No video

ለማመን የሚከብድ ጉድ የሚያስብል መረጃ ተጋለጠ ወፎች ትክክል አይደሉም

  Рет қаралды 148,896

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 117
@benjah5360
@benjah5360 2 жыл бұрын
እርግቦች በጣም ነው ምውደው: በልጅነቴ ከ150 በላይ ነበረኝ አሁንም ባረባ ደስ ይለኛል። አሪፍ ፕሮግራም ነው አቤላ
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
እግዚኦ ደሞ በማይናገሩብ ምንም ጥፋት በሌላቸው መጡ እግዚኦ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን
@belaytirunhe7251
@belaytirunhe7251 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@Lovely27735
@Lovely27735 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ሁልጊዜ እርግቦች ወፎች ማንኛውም ዓይነት እንስሳት ታድለው የዚችን ክፉ ዓለም ነገር አያውቁም ምነው እነሱን ባረገኝ እያልኩ ነበር ለካስ እዚህ ምድር ላይ ዕድል የሚባል ነገር የለም ይገርማል አቤልዬ በጣም እናመሰግናለን። 🙏
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
አቤልዬ እውነትና ፍቅር አይራቁህ!!! ሰላም ይብዛልህ!!!!
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤላ ይገርማል እቺ አሜሪካ ገና ጉድ እናያለን
@susumohammed9985
@susumohammed9985 2 жыл бұрын
ሀገሪቱ በሰይጣን አምላኪ ተውጣለች ፍጥረታትን ዘንግተው ወደ ፈጣሪነት ተቀይረዋል ልጁ ጀግና ነው ምን ዋጋለው ያስገድሉታል, ለምትሰጠን ድንቅ መረጃ እናመሰግናለ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 8 ай бұрын
አጀብ ነህ አቤላ ይችን አለም እና የሰው ስራ እያሰማህ ታስደምመናለህ ኑውርልን
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አቤሎ አመስግናለሁ እንኩን ወፎቹን የአሜሪካ አፈሩንም ሪል ብዬ አላውቅም በፍፁም የተፈጥሮ ነገር የሚመስል እንጀ የሆነ የለም።እኛ ስለማናስተውል ነው በየቤታችን ያሉ ኘላጎችን እንኩን አላምንም!!!
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን
@helenkeno6967
@helenkeno6967 2 жыл бұрын
አረ ገድፈላ እግዚሐብሔር ይቅር ይበላቸዉ 🐤🐤🐦🐣🐥🦆🦜🦅🕊🕊🦆🦆🐦🐤🦢🦜😭😭
@samuelwubneh4144
@samuelwubneh4144 2 жыл бұрын
የደህነንት ካሜራ የተቀረፁ አስደንጋጭ .... ስራልን 🙏 Please
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
ወቸጉድ,ለነሡም,ሠላማዊ,ሠልፍ,የግርማል!!እናመሥግናለን,አቤል
@habshalove7381
@habshalove7381 2 жыл бұрын
አቤሎ ምንያህል በጉጉት እንደምጠብቅህ እኮ እድሜህ ይርዘም
@user-xf3ww6vo8b
@user-xf3ww6vo8b 2 жыл бұрын
ይገርማል እደነሱ ቢሆንማ አልቀን ነበር
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 2 жыл бұрын
በርታልን abel....!! gena gudi yinoral
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq 2 жыл бұрын
አቤል ምርጥ ሰዉ
@unify1135
@unify1135 2 жыл бұрын
'' የውሸት ወፎች'' ወይም ''አርትፊሻል ወፎች'' ብትል በጣም ጥሩ እና ግልፅ ይሆን ነበረ። ለማንኛውም በጣም ጥሩ ዘገባ ነው ተባረክልን አቤላችን። ቃል በቃል አትተርጉም ርእሶችን አቻችለህ እና አጣጥመህ እንጂ።
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ገና ጉድ እንሰማለን እድሜ ይስጠን
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
በቀደም ጠቅላይ ሚኒስተሩ መስቀል አደባባይ የፓሊስ ትርሂት ላይ በሚገኙበት ስርሃት ላይ ጠረፔዛቸው ላይ እርግብ ነበር ታዲያ ሰላይ ትሆን እንዴ ኧረ ጉድ ነው
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
አባቴ ነብሱን ይማርና በሰው እጅ ተገሎ ለቀብር ሄዶ ልክ አፈር ውሥጥ ሊገባ ሲል ወፎች ክብብ አርገውት።
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 жыл бұрын
ዲያብሎስ ስራውን እዬሰራ ነው እግዚአብሔር የተገዳደርኩ እየመሰለው በሀገራችንም በአንበጣ ስም የሚላኩብን አርቲፍሻል ናቸው እየተባለ ነው
@lensasima7682
@lensasima7682 2 жыл бұрын
Butterfly too! If it's around your windows.
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አይ አንቺ አሜሪካ እግዚአብሔር ከምድረ ገጽ ያጥፍሽ
@tarikcircus9655
@tarikcircus9655 2 жыл бұрын
Allhu akbar ye alha ante tebiken🤲🤲🤲🤲🤲
@KimKim-cd5gd
@KimKim-cd5gd 2 жыл бұрын
የፈጣሪን ስራ ማጥፋት እቅዳቸው ነው
@ethiofunnytiktokvideo1160
@ethiofunnytiktokvideo1160 2 жыл бұрын
Great ❤️
@belendereje7479
@belendereje7479 2 жыл бұрын
😾
@Gutama27
@Gutama27 2 жыл бұрын
Abela 1nga nah bro 👍
@user-eg1vr2wp1l
@user-eg1vr2wp1l 5 ай бұрын
አቤል
@getenettadesse5901
@getenettadesse5901 2 жыл бұрын
አቤላ አትጠገብም እኮ በርታ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
እንደው የሚገርመኝ ሰው ጥሩ ጭንቅላት እያለው ስለምን ክፋትን ያረጋል?
@user-io1vk2hl2u
@user-io1vk2hl2u 2 жыл бұрын
መጨረሻችንን ያሳምረዉ
@abelalemayehu9070
@abelalemayehu9070 2 жыл бұрын
Arif sra abela keep up the good work
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
በዚህ አይነት ኮሮናቫይረስንም ሰውነውየሰራው ማለት ነው ህዝብ ለመቀነስ
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
This is well known
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
ETHIOPIAWET NEG EWNET NEW CORONAN KE CHAINA LABORATORY ENDYAFETELK YADERGECHUWM AMIRICA NAT BALFEWM RUSSIA GUDESHN AFERTALEW BELAT NEBERN GEN YAW VEGON TESMAMETEW MESTER ENDAYWETA TEDRGUWALN YE EZEB KENESA NEW YEHALM EZEB BE KEFETGA KUTER YECHMERAL LEZA DEGMO MEKENES ALBEN BELEW NEW LEMANGAWEM FETARY SELALE MENM AYAMETUMN
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
አዎ መጀመሪያ ፊልም ሰርተው በፊልሙ ላይ በመነካካት በትንፋሽ የሚጋባ በሽታ መጣ ብለው ሰሩበት ከነስሙ ጭምር ይኸው ከስንት አመት መኃላም በሽታውን ላኩብን ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ የሚወራው የምናየው ነገሮች በጣም ያስፈራቹ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
@@mantegboshmybob1578 Tnx 💙
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም 😊
@Messay777
@Messay777 2 жыл бұрын
ድምፅህ 1ኛ
@girmachewabate7330
@girmachewabate7330 2 жыл бұрын
yes it is amazing but peals red yismake worku book called ramatohara the red birds around different cities in the world....
@kiyaakiyaaa2058
@kiyaakiyaaa2058 2 жыл бұрын
Selam Abela ...bexami yegaremali
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 2 жыл бұрын
😟😟😟😟😟😟😓😓😓 Betam yasaznal ewnet betam new yazenhut mn adereguachew
@melakubeshada2909
@melakubeshada2909 2 жыл бұрын
Berta
@betiadamu5948
@betiadamu5948 2 жыл бұрын
Ye amlakin sira yatefutu nege tefiwoch nachew
@sarechetk3597
@sarechetk3597 2 жыл бұрын
እውነተኛ ወፎች አይደሉም ቢባል
@amanrus6745
@amanrus6745 2 жыл бұрын
weygud endem aie
@saranelson4210
@saranelson4210 2 жыл бұрын
God bless 🇺🇸
@hanasisay7125
@hanasisay7125 2 жыл бұрын
እውናት ነው ግን?ማመን ከበደኝ እግዚአብሄር ህዚባችንን ይታደግ
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ እነዚህ የሰላም ምልክት በሆኑ እርግብ እና አእዋፎች ይሄን ያህል መጨከናቸው እና ለሰይጣናዊ ተግባራቸው መፈፀሚያ ማድረጋቸው ሲሆን!🥺ይሄ ሁሉ አለምን ያስጨነቀው የሽብር ጥቃት ሲፈፀምም ሲታሰብም መረጃው አላቸዉ ዝም ብለው ህዝብ ሲያልቅም እያዩ ይዝናናሉ ማለት ነው እግዚኦ☝️😭🥺
@belendereje7479
@belendereje7479 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@tizitayifru3124
@tizitayifru3124 Жыл бұрын
አንተ አያልቅብህ ወይ ጌታ እየሱስ
@chezgarage
@chezgarage 2 жыл бұрын
Thank you for sharing
@MR.ABUGIDA
@MR.ABUGIDA 2 жыл бұрын
ታዲያ እንዴት ይራባሉ
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Able enamesgenaln yehinen neger chaf chafun sinageru semchiw nebern gen almenkum neber betam yegermaln
@junaidamene5638
@junaidamene5638 2 жыл бұрын
you knows is ther a lot what they are doing. thank you
@SamSam-kd7pw
@SamSam-kd7pw 2 жыл бұрын
ይገርማል ጉድ ነዉ ።
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i 2 жыл бұрын
እኔ ሲጀመር ጉጉት የሚባለው ኣይመቸኝም በስተጀርባው ይጣራልን ክክክክክክ እውነት ያስፈራል ፈረንጆች በተለይ ጀርመን በ እቤታቸው ኣይታጣም የጉጉት የደረቀ ኣስከሬኑ ኣልያም ላባውን ይጠቀሙታል በ ኣርማቸውም ጉጉት ኣለው የሆነ ነገርማ ኣለው
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 жыл бұрын
የሆን አምልኮ ያደርጉበታል የሚሰውለትም አሉ በአሜሪካ
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 2 жыл бұрын
World is full of amazing🌐🌏🌎🌍
@Sewtube12
@Sewtube12 2 жыл бұрын
እውነትም ጉድ ጆሮ የማይሰማው ጉድ የለም ለካ እየተሰለልን ነው
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው
@miteshitaye2263
@miteshitaye2263 2 жыл бұрын
ይገርማል 🤭🤭
@elenibiruk1963
@elenibiruk1963 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል
@theboysquran
@theboysquran 2 жыл бұрын
Wefoche wefe aydelum nw....
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
አቤት የኛ ግፍ ምንላይ ያድርሰን የሆን ?
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 жыл бұрын
በእውነት የሰው ልጅ ክፋት ልክ አጣ ስለምን ይህን ያረጋሉ ለመሰለል ከዛስ ቀኝ ግዛት ይዘው አገር ለመዝረፍ ነው?ስንት አመት ሊኖር ይህን ክፉ ስራቸውን ለትውልድ የሚያስተላልፉት ወገን ተጠንቀቅ የዘመሩ መጨረሻ ላይ ነን ኢየሱስ ሊመጣ ነው ፡
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 2 жыл бұрын
Ergbi ena aewafat hoye wde etiopia sheshu.
@tadele2730
@tadele2730 2 жыл бұрын
ሚገርም ነው
@susumebratu9074
@susumebratu9074 2 жыл бұрын
በዚህች ምድር ያልታየ እንጂ ያልተሰራ የለም 😥😳
@hayutihay5254
@hayutihay5254 2 жыл бұрын
Abel mirt lij nurilin
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@liorbellay446
@liorbellay446 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በወፍ በረር ይቅርታ በሮቦወፍ በረር አስቃኘህን ይገርማል
@FikaduDemessie
@FikaduDemessie Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tu5kn5od3k
@user-tu5kn5od3k 2 жыл бұрын
ውይ አንቺ አለም
@mekdesdemesie3548
@mekdesdemesie3548 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አይ እካንም አሜሪካዊ አልሆንኩ
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 2 жыл бұрын
ግድ የለህም ሰይጣን እና እነኝህ የሰይጣን ተከታዮች ጊዚያቸው ኣበቃላቸው እንደ ደመና ይበናሉ፡ ልክ ነው እስከሚበኑ ድረስ ግን ህዝብ ያጠፋሉ። ወፎችን እግዚኣብሄር የፈጠረልን እኮ ላይንችን ደስታ ለጆራችን ድምጻቸው ስንሰማ ከሰው ይልቅ ወፎችን ትመርጣለህ፡ ብቻህን መጽሃፍህን ይዘህ የነሱ ቋንቋ ንግግር ስትሰማ በህይወትህ ሌላ የመንፈስ ርግኣት ይሰጥሃል። ምን እናድርግ???
@antenehabebaw1126
@antenehabebaw1126 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ እርግብ አርቢ ነኝ ይሄን video ካየው በዋላ ትንሽ እየፈራው ነው
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
gud new yezich alem neger ajeb new
@user-eg1vr2wp1l
@user-eg1vr2wp1l 5 ай бұрын
አጀብ
@sabasabina8372
@sabasabina8372 2 жыл бұрын
In Jesus name
@samuelwubneh4144
@samuelwubneh4144 2 жыл бұрын
ራማቶራ
@haileb4545
@haileb4545 2 жыл бұрын
እና?
@meselechizerihun551
@meselechizerihun551 2 жыл бұрын
Abetu getahoyi
@ethiomerejatoday9967
@ethiomerejatoday9967 2 жыл бұрын
አዎ እኔንም ለመሠለል በስጦታ መልክ የቤት ፓሮት ተሰቶኛል ምርምር እያረኩበት ነበር
@habibguta
@habibguta 2 жыл бұрын
Ajaib new !!!!!
@esraelbizuneh9756
@esraelbizuneh9756 2 жыл бұрын
hard to believe!!
@lensasima7682
@lensasima7682 2 жыл бұрын
It's true!! Butterfly too, if around your windows.
@etgt1122
@etgt1122 2 жыл бұрын
ጉድ ነዉ መቼስ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
እነሱ ያረጋሉ አጀብ ብቻ ነው የምንል😌
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
በስመአም ምንኛ ግፈኞች ናቸው ግን ?
@almzishifar5740
@almzishifar5740 2 жыл бұрын
Yemechereshaw.zemen..degimo.. bezel...metu
@amsalatsamsom6613
@amsalatsamsom6613 2 жыл бұрын
ወይ በፋጣሪ
@memywa2756
@memywa2756 2 жыл бұрын
ዘንድሮ ምን ጉድ የሚባል ነገር አለ?
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
ወቸጉድ 🤭🤭
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Ajayb belnal gen abil mamen aketog 3 gezh new yademetkut Thanks
@lensasima7682
@lensasima7682 2 жыл бұрын
Eyoub its true, butterfly too. If its around your windows be careful.
@lubaba2583
@lubaba2583 2 жыл бұрын
እረ ግን ለምንድነው ጉድ የፈላብን ወደየት አቤቱታ ይቀርባል የዘንድሮው ደሞ ይለያል
@amansadu5034
@amansadu5034 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ማለቱን ትተን እኛም የተሻልን ኢትዪጵያዊ እንሁን
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ይቅር ይበልህ ሆ ነፍስን አጥፍቶ ስጋን ብናተርፍ ምን ዋጋ እናገኛለን እንኳን የሰራነው እኛም የኛ አደለን
@romanabebe9148
@romanabebe9148 2 жыл бұрын
Yigermall!
@user-qm1pd5uj5n
@user-qm1pd5uj5n 5 ай бұрын
ቲኲኲ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
ይየቺ የጉድ አገር
@heryamekonen7558
@heryamekonen7558 2 жыл бұрын
The first 🥰
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
አቤት የፍጥረታት ጌታ አንተ ፍረድ፡ ስላለቁትም ወፎች አንተ ግድ ይልሃል፡
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
እያንዳንዱ የአሜሪካ ሕዝብ ይታወቃል እኮ የአሜሪካ ተወላጅ የሆነ ግለሰብ በጠቅላላ መረጃው ይቀመጣል በአንድ ኮምፒውተር ውስጥ የእያንዳንዱ ዜጋ መረጃ ተመዝግቦ ይቀመጣል ማን ምን እንደሆነ በሚገባ ይታወቃል ቻይናም እንደዛው ናት አውሮፓም እንደዛው ነው ሩሲያም እያንዳንዱን ዜጋዋን ታውቃለች አፍሪካ ብቻ ናት ትውልዷን የማታውቀው 🤣ያሳዝናል በጣም
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 2 жыл бұрын
ቅብ ሰይጣን ብዮት ዘንዶው ሰዱማዊው አሬጅ በአደባባይ ይሰቀልልን 👹👹👹
@dagmawigetanehasfaw
@dagmawigetanehasfaw 2 жыл бұрын
Please, please, please, research about gang stalking and make a documentary. It's a hidden program in which many targeted individuals, including Ethiopians, are suffering day and night.
@lensasima7682
@lensasima7682 2 жыл бұрын
Digmawi. Thank you very much, I am so happy at list someone knows about it. Butterfly too, if it's around your windows. I know someone an exhibit. Take care!!!
@bahirtube6264
@bahirtube6264 2 жыл бұрын
Birds aren't real✊✊✊
@Bobo-hs6ps
@Bobo-hs6ps Жыл бұрын
Abel አከብርህ ነበር ፣ ለ View ብለህ አትቀደድ ፣ It is like Theory not real ..I said Bird's r real
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 79 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 44 МЛН
7 ለማመን የሚከብደው የኋይት ሀውስ አስገራሚ ጥበቃ
12:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 176 М.
የአለማችን ድብቅ ሚስጥራዊ ቦታበዚህ ቦታ መደማመጥ የለም
10:59
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 159 М.
አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 104 М.