ለምን ተደበቀ// ለምን ቪዲዮውን አስጠፉት / እውነታው ይሄ ነው። beyan multimedia /በያን መልቲሚዲያ

  Рет қаралды 3,757

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia

Күн бұрын

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
t.me//@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXC...
t.me/+6qwTWrXC...

Пікірлер: 133
@Habsha68523
@Habsha68523 4 ай бұрын
ሀቢቢ ማሻ አሏህ በጣም የሚገርም ነው በርታ እኛም በዱአ እናግዛሀለን አሏህ ይጠብቅህ ንግሮችህን በአለም ተሰሚነት የሚኖረው ያድርግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SukoorSukoor-et7fh
@SukoorSukoor-et7fh 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን
@OmanPoer
@OmanPoer 4 ай бұрын
ወለይኩም ስላም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱሁ በረካ አለሁ ፊኩም አለህ ይጠብቅህ
@SadikWerke
@SadikWerke 4 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ ሚያውሩትን አያቁትም እንዴ ጀግና በርታ
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን አይዞህ እነሱንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸወዉ።
@مريم-ل7ت8ذ
@مريم-ل7ت8ذ 4 ай бұрын
ያስላም
@اللهموجودبلامكان-ه9س
@اللهموجودبلامكان-ه9س 4 ай бұрын
አህለን ወሳህለን❤❤❤ ጀግኖችን ❤❤ወላህ ልላህ ብዬ እወድዳለሁ 😍 የአብደሪ ተማሪዎች ሀያትትትት ከሙሉ አፊያጋ አላህ ይጠብቅልን
@HawaSeid-cn5hk
@HawaSeid-cn5hk 4 ай бұрын
ስለስድቡ አትጨነቅ አንተ ብቻ በርታልን ❤❤❤
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 4 ай бұрын
ባረከላሁወፊክ🎉🎉🎉🎉አትጥፉብን
@HHoo-ln8wk
@HHoo-ln8wk 3 ай бұрын
አላህ ይጣብቅህ ወንድማችን በርታልን ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LovelyDirtBike-lu4bw
@LovelyDirtBike-lu4bw 4 ай бұрын
ኣላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qwrfgd4849
@qwrfgd4849 4 ай бұрын
አላህ ይጣብቅህ ወንድማችን በርታልን የኛ ጀግናዉ
@AbubekerMuhammed-l3z
@AbubekerMuhammed-l3z 4 ай бұрын
አብሽር ሀቅን የያዘ ሰው ተቃዋሚ ይበዛበታል አንተ ብቻ በርታ እውነታውን ለህዝቡ በማስረዳት ነው
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed 4 ай бұрын
بارك الله فيكوم حبيبنا
@AbduRehim-uj2ww
@AbduRehim-uj2ww 4 ай бұрын
ሀቅ ቢደበቅ እንጂ አይጠፋም.
@مريم-ل7ت8ذ
@مريم-ل7ت8ذ 4 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም፣ወራህመቱላሂትአላወበርካትሁ፣አህለን፣ወድም
@ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
@ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 4 ай бұрын
የኔወንድምበረታልን የጠማማዎችንስድብከምንምአንቆጥረውም አንተእናመሰሎችህንያብዛልን❤❤❤🎉🎉🎉
@QqQq-jn7hp
@QqQq-jn7hp 4 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ሀቢቢ ውነትን ለሚፈልግ ሰው ውነታው ይህ ነው❤❤❤❤❤
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 4 ай бұрын
ዉሀብያ በሀበሻ እስኪከስም እንሰራለን ! ትልቆች እስኪከበሩ ❤🐝 እስላም ክርስቲያን ን አዛ ማረግ እስኪያቆሙ አቅመ ቢስ እስኪሆኑ
@khelilurehman
@khelilurehman 4 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን! ሀቁ መቸም አይደበቅም ኢንሻአሏህ
@mohammedabdella5958
@mohammedabdella5958 4 ай бұрын
Barekelahu Fik, Jegna neh wendeme, yedershahen eyetewetah new. Allahu mendahen yekfeleh!
@KuwaitCool-pu5kl
@KuwaitCool-pu5kl 4 ай бұрын
ሷሂህ❤❤❤❤
@SemiraFuad-d4b
@SemiraFuad-d4b 4 ай бұрын
Allah yitebikik❤️❤️❤️
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንደሜ
@keyredinyesuf9514
@keyredinyesuf9514 4 ай бұрын
አሕለን ወድማችን ባርከላሕ
@GyG-l9t
@GyG-l9t 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ahmedkersa2922
@ahmedkersa2922 4 ай бұрын
ወሀብያጀገና❤❤❤❤❤
@halaltradingPlc
@halaltradingPlc 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታልን
@AliAhmed-lu4ln
@AliAhmed-lu4ln 4 ай бұрын
በርታልን ጀግናው
@MuhamedAhmed-wr4vm
@MuhamedAhmed-wr4vm 4 ай бұрын
Allah yirdah abshir wendimachin kegonh nen
@HusseinNaim-tu6xn
@HusseinNaim-tu6xn 4 ай бұрын
MASHA ALLAH ALLAH YITABKIH
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti 4 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊መገን አተሆየ 😊😊
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 4 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤❤
@SsEe-p2l
@SsEe-p2l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍💪💪💪💪
@FawziahSaeed
@FawziahSaeed 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤bertaln wsha bahr wst bigeba whawn aynejsewm aydel slezih lemanm bota atst eslamn weklew yemisadebu muslim anawqm edezih aynet koment bota edatset allah ygezh
@rametomohemmed8283
@rametomohemmed8283 4 ай бұрын
ስለ ስድቡ አትጨነቅ በርታልን
@saramedia2543
@saramedia2543 4 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@samiramizan2827
@samiramizan2827 4 ай бұрын
❤🎉may Allahu protect you bro🤲🤲🤲💥💥💥👑👑👑👑
@mekamuteki9192
@mekamuteki9192 4 ай бұрын
Betam new mewedk lealah beye
@AHLESUNAWELJEMA
@AHLESUNAWELJEMA 4 ай бұрын
አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናውም
@SamiSami-kv8fw
@SamiSami-kv8fw 4 ай бұрын
Bravo 👍
@seadaguya6977
@seadaguya6977 4 ай бұрын
Jegana wandmachn taneker❤🎉 Allah
@SeeeSame-sx1vr
@SeeeSame-sx1vr 4 ай бұрын
berta👏👏
@yessuff-p3p
@yessuff-p3p 4 ай бұрын
aww አላህ ይጨምርልህ
@samiromar8795
@samiromar8795 4 ай бұрын
بارك الله فيك أخي الكريم
@fakihasass6775
@fakihasass6775 4 ай бұрын
Baraka allahu fek allah yxabeqeh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@munaahmmed8214
@munaahmmed8214 4 ай бұрын
Barak Allahu feek
@amirshash4559
@amirshash4559 4 ай бұрын
أحسنت وأحسن الله إليك
@areazz5854
@areazz5854 4 ай бұрын
ጉዲኮነውአጀብየነሱጉዲአያልቅም
@ikhm8341
@ikhm8341 4 ай бұрын
ግመሉ ይጓዛል ውሾች ይጮኻሉ ።
@abdulrahmankh2935
@abdulrahmankh2935 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عمرإبراهيم-ز1ت2م
@عمرإبراهيم-ز1ت2م 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@samiromar8795
@samiromar8795 4 ай бұрын
Masha allah
@YusufAdem-yw3lu
@YusufAdem-yw3lu 4 ай бұрын
አጃኢብ ነዉ አይ ወሀቢያ አላህ ይምራቸዉ።
@sadikbediru4572
@sadikbediru4572 4 ай бұрын
አህለል ሱና ማለት ምን ማለት ነው ቪዲዮ እየቆራረጥክ አታቅርብ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
እዚሁ ቻናል ላይ በሰፊው ተሰርቶበታል ገብተህ ተመልከት
@ahmedkersa2922
@ahmedkersa2922 4 ай бұрын
ወሀበለህሙት🤐🤐🤐🤐🤐😜😜😜😜😜
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 4 ай бұрын
ወሀይዉሰዲህ
@emanmeges9727
@emanmeges9727 2 ай бұрын
Allah yitabekih wendeme
@AndiNasr-q9n
@AndiNasr-q9n 4 ай бұрын
Shermuta NEH?? Ethiopiawi honey tkefafelaleh?
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 4 ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪jagnawo
@yewerkezebfashion
@yewerkezebfashion 4 ай бұрын
ተልእኮ አለሽ ብሮ ነቅተናል
@ahmedseid1980
@ahmedseid1980 4 ай бұрын
ሸይኽ ኤሊያስ ለዚህ የሰጠውን መልስ ለምን ቆርጠህ አስቀረኸው!?!?
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ያንንማ ሰፊ ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ገብተህ ተመልከት እዚሁ ቻናል ላይ
@hs2430
@hs2430 4 ай бұрын
እኔ እመልስልሀለሁ ሳኡድ ብን አብደል ወሀባ ባይመጣ አለም በሺርክ ትጥለቀለቅ ነበር እደ እትዮጰያ ድቢዋን አደወገረች ትኖር ነበር አልሀምዱ ሊላህ ሳኡድ አድ ሺርክ የለም ኢሻአላህ እናተም ትጠፋለችሁ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ግን አሁን የጣኦትን ቀን ታከብራለች አደል ለምሳሌ የሆረሮችን ቀን አደል ሀሀሀሀሀሀሀ
@محمدحكميك
@محمدحكميك 4 ай бұрын
ሳኦዲ. ማለት. የገብሮሰዶም የየሁዳ ማጠራቀቀሚያ ሀገር ነዉ
@SamiraSami-e8m
@SamiraSami-e8m 2 ай бұрын
እሻኣላህ ባኣላህ ፍቃድ
@rahmetoreshed2694
@rahmetoreshed2694 4 ай бұрын
ወሀብዬ ምናምን እያልክ ለመከፋፈል ነው የማን ተከተይ ናቹ ትላለህ ?
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ጤነኛ አደላችሁም እንዴ ? መልክተኛው እራሱ ለ73 ይከፋፈላል ብለዋል እኮ። ወሀቢያ አሁን መጥቶ በታተነን እንጂ አንድ ነበርን።
@محمدحكميك
@محمدحكميك 4 ай бұрын
ዉሀብያ. ድቃላነዉ. ታሪክ አልባ. የሚዳምጡትን. ታሪክ. አንኮን እረክዘዉ አያዳምጡም ምክናየቱም. የአይምሮ. ችግር አለባቸዉ አንተ ተሳዳቢወችን ቦታ አትስጣቸዉ ጀግናዉ
@jemalahmed2420
@jemalahmed2420 4 ай бұрын
ረሱልስ ማትሩድይ ነበሩ ልትሉ ይሆን? አቡበክርስ?ዑመርስ?ዑስማንስ?ዓሊይስ?
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 4 ай бұрын
ውሀብያ የሚባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ዘረገፈው😂
@ahmedusman1890
@ahmedusman1890 4 ай бұрын
@hayetudinmohammed
@hayetudinmohammed 4 ай бұрын
Allah hideya yisth
@sirajahmed7990
@sirajahmed7990 4 ай бұрын
ያአለህ አሁንም እዛው ነው ያለሀው አረ ከዚህ ክፍፍል ውጣ አንተ ወጣት ነህ ብዙ ትምህርት ወይም እልም መማር ይኖርብሃል ተቆጠብ ላንተ ይሻልሃል
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
እየተማርኩኝ ነው በጎን ደግሞ የሙስሊሞችን ጠላት አጋልጣለሁ
@ادممحمد-ي7س3د
@ادممحمد-ي7س3د 4 ай бұрын
ተመሳስሎገብቱማል አቂዳውንደብቆማለትነው
@mekamuteki9192
@mekamuteki9192 4 ай бұрын
Gebtonal wendemachen
@AbduKemal-q3g
@AbduKemal-q3g 4 ай бұрын
Allha yirdak jagen
@sadamnuriye
@sadamnuriye 4 ай бұрын
likeeeeeeeeeeeeeee
@watesooda3742
@watesooda3742 4 ай бұрын
ፍልስጢንን ሽጠናል። እና ሌሎችም
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 ай бұрын
አጋልጣቸው እነዚህ እባቦች ስልጣና ብር ፋላጊይ እውቀት ዚሮ ነው ከሴት ጋር ፎቶ የምነሱው ውሃ ቢይ አላህ ያንሳቸው
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 3 ай бұрын
መቼም አይጠፋ እነ ዉሀ ቻሉት
@EliasAman-qc5zf
@EliasAman-qc5zf 4 ай бұрын
Bezi afh demo sleshrkm ngeren tarik sayhon miasfelgen Tewhid new
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ሰፊ ሳዓት አውርተናል ገብተህ ተመልከት
@BubufathShukra
@BubufathShukra 2 ай бұрын
ምን የት ነበራቹ
@saramedia2543
@saramedia2543 4 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hsggsuw
@Hsggsuw 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@EliasAman-qc5zf
@EliasAman-qc5zf 4 ай бұрын
Film m Truneger Asmeslh Atakrbln Sle eslmna lmawra hadis beki new lemn befilm Tajajlnalh Lmangnwm Sladamtkuh debrognal Hulachnnm Allh ymran
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ፊልሙን የምታዩት እኮ እናንተ ናችሁ ማለት ተሳዳቢዎቹ ቢዲዮው ላይ እንዳሳየኋችሁ። የደበረህ እውነት ስለተናገርኩኝ ነው ሁሉም ታላላቅ ታሪክ የሰሩት ወሀቢዮች አደሉም እውነቱ ይሄ ነው
@Hamed-wo7zn
@Hamed-wo7zn 4 ай бұрын
Hey wushatam
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ቢመርህም ዋጠው
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 3 ай бұрын
እዉነቱን ይናገራል ተግባሩ ግን ሌላ ነዉ አይ ዉሀብያ
@SamiraSami-e8m
@SamiraSami-e8m 2 ай бұрын
ቆሞ በላህ ኣስብ ተግበር ንግግርም ኣንድናቾ ሁለይም ቅድምያ ለትውሕድ
@EliasAman-qc5zf
@EliasAman-qc5zf 4 ай бұрын
Sma wendmi Keshrk enji ketelat lemalakek muslim mehon shert adelm
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ለምንድነው ሸርጥ ያለሆነው ።ለጂሀድ ሙስሊም መሆን ሸርጥ አደለም
@MesudMesud-tv2lv
@MesudMesud-tv2lv 4 ай бұрын
👍👍👍🇹🇷🇪🇹🇹🇷🇪🇹
@JamalHussain-x1p
@JamalHussain-x1p 4 ай бұрын
😅😅😅😅 ፐ የት ሀገር ተማርከው ይሄንን ኢልም እባክህ
@AbdurezakAbdulkadir
@AbdurezakAbdulkadir 4 ай бұрын
Abo wuha yiblah dnqorow
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 3 ай бұрын
ክክክክክ ካንተ ቻናል አስነሱት ክክክክክክ ስራ አተው ነው
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 ай бұрын
ጠይቃቸው
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 3 ай бұрын
@@beyaanmultimedia1 እኔ ምለው ግን ለምን ሰርተ አትበላም እንዲ ወንድማሞች ላይ ፀብ እየዘራህ የማይረባ ሳንቲብ ለቅመ ከምትበላ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 3 ай бұрын
@user-bf7rp9qj4o እስልምናን ሊያጠፋ የመጣን ነው ያጋለጥኩት እኔ የራሴ ስራ አለኝ
@AbdMuzi
@AbdMuzi 4 ай бұрын
Denkoro muslimun atkafafl
@MubarekTemam-x5q
@MubarekTemam-x5q 4 ай бұрын
መረጃ ጠቅም መረጀው ፊልም ናው
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ፊልሙንማ የምታዩት እናንተ ናችሁ እኛማ ብዙ መረጃዎችን በዚህ ቻናል አብራርተናል ገብተህ ማየት ትችላለህ
@Mamegraphics23
@Mamegraphics23 4 ай бұрын
አይይ ውሀብያ 😂😂😂
@Dube-rg4yy
@Dube-rg4yy 4 ай бұрын
Kotoii atazebariqii
@rishyass4152
@rishyass4152 4 ай бұрын
አይይይይ እነሱም አይረቡም ይብስ አንተ አትረባም ለተራ ፌምህ ሙስሊሞች መሃከል ትሰነቀራለህ ማን ልኮህ ነው ? ሃጅር ያለው ስራ ስራ ሰው ወደ እስልምና የሚገባበት ሰበብ ሁን እርስ በእርስ ለማባላት ከመሮጥ ወጣት ነህ ሰርተህ ብላ
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
እኮ ከወሀቢይነት ወደ እስልምና እየተጣራሁ ነው። ወሀቢያ ከአርሽ በላይ የተደላደለ ጣኦት አምላኪ ነው ስለዚህ መስለም አለበት
@Amoraw-sv8tx3mf2u
@Amoraw-sv8tx3mf2u 4 ай бұрын
በቃ ወሀብዮች ለጠፍናቸው ታሪክ የሚባል ነገር ስለሌላቸው መጤ ስለሆኑ ያላቸው አማራጭ መለጠፍ ነው ሌላው ታሪክን ማበላሸት ነው የሚያሳዝኑኝ ተከታዮቹ በጭፍን ብቻ......
@KomexeKosse
@KomexeKosse 2 ай бұрын
ካፍር ባይሆን እንኳን ይሄ ልጅ 100% አህባሽ ነው ወላህ ይሄው መሀመድ እብን አብዲልወሀብንም አይፈልግም ።ያ ማለት ኪታቡ ተዉህድንም አይቀበልም ራሱን እየገለጠ መጣ ሳያቅ ወላህ ከላይ ጀምረ ሳየዉ ቀለለብኝ አስጠላኝ ደሞ ኮመንት እያሳየ ትክክለኛ ለመምሰል ይሞክራል ።መሀል ረስቶ ደሞ የናንተ የታሪክ ተመራማርና ምሁር ይላል ያ ማለት የአህመድን ጀበል ሁሉንም የታሪክ መጽሀፎችን አይቀበልም ማለት ነው ።ሶስቱ አጼዎች;የኢትዮጵያ ሙስሊሞችና ትግላቸው ......ሁሉንም ።ወይኔ ተላላኪ ነው ተጠንቀቁ በአደገኛዉ እንደዉም ስራዉን እየተከታተላችሁ dislike እየሰጣችሁ ለማጋለጥና ለማስቆም ሞክሩ በሪታ ከምትሉ ከዉጪ ልበሏችሁና ልከፋፍሉአችሁ የተዘጋጁ ይበቃችኋል ።ከዉስጣችሁ ያሉትን እባቦች ቢያንስ ቪዲዮውን unlike በማድረግ ተቆጣጠሩ ።
@jemalahmed2420
@jemalahmed2420 4 ай бұрын
ምነው ፊልም ደሊል እንደት ታደርጋለህ አባ አላህን አትፈራም?
@AusmanAbdy
@AusmanAbdy Ай бұрын
ግን ሙስሊም ነህ ወጠጤ
@sbdre8435
@sbdre8435 3 ай бұрын
يا اهل البدعاء
@abd822
@abd822 4 ай бұрын
stop say wuhabiya ahbashiya/this was done separate each other
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
አህመዲን ጀበልን እንደዛ በለው
@abebekebede9224
@abebekebede9224 4 ай бұрын
le terguamiw ali mehdim nigerew isum wahhabi ena sufi liyunetun ayaqewm video siralet
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
ያውቃል ። ካላወቀ ይሄን ቪዲዮ ላክለት
@MoussaSomber
@MoussaSomber 4 ай бұрын
እነዚህ እናንተ የምንትጠሏቸዉ እኛ እንወዳቸዋለን እነሡ ስንት አመት ለፍተዉ ያመጡት ኢልም እናንተ ምንም ሣትቀሩ ምንም ሣትማሩ አንድቀን የቀሪአእንጀራ ሣትበሉ እነሡን መስደብ በጣም የሚገርም የሚአጅብ የሚዘገንን የሚያሣፍ ገርሞ ገርሞ የሚገርምነዉ አላህፍሩ እኛን የአህባሽ ትምህርት አልቀየረንም ዉሀቢያን ያቆይልን ፈንዱ ደደቦች
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 4 ай бұрын
እያወክ ነዋ የጠመምከው
Free Mini Sales Course Video 1
12:58
Advanced Business Abilities
Рет қаралды 4,6 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
ዶክተር ጀይላን እኛ የማናቃቸው ጠንካራ አቋሞች አሏቸው
17:18
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 4,3 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН