ለማዲያት ና ለብጉር ለጠቋቁር ለደሸበሸበ ፊትና ቆዳ የሚገርም የተልባ እና የሩዝ የፊት ክሬም አሰራር Amazing Flax and Rice Face Cream Rec

  Рет қаралды 778

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ነባር ቤተሰቦቼም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሻየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤🙏
@Hiermiela-zo5ok
@Hiermiela-zo5ok Ай бұрын
Nebet ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
ወዬ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 Ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንካን ደህና መጣሽ ንብርትዬ ዉዴ እጅግ በጣም ገራሚ የፊት ክሬም አሰራር ነው ይዘሽል የመጣሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ላንች የተቀመሽን ለቤተሰቦቸ ላካፍላቸው ብለሽ ይዘሽልን ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልኝ 💞💚💞💚💞💚🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋውውውው የዛሬው ደሞ ምርጥ የፊት ማሥክ ነው የሠራሺው ሩዝ እና ተልባ ቀቅለሽ የፈጨሽበት እና ያቀጠንሽበት መገድ በጣም ተመችቶኛል በቀጣይ ሠርቼ እሞክረዋለው የኔ ውድ በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤
@kierkm5305
@kierkm5305 Ай бұрын
በጣም🎉 ያምራል🎉በርች 😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤😍
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube Ай бұрын
ynea wdy Good job keep up nice ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🙏
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ስላም ስላሽ ይብዛ ንብረቴ ቆንጆ ለፊታችን ተስማሚ ውህድ ነው ስረትሽ ያካፈልሽን እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤😍
@hanytwin
@hanytwin Ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ ዛሬስ አላየሁሽም አልመጣልኚም ነበር ምርጥ የሆነ የፊት ማስክ ነው ተልባ በጣም ቆንጆ ነው ለተሸበሸበ ቆዳ እራሱ የእውነት ሴቶች ተጠቀሙት በጣም ለውጥ እናገኚበታለን ያንቺ አሰራር ደሞ ልዩ ነው ብሉኚ ይላልእናመሠግናለን ስላካፈልሽን በርቺልኚ 👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ችግር የለውም ውድ ❤❤🥰
@hayatuu
@hayatuu Ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ ዋዉዉዉዉ🎉እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤
@zeyada12
@zeyada12 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው ጎበዝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Ай бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ እንኳን ደህና መጣሽ እሩዝ አሪፍ ነው ለጠቆረ ነገርም ጥሩነው ግን እኔ ትንሽ ቀን ተጠቅሚው ነበር አራርጅክ አለብኘ ተውኩት እንጅ በጣም አሪፍ ነው ግን አራርጅክ ለሊለበት ሰው 🎉እናመሰግናለን ስላጋራሽን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤😍
@IsisjsjjsjsjjSjjsjsjjsjsjsj
@IsisjsjjsjsjjSjjsjsjjsjsjsj Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ነቅሳትሺን አስነሻት በሌዘር ይነሳል ቀላል ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
የኔ ውድ ንቅሳት አይደለችም ልጅ ሆኜ ወድቄ ይሄው ጠባሳ ሆና ቀረች ደሞ ፍለፊት 😂😂ለአይን አምላክ አለው የሚባለው እውነት ሆኖ አይኔን ሳይነካች እግዚአብሔር ጠብቆኛል ውድ ❤❤🙏
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Ай бұрын
ሰላማልሰላሜሸይብዛልየኔመልካመሰኘንኳንበሰላምመጣሸል አግራችንሰላምሰላምሸይብዛል አግራችንረላምፍቅርአንደነቴያምጣልበረችሕጨየኔመልካምበረችልጨጠፈተሻል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤
@woynitube315
@woynitube315 Ай бұрын
💜💜💜💜🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Ай бұрын
❤❤❤
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 21 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 67 МЛН
درمان قطعی لکه‌ های قهوه ای و لکه های پیری پوست صورت و بدن یکبار برای همیشه!
14:47
دکتر فرشته - آموزش سبک زندگی سالم و درمان ساده
Рет қаралды 88 М.