ለመጠየቅ ፈራሁ!! እጹብ ድንቅ ልጆች የሃረገወይን

  Рет қаралды 4,189,285

Donkey Tube

Donkey Tube

3 ай бұрын

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
የወጌሻ ዩትዩብ ስልጠና | እስታንዳፕ ኮሜዲ | የእየሩሳሌም ጉዞ እና እጹብ ድንቅ ልጆች ጠቁሞ ለመመዝገብ ከታች ይምረጡ 👇
tally.so/r/3ldYl5
ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን የእጹብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!!
የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ህጻን ሃረገወይን ቀለሙ ትባላለች እድሜዋ 4 ሲሆን የመጣችው ከቡሬ ነው።ሃረገወይን በቤተክርስቲያን ትምህርቶች ታንጻ ያደገች ልጅ ናት ። እጅን በአፍ የሚያስጭን ተሰጦ ያላት እንዲሁም የሊቀሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶችን በቃሏ ሸምድዳለች
ከእነሱም መካከል በዚህ ቪዲዮ ታቀርባለች። የምትሰራቸውን ቪዲዮዎች ሚሊዮኖች በቲክቶክ ተመልክተዋል!
ከ800ኪ.ሜ ርቀት በብራና የተጻፈ ደብዳቤ ይዛ መጥታለች ደብዳቤው ላይ ምን ተጽፎ ይሁን? አብረን እንመልከት!
Welcome to DonkeyTube, the home of inspiring esub dinklijoch children's programs! In today's episode, we have a very special guest joining us - the adorable 4-year-old Hargeweyn kelemu from Bure. Hargeweyn has captured the hearts of millions with her incredible talents and unique gift.
Hargewein's journey began when a video of her went viral on TikTok, captivating viewers from all around the world. But there's more to this little superstar than meets the eye. Hargewein possesses a remarkable ability - she has a hand to mouth gift, which she will share with us today.
But that's not all! Hargewein's story takes an even more extraordinary turn. She recently received a letter written on parchment, all the way from a distant location 800 km away.
Join us as we explore the contents of this mysterious letter together. What should be written on the letter? Let's see together!

Пікірлер: 9 900
@comedianeshetu
@comedianeshetu Ай бұрын
Use the link below to watch "Man Ende Hager" stand-up comedy in America www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
አዲሱን ቪዲዮ ቶሎ ልቀቁልን🙏❤😍
@user-zh6ed7vx4q
@user-zh6ed7vx4q Ай бұрын
I can’t wait eshtuyyyyy ❤❤❤
@SaraSara-ve6hx
@SaraSara-ve6hx 21 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ከሰው አይን ይጠብቅሽ እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ እድግ በይልኝ
@genetwubie2923
@genetwubie2923 2 күн бұрын
የባሕር ዳር. ቆንጅዮ. ልጅ እደጊልኝ. ሠላምሽ. ይብዛልኝ
@jemilanurdine5321
@jemilanurdine5321 3 ай бұрын
የኔ ውድድ እስቲ ይች ልጅ እየሩሳሌምን የማየት ህልሙዋ እሸቱ ያሳካላት የምትሉ በላይክ ግለጹለት እውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እደጊ
@lidiazappia640
@lidiazappia640 3 ай бұрын
እኔም ብያለሁ ለሷ የምተምነው የት ሄዶ ትሄዳለች ❤❤❤
@Tube-ti4xx
@Tube-ti4xx 2 ай бұрын
በመጣች የኔ ቆንጆ እኔ ተቀብዬ በስነስረአት ተንከባክቤ ነበረ የምትመለሰው በአቅሜ የምችለውን አደርጋለሁ በመጣች ❤🙏🙏
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 2 ай бұрын
ተበረክ​@@Tube-ti4xx
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 2 ай бұрын
እሼ ውሰዳት እየሩሳሌንም አስጎብኛት
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@user-vp6wh5sk5j
@user-vp6wh5sk5j 2 ай бұрын
1ሚሊየን ባይታይም ድጋሜ ትሸለም እስቲ የምትሉ በላይክ አሳዩላት ጀግና እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ
@user-pb5hn2tn2i
@user-pb5hn2tn2i 2 ай бұрын
ትሸለም ግን ከ1 ሚለየን በላይ አግኝታለች ይገባታል
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
Tshelem Tshelem
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 ай бұрын
መንፍሣዊ ነገር ሚናገር ሰው 1ሚሊየን አይታይለትም 😢
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn 2 ай бұрын
አለፋት ሳይታይ ቀረ በ19 ሰአት😢1M
@Amhara1221
@Amhara1221 2 ай бұрын
Awo
@MarsilasYetafetal
@MarsilasYetafetal Ай бұрын
አረ ይቺ ልጅ ትደገምልን ምን አይነት ጣፉጭ ልጅ ናት እግዚአብሄር የሁላችንም ልጆች እንደዚች ቆንጆ በክብረ እና በሞገስ ያሳድግልን
@user-hl9uf7go3t
@user-hl9uf7go3t 2 ай бұрын
እንችን የወለዱ እናት እና አባት ምንኛ የታደሉ ናቸው!!! እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@akjulan7084
@akjulan7084 3 ай бұрын
የዛሬዋ ምን አይነት ድንቅ የሆነች ልጅ ነች በአላህ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ወላሂ ቃላት አጣሁልሽ 😢😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 3 ай бұрын
❤❤🎉
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky 3 ай бұрын
amen amen❤
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
በጣም አልቅሻለሁም ሥቃለሁም የአላህ ሥለአገር ሥለጦርነት ሥትል
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 3 ай бұрын
እውነት ይህን ንፁ ልቦናዋን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅላት በክብር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ የኔ ጣፉጭ
@amtemaryam116
@amtemaryam116 3 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@hanatesfaye3603
@hanatesfaye3603 3 ай бұрын
አሜን
@habibahabiba6950
@habibahabiba6950 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m 3 ай бұрын
አሜን ውዴ
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@TemesgenDamte
@TemesgenDamte Ай бұрын
ኦ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግሽ እመብርሐን ትጠብቅሽ ማማየ
@zelalemanimaw4340
@zelalemanimaw4340 Ай бұрын
እግዚያብሔር ያሳድግሽ እሸቱ በእውነት ፍፃሜህን እግዚያብሔር ያሳምርልህ ወላጅ እናትናአባት እርሱን ከልብ አመስግኑት
@jaferna
@jaferna 2 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ያሉኝ ያስተማርዋት መምህር ነው ትክክለኛ የሃይማኖት መምህር እንደዚ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Birtukan21
@Birtukan21 2 ай бұрын
👏👏👌👌😘😘😘😘😘😘
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 ай бұрын
❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 ай бұрын
@glasgowok4245
@glasgowok4245 2 ай бұрын
❤🎉
@user-pu1cx3qz1c
@user-pu1cx3qz1c 2 ай бұрын
ተክክልኛሀይማኖትኢስለምነው
@user-hl4wz2tp2k
@user-hl4wz2tp2k 3 ай бұрын
አልሰማ ስንለው ፈጣሪ በህጻን አንደበት ገሠጸን 😢በ እንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ሙሉውን ❤
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 3 ай бұрын
እኔም
@mikiyasyonas1177
@mikiyasyonas1177 3 ай бұрын
😥😥😢😢😪😪😭😭 enem alchalkum erasen edet ly yhn yakl edme yefjwt kochgn
@asmiretamare7524
@asmiretamare7524 3 ай бұрын
Betkekle
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 ай бұрын
እውነት ነው በመጨረሻ የአባቶችን ልብ ለልጆች እሰጣለሁ ያለው ይፈጸም ዘንድ
@user-kx1ol5dz6z
@user-kx1ol5dz6z 2 ай бұрын
Ewunet new❤
@michaletesfalase8016
@michaletesfalase8016 2 ай бұрын
ይህቺ ልጅ በጣም ድንቅ ልጅ ናት እኔ በቀን ሁለት ሶስት ግዜ ሳላዳምጣት አላልፍም ።እሸቱ ደግመህ ብታመጣት ድስ ይለን ነበር❤❤❤
@senait6690
@senait6690 2 ай бұрын
Me too
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 6 күн бұрын
የኔ ብጤ
@kassahunnegash2888
@kassahunnegash2888 27 күн бұрын
በመጀመሪያ እሽቱ እንደነዚህ አይነት ታምር የሆኑ ሕፃናትን ስለምታቅርብልን እናመሰናለን ሕፃንዋን ፈጣሪ አምላክ ነውና እንዲህ የባረካት በሚስጥሩና በጥበቡ ያሳድጋት ተባረኪ የእርሱ ነሽና ይጠብቅሽ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@amtemaryam116
@amtemaryam116 3 ай бұрын
የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ፍሬ ጣፋጮ እንኳን ደና መጣሽ ልዑል እግዚአብሔር በሃይማኖትና በምግባር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ወላጆችሽም ሊመሰገኑ የሚገባቸው መልካም ሰዎች ናቸው❤❤❤❤
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 3 ай бұрын
እሸቱ ገና ብዙታሪከ ታመጣለሕ አስደማሚ የሐነች ለጅ ነች ።።
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 3 ай бұрын
ስንት አመቷነው ት ትክለኛውን ትናገር።
@user-um6zu2fc1v
@user-um6zu2fc1v 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@kmqsk
@kmqsk 3 ай бұрын
❤🎉
@derejegulilat1927
@derejegulilat1927 3 ай бұрын
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 3 ай бұрын
ይህቺ እንቁ ህፃን ልጅ ለናት አባታ እንድሁም ለሐገራችን የተሰጠች በረከት ነች ቃላት አጣሁላት እመቤቲ ትጠብቃት በረከታ አይለያት አሜን አሜን አሜን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@mebrattadese989
@mebrattadese989 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@sinalemma2459
@sinalemma2459 2 ай бұрын
ይችን ልጅ ደጋግሜ ብሰማት ልጠግባት አልቻልኩም አቦ በጣም ጣፋጭ ልጅ ናት እባካችሁ በድጋሚ ጋብዟት።
@user-pf6vi8zo1x
@user-pf6vi8zo1x 2 ай бұрын
የኔማር የምትጠሪያት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ደጋግሜነው የማይሽ እሼ ተባረክ
@BirhanTesema-vq8pb
@BirhanTesema-vq8pb Ай бұрын
Enkuan abro aderesen
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 ай бұрын
እቺን ልጅ የወለደች ማህፀን ትባረክ 🙏🙏🙏 ከአእምሮ በላይ ነች 😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@hewotat2147
@hewotat2147 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤🙏🙏🇪🇹
@EndalkAnimen-lh4il
@EndalkAnimen-lh4il 2 ай бұрын
ግሩም ነው እኮ! በእውነት ይችን ድንቅ ልጅ ያሣደጋቹሁ ወላጆች ክብር ይገባቹሁል!!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ኧር የምትገርም ልጅ እግዛብሄር ያሳድግሸ ልጄ እመቤቴ ታሳድግልኝ እግዛብሄር ያክብራቹ ቤተሰባቹ ዋአ❤❤❤❤
@TasfayeAbye
@TasfayeAbye Ай бұрын
ውድ ክርስታናዊያን እንኳን ለጌታችን ለመደሀንታችን ለየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ በአል አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i 2 ай бұрын
( ከኤርትራውያን ) ወድሜ እሸቱ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ! ኣባታችን ኣባ ገብረኪዳን ግርማ እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን እድሜና ጤና ይስጣቸው ! ( እም ኣፈ ደቂቅ ወህጻናት ኣስየዳሎከ ስብሃተ ) እንዳለው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ና ወላዲቱ እመ ኣምላክ ወላዲተ ኣምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በዚች ህጻን ትምህርተ ተግሳጽ እጹብ እጹብ ብለን እጃችን በኣፍ ሚያስጭን ከስጋዊ - ሩጫችን ዘና ብለን ከነፍሳችን እንድነጋገር ኣርጎናል በኢስራኤል ያለን ተደንቀናል ደስም ብሎናል ልጅትዋ ዳግም እንደምታመጣልን እየተመኘን እድሜና ጤና ይስጣት እያልን ( የድንቃ - ድንቅ ልጆች ማህተም ናት ) እሼ ከዚህ የበለጠ ስራህ ይደግልህ እያልን ዳግም ከዚች ህጻን በልጦ እሚመጣ ሌላ ህጻን ግን ብቻ ከሰማይ እንደማና ይመስለኛል !!
@samsung7prime605
@samsung7prime605 26 күн бұрын
Yena konjw fetary yasadeg she kench bezw temert temralehu
@MeskiMeskimaru
@MeskiMeskimaru 2 ай бұрын
ግንቦት 1 መወለዷ እራሱ በቅድስት ድንግል ማርያም እንደተመረጠች ይመሰክራል እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 ай бұрын
በዕለቷ May8 የተወለዱትንስ የውጭው ዓለም ሕዝብ???
@MeskiMeskimaru
@MeskiMeskimaru 2 ай бұрын
@@belaynehfantaye8486 ስለብዙሀኑ ሳይሆን ስለእዚች ብሩህ አይምሮ፣ጠንካራ እምነት ስላላት ብላቴና ነው ያወራሁት ይቅርታ
@MeskiMeskimaru
@MeskiMeskimaru 2 ай бұрын
@@belaynehfantaye8486 እኔ ያወራሁት በእውቀቷ፣በስርአቷ ፣በእምነቷ ፣በአስተሳሰቧ በጣም ስላስደመመችኝ ስዚች ብላቴና ነው ያወራሁት ይቅርታ
@hgggg3388
@hgggg3388 2 ай бұрын
😅
@saraberhe6491
@saraberhe6491 2 ай бұрын
ለናንተ ለሕጻናት ሲል እግዚአብሔር ይታረቀን
@Abraham721
@Abraham721 2 ай бұрын
ሀላፊነታችሁን በአግባቡ እየተወጣችሁ ላላችሁ ወላጆች ትልቅ ክብር አለኝ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ሚጣዬ።
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 Ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ።❤❤❤❤❤
@makysolly1837
@makysolly1837 Ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በዋቂዎቹ አንሰማም ስንል በዚህች ብላቴና ተገልጦ እየተናገረን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ።
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 3 ай бұрын
እሸቱ እችን እፃን እስራሄል ብታስጎበኛት በጣም ደስ ይለናል አንተም በረከት ታገኝበታለክ
@elfahaylu
@elfahaylu 3 ай бұрын
እውነት ኩሜትሽን ባየው ❤❤❤ዠ
@MacalisterMc
@MacalisterMc 3 ай бұрын
ኡነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@YemisrachGirma-en6gb
@YemisrachGirma-en6gb 2 ай бұрын
​@@elfahayluCT CT by see my house in u 5:51
@SisuLove-dr1bp
@SisuLove-dr1bp 28 күн бұрын
ኢስራኤል የተረገመች ሀገር ነች
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 3 ай бұрын
ነገ እኮ ልድታ ማርያም ነት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ልደታ ማርያም ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ የእነ ማር አፍ ቆርጥ ይበለ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 3 ай бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🎉🎉🎉❤❤❤
@lome1219
@lome1219 3 ай бұрын
Amen
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 3 ай бұрын
አሜን 🎉❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
አሜን! 1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Ken hulu ye Egzyabher new maryam ken yelatem demo be sega motalch be menfes heyaw nat atshewge kalun bedenb anbebe
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
እመብርህን ለትልቅ ቁም ነገርታድርስሽ አንች ጣፋጭ ለመምህርሽ ላባ ወልደኪዳን ግርማ እረጅም እድሜና ፀጋን ያውርስልን እደጊ ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ክነቤተስሽ ይጠብቁሽ :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@harg07Kifle
@harg07Kifle 2 ай бұрын
በመጀመሪያ እሸቱ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ አንተ ባታቀርባቸዉ የት እናያቸዉ ነበር የኔ ዉድ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@user-zc1id2hb4c
@user-zc1id2hb4c 3 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት በእግዝአብሔር የወላጆችዋ ውጤት ነው ክብር ይገባቸዋል በእውነቱ❤
@bright4105
@bright4105 3 ай бұрын
ለምን ልጆች ኮስተር ብለው ከልባቸው ሲናገሩ 4:16 ከእሸቱ ጀምራችሁ ትስቃላችሁ? እስቲ እናንተ ስትናገሩ ሰው ቢስቅባችሁ ምን ይሰማኋል:: የሰለጠኑ ሀገራት ህጻናት ቁም ነገር ሲናገሩ በልጆች አይስቁም:: በልጆች መሳቅ ያለመሰልጠን ምልክት ነው:: ለልጆች ለወደፊት የማይቀረው የስነ ልቦና እየና ድፍረት ማጣት ዋና ምክንያቶች ናቸው:: ተለወጡ :
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@mebrattadese989
@mebrattadese989 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 ай бұрын
❤❤
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 3 ай бұрын
እረ ይች ልጅ አይደለችም ወላሂ እኛኳ የማናቀውን ታቃለች የኔ ጣፋጭ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
ስብከት እኮ ነው ምታወረው ገብቶሻል ግን
@user-ro8tx4ru2u
@user-ro8tx4ru2u 3 ай бұрын
​@@jamilajamila6594ለሠወችመወደዲብለን አላህንእናሥቆጣለን. ዝም ብትል ምን አለበት ነንሙሥሊሞችኮናቸው. አጉርየሚያጠፉት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
ትክክል ዝም ብላው ያሽቃብጣሉ 😂​@@jamilajamila6594
@user-ro8tx4ru2u
@user-ro8tx4ru2u 3 ай бұрын
​@@jamilajamila6594ምንይገባትል ግራተጋብቶብት እያየሻት
@user-wh5cf3jo6n
@user-wh5cf3jo6n 3 ай бұрын
😊
@user-sv1vl4on7j
@user-sv1vl4on7j 2 ай бұрын
በእውነት ለዝች ልጅ ቃል የለኝም!! በእውነት በዚህ ክፉ ዘመን እንደዝች አይነት ህጻን ማግኘት ምን ይደንቅ!! ይችን ህጻን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሯት ለአባ ገብረኪዳን እና ለወላጆቻ ክብርን ይስጥልኝ!!
@user-id7zm3rt8s
@user-id7zm3rt8s 2 ай бұрын
እሼ ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት በስመ አብ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላት ድንግል ትጠብቅሽ ከፊት ትምራሽ ከኋላ ትከተልሽ ።
@HailegoitomHaile-rr4fb
@HailegoitomHaile-rr4fb 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ኣንቺ የምትመስል ሰት ልጅ ይስጠኝ ፈጣሪ ፡ባለፎ ሰሙን ኖ ኣገባሁ ፡፡ መርቁኒ ፡from Eritrea
@user-og3qv7rc2f
@user-og3qv7rc2f 3 ай бұрын
እመቤቴ መልካም ልጅ ትስጣችሁ
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 3 ай бұрын
አንድ እኔም ተመኝሁ።
@adrontube3361
@adrontube3361 3 ай бұрын
አሜን እመቤቴ የተባረከጤነኛ ልጅ ትስጥሽ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 3 ай бұрын
ለሁላችን እህቴን❤
@DejenGebreyesus
@DejenGebreyesus 3 ай бұрын
ፈጣሪ ምሳኻ ይኹን
@MimiMimi-kg8cb
@MimiMimi-kg8cb 2 ай бұрын
አቺ ልጅ የወለደች ማህፀን ትባረክ እግዚአብሔር ያሳድግልን እናት አባት ክብር ምሰጋና ይገባቸዋል ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@SmilingCherryDumplings-yk4tp
@SmilingCherryDumplings-yk4tp 2 ай бұрын
በጣም በተደጋጋሚ አይቻታለሁ ግን ግን አሳዳጊወቿን ሁሌም አደንቃለሁ
@sameraheb4449
@sameraheb4449 2 ай бұрын
በጣም ይሔን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የኔ ቅመም እመብዙሀን ትጠብቅሽ።
@wubitmulugeta7598
@wubitmulugeta7598 2 ай бұрын
ደጋግሜ ባያትም አልጠግብሽ አልኳት አፏ ሲጣፍጥ
@hana-uv5ru
@hana-uv5ru 2 ай бұрын
❤❤
@user-ds8sw9rv9i
@user-ds8sw9rv9i 2 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል ማርያም ትጠብቅሽ በድጋሚ ብታቀርባት ደስ ይለናል❤❤❤❤❤❤❤
@user-br8cz9kz2g
@user-br8cz9kz2g 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ ስለነዚህ ህፃናት ብሎ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@ritasentayew2064
@ritasentayew2064 2 ай бұрын
ይህችን እፁብ ድንቅ ፍጥረት ካየው ጀምሮ በራሴ እጅግ በጣም አፈርኩ!!! ብቻ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ አሳድጎ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን ባያት ባያት ልጠግባት አልቻልኩም በዶንኪ ትዮብ ታሪክ የመጀመሪያዋ ድንቅ ሕፃን ድንግል ማርያም ሞገስ ትሁንሽ🙏🙏🙏
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 ай бұрын
ለካስ ልጆች በዚህ እድሜያቸው እንኳን እንዲህ አፍ የሚያስጭን ድንቅ ምስክርነትና ስብከት ሊያቀቡ ይችላሉ:: በልጆች ተግተን እንስራ:: እግዚአብሔር በበለጠ ፀጋና ሞገስ ቅድስናና ጤና ያሳድግልን:: አሜን::
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመህ ተመልከትላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@zelalemlete5888
@zelalemlete5888 2 ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 26 күн бұрын
​@@teferiwoldegiorgis2941ቅን ሠው እግዚአብሔር ይባርክህ❤🤲
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 2 ай бұрын
እሸቱ ወይዘሮ እጅጋየሁን ጠይቅላትና እየሩሳሌም ብትሔድ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳሕ።
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu Ай бұрын
ይችንልጂ ምንብየ እደምፈልፃትአላውቅም😍😍😍😍😍በቤቱያፅናሽ 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 2 ай бұрын
አባ ገብር ኪዳን የስጋ ዝምድና ይህኖራቸል😍 ከአባታችን ጋር ቢያቀርቡልን ባንድ ቃለ መጠይቅ ቢደርግላቸው🎉
@mimimesfin4738
@mimimesfin4738 2 ай бұрын
00.
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 2 ай бұрын
እውቀት በዝምድና አይደለም መማር ነው እግዚአብሔር መለመን አስተዳደግ ነው
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 ай бұрын
​@@user-dz2hq1cg8oእውነት ነው
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 2 ай бұрын
@@user-dz2hq1cg8o ትክክል ነሽ ግን እውቀቱን ተይውና አነጋገሯ ቁርጥ እንደሳቸው ነው እንዲያው ገርሞኝ ነው😍
@tsion4649
@tsion4649 2 ай бұрын
Yelachewim aretey yemnfes abatua nachew ❤❤⛪️
@berekettadesse7081
@berekettadesse7081 3 ай бұрын
ላሁላሃኢለላህ ምን አይነት አላህ የባረካት ልጅ ናት !!! ይህ የሚያሳየዉ የቤተሰቦቿን መልክ ነዉ ።። ወላሂ እሷን ያስተማሯት የኔታ ( መምህሯ ) ምን አይነት መንፈፃዊ መንፈስ ነዉ ያረፈባቸዉ !!! ድንቅ መምህር ❤❤❤ በዚሁ አጋጣሚ ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ❤❤❤
@tsedallove
@tsedallove 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእናንተም ደርሷል🥰
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 3 ай бұрын
እሰይ እንኴን አደረሳችሁ ማለት ፈቅዶልሻል ድንሽ ኧረ ተው አላህን ፍሩ
@user-xp7et4ue1u
@user-xp7et4ue1u 3 ай бұрын
ቁርአን የቀራች መሰለሽዴ አላህ የባረካት ነች የምትይው የትናን እና እንዴት የአላህ ስም መጠራት እንዳለበት የማታውቁ እስኪ ተማሩ ጅህልናን አስወግዱ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 3 ай бұрын
@@user-xp7et4ue1u ሀቂቃ አንዳንድ ሰወች ማወቅ እራሱ አይፈልጉም መሰለኝ ስለድናቸው ወይንም እያወቁ ለመመሳሰል ይሁን አላሁ አለም በርግጥ ህፃኒቱ ጎበዝ ናት ግን የራሷ ሀይማኖት ነው እኛ ማድነቅም ሆነ ማበረታታት አልተፈቀደልንም
@yidnekgebru817
@yidnekgebru817 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግሽ ጣፋጭ አንደበት
@FinotBegashawu
@FinotBegashawu 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ይቺን ዕንቁ ልጅ ባያያት ባያያት ልጠግባት አልቻልኩም ...."ተፍጨርጨር" ድንቅ መልዕክት ❤
@salisalina1627
@salisalina1627 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ይህን ያሳየን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኔግን እላለሁ እፁብ ብቻ ሳትሆን ከእፁብ ድንቅ ትበልጣለች መዳኒያለም ያሳድግልን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
አሜን፡፡ 1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 ай бұрын
ምን ጉድ ናት ይቺ ቅመም ❤አላህ ከሰው አይን ይጠብቅሽ አቦ በዚህ እድሜ ታአምር ነው ደግሞ ስታምር ❤ማሻአላህ
@TruthEz
@TruthEz 2 ай бұрын
ስለኢየሱስ አዋቂነት በሕፃንነቱ ፡ ፈጣሪነት በወጣትነቱ ፡ እንደነበር ምስክርነት ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ : በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ፅህፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርንና ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ …. ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾😲
@berihunasfaw5760
@berihunasfaw5760 2 ай бұрын
በእውነት እሚገርም ስጦታ ነው። የእግዜአብሔር መንፈስ በውስጧ ሞልቷል። ፈጣሪ ያሳድግሽ። ፈጣሪ ይባርክሽ። ❤❤❤❤❤ ምን አይነት ቅመም ነች።
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 Ай бұрын
ኮመዲያን እሸቱ እንዲህ መባረክ እንዴት መታደል ነው ። ህፃንዋ ምን ያህል የታደለ ቤተሰብ አላት!!! ❤❤❤
@user-nf8yw5yi4u
@user-nf8yw5yi4u 2 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ባለ ምጡዕ አምሮ እድግ በይ
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 2 ай бұрын
አሜን በእዉነት🙏
@user-nz7jy8ku9k
@user-nz7jy8ku9k 2 ай бұрын
እሼ በ19 ሰዓት 1ሚሊዮን ቀርቶ 3 ሚሊዮን ማግኘት የምትችል ልጅ ነች ታዲያ ምክንያቱ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የኢንተርኔት አገልግሎት የለም ይህንን ታሳቢ ብታደርግና ልጅቱን ብታበረታታት ድጋሚም ብታቀርባት እላለሁ ደስ የምትል ልጅ ነች
@desalegn98alemneh83
@desalegn98alemneh83 2 ай бұрын
እኔም ይሄው በኢንተርኔት እጦት ምክንያት በ39ኛ ሰዓት ነው ለማየት የታደልኹት ። እና ብንችል በቀረፃው ቦታ ብንታደም ደስ ባለን ነበር ።
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 2 ай бұрын
Btam 😢kezh bely yetaylat neber yen Abeba🌷🌷🌷🌷🌷
@maresketaf4308
@maresketaf4308 2 ай бұрын
Seleziy 19 seat mibalew ystekakel
@ethiotila3417
@ethiotila3417 2 ай бұрын
እውነት እውነት እውነት ❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 ай бұрын
እውነት ነው I think she will get it 👍
@user-ig9iu2op2i
@user-ig9iu2op2i 2 ай бұрын
በእዉነቱ እፁብ ድንቅ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በፀጋዉ ያሳድግሽ ❤❤❤
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 2 ай бұрын
እሼ ይችን ልጅ በእግዚአብሔር ይሁንብህ ድጋሜ አቅርብልን❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 3 ай бұрын
ደጋግማችሁ እዩት 1 ሚሊዬን ገብታ እድትሸለም የኔ ወርቅ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽም ምስጋና ይገባቸዋል እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@BEZATube-er3uh
@BEZATube-er3uh 3 ай бұрын
እኔ ሁለተኛዬ እየየሁ ነው😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
ኧረ እኔ 10 ጊዜም ቢሆን አያለሁ 😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
አላህያሳድጋት ጣፍጭነች
@user-rn9rp6qv3j
@user-rn9rp6qv3j 3 ай бұрын
እየደጋገምኩት ነው 😢❤ የኔ ማርርር ወዮ ❤
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 3 ай бұрын
i see for second time
@WosagnGebeyew-xt2cx
@WosagnGebeyew-xt2cx 3 ай бұрын
ምናልባት እንደሷ አይነት ድንቅ ልጅ ዳግም ለማግኘት የሚታሰብ አይመስለኝም የዚህችስ ተዓምር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እደጊ ተመንደጊ።
@mekdi1921
@mekdi1921 3 ай бұрын
እኛ ከለመነው እግዚአብሔር ይሰጠናል
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@SulultaG
@SulultaG Ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ እግዚአብሄር ካንቺጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 ай бұрын
እግዚአቤሔር አምላክ በጥበብ በመጎስ በቤቱ ያሳድግሽ የኔ ማር የድግል ማርያም ልጅ ከአይን የሰውርሽ በእውነት ሳሳውልሽ የኔ ማር እራሴን ጠላውት አቺን አይቼ
@ageritudemeke1912
@ageritudemeke1912 2 ай бұрын
ማሬ ወለላዬ የመጭው የኢትዮጵያ ጊዜ ማሳያ ነሽ። አድገሽ ፀጋው በዝቶልሽ እግዚአብሔር ያሳየን።
@tsiontadesse7227
@tsiontadesse7227 2 ай бұрын
በዚ ጊዜ እንዲህ ጣፋጭ አንደበት ያላት ድንቅ ልጅ🙏 እንዴት መታደል ነዉ ቤተሰቦቿ ሊመሰገኑ ይገባል...አባ ገብረኪዳን እንደዉ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f 2 ай бұрын
በዚጊዜ እንደህጣፋጭአንደበትያላትድንቅ ልጅ 🙏እንዴትመታደልነው ቤተሰቦቿሊመሰገኑይገባል...አባገብረኪዳንእንደውፈጣርእድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 2 ай бұрын
የነገረችን ምንም ጠብ ብሎ የሚወድቅ የለም ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-zv5ui8xi6j
@user-zv5ui8xi6j 2 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጹሓን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክልን።
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 3 ай бұрын
ወላሂ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በበጉጉተ ነው ያየኋት 😢የየየየየኔ ቅመም❤❤ በመላው አለም ላይ የምትገኙ የኡመተል መሀመድ ኢስላም ወንድም ፣እህቶቼ ረመዳን ሙባረክ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 3 ай бұрын
አላህ ይባርክ ፊኪ አሚን አሏሁመ አሚን
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 3 ай бұрын
አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን ግን ረመዷን ሙባረክ አይባልም
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 3 ай бұрын
@@user-gi7qc3bc1k እግዳ ረመዳን ሙባረክ ሸህሩል ሙባረክ ነው የሚባለው ረመዳን ከሪም ነው የማይባለው ከሪም የሚለው የአላህ ስም ስለሆነ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 3 ай бұрын
AMYN.WANDMEY.LHULCUNMU
@user-ki9bh9cf9c
@user-ki9bh9cf9c 2 ай бұрын
አሜን ፆማችንን ለመዳኛ ያድርግልን አጋጣም እኛ ክርስቲያኖችን ሙስሊም ወገኖቻችንም ፆም ላይ ነን
@user-su5zx8mn1r
@user-su5zx8mn1r 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም የሚገረም አህምሮ ያላት በሀይማኖቷ ተከትኩታ ያደገች መሸለመ አለባት
@Birtukan21
@Birtukan21 3 ай бұрын
😘😘😘😘❤❤❤😍😍😍😍
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@derupyacob-kc4tf
@derupyacob-kc4tf 2 ай бұрын
Mash ala
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
እንዲህም ቅን ልብ ያለው ሰው አለ የምታምኝው አምላክ ይጠብቅሽ ጥሩ ኮሜንት ነው የጻፍሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 ай бұрын
በጣም
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 2 ай бұрын
ጣፋጭ ልጀ ኪዳነምረት ታሳድግሸ አሼ እድሜ ከጤና ይሰጥህ❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Ай бұрын
ቃለሕይወት. አብዝቶ. ያሰማልን. ! እንደመረጠሽ. ሁሉ. በቤቱ. አጽንቶ. ያኑርሽ. የዘመናችን. ሊዲያ. ! አብዝቶ. የልቦናሽን. በር. ይክፈትልሽ.
@danieladane7549
@danieladane7549 2 ай бұрын
ምንድ ናት የሰው ልጅ ናት እንዴት በዚህ እድሜዋ ትበልጠኛለች ለኔ እኮ ትልቅ መምህሬ ናት ፈጣሪ ይጨምርልሽ እየሩሳሌም መሄድ አለባት 🙏🙏❤
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 2 ай бұрын
አዎ 😇በእውነት😇
@Birtukan21
@Birtukan21 2 ай бұрын
ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቃት
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 2 ай бұрын
እስከዛሬ ከአየሁት እንደዚህ ያስደሰተኝና ያስተማረኝ መልእክት የለም ምን አይነት ቅመም ነሽ እድግ በይልን የኔ ማር እናትና አባትሽ ታድለው ከተለቀቀ ጀምሮ በየቀኑ ደጋግሜ ነው የማየው ምንም አይሰለችኝም
@user-nl6zu1kf5v
@user-nl6zu1kf5v 2 ай бұрын
ማርያም በጣም ደስ ብሎኛል እችን የመሰለች እንቁ ልጅ ስላየው የነገዋ ኢትዮጽያ መልካም ሀገር የምትሆነው እሶን በመሰሉ ልጆች ነው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ክበሩልኝ !በእድሜዋ ትንሾ በእውቀቶ ትልቅ የሆንሽ እንቆችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እደጊልኝ !!!
@abenetnegash82
@abenetnegash82 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በግርማ እና በሞገስ ያሳድግሽ ፣ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፣ አሜን ፫
@NigatuTemesgen-fo1nn
@NigatuTemesgen-fo1nn 3 ай бұрын
ምን እላለው እኔ!!!!! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቀምሷ ሽፍንፍን አድርጋ ታሳድግሽ!!!
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰❤️❤️❤️❤️
@user-we8kd3wh6e
@user-we8kd3wh6e 3 ай бұрын
አሜን(፫)
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
አሜን
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 3 ай бұрын
አሜን፫
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@user-te3gb7eg1r
@user-te3gb7eg1r 2 ай бұрын
እሼ በጣም ምርጥ ታለንት ያላት ልጅ ነች እንደዚህ ያለች ልጅ ድጋሚ ፈልገህ አታገኝም ኢንተርኔት ብዙ የሀገራችን ክፍሎች ችግር ስላለ ነው እንጂ 5ሚሊየን በ19ሰአት መድረስ የምትችል ናት::
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ኣዎ እንደዚች የለምም ኣይኖርምም
@bezuayhugetahune6200
@bezuayhugetahune6200 2 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔርእድሜህን ያርዝምልን ትዳርህን ይባርክልህ የምታደርገው ሁሉ በጣም ነው ልብን የሚያስደስተን ለበጎ ነገር የተፈጠርህ ስለሆንህ እመብርሀንን አመስግን
@SosenaAemro
@SosenaAemro 2 ай бұрын
የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በ40 አመት አንማር ስንል በህፃናት አድሮ ያስተምራል ።
@TUBE-wi5ti
@TUBE-wi5ti 2 ай бұрын
የ 30 ደቂቃ የአባታችንን ስብከት ሰማሁ ፣አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ🙏🙏🙏
@rimrim4026
@rimrim4026 2 ай бұрын
በጣም በልህ ነሽ ጌታ ያሳድጊሽ❤❤❤🌹🌹🌹ከኤረትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@hasen846
@hasen846 2 ай бұрын
ለምንድነው ግን ኤርትራዊያን የምወዳችሁ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 ай бұрын
​@@hasen846😕
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነች ከዘመኑ ልጆች ትለያለች እድጌ ቆንጆ❤❤❤❤
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 ай бұрын
😳 ከዚች ህፃን ብዙ ምንማረው ነገር አለ 🙏🙏🙏 ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን 🙏🙏🙏
@mebrattadese989
@mebrattadese989 2 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@FasikaTamene
@FasikaTamene 2 ай бұрын
አባ ገብረኪዳን እረጅም እድሜ ይስጥልን ይች ልጅ የእርስዎ ፍሬ ናት
@user-wr4ox5lo8t
@user-wr4ox5lo8t Ай бұрын
የኔ ማር ወለድሽ እዚግአብሔር ይባርኳቹው 🥰💐👏🙏
@shimelesmarkos7488
@shimelesmarkos7488 2 ай бұрын
የልጅ ቅመም እግዚአብሔር በሞገስ እና በጥበብ ያሳድግሽ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ!!ማርያምን ማሰብ ሥላሴን ማሰብ ነዉ!! ማርያምን መርሳት ሥላሴን መርሳት ነዉ !!ያከበራትን ማለት ነዉ እዉነትም እፁብ ድንቅ ልጅ ነሽ እድግ በይ❤❤❤❤❤
@Birtukan21
@Birtukan21 3 ай бұрын
ልብናው ለተከፈተለት❤😢😢
@meronalimu1057
@meronalimu1057 2 ай бұрын
ሚገርም እኮ ነው
@SamrieHabeshawit
@SamrieHabeshawit 3 ай бұрын
አብዬ አባ ገብረኪዳን ሌላው ሁሉ ቢቀር አንድ ይችን ብሩህ ዓእምሮ ያላት ፍሬ አፍርተዋል እግዚአብሔርን ይመስገን።
@Kdhqhw
@Kdhqhw Ай бұрын
ዉይ የአፍ መጣፈጥ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏❤❤❤
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 2 ай бұрын
እምገርም ልጅ ናት ወይኔ ደስስስ ስትል የኔ ጣፋጫ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤❤
@roserose5889
@roserose5889 3 ай бұрын
እነችን ድንቅ እና ልዕልት ያሰበችውን ቅዱስ ኢየሩሳሌምን እንድትሣለም አንድ ሚሊዮን እናስገባት❤❤❤❤❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 2 ай бұрын
50 ጊዜማየቴ አይቀርም እንዲሳካላት
@kalkidanyelekal5760
@kalkidanyelekal5760 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ይቺ ከእፁብም በላይ እፁብ እፁብ ድንቅ ናት ፣ ተጀምሮ እስከሚያልቅ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት፣ የእግዝያብሄርን የእጁን ድንቅ ስራ አየው፣ ተማርኩብሽ ፣ ከዚህም በላይ ቃሉን ይግለፅልሽ ይግለፅልን 🙏🙏
@user-so3sl2lv1e
@user-so3sl2lv1e 2 ай бұрын
❤ልዩ ነሽ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
@yonasyilma9814
@yonasyilma9814 2 ай бұрын
ጎበዝ ተማሪ መምህሩን ይመስላልን በይፋ ያስመሰከረች። እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ። ድንግል ማርያም ትተብቅሽ ታሳድግሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nesibugirma8903
@nesibugirma8903 Ай бұрын
እግዚአብሔር አባት ባንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የስው ልጅ ግን አያስተውልም::የዝችን ህፃን ልጅ አንደበት እንደማር አጣፍጦ ለአስተማረን ለድንግል ማርያም ሙሺራ ክብር ለሱ ይሁን:: አሜን ይችልጅ ትደገም በእሱአ ላይ እድሮ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው❤🎉
@user-of5jw5nu6r
@user-of5jw5nu6r 2 ай бұрын
አላህ የሰድግሽ የባሎቸችን ሀቅ እንድኖጣ አላህ ይርደን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 3 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ያረፈባት ልጅ ናት እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 🥰
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን ኮሚንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቃችሁ
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HabtmHabtm
@HabtmHabtm 3 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@Yenebecha
@Yenebecha 3 ай бұрын
አሜን
@habibahabiba6950
@habibahabiba6950 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Neli7633
@Neli7633 3 ай бұрын
አንቺንም ይጠብቅሽ እህታችን
@user-bv9xu8qb6j
@user-bv9xu8qb6j Ай бұрын
እሼ ክብር ይስጥልን
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 2 ай бұрын
Amazing 👏
@tarekegnhaile3527
@tarekegnhaile3527 2 ай бұрын
ንግግሯ በሙሉ መንፈስቅዱስ ነው የሚያናግራት በእውነት የታደለች ነች በጥበብ እደጊ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 ай бұрын
በጣም
@azebgirma8388
@azebgirma8388 2 ай бұрын
እውነት ነው ላይተዋለው
@hanaworku1181
@hanaworku1181 2 ай бұрын
አረ ይህች ልጅ መልእክተኛ ናት። ጌታ እንዴት ነው የባረከልን። እግዚአብሔር ሆይ ጠብቅልን አሳድግልን። ❤❤❤
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-Hiwi
@user-Hiwi 2 ай бұрын
Amen
@alemuzewudee7045
@alemuzewudee7045 2 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ በረከቱን ያሳድርብሽ የእውነት አሁን ላለው ወጣት አሪፍ እርዓያ ነሽ። 💓💓💓💓
@user-cm9wz2wl7w
@user-cm9wz2wl7w 2 ай бұрын
እንደእኔ ማነዉ ደጋግሞ የሰማት ይችን ድንቅ ልጅ 👍👍👍
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 3 ай бұрын
ሆሆሆይ ❤❤ምን አይነት እጹብ ልጅ ናት አባ ገብረ ኪዳን ተክተዋል የሴት ሊቅ❤❤እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሳድግሽ❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 3 ай бұрын
እዉነት በጣም ትደንቃለች
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 ай бұрын
1 ሚሊዬን view እንዲሞላላት ደግመሽ ተመልከቺላት፡ እኔ 4 ጊዜ ከፍቻለሁ፡ ገና ቀጥላለሁ፡፡ ባናየውም ከፍተን ማስቀመጥ ስለምንችል ስራ ላይ ስንሆን እንደሱ እያረግን view እንጨምርላት፡፡
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 ай бұрын
ከነንግግራ እሳቸውን ፈጣሪ ያሳድግሽ አባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 2 ай бұрын
አሁን ሦሰተኛዬ ሳየው❤
@azebmulugetaazebmulugeta6284
@azebmulugetaazebmulugeta6284 2 ай бұрын
እኔ ከለሊት ጀምሮ እስካሁን እያየዋት ነው በእውነት ድንቅ ልጅ ናት
@volumecare9918
@volumecare9918 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ ነገረ ነው የኔ ጣፋጫ ፈጣሪ በጥበቡ ያሰድግሺ በእወነት በቤቱ በጋፀ እመአምላክ ትሃሰድግሺ አባቴ ሆይ ለኛም የአንተን ጥበቢ ጋልጢልን😢😢😢😢
@comedianeshetu
@comedianeshetu Ай бұрын
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wa6bvZ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🏻🙏🏻
@MeseretZena-rx6fz
@MeseretZena-rx6fz Ай бұрын
ዠቨ​@@FikirteAsres-ng6bp
@user-di1ei1bq9g
@user-di1ei1bq9g Ай бұрын
😮😮😢
@Eyuta4823
@Eyuta4823 3 ай бұрын
የኔ ልዕልት❤የድንግል ማርያም ልጅ በኪነ ጥበቡ ያሳድግሽ
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 8 МЛН
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 158 МЛН
oxirigacha 🤣🤣
0:34
MUSOFIRIM !
Рет қаралды 6 МЛН
ТИПЫ людей , когда попросили ПОДЕЛИТЬСЯ 😂 #школа #прикол
0:37
Pass or fail?🤔 @Dharni @Mamiko  #beatbox #beatboxchallenge
0:32
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 6 МЛН
Разница подходов
0:59
Павел Воля
Рет қаралды 2,9 МЛН
Книжка где, пончик? #shorts #сериалы #юмор
0:44
Мир Сватов
Рет қаралды 7 МЛН