አለምን ጉድ ያሰኘችው የማትታወቀው ሀገር እና ለማመን የሚከብደው ንጉስ Brunei

  Рет қаралды 1,051,078

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@mbsalon2906
@mbsalon2906 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ሰው በደስታ በሰላም ሲኖር ማየት ያስደስታል እግዚአብሔር ሆይ ለምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስላት አሜን
@htwy52
@htwy52 3 жыл бұрын
Amen
@tinajabril48
@tinajabril48 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@topmovic4878
@topmovic4878 3 жыл бұрын
@@Teyboawlou subscribe
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@tsigeredanegatu3172
@tsigeredanegatu3172 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ኢትዮጵያንም ጌታ ይጎብኛት
@semiccell6821
@semiccell6821 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው አቤል እናመሰግናለን
@aragaw172
@aragaw172 3 жыл бұрын
አሜሪካ ይሄኔ የነዚህን ህይወት ለማበላሸት እንቅልፍ አጥታ ይሆናል፡፡ ሊቢያን ያየ ከዚህ በኋላ የሚሸወድላቸው አይገኝም፡፡ እንደዚህ አይነቱስ ንጉስ ሽህ አመት ይንገስ!!
@blendawit6488
@blendawit6488 3 жыл бұрын
Awo amen america ምቀኛ ናት
@officialkenean2132
@officialkenean2132 3 жыл бұрын
👏
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
የክፉዎችን አይን ይያዝላት እባክህ ጌታዩ የሃገሬን ሰላም አሰማኝ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አሚን
@salihat7830
@salihat7830 2 жыл бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው የኛም ሀገር አላህ ይዘንልን
@MohamedAhemed-rl3dh
@MohamedAhemed-rl3dh 6 ай бұрын
Bbbbbp
@linabelayneh3013
@linabelayneh3013 3 жыл бұрын
ተመሥገን በዚህ አለም ተደሥቶና በሠላም የሚኖርበት ሀገር እንዳለ ሥላወኩ ደሥ ብሎኛል ተመሥገን ነው!!!
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 3 жыл бұрын
Betam
@አንግሽውተክሌ
@አንግሽውተክሌ 3 жыл бұрын
ቀናነትሽ መቼም ያስቀናል።ፈጣሪ ላንቺም የደስታ የሰላም የጤና ኑሮ ይስጥሽ
@linabelayneh3013
@linabelayneh3013 3 жыл бұрын
@@አንግሽውተክሌ አሜን ለሁላችንም ይሥጠን አምላከ እሥራሄል
@kid5734
@kid5734 3 жыл бұрын
@@linabelayneh3013 አቤት ማሽቃበጥ
@linabelayneh3013
@linabelayneh3013 3 жыл бұрын
@@kid5734 ምነው ኪዱ አጠፋው እንዴ?
@ድብሎ
@ድብሎ 3 жыл бұрын
ይገርማል እኛ ሁሉም ቀርቶብን ሰላም በሰጡን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግሽ
@rozaassefa8894
@rozaassefa8894 3 жыл бұрын
መታደል ነው አባቴ በጣም አሪፍ ነገር ነው የሰማነው 👌👌 ፈጣሪየ ሀገሬችንን አስባት 🙏🙏🙏🙏
@shamsemam2549
@shamsemam2549 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀገር ሕዝብ መንግስት ሀይማኖት ተስማምተው በሰላም መኖርን ስታይ ያስቀናል አላህ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን።
@JobMovies-g4x
@JobMovies-g4x Жыл бұрын
ሞስሊሞች ን በነፃ ይቀበላል መሰል በተሰደዱ እነ መሀመድ እነ ከድጃ ተመቻቸው ።።።።ይጠብቃት ብሩኒ ።።።።።!!
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 жыл бұрын
ዘይገርም እንደዚህም አይነት ሀገር መሪና ህዝብም አለ? ስሟን እንኳን ዛሬ ከአቤሎ ሰማሁ ቆይ ምን አይነት መታደል ነው ፈጣሪ ሀገሪቷን ከክፉዎች ይጠብቃት አቤቱ እግዚአብሔር ኢትዮጲያችንንም እንደዚች ሀገር በምህረቱ ይጎብኛት🙏❤️ thanks Abela
@kemuti7847
@kemuti7847 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርላቸዉ ሰላማቸዉን ይብዛዉ ጠላት አይን ዉስጥ አይግቡ በተለይ ከአሜሪካ አይን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 жыл бұрын
ቁመቲ ነይ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🥰
@raeyamare4683
@raeyamare4683 3 жыл бұрын
@@alemzethiopiayoutube7213 ok
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ 3 жыл бұрын
ሙስሊም ሰላም ነዉ አላህ ከምቀኛ አይን ይጠብቃችሁ ከአሜሪካ አይን ይጠብቃላችሁ
@dashetesfaye7054
@dashetesfaye7054 3 жыл бұрын
ታድለው:: እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ኢትዬጵያን ክዚህ በላይ አርጋት::
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
አግዚያብሔር ሆይ ለሀገሬ ኢትዮጵያም እንዲህ የሚኖርበት ዘመን ያምጣልን ሰላምና ፍቅር መተሳሰብ አንድነትን ይሰጠን ማን ያወቃል ኢትዮጵያም አንድ ቀን ትንሣኤዋ ይመጣል ሁሉ በእግዚያብሔር ነው
@hadialameri0
@hadialameri0 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምትገርም ሀገር ናት እምየ ኢትዮንም ሀብቱ ቀርቆ ሠላምሽን ያብዛሽ
@marsilas3445
@marsilas3445 3 жыл бұрын
ያለንን ብናመሠገን የጎደለን አይኖርም
@user-ez9le6sc1n
@user-ez9le6sc1n 3 жыл бұрын
Completely you are right nothing to add thank you!!!
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንደት ደሰ ይላሉ። ያረብ የኛንም ሀገር ሰላም አድርግልን🇪🇹
@metagesmengesha8397
@metagesmengesha8397 3 жыл бұрын
እኛም ሀገራችን ኢትዬጵያ ለዚ ተንሳኤ ያብቃልን አሜን።
@shikirkirbetibeb_315
@shikirkirbetibeb_315 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያም ተንሳኤ ቅርብ ነው በዲቪ የሚገባበት ወቅት ሩቅ አይደለም ፍቅር ኖሮን እንደዚህ የሚያስብ ንጉስ እንደሚኖረን አልጠራጠርም አገራችንን ከእርስ በእርስ ግጭት ይጠብቅልን አዲሱ አመት ጦርነት እርሃብ ስደት የማንሰማበት አመት ያድርግልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@solemisha3662
@solemisha3662 3 жыл бұрын
አቤለ ምትነግራን ታሪክ ሁሌም መስጭ ነው ይማችህ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 жыл бұрын
Ejig,betam des yemil nuro,new
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 жыл бұрын
ሁለተኝ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሰኝ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይጠብቅልን ይመጣብንን መአት ይርቅልን ይተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችው አሜን አሜን አሜን
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 жыл бұрын
ጅማ ነይ እንቀላቀል👏
@beti09
@beti09 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደዚህ ብትሆን ተመኝሁ 🙏
@weyizroteinko9881
@weyizroteinko9881 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር አምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ውግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥
@esraseid2035
@esraseid2035 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ. ኢንሻ አላህ እኛም በቅርቡ ከአለም ሀብታም ሀገራት እንመደባለን ኢንሻ አላህ ያርብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@samiman2360
@samiman2360 3 жыл бұрын
ወይኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ምን አለ ሀገራችንን እግዚአብሔር እንደዚህ ቢያደርግልን!!!
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 жыл бұрын
ሀገራችን በሰማይ ነው ሁሉም ለበጎ ነው
@صلاحنصرالدين-ه8ب
@صلاحنصرالدين-ه8ب 3 жыл бұрын
አቤሎ ምርጥ አቅራቢ በርታ!!! ደግሞ ሀገራችን እንድህ በሆነች ብዬ ተመኘሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽን አላህ ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
@MohamedAwel-m2b
@MohamedAwel-m2b 7 ай бұрын
እንድዜህያለመሬ።ለሀገራችን።ይሥጣት።ከዘረኝነትከጉጠኝነትየጠዳችእገር።አላህ።ለሁላችንምየምትበቃእገርያርያርግልን።አገራችንን።ከዜችእገር።በሀብት።እታንስም።ውርቅእለን።ነዳጅእለን።ከዜህየበለጠ።የስውሀብት።የመሬትሀብት።የዎሃሀብት።አለን።ያጣነው።እንድነትንፍቅርን።እጣን።ይሀንን።ፍጣሬ።ይመልሥልን።ለመሬዉቻችን።ልቦናይሥጣችው
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
ህብረትና አንድነት ፍቅር አጣን እንጂ እግዚአብሔር ለኛም ብዙ ፀጋውን አድሎና በርትተን አንድ ከሆን ከዚህች አገር የበለጠ ኑሮ እንኖራለን የኛ ችግር ያለንን አለማወቃችን ፍቅር ማጣታችን ብቻ ነው ።
@ethiopianjamber2155
@ethiopianjamber2155 3 жыл бұрын
That's true I agree with you
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 3 жыл бұрын
ውይ አቤሎ እነአሜሪካ ደሞ እንደለመዱት እንዳይቀራመቷት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@alhamdulilahh3707
@alhamdulilahh3707 3 жыл бұрын
😄😄😄👌👌
@box5319
@box5319 3 жыл бұрын
This country Brunei, Malaysia, Indonesia and Singapore are same people. They are called Malay community. Very respectful and honourable community. I'm Kenyan Somali🇰🇪🇰🇪 and have been to Kuala Lumpur Malaysia, very kind people. Brunei people have king so too is Malaysia...mashalla❤❤
@dimplescorpio1462
@dimplescorpio1462 Жыл бұрын
How to go there please
@imhere9068
@imhere9068 Жыл бұрын
Do y understand Amharic?
@zinetmusatube1052
@zinetmusatube1052 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በእስልምና ሸሪአ የሚመራ ሀገር ከሁሉም ነፃ ነው።አላህ ሀገራችንን በሸሪአ የሚያስተዳድሩ ጀግኖችን ያውጣልን ።አሚን
@senatyoutube1845
@senatyoutube1845 3 жыл бұрын
አያድርግልሽ
@sinasinaaa8711
@sinasinaaa8711 3 жыл бұрын
Hhhhhhhhh yargilesh kehonelish
@ruhamatube4824
@ruhamatube4824 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤል ናፍቀከን ነበር በ አሁን ጊዜ ቅድሚያ ለ ሀገሬ የሚል መሪ መኖሩ ይገርማል !!!!!!!
@khalidmj2639
@khalidmj2639 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያም በማህፀኗ ከብሩናይል የበለጠ ሀብት ያለባት ሲሆን ሀብቷ ቢወጣ ነዋሪዎቿ በሀብት በተር ተረፈርፉ ነበር። አቦ ምቀኛዋን ይያዝልን ህዝቡም ፍቅር ያርገው መሪዎቿም ፍትሐዊ ያድርግልን አሜን
@redmanred4381
@redmanred4381 3 жыл бұрын
ምርጥ መሪ ለ ምርጥ ሀገር
@henael2964
@henael2964 3 жыл бұрын
አቤል ስለምታጋራን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን እባክዎን ተመሳሳይ ጠቃሚ መረጃዎችን እና አዝናኝ መሰናዶዎችን ለመታደም ይህንን የዩቱብ ቻናል ይቀላቀሉ ለወዳጆችዎም ያጋሩ
@benlove8251
@benlove8251 3 жыл бұрын
Amen
@benlove8251
@benlove8251 3 жыл бұрын
Amen
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 3 жыл бұрын
Ewunet new bro Amen🙏
@እመንእጅአትፍራ
@እመንእጅአትፍራ 3 жыл бұрын
ይገርማል በዚህ በከፋ ዘመን እንዲህ አገር እና መሪ መገኜቱ በጣም ደስ ይላል
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
በጣም ማሻ አላህ ❤❤❤
@RIMAS-cb9uw
@RIMAS-cb9uw 3 жыл бұрын
አጃኢብ ነዉ ህልም እስኪመስለኝ ድረስ የሰማሁት እኛም ከነዚህ ሰዎች ፍቅራቸዉን አድነታቸዉን ብንማር ሀገራችን የት በደረሰች አቤሎ አሪፍ ነገር ነዉ ያሰማሀኝ ቴንኪዉ
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 3 жыл бұрын
ተመስገን ለካ አለም ላይ ደስ የሚል ነገርም አለ
@ምራኝመንጉዱን
@ምራኝመንጉዱን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ብሎቻው የሚኖሩም አሉ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም ሰላም ያውርድልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ጀግና መሪ በጣም ደስይላል ያለው ማማሩ ይባላል የሌለው መደበሩ
@MOONLIGHT-bk2zz
@MOONLIGHT-bk2zz 3 жыл бұрын
yelen eyalshenw
@tadessegebremeskal6364
@tadessegebremeskal6364 3 жыл бұрын
እኛም በሰላም ብንኖር ኖሮ ከዚች ሀገር የበለጠ ትንደላቀቅ ነበር።ኢትዮጵያ ከዚ የበለጠ ሀብት አላት። ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከዉ ቀጥልበት😁
@hssjsjjsjsjsj9977
@hssjsjjsjsjsj9977 3 жыл бұрын
😂😂😃😂er atsekig
@nejatmohammadnutbris9461
@nejatmohammadnutbris9461 3 жыл бұрын
Ewontem atskeg mn hbte aleta bntsh
@kelemanegito6550
@kelemanegito6550 3 жыл бұрын
Lķgmlq
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 жыл бұрын
@@hssjsjjsjsjsj9977 ሁሉም ነገር አላት የጎደላት ሰላም ነው
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም በመሆናቸው በጣም ደስ አለኝ አላህ ይጠብቃችሁ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእማታል ኢስላም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ኢትዮጲያሃገሬ
@ኢትዮጲያሃገሬ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ንጉስ እድሜከጤናጋ ይስጠው
@blenmekre9923
@blenmekre9923 3 жыл бұрын
መጣውልሽ እናት ሀገር ብሩናይ😊ድሮም እኮ ዘመዶቼ እንደሆኑ ይሰማኝ ነበረ 😃😌
@muhammadburhan3521
@muhammadburhan3521 3 жыл бұрын
Kkkkjkkkk
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
😂😂😂
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 3 жыл бұрын
ክክክ…
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ
@እግዚአብሔርሓላዊናእ-ቈ2በ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sewnetmelaku1195
@sewnetmelaku1195 3 жыл бұрын
የወደፊቷን ኢትዮጵያ ታሪክ ስለነገርከን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
@newlife3683
@newlife3683 3 жыл бұрын
🙈🙉🙊
@godisgood9069
@godisgood9069 3 жыл бұрын
Amen
@ruhamabirhanurohina9571
@ruhamabirhanurohina9571 3 жыл бұрын
wow!
@mekidelmolo
@mekidelmolo 3 жыл бұрын
ይችን comment የምታነቡ ሁላቹም ሰላም
@hidijahassen9777
@hidijahassen9777 3 жыл бұрын
ማሽ አሏህ ሰላማችሁ አይደፍርባችሁ ያረብ ለምዬ ኢትዮም ስግብግብ የሌለባት ሰላም ያላት ሀገር አሏህ ያድርግልን
@glorytoglorytube2577
@glorytoglorytube2577 3 жыл бұрын
የእውነት እጅግ በጣም ነው የገረመኝ!!!!!!አቤሎ ተባረክ!!!!!!
@habtamuy1341
@habtamuy1341 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አቤል እናመሰግናለን በርታልን
@adislemiadislemi6605
@adislemiadislemi6605 2 жыл бұрын
Wow amazing hedo menor yachalal
@hangi4471
@hangi4471 3 жыл бұрын
ይመቻቸው ላለው ይጨመርለታል ይላል😊 ይጨምርላቸው ! ለመባረክ በንፁህ ልብ መኖር ነው
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
በዚህ አለም ስንኖር በሀብትም በሌላም ነገር ብንሉያይም ሞት ግን አንድ ያደርገናል እግዚአብሔር ይመስገን
@mery-gd8jy
@mery-gd8jy 3 жыл бұрын
ትክክል
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ 3 жыл бұрын
ትክክል
@ቀጭኔ
@ቀጭኔ 3 жыл бұрын
ይሄስ ከላይ ተባርኮ ነው የተሾመ ታድለው በፈጣሪ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ብሩናይ እንዴት ነሸ ባክሽ የሚገርም ሀገር ነው እውነት ጀግና መሪ ነው ለወርቅ ና ለመኪና ያለው ፍቅር ይለያል
@adanewochato6998
@adanewochato6998 3 жыл бұрын
ይገርማል!! ሰማያዊውንና ምድራዊውን ኑሮ ምድር ላይ ጨረሱት፡፡
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 жыл бұрын
በሰማይ ማን ያውቅላቸዋል አባታችን አብርሃም በተመሳቀለ ጎዳና ድንኳን ጥሎ ነበር የሚኖረው የምድራዊው ኑሮ ከንቱ ነው ሀብታም መንግስተ ሰማያት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይሻላል ይላል የምድራዊው ምቾት አይደንቀኝም
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
አቤል ብርሀኑየወይኗ ልጅእንዴት ይህን ሳልሰማህ አመለጠኝ ይቡርናይ ንፋስ ወዳገራችን ያንፍሰው 🙏🏾
@የደሴልጂ-በ1ጀ
@የደሴልጂ-በ1ጀ 3 жыл бұрын
በፍትህ በሸሪአ የሚያስተጃድር ንጉስ ሁሌም ስኬተኛነው
@Tiktok-nd5vv
@Tiktok-nd5vv 3 жыл бұрын
Wede brunei mehede newa
@Usenile
@Usenile 7 ай бұрын
Mashallah حق
@retaselam7322
@retaselam7322 3 жыл бұрын
ያለም ነገር ከንቱ ባይሆን ጥሩ ነበር ዘላለማዊ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 3 жыл бұрын
አሏህ ከጥላት ይጠብቃቸው ያረብ
@SamuelTekle-ct9oz
@SamuelTekle-ct9oz 9 ай бұрын
Alah alah atbelu tadya sititamemu lemnew yegnaw tebel tatbachu mtdnut yenante alah ewnetm ጣዖት ነዉ sitaleksu aysemachu sitmotu ayayachu ere temelesu Orthodox nat enatachu
@زينبكلامكبيراحبكم
@زينبكلامكبيراحبكم 3 жыл бұрын
አላሕ አክበር ማሽአላሕ በቃ ቀአንድ አላሕማመን ሠላምንና ድሎትን ይሠጣል አለሐምዱሊላሕ። 😍❤️❤️
@ninanina4000
@ninanina4000 3 жыл бұрын
ከ አሜሪካ አይን ይጠብቃቹ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 3 жыл бұрын
አቤሎ ይህም አለ በጣም ደስ ይላል ታድለው ለኢትዮጵያ ሀገራችንም ሰላሟን አንድነቷን ክፉት ምቀኝነቱ ቀርቶ በቸር የምኖርበትን ጊዜ ያቅርብልን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ከምቀኛ ከክፉ አላህ ሀገራቸውን ይጠብቅላቸው ለእኛም ሀገራችን የውጭም የውስጥም መቀኛዋን አስወግዶ እምዬ ሀገሬ ስላም ያድርግልን
@gojamewmelie693
@gojamewmelie693 3 жыл бұрын
ይኸንን ዜና የምሠማው በህልሜ ነው ወይስ በእውኔ ነው?😳🤔 አምላኬ ሆይ ለብሩናይ ይኸን ሁሉ ካደረግህ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ብቻ መልስልን?🙏💚💛❤️
@surveycto3313
@surveycto3313 3 жыл бұрын
ሀገራችንም ወደፊት ከዚህች ሀገር ትበልጣለች🇪🇹🥰🥰
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
ከቅዥት ውጪ
@surveycto3313
@surveycto3313 3 жыл бұрын
@@vasilivasili9077 tew enji ergetegna negn 100%
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
@@surveycto3313 ወዳጄ በልክሽ አልሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚ ብልፅግናዉ ቀርቶ - - - - - - - -
@surveycto3313
@surveycto3313 3 жыл бұрын
@@vasilivasili9077 awo gn degmo telat metfatu aykerm atrsa
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
@@surveycto3313 ጠላታችን ሆዳችን ድህነታችን ያለመተማመናችን አንድ ርምጃ ወደፊት መቶ ርምጃጃጃጃጃጃጃጃጃጃ ወደ ኃላ መጎዛችን እና መናናቃችን ነው ይሄን ደሞ ከላያችን ላይ ለማራገፍ ገና - - - - - - - - -
@burtelaka5556
@burtelaka5556 2 жыл бұрын
ይሄንን ደግነት የኢትዮጵያ መንግሥት መስማት አለበት
@ahadu4529
@ahadu4529 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊን እኮ በአንድነት በፍቅር ብንቆም ከቡሩናይ የበለጠ ሀብት እና ዝና ይኖረን ነበር ፈጣሪ የሚያስተውል ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹 አቤል የወይኗ ልጅ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ዘንድ ተመኘሁ🙏🙏
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
እኔም ባንዽ ውቕት ስለዚች ሀገር ስሰማ ታዽላ ብዬ አለፍኩ ምነው ለሀገሬም በልቶ የሚያበላ የሠላም መሪ ባገኝን እያልኩ ተመኝሁ ድጋሚ አሁን ስሰማ ቀላዋጭ አትበለኝ እንደ አዺስ ሰማሁህ አመሰግናለሁ አቤሎ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@husennure8790
@husennure8790 3 жыл бұрын
አቤል ያሠማን ድንቅ ነገሪ ነዉ አቦ ይማቺክ መልካም ታማኛሁል
@yematateshome713
@yematateshome713 3 жыл бұрын
ንጉሱ ህዝባቸውን ማክበራቸው ነው ለበረከታቸው ምክናየት ይገባቸዋል እኔ በበሩናይ ታሪክ በጣም ደስ ብሎኛል ሰው መልካም ሲሆንለት በጣም ደስ ይላላ፡፡
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 3 жыл бұрын
እድለኞች ናቸው በዚህ ዘመን ያድርግላቸው ይመቻቸው
@tasfaykatam1654
@tasfaykatam1654 2 жыл бұрын
አቦ ደስ የሚል ሀገር ነው እኛ እንደዚህ ብንሆን ኖሮ!!!❤😭
@marieabebe2112
@marieabebe2112 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሀገር ናት ምን አለ ኢትዮጵያ እንደዚህ በሆነች::
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ማሻ አላህ
@tinajabril48
@tinajabril48 3 жыл бұрын
በስማም ደስ ሲል ከምንም በላይ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ ለሃገራችንም ለእምዬ ሰላሟን መልስላት አንድነትን ስጠን አሜን
@yonatantamrat3927
@yonatantamrat3927 2 жыл бұрын
"ብሩናይ ስሟንም ሰምተነው የማናውቃት ሀገር እጅግ በጣም ልዩ እና መሳጭ ታሪክ ነው ያደመጥነው "ብሩናይ" ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶላታል ።"
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
ታድለው😲 ጥሪኝ ብሩናይ😌ስሟ እራሱ ብር ነው☺
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 3 жыл бұрын
Kkkkk ere legnam ysten
@seidendris5104
@seidendris5104 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርለት ለኛም አላህ ይሥጠን አሚን
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
የሚገርም ሀገር ነው እንዴት የታደሉ ናቸው እግዚአብሔር ለእምዬ ኢትዮጵያም ሰላሟን ይመልስላት
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆናቸው ደስ ብሎኛል
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 3 жыл бұрын
ድንቅነው አገሬ ኢትዮጵያንም እንዲህ ያድላት ፈጣሪ
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 3 жыл бұрын
የተባረኩ ህዝቦች ናቸው በእውነት ይሔነገር እኛገር ቢህን አስባችሁታል እርቦንም አልተቻልን እኳን ጠግበን
@tubeb7035
@tubeb7035 3 жыл бұрын
ድጋሚ ሰማውት ይህን ነገር ታድሎ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላቸው አሁንም ለኛ ኢትዮጵያን ሰላሙን ያድለን ሀብቱ ቀርቶ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
አቤልዬ ስለምታሰማን የሚገርም ነገር፣ በጣም በጣም እናመሰግናለን!!!
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን እምዬ 🇪🇹
@ድፍረገፅ
@ድፍረገፅ 3 жыл бұрын
amen😍😍😍😍
@sofia.19.mohammadm37
@sofia.19.mohammadm37 3 жыл бұрын
መሸአላህ በጠም ደስ አለኝ ለናሱ ሁሌም በደስተ የኑራቹ መልከም መሪ አብዘልን ያራብ
@blendawit6488
@blendawit6488 3 жыл бұрын
Amen
@jerusalemtegbaru5882
@jerusalemtegbaru5882 3 жыл бұрын
ይደንቃል!!! በትንሹ የምድር ገነት ሊሆን ምን ቀረው? ወይ ጉድ!!! በምድራችንም ለህዝብ ለወገን ኑሮ እንዲህ ምቹ የሆነ ሐገር አልስማሁም: : ለቀረውም ሐገሮች እንዲህ አይነት ብልጽግናን እግዚአብሔር ይለግስ: : አሜን
@ahmedmohammedadem507
@ahmedmohammedadem507 3 жыл бұрын
አቤል ብርሀኑ ምርጥ ጋዜጣኛ ነህ ፈጣር ይጠብቅህ የአንተን ሁሉን ነገር ስከታተል ደስተኛ እሆናለሁ ግን እንዳንተ ያለሰው አይገኝም አንተና አበበ ገላው ትለያላችሁ ምርጥ ሰዋች ናችሁ ፈጣር ይጠብቃችሁ እሽ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እዚህ ምድር ላይ እምናየው እና ምንሰማው። የዚህ ደሞ የተለየ ነው ይመቸው
@ፋፊየመርሳዋ-ሠ9ተ
@ፋፊየመርሳዋ-ሠ9ተ 3 жыл бұрын
ያረቢ አገራችንን ኢትዩጲያንም አላህ ሰላሙን አዉርዲካት ብልፅግናዉንም ያጎናፅፋት ያኢላሂ በጣም ተመኘዉ እንዲህ ቢሆን አገራችን ብዬ
@yorditekle7234
@yorditekle7234 3 жыл бұрын
ሆ እኔ በፍፁም ሰምቼ አላውቅም በጣም የሚገርም ነው እውነት ነው ካለህ ትከበራለህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@vipqatar7973
@vipqatar7973 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን,አቤል,,አንድቀን,አገራችንም,ወደዚ,ማማላይ,ትመጣለች,ብቻ,ፈጣሪ,ሠላምን,ያውርድልን🙏🙏🙏
@fatemabha4180
@fatemabha4180 3 жыл бұрын
Masl allah 🕋🕋 🇪🇹🇪🇹
@abiysinyatube2697
@abiysinyatube2697 3 жыл бұрын
መታደል መመረቅ ነው እንጅ ሌላ ምን ይባላል ግሩም ነው አጀብ በለናል አቤል እናመሠግናለን ሥላካፈልከን ታሪክ
@የአማኑኤልልጅ
@የአማኑኤልልጅ 3 жыл бұрын
በስማማ በጣም ይገርማል አቤልዬ በጣም ነው የማመሰግነው ይሄን ጉድ እንድሰማ ሰላረከኝ እግዝሐብሄር የሚኖረው እዚ ነዋ አትለኝም አቤሎ
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 жыл бұрын
የማኑኤል ልጂ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🌿👏
@mercato967
@mercato967 2 жыл бұрын
አቤል! እውቀት ከትህትና ጋር አዳምሮ ለሰጠህ አምላካችን ክብር ይሁንለት!!
@ifaahikma2773
@ifaahikma2773 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ነው በውነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ i am from libya Tripoli i appreciate you bro keep it up i am ethiopian አቤሎ 1ኛ
@J...D-j1g
@J...D-j1g 3 жыл бұрын
libya🙈🙈
@J...D-j1g
@J...D-j1g 3 жыл бұрын
@@ሰሊምሰኢድ-ዸ5ፀ አገሩን አላቀዉም አዳዲ ነገር የምሠማዉ የማየዉ በስልኬ ነዉ ግን 😢
@Jamal-rv6bv
@Jamal-rv6bv 3 жыл бұрын
ይገርማል ደሥእሚለዉ ቅድሚያለህዝቡነፃነትመሥጠቱነዉ
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 3 жыл бұрын
የወርቅ ሶፍት እረ እየ መጨረሻ ላይ የት ነው የሚጥሉት 😂😂😂😂😂
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 жыл бұрын
የወርቅ ሶፍት ማስቀመጫ እላለው ብለው አይመስልሽም😂
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 4 ай бұрын
😂😂እኔም ጥያቄ ግን አቤሎ ለጉብኝት ለምን አከዲምና ሶፍት ይዘክ አመጣም
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 жыл бұрын
ታድለው ሠላምን የመሰ ምን አለ ። አሜሪካን የማትደርስበት ሃገር መኖር ለራሱ መታደል ነው
@محمدمحمد-ب9ه4غ
@محمدمحمد-ب9ه4غ 3 жыл бұрын
///የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም////ግን በጣም አሪፍ ሀገር ነች ሲበዛ ምናለና ሀገራችንን Ethiopian ሰላሟን መልሶ በፍቅር ብንኖር እና ባለፀጋ ብንሆን ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሆይ አስባት ።።
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ራስ ወዳድ መሆን ነዉኮ ሀገርንም ኢኮኖሚንም የሚያቃዉሰዉ መታደል ነዉ ወደዛች ሀገር በስደተኛ መግባት ይቻል ይሆን ቤላዬ ይሄንን ብታጣራልኝ🙏😍
@avelojunior877
@avelojunior877 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ሀገሬን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏 የቡሩናይ ህዝቦች ታድለው
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉም ቀርቶ ሰላም ይስጠን መተዛዘንን ሰውን በሰውነቱ ብቻ ተከባብሮ መኖርን ይስጠን ግን ያሰቀናሉ ይባርክላቸው ።
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 13 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
ሰው ገብቶበት የማያውቀው ሚስጥራዊው ሆቴል
12:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 269 М.
የዱባይ ሀብታሞች ጉድ የሚያሰኝ ድርጊት Abel Birhanu
10:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 228 М.
ለማመን የሚከብደው ድብቁ የሃብታሞች ኑሮ Abel Birhanu
18:24
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 115 М.
አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 146 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33