ለማመን የሚከብድ የቢዝነስ ስኬት | በ28 አመቱ የ82 አመት ሰው ጥበብ | Manyazewal Eshetu podcast | EP.5 | ከነዓን አስፋ

  Рет қаралды 283,594

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአምስተኛው ክፍላችን የቢዝነስ ፈጣሪ ከሆነው ከነዓን አሰፋ (‪@Meripodcast‬ ) ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አእርገናል::ከነዓን የትም ያልተናገራቸው ከስኬቱ በስተጀርባ ያሉ ታሪኮቹን አጫውቶኛል::ስለልጅነቱ : አሜሪካ ስለነበረውህይወቱ : ስለቢዝነሱ ሚስጥር እና እንዴት የቤተሰቦቹን ቢዝነስ ከ8 ሚሊዬን ዶላር ወደ 37 ሚሊዬን ዶላር እንዳሳደገው አጫውቶኛል::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህር

Пікірлер: 331
@semeonsebsibe3559
@semeonsebsibe3559 Жыл бұрын
ከነአንን በመሪ ፓድካስት ነው የማውቀው። ሁሉንም ኤፕሶድ አዳምጬዋለው ከነአን እንዳለው መርእድ ለሁላችንም ትልቅ ትምርህት ሰቶናል ከነአንም ድንቅ inspiring Story ያለው ሰው መሆኑን አይቸዋለሁ መሪንም የበለጠ በጉጉት እንድጠብቅ አድርጎኛል ። ማኔ መርእድ በቀለ (IE network ) ጋብዝልን እና ድንቅ የአእምሮ ምግብ መግበን ። መልካም አዲስ አመት
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Жыл бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ከዚህ ልጂ የተማርኩት ነገር ና እውነቱ ሶው እግዚአብሔርን ስፈራ ከ0 ተንስቶ በጣም ያድጋል የዚህ ልጅም ነገር እንደዛ ነው የሆኔ ዎጋኞቼ እግዚአብሔርን የመፍራት ጥበብ ይጨመርብን አሜንንን ማኔ ተባረክ እናመሰግናለን
@alemteka3149
@alemteka3149 10 ай бұрын
ከ 0 ተነስቶ አይደለም በዚህ ላይ ትምህርት የማይወድ ለዚህ መብቃቱ ቤተሰቡ ሀብታም ስለሆኑ ነው ።ደሞም ከኢትዮጵያ ስለወጣ ነው ።
@lil_519
@lil_519 10 ай бұрын
​​@@alemteka3149dude awo ke zero tenesto aydelem ezi yederesew gen egeziabheren yferal yehe lemen altayehem , demo betesebu habtam hono bebetesebu habet yemikeled lej ale. esu gen biyans asadegotal , so don't be like that,
@asefnak4764
@asefnak4764 5 ай бұрын
@@alemteka3149 ende rase aredade newu, ene gen yesuan asab newu yemdegefewu mekeneyatum birrem teseton materfe kebad newu aserar yefelegal ye bezu sewu cheger birr sayhon hasab newu
@fisehatekleabdebebe5110
@fisehatekleabdebebe5110 5 ай бұрын
@samsongirma1987
@samsongirma1987 Жыл бұрын
የሚገርም ልጅ እግዛብሄር በሁሉ የባረከው ከዚህም በኅላ አብሮነቱ አይለይህ ........በእውነት ብዙ ተምሬአለሁ ከአንተ ተባረክ ጀግና ማለት አንተ ነህ ምነው ሀበሻ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ዛሬ ላይ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር እግዛብሄርን መፍራት, ቤተሰብን ማክበርና መውደድ, ስራን ማክበር ባለቤትህን መውደድ , ጓደኞችህን ማወቅ ለሁሉም መታመን ምን አይነት ልጅ ነህ በእውነት ቀናሁብህ ምናለ በቅርበት የማገኘው እና የማወራው ሰው በሆነ ነው ያልኩት ተባረክ ቤተሰቦችህን አመስግኛለሁ ለሀገር ጀግና ስላበረከቱ ወይም ስጦታ ስለሰጡ ክፋ አይንካችሁ
@fekadebefekadu4296
@fekadebefekadu4296 11 ай бұрын
ማንያዘዋል!አስተማሪ ፕሮግራሞች አሉህ እናመሰግናለን፤ሆኖም እንደዚህ አይነቶች ፕሮግራሞችን ስራ ያለው ሰው ቁጭ ብሎ ለመመልከት አይችልም። በጣም ረዘመ፣ከፋፍለህ ብታቀርበው ይመቸኛልና አስብበት። የ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 11 ай бұрын
ጎበዝ ጀግና ወጣት ነህ ለኛ ለወጣቶች ብዙ መማረያችን ነህ በርታ ወድሜ ገና ከዚም በላይ መድረስ ትችላለክ❤❤❤❤❤❤❤
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
በስመአብ ምርጥ የአይምሮ ምግብ ማኔ በበርከት ይባርክልኝ እግዚአብሔር
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
እናመሰግናለን!!
