ለማመን የሚከብድ ነገር ገጠመነ።ማየት የትሳናቸው የ 15 አመት ልጅ ጉድ የገዛ እህታቸው ....

  Рет қаралды 41,513

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 446
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 3 күн бұрын
ተሜ አድናቸው በጌታ የሆነ ነገር እንዳለ ግልፅ ነው ቤት ውሥጥም ጥለሀቸው እንዳትወጣ በጌታ😢😢😢
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz 3 күн бұрын
ተሙ አድናቸው ልጅቷ አነጋገሯ ወንጀለኛ ይመስላለች በርታልን
@ellenihagos657
@ellenihagos657 3 күн бұрын
ጋዜጠኛ እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ እናመሰግናለን ! መቼም የማንሰማው ነገር የለም 😓 የተለየ ነገር በሰፈር ውስጥ ሲታይ ጥቆማ ማድረግ ትልቅነት ነው !
@elsatesfaye9439
@elsatesfaye9439 3 сағат бұрын
አድናቸዎ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 күн бұрын
የኔ ጌታ ልጁ በመጨረሻ ያወጣው ቃላት አንጅቴን በላው😭💔😭
@genetabay8968
@genetabay8968 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ይቅር ይለናል በሴቱ ባስ ተኮል ክፋት መተት አረ ምን ይሻለናል😢
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 3 күн бұрын
ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር ሆናለች በተለይ ሴቾች የማይሰማ ነገር የለም 🥺😥
@f-io7sj
@f-io7sj 3 күн бұрын
ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን እትጅግና አላማድንቅ መንፍግንው ያርህማ አላህ ይጠብቀን
@marysam9193
@marysam9193 3 күн бұрын
ሰይጣን ነገር ናት ደገሞ ምላሷ ጎረቤት ማለት እኮ ነፋስ አድን ነዉ የብዙ ሰዉ ህይወት የሚድነዉ በጎረቤት ጥቆማ ነዉ እግዛብሄር ይመስገን ጠፋተን አልጠፋንም እረስ በርስ መጨካከኑ እንደ መብዛቱ በዛዉ ልክም እንዲህ ነፋሳድን ጎረቤቶችም አሉ!!!
@ማህሌትወሎዬዋኮድ2
@ማህሌትወሎዬዋኮድ2 3 күн бұрын
ዉይ የምንሰማዉ ነገር ከባድ ነዉ አቤት ጭካኔ እመቤቴ ትጠብቅህ እዉነቱን አዉጣላቸዉ አግዛቸዉ ወድማችን ሲያሳዝኑ
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ እውነትን ሀቅን የምታሳድድ ነህ ልጅቱ ተርበተበትች ግን ለምን ይህን ያህል ጭካኔ ምነው😢😢😢😢😢😢😢😢 አይመስለኛም በተፋጥሮ ተሙ🎉🎉🎉እግዚአብሄር ይርዳህ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
@Hawwe12
@Hawwe12 3 күн бұрын
ላይክ አድርጉኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ አምሮኝ ነው በቃ አስደስቱኝ
@mxm8763
@mxm8763 3 күн бұрын
ተሜ ፈጣሪ ይርዳህ ርዳቸው የሆነ ተንኳል ያለ ይመሶላል
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 3 күн бұрын
ይች ልጂ እግታቼው ነው የሆነ የደበቀችው እላት ለነዚህ ልጆች ፍትህ ያሳዝናሉ ጥለሀቼው እትሂድ
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተመስገን እነዚህ ልጆች ከቤተሰብ ተሰርቀው አይናቸውን አውጥተው መለመኝ አድርገዋቸው ይሆናል እባክህ የደህና ቤተሰብ ልጆች ሊሆኑ ይችላሉ ለገንዘብ ብለው ጉዳት አድርሰውባቸው ነው አድናቸው ወንድሜ ከጉድ አውጣቸው ውይ የሀጥያት ጥግ ስንት ጉድ ነው ሚሰማው በፈጣሪ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 күн бұрын
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢😢😢. ምን አይነታ ጨካኝ ናት ባአላህ 😢😢😢
@workushikuri2505
@workushikuri2505 3 күн бұрын
ጀግና ወንድማችን በርታልን።
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 3 күн бұрын
የራሰ ሰውም እህትም ወድምም ባዳም ዘመድም እንዲ ያጨካከነን ነገር ምድነው ግን አይ ይቺ አለም ለምትበላን አለም ይሄ ሁሉ ክፋት ጭካኔ ይገርመኛል የኔ ጀግና በርታልን ግን እራሰህን ጠብቅ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 3 күн бұрын
ሲጀምር ችግር አለባት እዳትለቃለልጅቷ የምሰጠውን መዳኒት ጠይቅ ተሙዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳቸው🙏🙏🙏
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሰኝ 🎉🎉🎉
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn 2 күн бұрын
ተሙ አድናቸው ልጅቷ አነጋገሯ ወንጀለኛ ይመስላለች በርታልን😢😢😢😢😢
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 2 күн бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር የበርጠምዎስን ዓይን ያበረው ዓይነችሁን የብረው እውነት
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 3 күн бұрын
ተሙ በደብ አስጨን ቃት የተደበቀ ነገር አለ 💔😭😭😭
@MakebaKebede
@MakebaKebede 3 сағат бұрын
Let neh.
@enateneshtesfawe2323
@enateneshtesfawe2323 3 күн бұрын
ተሙ ዉይ ያማል እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ የእዉነቱን መጨረሻዉን ለማየት ያብቃን ።
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 3 күн бұрын
ተሙ እባክህ እርዳቸዉ ልጁ ተናግራን አግታቸዉ ነዉ መዳኒት እየሰጠች ይች ሰይጣን እዳትለቃቸዉ ይጣራ
@furiduri8440
@furiduri8440 3 күн бұрын
የማይሠማ የማይታይ ጉድየለም. የኢትዮሠው ተጨካክኖል. አላህ ይድርሥልን በሰ🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 3 күн бұрын
1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
@ልይሽሀገሬልይሽ
@ልይሽሀገሬልይሽ 2 күн бұрын
ይገርማል እናተን የመሰለ ጋዜጠኛ ለተበደለ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር ነው የሰጠን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 күн бұрын
ተሜ ጀግና በርታልን በሃገራችን እየሆነ ያለ ወንጀል እግዚአብሔር ሆይ እረ በቃ በለን የስው ልጂ አውሬ ሆኗል አውሬ እንኳን ለራሱ ልጁ ያዝናል እረ😭😭
@በረንታ
@በረንታ 3 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 3 күн бұрын
ይሄ ተሜ ግልፅ ነው ልጅቷ ምኗም አይታመንም የሆነ ነገር እንዳታረጋቸው ሲጀመር ትክክለኛ እህትና ወንድሟ ለመሆናቸው ያጠራጥረኛል። እባክህን ጥለካቸው እንዳትሄድ አደራክን።
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 3 күн бұрын
ጋዜጠኛው፡ተመስገን፡ወንድማችን፡በርታ። ይች፡ልጅ፡እህትና፡ወንድም፡አይመስልም።ምናልባትም፡መለመኛ፡አድርጋቸውዋለች፡ማለት፡ነው።
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 4 сағат бұрын
የኛጀግናበሪታልንወንዴሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 3 күн бұрын
ለወርየ ከምንሮጥ እስክይ ላይክ እነድርግ 200እነስገባው ጀግነችን
@user-en5jh3iq2g
@user-en5jh3iq2g 3 күн бұрын
ተሚ ከክስቱዋ ተግናኘህ ሰው ዬለንም ምትለው ወሸቱዋ ነው መጨርሻችውን የሰምርላችው በርታልን ተሚ መልከም ሰው ፈጠሪ ይርዳህ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 күн бұрын
😢😢😢😢እህህህህ አይ እማማ ኢትዮጵያ እባክህ ተሙ ቤት ውስጥ ትተሀቸው እንዳቶጣ 😢😢😢😢የሚጥል መንፈስ እባክህ መንፈስ ነው ፀበል አፀበላቸው😢😢😢
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 3 күн бұрын
አይ ሰው ልጅ ጭካኔ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ የለዉ ነገር 🥺🥺💔እግዝኦ ወንድማችን በርታልን ጅግና ❤️❤️❤️
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 3 күн бұрын
የኔ ጀግና ከጀርባዋ የሆነ ሰው አለ የሆነነገር አስደርጋባቸው ነው እናም በደብ ተከታተላት እዳትፋታት
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 2 күн бұрын
ተሙዬ ከዝች ሰይጣን አድናቸው አላህ ይርዳህ 😭😭😭
@Omria-dz5hw
@Omria-dz5hw 3 күн бұрын
የምትገርም ልጅ ናት ያገረገችው ነገር አለ
@SoliyanEliyas-j8w
@SoliyanEliyas-j8w 3 күн бұрын
ተሙ ጀግናችን እንኳን ደና መጣ
@MdAlllalinlain
@MdAlllalinlain 3 күн бұрын
አደራ ተባበራቸው እባክህ ሀብታሙ በማሪያም❤❤❤
@Sellu5956
@Sellu5956 3 күн бұрын
ተሜ እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤
@HenosSolomon-r6w
@HenosSolomon-r6w 3 күн бұрын
ወይ ጉድ ጌታ የሱስ ይድረስላቹ ጋዜጤኛው ጌታ ይጠብቅህ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 күн бұрын
ወይኔ አምላኬ ሆይ ምን አይነት መከራ ነው😢😢😢😢
@SalamaHaily
@SalamaHaily 3 күн бұрын
ሲያሳዙኑ ፈጣሪ እርዳችሑ አመብርሐን ብርሐናችሑን ትመልስላችሑ😢😢😢😢
@daniaesmail1442
@daniaesmail1442 3 күн бұрын
ያአላህ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳቸው ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤
@HirutTilaye
@HirutTilaye 3 күн бұрын
ተሙ ፈጣሪ ይጠብቅህ የተቸገሩት ደራሽ በጣም ያሳዝናሉ እርዳቸው
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከምነ አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሔር ጠብቅን በቃ ሕዝቦችን አውር ሆነ ማለት ነው ጉድ ነው ዘንድሮ ኡ ኡኡኡ እምብርህን እናቴ መርዛማወችነ ስወች አጥፊልነ
@saraamane6114
@saraamane6114 3 күн бұрын
ልጆቹን ሳትዛቸው እንዳትወጣ ታሜ አላህ ይርዳህ ወንድማችን
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 3 күн бұрын
የሆነ ነገር መኖር ይመስለኛል የልጅቷ ነገር🥹 ተሞዬ የኔ ጀግና እንወዳለን ፈጣሪ ከጉኑ ይሁንላችሁ ❤🎉
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 3 күн бұрын
ታሜ ጀግናችን በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በስላሴስም እግዚአብሔር ይማራቸው
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 3 күн бұрын
💔😢የኔ ውዶች በጣም ያሳዝናሉ ወይኔ የጭንቅ አማላጅ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ከዚህ ጭንቅ ታውጣቹ😢
@FetiyenGebreslasie
@FetiyenGebreslasie Күн бұрын
ተሜ በጣም ያሳዝናል በየቀኑ የምንሰማው ነገር ከብዶናል ፈጣሪ ሸክማችን የቅልለው እዝግዮ!!!!ተነኮል እንዳላት ታስታውቃለች አንተም እንደማትለቃት አምናለሁ በርታ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 күн бұрын
ልጆቹ ተፈኑዋል ተሙ ጀግናችን እርዳቸዉ❤❤❤
@EyobeTafesse
@EyobeTafesse Сағат бұрын
ይኼ ታሪክ አሁን የምድር አይን እየስራ ያለው ታሪክ ጋር ይመስላል ግራ ገብቶኛል
@hanajeni3178
@hanajeni3178 3 сағат бұрын
ተሜ መንገድህ ሁሉ በብርሀን የተሞላ ይሁን
@almm1109
@almm1109 3 күн бұрын
አንተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@luckyt8767
@luckyt8767 3 күн бұрын
ገና. ብዙ ጉድ. አለ. እንዲህ ተይቃት. እንዳትለቃት. ተመስገን. 😂😂😂😂😂😂
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q 3 күн бұрын
ያስቃልደ??😢😢😢😢😢
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 3 күн бұрын
ተሜ ልጅቱዋ አስፈራርታቸው ነው እባክህ አግዛቸው የሆነ ሴራ እማ አለ ።
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 күн бұрын
ተምየ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ያሳዝናል እፍ😢😢😢😢
@sisayyaregal
@sisayyaregal 3 күн бұрын
እዳትለቃት ተሙ😢😢😢😢ሲያሳዝኑ😢😢😢
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 5 сағат бұрын
የሰማይ አምላክ ክርሰትሰ እዉርን ያበራል ያብራላችሁ በየሱስም ጌታ ከናተጋ ይሁን
@kiyaaabebe-uu2ow
@kiyaaabebe-uu2ow 2 күн бұрын
ዋይኔ ባጣም ነው ማዛዘኑት ልጆቹ ባናት ታሙ አፋጠጣት ልጅቱ የ ዳባቀቹ ናጋር አላት
@SebleworkAdeme
@SebleworkAdeme 3 күн бұрын
ተሙ ይች ሴት የደበቀች ነገር ያለ ይስለኛል ምክንያቱ ልርዳሽ ተብሎ አልረዳም የሚል የመጀመሪያ ሴት ናት። ተሙ ከእግዚአብሔር ጋር እውነቱን አውጣው።
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 күн бұрын
አቤት ፈጣሪ ከዚህ ጉድ አውጣን ምን አይነት ጭካኔ ነው ተሜዬ እባክህ ህክምና ውሰዳቸው የሆነ የደበቀችው ጉድ አለ ከሷ ነጥቀህ ለእርዳታ ድርጅት ይሰጡ እባክህ አሳክማቸው ተባረክ ስንቱን ጉድ እያወጣችሁ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ተምዬ
@Genet1223
@Genet1223 3 күн бұрын
እንካ ን ብሰላም መጣህ ወደ ወንድማችን እረ ህክምና ፀበል ውሰዳቸው 😢ሰው ኮ ኣውሬ ህነዋል
@GaladOsss
@GaladOsss 3 күн бұрын
እግዛብሔር ይርዳህ❤❤❤❤
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 3 күн бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በፈጣሪ ስምምም በጣም ያሳዝናልልልል አቤትትትት ጉድድድድ😢😢😢ስያሳዝኑኑኑ አሬሜኔ😢 በናትህ ተመስገንየ ድረስላቸውውው እዳትገድላቸውው 😢😢
@Adanech-yv3lc
@Adanech-yv3lc 3 күн бұрын
Hayi cikaane ilmaa nama sila biyyi garaam deema jira yaa waqaayyoo atti gargaari obbooleesa keenya tame jabaadhu waqaayyoo sii waliin yaa ta, u 🙏❤ intaalii rakkoo guddaa qabdi seeran qoraachu qabdu 😢😢
@hwuliat6579
@hwuliat6579 3 сағат бұрын
ታሜ በርታ ሀገራችን ስንት ጉድ ተሽክማለች ስብሃን አላህ ግን ምን ሆነን ነው እንድህ የተጨካከነው
@WayenishetSabaqa
@WayenishetSabaqa 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እውነታችውን ያወጣ
@Mom-m5u
@Mom-m5u 3 күн бұрын
እንኮንደህናመጣህ ጀግናችን እራሥህንጠብቅ ግንያሳዝናልሉ😢😢😢እርዳችው
@AbabaAdeme
@AbabaAdeme 29 минут бұрын
ወድም ተባረክ በደብ መርምራት
@hanakebede282
@hanakebede282 3 күн бұрын
አተልጅ እመብረሐን ፀጋ ጤና ትሥጥሕ ኡፍ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 күн бұрын
ልጆቹ ሲያሳዝኑው አይ ፈጣሪ ይመራችሁ😭😭😭
@بيزه
@بيزه 5 сағат бұрын
ውንድሜ እንዳትፋታት እውነት ሳታውቅ ምቼም አትለቃትም አውቃለሁ ድንግል ማርያም ትርዳህ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@HaftombelayMarsha
@HaftombelayMarsha 2 күн бұрын
ተመስገን በዝቺ ልጅ ከጀርባ አንድ ነገር አለ ጥላሃቸው አትውጣ
@MesiAyele-z1c
@MesiAyele-z1c 3 күн бұрын
እግዛቤሄር ይጠብቅህ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 3 күн бұрын
የቃፅላዋ ማርያም ብረሃናቸውን ትመልስላቸው
@asterbede4961
@asterbede4961 3 күн бұрын
ተሜ በርታልን ይህ ሁሉ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 3 күн бұрын
ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል ነገ ይዛቸው እንዳትጠፋ
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሆነር፣አርጋቸዉነዉ፣አይ፣እናታቸዉ፣ኤትትሁን፣፣ወድሜ፣አደራህን፣እዳተዋቸዉ😢😢😢😢😢😢
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 3 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉እግዛብሔር ይርዳህ🙏🙏
@sarataye8812
@sarataye8812 3 күн бұрын
😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@hadasmeles7808
@hadasmeles7808 2 күн бұрын
እነዚህ ልጆች ነገ ምን ልሆኑ ናቸው አንድ ነገር ብትሆን ከተማሩ ለነሱ ስራ ይኖራል ካልተማሩ ለመና ብቻ ነው የምጠብቃቸው ጤነኛናት ይኑሩ ብቻ የምትለው እዳይ ወጡ እቤት ዘግታ እስረኛ አረጋ እህት አይደለችም
@mulatlemma3991
@mulatlemma3991 3 күн бұрын
አስወጣት እዛቤት ጥለሀቸዉ አትሂድ እባክህ
@tmoges1595
@tmoges1595 3 күн бұрын
እባክህ ወንድሜ ድረስላቸው !!!!
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 3 күн бұрын
ወይኔ፣፣አፈር፣ልብላ፣፣ወይኔ፣፣ሊጆቼ፣፣አይ፣ ይድፋሽ፣አቦ፣፣እህት፣አይደለችም፣፣ብር፣ተቀብላነዉ፣አይናቸዉን፣አጥፍታቸዉነዉ፣፣ባአላህ፣እዳትለቃት፣እቺሌባ፣ምነዉ፣ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MartaHayla
@MartaHayla 3 күн бұрын
በርታ ወድማችን
@AshuAshu-un3ed
@AshuAshu-un3ed 3 күн бұрын
ጃግና መጣሁ 💯💯💯💯ኑሪልኝ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 2 күн бұрын
ufffffffffff 😢 ኢትዩጰያ የጉዱ ሀገር በተለይ ሰቶች ኢተዩጰያ ያላቹ ወጌኔ ተጠንቀቁ 😢😢😢😢😢
@RabeaMohammed-g9g
@RabeaMohammed-g9g 3 күн бұрын
ዘላለም ወንድሜዋ❤ የሁሉ ❤አባት❤
@Selamawitabraha
@Selamawitabraha 3 күн бұрын
ተመስገን አውነት እውነት እልሀለሁ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ለሆነ ነገር የምትሰራው የምትጠነሰሰው ነገር አለ አትመናት በደንብ አድርገህ አጣራ የተሸጡ ይሆናሉ እባክህን ከጉድ አውጣቸው የደበቀችው ነገር አለ አትመናት
@makyamd6204
@makyamd6204 3 күн бұрын
ስለምታስጨንቃቸውው እረዳቸው ጀግነው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 күн бұрын
ተሜ እባክህ ትተሃቸው እንዳትሄድ ለሃብት ብላ ይሆናል ይች አረመኔ
@MakurdHdeu
@MakurdHdeu 2 күн бұрын
አቤት ፈጣሪዬ😭😭
@destata7749
@destata7749 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይይይይይይይ
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እረ ሀገሬ ስቱን ችለሻል ምን ማለት ነው አይን ያወጣፍጥጫ
@MesiTesfu
@MesiTesfu 3 күн бұрын
አዚህ መቼ እንደመጡ ጠይቃቸው ግን ተሜመመጀመሪያ ስትርበተበት ነበር የልጆቹ አነጋገር ድፍረት ሰቶታል አወጣጣት
@MartaHayla
@MartaHayla 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይደርሳቸው
@HawaAhmed-gd9rg
@HawaAhmed-gd9rg 3 күн бұрын
አህለን ጀግናችንንንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ባለ ውለታዬ ሕፃን መክሊት
4:02
ደብረ ዘይት ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН