#ሁለመናሽ_ማር_ነው

  Рет қаралды 30,265

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Күн бұрын

ይህ በጣም ተወዳጅ የድራማ የዩቲዩብ ቻናል ነው ። እና ላይክ# ሼር# ሠብስክራይብ# በማድረግ የእድገታችን መሠረት ይሁኑ ። ስለጎበኙን እናመሠግናለን ማለዳ_ቲቪ#

Пікірлер: 98
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እንደምን አላችሁ ላይክ ሼር ሠብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሠብስክራይብ በማድረግ ዕይታችሁን ጀምሩ እናመሠግናለን #ማለዳ_ቲቪ#
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 4 ай бұрын
እሺ እናረጋለን በርቱልን ግን እባካችሁ አያ ጥሌን አምጡልን
@tsegnetzakariyas8853
@tsegnetzakariyas8853 4 ай бұрын
በየቦታዉ ተከፋፍላችሁ ከምሰሩ አንድላይ ብትሆኑ መልካም ነዉ ገና በደብ ሳንጠግባችሁ ነዉ የተለያያችሁት በተረፈ ስራችሁ በጣም ቆንጆ ነዉ በርቱ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
የተከፍፍሉት ለምን እንደሆን መጀመሪያ እንወቅ ያሉበት አገር የታወቀ ንው ላያመች ይችላል ደሞ ሁሉም ተዋንያን አንድ ቦታ ላይሆኑ ይችላሉ በኛ አግር ደሞ ከቦታ ቦታ መዘዋወር ስቃይ ንው ስለዚህ በያሉበት ቦታ እየስሩ ንው የኛ ተመልካች ደሞ የምንወዳቸው ላይክ ሼር እያርግን ማበርታታት ጡሩ ቀን እስኪመጣ👌
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 4 ай бұрын
@@chuchumike3286 እሱስ ልክ ነው እሺ ❤
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 4 ай бұрын
በትክክል ከነ ታዴ እና እመዋ ጋር ተቀላቀሉ ሰይጣን ይፈር❤❤❤
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl 4 ай бұрын
ጎበዞች በርቱ በጣም ነው የምታምሩት ። ኮሜንት አንዳንድ ሰጭዎች ግን ትገርማላችሁ በፊት ከአንድ ላይ ነበራችሁ አሁን ለምን ተለያያችሁ ? ተጣልታችሁ ነው ? ተስማሙ እና በአንድ ላይ ሥሩ ፣ ሌላም ሌላም እያላችሁ መልዕክት የምታስተላልፉ ሰዎች በመጀመሪያ ሲጀምሩ አብራችሁ ነበራችሁ እንዴ ? ምን እንደሆነ የተነጋገሩት እና የሚሰሩትን ታውቃላችሁ ? እኔ በበኩሌ በትወና ጠንካሮች የሆናችሁት በአማራ ክልል ተምረው ተመርቀው ስራ ተከልክለው ያሉ ፣ አማራ በመሆናቸው ዮኒቨርስቲ ትምህርታቸውን አቋርጠው የተቀመጡ ፣ በአጠቃላይ ተምረው ተስፋ ቆርጠው ሞራላቸው የተነካ ወገኖቻችንን በየሀገሩ እየሄዳችሁ እያሰለጠናችሁ ሞራል ብትሆኖአቸው ብታነቃቁአቸው ከስራችሁ በላይ ወጣት ወገኖቻችሁን በመታደጋችሁ እጅብ በጣም ትደሰታላችሁ ከተመልካችም ብዙ ፍቅር ታገኛላችሁ ። በዛም አይበቃ እናንተ ከበረታችሁ ተመልካቾች ደግሞ የበለጠ ልማት እንድታለሙ ድጋፍ የሰጣችኋል ለምሳሌ የመስኖ ውሃ ያለበት የአቅመ ደካማ መሬት ከገበሬዎች ወገኖቻችን በመዋስ በጋራ ሆናችሁ አትክልትን በመትከል ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገብያ በማቅረብ ህዝብ ትረዳላችሁ እናንተም በተጓዳኝ ከትወናው ጋር ገቢ ታገኛላችሁ ። ስለዚህ የተማራችሁ ወጣቶች ሰፊ ውይይት ማድረግ ይጠበቅባችኋል በጣም ጎበዞች ስለሆናችሁ ደግሞ ትችላላችሁ ። ከትወናው ታይተው የራቁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ግን ምናልባት አስገዳጅ ሁኔታ ተፈጥሮባቸው ካልሆነ በቀር ታይተው በራቁት ፣እነ ጠብቀው ፣ አያ ጥላዬ ፣ ይሻሙሽ ፣ ደምሴ ፣ ዳምጤ ፣~~~ ወዘተ ጎበዞች ነበሩ እና ባይተውት መልካም ነበር ። በተረፈ አሁን እየሰራችሁ ያላችሁት ግን በጣም ጎበዞች ናችሁ ደስ ትላላችሁ በርቱ ። ከእነ አለሜ እና ከእነ ጨረቃ በኩል ሰው ጨምሩ አዳዲሶችም አሉ በጣም ጥሩ እየሰራችሁ ነው በርቱ ፣ አበጀሽ ፣ ያየሽ ፣ ብርቁ ፣ የእነ አያ ታዴ ቡድኖች ወንዶችም ፣ ሴቶችም ሁሉም በጣም ብቃት ያላቸው ናቸው ሌሎችንም አሰልጥኑ ። ምን አልባት ያለያያችሁ ከተለያየ ሀገር ሊሆን ይችላል የተሰባሰባችሁት ካለው የሀገሪቷ ሰላም ማጣት ምክንያት በየጊዜው ለመገናኘት ስላልቻላችሁ ይመስለኛል ግን ለበጎ ነው ብዙ ወጣቶችን ትጠቅማላችሁ ። በተረፈ በመጨረሻ የምናገረው ነገር ፣ በዚህ አስቸጋሪ የአማራ ህዝብ የመከራ ስዓት ጀግናው ፋኖን ለህልውናችን ታጋይ ፣ እናንተን ደግሞ በጭንቀት በሃሳብ በንዴት በቁጭት የሚቃጠለውን ልባችን እና አዕምሮአችን በእናንተ ሀገራዊ ስራ ፈገግታችን እና የሳቃችን ምንጭ አድርጎ የሰጠንን የአማራ ህዝብ ትምክህት የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገንልን !!! ድል ለጀግናው የህዝብ ልጅ ፋኖ ሞት እና ውርደት ለአውሬው አገዛዝ ለአብይ አመድ እና ለአገልጋይ ቡችላዎቹ ።
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 4 ай бұрын
ማርያምን ብርቁየ ያለበት ሁሉ ድምቀቱ ድራማው ሁሉ❤️🥰
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 4 ай бұрын
ዛሬስ ስለአብዋ አያ ታዴ አበጅሽ ስታወሩ ደስ አለኝ ቶሎ ደብዳቤውን ላኪበት ጨረቃዬ ከች ይበል እስ አብዋ አንድ ላይ እንደቀድሞ ሁኑ እስቲ
@gonder12
@gonder12 4 ай бұрын
በጣም አጓጊው ፓርት እየመጣ ነው ደስ ብሎናል ❤
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 4 ай бұрын
ለምድነው ግንእናበጀሽጋ የማሰሩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Rozashife
@Rozashife 4 ай бұрын
አበጀሽ እና ታደ ቢጨመሩበት አቤት ደስ ሲል እሙዋ በብርቁ መጨከኗ ጉድ ነው ግን እኮ ይሄ አሁን ያወሩት ፊልም ሣያልቅ በአጭሩ አስቀሩት
@muluneshtegena
@muluneshtegena 4 ай бұрын
የምር.በጣም.ታምራላችሁ.ሜዳዉ.እራሱ.በጣም.ይመሥጣል.በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
ጨረቃዬ 💝ቆይ አያ ታዴስ ❤እመዋ የመዋ ወንድም 💝አያ ጥላዬ 💝ሰብሰብ በሉ እስትይ 🙏
@amefke2069
@amefke2069 4 ай бұрын
ሃያ ታዴ ከነ አበጀሽ ጋርየሚያስማማችሁ ሰው ጠፋ ተስማምታችሁአብራችሁ እንደበፊቱ ብትሰሩ ምኞቴ አው ውድድድ ነው የማረጋችሁ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ምናለ ራሳቸውን ችለው ቢሰሩ የቦታ ጉዳይ ነው ደብረብርሃን እና ደብረማርቆስ አሁንስ ገባሽ
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 4 ай бұрын
ተጣልተዋል እዲ እ😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
@@fhufhhfuhgg537 ቦታ
@Bezitube-u7f
@Bezitube-u7f 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ 🎉🎉🎉 አይ ጨረቃ የመጣበትን ጉዳይ አላስወራ አልሽውኮ 😂😂😂😂😂❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ከብልፅግና ወታደር ተርፈው አማራን እንዲህ በሚዲያ ማዬት ትልቅ ነገር ነው
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 4 ай бұрын
ብርቁዋ ስወድህ
@Notone471
@Notone471 3 ай бұрын
እውነት ልጇ ናት ጡቷን እየጠባቻት ዋው ደስ ሲሉ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 4 ай бұрын
ከአበጀሽ..ታዴ..ቢኖሩ..በጣም..ጥሩ..ነበር
@danielworku4883
@danielworku4883 4 ай бұрын
ጎበዝ ራስን መቻል ጥሩ ነው ስፖንሰር በተጨማሪ ማስታወቂያ ስፖንሰር ብታገኙ አሪፍ ነው። ብርቁ በድራማው ተሣክቶለታል ጎበዝ ነው።
@winterwolf5510
@winterwolf5510 3 ай бұрын
የአቀራረፅ ድምፁ ተውጧል በደንብ አይሰማም ለቀጣዩ ይስተካከል የብርቁ አድናቂ ነኝ ጎበዝ ተዋናይ ነው
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ስታምር ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
የሌባዋ ልጅ ይል ንበር ብርቁዬ ጨርቃዬ አደገችልሽ እድግ ትበልልሽ አሁንም በርቱ በጣም ንው የምወዳችሁ👍🙂🙂🙂🌷🌹❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ወይ ጨርቃዬ ትዳር ጥብቅ አርገው ሲይዙኝ አልወድም አለች በዚህላይ የተላከው ሽማግሌ ለራሱ አበስለ😂😂😂😂😂
@Tmr930
@Tmr930 4 ай бұрын
ግን እነ ታዴ ጋር የተለያዩት ለምንድን ነው ተጣልተው ባልሆነ በጥቅማጥቅም
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😮
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ምንም አልተጣሉም ያሉበት ከተማ ይለያያል እንሱም ባሉበት እየስሩ ንው እንአበጀሽም አበርታቱዋቸው ስፕስክራይፕ እያርጋችሁ ግብ የአማራ ልጆች ሁሉም ጎበዞች ናቸው ሊበርታቱ ይገባል እባካችሁ🙂👍👌🌷🌹💕
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 4 ай бұрын
የጀመሩት ተከታታይ ድራማ እንኳ ሳይጨርሱት ቀሩ የነሱን ዝም ነው መጨረሻው ሳያልቅ አቋርጠውት ቀሩ
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 4 ай бұрын
ለኔም ጥያቄ ነው
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 4 ай бұрын
አሉኮ ስላልተስማማን የራሳችን ቻናል ከፍተን ነው አሉ ኮ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 ай бұрын
እነ አበጀሽ ጋር ተለያዩ ወይ የምትሉት ለምን ይለያያሉ. ተዋናይ እየጨመሩ እየሰሩ አይደል ደሞ ሀገሩ ሰላም አይደለም የሚኖሩበት ሊለያይ ይችላል ሁሎችምኮ ሂወት ቤት ትዳር አላቸው ስለዚህ በዚህ ስአት ከባድ ነው ተገናኝቶ መስራቱ
@dktube21
@dktube21 4 ай бұрын
አዝናኛ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Astaweahigni esetu asazenegni Belu chemirubeti..info negerm kekilubeti...Hulu beti new❤❤❤
@Fatoma-nj7nm
@Fatoma-nj7nm 15 күн бұрын
ብረቁይ😊😊😊😊😊
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 4 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤❤ዋውውውው
@fifinon2380
@fifinon2380 4 ай бұрын
ኡኡኡኡ ቡናው መቼ ነው ተወቅጦ የሚያልቀው 😂😂 ብርቁ
@user-95674
@user-95674 4 ай бұрын
ስውዳቺሁእኮ❤❤❤ልጂቷስታምር🎉🎉ፈጣሪያሳድግልሺ
@Muna336
@Muna336 4 ай бұрын
አይ ወንዶች ሽምግልና ሄዶ ሚስት እያለው ትዳር የለኝም አይ ሰው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 4 ай бұрын
ዉድድድድ እኮ ነው የማደርጋችው እነ ጨረቃ😂
@አመሰግናለሁ111
@አመሰግናለሁ111 4 ай бұрын
ትክክል😂😂😂ታዲ አይዞሽ ይሰማል❤ መባች መጨረሻውን ያሳምርልሽ😅😅
@BirukSisay1
@BirukSisay1 4 ай бұрын
በርቱ
@banchumengistu8784
@banchumengistu8784 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 4 ай бұрын
እኔ የሚያስቀኝ የብርቁ አፍ 😂😂በርቱ❤
@fifinon2380
@fifinon2380 4 ай бұрын
ብርቁ ሲነውን ጣደው 😂😂😂😂
@Tegist-ky8ki
@Tegist-ky8ki 4 ай бұрын
ብርቁ በሳቅ ገደልህይ 😂😂😂 ቀጥሉ ቆጂየነው❤💚💛
@EheAheee
@EheAheee 3 ай бұрын
ሙዚቃ ማውያን
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 4 ай бұрын
ብርቁ ከመዋ ጋር እማይሰራው ከሊባዋ ሴትዮ ጋር ብቻ😂😂😂
@tzitab8961
@tzitab8961 4 ай бұрын
ቆይ ለምንድነዉ ከናበጀሽ ጋር ምድነዉ አብረዉ ለምን አሰሩም
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ብርቁና ጨረቃ😂😂❤❤❤❤❤❤ሰውየው ሽምግልና ሂዶ ለራሱ አመቻችቶ ቁጭ ወይኔ😂😂😂😂😂በርቱ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 4 ай бұрын
ኣረ ተዉ ግን አያ አጥሌ የት ሄዶ ነው እሱን የሚያነሳ ሰው የለም አበጀሽ ወንድምሽን የት ገባ??
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
በቃ ትወና አቆመ ይሄንው
@AminatMoges
@AminatMoges 4 ай бұрын
ራዶ ቲዩብ ላይ ካለሜ ጋር እየሰራ ነበር
@ቲጂየማርያምልጅ-ወ2ዐ
@ቲጂየማርያምልጅ-ወ2ዐ 4 ай бұрын
ዩትዩባቸዉ በዛ እሳ ማለቴ በስት ነዉ የሚለቁት
@fifinon2380
@fifinon2380 4 ай бұрын
ብርቁ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂
@bhhhh8094
@bhhhh8094 4 ай бұрын
ሲኖርፓፓር፡ብርቁ፡የተመታክ😂😂😂❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
እርኡኡኡኡኡኡ ብርቁዬ እንሱ ሲበሳሰሉ ያልፍላውንብና ከእሳቱላይ እየቀዳ ይጠጣ ጀመር አይ ብርቁይይይይዬ👌👍❤️💕🌹🍾🍾🍾🍾
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 4 ай бұрын
ማርያምን ስዎዳችሁ እኳ ቅመመቸ እውይይይ❤❤❤
@yonasnigatie4263
@yonasnigatie4263 4 ай бұрын
ብርቁ ያለበተን በቻ መር ጨ ነው የማየው
@banchumengistu8784
@banchumengistu8784 3 ай бұрын
❤🎉😂
@NeimaMohammed-e1w
@NeimaMohammed-e1w 4 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉በርቱ😂😂
@RumanRuman-n4v
@RumanRuman-n4v 3 ай бұрын
ብርቁዬ😅❤❤
@yonass6203
@yonass6203 4 ай бұрын
ልብን የምታጠፊ ፀይም ነሽ እኮ
@Warlatubu
@Warlatubu 4 ай бұрын
ስወዳችሁ. እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 4 ай бұрын
ተመሰገን የአያ ታዴን ሰም ክጠራሸ አልተጣላችሁም ማለት ነዉ የጀመራችሁትን ሳጨረሱ አቋረጣችሁት ብረቁየ በሎ አድ ነገረ አብራችሁ ሰሩ❤❤❤❤❤
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ayii biriku
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤በርቱ ዉዷቼ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 4 ай бұрын
ኧሪ ሽማግ ለራሱ አሜቻቸ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 4 ай бұрын
የዘመኑ ሰው እዲህ ነው😂😂😂😂
@Sara-ne3cl
@Sara-ne3cl 4 ай бұрын
ታዴ ተበላህ
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 4 ай бұрын
ውዶች❤❤❤❤❤❤
@Fatoma-nj7nm
@Fatoma-nj7nm 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😢
@hailetsionmandie
@hailetsionmandie 4 ай бұрын
aba tady tiru shimagiliy newot bayachueh atittegebum astemari ena asikign dirama new
@Muna336
@Muna336 4 ай бұрын
ቀጣይ ቀጣይ pleas❤❤❤❤
@alain-vw8us
@alain-vw8us 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂
@Bezitube-u7f
@Bezitube-u7f 4 ай бұрын
አይ ብርቁ😂😂😂
@mamimami1739
@mamimami1739 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉
@FoziyaAli-e6w
@FoziyaAli-e6w 4 ай бұрын
ስፐልጋችሁ የት ጠፍታቺሁ ነው
@HafizHafiz-h1y
@HafizHafiz-h1y 4 ай бұрын
በጣም ከምር አያታዴ የግሩፑ ድምቀት ነው
@AsdAsd-kz3nu
@AsdAsd-kz3nu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 4 ай бұрын
bretu
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yibraee745
@yibraee745 4 ай бұрын
ብርቁ የሌለበት አያምርም
@HEKMAWorku
@HEKMAWorku 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hamrawigihon5821
@hamrawigihon5821 4 ай бұрын
ቤተሰብ አዲስ ነን ደምሩን 🙏
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ብርቁ በፌስቡክ ስሜ habesha engdaw ግባና አንዳን አይዲያ ልሰጣችሁ
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 4 ай бұрын
Chibe yihun
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 209 М.
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 60 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН