ለሞት ቀን ከመቁጠር ለብዙዎች እስከመትረፍ @DawitDreams | bili netsi | Ethiopia

  Рет қаралды 229,702

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@ሶፊሞላ
@ሶፊሞላ 8 ай бұрын
የጀግና ሴት በስከጀርባ🏋️‍♀️ ጀግና ወንድ አለ
@MeklitGetachew-f6w
@MeklitGetachew-f6w 8 ай бұрын
ምንም አይነት ዋንጫ ቢሰጥሽ ምንም አይነት አድናቆት ቢሰጥሽ ሰርተፍኬት ቢሰጥሽ ተቀብለሽ ለጀግናው ባለቤትሽ ስጭዉ የጥንካሬሽ ሚስጥር ከአምላክሽ ቀጥሎ እርሱ ነዉና!!!!!!!
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 8 ай бұрын
እኔ 24 አመቴን ነው 76 ኪዎ ነኝ ጋይስ ግን አያስጠላብኝም ያምርብኛል ስመዘን እንጂ አልመስልም ሲያዬኝ ዳሌና ከወገቤ በታች ያሞራል ቅርፄ ሁሉም ይቀናብኛል ስንት መሆን አለብኝ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ የቅናታቸው ሙድ ሊይዙ ይሞክራሉ እኔ ግን አልሰማቸውም እና 100 ላይክ አርጉኝ መቀነስ እንጀምር አበረታቱኝ ❤❤❤
@selamselam8139
@selamselam8139 8 ай бұрын
ሴት ልጅ እስከ 68 ባለው ብትሆን መልካም ነው እናም ከዚክ በላይ እንዳትወፍሪ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም ውዴ
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 8 ай бұрын
@@selamselam8139 ምሽ ፍቅር እቀንሳለሁ 😊😊😍😘
@AyniKidane
@AyniKidane 8 ай бұрын
ቁመትሽ ሜትር ከስንት ነሽ? በሱ ነው የሚታወቀው ፋርማሲ ተለኪና ጠይቂያቸው ያብራሩልሻል
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 8 ай бұрын
24/76 በጣም ብዙ ነው
@yasminnuru49
@yasminnuru49 8 ай бұрын
Mash allah ka kumetshe gar balance kehona mnm aydel ene 25 negn 80 negn mekenes efelgalehu betam betamm mn endemiyawfregn alakem meged bezum negn welahi
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 8 ай бұрын
በህይወቴ የተማርኩት ነገር ቢኖር ዋናው ነገር የምናስበው ነገር ሳይሆን የምንወስነው ውሳኔ ነው ሊጠቅመንም ሊጎዳንም የሚችለው ጀግና ነሽ 💪
@eyerusfikre
@eyerusfikre 8 ай бұрын
ጀግኒት ለብዙ እናቶቻችን እህቶቻችን ብርታት ትሆኛለሽ❤ እንደዚ ዓይነት ጥሩ ባል ፈጣሪ ያብዛልን ወፈርሽ አስጠላሽ ብሎ የማይተው ነጌ ውብ ትሆኛለሽ ብሎ ተስፋ የሚሰጥ የሚያበረታ ጀግና ወንድነክ መውደድ በአካል ሳይሆን ከልብ እንደሆነ አሳይታቹሁናል ፈጣሪ በፍቅር ረጅም እድሜ ያኑራቹሁ ፡ዴቭ እናመሰግናለን🙏🙏
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@tigi886
@tigi886 8 ай бұрын
የንግግር ስርአቷ እና ቁመናዋ እራሱ እንዴት ታምራለች እዉነትም ጀግና ሴት ነሽ።
@eyerusm721
@eyerusm721 8 ай бұрын
እንደአንቺ አይነት መልካም ባላቤት ለሁላችንም ያድለን ።
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 8 ай бұрын
እሺ🎉
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 8 ай бұрын
የሚገርማችሁ ነገረ እኛ ለአንድ ቀን ቁርጥ የምንቆርጥበትን ነው እሷ በወር የምታስከፍለው ለእኛ ለእናቶች እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን የኔ ጀግና
@leleyimer8783
@leleyimer8783 8 ай бұрын
የምር ድንቅ ሴት ነሸ አባትና ባለቤትሸ የምር የድንቆች ድንቅ ናቸው በተለይ ባለቤትሸ መልካም ነገሩን ያብዛልሸ❤❤❤💪💪💪ዴቭ ተባረክ በብዙ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@HanaSelemon-f4x
@HanaSelemon-f4x 8 ай бұрын
የኔ እናት እባክሽ በአካል ላግኝሽ በእግዚአብሔር እኔ ሕይወት በጣም አስጠልቶኛል የሁለት ልጆች እናት ነኝ አሁን ላይ እራስሽን አጥፊ አጥፊ ይለኛል !!! እባክሽ ካንቺ ምክር እፈልጋለሁ !!!
@ZeinabKader-m4i
@ZeinabKader-m4i 8 ай бұрын
ምግብ ቀንሽ ጣፋጭ ሱኮር አቁሚ
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 7 ай бұрын
እረ እህቴ አመጋገብሽን ትንሽ ከበፊቱ በትንሽ በትንሹ መቀነስ ዛሬ ትንሽ ነገ ደግሞ ከዛሬዉ ቀነስ እያደረግሽ አመጋገብሽን አስተካክይ በምትችይዉ እንቅስቃሴ አድርጊ ትቀንሻለሽ እሽ የምን ራስን ማጥፋት ላታምኚኚ ትችያለሽ ግን እኔ በዉፍረቴ መሳቀቅ ብቻ ሳይሆን ራሴን በመስታወት ማየት እስከሚያስጠላኝ ደርሼ ነበረ 91ኪሎ ነበርኩ በ1ልጅ አሁን ግን 68ኪሎ ነኝ ወፈርሽ እያሉ ሙድ እየያዙ ሲያሾፉብኝ የነበሩት ሁሉ አሁን ደግሞ በቃ ከዚህ በላይ አትቀንሽ በጣም ተለየሽ ይላሉ ማንንም ሳትሰሚ ዉሳኔሽ ለራስሽ ብቻ እሽ❤
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 8 ай бұрын
ባልሽ ባል እዉነት 🥰 አባትሽ ደግሞ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅልሽ☺️
@Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ
@Kidistአቤቱጌታዬበምህረትህ 8 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ጅግና ሴት
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
ጀግና አባት ጀግና ባል ሺ አመት ኑሩ ባልና ሚስት ክፉ አይንካቹ አይለያቹ ሳራና አብርሀም ❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
ኦ አምላኬ ልብስ እየተኮስኩ ነበር ካዉያዉን ጥየ ነው ቁሜ ያጨበጨብኩት ለአባትሽ ወይኔ ባልሽ እድለኛ ነው እንደሱ አይነት ጀግና የሀበሻ ወንድ መኖሩ ተመስገን ያስብላል ይሄ ድንቅነትሽ ቀድሞ የታየዉ ለሱ ነው ❤❤
@enat245
@enat245 8 ай бұрын
ኦደኔ ገና ሲያት የወደዳት ማነው ከምር ገና ሳያት ነው የወደድኳት እርግጠኛ ነኝ ትምህርቷንም እደምወደው አዳምጡ አትፍጠኑ ለኮመት ጋይስ በተርፈ እወዳቹሀለሁ❤❤
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 8 ай бұрын
እኔም ሳያት ደስስስ ነው ያለችኝ ❤❤ ትናት አጭር video ለቀው ሙሉውን እስከሚለቁት ጓጉቸ ነበር ዛሬ 🥰🥰
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@melatatlabchew7956
@melatatlabchew7956 8 ай бұрын
ጀግኒት
@Naol_Mosisa
@Naol_Mosisa 8 ай бұрын
Lek sayat new yewededkuat
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 8 ай бұрын
ጀግና ሴት በርችልን እህታችን ባለቤትሽ በጣም ደግ ሰው ነው እግዚአብሔር ይስጠው አባትማ አባትማ አባት አደል ። በእምነትሽ ያለሽ ፅናት በጣም ደስ ይላላል መስቀልሽ ከደርትሽ ሲያምር እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ከነቤተሰቦችሽ በእናቱ ጥበቃ ይጠብቅልሽ እኳን የተወለደሽ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኮራሁብሽ እህታችን!!!!!
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 8 ай бұрын
እውነትሽን ነው ምግብ 70% exercise 30 % ነው ለመቀነስ የሚረዳው እኔ እንድ አህያ exercise አረጋለሁ አመጋገቤን ግን ስላላስተካከልኩ መቀነስ አልቻልኩም
@lozamel8061
@lozamel8061 8 ай бұрын
እንደዚህ እይነት በራሱ ለዉጥን ያየ ሌላዉን ይለዉጣል።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 8 ай бұрын
ቢሊ ጎበዝ ቆንጆ፣ ሜዴል!! እንደውም ፋሽን ኢንደስትሪ እባክሽ ጀምሪ። ከመውለድ በሁዋላ የሴት ልጅ ሆርሞን እብሮ ዘጭ ብሎ ስለሚወርድ በጥንቃቄ ካልታረሰች ከፍተኛ የሆነ Post partum Depression ውስጥ ትገባለች። Pre natal vitamin, Vit D, Vit E, ቢያንስ ለ፫ ወር መቀጠል፣ እረፍት እጅግ እጅግ አስፈላጊ ነው። ሌላው Thyroid function test እና Thyroid Ultrasound ማድረግ እንዳንቺ አይነት ለየት ያለ ውፍረት ለሚያስቸግራቸው ሁሉ አስፈላጊ ነው። Hyperthyroid ወይም Hypothyroid ፣መሆኑን ለይቶ ማወቅ እጅጉን አስፈላጊ ነው!! Thanks for sharing!!
@esatuabreham9200
@esatuabreham9200 8 ай бұрын
ቢሉሱማ የሰፈር ልጅ ያያቶ ልጅ በዘራቸው ውፍረትም እልህኛነትም ጥረትም ድፍረትም አላቸው ቢቱ ባይሳሴን አስታወስሽኝ …. ጎበዝ ጎበዝ …. አኑሽ ግን ፈጣን ነው ጤናማም ነው፡፡
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 8 ай бұрын
ቢሊሱማ እርድናውን ካባቷ ውፍረቱን ከናቷ ወስዳ አቆራኝታ በመጠቀም እና በመኖር አዚ መድረክ ላይ ለመቅረብ በቅታለች። እሷ የምታስበው እና የምታወራው ሰለ አንድ ነገር በሆንም ብዙ ደስ የሚል ነገር አላት, መልካምነት, ፈገግታ, ጉባዝና, ቀልደኛነት ...
@addisalemayehu0299
@addisalemayehu0299 8 ай бұрын
ስኬት ...ፈልጎ ማግኘት....bili netsi👍👍🙌🙌👏👏👏👏👏✊✊ .
@ሳምሪ-ዠ5ቐ
@ሳምሪ-ዠ5ቐ 8 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ለኔ ከተስፋ መቆረጥ ህምሜ አድኖኛል
@imubilal6947
@imubilal6947 8 ай бұрын
የሴት ጀግና ለብዙ ሠዎች ትምህርት ይሆናል በእርግዝና እኔም በጣም ከባድ ነበር በጣም አለቅሳለሁ የማለቅሠበት ሣጣ የሞቱ ዘመዶቸን እያሠብኩ አልቅስ ነበር ጭንቀት መጣብኝ ከዛ ሠኳር በሺታ መጣብኝ ስደት ለእኔ ከባድ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ ሁሉም ሠላም ነው
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@hayatmohammed26
@hayatmohammed26 6 ай бұрын
እህት አብሺሪ አትጨነቅ ትቀንሺለሺ እኔ በልጅነቴ ወፍራም ነኝ ሳኡድን ሰመጣም ወፍራለሁ አቃሜ ያምራል ይሉኛል እርግዚና ከመጣ ቡሀላ በደብ ጨመርኩኝ ሰወልድ 90 ኪሎ ነበርኩኝ ከዛ ምንም አልጨነቅም ማርገዚ መውለድ ከባድ ስለሆነ በራሱ ሰአት ቀነስኩኝ 78 ላይ ሆኘለሁ ሰሞኑን 73 ገብቸ ነበር እኔም ስደት ነኝ
@hanaadugna3885
@hanaadugna3885 8 ай бұрын
እኔ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ 88 ኪሎ ነኝ ከጓደኞቼ በላይ በጣም ወፍራም ነኝ ሁሉም ሰው በመንገድ ላይ ስሄድ በጣም ሰው ያየኛል። ለመቀነስ ሞከርኩ ግን ምንም አልቀነስኩም። ምን ለድርግ?😢😢😢
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 8 ай бұрын
ስፓርት ስሪ! ምግብ በቀን ሁለቴ ኖ ዲነር and be vegeterian
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
ቢሊ ጎበዝ🥰👏 ከነ ባለቤትሽ ከፍ በሉ የልጆቻቹ ተምሳሌት ያድርጋቹ ተባረኩ 🥰🤲
@LeyaFikru
@LeyaFikru 8 ай бұрын
ከውፍረትሽ በላይ ያንች አይነቱ የእርግዝና ዲፕሬሽን ባሌ ስላልተረዳኝ ትዳሬን ሁሉ በትኛለሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 ай бұрын
Sorry 😔
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 8 ай бұрын
Ayizosh ye Ethiopia wondondoch Dingay yasnkalu Mechem ayigebachewum 😢😢😢 they never ever get educated themselves 😢😢😢
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 8 ай бұрын
እኔም ጭንቅ ብሎኛል. 55. ነበር. ከወለድኩ. 74. ነኝ እንዴት እንደምቀንስ አላውቅም አይለኛ ጭንቀት ውስጥ. ነኝ. ያረብ ዱአ አድርጉልኝ. ትንሽ ነው. ትሉኝ ይሆናል ግን እኔ. እፈራለሁ
@lovelet0124
@lovelet0124 8 ай бұрын
Ere bakesh dua enargelesh? Ho ere amlakie leyeteh meta yehonish neger beyemedawu dem eyesese, yemebwlut yatu feturan balubet hager amlak hoy qufretuan aenslat belen dua enaderg?
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 8 ай бұрын
አትጨነቂ ጭቀት የባስ ያወፈርሻል በተቻለሽ አቅም አመጋገብሽን አስተካክይ እስፖርት ስር ካልቻልሽ ደሞ አዘውትረሽ ሻይ ቀረፋ ዝጂብል ጨምረሽ ጠጭ😊ትልቁ ቁልፍ ደሞ ፀሎትነው ፀልይ❤
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 8 ай бұрын
አትጨነቂ የማታጠቢ ከሆነ ምግብ ቀንሺ
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 8 ай бұрын
1.እንጀራ መቀነስ 2.አትክልትና, ስጋ, እንቁላል መብላት 3. ፍሩታፍሩቶች መብላት 4. ስኳር መተው ዳቦ ፖስታ መተው 5.እንጀራ ካማረሽ ቲኒሽ መቅመስ 6.ከ 11ስኣት ማታ ብኋላ ምግብ አለመብላት 7.ጥሩ እንቅልፍ መተኛት 8.ስፖርት መስራት 9.አስጨናቂ ነሮችን በፀሎት ማስወገድ ፍፁም አለመጨነቅ። 5 ካማረሽ ቲኑሽ መቅመስ ፖርት መስራት
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 8 ай бұрын
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ አመጋገብሽን አስተካክይ ውሀ እየጠጣሽ በቀን አዴ ተመገቢ አተክልትና ጥራጥሬ።ነገሮች ተጠቀሚ እኔ ሳልወልድ 55 ነበርኩ ከወለድኩ በኋላ 80 ገብቸ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 53 ገብቻለሁ
@abtube01
@abtube01 8 ай бұрын
ብርቱ ሴት የምትሉ ላይክ አድርጉ እስኪ ❤
@debasitgirmay1662
@debasitgirmay1662 8 ай бұрын
የኔ ብርታት ቢሊዬ ሁሌም አመሰግንሻለው ❤
@tsega-tube21
@tsega-tube21 8 ай бұрын
ሳላውቃት የወደድኳት ጀግና ሴት
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ በዛላይ ቆንጂዬ አሁንም በርቺ😇😍
@H.H.C-4.3.g
@H.H.C-4.3.g 8 ай бұрын
Biliye yene jegna ine demo befitem selmawukesh korawubesh jegnachin❤❤❤
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 8 ай бұрын
👉🏿👉🏿👉🏿👉🏿👉🏿እባክሽ እንዴት ነው የማገኝሽ ??? ልጄ ወደ 15 አመት እየሔደች ነው እና በጣም ወፍራም ናት ወደ 90 ኪሎ ነች እንድትረጂን እንፈልጋለን በራሰ መተማመኗን እያጣች እየተሸማቀቀች ነው እና እንድትስተካከል እፈልጋለው እባክሽ የምናገኝሽ እንዴት ነው???
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 8 ай бұрын
Bilisuma, you are one of the most wonderful lady ,that can role model for many people. You are so natural, when you present ur idea. Appreciate ur husband and Dad. Stay blessed. Jabaadhu!!
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 ай бұрын
በስመአብ !
@birhanereta7662
@birhanereta7662 8 ай бұрын
ጀግና ንሽ እኔም 84ነበርኩ 64 ግብቻለሁ የማይቻል የለም❤❤❤ በመድሀኒአለም እርዳታ
@yasminnuru49
@yasminnuru49 8 ай бұрын
Ba mn yahel gezi new pls negarign
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 8 ай бұрын
Enam ke 86kg wede 67 kg honku temasgen amlake
@Haymibura
@Haymibura 8 ай бұрын
Wow amazing change .....thanks for all
@TsinatLegesse
@TsinatLegesse 8 ай бұрын
Sitaweri wuleshi bitadri atselechim 🎂🎂🎂🎂neshi
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 6 ай бұрын
ባሏን ነው ሳላደንቅ የማላልፈው ለዚህ መድረስ እሱ ነው እስከ ምና ምኗ የተቀበለው😢😢መታደል ነው😢
@meklittadesse5984
@meklittadesse5984 8 ай бұрын
ketenkara set gerba gerami wend fetari ytebkachiwu
@addisalemwold
@addisalemwold 8 ай бұрын
ጎበዝ በርቱ ድንቅ ባልና ሚስት ናቹ !!!
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 3 ай бұрын
አሁንም ወፍራም ነሽ በርችና ቀንሽ።❤❤❤
@LwamShishay-y6b
@LwamShishay-y6b 6 ай бұрын
You are strong woman I really appreciate you ❤️ 💙
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 8 ай бұрын
ጎበዝ ምሳሌ ለብዙወች ትሆኛለች ❤❤❤❤
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 8 ай бұрын
እኔ መቸ ነው የምወፍረው አምላኬ ሆይ ብየ እግዚአብሔር እጠይቀዋለሁኝ እናተ ደግሞ ለመክሳት የከፈላችሁትን ዋጋ ሳይ አምላኬን አመሰገንኩት በቃ ልዩ ውበቴ ቅጥነቴ መሆኑን ስላወክ ነው ቀጭን የሆንኩኝ እላለሁኝ ያችን ውበት ሳይ እናማ ቀጫጫ ነሽ ብለህ የራከኝ ፍቅረኛየ ደህና ነህ ወይ
@selamg.m7164
@selamg.m7164 8 ай бұрын
She is such an inspiring women ❤️
@amarechtato9964
@amarechtato9964 8 ай бұрын
ቢሊ ጀግና ነሽ👏👏👏👏
@MilenaHabtemariam-d6y
@MilenaHabtemariam-d6y 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ባለቤትሽን ግን እሱ እያልሽ አትጥሪው በስሙ ወይ ሌላ ምትጠሪው ከሆነ ደሟ ደሰይላል
@danielabay1501
@danielabay1501 8 ай бұрын
wow ቢሊ ጀግና አስተማሪ ነሽ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
Thank you very much Dawit Dearms
@astukitchen4347
@astukitchen4347 8 ай бұрын
ጀግና !!!!👏👏👏👏👏👏👏
@birtukanbulgu9923
@birtukanbulgu9923 8 ай бұрын
ሙሉ ሥሟን መናገር አልፈለገችምሣ🤔 በተለይ ጎበዝ ጀግና እያለ ያሣደጋትን አባቷን ሥም መጥራት ለምን ይሆን የከበዳት? ጉብዝናዋን ግን ሣላደንቅ አላልፍም።
@misrakSileshi-sk6hw
@misrakSileshi-sk6hw 8 ай бұрын
ቢሊሱማ ደበሊ አለች እኮ
@ሳምሪ-ዠ5ቐ
@ሳምሪ-ዠ5ቐ 8 ай бұрын
ዳዊት ድረስ ለኔ ጥሩ አስተማሪየ ነህ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 8 ай бұрын
ጀግና ወጣት ነሽ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@melleymehari1806
@melleymehari1806 8 ай бұрын
You deserve Billiye from 🇪🇷
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 8 ай бұрын
U r so lucky to hv a kind of husband
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 ай бұрын
ጀግና ሴት 🤍💎👑
@neimabedru8199
@neimabedru8199 8 ай бұрын
Hosteyew gen betam birr yewedalu programu gen andegna
@BrktiBerhanu
@BrktiBerhanu 8 ай бұрын
18 amete new ke 5 amet behuala tebkugn enem ye 21gnaw kfle zemen jegina honalew
@HelenTsegaye-b8v
@HelenTsegaye-b8v 8 ай бұрын
እንዴት ነው ስልጠናዎቹን መካፈል የምችለው?
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@cdcbanddavid5908
@cdcbanddavid5908 8 ай бұрын
የኔ ጀግና እኔም እዳቺ ነኝ ቆርቺ መስራት አለብኝ
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 8 ай бұрын
ጀግናነሽ አንች የቀነሽውን ኪሎ ነኝ ለመወፈር የማልጥረው የለም ግን ወፍ የለም
@yordibm7855
@yordibm7855 5 ай бұрын
Jegna nesh!❤
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 8 ай бұрын
Wow very inspiring! ❤
@maramawitgetye6987
@maramawitgetye6987 8 ай бұрын
I love her you are hero 😍😍
@silentgirl1943
@silentgirl1943 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ በርቺ፡፡ውስጥሽ ደስ ይላል በርቺ ፡፡
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 6 ай бұрын
27 አመቴ ነዉ የ2ልጀች እናት ነኝ ግን 47 ኪሎ ነኝ
@genettegegnfantahun2867
@genettegegnfantahun2867 4 ай бұрын
የምር ጀግና ነሸ❤❤❤❤❤
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy 8 ай бұрын
በጣም ደስትያለሽ ዋው ባዛላይ በልሽ በጣምአጥሩ ባል ነው በጣም ታምራላችሁ ዋው❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌🥰🥰🥰👌👌👌
@EyarusalemNegash
@EyarusalemNegash 8 ай бұрын
ከዚህ በፊት በነበረሽ ቃለመጠየቅ ግዜ ነበር እስፓርት የጀመርኩት አሁን ግን ምርጥ አቋም ነው ያለኝ አመሰግናለው ወደፊት እንደማገኝሽ እርግጠኛነኝ
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@selamkasa18
@selamkasa18 8 ай бұрын
ጀግና❤❤
@terotero182
@terotero182 8 ай бұрын
Btmmm Jegnaaaaaaaaa naeshiiiiiii ❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 8 ай бұрын
ጀግና ሴት
@OmerSadik-dd6hn
@OmerSadik-dd6hn 5 ай бұрын
❤ewent gobeze nesh
@edmiytom4822
@edmiytom4822 8 ай бұрын
እንዲ አይነት ሴት እቶቺ እንዴት እንደምኮራባቹ. ጀግኒት
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 6 ай бұрын
i m. proud of you. Gobiz
@ryhxgy
@ryhxgy 8 ай бұрын
እኔ 55ኪሎነኝ ግን አጭር ስለሆንኩ ቅርፅ ምናምን ስለሌለኝ በጣም ወፍራምነዉ የምመስል 😢
@dadaat7208
@dadaat7208 8 ай бұрын
ye egziyaber sira weferet meenes enjeraye yihonal bela asiba endematawek am sure. migerim new
@blenTube
@blenTube 8 ай бұрын
ጀግና 🎉
@emebetwakeweya
@emebetwakeweya 8 ай бұрын
ቢሊሱማ ጀግና አባት ጀግና ባል አለሽ ክፉ አይንካቹ
@febendavid9278
@febendavid9278 8 ай бұрын
Thank you for sharing your story ❤❤❤ Gorgeous
@Robephotography
@Robephotography 8 ай бұрын
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
@hawamohammed6279
@hawamohammed6279 7 ай бұрын
መጨመር እፈልጋለሁ በጣም ቀጭን ነኝ please help me
@MercyTesfu-f5j
@MercyTesfu-f5j 8 ай бұрын
በተለይ ያገባቹ ሴቶች በምግብ ብቻ በመውለድም ብቻ ሙሉ ለሙሉ ሳይሆን እምትጠቀሙትን እርግዝና መከላከያ በጣም ቼክ አርጉ እሱ እስፓርት እየሰራቹ እንኳን የመቀነስ አቅማቹ ያንሳንል ለምን ስለዚ እንደማይወራ አላውቅም ለሴቶች ጠንቅ እየሆነ ያለው የእርግዝና መከላከያ መድሀኒቱ ነው
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 8 ай бұрын
Good luck sis 🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@tobia283
@tobia283 8 ай бұрын
ቢሊዬ ለምንድነው ንስሃ ገብተን ሒወታችን ተስተካከለ ያልሽውን እዚህላይ መናገር ነበረብሽ ለምን ዘለልሽው ሐይማኖታችን ያኮራል
@addiskassa5165
@addiskassa5165 8 ай бұрын
Ewenete new kemenm belay egezybher menesat nebrebet, we forgot once we pass that storm, that's the problem, I wish if I were here how I am going to glorfie my Almighty God!!!! Selmayenrew setutaw egezbher yemesgen!!!!!
@natinuke
@natinuke 8 ай бұрын
84 neberkungi ahun 70 kg Ng. Gin ahun ikenisalewu sil imbbii le
@BayeneBekele
@BayeneBekele 8 ай бұрын
Never give up
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 8 ай бұрын
ጀግና
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ምንም አልልም።ራሴን እንዳይ አድርገሽኛል
@MitinTewodros
@MitinTewodros 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ❤❤❤
@addiskassa5165
@addiskassa5165 8 ай бұрын
You suppose to start how amazing God is! Once we pass our storm pass we forgot the Almighty God who help us to pass all our life obstacles. Selemayngerew setwtaw egezybher yemesgen! You shall praise the lord who help your journey!!! Keep in mind next time.
@Ethiocurrent24
@Ethiocurrent24 8 ай бұрын
ውበት እራሱ በአካል ቆሞ ነው ከዕውቀት ጋር ሲጣመር ያየሁት
@ሰሰሰሱሱሱ
@ሰሰሰሱሱሱ 8 ай бұрын
ጀግንነትሽ። ሞሪሠን አነሣሣው❤
@SebleMitike
@SebleMitike 8 ай бұрын
Jegnit. ❤
@shadlovesong7151
@shadlovesong7151 6 ай бұрын
how tall u r ?
@BrktiBerhanu
@BrktiBerhanu 8 ай бұрын
Abo gin jegina bal new yalesh❤❤
@MesiTade-g1v
@MesiTade-g1v 8 ай бұрын
ጀግኒት💪
@rediatmekonnen8732
@rediatmekonnen8732 8 ай бұрын
Bravo dear💪💪💪
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 9 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 22 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 189 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ስንብት...ፍቅር ባች
29:14
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 186 М.
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 9 МЛН