬ ለማንም ተሰቶ የማያዉቅ ስጦታ ሰጠነዉ መልካም ልደት🤣
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 149 М.
26:41
🛎️እንድትለያዩ አልፈልግም ተቆጣችን ሀይሚ ደነገጠች😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 244 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
14:50
💦 እናታችንን አስደሰትኳት ብሩክ አላመነም😱❣️🥰
Wina ዊና
Рет қаралды 113 М.
10:09
የጋሽዬ ልደት አከበርንለት.እናቴ ደስ አላት 🎂🎂🥰
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 100 М.
9:48
#ለምን_ከ9_አመት_በኋላ_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_የምላሽ_ፕሮገራም_ዋው_ፍቅር_ይሉሃል_እንዲህ_ነው_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ
ከድር ራያ /kedir raya
Рет қаралды 189 М.
28:16
እውነቱን ንገረኝ ታፈቅረኛለክ ወይ 😳
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 185 М.
28:06
ለሀይሚ ባል ከገጠር መጣላት ጋሽዬ በጣም ደስ አለው😱
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 212 М.
23:05
ጋሽዬ በሸራ ቤት ውስጥ ነበር ምንኖረው አለ . እንባችንን መቆጣጠር አቃተን😭😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 219 М.
27:28
🛑 በዓልን በእነ ሔለን እና ዊና ቤት... ወይኔ ፍርሀት😱
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 238 М.
26:00
🛎️ያልጠበኩት ስጦታ ከእስራኤል iPhone 14 Pro Max ተላከልኝ😱😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 108 М.
25:28
💦ሁላቸውም ጠርቼ ሰርፕራይዝ አደረኳቸው
Wina ዊና
Рет қаралды 108 М.
17:32
💦ደስ ብሎኛል አመሰግናለው🎉🎉🎂
Wina ዊና
Рет қаралды 100 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН