ላመስግንህ / lamesgeneh girma belete. ግርማ በለጠ መዝሙር protestant song

  Рет қаралды 76,310

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ

Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ

Күн бұрын

የተረሳሁ ነበርኩ የተጣልኩኝ
ውዴ ኢየሱስ መጥተህ ባትፈልገኝ
ከመሬት ከአፈር ላይ አንስተሀኝ
ከቅዱሳን ጋራ ቀላቀልከኝ
ላመስግንህ

Пікірлер
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
የዛሬ 18 አመት ነበር በዚች ቀን ከጥምቀት መልስ ጌታ ያገኘኝ እንዳመሰግነው ስሙን እንድጠራ የረዳኝ ጌታ ይክበር ቅዱሳን ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 2 жыл бұрын
Wow! A day worth remembering! May God bless your remaining days!
@jesusislord2824
@jesusislord2824 2 жыл бұрын
Amen geta semu yikber, enqan geta redah yene wed wendem geta abzto yibarkeh
@adeyabebaabebe8745
@adeyabebaabebe8745 2 жыл бұрын
happy rebirth day!
@kiedst1143
@kiedst1143 2 жыл бұрын
ግርምሽ ዝማሬዎችህ እንዴት እንደምወዳቸው ተባርከንበታል ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ስላንተ ጌታን አመሠግናለሁ🙂😍😍
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ወንድማችን ሆንክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ🙏🏽💕
@mesfinAderajew
@mesfinAderajew Жыл бұрын
ወንድሜ ግርማ ቀድሞውንም በእውነትና በመንፈስ የሚቀርብ አምልኮ ይባርካልና ተባርኬበታለሁ ዘመንህ ይባረክ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen amen
@gracetv120
@gracetv120 2 жыл бұрын
አይ ግርምሽ ምን ያህል ያንተን ስራዎች እስኪወጡ በጉጉት እንደምጠብቅ ብታቅ..... ሰርተህ ስትለቅም በምን አይነት ፍጥነት ገብቼ እንደማይ 😍🥰😍🥰 ብቻ ጌታ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ላስቀመጠው ፀጋ ክብሩን ይውሰድ! አሜን:: ሌላውን በቅርቡ ስለማገኝህ ያኔ ፍቅሬንም ክብሬንም ገልፃለሁ::
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen thank you so much brother be blessed
@senaitandemicael4226
@senaitandemicael4226 5 ай бұрын
ላመስግንህ ፡ ጌታ ፡ ላመስግንህ ለእኔ ፡ ስላረከው ፡ ብዙ ፡ ስራህ እንዲያው ፡ ቢሆንልኝ ፡ ለውለታህ ላመስግንህ ፡ ላመስግንህ የተረሳሁ ፡ ነበርኩ ፡ የተጣልኩኝ ውዴ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ባትፈልገኝ ከጉድፍ ፡ ከአመድ ፡ አንስተኸኝ ከቅዱሳንህ ፡ ጋር ፡ አከበርከኝ (ላመስግንህ) በዐይን ፡ የሚሞሉ ፡ ታላላቆች እያሉ ፡ የከበሩ ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ነፍስ ፡ ዘርተህብኝ ፡ የሞትኩትን አገልጋይ ፡ አደረከኝ ፡ ለአንተ ፡ የማጥን (ላመስግንህ) ጌታ ፡ ትገድላለህ ፡ ታድናለህ ሲኦል ፡ ታወርዳለህ ፡ ታወጣለህ ድሃ ፡ ታደርጋለህ ፡ ባለፀጋ ሐሳብህን ፡ የለም ፡ የሚከለክል (ላመስግንህ) ልቤ ፡ በአንተ ፡ ጸንቷል ፡ መድሃኒቴ አፌም ፡ ተከፈተና ፡ በጠላቴ ደስ ፡ ብሎኛልና ፡ በማዳንህ ሞገስ ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ይስፋ ፡ ክብርህ (ላመስግንህ) አምላኬ ፡ ሰው ፡ ሆንኩኝ ፡ በአንተ ፡ ስራ ጠዋት ፡ ማታ ፡ ስምህን ፡ የምጠራ ኢየሱስ ፡ በመቅደስህ ፡ በማደሪያህ ምሥጋናዬ ፡ ይድረስ ፡ ወደፊትህ (ላመስግንህ)
@eskedargg6783
@eskedargg6783 2 жыл бұрын
ያንተ ዝማሬ ከዚህ በፊት የተዘመረ ቢሆንም ካንተ ስሰማው መንፈሴ ይነቃቃል እግዚአብሔር ይጨምርብህ ይብዛልህ ወንድሜ ።ጌታ ሆይ ተመስገን ስለወንድሜ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
አሜን
@zinashzewde677
@zinashzewde677 Жыл бұрын
I am orthodox, but I always listen to your songs. Your songs are peaceful and relaxing.
@johnfekadu
@johnfekadu 2 жыл бұрын
ላመስግንህ? ጌታ ዋዉ. ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ ግርምሽ
@firewhailemariam8394
@firewhailemariam8394 2 жыл бұрын
ግርምሹ ተባረክ በጣም የምወደው ሁሌም ስሰማው የምባረክበት ድንቅ መዝሙር ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዳተ ያለ ወንድም በህብረታችን መካከል መኖር ትልቅ በረከት ነው ጸጋ ይብዛ ይጨመር ብለናል
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen
@woyinshetminaleassefa1484
@woyinshetminaleassefa1484 2 жыл бұрын
እኔም በጥምቀት ቀን ነው ጌታን ያገኘሁን አግዚአብሔር ያነሳኝ በዚች ቀን ነው።🙏🙏
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ክብር ክብር ምዝጋና ሁሉ አግዚአብሔር ይሁን ለታልቂ ስምይሁንልት ሃሌሉያ ለእኔ ዉልታይ ብዙ ነው ብዙ ያደርጋው ይመሰግናና ክብር ክብር ለእኔ ያርካው ብዙ ስራ እየሱስ ላመልክልህ 🙏🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል ውውውውው አግዚአብሔር ይባረክህ //ግር ተባረክልህ በብዙ ጸጋ ብየሱስም እልፍ በል 🎤🎧🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ስለሚያበረታታው አስተያየታችሁ ብሩካን
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 2 жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ግርምዬ ድንቅ ነው ጌታ ለእያንዳንዳችን እንዲሁ ነው ያደረገው አንተ ብሩክ ነህ ያደረገልህ ገብቶህ ስሙን መባረክ ችለሀልና ጌታ ለእያንዳንዳችንም እንዲሁ ያድርግልን።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በጣም ነው የምወድህ please ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቅቅልን ደጋግሜ ከምሰማቸው ዘማሪዎች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ደሞ እንደ ጌታ ፍቃድ በአልበም እንደምናገኝህ ተስፋ አለኝ ።
@chernetdina1783
@chernetdina1783 2 жыл бұрын
ድንቅ አምልኮ በእውነት በርታ ፀጋ ይብዛልህ
@cristinaperilli9125
@cristinaperilli9125 2 жыл бұрын
God bless my brother 🙏, tebarek bezich midir Geta ye bereket ijun yerzegalih, menessat yehunilih mechager yehunilih melemlem yehunilih
@danielbetsuamlak3723
@danielbetsuamlak3723 2 жыл бұрын
What a blessing song. My brother the Lord anointed you for worship song. Please keep singing. God the Holy Spirit is in your voice. I love you my brother
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 2 жыл бұрын
I can never get tired of this song …. No matter who sings it beautiful
@muluneshg8585
@muluneshg8585 2 жыл бұрын
Oh Girma may the lord continue to shower you please don't stop worshipping the great and only God JEHOVA 🙏🙌
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Thank you so much
@temesgentefera2288
@temesgentefera2288 2 жыл бұрын
ከስንት ግዜ ቦሃላ።።። ድንቅ ዝማሬ
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 2 жыл бұрын
ኦኦኦ ላመስግነህ ጌታ በድንቅ መንፈስ ዘምረኸዋል what a spirit filled, strong tone & excellent music blessings to Grimisha
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen j
@netsanettesema5377
@netsanettesema5377 2 жыл бұрын
ምስጋናና አምልኮ ለየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ ግርምሽ
@kitotetiye4903
@kitotetiye4903 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ግርምሽ🙏 ❤️
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ግርምሽ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen
@konjitgebre7645
@konjitgebre7645 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ግርምሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@etuyetesfu2167
@etuyetesfu2167 2 жыл бұрын
"ደስ ይላል ግርምሽ ጌታ መልካም ነው" ክበር ላደነህ ይሁንለት🙏🙏🙏
@johnfekadu
@johnfekadu 2 жыл бұрын
እሰይ ምስጋና ደስ ይላል. ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጨምር ከዚ በላይ. አንተና ቤትህ ይባረክ
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 2 жыл бұрын
Teke and Grima tebareku ❤️
@LCP6595
@LCP6595 Жыл бұрын
brother Girma, I love all the covers you did , God bless you more and more.
@speakmytruth
@speakmytruth Жыл бұрын
This song I needed this morning for the holiday. Happy Thanksgiving
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen amen
@nardostsegaye5178
@nardostsegaye5178 2 жыл бұрын
Dear brother be blessed unconditional. Geta beneger Hulu kante gar yehone kebetu mattefa yargeh. Geta abzeto yebarkeh kezim belay grace yechemreleh. Demo tolo tolo zemere tenafkenaleh.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen
@netsanetyifru5184
@netsanetyifru5184 Жыл бұрын
እልልልልልልል ይመስገን ወንድምየ ብሩክ ነህ❤
@gabrielhagos9908
@gabrielhagos9908 Жыл бұрын
Thank you for CHRIST Centred worship songs always a joy to listen to Blessings
@Gloryto528
@Gloryto528 11 ай бұрын
You are blessed my dear brother & continue to worship him the only true GOD, The King of Kings , The Lord of Lords
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 11 ай бұрын
Amen
@senaitbrave8975
@senaitbrave8975 5 ай бұрын
On repeat 🔁 aseyyyy tebrek such an amazing song 🎧
@ferensaymuluwongelchurch4925
@ferensaymuluwongelchurch4925 2 жыл бұрын
God bless you our gift brother Girmesh
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen
@mulumenedo3987
@mulumenedo3987 2 жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለወደደን ጌታ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤🥰
@tarekegn4315
@tarekegn4315 2 жыл бұрын
God bless you Girmsha
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የአባቴ ብሩክ 🙏🙏
@riselioness5044
@riselioness5044 Жыл бұрын
Girimish my brother , may God bless you greatly. I love the way you sing . Anyone can listening you all day long . Biruk hun brother
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
አሜን አሜን
@jeshurun2746
@jeshurun2746 Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ አለህ!!! ሰጪው ይባረክ !!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen glory to GOD
@elsakifle7322
@elsakifle7322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለስሙ አምልኮ ትሰዋ ዘንድ ቀብቶሃልና በርታ። በጣም በሚገርመኝ መዝሙሩን ከተቀበሉት ዘማሪዎች በላይ አንተ ስትዘምረው ወደሰማይ ይወስዳል Indescribable ❤️🙏👏👏 ኢየሱስ አይጠግብም ♥️
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Thank you so much sister
@hannatesfaye7298
@hannatesfaye7298 Жыл бұрын
God bless you brother very nice sing 🎶🙏amen and amen
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 2 жыл бұрын
This is one of the best renditions of this song thank you, brother.
@tigistbeide7494
@tigistbeide7494 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክክክክ ገርምሽሽሽሽ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen
@samra_Jesus
@samra_Jesus 2 жыл бұрын
What a wonderful song ..🎶🎶 may God bless u girmesh !
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen
@hannatesfaye7298
@hannatesfaye7298 Жыл бұрын
Very nice god bless you brother 🎶🙏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@aziebmebrahtu777
@aziebmebrahtu777 6 ай бұрын
ኣሜንንንንን እግዛብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@User77J
@User77J 2 жыл бұрын
What a wonderful song may God bless you abundantly ❤.
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾💕
@abenezerkassaye7245
@abenezerkassaye7245 2 жыл бұрын
Bless you brother!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen bro
@sofkanpaparo85
@sofkanpaparo85 2 жыл бұрын
Wow betam betam des yelalll egeziabeher yemesgen ❤️
@born2Bekind
@born2Bekind 2 жыл бұрын
God bless you!!
@tezerayared8623
@tezerayared8623 Жыл бұрын
ላመስግን ጌታ ሆይ
@hewangirma7684
@hewangirma7684 2 жыл бұрын
Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@zaidtekleab
@zaidtekleab Жыл бұрын
Bless you my beloved brother ❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@jackJesus111
@jackJesus111 2 жыл бұрын
God bless you more and more. So blessing song🥰
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen worship lord ❤❤❤❤❤
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
How I missed this clip ( this is 6 days old release). Bless you Girmaye, Love you Betam
@zaidtekleab
@zaidtekleab Жыл бұрын
Elllllllll ❤❤❤🎉🎉hallelujah
@betlihemtedla9720
@betlihemtedla9720 Жыл бұрын
Germish you're our blessings to our generations & God bless you ❤❤❤
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@TeddyKifle-g4y
@TeddyKifle-g4y 11 ай бұрын
Grma god bless you
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ጌታ..ይባርክህ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
አሜን::🙌🙏👏
@samsonalemayehugirma8882
@samsonalemayehugirma8882 2 жыл бұрын
አሜን የተባረክ በሌ ፀጋው ይብዛልህ!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Ammmmmmen
@YafetTesfayeYeshi
@YafetTesfayeYeshi 2 жыл бұрын
God bless you, Girmesh!
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 2 ай бұрын
Blessed 😇🤗🤗🤗
@tsikuki9982
@tsikuki9982 2 жыл бұрын
God Bless You Girmish!!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amem momi
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 жыл бұрын
Tebarek min yibalal Endih bemesetet Yemyamelku still selalu getan ameseginalehu. Edmeh yirzem
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Amen
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
ተባረክ❤
@ilubko8609
@ilubko8609 Жыл бұрын
Lamesgeneh
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 Жыл бұрын
Dinki zemari ne sitizemir menfes ale yibarikali
@mintiwabaddisu1185
@mintiwabaddisu1185 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስወድህኮ.... really God bless you
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 2 жыл бұрын
Amen 🙏❤️😇
@aleneadane6454
@aleneadane6454 2 жыл бұрын
Amen ቀጠልበት
@HanaBekele-ik4yz
@HanaBekele-ik4yz Жыл бұрын
Tebarikelgn
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
Amen
@mulutena4232
@mulutena4232 2 жыл бұрын
Amazing spirit of worship
@prophetermiastafese
@prophetermiastafese Жыл бұрын
ተባረከ
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs Жыл бұрын
አሜን
@aletheia1376
@aletheia1376 2 жыл бұрын
Amen amen tebarek
@lightinsight1
@lightinsight1 2 жыл бұрын
God bless you ❤, don't forget to give credit
@tesfugirma8826
@tesfugirma8826 2 жыл бұрын
Amen Amen ❤️❤️🙏
@meseretlata253
@meseretlata253 2 жыл бұрын
Ameeeeen ❤❤❤💕
@fasikafyissa394
@fasikafyissa394 2 жыл бұрын
❤❤❤
@hannatesfaye7298
@hannatesfaye7298 Жыл бұрын
I’m
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 2 жыл бұрын
🙏🙏😇😇😇😭😭🥰🥰🥰
@helenabraham5705
@helenabraham5705 Жыл бұрын
@senaitandemicael4226
@senaitandemicael4226 5 ай бұрын
ላመስግንህ ፡ ጌታ ፡ ላመስግንህ ለእኔ ፡ ስላረከው ፡ ብዙ ፡ ስራህ እንዲያው ፡ ቢሆንልኝ ፡ ለውለታህ ላመስግንህ ፡ ላመስግንህ የተረሳሁ ፡ ነበርኩ ፡ የተጣልኩኝ ውዴ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ባትፈልገኝ ከጉድፍ ፡ ከአመድ ፡ አንስተኸኝ ከቅዱሳንህ ፡ ጋር ፡ አከበርከኝ (ላመስግንህ) በዐይን ፡ የሚሞሉ ፡ ታላላቆች እያሉ ፡ የከበሩ ፡ ብዙ ፡ ሰዎች ነፍስ ፡ ዘርተህብኝ ፡ የሞትኩትን አገልጋይ ፡ አደረከኝ ፡ ለአንተ ፡ የማጥን (ላመስግንህ) ጌታ ፡ ትገድላለህ ፡ ታድናለህ ሲኦል ፡ ታወርዳለህ ፡ ታወጣለህ ድሃ ፡ ታደርጋለህ ፡ ባለፀጋ ሐሳብህን ፡ የለም ፡ የሚከለክል (ላመስግንህ) ልቤ ፡ በአንተ ፡ ጸንቷል ፡ መድሃኒቴ አፌም ፡ ተከፈተና ፡ በጠላቴ ደስ ፡ ብሎኛልና ፡ በማዳንህ ሞገስ ፡ ይሁን ፡ ለአንተ ፡ ይስፋ ፡ ክብርህ (ላመስግንህ) አምላኬ ፡ ሰው ፡ ሆንኩኝ ፡ በአንተ ፡ ስራ ጠዋት ፡ ማታ ፡ ስምህን ፡ የምጠራ ኢየሱስ ፡ በመቅደስህ ፡ በማደሪያህ ምሥጋናዬ ፡ ይድረስ ፡ ወደፊትህ (ላመስግንህ) am blessed by this song
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ live worship Marcil tv
18:38
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 275 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
በማለዳ / bemaleda  22 ሙሉ ወንጌል Sunday  Worship Leaders (Girma belete)
11:48
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 1,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 502 М.
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 116 М.
Germa Belete Ethiopian Amharic Protestant Mezmur
13:33
MARDA TUBE
Рет қаралды 1,3 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 99 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН