🛑 አልመጣም አለችን አስደነገጠችን ቀረች🥺

  Рет қаралды 94,900

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል ከመዳም ቤት አይዞሽ በሉኝ ላይክ ግጩኝ ያገሬ ልጆች❤❤
@alami5787
@alami5787 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ ያልፍል አይክፋብኝ ውደ
@abonshe9173
@abonshe9173 7 ай бұрын
Ayzosh yene marrr ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@TajTaj-p1j
@TajTaj-p1j 7 ай бұрын
Yene eht ayzosh❤️❤️❤️❤️❤️
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
አይዞሸ ዉዴ
@abybitch8991
@abybitch8991 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 7 ай бұрын
የማርኬን እናት ካልመጣች ዛሬ 😢ነገም ይሁን መቼም😢 ቤት ስትገባ😢 ቪዶኦ ይስራልን😢የናቴ ደስታ😢❤❤❤ሺ አመት ትኑርልክ የኔ ጀግና😢❤❤ማርኬ😢
@emoydseta2899
@emoydseta2899 7 ай бұрын
😢ውነት❤
@LuLu-cq1uz
@LuLu-cq1uz 7 ай бұрын
ልክነሽ❤❤
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 7 ай бұрын
ማርኬ የተባርክ ልጅ እናትህን ስታስደስት ያንተም ህይወት ያምራል ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥልጅ ነህ የምትሉ❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@eteneshWoldesilassie
@eteneshWoldesilassie 7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@fhhd9055
@fhhd9055 7 ай бұрын
አመንአሜንአሜን
@DelightsDelights
@DelightsDelights 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hawaabebawu
@hawaabebawu 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እናቱን የሚያሥደስት ወንድ ልጅ እንደት እንደምወድ ማርክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወላሂ ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኧረ ቤተሠብ 200 k እናሥገባው ግፉ
@እናቴናፍቆቴኡሚ
@እናቴናፍቆቴኡሚ 7 ай бұрын
አወ እናትልዩናት
@Rozaguraga
@Rozaguraga 7 ай бұрын
ማርቆስዬን የምቶዱ 50K አስገቡኝ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ❤ያገሬ ልጆች
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 7 ай бұрын
ኢሻ አላህ❤❤❤
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 7 ай бұрын
ኢሽአላህይገባል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@azeb4321
@azeb4321 7 ай бұрын
ደምሪኝ ደመርኩሽ
@Tzta1-m9q
@Tzta1-m9q 7 ай бұрын
አብሽር
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@SameeraA-g5n
@SameeraA-g5n 7 ай бұрын
ማርክየ መጀመሪያ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ለናትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይለኛል የኔ ወንድም አላህ ያስደስትህ የፈለክበት አላህ ያድርስህ ሙቢ ኤፋ ብሩኬ የጓደኛ ጥጎች በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
@adan1376
@adan1376 7 ай бұрын
የኔ ወንድም ወላሂ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ይለያል አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ 😢
@TigsHabeshawit
@TigsHabeshawit 7 ай бұрын
ማርክ ግን ለበኪ ክብር አለው ምግብ ሲበሉ ሁሌ ያጎርሰዋል ስታምሩ
@TigsHabeshawit
@TigsHabeshawit 7 ай бұрын
ዛሬ እኮ ያመቱ ቅዱስ ሚካኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያልነውም ፈጣሪ የረፍት እጀራ ይስጠን
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 7 ай бұрын
ኣሜን 3 ደምርኝ
@ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ
@ቀብራራዋነኝየአባቷልጅ 7 ай бұрын
አሜን(3) ደምሪኝ ዉደ
@moLly-yg7lh
@moLly-yg7lh 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Mነኝየመዳምታክሲ
@Mነኝየመዳምታክሲ 7 ай бұрын
አሜን❤❤
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
@ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 7 ай бұрын
አሜን(3)
@maryammohamed418
@maryammohamed418 7 ай бұрын
እናትን ማስደሰት በጣም ትልቅ ነገር ነው ተባረክ ማርኬ ❤❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 7 ай бұрын
የማርክ አድናቂዎች የትናቹ❤❤😂
@halima7993
@halima7993 7 ай бұрын
ዋና ለምን ቀረ ሂሉጋረ ተለያያቺሁ ማለት ዋና ጋረ ተለያያቺሁ ማለት አይደለም በጣም ነው ቅረ ያለኝ ወላህ ዋናም በጣም የፈራ ነበረ ሂሉ ልትህድ ስትል አንቺ ከህድሺ ጎደኝነታቺንን የቀጥል አይመስለኝም የላት ነበረ የፈራው ደረሰና ዛሬ ላይ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 7 ай бұрын
ማርቆስ የናፈቀዉ ማነዉ
@jerry-cs4bd
@jerry-cs4bd 7 ай бұрын
እንፌክሽን አሰቃየኝ መዳኒት እምታውቁ ታይቼ በተደጋጋሚ መዳኒት ወስጄ ለተወሰነ ቀን ትቶኝ ከዛ ይመለሳል በባህላዊ መንገድ እምድንበትን መንገድ ነገሩኝ ተሳቀቁ ሽታ አለው መዳምም ተጠየፈችኝ ስራዬን መስራት አልቻልኩም እባካቹ
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
ማርክ ወላሂ እመነኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እናትህ ስለምታስደስት ጎበዝ የብዙዎቹ አራያ ነህ ክበር❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lebabachannel
@Lebabachannel 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@Tybatube
@Tybatube 7 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች
@DekenshLamore
@DekenshLamore 7 ай бұрын
amne🙌🙌🙌❤
@غالالثريا
@غالالثريا 7 ай бұрын
ማርኬ ጀግና ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤ የማዘረን ሪያክሺን ቀርፀህ አቅርብልን የምትሉ
@KidiJon
@KidiJon 7 ай бұрын
እኔን የረዳ የሊቀ መላእክቱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ አሜን
@Samrawiet
@Samrawiet 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@አርሴማየማርያምልጂ
@አርሴማየማርያምልጂ 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😊❤
@Oman-yq7ep
@Oman-yq7ep 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SusuHesen
@SusuHesen 7 ай бұрын
ከሚድያ አትጥፋ ማርክ ሁልጊዜቢደወ ስራ
@HaiatLok
@HaiatLok 7 ай бұрын
ዋዉ እናትን ከማስደሰት በላይ ምንአለ
@zuzuFamily-tf1fq
@zuzuFamily-tf1fq 7 ай бұрын
ማርቆሴ የኔአባት ከሚዲያ አትጥፋ የኔወንድም
@mayunegethio
@mayunegethio 7 ай бұрын
እናትን ማስደሰት ትልቅ ደስታ ነው ጀግና እናቱን የሚወድ እና በናቱ ደስታ የሚደሰት👍💞
@Samira-o1q
@Samira-o1q 7 ай бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰🥰
@fhhd9055
@fhhd9055 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንያርግልንጌታ
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj 7 ай бұрын
አሜን
@Rozss-rt7yz
@Rozss-rt7yz 7 ай бұрын
አሚንንንን
@SaneyaY
@SaneyaY 7 ай бұрын
❤አሚንንን❤❤❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 7 ай бұрын
ማምየ እንኳን ደስ አለወት ስታይ ምን እንደሚሠማት ታየኝ እናትን ማስደሰት ምን ያክል መመረቅ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ❤❤
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
ማርኬ ጎበዝ ለናትህ እደዚህ በማድረግህ ተባረክ እናት ከዚህ በላይ ይገባታል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:03
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
​@@TemimaNasir-cv2jwእሺ ክፈይኝ😂😂😂
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 ай бұрын
@@lucihymaryo7483 ስነት 🤭🤭
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 7 ай бұрын
ማርኬ😢የኔ ወድም ተባረክ የኔ ጀግና😂ደስ ብሎኛል ሁሌም በደስታ ኑርልኝ የኔ አባት😢እናትክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው😢ማርኬ ተባረክ❤❤❤
@SayedAhmada-gn6sj
@SayedAhmada-gn6sj 7 ай бұрын
በጣም ጀግና እንዳንተ አይነት ልጅ 100ቢወለድ አይቆጭም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hani8649
@hani8649 7 ай бұрын
እኔም እናቴን እንዲህ ማስደሰት ነው ምኞቴ ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ❤❤❤❤❤❤
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ 7 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ቀስ ያላችሁ እንዳረግጡኝ ማርክዬ❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 ай бұрын
ስለ ሆነዉ ስላልሆነ ስለ ሚሆነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማርክየ ደስተኛ ሁነህ ስላየሁህ በጣም ደስስ ብሎኛን በፊት ባለቀስሁት ልክክክ❤❤❤❤❤💒💒💒
@Semufika45
@Semufika45 7 ай бұрын
ማርኬ የኔ ጀግና የናትህ ደስት ታየኝ እኮ ❤ ማሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤በቻልከው አጋጣሚ ሁሌም አስደስታት
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 7 ай бұрын
ማነው በስደት እናቱ የናፈቀችው እንጀ እኔ 😢 ✍እማ የኔ ንግስት እማ የኔ ንግስት የኔ መስታወቴ ኑሪልኝ እማዬ ነሽና ብርታቴ እማ የኔ ህይወት መፅናኛ ጉልበቴ ኑሪ ተደስተሽ እንድያምር ህይወቴ ✍እማምዬ የኔ ስስት እማምዬ የኔ ተስፋ የኔ ብርታት እማ ኑሪ እንድትሰምር የኔ ሃያት እኔም በአንቺ እንድደሰት እድሜሽ አላህ ይርዘም እማምዬ የኔ ስስት ማርክ ደስ ብሎህ ሳላየንህ ደስ ብሎናል 🎉
@Werknes
@Werknes 7 ай бұрын
ዛሬኮ የአመቱ ቅዱሥ ሚካኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንዃን አደረሣችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀደደ የኛንም ጭንቀታችንን ያጥፋልን አሜን ❤🎉🎉❤❤❤❤ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉
@የሸወዋብጥስ
@የሸወዋብጥስ 7 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@mekdes-k9j
@mekdes-k9j 7 ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
@እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@KalkidanHagos
@KalkidanHagos 7 ай бұрын
Amen amen amen 🎉🎉🎉
@ጤናይበልጣል
@ጤናይበልጣል 7 ай бұрын
የውድምነት ጥግ ኢፋየ እዚህው እተኛ አለ መታደል ነው እደዚህ የልብ ጓደኛሞች ማግኘት ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍🫰🫰🫰
@MariamMariam-xl2kh
@MariamMariam-xl2kh 7 ай бұрын
ብኡነት ጎበዝ ጠንክረን እንዲህ ሆነህ እናትህን አስደስተህ ሰለአየንህ በጣም ደስ ብሎናል እግዚኣብሔር ይባርክህ መጨረሻህም ያሳምርልህ
@BoseBirhanu
@BoseBirhanu 7 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው ማርክ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ምርጥ ጓደኞችም አሉህ ❤
@waskan9517
@waskan9517 7 ай бұрын
ላይክ በሉኝ እስኪ የማርክ ወዳዎች
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:36
@እናቴናፍቆቴኡሚ
@እናቴናፍቆቴኡሚ 7 ай бұрын
ምንይሰራልሻል🎉🎉
@waskan9517
@waskan9517 7 ай бұрын
አምሮኝ ነበር ክክክክ​@@እናቴናፍቆቴኡሚ
@እናቴናፍቆቴኡሚ
@እናቴናፍቆቴኡሚ 7 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw አችምደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 7 ай бұрын
የኔ እናት እንባዬን አመጣችሁት የኔ ምርጦች ግን በእናንተ ፍቅር ልሙት እኔ 😢😢😢 አላሳዝናችሁም አንድ ሚስኪን ገላችሁ ምን ትጠቀማላችሁ መልስ እጠብቃለሁ አደራ
@NejatButajira
@NejatButajira 7 ай бұрын
የሶፋው ዋጋ ብትነግረን እናም አድራሻው
@hiamhuot843
@hiamhuot843 7 ай бұрын
ይምር ዋናአለመኖሮ በጣም ይደብራል እሱኮ ካናተ መለየት አይፈልግም ግን ለምን ተራራቃችዉ የወድሜ ጥግነዉ
@ZentiMariy
@ZentiMariy 7 ай бұрын
ለምን ዊናነ አጠራዉም 😢😢ማርክ
@Meri4555
@Meri4555 7 ай бұрын
እስኪ ዝም እንበል ይራጋጉ ምሃላች ምን እንዳለ ኣናቅም
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 7 ай бұрын
😢😢😢😢 ቢጠራው አሪፍ ነበር
@sitymehammed
@sitymehammed 7 ай бұрын
እጭ ተዉት እስኪ ዊና ሄለን አትበሉ እስኪ
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 7 ай бұрын
ማርኬ ተገፍተህ ነው እንጂ ገፍተህ ስላልሆነ ሄሉ መልካም ልጅ ነበረች ፣ አሁንም እሷን የምታስረሳህ ቆንጅዋን በስራ የምታግዝህን አዝጋጅተህ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራህ ግባ ። ለእናትህ ቤትዋን ያሳመርከው ያማረ ኑሮ ይስጥህ ።
@WorkWork-qk3ej
@WorkWork-qk3ej 7 ай бұрын
በስደት ያላችሁ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቸ😢❤
@user-uv2vv8el9nyaAR
@user-uv2vv8el9nyaAR 7 ай бұрын
አሚንን❤🙏😥
@sitrazee13
@sitrazee13 7 ай бұрын
ማርክ ጀግና እንዲህ ነው ለእናት ቀድሞ መድረስ ይገባታል በደንብ አስደስታት ጎበዝ ሌላው ቀስ ብሎ ይደርሳል። የሷ ውለታ ተከፍሎ የሚያልቅ አይደለም ። ህይወቷ ሁሉ ነገሯ ነው አሳልፋ የሰጠችው
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 7 ай бұрын
ባለ ማህተሞቹ እኳን አደረሳቺሁ ለቅድስሚካኤል ዐመታዊ ባዕል❤❤❤
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kiyyatubej7
@Kiyyatubej7 7 ай бұрын
❤❤❤amen amen amen amen amen 🙏 🙌
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 7 ай бұрын
@@Kiyyatubej7 🙏🙏🙏🙏🥰👈
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 7 ай бұрын
@@ghhjjgghhu370 🙏🙏🙏
@ChfCh-fk9fd
@ChfCh-fk9fd 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
ምን ዋጋለው ሄሉዬ ይሄን ቻናል ብዙ ደክማበት ነበር ያሳዝናል 😢😢😢😢
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 7 ай бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ማርኬ እናትህን ለማስደሰት አላህ አትንም ያስደስትህ ልጂ ይወረድ እደናት እናቱን ወዳድ ሰውን አክባሪ ማሻአላህ የናትህን ደስታ ለማየት ጋጋሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:48
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 7 ай бұрын
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ እማ
@AlfiyaKder
@AlfiyaKder 7 ай бұрын
ማርክ ስንት ነው ሶፋው እፍልጋለው. መልስልኝ በጣም ፍልጌው ነው እንሴኖ ድርስ ያደርሳሉ አይደል❓❓❓❓❓❓❗
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 7 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ስጠብቅ ነብር ጀግና ነህ ማርኬ ለናትህ ያለህ ፍቅር ❤ እንካን አደረሳቹ ዓመታዊ ክብረ በአል ቅዱስ ሚካኤል በያላቹበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ 💗😢
@MekdesAssefa-v4b
@MekdesAssefa-v4b 7 ай бұрын
እኔ ለናቴ ለቤተሰብ የሚል ሰው እንዳንተ የብዛልኝ አንዳንዱ ለራሱ ነው የሚያስበው የቤተሰቡን ኩሽና ሳያሳምር አንደኛነህ ወንድሜ ክበርልን ለናትህ እድሜ ይስጥልን የዲ ቅሙጨ።
@ethiofamily-28
@ethiofamily-28 7 ай бұрын
ጀግና ማርኬ❤❤❤ ለእናት ብዙ ይገባታል
@etetewami9042
@etetewami9042 7 ай бұрын
።።።ልጆቼ ተባረኩ መቸም ሔሉ ብትኖርበት የኔ ደርባባ የሴት እመቤት የበለጠ ያምር ነበር።።ፈጣሪ ጥሩ መካሪ ቄስ ገጥመዋችሁ።።ነገሮች ይፈታሉ የነበረው ደስታ እንዲቀጥል ፀሎቴ ነው።።። እሷ የምትቀመጥበት ሶፋ ይሁን።።።
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 7 ай бұрын
አሜን
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 7 ай бұрын
አራ እናቱ የምትቀመጥበት ሶፈ ይሁን♥️♥️
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@anshafntew
@anshafntew 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላ አለኒማተል ኢስላም
@LijNabu
@LijNabu 7 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@AlfiyaKedir-ey7dj
@AlfiyaKedir-ey7dj 7 ай бұрын
S,A,w
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 7 ай бұрын
Saw SAW SAW SAW SAW SAW
@AsSs-z5r
@AsSs-z5r 7 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለው
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 7 ай бұрын
ማርክ የተባርክህ ልጅ የሴት ልጅ ክብር ያለህ አተን ያገባች ሴት የታደለች ነች የናት ምርቃት አገት አያሥደፍም❤❤ ጎበዝ ተባርክ 🎉🎉🎉እናትክም በዕድሜ ያቆይልክ
@fatimaseid7326
@fatimaseid7326 7 ай бұрын
ታሁን ቡኀላ ስቀህናቶሎ ከፍቶህ እዳናይህ በቃ ወደፉት
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
ኤፋ ብሩኬ ሙቤ በሄዳችሁበት ድምቀት ናችሁ ቀልዳችሁ ሳቃችሁ ደስ የምትሉ ሶፋ ልገዙ ሄዳችሁ ጨዋታ ጀመራችሁ😂😘🙏❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 7 ай бұрын
ማርክ ሳቄህ ሰለተመለሰ በጣም ደስ ብልኛል ❤❤❤❤❤❤ ግን ዊናን አትርሱት ቀጣይ ቢዶወ አጡልን
@HghhVhbv
@HghhVhbv 7 ай бұрын
ተባክ ማርኬ አንተ የተባረክ ልጅ ነክ ፈጣሪ እናትና አባትክን አክብር ይላል ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስክ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
በጣም የምር ከአስርቱ ትዛዛት ውስጥ አዱ ነው እናትክንና አባትክን አክብር የሚል እና ማርኬ ተባረክ ከምንም በላይ የናት ምርቃት እንዴት መጨረሻው እንደሚያምር ❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 7 ай бұрын
ላይክ አመረኘ 👍ለዚህ ጀግግና ማርክየ ለናቱ ያለው ቧታ
@bekimanberi
@bekimanberi 7 ай бұрын
በቀጣይ ቪዲዮ ዊናን ጨምራቹ ኑልን እምትሉ ግጩልኝ ❤❤❤❤
@deninaisar1548
@deninaisar1548 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ እባካቹ አምጡት ዊናን ከማርኬጋ😢
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 7 ай бұрын
አው ወለሂ ዊነንም ኢንደትለዩት አምጡት ከመርኬ ገር😢😢
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 7 ай бұрын
ዋዉ ማርክ ታዲለህ ተባረክ እናት አባት አጠቃላይ ቤተሰብን ማስደሰት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤
@hyate-qm7pi
@hyate-qm7pi 7 ай бұрын
ማዘር ስትመጣ ሰፕራይዝ ስትደረግ ይቀረፅልን አደራ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 ай бұрын
ከጋሽዬ ቤት ሲሮጥ ያማጣ መነው😂😂😂
@Shwey-ui8wo
@Shwey-ui8wo 7 ай бұрын
Mee😂😂😂
@getuwoldtsadik2932
@getuwoldtsadik2932 7 ай бұрын
ሙቢ ስንት ቻናል ነዉ ያለው ስንከፍተው ሌላ ሴት ናት ጠይቁልን
@Mr-fb226
@Mr-fb226 7 ай бұрын
ትለያለክ ማርኬ ለእናት ከዚህምበላይ ይገባታል
@merongm5989
@merongm5989 7 ай бұрын
ማርኬ የምር እንዲህ ደስ ብሎክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የእናት ደስታ ና ምርቃት መቼም አይገኝም እናት ለዘላለም ትኑር❤
@selam-dp6be
@selam-dp6be 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስሜቱ በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን 💔💔💔💔
@nomore8101
@nomore8101 7 ай бұрын
ጣራው ላይ የተሰቀለ ነገር አለ እንዴ 😂 LOL አረ ህፃንነታችሁን አልጨረሳችሁም በጣም 😮😮😮😮😮😮shame on u ትልቅ ሰው አይደላችሁ ልፊያችሁ ሲደብር ማርክ የበረከት የሰላም የጤና ያርግልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የተዋህዶፍሬ-fz1bg
@የተዋህዶፍሬ-fz1bg 7 ай бұрын
ማርክ በጣም ጎበዝ ልጅ አንበሳ ለእናትህ ያለህ ቦታ በጣም ደስ ይላል የናትህ ፀሎት ይርዳህ በርታ ጎበዝ🎉
@Sofiaያባቷልጅ
@Sofiaያባቷልጅ 7 ай бұрын
የ እናትን ደስታ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል❤ቡታ ጅራ ማለት የት አከባቢ ነው እስኪ ንገሩኝ ማውቅ ፈልጌ ነው ?😊
@JsvJdb-y1z
@JsvJdb-y1z 7 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና እንደዚህ ነው ለውጥ ማሳየት
@Malaka-sv6zk
@Malaka-sv6zk 7 ай бұрын
መርክ ያንት ሀቅ ከፍለን በንጨርስም በስሱም ቢሆን ያሰብከውን ያሰከልክ❤❤❤❤ሙቤ እና ኤፍሬም ልጅናት አልጨራሱም በቀጠይ ጡጡ ወይም ያጀራ እናት ገዝቶ ሰጵያዝ ያሚየደርገቸው ከልቀደመቹኝ እንደልቀድመች😂😂😂😂😂😂
@TryH5DFG
@TryH5DFG 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 7 ай бұрын
ቱ እብድ ሁላ 😂ደስ ሲሉ 🥰ዋውው በጣም ያምራል ማርክ 😍
@sofi8983
@sofi8983 7 ай бұрын
እናትህን እንደዚህ ስለምታስደስት አላህ ላተም ያስደስትህ ቅመሞችየ ተው እኔንም አበረታቱኝ
@asrse539
@asrse539 7 ай бұрын
ማርክየ የኔ ምርጥ ልጅ ❤🎉 እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሳካልህ 😊😊
@Sofia-l8l6l
@Sofia-l8l6l 7 ай бұрын
ጎበዝ ነሕ ወንድ ልጅ ለፍቶ ጥሮ ቤቴሠቡን የሚያሥደሥት ጀግና ነው አንዳዶቹ አሉ ተቀምጠው በሴት ገዘብ የሚጎረሩ ጀዝባዎች የእናትሕን ደሥታ ማየት እንፈልጋለን 👌👍🙏❤️❤️
@ZenabAmn
@ZenabAmn 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ማርክዩ የኔ ጀግና የናትክ ደስታ ለማይት ጋጋህ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 7 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 7 ай бұрын
ሙቢ ከነ አብርሽ ራቀ እሳ?ደስ ትላላችሁ እናት ለዘላለም በደስታ ትኑር 🎉🎉🎉🎉🎉
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 7 ай бұрын
እነአብርሺ ሊላቦታስለሆኑይሆናል
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk 7 ай бұрын
ዋዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ። እናት አባትን ማስደሰት ምነኛ መታደል ነዉ ማርያምን
@azadmogas6346
@azadmogas6346 7 ай бұрын
😂😂😂😂ወይኔ ደስ ስትሉ ከምር ጋደኚነት እዚሁ እንድር ኬኩን ግን እምታሳድሩት አይመስለኚም😂😂😂😂
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 7 ай бұрын
#ረጂም እዲሜ ለእናቶቻችን ያረበል አለሚን❤
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
አሁን ገና ስራ ሰራህ ልጂ ማለት እንድህ ነዉ መጀመሪያ ለቤተሰቦቹ የሚደርስ ሌላዉ በግዜዉ ይሆናል አለድሜአችሁ አትጃጃሉብን
@gjyvng738
@gjyvng738 7 ай бұрын
ስህህህ
@kubranurye-ky3fk
@kubranurye-ky3fk 7 ай бұрын
ማሽአሏህ ብያለሁ ማርክ የምር ትለያለህ ወድሜ ለናትህ ያለህ ክብር ❤❤❤❤❤
@AsmaAbdulfeta
@AsmaAbdulfeta 7 ай бұрын
ኢቅሪተ።ግን።መጀመረ።ቀድመቹ።ደረመቹን።ቢትገሩ።ጡሩ።ነበር።ከስቀየምቹ።በዚ።ሊክ።ሰዉን።መተለሊ. ከበድነዉ።አለህን።ግን።አተተሊሉም።የሲረቹን።ይስጠቹ🎉🎉🎉🎉
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض 7 ай бұрын
ምን አገበቹ ማያት ከልፈለገቹ መውጣት
@Sara108Sara
@Sara108Sara 7 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ተባረክ ማርክ እናትን ማስደሰት ትልቅ ነገርነዉ ❤❤🎉🎉
@AddisalemErdado
@AddisalemErdado 7 ай бұрын
የተንብ የእኔ አንበስ የወንድሞችሽን ስኬት ጀርባ አንች አሌሽ ዘመንሽ የስኬት ይሁንልሽ የሴት ጀግና ይህኔ ከእግዚአብሔር ቃትለሽ አንች በትኖር እነዚህ ወጠታቶች ምን ልሆኑ እንደ ምችሉ ማሰብ አያቅታንም ወድሻሉሎሁኝ❤❤❤❤ ማርኬ ደግሞ ከዚህ በላይ ሆናክህ ለመያት የብቃን ፈጣሪ ዘመንክህ ሁሉ የደስታ የርግልህ❤❤❤
@Bahi_uk4
@Bahi_uk4 7 ай бұрын
Mubi+biruke+efii እብድ የሆኑ ጀመአ😂😂😂😂ደስ ብሎኝ እኮ ነው ማያቸው ❤‍🔥❤‍🔥✌️✌️
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 7 ай бұрын
አድኛቸዉ ለሊት ተነስተዉ እዳይበሉብህ ፍሪጁን ቆልፍ ማርክ😂😂😂
@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 7 ай бұрын
ቪድዮን ሰታዩ ኮሜንት ትሞላለችሁ 😂 ማርክዬ ደስ ብሎህ ስለየሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሆነ ኑር ሁላችሁም ኑሩልኝ 😂
@CharaMai
@CharaMai 7 ай бұрын
ያጋጥማል ማርኬ እናቱ አልመጣሁም አለችው የኔ እናት በሰላም አላህ ያጣልሁ ወድሜ ማርክ ❤❤❤❤
@CharaMai
@CharaMai 7 ай бұрын
ማርክ የኛ ጀግና ወድሞች ሳቁልኝ ሁሌም❤❤👍👍👍
@zaza-p4k
@zaza-p4k 7 ай бұрын
ማርክ ግን ለምንድነው እህት ወንድሞችህን ማታሳየን ወይስ ብቸኛ ነህ
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 7 ай бұрын
ዊናዬስ😢😢😢😢😢
@HiwotEseye
@HiwotEseye 7 ай бұрын
እሰይ ማርኬ እግዚአብሔር ይሰጥክ ማርያምን እናት እደዚህ ልጇ ትልቅ ደረጃ ደረሶ ስሲያሰደሰታት ከዚህ በላይ ለሷ ደሰ እሚላት ነገር የለም
@FhfVv
@FhfVv 7 ай бұрын
ወንድሜ ማርክ በጣም ደስስስስ ብሎኛን በርታ ሁሉም ያልፋን ሁልግዚም ሳቅ ወንድሜ 🥰🥰🥰
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
ማርክ የተባረክ ልጅ እናትህን ከማስደሰት በላይ ምን ደስታ አለ ተባረክ🙏❤ከምርጥ ጉዋደኞችህ ጋር ደግሞ እርስ በርስ ያላችሁ ፍቅር ሲያስቀና እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ❤ ማርክ የማዘርን ሪያክሽን ማየት እንፈልጋለን ቪዲዮ እናት ስትደሰት ማየት ደስ ይላል
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ማርክ በጣም ጥሩ ልጅ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅ እናትህም ደሰታ ሰላየነ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 7 ай бұрын
እናትን ማስደሰት እንዴት መታደል እና ማርኬ እግዚአብሄር መልካሙን ነገር ሁሉ ዬግጠምህ🙏❤
@NaemaAlshehhi
@NaemaAlshehhi 7 ай бұрын
ማረኬ የናት መረቃት ይደርሣል አላህ ከክፉ ነገርይጠብቃህ
@asyአሲyuotube7338
@asyአሲyuotube7338 7 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋ እግዚአብሔር ከጨንቀት ያወጣህ ምንም አልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🛑እናቴ ያላሰበችው ነገር ገጠማት🥲😱
16:41
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
💦ሁላቸውም ጠርቼ ሰርፕራይዝ አደረኳቸው
25:28
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
🛎️ሀይሚ ተጠለፈች ከበድ ፀብ ተፈጠረ 😱
23:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 267 М.
🚦ያልተጠበቀ ቀን የሚገርም ቀን
20:08
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 38 М.
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 341 М.
🦋ዩቱዩብ ከፈትንላት,ሀይሚ ተደሰተች🥰🥰
14:39
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 171 М.
🛑ኤፋ እና ብሩክን ያልተጠበቀ ነገር አደረገላቸው😱❤️
22:37
🛎️ካለ እናንተ መኖር አልችልም🥺🙏
26:18
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 168 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН