…ለማንም ያልነገርኩትን ሚስጥር ዛሬ ልተንፍስ.... ልጄ በጥይት ተመቶ ለ5 አመታት ከፍተኛ ፈተና ላይ ነበርኩ … ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 192,394

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 606
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo Жыл бұрын
ዛሬ ያልተጠበቀች እንግዳ ቀረበች።ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስቲያን የሴት ቀዳሚ ዘማሪ ናት እረጅም እድሜ ኑሪልን ተባረኪ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
በጣም አንቺ ግን ሰላም ነሽ ከFbስ በሰላም ነው የጠፋሽው?
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo Жыл бұрын
@@yeshumethiolove275 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ f/bሰለቸኝ😂አላወኩሽም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
@@MulluTesfaye-pw7qo እስኪ ፕሮፋይሌን በደንብ እይው አሁን እኔ የምረሳ ሰው ነኝ Fb ላይ አሁን እንኳን ትቻለሁ
@engdaget12
@engdaget12 Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275 ሆዴ😂የሚቀያየር ፊት እደሆነ የምትጠቀሚው😮
@yeshiwasfentahun
@yeshiwasfentahun 11 ай бұрын
ከሴት ቀዳሚዋ ፋንታነሽ ገዳሙ ትባላለች መነኩሴ ነበረች የመጀመሪያ ካሴቷ ቤቷ በድምጽ ብቻ ራሷ ቀድታ ነበር የምትሸጠው ሁለተኛው አጃቢዎቿ ያኔ ዘማሪ ስላልነበረ ዘፋኞች ነበሩ ሙዚቃ ቤት በሙዚቃ መሳሪያ ነበር የተቀረጸው
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
በሚቀጥለው ዘማሪት ምርትነሽ ትቅረብ የምትሉ እጅ አውጡ የተዋህዶ ልጆች👍👍👍
@MeazaWoldgebral
@MeazaWoldgebral Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሄር ይክበር
@azebb.9813
@azebb.9813 Жыл бұрын
Nop
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Bexam dasi yemil hasabi Mirtiye tiqrab
@Enat-ena-liji
@Enat-ena-liji Жыл бұрын
Not her!
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
አዎትቅረብ፣በጣምነውየምውዳት💋🥰
@selamawittesfaye8873
@selamawittesfaye8873 Жыл бұрын
ዘማሪት ፍንቱ ወልዴ የልጅነት ትዝ ታዬ ዝማሬዋ የድምፅ ፖወር እና ከበሮ አመታትዋ ከህሊናዬ አይጠፍም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤
@aklilulisan4996
@aklilulisan4996 Жыл бұрын
እጅግ ተወዳጅ የሆንሽው የቤተ ክርስቲያናችን ዘማሪት ፋንቱዬ እድሜ ጤና ሰጥቶ ያቆይሽ ክፉ አይንካሽ🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ በጣም የምወዳት የማከብራት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
Long age is not something that is a compliment. Happy life is a compliment.
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት በጣም ድንቅ ሰው ነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 11 ай бұрын
የኔ እናት የምታገለግዪው መድኃኔያለም እረጅም እድሜን ይስጥልን
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ ዘማሪት እናታችን ፋንቱ በጣም ነው የምንወድሽ የምናከብርሽ መድሐኒዓለም እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ሁሌም እናከብርሻለን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ እንቁሀችን ነሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ በፀሎትሽ አስቢን
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ዘማሪት በብዙ የተባረክሽ የሚያስቀና ህይወት ያለሽ ፍፃሜሽ ይመር ...እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን!!!
@ወይኗ-ተ4ፈ
@ወይኗ-ተ4ፈ Жыл бұрын
ምንም የማይሳሳት ፍፁም የሆነው የሰማይ አምላክ ብቻና ብቻ ነው ሰው ግን ሰው በመሆኑ ብቻ ከስህተት ፈፅሞ አይርቅም በጣም ብዙ ኮሜንቶች አይቻለሁ ብዙ ብላችሗል እረ እንደውም ነጋዴ ብሎ የተሳደበ ሁሉ አይቻለሁ አዎ ነብሷ ትልቅ ትርፍ ላይ የሚጥላት ለነብሷ የምትነግድ ነጋዴ ናት ምነው ለስጋም እኮ ይነገዳል አይደል እኔ በበኩል አንቺን ለመንቀፍ በፍፁም የምችል ሰው አደለሁም መጀመሪያ እግዚአብሔርን ያንቺን ያክል እንኳን ባይሆን በጥቂቱ ማወቅ አለብኝ ልጆች ወልጄ እንዳቺ ማሳደግ አለብኝ 😢እረ ስንቱን ልናገር እድሜሽን ሙሉ ለእግዚአብሔር የሰጠሽ የባረከሽ በሳምንት አንድ ቀን አስቀድሶ የማያውቅ ወይም ከስንት አንዴ ቤተክርስቲያን ሄዶ ሲመለስ ነጠላ ለብሶ ለፖስት የሚሮጥ ሰው ምንም ቢያወራ ምንፍቅና በውስጡ ይዞ ነው እንጂ ሰው የራሱን ሰው ሲያይ ከጎደሉ ነገሮች ሙሉ የሆኑት ነገሮች መርጦ ያያል እንጂ አገልጋይን በዚ ደረጃ ሚዲያ ላይ አፉ አይከፍትም ያከበረሽ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ነጠላ ብትለብሺ ደግሞ ሌላ ነገር ፈልገው ይናገሩ ነበር ምክንያቱም አመል ነው እድሜሽ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ተባረኪ እህት እውነት እኔ የሚገርመኝ እስከመቼ ነው የስውን ጉለት የምፈልገው መቼ ነው ማመስገን የምንለምደው እረ ስንት አስተዳደግ የበደለው ስው አለ ተባረኪ እህታችን ቀሪ ዘመንሽን በቤቱ ይለቅ
@geteneshgebre5313
@geteneshgebre5313 11 ай бұрын
እረ ሰንቱ ፉንትሸን ለመነቀፍ ብቁ አይደለንም እራቆቶን አልመጣችም የመጣችው ሰይፋ ጋነው። እረሰንቱ የሶ ሰራ ሁላችን በኳቪድ ሰንተኛ ለወገን በፈተና የደረሰች አነደኛ ነች። ከሶ ተማሩ ወይ ዝምበሉ አሰመሳይሁሉ
@firansh1115
@firansh1115 Жыл бұрын
የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰማሽ እኛንም ይስማን ጸሎታችንን ይስማን አሜን
@samsomtesfa
@samsomtesfa Жыл бұрын
Amen 😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እናታችን ዘማሪ ፋንቱ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያድልን በንቺ መዝሙር ብዙዎችን ተፅናንተበታልን❤❤❤😢😢😢አሁን ፀጋውን ያድልሽ😢
@KeabYemariam
@KeabYemariam Жыл бұрын
ያንቺ ህይወት እና ለእግዚአብሔር ያለሽ ፍቅር ለእኛ ለሰነፎች መማሪያ ነው።
@SisayAkilok
@SisayAkilok Жыл бұрын
ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ሴት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ
@ሀናሀይለገብርኤልየቅዱስሚ Жыл бұрын
ውይይ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጎ መአዛ ሽቶዬ ነሽ የሚለው ዝማሬ ስወደው
@kukutube1550
@kukutube1550 Жыл бұрын
እንወድሻለን❤ ነጠላዋ ባትረሳ ደሞ መልካም ነዉ ... መቼም የብዙዎቻችን ብርታት ምሳሌ ነሽና በፀጋዉ እንድትኖሪ ፀሎታችን ነዉ
@CrbinicaMumuzu
@CrbinicaMumuzu Жыл бұрын
አሁን የለበሰችው ምን ሆነ? አልተገላለጠች፣ ወይ ቤተመቅደስ አይደል ያለችው።እዚህ ላይ ነጠላው ቢጨመር የበለጠ ለማጌጥ ካልሆነ በስተቀር የተለየ ጥቅም የለውም
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
​@@CrbinicaMumuzuየኛ ህዝብ ግዴታ አስተያየት መስጠት እንዳለበት ስለሚያምን ከባድ ነው!
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 Жыл бұрын
ትክክል ነጠላ የማይረሳ ነገር ነው ክርስትና መለያችን የትም ቦታ ነው
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ተወዳጅ መጽሃፍ ቅዱስ እኮ ሴት ልጅ ስትጸልይ ነው ጸጉሯን ትሸፍን የሚለው። ለሴት ልጅ ጸጉሯ መጎናጸጸፊያዋ ነው ያላል!!
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 Жыл бұрын
በእውነት ያለነጠላ ስላየሁሽ ደንግጫለሁ የመጭው ትውልድ መንገድ ጠራጊ ስለሆናችሁ ትንንሽ ስህተታችሁን እያየን እንዳንሰናከል አደራ እላለሁ በተረፈ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
@HiwotGetahun-le8lp
@HiwotGetahun-le8lp Жыл бұрын
እንዴት እደምወዳት ምን ቃል ልጠቀም ታድላ ስላሴ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እንቁ ዘማርት❤️❤️❤️❤️ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@kassahungetachew34
@kassahungetachew34 Жыл бұрын
ፋንትዬ ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እናት...❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Жыл бұрын
ዘማሪ ፋንቱ እግዚአብሄር ሀሳብሽን ያሳካልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ❤❤❤
@brhanabate885
@brhanabate885 Жыл бұрын
ፋንትዬ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ባርኮሻል ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ አስተምረሽናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን ኮርተንብሻል እንወድሻለን ❤❤❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ፋንትሽዬ ስወድሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ፋንትሽ በአምደ ሀይማኖት ሰንበት ትምርት ቤት ያሳደገችን እህታችን ኑሪልን🙏👏👏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አንጋፋዋ ተወዳጇ የተዋህዶ ልጅ❤❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ሰይፉዬ እናመሰግናለን🙏ፋንቱ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የመቆዶኒያ አምባሳደር ሰለሆንሽ ደስ ብሎናል መድሃኒያለም ያሳምረው🙏
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እንቁዋ ዘማሪት ፋንቱዬ እድሜ ከጤና ይስጥልን በፀጋ ያቆይሽ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤🥰🙏
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ዘማሪ ፋንቱዬ አድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ🙏🙏🙏
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ዘማሪት ፋንቱ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ትንሽ ቅር ያለን ነገር ቢኖር ያለ ነጠላ መቅረበሽ ሸፈን ብለሽ ብትመጪ እንዴት ባማርሽ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ዘማሪዎችም አርአያ ትሆኚ ነበር።
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው Жыл бұрын
የኔናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መዝሙሮችሽ ውብ ናቸው
@meseretwondaferew8748
@meseretwondaferew8748 Жыл бұрын
ድንቅ አማኝ ነሽ እግዚአብሔርም ድንቅ አድርጎልሻል እና ስሙ ይባረክ። የድንግል ማርያም ፍቅር ይጠብቅሽ።
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ እህታችን የተባረኩ ልጇች ቤተሰብ አለሽ አሁን የጀመርሽዉ ሥራ በጣም ጥሩ ነዉ ትልቅ ፀጋ ነዉ በርቺ🙏❤️
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ይኸው ስሟት እኛ ተሳቀን ነው የምን ኖረው ፈጣሪ ከተባራሪ አደጋ ይሰውረን 🙏🏽🙏🏽እንኳን ተረፈልሽ
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው ሴት ዘማሪያን ቀዳሚ ነች የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
የተዊህዶ እንቁ እናታቻን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
@darikgetachew2646
@darikgetachew2646 Жыл бұрын
አስተዋይ ቊጥብ እርጋታሽ ደስ የሚል እንዲህ አትመስይኝም ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳካልሽ ይቅናሽ።🥰🥰
@soccereditz124
@soccereditz124 Жыл бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ ኩራት ዘማሪ ፋንቱ ወልዴ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን። ፈጣሪ እድሜ ጭምርምር ያድርግልን።
@mandefrozegeye2081
@mandefrozegeye2081 Жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@SelamawitSahlu
@SelamawitSahlu Жыл бұрын
ፋንትሽዬ እግዚአብሔር የሚሰራብሽ መጀመሪያ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን ብዙም ላወድስሽ አልፈልግም በቃ እመብርሀን ረጅም እድሜ ትስጥልን ኑሪልን ወንድሜ ቢንያንማ የኖህ መርከብ ነው ኑሩልን እኛም በእናንተ ለመጠቀም ይርዳን ❤❤❤
@YoditGebreegziabher-hl7yg
@YoditGebreegziabher-hl7yg Жыл бұрын
ፋንቱዬ የኔ አጽናኝ ፣ በዝማሬሽ ስጽናና ኖሬአለሁ ፣ በጣም እወድሻለሁ ፣እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
የኔ ደርርባባ እናት እግዚአቤሔር ይጠብቅሽ በእዉነት በጣም ድንቅ ሰዉ ነሽ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ልጆችሽ እግዚአቤሔር ይጠብቅልሽ እንደት ደስይላል በልጆ መበረክ❤❤❤❤
@amlesetabedi
@amlesetabedi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 9 ай бұрын
አቤት ግርማ ሞገሰ የእኔ እናት በጣም የማደንቅሸ የምወድሸ የመጀመሪያዎቹ ዘማሪያን አንዱዋ አንቺነሸ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሸ❤❤❤❤
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሀሳብሽን ያሳካልሽ ዶክተር ቢኒያም የመቆደንያው ሀሳብህን አሳክቶ ያሳይህ መድሀንያለም ፋንቱዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh Жыл бұрын
እንቁዋ ደርባባዋ ዘማራ የቤቱ አገልጋይ እግዚአብሄር አብዝቶ ጨምሮ እድሜ ዘመንሽን ይባርክሽ የኔ ጠንካራ አምንምላክ ይጠብቅሽ::
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
@ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Жыл бұрын
እናታችን በጣም የምንወድና የምናከብርሽ የቤተክርስቲያናችን ልጅ እናታችን ነሽ ዛሬ በዚህ መልኩ ያለነጣላ ስናይሽ ትጥንሽ ቅር ብንሰኝም አርአያችን ኤደሆንሽ እናምናለን ግን ይሄ ነገር ቢስተካከል እንኮን ካንች ከሌላ ምዕመንም አንጠብቅም
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
አውደ ምህረት አይደለም ከቤተክርስቲያን አገልግሎት ዉጪ ኑሮዋ በነጠላ አይደለም
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
ትክክል ከቤተክርስቲያን ውጭ ግዴታ አይደለም አብዳንዴ በትንሽ ነገር መተቸት እንወዳለን።
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ተወዳጅ መጽሃፍ ቅዱስ እኮ ሴት ልጅ ስትጸልይ ነው ጸጉሯን ትሸፍን የሚለው። ለሴት ልጅ ጸጉሯ መጎናጸጸፊያዋ ነው ያላል!!
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
እረ እኔ ያልገባኝ ነገር ክርስቲያን ከሆነ ሥራ ላይም ቢሆን ነጠላ መጎተት አለበት? ፀሎት ላይ ቤተክርስቲያን ከሆነ እሺ ግን ሁልጊዜ ምን የሚያከናንብ ነገር አለ? ትልቁ ቁምነገሩ ላይ ብናተኩርስ ሰይጣን ይመስል ሰው መክሰስና መውቀስ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ:: ዘማሪት ፋንቱ ያስብሽውን ያሳካልሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
@@misrakbahiru9067 እንደዚህ የሚሉ ሰዎችን ብታያቸው እኮ ሱሪያቸውን ገጭ አድርገው ሜካኙዋን የምትለቀለቅ ናት ደርሶ ፃድቅ ለምን ፀጉሩዋን ተሰራች ሆ ሂዉማን ሄር ቢሆን ምን ሊሆኑ ነው ቆይ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq Жыл бұрын
መታደልነው በእግዛብሔር ቤት መኖር እግዛብሔር አምላክ በደጁያፅናሽ ሁላችነንም ይርዳን😍😍😍😍😍🙏
@sefanittsedalu4452
@sefanittsedalu4452 Жыл бұрын
Are zemare fantu kefaet be Ethiopia besuael I'm glad living in USA
@yadituluu4574
@yadituluu4574 6 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ እውነትም ያዳላል ከጅማሪ እስከ ፍፃሜ በቤቱ መኖር ምን አይነት ስጦታ ነው? ፍፃሜዬን አሳምርልኝ ማለት እንዲህ ነው
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እናታችን
@emuyeyoutube645
@emuyeyoutube645 Жыл бұрын
ፋንትሽዬ በጣም ነው የምወድሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በዕድሜ በጤና ይብቅልን አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ❤
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እንክዋን እረዳሽ አሁንም ጥበቃው አይለሽ
@fisehatsegaye9052
@fisehatsegaye9052 Жыл бұрын
አቤት እምነት! ልጇ በጥይት ተመቶ «ለበጎ ነው»
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn Жыл бұрын
አይገርምም
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው Жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ነሽ ልክ እንደወጌል ነው ያዳመጥኩሽ ተባረኪ
@hanaworku1108
@hanaworku1108 Жыл бұрын
ወይ መታደል ፈጣሪ ድንግል ማሪያም ሁላችንም ትርዳን ❤❤❤
@genayal4277
@genayal4277 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወዳት ዘማሪ ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪ ፋኑትዬ የኔ ደርባባ የኔ አንደበት ርቱ ረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰብሽ ጋር እመኛለው
@nickworke3136
@nickworke3136 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ለሰው ልጆች ሁሉ መድሃኒት የሆነው እግዚአብሔር ወልድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@amelisatube1
@amelisatube1 Жыл бұрын
የኛ ዕንቁ ዘማሪት ፋንትሽዬ❤❤❤❤❤
@SelamawitGezahegn-h2k
@SelamawitGezahegn-h2k Жыл бұрын
በጣም ማደንቃት ሰው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላዉ ቤተሰቦችሽ እመኝልሻለሁ 🙏
@haymanotdxb3484
@haymanotdxb3484 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ እናትነት❤😘😘
@eskayem4869
@eskayem4869 Жыл бұрын
ዘማሪ ፋንቱ ወልዴ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ከነቤተሰብሽ ተባረኪ
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 Жыл бұрын
ፋንትዬ ነፍሴ እንዴት እኮ እንደምወዳት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን, ❤️❤️❤️❤️❤️
@gig9732
@gig9732 Жыл бұрын
ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥልን በቤቱ ያጽናሽ እመብርሃን ልጆችሽን ትጠብቅልሽ❤
@eshetuman32
@eshetuman32 Жыл бұрын
❤❤❤ ፋንትዬን ስወዳት❤❤ በእመቤቴ ስም እረጋ ያለች እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን ከነ ልጆችሽ ትባርክልሽ ሰይፉ ዛሬ አመሰገንኩክ
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Жыл бұрын
አቤት መታደል ዘመንሽ ይባረክ እዴት እደቀናው የመፈስ ቅናት
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን🙏
@mtom1547
@mtom1547 Жыл бұрын
በጣም የምወዳት ዘማሪ ፈጣሪ በቤቱ ያቆይሽ ❤❤❤❤❤
@zewdnesh1211
@zewdnesh1211 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ ዘማሪ በጎ መአዛሽ ሽቶዬ ነሽ የሚለውን መዝሙር በአንድ ካሴት ውስጥ እሱን ብቻ አስቀድቼ ያዳመጥኩትን መቼም አረሳውም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን 🙏😍ስይፉየ አንተም እግዜአብሄር ያክብርህ🙏😊
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 Жыл бұрын
ፋንቱ እንዴት እንደምወድሽ ልጅነቴን ታስታውሺኛልሽ እኔና ጎድኛዬ በጣም ነበር የምንረብሽው ግቢ ገብርኤል የማታው እና ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ጠዋት ፕሮግራም ከህቶቻችን ጋር እየመጣን ሁልግዜ ነጣጥለሽ እግርሽ ስር ታስከምጭናልሽ🙏👍 ሌሎች እየኮረከሙ ያስወጡናል ድሮም እንደእናት ነበርሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏❤❤
@marcymila2161
@marcymila2161 Жыл бұрын
የኔ እንቁ እሁንም እመብርሐን መጨረሻሺን ታሳምርልሽ
@ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ
@ወለተማርያምየሚካኤልወዳጅ Жыл бұрын
እናታችን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
እንዳንች የእኛም ጸሎት የሰመረ ይሁን አሜን/3/
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመሥገን ከዚህ በላ ቢሆን ከአልጋ የማይነሳስ ቢሆ ን ምን ይባላል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን አንቺም ጎበዝ እናት ነሽ በእምነት መጽናት በጣም ጥሩነው አንቺ እራስ ትምሕርት በርቺ ።
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርከሽ ስው ነሽ ዘማሪት ፋንቱ
@ydydll1257
@ydydll1257 Жыл бұрын
እህታችን ዘማሪ ፋንቱ ወልዴ እጅግ የምንወድሽ የምናደንቅሽ እህታችን ነሽ ፣በጣም እንወድሻለን በአንቺ ውስጥ ብዙ ነገር ተምረኔ ተረድተናል ፣መዝሙሮችሽም እጅግ አስተማሪ አጽናኝ ነው። ስለዚህ እንድሻለን። ህይወትሽ በሙሉ አስየማሪ ነው ፣አንቺ እንደ አንድ ክርስቲያን የክርስቶስ ቤተመቅደስ ነሽ፣ ቤተክርስቲያን እንደምታደርጊው ከቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውስጥም ህይወትሽ አንድ መሆን አለበት እንደ አንድ ክርስቲያን እና እንድ አንድ ቀደም ዘማሪ ነገር ግን ከሰይፉ ሾዎ ላይ እንደ አንድ እምነት ያሌለው ሰው ተገላልጠሽ በመታየትሽ ቅር ተሰኝተንብሻል። ክርስቲያን ሁሌም ክርስቲያን ነው ፣ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ሌላ ከዛው ውጭ ሌላ ህይወት የለም ።በክርስትና ሁለት ህይወት የለም ።እና ትንሽ እንደ ቀደሙት እናቶቻችን ወጥ ብትሆኝ መልካም ነው ብዬ እገምታለሁ ። የማይገባኝ ነገር ተናግሬ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
@natytesema9148
@natytesema9148 Жыл бұрын
Keep the good work you do. God bless you more and more. Orthodox tewahedo Christians will always prevail.👍🙏⛪️🇪🇹⛪️
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
አንድ ዶላር በጣም ትንሽ ነው በወር አንድ ሰው ከአምስ ብር ጀምሮ ቢሆን ጥሩ በወር አንድ ሰው የአንድ ቀን ቁርሱን እና ቡናውን ቢተው ቢፆም ለሌላው ይጠቅማል ለነብሡም ዋጋ ያገኝበታል 5×12=60 ይመጣል ግን አንድ አባል በአመት 100 ዶላር ቢሰጥ ለማንም አይከብደውም ይሕ የግል ሐሳቤ ነው
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅሽ። ንግግርሽ አስተማሪም መካሪም ነው በፈተና መዉደቅ ብቻ ሳይሆን መነሳትም እንዳለ አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ
@gunatube12
@gunatube12 Жыл бұрын
የእኔ እናት ስወድሽ እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ እማ❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን ፋንቱዬ እድሜና ጤና ይስጥሺ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын
ፋንትዬ የኔ ምርጥ እንቁ የተዋህዶ ልጅ❤ ሰይፊ ምርጥ እናመሰግናለን ❤ሁሌም ማትቀይሪ ሞገስ ይሁንሽ ❤❤❤ ስወድሽ
@HiwotBelay-s6k
@HiwotBelay-s6k Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ ዘማሪት ፋንቱየየየ ተባረኪ የተዋህዶ
@HiwotBelay-s6k
@HiwotBelay-s6k Жыл бұрын
እንቁ ነሽ ፋንትየ
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
ሰይፍሻ, ዛሬ መንፈሳዊ ሰው በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ዛሬ ከማንኛውም ነገር ይልቅ መንፈሳዊነትን ሜጎልብቱ እጅግ አፈላጊ ነው በተላይ ወጣቱ generation በብዙ በካይ ነገር የተሞላ ስለሆነ በመንፈሳዊ ረገድ ምሳሌ የሚሆኑንን ማቅረብ አስፈላጊ ነው:: በተጨማሪ የProtestant ዘሜሪስ የምታቀርበው መቼ ነው:: ለሁሉም ልትመሰገን ይገባሃል!!!
@TAl-z8n
@TAl-z8n Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
@HanaNegash-r2d
@HanaNegash-r2d Жыл бұрын
በጣም. የምን ወደቀ. የተዋሕዶ. ልጆ. የድግል ማርያሞ ልጆ. ያሰብሸውን. ያሳካልሸ
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ውድድድድድ እናረግሻለን የተዋህዶ እንቁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Жыл бұрын
ወይ ሰይፊሻ ማይገመት ሰው ❤
@WossenArega
@WossenArega 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ቀሪው ዘመንሽን የቸባረከ ያድርግልሽ!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ህይወት ያሰማልን !
@achamyalish9593
@achamyalish9593 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቆንጆ የሀገር ልብሷን ለብሳለች ቤተክርስትያን አይደለም ያለቸው ምነው ጣታችሁን ባትቅስሩባት ደርሶ ጻድቅ ጨዋታ ባትጭወቱ የራሳችንን ጉድፍ እንይ ዘማሪት ፋንቱ አሁንም እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አስተውሉ ጣት መቀሰር፣መፍረድ ፣ምን ማለት ነው ሚለውን አንብቡ መጀመሪያ ።እምነታችንን ስለምንወድ "እውነትን እውነት" ማለት እንዳለብን መፅሀፍ ቅዱስ ያስተምረናል
@cheruwoldelikalika8032
@cheruwoldelikalika8032 Жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ በጣም የተቃጠልሽ ይመስላል ፋንቱ በመቅረቧ ያንቺ የተለየ ነው ሁሉም ኮሜንትሽ ነጠላ ነጠላ ሆነ እኮ አይዞሽ ገለቴ
@CrbinicaMumuzu
@CrbinicaMumuzu Жыл бұрын
እግዚሕአብሔር በቃሉ የታመነ ያገለገሉትን ውለታቸውን የማይረሳ መሆኑን ከምንም በላይ የሚያስረዳው፣ሃይማኖት ጅልነት ሆኖ በሚቆጠርበት፣ የዲያቢሎስ ፈተና በፀናበት ሀገር ውስጥ እንደነዚህ ያሉ የወንጌል አርበኞች የሆኑ ና በእግዚሕአብሔር ቤት ያደጉ ልጆችን ለፋንቱ መስጠቱ ነው
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 Жыл бұрын
ፋንትዬ እጅግ የምወድሽ የማከብርሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እወድሻለሁ
@saronsador2156
@saronsador2156 Жыл бұрын
ተባረኪ ውድ እህታችን
@amaresisay6249
@amaresisay6249 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉድ እህታችን ዘማሪት እንካን ደህና መጣሽ❤🎉 እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ እህታችን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@berhaneg9188
@berhaneg9188 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጥ የተዋሕዶ ልጅ
@hamerealemu3059
@hamerealemu3059 Жыл бұрын
ፋንትዬ እግዚአብሄር ያሰብሽውን ያድርግልሽ ከነቤተሰብሽ አብዝቶ ህባርክሽ
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 Жыл бұрын
መታደል ነዉ ከነቤተሰቦችሽ በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@meseretjone
@meseretjone Жыл бұрын
አንች የመጀመሪያ የእትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዘማሪ እና ያልቴቀየርሽ ልጅ ከእግዝያኤቤር ስባል አንች ምስክር ነሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@emuyegedefawu8262
@emuyegedefawu8262 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘማሪ ፈንቱ
@samiabera7894
@samiabera7894 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርከሸ ቅደሱ አማኑኤል ይጠበቅሸ
''አንደበቴም ያወጣ '' ዘማርት ፋንቱ ወልደ//anedbtn yawuxaw ''fantu welde''
5:21
Tuma Media ዲን ሀብታሙ መስቀሌ
Рет қаралды 32 М.
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 5 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 678 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 31 МЛН
17 May 2024
6:09
Eshetu Kebde
Рет қаралды 330 М.
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 5 МЛН