ልጃችንን ጥለን ወጣን

  Рет қаралды 165,273

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 776
@mqidyitub
@mqidyitub Жыл бұрын
ንሮው የተወደደብን ለኛ ለስደተኝቹ ብቻ ነው እንዴ😢😢 የርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የኔ ስደተኞች😢😢 ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ A & k🎉❤
@ابوسعد-ذ5ف
@ابوسعد-ذ5ف Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls Жыл бұрын
እውነት አዎ እኛ ብቻ ነን ቀን ማይወጣልን ወይ ልጅነታችን አናቅ አይይይ
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 Жыл бұрын
እዉነት እንለፋለን ግን ወይ ለዉጥ የለ ብቻ ያስጠላል
@maskedesta9735
@maskedesta9735 Жыл бұрын
😂😁😁😁
@Etumama
@Etumama Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ይችን ኮማት እምታነቡ ፈጣሪ እርፍ ያለው እጀራ ይስጣችሁ❤😢እስቲ ❤ደምሩኝ😭
@sisayejigu-zf1ow
@sisayejigu-zf1ow Жыл бұрын
Amen
@eexx5392
@eexx5392 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@MKl-zu9tpseada
@MKl-zu9tpseada Жыл бұрын
ምንብለውነውግንበመዳምቅመሞች የመድስምቅመምብሎየሰየመንአብዲደረሳው አላህኸይርይሽስልህ
@fdgf9922
@fdgf9922 Жыл бұрын
አሜን
@Zuzuwello
@Zuzuwello Жыл бұрын
ውዲ እህቶቸ ስደት ስልችት ያደረጋችሁ ፈጣሪ የእረፍት ህይወት ይስጠን አሜን❤
@Laila-d3b
@Laila-d3b Жыл бұрын
አሜን
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Жыл бұрын
Amen amen amen
@eexx5392
@eexx5392 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@امينهيمام
@امينهيمام Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@fatmaendis356
@fatmaendis356 Жыл бұрын
አሚንንንን
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u Жыл бұрын
ግን ማነዉ እደኔ ዬሰዉ ደስታ ዬሚያስደስተወ ዬኔ ዉዶች አምሮባችኋል ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤❤❤❤ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😢😢😢😢
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse Жыл бұрын
ቃል ትለያለሺ ለባልሺ ያለሺ ክብር❤❤❤
@yeneneshtesfsye2145
@yeneneshtesfsye2145 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ አንቺ ከሁሉም ዩቱቨሮች ትለይብኛለሽ ስል ያለማጋነን ነው እውነት የልጅ አዋቂ ነሽ ሲበዛ ! አስተዋይ ! ርጋታሽ ግልፀኝነትሽን ! እኔጃ በጣም ትለይብኛለሽ እ/ግ አምላክ ከነቤተሰብሽ ያቆይሽ!!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እንደኔ የሰው ደስታ የሰው መለወጥ የሚያስደስታቹ ሰላማቹ ይብዛ ኢሄ ከላይ ከፈጣሪ ነውና ስጦታው ኢሄን ልብችንን አይቀይርብን ❤ቃልዬና አዲስ እንዲሁ በደስታ ኑሩ አሜን ❤❤❤
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ኈ2ኰ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ኈ2ኰ Жыл бұрын
አሜን ❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🎉
@Liya-h8o
@Liya-h8o Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን...❤❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Жыл бұрын
አሜን አሜን 💝
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Ewenet new Leul EGZIABHER yimesgen 🤗🤗🤗 kezih belay kef yargachew #Amen 🙏🙏🙏
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Жыл бұрын
ሁሌም ደስታቹ ይብዛ አንዳዴ ፈታ ባባን ትቶ ይመቻቹ በድዳቹ እስክትበሉ ያኑራቹ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
አሜን 🤲
@SihamBezabh
@SihamBezabh Жыл бұрын
ታምራላችሁ እረዝም እድሜ ከጤና ጋ ከመላዉ ቤተሠባችሁ ይስጣችሁ።እኔም በስደት ላይ ያገኘሁት ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ በባሌ ወላሂ በጣም ደስተኛ ነኝ በወንድሜ ሀዘን ደክሜ ነበር ያገኘሁት እና በሁሉም ነገሬ ከኔ ጋር ነዉ ።
@Meazi-g3z
@Meazi-g3z Жыл бұрын
የኔም ምርጥ ባል አለኝ አላህ ያቆይልኝ የኔ ውድ
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይብዛ በጤነ በህድሜ ያኑራቹ ከነልጆች ከቤተሰቡቻቹጋ ብዙም አልኮምትም ዛሬ ተመቻቹኝ ንሮልን
@ZenebeDutiso
@ZenebeDutiso Жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው ምወደችው❤ ለኛም እንደዚህ አይነት ሚስት ይስጠን 🙏
@MarymA-hw4tq
@MarymA-hw4tq Жыл бұрын
ያረብ ለኛም ለመዳም ቅመሞች አስደስተን ሁሌም የሰው ደስታ አይተን ዘና አይይይይይይይይ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሰው እንደዚ እየኖረ እኛ ከሰደት ልንመጣ ነው ሰንል እረ ኑሮ ተወድዋል እዛው አርፋችው ቁጭ በሉ እንባላለን ሚዲያ ላይ ግን የምናየው እንኳን ኑሮ የተወደደ ምንም አይመሰልም ለኛ ለማዳም ቅመሞች ብቻ ነው የተወደደው ኑሮ እረ እኛሰ አንመጣባችውም ይሰፋችው
@Semr-b8e
@Semr-b8e Жыл бұрын
አይ እህቴ እኛ እኮነን ላይክ ሸር እምናረግላቸው በይቱብነው ዛና እሚሉት ኢትዮጽያ ያለሁሉ ኑር አይወደድበትም ማለት አይደለም እነዚህ የይቱብ ብርነው እሚያቀማጥላቸው ፈጣሪሆይ እኛንም በቃ ብለኸን ለሀገራችን አብቃን😢😢
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
@@Semr-b8e አሜን በቃ ይበለን
@meremYouTube2420
@meremYouTube2420 Жыл бұрын
ያረቢ እኛንም የረፍትእጀራስጠን😊የስደትጓዶቸ አላህ የተሻለ ህይወት ይስጠን
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
😢አሚን ያረቢ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Etumama
@Etumama Жыл бұрын
አሚን😢😢😢❤
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@zahraali5087
@zahraali5087 Жыл бұрын
امين يرب
@burite-l3f
@burite-l3f Жыл бұрын
ፍትህ ለ ለይላ ኑሪሳቦ ያቃረ ብዙ ብርነዉ እስክ ሼር ሼር አርጉ 😢😢😢😢😢😢😢
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ውይ ስታሳዝን
@SosenaTekele
@SosenaTekele Жыл бұрын
የኔ❤❤❤❤❤ስታምሩ፡ጤና፡ከእድሜ፡ጋር፡ከመላው፡ቤተሰባችሁ፡ልጆች፡ይባረክ❤❤❤
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 Жыл бұрын
ብዙእህቶች እኛ ሰደት ላለነዉ እህቶች ወድሞች ጥሩዉ ነገር እየተመኛችዉ ነዉ የተመኛችዉ ሁሉ እኔም በሰደትነዉ ያለዉት ግንኮሚቱን ሳነበዉ ዉ ልቤ ተረበሸ እኔ ለናተቃላት ያጥረኛል የኔ ወዶች የረፈት እጀራ እግዚሀብሄር አምላክ ተበልቶ የማያልቅ እጀራ ይሰጠኚ ይሰጣቸዉ እመቤቴ ተጠብቃችዉ አዲሰና ቃልየ በጣምየምወዳችዉ እድሜና ጤና ይሰጣችዉ ግን በባለፈዉ የሰራችዉት ቢድዮ ቅረያሰብላል ግን አሰባችዉ ተነገረ ሩ ማንም ሰዉ ከሰራተኛ ተነሰቶነዉ አሰሪ ወይም ሰኬታማ የሚሆነዉ ተጠቀቁ ከፈጣሪ ሁላችንም ሰራተኛነን ፈጣሪን የምንፈራ ከአገረ ወሰጥ ያላችዉእህቶችሰላማችዉይብዛልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስ ይላል ፍቅሩን መተሳሰቡን ያብዛላችሁ ደግማችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤ እኛ ስደተኞችን ሀገራችን ገብተን እፉይ የምንልበት የማታ እጀራ ይስጠን😌🙏
@ኢየሱስይመጣልእንዛጋጁ
@ኢየሱስይመጣልእንዛጋጁ Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ጌታን ፍቅረችሁ ደስ ስል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ ቃልዬ & አድስ እንደ እናንተ አይነት ፍቅር ይስጣን ለሁለችንም👌
@YoDaha
@YoDaha Жыл бұрын
ደስታቹ ይብዛ የኔ ቆናጁ ኣዲስና ቃል እርፍ ያለ ትዳር ይስጠን እህቶቼ በስደት ያለን ኣዛቹ እኛም ግዜ ኣለን እግዚአብሔር የድካማችን ይሰጠናል በርቱ
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd Жыл бұрын
ካሜራ ማኑን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ስታምሩ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እዮባ ቅመሙ መሰለኝ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
እዮባ ነው የምሆነው😂😂😂😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
የኖሬ አኖኖሬ አድርገን እኛን ስደተኞችን እየሰራን እንደ ባሬያ እንደ ንጉስ መንገስ የነበረብን እኛ ነበርን ኢሻአላህ የተመኝነዉን ሂወት ይወፍቀን
@AdmiringPuffin-jn1ct
@AdmiringPuffin-jn1ct Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤
@NaimaG-c6i
@NaimaG-c6i Жыл бұрын
ቆጆወች ስወዳችሁ ፍቅሩን አብዝቶ አበዛዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤
@ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ
@ኡሙሀሩን-ጠ5ፀ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እኛ መቼ ነው አግብተን ዘና እምንለው😢 ሆሌ የሌሎች እያየን ልኖር ነው😅
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
😂😂እናገባለን ምኞት አይከለከል❤
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 መዳም ኩሽና እየተዝናናል እይደል
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
@@Mas-bn2by ምን መዝናናት መጉላላት ነው ጂ 😅
@sanaymeneda
@sanaymeneda Жыл бұрын
የኔውዶች ❤❤❤ እውነትነው ልጅከመጣብዝዎች አይዝናኑም ትምህርት ከናተ እየተማርንነው❤❤በጣምነው የምወዳችሁ በርቱልኝ❤
@Hiwi_Sol_You_Tube
@Hiwi_Sol_You_Tube Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እህቴ በጣም ነው የምታምሩት እናቴ ማርያም ፍቅሩን ጤናውን ትስጣችሁ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ተብታባ ሰወድሽ በጣም ነው የምታምሩት ቃል እደዚህ ቆጆ ነሽ በጣም ታምሪለሽ አዲስም እደዘው
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse Жыл бұрын
ከሀገርወጣበሉ ፈታበሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ዝብሎ አደለማ ወጪ በኔ በይ
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
​@@mariyammariyam1774😂🎉😮😅😅😅😅😂😂😂
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ክፈይላቸው
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
​@@mariyammariyam1774እኮ
@reditRedit-h2s
@reditRedit-h2s Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ♥♥♥
@MImiBelachew-s4g
@MImiBelachew-s4g 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ ደሰሰስስ ትላላችሁ ፡፡
@AluChanal
@AluChanal Жыл бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏 🌹⛪️💒🕌🕌🌹 እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ያጣፍጥላችሁ😢😢😢እስኪ አላህ ስደተኞችንም አላህ የርፍት እንጀራ ስጠን ያርፍ ደከመን እስኪ ሀያሉ ጌታ ምናርፍበት ሂወት ይስጠን😢😢😢
@bethlehemhaile4109
@bethlehemhaile4109 Жыл бұрын
ካይን ያውጣችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ❤❤❤❤❤
@fikermendis
@fikermendis Жыл бұрын
ዋው ደስይላል ፈታ በሉ ግን ለዚህ ላበቋቹህ ለማዳም ቅሞች እናመሰግናለን ማለት አለባቹህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በነሱ ነው ለዚህ የበቃቹህት
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 Жыл бұрын
ያ ሁሉ ውርጂብኝ አለፈ አይደል ? እግዚአብሔር ይመስገን❤ የማያልፍ የለም
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
ሐበሻ በነፍስብት ነው😂😂
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Жыл бұрын
ማርያምን ሣምር እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ❤❤😍🥰🦋🦋ኧረ ተው ለኛ ለሢግሎች አስቡ😢😂😂
@bezabebelamo336
@bezabebelamo336 5 ай бұрын
ኦማይጋድ ጌታን ስታስቀኑ. ጌታ ሆይ እንደዝ አይነት ሴት ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉
@astergebreegzabher405
@astergebreegzabher405 Жыл бұрын
የእረፍት ህደወት ይስጠን አሜን❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ጥሎብኝ ሥወዳቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወዳቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ ኖላዊንም ፈጣሪ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤ዉድድድድድድ
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
@ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ Жыл бұрын
እኔም ባሌ እዴናፍቀኝ አረጋቹሁኝ የኔ ዉድ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝን ❤❤❤❤❤
@merimaendris8385
@merimaendris8385 Жыл бұрын
ማሻአላህ እደዚህ ፈታማለትነው ያማረኝ ሁልግዜ እመዳም ቤት ሰለቸኝ ኧረ ፈጣሪየ እገዘኝ
@rozaabere2025
@rozaabere2025 Жыл бұрын
ቃልዬ እስቲ የሶፋውን ዋጋ ብነግሪን ቢያንስ ከስንት ጀምሮ እስከስንት እንደሆነ ማዘዝ ፈልጌ ነው
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
#CoupleGoals 😍😍😍 for how blessed loving married life has to be 💞💞💞 May it be God's will for your love to deepen and your union keep strengthening so your life is filled with sweet memories like this and lovely children's laughter as that of your adorable Prince Nolawi 🙏🙏🙏
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 Жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምረው ይመቻቹ ❤🙏🙏
@lemimehmde
@lemimehmde Жыл бұрын
ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ፍትህ ለእስረኞች እረ ድምፅ ሁኑ ተረሱ አሁንስ😢😢😢
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አዲስዬ እና ቃልዬ ደስ ስትሉ እኮ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝት ያርግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GgggGg-k6e
@GgggGg-k6e Жыл бұрын
ኣየየየየየ እንደት ሊበለ ግረገባኛ ብጥም ነው ምወዴች ቃልየ ኣዲሰየ ሰላም ለናታ ውደደደደ❤❤❤❤❤❤
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ Жыл бұрын
_ያሠላም ስታምሩ በዛ ላይ ቦታው ሲያምር ይሄ ቪደወ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ በሳላይ ልጀችሁ ቢኖር_
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ድስ ተላላችሁ ፍቅራችሁ ን ያብዛላችሁ ብርቶ ክነ ቤትስቦቻችሁ ብስላም ብጤና ብፍቅር አላህ ያኖሮችሁ ❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አብራችሁ በፍቅር አርጁ ውዶችየ😍😍
@NathanKassa-tl8zd
@NathanKassa-tl8zd 6 ай бұрын
Kaleye betamnm Des belonale egziabeher yebarkesh zemenesh yebarek tegabu weledu zerachun yabraham yesara yaderegew tebareaku egziabeher yebarkachu zemenachu yebarek tebareaku weledu kebedu zerachun yabraham yesara yaderegew tebareaku egziabeher yebarkachu
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አድስ አሳከኝ መቀመጫየን😂😂😂
@ማራኪነኝየአባየፍቅር
@ማራኪነኝየአባየፍቅር Жыл бұрын
ታዴያ,,,እቃየን,,,አይል,,,ሼም,,,ይዞት,,ነዉ😂😂😂😂😂😂
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
@@ማራኪነኝየአባየፍቅር እቃየን😂😂😂😂😂
@Jamila-h3t
@Jamila-h3t Жыл бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤ ፍቅር ብቻ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@fatmatube8375
@fatmatube8375 Жыл бұрын
ንፋሱ ፀጉሯን ሳውለበልበው እደት እደቀናሁ የሀገሬ አየሩ እራሱ ንፍቅ ፍቅ ብሎኛል 15አመት በሰደት ያረብ እሰከመች 😭
@jameelajamela4974
@jameelajamela4974 Жыл бұрын
ምንተፈጠረእሄንሁላአመትእመዳምቤት ትግስቱንይስጥሽአምስትአመት እላለሁብለሽነዉ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
አኔ 6ኣመቴ ግን ላብድ ብያ ለው 😢በናትሸ ኣህቴ ወደ ሃገርሸ ግቢ😊
@fatmatube8375
@fatmatube8375 Жыл бұрын
@@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና የትኛው ሀገራችን 😭
@tar5792
@tar5792 Жыл бұрын
እደት እደምወዳችሁኮ ዛሬ ደሞ ውበቱን ደፍቶባችኋል ❤❤❤
@mrx7631
@mrx7631 Жыл бұрын
አቤት ውበት ሙትት ብየኮነው የምወዳችሁ ቃል የኔ ኮልታፊ ሸቀጥ እያልሽነው በርች ❤❤
@حلفهمالعتب
@حلفهمالعتب Жыл бұрын
ሁሌም ደሰታቹ ይብዛ አዲስየ እና ቃልዬዬዬውድድድድድድ ማርጋቹ❤❤❤🥰🥰
@NathanKassa-tl8zd
@NathanKassa-tl8zd 6 ай бұрын
Kaleye betamnm Des belonale egziabeher yebarkesh zemenesh yebarek tegabu weledu zerachun yabraham yesara yaderegew tebareaku egziabeher yebarkachu zemenachu yebarek tebareaku weledu kebedu zerachun yabraham yesara yaderegew
@BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw
@BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw Жыл бұрын
አዲዬ ቃልዬ እንዴት እንደምታምሩ በጣም ታምራላቹ ቦታውም በጣም ያምራል እመቤቴ በጣም ነው ምታምሩት እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ አመታዊ በአል አደረሳቹ ቅዱስ መርቆርዮስ ሁሌም ደስተኛ ያርጋቹ እወዳቹ አለው
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ፍትህ ለbabbye😄😄😄/ደስ ስትሉ 😍😍😍አብራችሁ 2000ዓመት ኑሩ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤ፍቅራቹ ያብዛ እኔን እታቹ ኤርትራዊም በፀሎት ኣስቡን እናት ኣባቴ እህቴ ኣገሬ እያልክ 25 ኣግብቸ እወልዳሎ ሲል 37 ኣመት ደከመኝ😢😢😢😢😢
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ Жыл бұрын
ይችልጅ ግን ይነፋነፋል ድምጿ ሁሌም አፍንጫዋ ዝግት ያለ 🤓
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
ተፈፈጥሮ መሰለኝ እኔም ጉፍን ይዛት ይመስለኝ ነበር ሁሌ ደግሞ ጉፍን አይዝም❤
@mirajshekur8580
@mirajshekur8580 Жыл бұрын
ሳይነስ አለባት ተናግራለች ከዚ በፊት
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 11 ай бұрын
Ene Dimitsu Ena Jorowa Yidebiregnal!!
@tar5792
@tar5792 Жыл бұрын
እንተዋወቃለን ላይ ቅረቡልን
@BitikoArsema
@BitikoArsema Жыл бұрын
❤❤❤
@abebamolla3498
@abebamolla3498 Жыл бұрын
ቦታው የት ነው እባካችሁ ንገሩኝ?በተረፈ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ❤❤❤
@RabyaA-o5v
@RabyaA-o5v Жыл бұрын
ወይሰወዳቸው እኔም የምወደው ጋረ እድኖረ ፈጣረ ይበልልሺ በሉሉኝ
@RasMube-xc4rs
@RasMube-xc4rs 10 ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ ይጨምርላቹ ለሁላችንም እንደዚ አይነት ይስጠን
@lelliseintalashawaa6022
@lelliseintalashawaa6022 Жыл бұрын
Endewu endet endemewechawu kemer😊❤ fetari lenem endzi yemiakebregn ena yemiafekregn bal yistegn kemer setaskenu😢 ayileyachu❤❤❤
@senefikeshdejene342
@senefikeshdejene342 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Жыл бұрын
ዋውውውው በፍቅር ያኑራችሁ ምቀኞቻችሁን ፈጣሪ ይያዝላችሁ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
ቅናት ያዘኝ በፍቅር ነፍ አመት ያኑራችሁ ዉዶች❤️🙏🙏🙏
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
እኔስከመዳምኩሽናወጥቼየምዝናናበትቀንናፈቀኝመብሩክብያለሁ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ቀናለዉ እግዚ አብሔር ላሀራችን ያብቃን🙏🙏🙏❤️የስደት እህቶቼ በርቱ እንበርታ እበቤቴ ትርዳን🙏🙏🙏
@NathanKassa-tl8zd
@NathanKassa-tl8zd 6 ай бұрын
Kaleye betamnm Des belonale egziabeher yebarkesh zemeneshen yebarekew tebareaku egziabeher yebarkachu zemenachu yebarek tebareaku weledu kebedu zerachun yabraham yesara yaderegew tebareaku egziabeher yebarkachu zemenachu yebarek tebareaku weledu kebedu zerachun yabraham yesara yaderegew ewedachualew tebareaku weledu kebedu zerachun yabraham yesara yaderegew
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb Жыл бұрын
fikir yehonachu lejoch sewedachu… ke youtube couple enaten becha nee subscribe aregeee yamayew sereatachu yeleyal ahunm tebareku,edegu hulum yesakalachu wuudoch!
@toutube9875
@toutube9875 Жыл бұрын
ወላሂ ልጃቹህን ሰም አወጡ ሰትሉ ወላሂ ልውል በየነበር ያወጣሁለት❤❤❤❤
@seadseid-eo9kx
@seadseid-eo9kx Жыл бұрын
እዝህ ቤት ፍቅር ሞልቶ ፈሰሰ ታምራላችሁ አላህ አይለያችሁ😊
@fetiarediwan5007
@fetiarediwan5007 Жыл бұрын
ፍቅር.የሆሺልጅ❤❤❤❤
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት Жыл бұрын
እሳይ በጣም ደሰ ይላል የዛሬዉ ❤ግን ቦታዉ የት ነዉ????
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ በርቱ ❤
@HayaTo-c3j
@HayaTo-c3j Жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቃች ወዳቸ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@rshedarsheda48
@rshedarsheda48 Жыл бұрын
saw saw❤❤❤
@ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ
@ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርን ይብዛላችሁ ❤️♥️♥️♥️
@meseretabate1018
@meseretabate1018 Жыл бұрын
ዋውውው ቃልዬና አድስ ስወዳችሁ ተባረኩ❤❤
@seyoumbemenet
@seyoumbemenet Жыл бұрын
ቦታው የት ነው??
@senaaaboggalaa1747
@senaaaboggalaa1747 Жыл бұрын
Si wadechew iko 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h Жыл бұрын
ግን እናተ ልጆች አድም ቀን እናት እና አባታቸውን ሰርፕራይዝ ስታደርጉ አይቻችሁ አላውቅም አዳደየም በትንሽም ነገር ቢሆን ሰርፕራይዝ አድርጉ እስኪ ናሂና ውብየን ተመልከቱ እደት ሰርፕራይዝ እደሚያደርጉ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
አንች ነሻ ያላየሺዉ ሰንቴየ አርገዋል በማየገባን ባገባሰ ሆሆሆ
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h Жыл бұрын
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ አች ደሞ ማን እሚሉሽ አሽቃባጭ ነሽ ለማንኝውም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
የራስሽን ኑሮ ኑሪ እስኪ 🤔እነ ሀዲስ እንደ ቤታቸው ነው የሚኖሩት እነ ናሂም እንደዛው
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h Жыл бұрын
@@yemaryamlij7242 አች ደሞ ማን ሚሉሽ የርጎ ዝብ ነሽ አሽቃባጭ የራሴን ኑሮ እደምኖር አች ነሽ እደ ምትነግሪኝ አሁንም ቢሆን ቤተሰባቸውን ማስደሰት አለባቸው ሁልጊዜ ለራሴ ብቻ ደስ አይልም የሆንሽ ቋቋቲም
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
ከሰውነት ክፍሌ መቀመጫዬን አይ አዲስ😂😂😂😂😂
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@dasashsabure8111
@dasashsabure8111 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤ ቦታው ግን የት ነው?
@alemtola2516
@alemtola2516 Жыл бұрын
Akkanumatti eebbifamaa
@Mahmedia1
@Mahmedia1 Жыл бұрын
ዋው እኔም አዲቀን እደዚህ ይገባቺሀል😉 የባህል ቀሚስ የምፈልጉ ➩ገባበሉ❤
@kbe7628
@kbe7628 Жыл бұрын
ደስስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤ልጃችሁንም በጥበቡ ያሳድግላችሁ
@hiwotmulugeta8675
@hiwotmulugeta8675 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቦታው የት ነው ❤❤❤
@winfunny2966
@winfunny2966 Жыл бұрын
አቀራረፁ በታም ያምራል ❤❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞቾ የኗሪ አኗኗሪ ሆነን ቀረን ወይ አያልፍልን ወይ ቤተሰብ አይረዳን ወይ ደስተኞቾ አልሆን እድሜአችን ወጣትነታችን አንዱን ሳናዉቀዉ አለፈ አጂብ ግን አልሀምዱሊላህ ይሄንም ያልታደሉ ይኖራሉና ግን ግን እናንተም መልካም ሂወት ይሁንላቹ 😢😢😢😢😢 ለኛም ዱአ አድርጉልን 😢😢😢😢 የመዳም ቅመሞች አብዝቸ ወዳችዋለሁ እኔን ሳስብ ለመዳም ቅመሞች ልዩ ትዉስታ አለኝ 😢😢😢😢😢 ስሜቱ ዉስጤ ስላለ የሰዉ ደስታ እንዳስደሰተን እንኖራለን
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
መቀመጫዬን 😂የኔ ማር እኔም የምወድልሽ ፈገግታሽን ነው ❤ በጣም ታምራላቹ ከአይን ያውጣቹ❤❤
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ Жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁኮ❤❤❤
@Rehmat-sh3pt
@Rehmat-sh3pt Жыл бұрын
አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ♥️♥️♥️😊
@somali3266
@somali3266 Жыл бұрын
አድስ ጥርስህን የትነው ያስተገልከው በናትህ ንገረኝ ታገር ውጭነው ወይስ ኢትዮጵያ ነው ያስተከልከው
@ekramali9073
@ekramali9073 Жыл бұрын
አየ አድስ😂😂😂መቀመጫየን አላለም አዝግ😁😁😁😁😁😁
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg Жыл бұрын
ሀግራችንንም አላህ ስላም ያርግልን ያርቢ
ቃልዬ ተጫወተችብኝ የስራሽን ይስጥሽ
23:34
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 133 М.
እግዚአብሔር ይመስገን ተታርቀናል
22:55
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 153 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
18:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 204 М.
ቃል እናቷን ፍለጋ ጥላኝ ሄደች ማመን አቃተኝ
24:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 119 М.
እዮብ ከ ረዱ እናት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ
21:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 172 М.
ሰራተኛችንን እጅ ከፍንጅ ያዝናት ልጃችንን ስትመታ
19:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 234 М.
ቃል ጉድ አረገችኝ
47:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 192 М.