ለመማር ማስተማሩ እንዲመች እርቃንሽን ሁኚ??? Somi Tube Comedy

  Рет қаралды 10,916

SOMI

SOMI

Күн бұрын

#somitube #comedy #ethiopia
በየጊዜው ወቅታዊ አጀንዳ እያደረጉ የሚያንጫጩን በሂጃባችን ምክንያት ነው፡፡ ሂጃብ እምነታችን እንደሆነ ማንም ሰው ሊያውቅ ይገባዋል፡፡ አግላይ ፖሊሲዎችን የሚከላከሉልን እንጂ የሚያስተባብሉ መሪዎች ሊኖሩንም አይገባም፡፡ አጥሩን ካልናቁ እንዲሉ ዛሬ የተደፈረው ኒቃብ ነገ ወደሌላው እንደማይሄድ እርግጠኛ አይደለንም፡፡
ለመማር ማስተማሩ እንዲመች እርቃንሽን ሁኚ??? Somi Tube Comedy
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
#somi #comedy #betesebplus
የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
• የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
More Funny Videos from @SOMI
/ @somitubeofficial
ሊንኩን በመጫን ስጦታ ከመስጠት ጀምሮ በፈለጋችሁት ምርጫ አሁኑኑ የሶሚ ሜንበር (አባል) ሁኑ፡፡Join this channel to get access to perks:
/ @somitubeofficial
About @SOMI
Ethiopian comedy videos every week.
SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
Subscribe to our channel and get new videos every Thursday and Saturday.
ስለ @SOMI
በየሳምንቱ የኢትዮጵያ አስቂኝ ቪዲዮዎች.
SOMI የዋና ሐሳብ ማሕበርን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። በዚህ ውስጥ ሰዎችን ለማዝናናት እና ለሰው ልጅ መልእክት ለማድረስ ነው ዋናው ዓላማ። SOMI በኦገስት 11/2017 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተገኘ ሲሆን የሶሚም መስራች ይስሃቅ ዘውዱ (ኢሰሀቅ ባባ ) ነው:: (ፀሃፊ ፣ ተዋናይ ፣ ቁም ቀልድ ኮሜዲያን ።)
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየሳምንቱ ሀሙስ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
#somitube #Viral #FastGrowingChannel
More Channels We Are Watching
@Keyandpeele @nebilnur @Donkey tube
Contact Us:
☛ INSTAGRAM - / isehacbaba_official
☛ F A C E B O O K- / babaisehac / rahamet.kemal
ማስታወቂያ (Promotion) |
Contact 👇 t.me/isuye
Tel ☛ +251953909577
Key Words We Use:
Beteseb plus comedy,Beteseb+,Comedy,Donkey youtube ድንቅ ልጆች,Ethiopian Comedy,Somi tube የኛ ቤት,abel birhanu,beteseb plus,beteseb plus comedy,ethiopian comedy,seifu on ebs,somi ethiopia,somi tube,somi tube 2021,somi tube amharic,somi tube comedy,somi tube ethiopia,somi tube funny,somi tube neshida,somi tube new,somi tube new video,somi tube suggested,somi tube video,somi tube videos,የሃብታም ሱቅ
Director and Writer
☛ Yishak Zewdu
Cinematography
☛ Abubeker Sultan
☛ Khalid Kebede
Thumbnail Artist
☛ Yishak Zewdu
Some Of @SOMI Actors and Actresses
☛ Yishak Zewdu (baba)
☛ Rahmet Kemal (reem baba)
☛ Mahbuba Mohammed (semu ti)
☛ Chala Awol
☛ Fuad Jemal
☛ Nedir S. Hassen
☛ Jami Sultan
☛ Hikma Fantu
☛ Khulud Fantu
☛ Ruhama Sultan
☛ Yousra Yishak (kid)
☛ Ashref Nasser
☛ Jibril Hassen
☛ Salim Mubarek
and more....
ዳይሬክተር እና ጸሐፊ
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
ሲኒማቶግራፊ
☛ አቡበከር ሱልጣን
☛ ካሊድ ከበደ
ፖስተር አርቲስት
☛ ይስሃቅ ዘውዱ
አንዳንድ የ@SOMI ተዋናዮች እና ተዋናዮች
☛ ይስሃቅ ዘውዱ (አባ)
☛ ራህመት ከማል (ሪም ባባ)
☛ ማህቡባ መሀመድ (ሠሙ ቲ)
ቻላ አወል
☛ ፉአድ ጀማል
☛ Nedir Siraj Hassen
☛ ጀሚ ሱልጣን።
☛ ሂክማ ፋንቱ
☛ ኹሉድ ፋንቱ
☛ ሩሃማ ሱልጣን
ዩስራ ይሻክ (ልጅ)
☛ አሽሬፍ ናስር
☛ ጅብሪል ሀሰን
☛ ሳሊም ሙባረክ
የበለጠ....
@SOMI
2014 ኢ.ሲ / 2022 ጂ.ሲ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
@SOMI
2014 E.C / 2022 G.C
Addis Ababa, Ethiopia

