አለምን ጉድ ያስባለው የተጣለ ልጅ አግኝቶ ወደ ሆስፒታል በጥርሱ አንጠልጥሎ ያመጣው አስገራሚ ዉሻ

  Рет қаралды 40,916

KB Tube

KB Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@እግዚአብሔርአረኛዬነው
@እግዚአብሔርአረኛዬነው 24 күн бұрын
በእውነት ድንቅ ነገር ነው ይህን ህፃን እግዚአብሔር ነው የደረስላት በእውነት ውሽ ግን በጠም አስተውይ ነው በጠም ይገርማል
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰዎች የነሳዉን መተሳስብና ማስተዋልን ለዉሻ ወይንም ለእንስሳዎች የሰጠ አምላክይክበር ይመስገን በጣም አስደናቂ ታሪክ ነዉ❤❤❤
@Matiyasalula
@Matiyasalula 25 күн бұрын
ህፃናት የምትገሉ ከዚህ እንሠሣ ተማሩ
@halimaali4383
@halimaali4383 25 күн бұрын
Exactly 💯
@aidakifle9004
@aidakifle9004 24 күн бұрын
እውነት ነው ከእንስሳ አንሶ መገኘት ደግሞ ሰውነት አይደለም
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 24 күн бұрын
ይህ ውሻ ከታማኝነት በላይ ሰብአዊነቱም የከበረ ነው፣ከብዙዎቻችን የሰው ልጆች ይህ ውሻ በጣም የተሻለ ነው።
@mercato967
@mercato967 25 күн бұрын
ሰው ክፉ በሆነበት ዘመን የትም የተጣለ እንስሳ ይሄንን ያክል ርህራሄ ማሳየቱ ምናልባት እግዚአብሄር የሰው ልጅ ከዚህ ፍጡር እንዲማር የላከው ሊሆን ይችላል።ስለ ሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን።
@asterkassa4317
@asterkassa4317 23 күн бұрын
ዉሻ ተወዳጂ የእግዚአብሄር ፍጡር
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 23 күн бұрын
ዪህማ እወነት የአምላከ ስራ ነው!🎉🎉🎉
@bogalewoldemariam
@bogalewoldemariam 24 күн бұрын
ምርጥ ልቦለድ ነው።እናመሠግናለን።ውሾችን በድንጋይ ከመቀጥቀጥ ልንቆጠብ ይገባል።
@ASa-c9r
@ASa-c9r 25 күн бұрын
የምር አስገራሚ ውሻነው የዘመኑ ሰወች በጥመና እንከታተልል😢😢😢😢😢😢😢
@RomanAlAlmahdi
@RomanAlAlmahdi 15 күн бұрын
በዚህ ዘመን የሰውልጅ አስተሳሰብ ከእንሰሳ ያነሰሆናል እንሰሳው ከሰዎች ተሽሏል አይጊዜ።
@LikuTsega
@LikuTsega 24 күн бұрын
አይ ዘመን ውሾች እንኳን ከሰዉ በተሻሉበት ዘመን እኛ ልጅ እጥላለን❤❤❤❤❤❤
@sara-xt9gg
@sara-xt9gg 13 күн бұрын
በጣም ተምገርም ነው ባሁን ዘመን ሰው አዉሬ አንሣ ሆኖ አሣ ግን ከሰው ተሻለ
@YilfashewaBezabh
@YilfashewaBezabh 24 күн бұрын
Andade sewoch htsanat ymtidfr endhume ymitglu azentan kwshaw temaru donkorowoch
@endrisali9819
@endrisali9819 28 күн бұрын
በጣም ድቅነገር ያረቢይ
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Kesowe Beltowe Yetgenue Weshoche Nachue Ente Legwane Bemtelebete Gize Ensesa Yemibltebete Zemene Dersene Gize Yemayasayene Negere Wawe Amzinge Doge Gode Blsue 🐕 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 24 күн бұрын
ዘይገርም❤❤❤
@WondimuWodajo-us5cx
@WondimuWodajo-us5cx 28 күн бұрын
ዋው ዕጅግ ዓሥገራሚ ነው
@DagmawiMelaku-n5b
@DagmawiMelaku-n5b 25 күн бұрын
Wusa yhenn yakel kasetwal swe mene yehon ?
@SelameFeskaye
@SelameFeskaye 24 күн бұрын
Esey geta newe lesua melikite yelakewe God is great
@MeronAwelchew
@MeronAwelchew 25 күн бұрын
የሚገርም ውሻ ህፃኑ ❤❤❤❤❤❤❤
@yonyyony4561
@yonyyony4561 28 күн бұрын
ማመን ይከብዳል😮
@አስቴርጥበብበየነ
@አስቴርጥበብበየነ 25 күн бұрын
የሚገርምዉሻ🎉🎉🎉🎉
@MohmmaedAhmed-m6u
@MohmmaedAhmed-m6u 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretSerte
@MeseretSerte 24 күн бұрын
መልካምነት ከነሙሉቤተሰቡ
@SaraSimenyTariku
@SaraSimenyTariku 24 күн бұрын
Egzaber sixotaa❤❤❤❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 25 күн бұрын
WOW WOW WOW WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LiulMersha
@LiulMersha 23 күн бұрын
ለማመን የሚከብድ ነገር ነው
@TIZTAMekuria
@TIZTAMekuria 26 күн бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነው
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p 21 күн бұрын
ይገርማል
@Zenebieyob
@Zenebieyob 24 күн бұрын
Jesuse🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MaretaWeldegebreel
@MaretaWeldegebreel 25 күн бұрын
Wesa matewadu sawoche gen🥺🥺🥺 menachune nawe meyamachu
@LikuTsega
@LikuTsega 24 күн бұрын
አይ ጊዜ ዉሾች እንኳን ከሰዉ በተሻሉበት ዘመን
@Gnber
@Gnber 22 күн бұрын
ኧረ እስኪ ማሰብና መናገር የምንችል ሰዎች በዚ እንማር ❤❤❤❤😢
@NewDubai-tl9rq
@NewDubai-tl9rq 24 күн бұрын
😢😢❤❤❤wow❤❤❤❤
@ShemiDay
@ShemiDay 25 күн бұрын
አስገራም ተርክ በርች
@GashawAmenu-c9o
@GashawAmenu-c9o 23 күн бұрын
great
@GemelaAhmedGemelaAhmed
@GemelaAhmedGemelaAhmed 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 25 күн бұрын
❤❤❤
@NeimJemal
@NeimJemal 19 күн бұрын
ተዓምር ነው
@abaynegash1332
@abaynegash1332 25 күн бұрын
ለደሀ ሐገሮ የሚሆን መረጃ ነው ሀተለይ ህፃናትን ለሚገሉና ለሚጥሉ ትምሕህርት ይሆናል በሁሉሚ ኤፍም ሬዲዬ መተላለፍ አለበት
@abaynegash1332
@abaynegash1332 25 күн бұрын
@Efaret-h8c
@Efaret-h8c 23 күн бұрын
Good ❤❤❤🎉🎉
@AboobackerAsiya-y9l
@AboobackerAsiya-y9l 8 күн бұрын
subahenalah
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 25 күн бұрын
በአገራችን ሀፃናትነ ለ sexual purposes የምተጠቀሙ ከወሻ በታች የሆነ አእምሮ ሰላላችሁ ከዚህ ወሻ ሰምተህ ተማር
@bahredintube5743
@bahredintube5743 24 күн бұрын
ፍልም ወይስ እውነት😢
@lekeneshyalew
@lekeneshyalew 23 күн бұрын
tamernew
@shasheayele3783
@shasheayele3783 24 күн бұрын
ኢትዮዽያን የነካ የለውም በረካ በወንድማችን ነጭ ነጫን እግዚአብሄር ይባርክህ
@NuredinArebo
@NuredinArebo 24 күн бұрын
ጀግና፣ቀጥሉበት፣
@ProcurementandPropertyManageme
@ProcurementandPropertyManageme 24 күн бұрын
የአምላክ ሥራ ነው የሚል ሀሳብ በመጀመሪያ ቢሰመርበት!
@haylshmke3163
@haylshmke3163 23 күн бұрын
ዉሸትነዉ ትራካዉ ጥሩነዉ
@Semu-to3js
@Semu-to3js 12 күн бұрын
ታሳዝናለህ ከእንሰሳ ጋር አልኖርክም
@LikuTsega
@LikuTsega 24 күн бұрын
አይ ዘመን ውሾች እንኳን ከሰዉ በተሻሉበት ዘመን እኛ ልጅ እጥላለን❤❤❤❤❤❤
@ማማማ-ሸ5ጰ
@ማማማ-ሸ5ጰ 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@RozaGebre-r2f
@RozaGebre-r2f 22 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zewudituayele9064
@zewudituayele9064 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TigistAsefha-f3m
@TigistAsefha-f3m 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН