"ለዐማራ የሚሰጠው ብድር ይቁም"ቦርድ ሰብሳቢውወልዲያ.! በለሣ.! ባሕርዳር.! ሸዋሮቢት.! ሻውራ.!19 August 2024

  Рет қаралды 30,071

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
ጠንካራ አምሐራዊ ብሔርተኝነትን እናዳብር ይሕን ባለማድረጋችን ነው ተጠቂ የሆነው
@SileshFikadu
@SileshFikadu 2 ай бұрын
በለጠ በጣም እውነት የምትናገር ሰውነህ ጠክር
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤
@BirhaneKassaw-wq9yx
@BirhaneKassaw-wq9yx 2 ай бұрын
የማህበራዊ ሚድያ አጠቃቀም መገራት አለበት፡፡ ማህበራዊ ሚድያ ተከታዩ መከተል ያለበት የፋኖ መሪዎችን እና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊዎችን ብቻ ነው፡፡
@assefakebede3899
@assefakebede3899 2 ай бұрын
በርታ ወንድምአለም።
@lofysis
@lofysis 2 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@KenduMan
@KenduMan 2 ай бұрын
በለጠ መረጃወችሕ ብዙወቹ እውነት ናቸው እናመሰግናለን በዝሑ በርታልን ቀጥልበት
@ተላሶን
@ተላሶን 2 ай бұрын
ጎበዝ ዘመድሁን የሚባል ሰውየ ተው አትከተሉት
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ በርታ በሌ
@de4xi
@de4xi 2 ай бұрын
ድል❤❤❤ለጀግኖቹ ❤❤❤ፋኖ❤❤❤ፋኖ ያሸንፋልል❤❤🎉🎉🎉
@GuleleBetle
@GuleleBetle 2 ай бұрын
ስለ ሪፓርቱ እናመሰግናለን
@hanansaid8346
@hanansaid8346 2 ай бұрын
Great job 👏
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@ChalachewZe
@ChalachewZe 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@tesfawamare836
@tesfawamare836 2 ай бұрын
በሌ እራያና ጠለምት በህዝብ አድባይነትነው ይህንመሠዕዋትነት እየከፈለያለው።
@abereshewa2002
@abereshewa2002 2 ай бұрын
1ኛ ከሸዋ ደብረብርሃን ኢትዮጵያ ✋
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 2 ай бұрын
አማራ መቸ ይሆን እምንነቃ አማራ ተብለን እንገደላለን ለኢትዮጵያ እንታገላለን እምትሉ መጀመርያ ራስክን አድን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አምሐራዊ ብሔርተኝነት ይለምልም ጎጠኝነትና የግል ጥቅመኝነት ይውደም ስለማይጠቅመን
@Doorloveree
@Doorloveree 2 ай бұрын
Frist Eskander must leave Amhara.
@ምህረተክርስቶስ
@ምህረተክርስቶስ 2 ай бұрын
ትክክል
@lamesgenkassahun5164
@lamesgenkassahun5164 2 ай бұрын
የፋኖ ደጋፊ መስለው የ አንድ አካባቢ የፋኖ አደረጃጀትን የሚሳድቡ ይሚያንቋሽሹ አሉ በስም መጥቀስ ይቻላል ተው በልልን
@getachewderse4136
@getachewderse4136 2 ай бұрын
ለኔ ጉዳቱ 50% ጥቅሙም 50% ነው ከጥቅሙ ስጀምር ያልነቃውን ማህበረሰባችንን ለማንቃት እና ግፈኞች የሚሰሩትን ግፍ ለማጋለጥ ይጠቅማል ጥቅሙ ከብዙ በትንሹ ለማሳያ የጠቀስኩት ነው ጉዳቱ በታጋይ ወንድሞቻችን ላይ ስም ማጥፋት እና አንዱን አወድሶ አንዱን ነቅፎ ጎራ እንዲለዩ የሚያደርጉ ፅሁፎች ይለቀቃሉ ጎጠኝነት ይንፀባረቅበታል በአለማወቅም ይሁን የስርዓቱ ተከፋዮች ከሚፈፅሙት ተግባር በትንሹ እንደማሳያ የተጠቀሰ ነው
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 2 ай бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyanaAdam-tu6yd
@AyanaAdam-tu6yd 2 ай бұрын
ወንድም በለጠ ማህበራዊ ሚዲያ እንደ ስሙ የሰው ልጅ ህይወትን ቀለል ባለ መልኩ መልካም ነገሮችን መለዋወጫ ነው ነገር ግን አሁን አሁን ከታሰበለት ከታለመለት ዓማ ወጪ ለመጥፎ ተግባር እየዋለ ነው እናም አጠቃቅማችን ነው እንጅ ማህበራዊ ሚዲያ ጥሩ ነበር።
@TalemaGebeyehu-cw4rn
@TalemaGebeyehu-cw4rn 2 ай бұрын
ሰላም ነዉ
@HOPE_LIFE1
@HOPE_LIFE1 2 ай бұрын
❤❤❤
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ተክለ ወልድ አጥናፉ በሕወሓት ዘመን አማራዎችን ሲያሣድድ ነበር። የእኔ ቤተሰብ በዚህ ሰው ቀጥተኛ ተጠቂ ነው።
@abiyone5928
@abiyone5928 2 ай бұрын
i like new times media to me this media is vary Wonderful.
@Samsunga15-gb7qh
@Samsunga15-gb7qh 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ገዳው ለፋኖ ይሰጥ
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 2 ай бұрын
ማህበራዊ ሚዲያ በአግባቡ ከተጠቀምክበት እጅግ በጣም ጠቀሜታው ላቅ ያለነው ግን የምንከተላቸው ፔጆችን ለይቶ መከተልና በትግሉ ላይ ማመን ብቻ በቂነው
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 ай бұрын
አጥናፉ ተክለ ወልድ አክራሪ ኦሮሞ ነው። ቀደም ሲል የወያኔ አሸኸር ሆኖ የመንግሥት ባንኮችን ገንዘብ ለወያኔዎች በ"ብድር" ስም በገፍ ይሰጥ ነበር። ብድሩም 90 በመቶው ሳይመለስ ቀልጦ ቀርቷል። ይህ ግለሰብ ከፍተኛ የአማራ ጥላቻ ያለበት ስለሆነ የልማት ባንክን ተጠቅሞ አማራን ከመጉዳት አይመለሰም።
@simenehhailu7918
@simenehhailu7918 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሐሳቦችን ለህዝብ አቅርቦ ከህዝብ ግባቶችን መሰብሰብ ነሩ ነዉ በተለይ የሚዲያ ባለሙያወች ፋኖ የሚገኙባቸዉን አካባቢ አየቀረፁ ሓላፊነት በጎደለዉ ሁኔታ የሚያስተላልፉ የሚዲያ ባለሙያዎች ቢያስቡበት ጥሩ ነዉ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gonderew2112
@gonderew2112 2 ай бұрын
እንዋሬ ላይ የተፈጠረው ችግር በጣም ያሳዝናል ይሁንና ግን ይህ ችግር እንዴት ተፈጠረ ለወደፊትስ ኦንዲህ አይነት ችግር እንዳይከሰት መከላከል ይኖርብናል እንጅ እርሱን እያነሱ መቆዘም አያስፈልግም። ጦርነት ውስጥ እኮ ነው ያለነው መሰዋዕትነት ግድ ነው
@MihretMIhri
@MihretMIhri 2 ай бұрын
የሶሻል ሚድያው ለበጎ ነገር የሚጠቅመው መረጃ መቀያየሩ የጠላትን አሰላለፍ የምንነጋገርበት ቢሆንም በዜው ልክ ደግሞ የሶሻል ሚድያ አጠቃቀሙን ባለመገንዘባቸው በሴራም ባለማወቅም የወገንን ሀይል ጥቆማ እየሱጡ እንደ ጀብድ ፈጻሚ የሚታዩት፡፡
@yimeryimer9001
@yimeryimer9001 2 ай бұрын
የነ አበባው ታደሰ ይልማ መርዳሳ ብርሀኑ በቀለና በርካታ ጀነራሎች የማዕድን ንግድ ውስጥ እጃቸውን ካስገቡ ቆይተዋል። አሁንም ይህን ዘገባ የከለከሉት ጉዳዩ ቀጥታ የሚያያዘው ከመንግስት ባለስልጣኖች ጋር ስለሆነ ነው። የአበባው ሚስት በተያዘችበት ወቅት ይዟታል የተባለው የአየር መንገዱ ሰራተኛ ታስሮ እንደነበር ይታወቃል እስካሁን ስለመፈታቱ መረጃ የለም። ሚስጢር እንዳይወጣ ሲባል ሊገሉት ይችላሉ።
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 ай бұрын
ይህን ተክለወልድ አጥናፉ የሚባል የረጅም ጊዜ ፀረ-አማራ የባንክ ሰው ፋኖ ስሙን መዝግቦ ይያዝልን! ወታደራዊ አዛዦች ብቻ ሳይሆኑ በአማራ ሕዝብ ላይ መዋቅራዊ በደል የሚፈፅሙ የሲቪል ባለሥልጣናት እንደዚህ በስም ተለይተው ይታዎቁ! ጊዜው ሲደርስ ከባዱን ዋጋ ይከፍላሉ!
@haynanotedle2964
@haynanotedle2964 2 ай бұрын
3ኛ ከጎንደር በሌ እንወድሀለን
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
ወያኔ ደጋግማ ያጠቃችን እንደነሱ ብሔርተኝነታችን ባለማጥበቃችን ነው
@Kiyoooo329
@Kiyoooo329 2 ай бұрын
በርታ በሌ👏👏👏👏
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 ай бұрын
ሚኒሻ አድማ ብተና የመጨረሻ ማፈሪያዎች ናቸው
@ነገስታት
@ነገስታት 2 ай бұрын
እውነተኛ ሚድያዎች 1.ethio news(የአንተ) 2. ethio 251 ሌላው በሙሉ ጎጠኛ ነው።የጎጡን መሪ ጀግና ሲል የሚውል የሱን ጎጥ ያልደገፈውን ደግሞ የተሸወደ እውቀት የሌለው እና የተገዛ ሲል የሚውል።
@MihretMIhri
@MihretMIhri 2 ай бұрын
3:37
@teegu5090
@teegu5090 2 ай бұрын
We must start boycotting CBE
@kassahuntessega2381
@kassahuntessega2381 2 ай бұрын
በልጤ እኔ የማየውና የምታዘበው ፋኖ ደህና ገብቶ ከተማላይ ከተዋጋ በኋላ ለቆይወጣና ህዝቡ በብልጽግና ወታደር ይገደላል ይገረፋል ለምን ነክተው እንደሚወጡ አይገባኝም መልሥ እንፈልጋለን ህዝቡ መሮታል አና አቅርብልን?
@YohannesTessema-h8l
@YohannesTessema-h8l 2 ай бұрын
መሌ የእርበርስ ግጭትንና ፍጅት እግ/ ር ያስቁምልን ነው የምለዉ
@MegaTariku
@MegaTariku 2 ай бұрын
❤❤❤❤ belie man
@SemachewTessema
@SemachewTessema 2 ай бұрын
እስክንድር ያዘዘው የ2 ቀን አድማ ተቀባይነት የለውም።
@argawhussien4866
@argawhussien4866 2 ай бұрын
በሌ ችግሩ ማህበራዊ ሚዲያው ሳይሆን ችግሩ የግለሰቦች አጠቃቀምና ስግብግብነት ነው!
@FjggChhh
@FjggChhh 2 ай бұрын
በርታ❤❤
@BashirAhmeed-x8g
@BashirAhmeed-x8g 2 ай бұрын
በኔ እይታ ቱክቶክ ምንም አይነት ❤❤ጥቅምየለም ጉዳቱ ይበልጣል❤❤
@FjggChhh
@FjggChhh 2 ай бұрын
እኔ አማራሮቹ ቢሰሙ ስልክ ባይጠቀሙ እግረኛው ሰራዊት በቲክቶክ ሊብ ይገባሉ ቪድዎ ይነሸራሉ ተው ሲባሉ አይሰሙ መሰል ነው በሌ😢😢 እዝቡ አለቀ ተሰቄየ
@DeresseBogale
@DeresseBogale 2 ай бұрын
በትራንስፖርት መቋረጥ ማነው የምጠቀመው
@danialedani
@danialedani 2 ай бұрын
ማህበራዊ ሚዲያዉ ከመብዛቱ የተነሣ ተጨባጭነቱ አሣሣቢ ሆኗል።
@tegegnetarkegne1664
@tegegnetarkegne1664 2 ай бұрын
ማህበራዊ ሚዲያ ነው አማራን ያዋረደው
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አምሐራን የምትጎዳ ኢትዮጲያ መኖሮ የለባትም!!!!!
@demelashTsegaye
@demelashTsegaye 2 ай бұрын
የሚታወቁ ከሆነ ቢገለጡ አይደለም የሚጠረጠሩ ካሉ ይነገር ገዛ ሰው ይመርምራቸው ሚዲያ የሌለው ሀይል የለውም እደማለት ነው ግን ሚዲያ ይመረጥ
@babeybabey-b3b
@babeybabey-b3b 2 ай бұрын
ማሀበራዊ ሚዲያ በጣም ጥሩ ነው ግን እንደ 360 ከሆነ ይቅር በጣም ከፍፍይ ናቸው100%
@Kalkdanmanamew
@Kalkdanmanamew 2 ай бұрын
ለአማራው ጉዳቱ ነው የሚብሰው ምክንያቱም ለሰኔ 15 መነሻ የሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ዋናው ነውና
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 2 ай бұрын
በሕዝብ ግንኙነትታቸው በኩል የተነገረው ብቻ ይገለፅ። አለበለዚያ አሉታዊ ጎኑ ያመዝናል። የተለዪ ከዛ ውጪ የሚወግቡ ካሉ የመረጃ ምንጫቸውን ማጣራትና ማጋለጥ ይገባል።
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס 2 ай бұрын
ወቅን ተራራ ነዉ ለወታደራዊ ስትራቴጂ ጠቀሜታ ያለዉ ነዉ,
@fithum9035
@fithum9035 2 ай бұрын
ማህበራዊ ሚድያ ላይ ፕሮፖጋንዳው መሬት ላይ ካለው በጣም ይጋነናል።የተጋነነ ፕሮፖጋንዳም አዙሮ ይጥላል
@YosephGatenet
@YosephGatenet 2 ай бұрын
ባህርዳር ወጣቱ አለቀ ከሚነገርዉ በላይ ነዉ መርጃ አሰባሰበህ ለጥንቃቄ ቢሆን ብትነግርልን
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 2 ай бұрын
እውነት ነው መሀበራዊ ሚዲያ ላይ በአማራ ስም የተከፈቱ ye #Tiktok ena #Fb ላይ ሽዋን ከወሎ ጎጃም ከጎንደር እየተሰዳደቡ ነው በተለይ ሰሞኑን ሽዋ ላይ በተከፈተው ክፍተት ላይ እያባባሱት ነው እጂነር ደሳለኝን የሚደግፉ አርበኛ መከታውን ይሳደባሉ መከታውን ደግፈው የአሰግድ ልጆችን ይሳደባሉ እርስ በእስር. ተዋጉ እያሉ ነው😢 ሽዋን ለሁለት ለመክፈል እየተሰራ ነው ህዝቡ አንድ እዳይሆን እየክፋፈሉት ነው አማራዎች ንቁ😢
@NegeseNegash-vm2mp
@NegeseNegash-vm2mp 2 ай бұрын
በጣም ብዙ አሉ ግን አይሳካም ♥️
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 2 ай бұрын
በርታ በሌ አንድነት በጣም አሰፈላጊ ነው አንድነት።ከሌለ ሁሎም ነገር ዎጋ የለውም ማሸነፋ እማይታሰብ ነው
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 2 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@Someone-ii3zn
@Someone-ii3zn 2 ай бұрын
እኔ እምለዉ የአማራ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ንቃተ ህሊናዉ ሳይቀየር ሊጠቅም አይችልም። ምክንያቱም አሁን ያለዉ ሚዲያ ተጠቃሚ ከብአዴን የተለየ አይደለም። ማለትም ወታደራዊ ሚስጢር የሚያወጡት ለህዝብ አስበዉ ሳይሆን ላክና ሸር ለማግኘት ወይንም በሚሰጡት አስተያየቶች ለመዝናናት ነዉ። በሀሰተኛ ስም የሚከፈቱት በ2 ምክንያት ነዉ። 1. በአረመኔዉና በደም ጠጩ የአገዛዝ ሰራዊት እንዳይያዝና እንዳገደል እራስን ለመከላከል ሲሆን፤ 2. ወዳጅ መስሎ በቅር እርቀት እየተከታተለ የወገንን ጦር ሚስጢር ለጠላት አሳልፎ እየሰጠ በሰላም ለመኖር ነዉ። ስሙን ካልቀየረ በወገን ሀይልም እርምጃ ስለሚወሰድበት ምክንያቱም ባንዳ ስለሆነ።
@three_d1640
@three_d1640 2 ай бұрын
በሌ ስለ ቱሪዝምና ኢንቨስትመንት እንዴት በዜና መሐል ታወራለህ?ይህ ማለት እኮ ሠላም እንዳለ እየነገርከን ነወ::ይታረም::
@ZelalemTefera-b1p
@ZelalemTefera-b1p 2 ай бұрын
ደሴም ወልድያ ዝግ ነው
@SadamYesuf-i3n
@SadamYesuf-i3n 2 ай бұрын
Victory for Fano❤🇨🇬🦾
@bekaluadane569
@bekaluadane569 2 ай бұрын
ማህበራዊ ሚዲያ ጥቅም እና ጉዳት ። ጥቅም ማዕከላዊ የሌለው በመሆኑ ቁጥጥር የለውም ። የመረጃ ምንጭነት ይጨምራል ። Convenient አለው ። ወዘተ ጉዳት የሚዲያ ስነምግባር የለውም። ተጠያቂነት የለውም። ወዘተ
@AbebawGetnet-qf3rp
@AbebawGetnet-qf3rp 2 ай бұрын
ሚድያ አወንዊነቱ ያመዝናል እላለው ትንሽ ቲክቶ ላይ መታረም ያለባቸው ችግሮች አሉ።
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 2 ай бұрын
በሌ ማህበራዊ ሚዲያ በአማራ ትግል ላይ የራሱን ጠንካራ አሻራ አሳርፏል እያሳረፈም ነው ።ነገር ግን የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ለጠላት መረጃን እስከመስጠት የሚኬድበት ሁኔታ አለ ይሄ አጠቃቀማችን ላይ ያለውን ደካማ መልክ የሚያሳይ ነው ብዙ መሻሻል እና ከማህበራዊ ንትርክ መውጣት አለብን።
@tarikugebresilassie2456
@tarikugebresilassie2456 2 ай бұрын
በየጊዜው በግምት፣እንዳልቀሩ፣እያልክ የምትደረድረውን ቁጥር ደምረህ ልትነግረን ትችላለህ?
@sisi123-fy7uq
@sisi123-fy7uq 2 ай бұрын
በለጠ ትላት አባሪ መከላከያገብቶ አራት ሰዉ እረሽኖን እናም ሳትዘግበዉእዳታልፍ ሰዉእያለቀነዉ ራያ ቆቦ አባሪ 4ሰዉተረሽኖንበመከላከያ
@workamba6033
@workamba6033 2 ай бұрын
አርባያ ምእራብ በለሳ ነው
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 ай бұрын
ተሁሉም የበለጠ ለኔ ኢቴኒውስ ነው የማራ ሙህርነን የገፍእየዘለፍ ሚስጥር አይቋጥር ዘመድኩን በቀለን ብዙ ሚስጥር ባይነግሩትባይነኝ ሀሉም ያማራ ሚዳወች መደማመጥ ቢኖር ሚስጥሩን ባደባባይ ባያወሩ
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 2 ай бұрын
ከፋኖ ትግል እስክንድር እና ዘመነ ካሴ ካልተወገዱ ድል አይመጣም እመኑኝ እርግጠኛ ነኝ
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 ай бұрын
ክፍት አፍ። አትቀደድ። ሁለታቸውን ማስማማት ነው እንጅ የሚጠቅመው እነሱማ የአማራ ትግል ምሰሶዎች ናቸው። አንተ አንድ ቀን እነሱ የሚከፍሉትን መሰዋዕት መከፈል አትችልም።
@sibhatayalew4189
@sibhatayalew4189 2 ай бұрын
ወቅን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 ай бұрын
ስለ ህውሃት ወሬ ተዋቸው እነሡ ማመን ጉም መዝገን
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 ай бұрын
ስለትግራይ የምታወራዉን ነገር ምንድነዉ?
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 2 ай бұрын
. ኡ አ
@tegegnetarkegne1664
@tegegnetarkegne1664 2 ай бұрын
ስለሔቨን ግፎ ግን አይመለክትህም
@aschalewademe2455
@aschalewademe2455 2 ай бұрын
መጀመሪያ ማቅረብ ያለብህ ዜና ነው ከዚያ በኋላ ትንታኔ ቢሆን የተሻለ ነው ሌላው ጥንቃቄን ቀደም ብለህ ብታሳውቅ
@Tesfa7
@Tesfa7 2 ай бұрын
በለጠ ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ አንተም ሆንክ ባልደረባህ በላይ ማናዬ የወገናችሁን ተቆርቋሪነትንም ሚዛናዊነትንም አብራችሁ ማስኬድ የቻላችሁበት መንገድ ብዙዎቻችን የምንታዘበው ነው አሁንም በርታ እላለሁ። ሶሻል ሚድያው ጥቅምም ጉዳትም ነው ይዞልን የመጣው። አሁን ሁሉም ሶሻል ሚድያዎች ስለተሳሰሩ አንዱ ጋ የወጣ መረጃ ወደ ሌላው ፈጥኖ ስለሚደርስ ይሄ ይሄ ማለት ብዙም የሚያስኬድ አይመስለኝም። አንድ መፍትሄ ቢሆን ብዬ የማስበው ጉዳይ አለ። በተለይ ታላላቆቹ እውቅና ያላቸው የአማራ አክቲቪስቶች ጎጠኝነትን ሲያራምዱ ከተራው ግለሰብ አንጻር ጉዳታቸው ከፍ ያለ መሆኑ ግልፅ ነው። ስለሆነም በጎጥ ተቧድኖ ብሽሽቅ በሚመስል አካሄድ ትልቁን ጠላት በዘነጋ ሁኔታ ክፍፍል ላይ አተኩረው የሚውሉ የሁላችንም ሰዎች አሉ። ከአራቱም ግዛቶች አማራዊ አቋም የሚያራምዱ የሚባሉ አስተዋይ የአማራ አክቲቪስቶች ቡድን ቢቋቋም እና የውስጥ ውይይት ካደርጉ በኋላ ለአንድነት የሚሰሩትን በርቱ የሚል ከፋፋዮችን የሚገመግም የሚያርም ወይም የሚገስፅ አልመለስ ካሉም የተሳሳተ መንገድ ላይ እንዳሉና እነሱን የሚከተሉትም ድጋፋቸውን እንዲያቆሙ የማሳወቅ ሃላፊነት ከማንቃት ስራቸው ጎን ለጎን እንዲሰሩ ቢደረግ። የመጨረሻው ደረጃ አሻሚና በቀላሉ የማይፈጸም እንደሆነ እረዳለሁ። ምናልባት ቡድኑ ከገሰፀ እርምት ሊወስድ ይችላል የሚል እምነት አለኝ። ምርጫውን በሚመለከት ቀጥታ በሶሻል ሚድያ ተሳትፎ ማድረግ ይቻላል ወይም መራጮችን ሶሻል ሚድያው ላይ የተጠቆሙት መራጮች የመጨረሻውን የሚዋቀረውን ቡድን ይመርጣሉ። አራት ወይም ስምንት አባላት በቂ ሊሆን ይችላል። ስለተፈጻሚነቱ ጥርጣሬ ሳይኖረኝ ቀርቶ ሳይሆን አሁን ያለው የትግላችን የነገ እጣፈንታችንም ከባዱ ፈተና የተደቀነው በአክቲቪስቶች ከፋፋይ አካሄድ እንድሆነ ስለምረዳ ነው። አንድነታችንን ማፅናት ከቻልን አማራ ምንም ፈተና አሸንፎ የመውጣት እምቅ አቅም አለው። ከፋፋዮች ግን ትናንሽ የአሞራ ምሳዎች ሊያደርጉን ጉድጓድ እየቆፈሩ ነው። ስለዚህ እነዚህ ከውጭ ጠላት በላይ አደጋዎች የሆኑ ሰዎችን ልንታገላቸው ይገባል። ለጊዜው የታዬኝ መፍትሄ ደግሞ ይሄ ነው።
@AlexYube
@AlexYube 2 ай бұрын
ስማ ጥያቄን መልስ የምኒሊክና ጣይቱን ጥፋት ልትነግረን ትችላለህ
@MekuantWassie
@MekuantWassie 2 ай бұрын
አንተ ደደብ ታሪክ አታነብም
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 ай бұрын
360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ዶላር ለማኝ እዝ ዘሠቻ መምሪያ ከፋፋይ እስኳድ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 ай бұрын
ነውረኛ ነህ። ሐብታሙን በሰውነቱ ማንቋሽሽ ትክክል አይደለም። የረከሰ አስተሳሰብ ነው። አጠፋ የምትለው ካለ ጥፋቱን ንገረው። በ ጭፍን ጥላቻ ሰው አትሳደብ የምትዋረደው አንተ ነህ።
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 ай бұрын
@@KassaTedla-r7n ቡሽቲዋ እዛው ተመካከሪ
@Doorloveree
@Doorloveree 2 ай бұрын
As long as Eskander stays in the Amhara region, you fight end without win. Shwa and Gonder fano will pay high sacrifice because working with Eskander sometime your secrets end Oromo PP and TPLF hand. Eskander is an egoistic person without caring about others. Eskander never understand who his fighting 😤 Eskander is daydreaming 4KG. Working Eskander bring you more deaths and pain. Can anyone count every where Eskander stay innocent life lost. The last 1 years also 1000 innocent people lost their life when Eskander hiding their region.
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 2 ай бұрын
ለአማራ አሸዳ አሸድየ ሶለል ደረሰ ለብልፀግና አጀዳ ።
@AlexTesfa-n8n
@AlexTesfa-n8n 2 ай бұрын
Tiktok 😏❌️
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 ай бұрын
ትንሹ እስክድር ጨለመ ዶላር እዝ ትግል ጠላፊ ስልጣን ናፋቂ ከፋፋይ እስኳድ ዋና ተለላኪ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@YazieMulie
@YazieMulie 2 ай бұрын
የደበጫ ሰወች እስክድርን ከምፈሩ ፈጣሪያችሁን ብፈሪ በአማራ ስም የተደበቀ የጎጥ ጭምብላችሁን ነው ያስወለቀው እስክድር
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 ай бұрын
@@YazieMulie ወይዘሮ ሀብታሙ ትብዳህ
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 ай бұрын
ማፈሪያ ነህ። የታጋዩን ስም ማጠልሸት የሚጠቅመው የአማራን ጠላት ነው እንጅ አማራን አይደለም። እስክንድር ያጠፋው ካለ እንዲያስተካክል ምከረው እንጅ ለምን ስሙን ታጠለሻለህ? ነውር ነው።
@abebeabebe460
@abebeabebe460 2 ай бұрын
@@KassaTedla-r7n ማፈሪያ ቡሽቲ ስምሽን በትክክል አስቀምጭ አንዴ ሴት አንዴ ወንድ ትሆኛለሽ ቡሽቲ እደዚህ ነው ፆታሽን የቀየርሽ እንደ ወይዘሮ ሀብታሙ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 ай бұрын
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እኔ ነይ ብቻልክ እያሉ በጎጥ የሚከፉፈሉ ለዚህም ነው ዝም ማለቱ ተገቢ ነው
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd 2 ай бұрын
በለጠ የጎንደር ፋኖ የሚዲያ ደጋፊና እራሳቸው ፋኖዎች አካሄዳቸው ትክክል አደለም የአማራን የህልውና ትግልን መሰረት ያደረገ ስራ እየሰሩ አደለም ከቻልክ አንድ ነገር በላቸው እባክህ በተለይ ሚዲያ ላይ ያሉት
@YazieMulie
@YazieMulie 2 ай бұрын
እንዴ እነሱ ዘመነን መምረጥ ነበረባቸው ካልፈለጒትስ
@BewuketEyilachew-nz4yd
@BewuketEyilachew-nz4yd 2 ай бұрын
ዘመነን ም​ረጡ ማን አላቸው ህሌና እና እውቀት ካለህ በደንብ አካሄዳቸውን ተመልከት ለአማራ የማታስብ መሆንክ እራሱ ይህ ማሳያ ነው ስታስበውለሁለት ተከፍሎ የሚያሸንፍ ይመስልሃል ጎንደር አስብበት ውጤቱን ደግሞ ታየዋለክ@@YazieMulie
@YazieMulie
@YazieMulie 2 ай бұрын
@@BewuketEyilachew-nz4yd እነሱ ምን አሉ እንደዘመነ እየወጡ አይፎክሩ ,እስክንድርን መርጠው ድርጅት መሰረቱ ,ሴረኞች እድሜ ለማርሸት ነቅተናል
@YerasworkBekuat
@YerasworkBekuat 2 ай бұрын
በለጠ እንዴት ነህ? አንድ ነገር ልጠይቅህ እስኪ አብን እና አስራት ቲቪ እንዴት እንደመከኑ እስኪ የራስህን ምልከታ በተከታታይ አቅርብ አሁንስ ፋኖ ማእከላዊነት ላይ አደጋ የተደቀነው ከየት በኩል ነው? ሚዛናዊ ሆነህ እየው እስኪ
@tegegnetarkegne1664
@tegegnetarkegne1664 2 ай бұрын
መጀመሪያ አንተ ከምትፈልገው ውጭ ሌላ ሀሳብ ትቀበላለህ
@Girma-s6q
@Girma-s6q 2 ай бұрын
Who gave a damn about TPLF genocidal party.
@getachewamare-v4p
@getachewamare-v4p 2 ай бұрын
belete enie midr lay negn yawum amhara kill:: 1 ewunet ligerh ahun balew be 2 gura mekefel miknyat ye amhara hizbn asaznual bezih yefano tigl hizbu kegezebu eske emiwedew liju waga keflobetal:: ahunm eyekefele new:: bele lijun erasun gezebun mulu betesebun chimr waga eyetekefelebet yalewn tigl midiyaw tekefaflo yehzubun enba kemabes yilk abebe jigna kebede banda eyale tagayochn eyekefafele yeamharan sikay eyarazemut new::
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 2 ай бұрын
አማራ ክልል አይደለም ተሽከርካሪ የአህያ ትራንስፖርትም አያስፈልግም ወዳጄ!የምን ብድር ነው?በዚህ ክልል ሙሉ ለሙሉ ባንክ መዘጋት አለበት።
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 2 ай бұрын
ይዝጋው ብሩን ነው ይዘናል ማን እንደሚጎዳ እናያለና
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 2 ай бұрын
የሽንት ጨርቅ ለምትገዙት እንጅ ለኛ ችግር የለም።
@tafadadi9029
@tafadadi9029 2 ай бұрын
ዝም ብለህ ትቀድዳለህ
@SaleMuche-tb9dc
@SaleMuche-tb9dc 2 ай бұрын
ቂል
@MarkonBini
@MarkonBini 2 ай бұрын
እና እዚህ ምናባህ ትሰራለህ ቆዳ 😜
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 2 ай бұрын
ውስጥህ እየጨነቀው😂😂😂😂😂😂
@reyotamhara
@reyotamhara 2 ай бұрын
ነፍስ ይማር ምክንያቱም በለጠን በዚህ መልኩ የምትገልፅው ከሆነ በህይወት እንዳለህ አልቆጥረውም።
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 2 ай бұрын
በርታ መረጃሕ ጥሩነዉ በታሪክ ይሰነዳል
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 ай бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው
@Feysel82
@Feysel82 2 ай бұрын
❤❤❤❤
የኦሮሞ ልሒቃን ኢትዮዽያን የመዋጥ ጉዞ
33:42
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
ሰካ ሰካ አድርገዉ!! 🤣🤣 አዲስ አስቂኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ።
19:06
ከውይይቱ Excerpt from a discussion between Professor Messay Kebede and Lidetu Ayalew
31:55
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
ሰበር ዜና ጥቅምት //17//2017
Aminat Abdu(አሚናት አብዱ)
Рет қаралды 261