አለመታመን ከመንገድ ያስቀራል ||ዕብራውያን 7 || Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt

  Рет қаралды 85,873

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер
@danielgemechu
@danielgemechu 2 жыл бұрын
የፈጠረህ የሰራዊት አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ስለአንተ ይባረክ!
@abayyibas
@abayyibas 2 жыл бұрын
Amen
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
የተባረክ ሰው በልዩነት ተነስተህ ከዳር እስከ ዳር ውድና ድንቅ ሥጦታችንን ኢየሱስን በኀይል እየሰበኩ ከማይደክሙ ።።በምድራዊ ጉዳይ ከማይጠለፉ መሀል አንዱ ነህ።።እወድዳለሁ ❤❤❤ ዘመንህ የተባረከ ነው።።እግዚአብሔር ሁለ ነገርህን ይባርክህ🥰❤!!
@azebberhane4035
@azebberhane4035 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክህ ነህ!! ባንተ ውስጥ ሆኖ ሰማያዊዉን ሚስጥር በዚህ ዘመን ለኛ ስለሚተነትንልን አምላክ ስሙ ብሩክ ይሁን እንዳንተ ያሉትን በእግዚአብሔር መንፈስ የተቀጣጠሉትን ያብዛልን አሜን!! አንተም ወንድሜ የተባረከው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ::
@yonasatle5319
@yonasatle5319 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ጊታ ወደ እረፍቱ በክርስቶስ ኢየሱስ አስገብቶናል እኛም ተግተን እንድንወርሳት ልቦናውን ይስጠን : ከግብዝነት ያውጣን አሜን 🙏
@mtlileso2218
@mtlileso2218 2 жыл бұрын
ባንተ ስብከቶች እንፅናናለን፥ 🙏🙏
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Жыл бұрын
በዝህ ዘመን የአንተን ትምህርት ለመስማት በመቻለ እድለኛ ነኝ ከዝህ በላህ በውስጥ ያለችው ብርሀን ለአለም ሁሉ ታብራ በርቶልህ እንድታበራለን የረዳህ ይባረክ🙏🏿 ፀጋ ይብዛልህ አሜን
@merontaye2469
@merontaye2469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ድንቅ መገለጥ
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 жыл бұрын
ዋው ክብር እና ምስጋና ለፀጋው ባለቤት ይሁን በእውነት ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ። 🙏
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 жыл бұрын
Dr !!ያመንከወን ጌታን serios ሆነህ በጥንቃቄ ማስተማር እና በንጽህና እምነት የዘመኖቹ (ቃሉን እንደሚሸቃቅጡ ) ሳይሆን ከሰማይ የወረደዉን የሕይወት ቃል እና የሕይወት እንጄራሆነዉን ወደ ግራ ወደ ቀኝ ስታደርግ በድንቅ ስለሚተላለፍበት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን ሌሎችን ወክዬ ይህን ኣልኩ ❤🙄😘
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ባተ እግር ስር ሚማሩ የተባረኩ ናቸው. አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
እግዚአብ ሔር እድሜ ይስጥህ የኔ ልጅ ልብን የሚያሳርፍ ቃል እፎይ ጌታ እርዳኝ ተባረክ !!!!!
@markenante1035
@markenante1035 2 жыл бұрын
ጌታ ስለ አንተ ስሙ የተባረከ ይሁን ስጦታችን ነህ በመንገድህ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክልን...