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የሰው ልጅ ከሰራ የፈለገበት ይደርሳል
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 11 ай бұрын
ዋው እንዴት ልግለፅህ ተባረክ ዘርህ እንደ አሽዋ ይብዛ የሀገሬ ኩራት የምትገርም ልጅ ነህ
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም የሚገርም እወቀት ነዉ የቀሰምኩት ማንዬ የእዉነት በብዙ ተማረክ ወድማችን ከነአንም ለገራሚትምርቶችክ እጅግ በጣም ምስጋናዬ ይድአስክ!
@user-Hareg
@user-Hareg 11 ай бұрын
Wede Egziyabher metegat endet hiwotin endemikeyir yetemarkubet lij new. Glory to God!!!!
@mulukenhailemariam2212
@mulukenhailemariam2212 Жыл бұрын
Oh I recenty visited his coffee shop ...he himself took my order ...with his recommendation....branded coffee ..indeed humble...now I know you more ...Best wishes !!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Wonderful
@rakiitube2953
@rakiitube2953 11 ай бұрын
​@@manyazewaleshetuእግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ማኔ የሚገነባ ሀሳብና ዕውቀት ተሞክሮ ስላካፈልከን ተባረክ ለምልም broo
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 8 ай бұрын
እሚገርም ልጂነዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙእንጠብቃለን ካንተ ማን ያዘዋል በርታ አስተማሪ ና አነቃቂ ሰወችን ስለምታቀርብልን አመሰግናለሁ
@SolomonAbera-kw9pu
@SolomonAbera-kw9pu 11 ай бұрын
ማኔ በጣም ቅን ሰው ነህ እዝግብሔር ይባርክህ
@Melkamset1986
@Melkamset1986 2 ай бұрын
የእዉነት ሰዉ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Жыл бұрын
ዋዉ በታም ደስ የሚል ውይት ነበር ገርሞኝል 2 ስአት 30 ቁጭብዬ ስልተከታተልካችው ብዙም ተምሬ አለው ማኔ በርታ
@BBMakes
@BBMakes 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ባህሉን የጠበቀ በጣም የሚያምር ብኮፊ ሾፕ ንው ብዙው የውጭን ባህል ይከተላል በጣም አደንቅሀለሁ በርታ 👏👏👏
@anwarsiraj2526
@anwarsiraj2526 Жыл бұрын
Really great. I tried to say something but I couldn’t. Really amazing. Both of you are so great. Proud of my fellow new generation Ethiopians. May Allah help you towards continuous success
@dawitmengistu7496
@dawitmengistu7496 Жыл бұрын
A very humble guy ... The sky is no limit!!!
@ESHETUYILMA-km2pc
@ESHETUYILMA-km2pc 5 ай бұрын
አሰተማሪ ፡ ኘሮግራም ፡ ነውና ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ !!
@tigistwoldemichael9951
@tigistwoldemichael9951 5 ай бұрын
May God bless you all!!! It’s a great motivation specially for the generation. Thank you 🙏🏽 for sharing .
@leoreaction30
@leoreaction30 11 ай бұрын
This podcast is the best of all from manayazewal podcast kenan he is motivation for me
@digitalcashflowacademy
@digitalcashflowacademy Жыл бұрын
አረ ማኔ በጣም ገራሚ ሰዉ ነዉ ያቀረብክልን ከነአን በጣም ጀግና ነህ ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነዉ።በቃ ጀግና ብየሀለሁ👏👏👏👏👏👏👏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
እውነት ነው! እኔ ራሴ የምማርበት ሰው ነው
@alsekela
@alsekela Жыл бұрын
ከነዓን እንኳን ለዚህ አበቃህ 🙏❤
@bilikolbirhanu6135
@bilikolbirhanu6135 Жыл бұрын
Wowowwowowowo betam be asfelagi seat beasfelagi bota yetegne sew Jegina kenean... Mane thanks endi ayint sew akirbln
@FrezerGetaneh
@FrezerGetaneh 4 ай бұрын
ከነዓን ተባረክ፡፡
@FrezerGetaneh
@FrezerGetaneh 3 ай бұрын
Kenean tihitinah des yilal,binigenagn des yilegnal,10 deqiqam bihon experience share lemadreg.
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 5 ай бұрын
ምን መጨመር ያስፈልጋል ከ28 ዓመት ወጣት የ80 ዓመት አዛውን ልምድ ! በአርስቱ 100% እስማማለሁ! ሲቀጥል ስለ መልክ (ጥቁር) ተጽእኖ በ ኢሮፕ አረብ አገር ወዘተ ይሄ በየቀኑ እየባሰ መጥቷል አፍሪካውያን እለት በእለት እየተናቅን መጥተናል አንተ ሚሊየነር ብትሆን የምትመዘነው ኢትዮጵያ ደሀ አገር ናት ወዘተ በሚለው ነው ስለዚህ ጠንክረን እንስራ ባለቤቱ ያቀለለውን ባለእዳው አይቀበለውም , እንዳናድግ ተጽእኖ ያረጉብናል ያንን ተጽእኖ ሰብረን መውጣት አለብን። በተረፈ በጣም ቆጆ ቃለምልልስ ሰለሆነ አዘጋጁንም እንግዳህንም ከልብ በጣም እናመሠግናለንደ
@universityofethiopia
@universityofethiopia Жыл бұрын
He shows how he multiply or duplicate his way of doing for his close workers. And try to help them to do, the same he does.
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 11 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር።
@birhanfisha5851
@birhanfisha5851 Жыл бұрын
Really matured person thank you
@aiynyamulune2364
@aiynyamulune2364 11 ай бұрын
Leba_ ye jibe affe. Widener...bakachuhe!!!
@RahaRo11
@RahaRo11 11 ай бұрын
Thank you very much for your content.
@mogeskiros9111
@mogeskiros9111 Жыл бұрын
I know the best boy in the MERI podcast 🙏 Thanks bro
@arthuromesfin
@arthuromesfin 3 ай бұрын
ጓደኛዬ ስለሆንክ አይደለም Is all I heard from the host. But the guest is well spoken and has vast experience in such a young age.
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 11 ай бұрын
www really very nice conversation all blessed ❤
@eyuabsha
@eyuabsha Жыл бұрын
ደስ ይላል አስተማሪ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ። ግን እባክም ማስታወቂያውን ቀንስ በምታቀርባቸው ሰወች መነገድ ነው የያዝከው ። በመጠኑ አድርገው 🙏
@Mixedclips-f5e
@Mixedclips-f5e Жыл бұрын
Video editor, would you please focus on one scene at a time
@ZebibaMuhammed-yt5ek
@ZebibaMuhammed-yt5ek Жыл бұрын
ገራሚ እንግዳ አመሰግናለው ሁለታችሁንም
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 11 ай бұрын
Demo he is married at this age!! What a bright young man!
@mohammednurshershewa2076
@mohammednurshershewa2076 6 ай бұрын
ማሻአላህ 🙏🙏🙏
@my-life-routine
@my-life-routine 9 ай бұрын
I subscribed to this channel today. Hoping that you will invite such game changers.
@seermelka2945
@seermelka2945 Жыл бұрын
Wow it's powerful
@selamtravel7988
@selamtravel7988 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል i hate you ስለምጮህ ግን ይሄን ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን ስለተነቃቃን በጣም አመሰግናለሁ
@hachehkmedia1432
@hachehkmedia1432 9 ай бұрын
MARI PODCAST
@BecameCoderOnline
@BecameCoderOnline Жыл бұрын
I really appreciate this program and this young entrepreneur, what I want to know is Where did he get his first 8million$ ? If you have already watched the podcast it could be a lot to me if you can help! Thank you.
@abela0
@abela0 Жыл бұрын
His family coffee export company background.
@mosaic12345
@mosaic12345 Жыл бұрын
Manyazewal is exaggerating. 8 million wasn't his net worth. It is their total sales.
@yaredabera2665
@yaredabera2665 Жыл бұрын
​@@mosaic12345You're exactly the kind of employee employers need to get rid off. Just take the good in the bad, not the bad in the good. Whatever the numbers are he has done an incredible job in transforming the business. That's the gist of this video!
@nesre77
@nesre77 11 ай бұрын
how did you find out?@@mosaic12345
@SFK36
@SFK36 Жыл бұрын
very aspiring person.🎉
@bizuworkadmasu9876
@bizuworkadmasu9876 Жыл бұрын
Thank u so much
@samuelsolomonshina
@samuelsolomonshina Жыл бұрын
Mane please bring tamiru alo coffee he is more genious and he is amazing
@MebaTube12
@MebaTube12 Жыл бұрын
በጣም ማስታወቂያ በዛብት ብትቀንሱት ማዳመጥ አልቻልንም
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Seweyewen setawekew tabariraleh
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 Жыл бұрын
Mane thanks ❤❤p❤p❤p
@hymettube12
@hymettube12 Жыл бұрын
amazing podcast , thanks
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 Жыл бұрын
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Thank you so much
@Liz__liza111
@Liz__liza111 Жыл бұрын
hello man...ላገኝህ ፈልጌህ ነበር እና አድራሻህን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል!! this week ብቻ ነዉ addia ababa የምቆየው ...
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
0987209020
@A23Sam-u7c
@A23Sam-u7c 9 ай бұрын
መሳቅህ ጥሩ ነዉ ሳቅ ግን አፍህን በጣም ከፍተህ አትሳቅ ደስስስስ አትልም
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 7 ай бұрын
ከነአንን በምን ማግኘት እችላለሁ?
@AlazarTesfaye-nk9pm
@AlazarTesfaye-nk9pm Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👍
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿📺
@sebliethiosun
@sebliethiosun Жыл бұрын
ማኔ ሰላም ነው እረ እንዴት ላግኝህ ከባድ ህልም አለኝ እና እየተንገዳገድኩ ነው እና please help me.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
እሚገርም ልጅ ናው ሲምር ደሞ
@Bashannanaa78
@Bashannanaa78 Жыл бұрын
JUst woow
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
Good for you wow the best way of managing Ego and focusing strategy
@zeeb9513
@zeeb9513 7 ай бұрын
Did he went school in Oneida, KY?
@4babyo
@4babyo Жыл бұрын
Bro gobez lej nek berta ande ken engnangalen Mane antem berta
@madinaoumar2170
@madinaoumar2170 7 ай бұрын
አገላልጡ አሩፋ ትምረት ነዉ
@ealtech.
@ealtech. Жыл бұрын
ሚሊዮኑ ነው ከባድ ማኔ ቢሊዮኑ እራሱ ይመጣል ብሮሮሮ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Guraachomiinii kotabiiyaa abiiyiidhaa kabadhaa mataaqofaan adiidhamalee qamniiguraachaa garaan adiidhaa hucuun adiiniis garaanguraachaakeysaseeneen laleehubadhee maqaakaneefii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Ganasaree kajeelaabashoo uraachoomiinaa haraageysaa sodaatuuyakkaa adeenyamataa turuunfedhaa gurachoomee
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 Жыл бұрын
Thanks all
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 Жыл бұрын
ደሀም፡ሆነህ፡ግን፡ኩራት፡አለን፡
@endalkmeko7093
@endalkmeko7093 Жыл бұрын
ካፌው የት ነው
@sisaydinku
@sisaydinku Жыл бұрын
Mane dewulwlegn biliyeneru negn
@MekdesTesfaye-q8q
@MekdesTesfaye-q8q 9 ай бұрын
ፕሊስ ዘበኛ አይባልም የ ጥበቃ ስርዓትኛ
@seyfuhabesha9532
@seyfuhabesha9532 Жыл бұрын
ማኔ ብሬክስሩ ግሩፕ ውስጥ ካሱ ጃንቦ የሚባል ጎበዝ ወጣት አለ አቅርበው ብዙ እንማርበታለን ??
@Hanggggggggggggj
@Hanggggggggggggj 10 ай бұрын
በናትህ እራስ የሚያም አሳሳቅህን አቁም።
@fanakiros2027
@fanakiros2027 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dawittesfaye
@dawittesfaye Жыл бұрын
is that real 8 million to 38 million
@ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
@ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@bute5158
@bute5158 4 ай бұрын
ማን ይዘዋል ትንሽ ቀደም ብለህ ብትወለድ ይህ ሁሉ እልነበረም እትዮጵያ ገና እየተገነባች ያለሽ ሀገር ናት አዲስ ግንባታ እየተፈጠረ ነው ይህንን ለውጥ ሲደረግ ቤት ፈረስ ብሎ የሚጮህበት ሀገር ነው ትንሽ ቆይቶ ይስተካከላል ታገሱ ኢትዮጵያን የመሰለ ሀገር የለም ታግሰን ትበልጫልልሽ እንበላት ሀገራችን ትልቅ ናት
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 Жыл бұрын
Go on Mane..bravo❤
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 4 ай бұрын
Mataabayiisudhaa miillii iida.uudhaa harkiihiiratuudhaa miilliisanii hiiraamuramadhaa iirratee kiiraanchiibiinafii
@meseretbezuayehu5747
@meseretbezuayehu5747 11 ай бұрын
ገንዘብ በ20 ዓመት፣ ልብ በ40 ዓመት የተባለውን ተረት ያሸlፍክ ወጣት ነህ፣ እንኳን ደስ አለህ
@alemutewodros-o9m
@alemutewodros-o9m Жыл бұрын
አልገባኝም ልጁ እኮ ሲጀመር የሀብታም ልጅ ሁኖ ነው የተፈጠረው ... ምንድን ነው እዬ ሚያነቃቃን አሁን? አባቱን ብታቀርበው የተሻለ ነበር፡፡
@kaleb7014
@kaleb7014 11 ай бұрын
Sntu ale aydel uebatun nibret mibetn Ende telat genzeb Endewm betam tru hasab new yanesaw
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 5 ай бұрын
የአይ እህቴ የአብታም ልጂ ዞሮ የሚያረጉ ሞልተዋል
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 3 ай бұрын
የሀብታም ልጅ ስለሆንክ ብቻ ሀብታም ልትሆን አትችልም:: by the way ሰነፍ ሀብታም አይሆንም
@dagmawiandualem9749
@dagmawiandualem9749 Жыл бұрын
Mane you are an inspiration, you invited an awesome guy bro ! I am learning a lot from your podcasts. KEEP IT UP !
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
I appreciate that!
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 Жыл бұрын
የከነአንን የራሱን መሪ ፖድካስት ብትጎበኙ ብዙ ትማራላችሁ እኔ የት ነበርኩ እንድል አድርጎኛል ማኔ እናመሰግናለን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
He is smart guy, I love his podcast ❤, he is right small circle and quality than quantity on friendship 🙏
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
ገራሚ ኢንተርቪው ነው የሰውን አዕምሮ በእውቀት ይሞላል ማኔ እናመሰግናለን ለወጣቱ ኢንቨስተርም መልካም የስኬት ዘመን
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ኢትዮጵያዊ እራስን እንደመሆን ስኬት አለ ብዬ አላምንም ራስህን መሆንህ ለብዙ መልካም ነገር በር ከፍቷል ብዬ አስባለሁ ለትውልዱ ትልቅ መሰረት ነህ ብዙ ተምሬብሃለው ተባረክ
@tyrdx2677
@tyrdx2677 Жыл бұрын
እውቀት ጢቅ ነው ልጁ በርታ ማኔ ጀግና ❤❤
@ethiopiatube8316
@ethiopiatube8316 Жыл бұрын
Thank you for sharing, Panama coffee is not the most expensive coffee in the world, however the most expensive coffee in the world called Kopi Lwak ( coffee Lwak, originated in Indonesia.
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 4 ай бұрын
የዘመኑ መልካም ወጣት ተባረክ ከነዓን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን 😊 Thank You ማኔ 😊
@melatfekadu9254
@melatfekadu9254 11 ай бұрын
This podcast is getting my attention recently , your guests are amazing and I like the way you select people for the podcast ....and please for the next time check the voice of the recorded audio , it has an echo
@tibebu9117
@tibebu9117 Жыл бұрын
You are the most valuable person I’ve ever known and you deserve respect for your work Manye!!
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 Жыл бұрын
He is a smart and lucky guy but I think his dad must be starter cause getting the first million dollars is the real challenge
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Real genuine and authentic session specially for youngesters, first have Almighty presence , knowelege, system and do your best. Wow
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 8 ай бұрын
ከኔ ጋር ተመሳሳይ የሆነ አመለካከት ልቤን የነካው ንግግሩ ለምንድነው እኛ ኢትዮጵያውያን 1ኛ እናትአባቶቻችን የተወለዱበትን አገር ሳናይ 2ኛ አገራችንን ኢትዮጵያ ጠንቅቀን ሳናይ 3ኛ ጎረቤት አገር ኬንያን ሱዳን ሱማሌ ጅቡቲና ኤርትራ እንዲሁም ግብፅና ሌሎች አፍሪካ አገራትን ሳናይ ሳናውቅ እሮጠን ዱባይን አውሮፓን አሜሪካንን ካናዳን ለማየት የምንሮጠው ለምድነው ባገራችን ምርት የማንኮራው ለምን ያገራችንን ምርት እንደ ቻይናሆች በመጠቀም ያገራችንን እኮኖሚ አናሳደግም ቻይናዊያን የትም ቢኤዱ የትም ከራሳቸው አገር ምርቶችና ምግቦች ውጪ የሌላ አገር አይጠቀሙም ለዚህም ነው በፍጥነት ከድህነት ከችግር የተላቀቁት አገራችን ብዙ ጥራት ያላቸው ምርቶች እያሉ ከቻይና ከቱርክና ከእንድ በሚመረቱ ገንዘባችንን እናወጣለን እኛ ኢትዮጵያውያን ለመለወጥ አብዛኞቻችን ካገር ወተን በስደት በመኖር ችግርን መናቅ መገለልን ልፋት ድካም እንቅልፍ ማጣትን ማየት ሃለብን ለምድነው የኤርትራ የኬንያ ይጅቡቲ የሱማሌ የሱዳን አልባሳትን እቃሆቻቸውን የማንጠቀመው መጀመሪያ እራሳችንን አገራችንን አሁግራችንን እንወቅ እራሱን ያወቀ እራሱን ያከበረ በሌላው ይከበራል አለመተዎወቃችን አይደለም የሚያገዳድለን ፈጣሪን እንፍራ አገራችንን ባህልችንን እዝባችንን እንውደድ እናክብር አገራችንን እዝባችንን ባህላችንን እንወቅ የሌላውን ባህል አይማኖት ቁዎንቁዎ እናክብር ይህንን ብናደር ሌሎች ወደኛ ይመጣሉ እንጂ እኛ ሰላምና እንጀራን እውቀትን ፍለጋ ብዙ ተጉዘን አንዴም ነበር አገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ያደርግልን🙏🇪🇹🙏
@Woyutube
@Woyutube Жыл бұрын
That’s what I feel , I believe spiritual journey will change your attitude. I like this guy he’s very intelligent humble person
@Beli106
@Beli106 Жыл бұрын
This is one of the best podcasts you ever had…I loved the one you had with Eshetu too.
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Thank you so much
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 Жыл бұрын
And with Ato Ashenafi Taye Keep it Up Manye
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
Ezi megbabat yakategn Africawi aydelenim ke milu Ethiopiawyanoch gar new yh zeregninet new yesefaw eko, what he said is 100% right. Proud of being Ethiopiawi and lucky and grateful, but still proud too calling my self I’m from east Africa .
@dawitmarkos4908
@dawitmarkos4908 Жыл бұрын
Thanks for sharing a wonderful conversion!!
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 4 ай бұрын
ኸረ ማኔ ተመቸሽኝ የቡና ኤክስፖርት ለመጀመር አስበሽ ስለ ቢዝነሱ ትጠይቃለህ! የመችህ ግን
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
ማንያዘዋል የሰጠኸው ርእሰ በጣም ተክለ ነው የተግባርና የንግግር ሰው ነው የልጅ አዋቂ ነው ጥበብ ድፍረት እርጋታ ፅንሰሐሳቦች የታጠቀ ነው አንተ ኢንተርቪው ማድረግሕ ትደነቃለሕ አዎን የ28 አመት ወጣት የ82 አመት ሰው ነው ያልከው አዎን ወደፈትም ችግሮች ይከሰታሉ ይለወጣሉ ወይም ይቀየራሉ. በፈታኸው ችግር ሌላ ይከሰታል እኔ 67 አመቴ ነው ወላሒ በቃለመጠይቁ በጣም ረካሁ ይሕ ወጣት ከዚሕ በኋላ 70 አመት ቢኖር አይሰልች በርታ ቀጥል በለው በጣም እናመሰግናለን
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 39 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 39 МЛН