ሕልም እና ፍቺ - ኦርቶዶክሳዊ ሕልም እና ፍቺ ከአባቶች የተገኘ

  Рет қаралды 15,596

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ 3 күн бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ Ай бұрын
ውድ ወንድማችን ዮሴፍዬ እንኳን በሰላም መጣህልን❤
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ በፀሎት እኔንም አስበኝ ወንድማችን በህልሜ አይጥ ከክላሴ ብዙ አይጥ በጥተው ሲሄዱ አየሁ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎት ሁላችሁም አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ አትርሱኝ 😢😢😢😢
@aragachargacharagachargach6436
@aragachargacharagachargach6436 7 күн бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤🎤🎤👏🏿👏🏿
@tigesttubee
@tigesttubee 17 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን ለሠማነውም ወላዲተ አምላክ ከበጎ በጎውን ትምራምን 🙏🙏🙏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
@ኤፍታህ
@ኤፍታህ Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክ በእውነት ቡዙ ነገር አግቼባታለው አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@waaa4954
@waaa4954 20 күн бұрын
ቃል ህውትን ያሰማልን ዋንድማቺን ባርታልን ♥️❤️♥️♥️
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@asasasas3309
@asasasas3309 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን አዳድ ችግሮች አሉብኝ እናም ብዙግዜ እቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምድነው እያልኩ እለምናታለሁ አድቀን በህልሜ እቤቱስጥ ታላቅ እህቴን አገታን እንቅ አርጌ ሳለቅስ በልጅነቴ የማቃቸው አድ እናት ፍለፊት መተው ቁጭ አሉ ፊታቸው በሳት ተቃጥላል እኔላይ ነው ትኩረታቸው ፍጥጥ ብለው ነው እሚያዩኝ ምግብ እየበሉ ነው የበለጠ ነገሩን ብረዳው መልካም ነው
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን ወድማችን😢😢😢😢🙏
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 7 күн бұрын
Amen Amen Amen
@GechiG
@GechiG 9 күн бұрын
አሜን.3
@sndayokidugebreazher4597
@sndayokidugebreazher4597 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እና ፈተና እየተፈተንኩ እያለ እኔ መመለሰ ኣቅቶኝ ለማውቀው ስው ስጠሁት ሌላ ዶሞ የማውቀው ስው በጣም የምያምር በግ ኣመጣልኝ የሄ ላንቺ ነው ይለኞል❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 Ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
@GDGGHrty
@GDGGHrty Ай бұрын
አሜን(3)
@AselefehcFehc-h2j
@AselefehcFehc-h2j 8 күн бұрын
Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌿🌿🌿
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@GechiG
@GechiG 9 күн бұрын
አሜን
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን✝️♥️🙏
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በዚህ የህልም ፍቺ 3,ህልም ተፈታልኝ አመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድማችን በርታ
@WtdgsgvgErwtv
@WtdgsgvgErwtv Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማን
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd Ай бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን
@Meme-j7p9j
@Meme-j7p9j Ай бұрын
እናምሰግናልን.ውድማችን❤❤❤❤❤
@AlamAlmaaas
@AlamAlmaaas Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TadelutadeluTadelu
@TadelutadeluTadelu Ай бұрын
Tsagewun yebizelan ❤❤
@Rachelbekele
@Rachelbekele 8 күн бұрын
Egzabeher.yeberkeh.wendemache.berta.❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tafesseyebo
@tafesseyebo 19 күн бұрын
ከፍተኛ የመንግስት መስሪያ ቤት የሚሰራ ከጓደኛዬ ብዙ ብር ሲሰጠኝ እኔም ስቀበል አየሁ፣ ቀጥሎ እዛው ላይ መጽሐፍ ጽፌ በእጄ ይጄ ማዕረጌም ዶ/ር ሆኖ አየሁ። ምንድነው ፍቱልኝ እስኪ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Madeena-h8k
@Madeena-h8k 5 күн бұрын
Thanks biro❤❤❤
@ህይወትአስካለማርያም21
@ህይወትአስካለማርያም21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
@RitaRita-mb6yt
@RitaRita-mb6yt Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@Madeena-h8k
@Madeena-h8k 6 күн бұрын
❤️❤️🎉
@usr66696
@usr66696 22 күн бұрын
ሰላም ለአንተ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል እኔ በተደጋጋሚ በር ስዘጋ ስከፍት የቤተሰቦቼን በር በደንብ አልዘጋ እያለኝ ሲያስቸግረኝ የበሩ ቁልይ ተሰብሮ ሲንጠለጠል ከቻልክ ፍታልኝ እናመሰግናለን
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 28 күн бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ልጂ
@Sarki-u3p
@Sarki-u3p Ай бұрын
ወንዲምዲንግልትባርክህሁሉምፈተህልኛል❤❤❤
@TarikWendawuk
@TarikWendawuk 6 күн бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አንድ ህልም ፍታልኝ ወድሜ የበፊት እጮኛየ በመንገድ ላይ ሺቲ ቀሚስ ለብሶ ተቻኩሎ እየሮጠ ሲሄድ ተገናኘን ምን ሆነህ ነው ስለው ምንም አልሆንኩም ብሎኝ ጥሎኝ እየሮጠ ሲሄድ እኔም የራስህ ጉዳይ ብየ ጥየው ሄድኩኝ ፍታልኝ ወድሜ
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
❤❤❤ ደስስ ይላል
@Madeena-h8k
@Madeena-h8k 6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@AyelechBebe-zf7ry
@AyelechBebe-zf7ry 2 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን 😊
@MariamMariam-l1x
@MariamMariam-l1x Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@tajethiopia
@tajethiopia Ай бұрын
Egzabhre yimesgen ❤❤😢😢😢😢
@MeserArega
@MeserArega Ай бұрын
Bereta wedemachen 🙏
@RitaRita-mb6yt
@RitaRita-mb6yt Ай бұрын
ወንድማችን የኔንም ፍታልኝ ባለቤቴ የባቄላ ቅጠል እኔ የባቄላውን ፍሬ ተሸክመን እየሄድን መንገድ ላይ አንድ ሽማግሌ ሰውዬ ቋጠሮ ተሽክሞ እዬሄዴ አገኘነው እናም እኔ ላግዘዎት ብዬ ስላቸው አይሆንም አሉኝ እኔ ግን እቢይ አልኋቸው እና ሲያሸክሙኝ ይዤው ወደቅሁ ከዚያም ባለቤቴን አንሳ እና አሸክመኝ አልሁት እናም ተሸክሜው እየሄድን ነቃሁ ❤❤❤❤❤❤
@FANAYEASERS
@FANAYEASERS 29 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ነው ምናልባት እርሱ ወይ አንቺ በፀሎት የደከማችሁ ግዜ አለ ማለት ነው፣ግን ተሸክመሽዋል እየሄድሽ ነው በርቺ
@መስጋናወለተስላሴ
@መስጋናወለተስላሴ Ай бұрын
Kale hiwote yisemalign wedimchin
@genetdubei9894
@genetdubei9894 20 күн бұрын
በርታ ጎበዝ
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 19 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏾🤲🏾🤲🏾😊
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ Ай бұрын
ወድሜ እኔ ያየሁት እዲህ ነው እናቴ እኔ ካለሁበት ሩቅ ያለች ያመስለኛል እና ወደስዋም መሄድ ፈልጌ መግዴን ቀጠልኩኝ እዛ እሄድኩኝ እያለ መገዴ ላይ ቢናማ ፈረስ እና አመዳማ እህያ ታስረዋል መገድዋ በጣም ጠባብ ናት ከዛ እናዛ ያታሰሩት ፈረስ እና አህያ ለማባረር ስሞክር መገዱላይ ማንእዳሰራቸው አላውቅም እግር እጃቸው ታስርዋል ከዛ እኔም መገድ ለመቀያር ስሞክር መገድ ያለም ግን በጣም ገደል እና ገደሉላይ ለጥ ብለው ያበቀሉ ዛፋች አሉ እና እነሱን በጣም ተጠቅቄ ፈርቼ እያረገጥኩኝ እናቴጋር ለመሄድ ስሞክር ባነንኩኝ ዊ ገደሉ ግን ከወደክ አትገኝም
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እኔ በጣም ነው እማመሰግነዉ
@mastewalassefa3892
@mastewalassefa3892 Ай бұрын
የእመቤታችን እለት እመቤታችን የጠየኳት ነገር ነበር ያየሁት ህልም ቱቦ ዘርግቸ ገላየን እየታጠብኩ አንድ ቀይ የማውቃት ሴት ነይ ጀርባየን እጠቢኝ ስላት ከጸጉሬ ጀምራ አጠበችኝ
@ngsti277
@ngsti277 Ай бұрын
ታድለሽ እመቤቴ ኣነፃችሽ
@tsegazeab8868
@tsegazeab8868 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።መፅሐፋን የት ነው የምናገኘው?
@HelenBirane
@HelenBirane Ай бұрын
Bereta. Wedemachen. yosife ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👏👏💯
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta Ай бұрын
Kalehiwot yasemelin wandemachin ene stagure baije senaka yiragfal kaser mibekel miyamer stagur eyabakele ayewu
@Samex-j5h
@Samex-j5h Ай бұрын
Gobez eko neh🥰
@Sara-e4w3c
@Sara-e4w3c Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ 24 күн бұрын
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ🙏 በቴሌግራም ፕሮግራም ካለህ ተባበረኝ
@EmuBirhanu-w9z
@EmuBirhanu-w9z 2 күн бұрын
Fexari ybarkh behlme tsebel eyetexemeku ayehu mndnew??ena tlalk yehaymanot abatochm komew ayehugn mn yhon?
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእወነት እኔ መለሥ አግቸበታለሆ በተለይ ዝናብ ሢሜታን እና ተራራ ሥንወጣ ያልከው በኔ ህይወት ተፈፅሟል አንድ ህልም ግን አለኝ ነጭ ለብሸ መንገድ እየሂድኩኝ ከኔ ጋር መሣረያ የታጠቁ ፀይም ፖሊሡች አብርወኝ እየሂድ መንገድላይ የሆነ ልጅ አገኝንና አንተ ከዚህ ብቻህን ምን ትሠራለህ አሎትና ከኔ ጋር ተያይተን ታወቄዋለሺ አሎኝ ሊያሥሩት ነበር አወ አልኳቸውና በቃእኛ እንሂድ አች አብርሸ አግዥው ብለው ትተውን ሂድ እና ልጅ ሣብ አርጉ ካጠገቡ አቆሞ ሊሜታኛ ያሥፈራራኛል ግን አይችልም እና በቆርብኩበት ቀን ነው ያየሆት ምንድነው ፈቹ?❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@UaeUae-wt8xm
@UaeUae-wt8xm 10 күн бұрын
ሰላሙን ያብዛልህ ወንድሜ ተስፋ ጊዮርጊስ እባላለሁ በህልሜ ጥቁር በጣም ሚያምር የሚወዛ ፈረስ ስጋልብ አየሁ ምንድነው ??ፀጋው ያብዛልህ!!!
@የታያልብርቱኳን
@የታያልብርቱኳን 27 күн бұрын
ሰላም ወንድማችን.. በህልሜ ቅድስ ገብረኤል በትከሻዬ ላይ ቁጭ ብሎ አይቼ በጣም እየተገረምኩ አየው
@የታያልብርቱኳን
@የታያልብርቱኳን 27 күн бұрын
እና መደኒአለም ነበር ቀኑ
@Madeena-h8k
@Madeena-h8k 5 күн бұрын
Tili.baa beti.wisixi molito.Nabara kaza.ene.xaraguku enate.xalachi wici.wosida.😢😢😢😢😢.fichi😢😢🤔🤔
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
ህልሜን አገኘውት ።ተመስገን
@ማርያምርህርህተ-ህሊና
@ማርያምርህርህተ-ህሊና 14 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ እባክህ እንዳታልፈኝ ስደት ነው ያለሁት ፆሎት አድርጌ ስተኛ ከዛ በህልሜ ጥቁር ሃይለኛ አሰቸጋሪ በሬ እያሳደደኝ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ ከዛ እየሮጥኩ ወደ መኪና ገባሁ ከዛ እያሳደደኝ የሆነ መንገድ ቆምኩ እና ፖሊሶች ያዙት እና ወሰደት እኔም እርፍ አልኩ😢 እባክህ በቁድስ ሚካኤል መልስልኝ🥺🤲
@fikiryibeltal3032
@fikiryibeltal3032 14 күн бұрын
እኔ ልፍታህሽ በውነት በጣም እድድለኛ ነሽየሚያሳድኝሽን ጠላትሽን ሰምአቱበፈረሱ እስር አሳርፎሽል ደስይበልሽ ተመስገን
@RedietTam
@RedietTam 3 күн бұрын
Tekur bere yezar menfes nw gn gebriel ena mikael yezewlesh hedu enesu eyetebekush nw anchim bedemeb tselot argi
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Ай бұрын
Thanks wendmachin bereketh yderbn❤❤❤
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 Ай бұрын
❤❤❤❤
@Hala-j9l
@Hala-j9l Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Ай бұрын
ጥይቄ አለኝ አዳዴ ዳቢሎስ እይሰመሰለ በቅዥት መልክ ይመጣል ማለት መተት ሲላክብን?
@BirukAyertena
@BirukAyertena 6 күн бұрын
በግራ አይኔ በኩል ከግንባሬ እስከ አይኔ በለምፅ ተመትቼ በህልሜ አየሁ። ትርጉሙ ምንድነው?
@BirkoRegasa
@BirkoRegasa 23 күн бұрын
ይቅርታ ግን ከሰው ገር መተኛት ምን ማለት ነዉ 🙏🙏🙏 በእግዚአብሔር
@mitikiemunye
@mitikiemunye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsiyon3908
@tsiyon3908 Ай бұрын
Selam wendemachen ine yayehut hilm nbr esum 1 yemakew sew k borsaye west yetetekelele bizu birr siwesedebign new yayehut min yihon?
@askalejia-be1ww
@askalejia-be1ww 9 күн бұрын
በህልም ስጦታ ምንድን ነው
@betheltekle5179
@betheltekle5179 22 күн бұрын
Yelijoche abat gar river sineshager esu kefit eyemeran.river mehal lay sistere fish( ye'asa siga medhanit nw bila setechign pls betam techenikeyalew say something
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ 19 күн бұрын
በተደጋጋማ መምህር ተስፋዬን በህልሜ አየዋለው
@ንግስቲየተዋህዶልጅነኝ
@ንግስቲየተዋህዶልጅነኝ Ай бұрын
እግዚኣብሔን ኣምላክፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ዮሴፍ በህልም ስልካችን/መባይል/ ሰው ስወስድህ ወይም ስነጥቅህ ከዛ ማልቀስ ምን ማለት ነው መልስልኝ ወንድም ኣለምየ
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 Ай бұрын
አራት አምስት በግ ነጭ ናቸው ሲወልዱ ማየት ምን ማለት ነው, ሲወለዱ ወድያው ይሮታሉ እናቶቻቸው ግን አይነሱም እደሞቱ ይመስላሉ አንድ በመካከላቸው ጥቁር ሚመስል ተወለደ
@WorkuwaTadesse
@WorkuwaTadesse 26 күн бұрын
መፅሀፉ የት ነው የሚገኘው❤
@WanofiBekele
@WanofiBekele 5 күн бұрын
ከቤታችን ጣራ ውስጥ ውሀ እየፈሰሰ የቤቱን እቃ ሁሉ ሞልቶ ስፈስ ማየት ፍችው ምንደነው?
@brktihagos1925
@brktihagos1925 28 күн бұрын
ወንድሜ እኔ ያየሁትን ደሞ የንሆነ ሰው በፌስታል የተቆጣጠረ ተናንሽ ነገር ይዞ እንኪ ተቀበይኝ እያለ ያስፈራራኛል ደሞም በደብዛዛ ምስል ሲታየኝ ደብተራም ይመስለኝል ካልተቀብልሽኝ እያለ ወደኔ እየቀረበ ሲመስለኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል እየጠራሁኝ ወደ ሆነ ቤት ልጆቼን ይዠ ገባሁኝ ያንን ሰውየ በሩን ዘጋብኝ እና ጓንጉሸሩ ኣስገብቶ ሊቆልፍብን ሲል ቅዱስ ገብርኤል ብየ ስጣራ ሳይቆልፍብን ባነንኩኝ ከዋሃላዉም ብዙዎች ሰዉየውን ሚመስሉ የሚታዩኝ ይመስለኛል ምንድ ነው😢
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Ай бұрын
Yes we're tikure!! Ethiopians are black definitely. Accept who you're my brother
@Madeena-h8k
@Madeena-h8k 6 күн бұрын
Baa.Hilime Akisiti liji. Sagureni Shuruba Sarachiyi Baxami. dasi.Alayi...mini.yuni.fichi..
@ሜሮን5505
@ሜሮን5505 28 күн бұрын
መኪና ጠላሁ😢😢😢
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 20 күн бұрын
በህልም ፀጉር መሰራት መድነው
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 12 күн бұрын
ወንድሜ እባክ አንድ ሴትዮበጣም ብዙ መቀስ በራሴ ላይ እያሸከመችኝ እኔ ደግሞይከብደኛል እያልኩ ወደመሬት አውርጄው ለሆነሰው እያፈስኩ አስረክባለሁምንድነው
@sara-y9s5l
@sara-y9s5l 9 күн бұрын
መስቀል መከራነው ውዴ ግን አንችለሌላሰው ስለስጠሽው መከራሽ ይቀልልሻል ብየ አስባለሁ ❤❤❤
@madamuae-hj2kp
@madamuae-hj2kp 7 күн бұрын
መቀስ ነው ያለችው እኮ
@MizantesfayeMizantesfaye
@MizantesfayeMizantesfaye 29 күн бұрын
😢behlm tkurlibs melbes mindnew
@Abinetteju
@Abinetteju Ай бұрын
ወድሜ እኔ ቤቴ በተደጋጋሚ ሙሉ በሙሉ ሳይሆን በከፊል ሲፈርስ አየዋለሁ ልብስም ልገዛ ሂጄ በማማረጥ ሳልገዛ እመለሳለሁ ወርቅም ሰው ሊሰጠኝ እየለካ መልሶ ይወስድብኛል መልስልኝ
@MeazaGetnet-j2u
@MeazaGetnet-j2u 15 күн бұрын
በህልም ስልክ ሲጠፋ ምንድነው
@አነ_ወለተ_ማስያስ
@አነ_ወለተ_ማስያስ 16 күн бұрын
በህልም ጠረንሽ በጣም ይጣፍጣል ብለው ሲስሙን ምንድነው መልሱልኝ❓❓
@yamkassa
@yamkassa 19 күн бұрын
ልብስን ስው ለብሶት ማየት ምንድን ነው?
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
ይሄን መፅሀፍ ግዙ አልከን ።ኦኬ።የማን መፅሀፍ ነው።የት ይገኛል።ብትነግረንስ ምናለበት።ከኢትዮ እናስመጣ ነበር
@Helen-vn4wt
@Helen-vn4wt 10 күн бұрын
Selekeken ebakehen
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@subatechnology3079
@subatechnology3079 Ай бұрын
በሱባኤም በፀሎት በተደጋጋሚ የምናቃትን ሴት ማየት ነጭ ልብሳችንን ሰትደብቅ ምን ማለት ነው
@tshayetogu149
@tshayetogu149 28 күн бұрын
WEDEMA YHANE HELEME FETALENE YEBALENA MISETE SELEKE SATE SETEWESEDEBACHEWE MEDENEWE
@AbebchYeabsr
@AbebchYeabsr 24 күн бұрын
እንደምን አመሸክ እኔ ወደ አንተ ገቢ ነኝ እባክህ በፀሁፈ መለሰልኝ እባከህ መለሰልኝ ይህንን መልሰ
@TheresaKadiso
@TheresaKadiso 14 күн бұрын
Tsegur Metateb Mindinew Be Hilm Ena Hulem Ke Lijoch Gar Echawotalehu Esk Melisiligne Etebikalehu!
@TirusetAbebe
@TirusetAbebe 23 күн бұрын
ከማወዱት ጋር በህልም መጣላት በመካከል ሴት መግባት መጣላት ምንድነዉ
@tigistmeharu3723
@tigistmeharu3723 Ай бұрын
Ayata motaleche ,last time wefera amerobate metache.menedenewe pls pls
@TirusetAbebe
@TirusetAbebe 23 күн бұрын
ከማወዱት ጋር በህልም መጣላት በመካከል ሴት መግባት መጣላት ምንድነዉ 34:55 34:55
ቂም ላስቸገራችሁ የቪዲዮ ስብስቦች
23:32
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,4 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
📛እርኩስ መንፈስ እውነትን ይናገራል?? የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች
40:34
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 2,8 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 200 М.
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
11:00
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 246 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 218 М.
እነዚህን ምልክቶች ስናይ እግዚአብሔር እየተናገረ እንደሆነ እናስተውል
16:35
የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪኮች / Bible Stories Amharic
Рет қаралды 83 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 208 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 158 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН