‹‹ለአማራ ክልል የሚያስፈልገዉ….›››

  Рет қаралды 2,473

Amhara prosperity party /APP

Amhara prosperity party /APP

Күн бұрын

‹‹ለአማራ ክልል የሚያስፈልገዉ….›› #amharaprosperityparty
#ለሚናሽናልሲሚንቶፋብሪካ
#ለሚሲሚንቶፋብሪካ
#አብይአህመድ
#አማራክልል
ኢትዮጵያውያን ወገባችንን አሥረን፣ አንጀታችንን ቋጥረን፣ ሐሞታችንን አምርረን ጠንከር ያሉ ሥራዎችን መሥራት ካልቻልን ያለንበት የድህነት አዘቅት በኛ ዘመን የሚቋጭ ብቻ ሳይሆን ለልጆቻችን የሚሻገር ይሆናል:: በተስማማነው እና ቃል በገባነው መሠረት ድህነትን አናወርስም፤ ብልጽግናን እናወርሳለን፤ የተሻለ ሀገር እናስረክባለን ባልነው መሠረት ጠንከር ሰብሰብ ብለን ብንሠራ ሀገራችን ምን ልትመስል እንደምትችል ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማሳያ እንደሚሆን እተማመናለሁ።

Пікірлер: 37
@LiyBBo
@LiyBBo 2 сағат бұрын
እባክህን መጀመሪያ ሰው በሰላአም ወቶ በሰላአም መግባት ካልቻለ ምን ያደርግልናል
@AlmeaAgro
@AlmeaAgro Сағат бұрын
መልካም ስራን እናበረታታለን ዘረኝነት እና ለህዝቦቿ የማይመች ስርዓት እና መሪውን እናወግዛለን
@LiyBBo
@LiyBBo 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያአ ገዳይ የአማራን ህዝብ ጀነሳይድ ያደርክ ውሻ አተን ብሎ አዛኝ የገደልከው የምትገለው ህዝብ ላይ ሲምቶ ለመጫንነው
@LiyBBo
@LiyBBo 2 сағат бұрын
እባክህን አትግደለን እየሞትን ሲሚቶ ምን ይሰራልናአል
@EyobEyob-i5g
@EyobEyob-i5g Сағат бұрын
ደም መጣጮች ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
@yirgalembekele-q3l
@yirgalembekele-q3l Сағат бұрын
Neftegna willl cry soon
@zeAmanuel_2015
@zeAmanuel_2015 32 минут бұрын
ሰው ይፈርሳል እሄይገነባል ለማንነው የምትሰራው
@alah5374
@alah5374 28 минут бұрын
የትም ላትደርሱ አትጋጋጡ ፅፈኞች
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 39 минут бұрын
ተባረኩ እንደዚሕ ነዉ መብለጥ።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Сағат бұрын
ዘረኛና ጠቅላይ ብሔርተኝነትን እያነገስክ በምላስህ ብትቀባጥር የሚሰማህ የለም እድገትንና ሰላምንም ልታመጣ አትችልም
@ElyasSemayawi-hq9zy
@ElyasSemayawi-hq9zy Сағат бұрын
የአማራ ባንዳዎች ቀናችሁን ጠብቁ
@TegenawYaregal
@TegenawYaregal 2 сағат бұрын
ልማትን ለማፋጠን ጠንክሮ መስራት ከለሚ መማር ነው
@mengistubelete740
@mengistubelete740 2 сағат бұрын
ድህነትን ታሪክ ማድረግ የምንችለው ጠንክረን ከሰራን ነው
@هياءالطحامي
@هياءالطحامي 15 минут бұрын
ያልገባኝ ነገር አማራ ክልል ረበሻ ነው ትላላቹ ግን እሺ ሰውዬው በዬት ሄዶ ነው አማራ ክልል የገባው
@DemeisAlemayehu
@DemeisAlemayehu Сағат бұрын
የሸዋ ፋኖ የት ሄደው ነው የሚንዘባዘበው ሰውየው?
@mengistubelete3154
@mengistubelete3154 2 сағат бұрын
ለተደራጅ እድገት ፋብሪካ ወሳኝ ነው
@mengistubelete740
@mengistubelete740 2 сағат бұрын
ለሚ የብልጽግናችን ኩራት ነው
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 Сағат бұрын
መንገድ፣ ፋብሪካም ጣሊያን ሠርቷል። ስታስጠሉ።
@MeleseWudu-n1o
@MeleseWudu-n1o 51 минут бұрын
ወራዳ ናቸሁ
@tamene6877
@tamene6877 Сағат бұрын
እኛ ምንፈልገው እኮ በተግባር እንጂ በወሬ አደለም በተግባር ስትጠየቅ የለህም አንደኛ የአገሪቱ መተዳደሪያ ህገመንግስት ለዜጎች ከለላ የማይሰጥ ነው እስኪ ያስቡት አንድ ምስኪን ሰው በካፒታሊዝም አለም በራሱ ወጦ ወርዶ ያገኘውን ሀብት በጎሳ ሌብል አድርጎ መዝረፍ ማፈናቀል ልክ ነው ይሄ አስተሳስብ ነው ብልፅግና ሊያመጣ የሚችለው ለምንድን ነው ዜጎች በራሳቸው አገር የፀጥታ መዋቅር እምነት እዲያጡ ብቸኛ ጠባቂያቸው መሆኑን እንዲጠራጠሩ የሚደረገው ይሄ አስተሳስብ ልክነው ለምንድነው የተደመረ ጉልበትን በቅቡልነት ለሀገር ልማት እና ብልፅግና ማዋል ያልተቻለው ለምንድን ነው የሚጠይቁ እና ምክንያታዊ የሆኑ ሰዎች የሚገፉት ለምንድን ነው አገሯ ለነጭ ለባሽ ብቻ የተመቸች ሁና እድትሰራ የሚደረገው ለምንድነው የብልፅግና መንግስትን እንደ አገር የምትቆጥሩት ለምንድን ነው ለፈጠራችኋቸው ተቋማት ተገዢ የማትሆኑት ለምንድን ነው ሰዎች ከህግ በላይ የሚሆኑት
@FentawTefera
@FentawTefera Сағат бұрын
ምን አጎደልኩባችሁ ለማለት ባይውል ጥሩ ነው።
@abebekebede967
@abebekebede967 2 сағат бұрын
የብልጽግናን ስኬት እውን ለማድረግ ለሚ ስሚንቶ አቅም ነው
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 47 минут бұрын
ለአማራ ህዝብ የሚፈልገውን ያቃል ነጋሪ አያስፈልገንም የኛ አላማ አንተን እና መሰሎችህን ማስወገድ እና አገራችንን ማስከበር ህዝቡን ከባርነት ማላቀቅ ነው
@siymergn
@siymergn 52 минут бұрын
በክብር ዝቅ ብሎ የሰመው ባንዲራ 120 ሚልዮን ህዝብ የሚወከልበት ባንዲራ ማየት የማይፈልግ መራ አንገቱ ደፍቶ አገራችን ይልቀቅ
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 31 минут бұрын
Molachaa lebaa MERI neh .first make a peace of for ETHIOPIAN and ETHIOPIA
@AMOXACILLINE
@AMOXACILLINE Сағат бұрын
This is not ur work. Don't own it.
@KebromDkg
@KebromDkg 22 минут бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SuriSileshi
@SuriSileshi 13 минут бұрын
Lime National Cement company is the backbone of All Ethiopian Econmy....
@yossephdc7270
@yossephdc7270 Сағат бұрын
wore
@LakewDejene
@LakewDejene 2 сағат бұрын
ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ የኢትዮጵያችን ኩራት ነው
@Lijanu-s3z
@Lijanu-s3z 2 сағат бұрын
ልማት የአማራ ክልል እዉነተኛ የሰላም ማረጋገጫ መንገድ ነዉ፤
@JumanaaJumanaa-ys7qe
@JumanaaJumanaa-ys7qe Сағат бұрын
አተ ገዳይ ሰይጣን ውጣ ከአማራ ክልል እራሱ ተወላጁ ያለመዋል አተን አይፈርግም
@leykunsisay1585
@leykunsisay1585 2 сағат бұрын
እንዲህ እራትና ኩራት የሆነ ፕሮጀክት እንዲሰራ ያቀዱ አቅደው ለፍጻሜ ያበቁ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 19 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
転校
2:29
Birds Eye View
Рет қаралды 27
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Bahador Alast
Рет қаралды 372 М.
Top U.S. & World Headlines - September 27, 2024
12:57
Democracy Now!
Рет қаралды 152 М.
What world leaders think of the US election | BBC News
24:50
BBC News
Рет қаралды 25 М.
Noam Chomsky - Why Does the U.S. Support Israel?
7:41
Chomsky's Philosophy
Рет қаралды 6 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 19 МЛН