ለምን እንወፍራለን? ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ችግር አለው?

  Рет қаралды 15,173

The wisdom media  Dr Demissie TD

The wisdom media Dr Demissie TD

Күн бұрын

Пікірлер
@FafiSeid-w7j
@FafiSeid-w7j Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያለህን እውቀት ሳሰስት ስላካፍልከን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቶሎ ቶሎ ናልን አትጥፉብን
@DehabBhata
@DehabBhata Ай бұрын
ደክተርየ እንካን በሰላም መጣህ ምታስተምረው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው ከዚህ ቀደም ይህ ትምርት ቢኖር ብዙ ሰው አይጎዳም ነበር አሁንም አልረፈደም አንተ እና የመሳሰሉ አዋቂዎች ብዙ አየተማር ነው ሁላችሁም እድሜ ከጠና ይስጣቹ ደክቶረይአንድ ነገር ተስፍ ነግረሄን ነበር ስለ ስካር ነው የሰጠሄን ተሰፍ አንድ ነገር እነግራችሁ ብለህ ነበር እኔ በበኩሌ የናንተ ትምርት ከሰማሁ ጀምሮ ለካ መዳን ይቻላል አሁን እኔ መድሀኒት መጠቀም ከተውኩኝ ብዙ ግዜ ሆነ ሀከሜ አቃሪጪ አለኝ ከዛ በምግብ እየተካከልኩ ነው ያለሁት ብቻ ትንሽ አንዴ ወደታች አንዴ ወደላይ ይላል ደሙ ስካሩ መን እደሆነ ግራ ገባኝ መልሱ እጠብቃሎህ ከጀርመን
@rahelwolde1161
@rahelwolde1161 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@YeshiwasMengesha
@YeshiwasMengesha Ай бұрын
ለዚህ ጠቃሚ ምክርህ በጣም እናመሰግናለን።
@DreamTrue-q4f
@DreamTrue-q4f 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@akabeka2352
@akabeka2352 Ай бұрын
ዶክተር ደምሴ በጣም ቀልል ባለ ምሳሌ ነው ያስተማርከን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@mesfinbogale1980
@mesfinbogale1980 Ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ
@assebetesfaye6973
@assebetesfaye6973 Ай бұрын
ዶ/ር እናመሠግናለን
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 Ай бұрын
Betaaaam Enamsegnalen. Eskzare kesmahit bednb adrego yastemare ante becha nehe Tebarek ! Attefal
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db Ай бұрын
ሠላም ዶ/ር ደምሴ እንኳን ደህና መጣህ ለጤናችን አስፈላጊ ት/ት በድፍረት በመስጠት ፈር ቀዳጅ ወንድማች ነህ በግሌ ባስተማርከው መሠረት አመጋገቤን በማስተካከል ከስኳር በሽታ ነጻ እየሆንኩ መጥቻለሁ
@M-ou7qm
@M-ou7qm Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@ethiopiamichael8252
@ethiopiamichael8252 Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤
@chochinigussie
@chochinigussie Ай бұрын
ዳክተር በጣም አመሠግናለሁ እኔ በጣም ተሽሎኛ አሁን ላይ ድኛለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
እንኳን ደስ አሎት!
@chochinigussie
@chochinigussie Ай бұрын
ዶክተር እንካን አብሮ ደስ አለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እሽ አመሠግናለሁ
@kedirmuzyein1298
@kedirmuzyein1298 Ай бұрын
ዶ/ር በቅድምያ ስለጤናነክ ትምህርትህ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ቀደም ብለህ በሁለት ተከታታይ ዝግጅትህ በሜታቦሊክ ዲስኦርደር ምክንያት ስለሚከሰተዉ ስንፈተ ወሲብ ምክንያትቹንና መንሴዉን ደጋግመህ ነገረኸን በሚቀጥለዉ መፍቴዉን ይዘህ እንደምትቀርብ ተናግረህ ነበር መፍትሄዎቹ ላይ ብቻ ብታተኩር ጥሩ ነዉ።
@FasicaBegashaw
@FasicaBegashaw Ай бұрын
በባረክ ዶክተር
@bereketatnaw5567
@bereketatnaw5567 Ай бұрын
Great organized explanation
@safronyaya8261
@safronyaya8261 Ай бұрын
Thank you. You said it right.
@serkewoldemariam1477
@serkewoldemariam1477 Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@BelayneshArgaw-cy5lb
@BelayneshArgaw-cy5lb Ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ ተምሬበታለሁ
@rahelwolde1161
@rahelwolde1161 Ай бұрын
ዶክተር መቼም እንደምታዉቀዉ የመዳኔቱ ዉድነት ደሞ ተከታትሎ መዉሰዱ ሲቀጥል መጨረሻዉ ስለማያምር ባስተማርከን መሰረት ወይ ከመዳኔቱ ጋር መኖር ወይ ከምግባችን ጋር መምረጥ ነዉ ዉጤቱ ቆራጥ መሆንን ይጠይቃል ይሄ በሽታ ጠላት ነዉ ወገኖቼ እግዜር ይርዳን በርቱ ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@DehabBhata
@DehabBhata Ай бұрын
እንካን መጡ ደክቶር መጀመርያ እድሜ ከጠና ይስጥዎት የኔ ስካር ሁለተኛው ነው ነገር ግን ድሮ መድሀኒት እወስድ ነበር በራስየ መድሀኒት አቆምኩ ባየው ለውጥ የለውም ከዛ በምግብ ማለት በተፈጥሮ መከታተል ጀመርኩኝ የተሻለ ሁኖ አገኘሁት ሰንት አመቴ ነው ካባላል መሆኑ ገባኝ መቸም ከፈጣሪ በታች እታገልሎህ እደገና ደሞ የእርስዎ ትምርት ሳዳምጥ መዳን ይቻላል ካሉ ጀምሬ በጣም ደስ አለኝ ይዳናል ብየ ተስፍ አረኩኝ ደም ብዛትም አለኝ ለሱም መድሀኒት አልወስድም የርስዎ ትምርት እየተከታተልኩኝ አንድ ነገረር ምነግራቹ ብለውን ነበር እየጠበቅኩኝ ነው በተስፍ ከጀርመን የርስዎት ተከታይ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@BirtukanDemissie-v2r
@BirtukanDemissie-v2r Ай бұрын
እናመሰግናለን
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Ай бұрын
ግሩም ትምህርት ነው።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 Ай бұрын
Thx always Dr. ❤❤❤
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
You're welcome 😊
@MebratSenusi
@MebratSenusi Ай бұрын
This is a good one as usual.
@JoteGemechu
@JoteGemechu Ай бұрын
Great advice!
@KelkayZemariam
@KelkayZemariam Ай бұрын
አሪፍ ነው
@CirakTekeletsione
@CirakTekeletsione Ай бұрын
Finally I found someone to reason with based on the science ... I hope you reply to the following either in video or in writing Meat as you said may not contribute to hyperglycemia, but the hem iron that come out of the meat diet they said, create burden on pancreas, the burden is in the form of hemochromatosis ( iron overload on the tissues) thus the hemochromatosis destroy pancreas , this result in IDDM, so they say, simply meat consumption casuse diabets by destroying pancreas , that is 1 argument against meat diet ....... I think the above argument or view got foundation , or make sense ...howevet, my view on this is that perhaps meat over- consumption, may lead to hemochromatosis and there by destroy pancreas and other organs via the hem over deposition on tissues i.e. on pancreas It is no brainier, all things in excess got some detrimental side effects including the lovely water i.e. hyponatremia related to exesss water consumption in the case of Psychogenic polydipsia. ... therfore, with moderate meat consumption , I doubt the purported issue develops .... any way what is your take on this aspect( hemochromatosis aspect) of meat diet in causing IDDM You have advocated eating less frequently and do a periodically fasting . I concure with the benefit of these practices, with this fact in hand , at the same time , saying no carb and saying yes to meat is a bit confounding. .... this is because, eating less frequently and fasting may have been the magic bullet when we think it was the meat, and vise versa it could be the other...በጨው፡ ደንደሥ፡ በርበሬ፡ ተወደሥ፡ ዕንዳይኆን ......can you clarify on this Personally, up until few months ago, I eat meat rarly. My lipid profile is very good thus far ....recently, I start GERD, and I have GI irritation for long time so that i can't enjoy certain beverages like coffee, or liquor etc ...few times for 3, or 4 days I ate nothing but raw meat, and my body tells me right on, and so I felt healthier than ever, this is all the time when and during meat eating days With such positive experince with meat, did not have the Gi issue, ....note that Now and then I take omeprazole, for GERD flare up, which I got tired of taking ......especially knowing the NNT and NNH of the drugs, so I am opting to stay on meat but with the knowldge I have ( I am in bio science ), I am afraid to stay on meat diet for extended time... and it is because of the reason aformentioned above. ....how do you address my concern
@AserChurch
@AserChurch Ай бұрын
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን ጥያቄ ልጠይቅ ነበር የስኳር አይነት 2 ከለብኝ ከዚህ የተነሳ 20kg ቀንሻለሁ አኔ ፈልጌ የቀነስኩት አይደለም መልሺ የተወሠነ ኪሎ ለመጨመር ምን ማድረግ አለብኝ አመሠግናለሁ ።
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 Ай бұрын
ዶ/ር በጣም ነው ይሳከኝ የቁጠባ ሂሳብ ይልከው እኔ እጀራ አትብሉ ይላሉ እኔ ደሞ እጀራ ካልበላሁ እናቴ እደሞተቸብኝ ይሰለቅሰኛል አንድ ቁርጥ ብበላ ምቸግር አለው አራርቄ ነው የምበላው
@hailuyesuf5515
@hailuyesuf5515 Ай бұрын
❤ ዶክተር ! ለአንተ ቀርቶ ለማንም ሰብስክራይብ ይደረጋል በርታ ሁሌም አብረንህ ነን 🎉
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@mahletdametew107
@mahletdametew107 Ай бұрын
Bante yetenesa tenayen agichalew erjim edime ketena gar yadililn 🙏
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
እንኳን ጤናዎን አግኝተው ደስ ያሎት
@SofoniasLuel
@SofoniasLuel Ай бұрын
ዶር ስለ ፕሮቲንዩርያ proteinuria መፍትሔዎች ብነግሩኝ
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
እሺ
@mekuriamekonnen
@mekuriamekonnen 15 күн бұрын
How to recover from impotency due to effect of DM. Medication ?thank you
@Eyersmanguday
@Eyersmanguday Ай бұрын
እርስዎም ወፍረዋል
@NAfkotSolomon-e3r
@NAfkotSolomon-e3r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@danielassefs2947
@danielassefs2947 Ай бұрын
Thanks Dr for what you are contributing for your society KINDLY PREPARE A LESSON ABOUT "Haw to reduce Bad clostrol " Regards
@SefaBedru-gd3vd
@SefaBedru-gd3vd Ай бұрын
አላህ ያቀ ይህ ኑርልን
@hudatadesse8254
@hudatadesse8254 Ай бұрын
❤❤
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db Ай бұрын
ዶ/ር ጥያቄየ ከርዕስ ውጭ ይሁን አይሁን ባላውቅም አባቴ የስኳር በሽታ እንዳለበት ተነግሮት መድሐኒት ጀምሮ አልስማማኝ አለ ብሎ አቋርጧል ነገር ግን ትልቅ ሠው በመሆኑ በተፈጥሮው አመጋገቡ በትንሽ ነገር ቀምሶ ይውላል አሁን ግን መጀመሪያ ራሴን ያመኝ ነበር ከዚያ ራሴን ለቆኝ ወደ ጉልበቴ ወረደ ከጉልበቴ ለቆ ወደ እግሬ ወረደ አሁን እግሬን ያመኛል ይደነዝዛል ለማንቀሳቀስ ይከብደኛል አለ መፍትሔ ካለህ ብትነግረኝ?
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ፣ ነገር ግን አስተያየት፣ ምክር ለመስጠት፣ በርካታ ዝርዝር ነገር ማወቅ አለብኝ። ስለዚህ ዝርዝር መረጃዎች ቢሰጡኝ ጥሩ ነው።
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db Ай бұрын
​@@DrDemissieTadesseያለው ነገር ራሴን ያዞረኛል ያመኝ ነበር ከዚያ ለቆ ወደ ጉልበቴ ወረደ ከጉልበቴም ለቆ ወደ እግሬ ጫማየ ወረደ አሁን ይደነዝዛል ይከብደኛል መንቀሳቀስ እሰኪያቅተኝ ብሎ ነው የነገረኝ ያለኝ መረጃ ይኸው ነው?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Medhanit megemer alebet alebezis yigodal.
@RajiAbide
@RajiAbide Ай бұрын
ሠላም ደ/ር እኔ 3አመት ሊሞላኝ ነው አንደ ለሊት በጣም የዉሃ ጥም ጠማኝ በጣም ብዙ ዉሃ ጠጣሁ በማግስቱ ጠዋት ብዙ kg ቀነስኩ ከብዙ ወር በሀላ ወደ ክልኒክ ሂጂ ስመረመር አይነት2 እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሀኒት ታዘዘልኝ ይሂው ነው
@tektanuhaminnuhamin9322
@tektanuhaminnuhamin9322 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ጥራጥሬ መብላት ለtype 2, ይፈቀዳል አመጋገቡስ እንዴት ነው ዝርዝሩንም ብትነግረኝ
@has0ais
@has0ais Ай бұрын
በትክክል በራሴ ላይ ሞክሬ ውጤታማ የኾንኩበትን ነገር ነው ዶር የነገሩን። በአመጋገብ ዙሪያ ያሉ ወሬዎች እርስ በርስ የሚጋጩ ናቸው። ይህ የዶር ትንተና እጅግ ተፈጥሮአዊ ነው።
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse Ай бұрын
አመሠግናለሁ
@Seifudesta-m6h
@Seifudesta-m6h Ай бұрын
ዶክ እኔ የስኳር 2 ችግር አለብኝ ነገር ግን መዳኒት እወስዳለሁ ጠዋት እና ማታ ሁለት ሁለት ዱዋሊንና ሜትፎሪሚን ነው ሆኖም የአመጋገብ ስርአቴን በባለሙያ በመታገዝ እየተከታተልኩ ቢሆንም ስኳሬ እየቀነሰ መጥቶል ግን ጠዋት ጠዋት ያለው ቢቀንስም በጣም የምፈልገውን ያክል አይደለም ለምሳሌ ቀን ቀን ከ100 በታች የሆል ግን ጠዋት ከ140-150 አካባቢ ነው ለምን ለምን ሙያዊ አስተያየቶን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 Ай бұрын
ዶክተሩ እያሳለክ ነው ተመርመር ዶክተር ነኝ ብለክ ነው
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
21 November 2024
24:30
The wisdom media Dr Demissie TD
Рет қаралды 1 М.