Пікірлер: 79
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w 11 ай бұрын
በጣም ሂጃባችነ ይከበርልን
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 11 ай бұрын
ሂጃባችን መቼም አናወልቅም ሞታችን እንመርጣለን 😢😢😢
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 11 ай бұрын
ሶሚዎች እያዝናናችሁ ቁምነገር እኮ ነው የምታቀርቡት ❤❤
@fatimatube9115
@fatimatube9115 11 ай бұрын
ጫላ ዜና አቅራቢ መሆን ተችላለህ ኢላሂ አገራችንን ሰላም አድርግልን ለታመመሁሉ አፊያያን ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ከአላህዘድ ፈራጃን ፍትህ ለተጓደለበት ሁሉ ፍትህ አላህያ اللهይወፈቀን ያረብብብብብ😔
@amaamm5135
@amaamm5135 11 ай бұрын
እሚን
@እሙኢምራን
@እሙኢምራን 11 ай бұрын
😂😂😂ይመቻችሁ አሪፍ ዜና ነው ❤️❤️❤️እውነት ተናጋሪ ሰው ኢትዮጵያ ላይ መኖር አልቻለም ሰው እውነት የጠላበት ዘመን ያሳዝናል 💔💔💔
@SophiaAwale
@SophiaAwale 11 ай бұрын
ጎቦዞች ጥሩ ርእስ ነው ቁምነገር አዘል ቀልድ
@ahmedinawol4207
@ahmedinawol4207 11 ай бұрын
የ ዓመቱ ምርጥ ኮሜዲ 😂😂
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 11 ай бұрын
ቀልድከቁምነገርይመቻችሁ❤😂😂😂😂
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 11 ай бұрын
ሁላችሁም የየራሳችሁ ምርጥ ተሰጥኦ አላችሁ 👏👏👏👏👏👏
@user-bz5ms9uc9q
@user-bz5ms9uc9q 11 ай бұрын
ማሻአለህ አለህ ይጠብቅች❤❤🎉🎉😂😂😂
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ❤
@hahutechethiopia
@hahutechethiopia 11 ай бұрын
እንደዚ ምሰሩት ቪዲዮ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@busyline1119
@busyline1119 11 ай бұрын
ሶሚውች አህለን 😂😂😂😂ወላሂፍትህለሂጃባችን
@mayatube1107
@mayatube1107 11 ай бұрын
የሚፈራው እንዳያስሯቹሁ ነው ልክ ልካቸውን የሚነግራቸው አይወዱም ባለስልጣኖች😂😂😂
@AhmedlhadiAhmed
@AhmedlhadiAhmed 11 ай бұрын
ወላሂ ተመችታችሁኛል 😂😂😂
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍ኣራ ሂጃባችን ዉባታችን ሁለ ናጋራቺን ናዉ ቃልድ ዬላም ፉትህ ላንቃባችን
@yusra6822
@yusra6822 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@zizi5555
@zizi5555 11 ай бұрын
ዉይ ማሻአላህ ያበዴ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ተናፍቃችሁም ነበር 🎉🎉🎉❤❤❤😍😍😍ሶሚወች
@SophiaAwale
@SophiaAwale 11 ай бұрын
ሙሉውንንን አላህ ይጠብቃቹ😅😅
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 11 ай бұрын
ፍትህ ለጅልባብ ለኒቃማችን ክብራችን ነው ለኛ ለሙሰለሞች
@hananafrano6336
@hananafrano6336 11 ай бұрын
we missed such kind of works really !
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 11 ай бұрын
ሂጃባችን ዉበታችን ነዉ መች እነሱ ገባቸዉ እነዚህ ጃጀረስ ግን ጃጀረስ ምድነዉ 😂😂
@webameme.
@webameme. 11 ай бұрын
Chala and fuad is back 🎉
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
ዟሊሞችን በዳዮችን አላህ ያንሳልን ሂጃብችን ይከበርልን ❤❤
@mdibintali9604
@mdibintali9604 11 ай бұрын
መቸ ነው እሚለቀቀው ❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 11 ай бұрын
አብራቹህ ስመጡ ነው የምከታተላቹህ በተለይ ፉዲ ጀማል & ጫላ & ባባ
@user-bv1xg9ms4p
@user-bv1xg9ms4p 11 ай бұрын
ለሰሞኑ ቅኔ ነው😂
@firdwos
@firdwos 11 ай бұрын
ፍትህ ለኒቃቢስት ተማሪዎች ፍትህ ለጉችሬ ተማሪዎች
@Ridididndid-xw7ox
@Ridididndid-xw7ox 11 ай бұрын
ሂጃባችን ይከበረልንን❤❤❤❤❤
@mubarekma3443
@mubarekma3443 11 ай бұрын
ሂጃባችን ውበታችን❤❤❤
@nesmayusuf932
@nesmayusuf932 11 ай бұрын
betam harif sera nw bertuln demo tefachu endi beq belulena 😊
@helentamiru693
@helentamiru693 11 ай бұрын
Love it good job 👏, legebaw
@honey48757
@honey48757 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Zendro Endezih New 😂😂😂😂😂 Zena Eyanebebu Mekefded 😂😂😂😂😂 🤫🤫🤫 Wey Guud 😅😅😅😅 Fetari Degun Zemen Yamtalin Ya Rab 🤲🤲🤲
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 11 ай бұрын
ጫላዬ እብድ😂😂😂❤❤❤
@hayathayat2324
@hayathayat2324 11 ай бұрын
ጫላን ገዴለችሁት ዴሞ ለሱ ፍትህ እጠይቅ ሆ ክክክክ
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 11 ай бұрын
አብረቹ ስሰሩ እንዴት እንደ ምተምሩ
@imubilal6947
@imubilal6947 11 ай бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ
@user-it4ml1gz4n
@user-it4ml1gz4n 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yusra6822
@yusra6822 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@FETA249
@FETA249 11 ай бұрын
እናተ አድርቆች ጠፋችሁኮ ❤
@kaderawwal9920
@kaderawwal9920 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 11 ай бұрын
@AmrenAmin-gy2bs
@AmrenAmin-gy2bs 6 ай бұрын
ሒጃብ ክብራችን ነው
@abasnura
@abasnura 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-if4ep7ve7p
@user-if4ep7ve7p 11 ай бұрын
አላሀያሰተካከለን
@hayathayat2324
@hayathayat2324 11 ай бұрын
ለዛ ቄሮ ላኩለት መጄም አይገባቼዉም ወለሒ ጭራሽ ግዴታ አይዴለም ብሎ መጣ እሔ መላጣ
@user-sg5om8gq2w
@user-sg5om8gq2w 11 ай бұрын
ክክክክ
@user-gc6df6tm5e
@user-gc6df6tm5e 11 ай бұрын
እረ አብራችሁ ስሩ😢
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 11 ай бұрын
ክክክክክክክክ
@mekiyaredi3331
@mekiyaredi3331 11 ай бұрын
😂😂😂😍😍😍👍👍👍👍👌👌💔😢
@FETA249
@FETA249 11 ай бұрын
👌👌👌👌
@rahmaall2508
@rahmaall2508 11 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f 11 ай бұрын
😢😢😢😭😭
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d 11 ай бұрын
Legeban gebitonal....
@zemassefa1397
@zemassefa1397 11 ай бұрын
😂😂💙
@nassir152
@nassir152 11 ай бұрын
L😂😂😂😂😂😂 lmamar mastmaru
@user-om9bh6cm7f
@user-om9bh6cm7f 11 ай бұрын
هههههههههههههههه😅
@shamssh396
@shamssh396 11 ай бұрын
መረጠቼ ናቺሁ
@toybaali1412
@toybaali1412 11 ай бұрын
😅😅😅
@khadeejaibrahim3731
@khadeejaibrahim3731 11 ай бұрын
ሰህ ወላ ሂጃብ ነው ውበታችን
@Ma_Life1
@Ma_Life1 11 ай бұрын
ተናፍቃቹሀል።
@nesryutub5941
@nesryutub5941 11 ай бұрын
መጣችሁ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 11 ай бұрын
በርቱልን 👏👏👏👏👏 እደዝህ ድምፅሁኑ
@Tube-sg8wv
@Tube-sg8wv 11 ай бұрын
Somiwoch nurlin abo qumnagar azal chawata
@badrea36
@badrea36 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@hayatawal9133
@hayatawal9133 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatahmed4560
@hayatahmed4560 11 ай бұрын
Asc or hi my Muslim brother I am your big fans from France Europe keep going my Allah bless you please I want the mobile number of haj and umrah company you advertise this company but steal know I didn’t find your vedio.
@Hawa8916-w6s
@Hawa8916-w6s 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@amirzain-np6rw
@amirzain-np6rw 11 ай бұрын
❤❤❤
@ያሙቀሊበልቁሉብሰብትቀልቤ
@ያሙቀሊበልቁሉብሰብትቀልቤ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sirajialiye4298
@sirajialiye4298 11 ай бұрын
😂😂
@samirasamira5060
@samirasamira5060 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@fatuma844
@fatuma844 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-zn8lg2pt2n
@user-zn8lg2pt2n 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ljehulemwedishalew4310
@ljehulemwedishalew4310 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@aberayimer2376
@aberayimer2376 11 ай бұрын
😂😂😂
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,4 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
ጭራሽ መንገድ ዘግታ? Somi Tube Comedy
11:13
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 38 МЛН