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ
@kidanweld6835
@kidanweld6835 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜንጎይታ የሱስ ኣብዚሑ ኣብዚሑ ይባርኽካ ፓስተር ማሙሻ
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንን♥♥♥♥♥ብርክ ይበልልን አምላካችን ዘመንህ ይባረክ
@Mercy4all2
@Mercy4all2 2 жыл бұрын
ኧረ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። makeup ያልተቀባ natural ክርስትና ነው የምታወራው ነጭ ነጯን😁 ብሩክ ሁን ዶ/ር🙌🙌
@DestayeKeno
@DestayeKeno 6 ай бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ፤የእግዚአብሔርን እውነት ብቻ የምትገልጥ።ዘመንህ ይባረክ
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 2 жыл бұрын
ተባረክ ቢቻልትምህርቱን ማግኝትበምንችልበት መንገድትምህርቱን ስንክፍት ተከታታዮንማግኘት እንድንችል አስቀምጡት አመሰግናለሁ
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 2 жыл бұрын
ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን አንተ የተባረክ መጋቢዬ ነህ ።በመፍራት በመንቀጥቀጥ እኖርለታለው ለውዴ
@Abenezer1100
@Abenezer1100 2 жыл бұрын
እውቀት ያለ መንፈስ ቅዱስ የውስጥን አያደርስም ተባረክ ወንድማችን እኔ በእንተ ስብከት ጌታ ተናግሮኛል እራሴን እንድመለከት አድርጎኛል ጌታ አብዝቶ ይባረክ አንተ ያሰብከውን ሳይሆን እሱ ያሰበልህን ይሰጥህ
@yano1710
@yano1710 2 жыл бұрын
God bless you doctor!!
@eritreanabey5628
@eritreanabey5628 2 ай бұрын
God bless you and your family, Dr. Mamusha. You are a blessing to my family
@noahnoah6012
@noahnoah6012 2 жыл бұрын
I really touched !! Mamusha stay blessed 🙌 May God protect you and your families 🙏
@konjitkifle7613
@konjitkifle7613 2 жыл бұрын
May the LORD bless you.
@easternemera3955
@easternemera3955 2 жыл бұрын
Thanks for preaching pure Gospel. You are blessed!!!
@geneta9260
@geneta9260 2 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ብላቴናህን እየላክ የልጆቼን እረፍት የምትነግረኝና እንባየን የምታብስ ተመስገን ያችን እረፍት ለኔም ለናታቸዉ አትንሳኝ አሜን።
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልን ወደ ዘላለም እረፍት ለመግባት መንፈስ ቅዱስ ያትጋን ::
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennn.Amennn.erefte eyesuse keff bel ameseginhalehu🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 11 ай бұрын
አንተን ለኛ የሰጠው አምላክና አባት ይባረክ
@mehretgtsigie271
@mehretgtsigie271 2 жыл бұрын
More more blessings!!! ካወኩህ ጀምሮ እግርህ ስር ቁጭብዬ ለመማር በጣም እመኛለሁ...ግን ተሳክቶልኝ አያውቅም እንዳው በሩቁ እድሜ ለtechnology እሰማሃለሁ 😍👍👏 ዘመንህ በልማት በተድላ ይለቅ ወንድሜ ማሙሻ
@yeneneshtessema3784
@yeneneshtessema3784 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU BROTHER
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 жыл бұрын
You are balessd Thanks egizabhre yimasegn
@diribebeyene1562
@diribebeyene1562 2 жыл бұрын
May God bless the rest of your life and give you more revelation of his precious words
@yohannesdawit8257
@yohannesdawit8257 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ድንቅ መገለጥ ነዉ፡፡
@adebe4130
@adebe4130 2 жыл бұрын
May God bless you. I’ll save it & listen again.
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ዘመነህ ይለምልም 🙏🙏🙏🙏🙏
@rozaestifanose4818
@rozaestifanose4818 2 жыл бұрын
Bahun zemen le Ethiopia church endeante getan miferu new miyasfelegat geta kezim belay abzeto yebarkh Dr
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 2 жыл бұрын
Be blessed dr mamusha
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@nathnaeltsegaye4724
@nathnaeltsegaye4724 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ!!!
@skillfulllife1812
@skillfulllife1812 2 жыл бұрын
አሜን
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
❤❤❤Ameeen Ameeen Kibir Liyasus Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki❤❤❤❤
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@NebiyouMaseboMalore
@NebiyouMaseboMalore 2 жыл бұрын
Dr, may God Bless You With His Enriched Grace More & More!!!
@lijiyasu3
@lijiyasu3 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን።ተባርከሀል ዶክተር
@tsigetsige122
@tsigetsige122 2 жыл бұрын
Amen mengtu tmta tebarek mamusha
@ggeghehhhhehe7260
@ggeghehhhhehe7260 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ🙏
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 2 жыл бұрын
Amazing may God bless you and uses more and more to prich the truth 🙏
@Agegnehutube
@Agegnehutube 2 жыл бұрын
የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ ዘጸአት 20:8 ወደ ዕረፍቱ የገባ፥ እግዚአብሔር ከሥራው እንዳረፈ፥ እርሱ ደግሞ ከሥራው አርፎአልና።ዕብራውያን 4:10
@kalidansheferaw9888
@kalidansheferaw9888 2 жыл бұрын
Egezeyabehr zemenehen yebarekelen,kalat yelegnem yehen yadergew yetsgaw balebet yetebark yehun !
@mulleralem1397
@mulleralem1397 2 жыл бұрын
ተባረክ። እውነተኛ ሰባኪ።
@merattekile1397
@merattekile1397 2 жыл бұрын
God Bless You
@bekisolomon1362
@bekisolomon1362 2 жыл бұрын
bless u mamusha defern hateyat kemesera fereten memelesu wede gita yebejenal
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk 2 жыл бұрын
D/r mamusha gata yebarkeh🙏🙏❤❤
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
ልዩ ነው. ጌታ ይባርክህ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 жыл бұрын
አሜን መንግስት ትምጣ ተባረክ የአባቴ ልጅ
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
ወንድምዬ ተባረክ በብዙ።
@sntayewbirhanu6219
@sntayewbirhanu6219 2 жыл бұрын
ማሙሻዬ ጌታ ይባርክህ
@fantayetezera5128
@fantayetezera5128 2 жыл бұрын
wendeme egzabeher yebarkehe
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
d/r..mamusha..geta..edema..yechemerlk
@ggeghehhhhehe7260
@ggeghehhhhehe7260 2 жыл бұрын
አሜን አሜንን👏👏
@temesgensibhatu2296
@temesgensibhatu2296 8 ай бұрын
Be humble when you preach, brother
@Trure7Love
@Trure7Love 2 жыл бұрын
ይሄንን የጌታ ባሪያ ዳቢሎስ እንዴት ይጠላው⁉️ፈጣሪ የበለጠውን ይጨምርብህ🙏🏽
@solomonsamson2010
@solomonsamson2010 2 жыл бұрын
Yes D/r
@kalidansheferaw9888
@kalidansheferaw9888 2 жыл бұрын
Eyalekesekugn new yemesemaw!
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 жыл бұрын
Ene hule gieze sele ante eg/ren amesegenaleu netsueh ye eg/ren kale selemetasetemeren bemigebane menfes temesrgen tebarekeh ker
@hilinamoges835
@hilinamoges835 2 жыл бұрын
Mame geta eysus abzito yibark
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
ዕብራውያን 4: 1- 11
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 жыл бұрын
Amen Amen
@dirshayetetemke968
@dirshayetetemke968 2 жыл бұрын
admin pls convert to chapter 4
@mekedssimon2306
@mekedssimon2306 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@abiotmillion6610
@abiotmillion6610 2 жыл бұрын
አሜን መንግስትህ ትምጣ
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 Жыл бұрын
diamond vs toy..... matured vs infant wow
@ethio-code6509
@ethio-code6509 2 жыл бұрын
እሰይ
@zedyegeta8185
@zedyegeta8185 2 жыл бұрын
Ye ejun sayhon yefitun yemisha agelgay,be bizu tegelet
@abinetango9129
@abinetango9129 2 жыл бұрын
GOD Blasé You !
@dawitftwi391
@dawitftwi391 2 жыл бұрын
Kifl 8 y ebrawin timhirt meche new kudusan
@kidanweld6835
@kidanweld6835 2 жыл бұрын
መንግስትኻ ትምጻእ ኣሜን
@lishannigussie6529
@lishannigussie6529 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shitolegesse2590
@shitolegesse2590 Жыл бұрын
God bless u
@Agape2016
@Agape2016 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አሜን
@mahletyoseph5000
@mahletyoseph5000 Жыл бұрын
Amen 🙏
@akililuabera-fp3ye
@akililuabera-fp3ye 8 ай бұрын
Amen❤
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
ተሃድሶ ከየት ይጀምራል  Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt
43:25
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН