ለእናት የተከፈለ መሰዋዕትነት ስደተኞች ይህን ቪዲዮ ሳታዩ ሀገር ቤት እንዳትገቡ ስደት ከራህማ ጋር | ሳኡዲ አረቢያ ዱባይ | አረብ ሀገር | Ethiopia

  Рет қаралды 2,425

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@emtube9470
@emtube9470 5 сағат бұрын
የመዳም ቅመም እንለያልኮ አሏህ ይጠብቀን ሀሣባችንን አሏህ ያሣካልን ብራችነን ይባርክልን
@goldgold5546
@goldgold5546 5 сағат бұрын
Amin amin
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 5 сағат бұрын
አሚንያረብ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 3 сағат бұрын
አሚንንን አሚንንን
@ረህመትሸጋው
@ረህመትሸጋው 4 сағат бұрын
ማሻ አላህ ተባረካላ ብርታትሽ ይለያል ❤❤❤ ለኛም ጥንካሬን አሳይተሻል ትለያለሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaIssa-c4l
@FatumaIssa-c4l 3 сағат бұрын
አላህ ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጥሽ አነጋገርሽ ከእድሜሽ በላይ ነው ማሻእ አልላህ በርቺ እንኳን በሰላም ተመለሽ እንጂ በትዳር እስክትለያት ድረስ እናትሽን ኻድሚያት በአልላህ ተማመኚ የእረፍት እንጀራ ይሰጥሻል አልላህ ይጨምርልሽ
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 3 сағат бұрын
አሚንንንን
@semiramolla-qu4zh
@semiramolla-qu4zh 5 сағат бұрын
የኔ እህት መሽአላህ በጣም ጀግናነሽ
@حميده-ظ9ف
@حميده-ظ9ف 2 сағат бұрын
አብሽሪ የኔ እህት ንግግርሽ እርጋተሽ አስተሰሰብሽ ደስ ሲል ማሻአለህ አለህ የርዝቁን በር ይክፈትልሽ
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 5 сағат бұрын
ዋአለይኩምአሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 сағат бұрын
ሀቢበቲ ለኸይርነውአብሽሪ እኔም አሁንሥቆይጊዜእዚሁሁኘ ነጭናጫሁኛለሁ አላህይሥቱር
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 8 минут бұрын
አላህ ይጨምርልሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ሽኩረን ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ሀገሬ በቅርቡ እገባለሁ ኢን ሻ አሏህ
@ረህመትሸጋው
@ረህመትሸጋው 4 сағат бұрын
ኧረ ልቦና ጥንካሬሽን አለማድነቅ እይቻልም ወላሂ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-gw7mh1zf3e
@user-gw7mh1zf3e 5 сағат бұрын
አብሽሪ እህቴወላሂ ልቤ ተሰበረ በታሪክሽ ህይወት እነዚህ ነው አይዞሽ
@አላህወኪል-ፀ2ወ
@አላህወኪል-ፀ2ወ Сағат бұрын
አብሽሪ ያልፋል አቡኪ ሶፍት ማስቀመጥ አለብህ?
@fadhus
@fadhus 16 минут бұрын
Mashallah Mashallah
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 3 сағат бұрын
‏قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّىٰ اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ " أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ وليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّىٰ عليَّ صلاةً صلَّىٰ اللهُ عليهِ عَشرًا "
@ኢምራንቶፊቅ
@ኢምራንቶፊቅ 58 минут бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 7 минут бұрын
በርች ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች።
@zedahmed9371
@zedahmed9371 5 сағат бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ እስቲ ልስማዉ 😎
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian 4 сағат бұрын
ይሽልሻል 😂😂 ደምሪኝ አይለብው ሙጩጨ❤
@fatumatiku4818
@fatumatiku4818 2 сағат бұрын
መሸአሏ አሏህ ያጠክርሽ እህቴ
@خالدسلطان-ذ8ذ
@خالدسلطان-ذ8ذ 5 сағат бұрын
👍👍👍
@MhHu-p9s
@MhHu-p9s 29 минут бұрын
يرب😢😢
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 минут бұрын
አላህ ጥሩውን ትዳር ይስጥሽ ውዴ
@fatimah9610
@fatimah9610 4 сағат бұрын
Masha allhe gebaze baerhe
@rtyttt9228
@rtyttt9228 Сағат бұрын
አይዞሽ ኢነትሽን ረዢም ኢድሜ ይስጠት
@user-ld6zj6gf6
@user-ld6zj6gf6 50 минут бұрын
አብሽሪእህቴአላህየተሻነገርይሠጥሻላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ኢምራንቶፊቅ
@ኢምራንቶፊቅ Сағат бұрын
ወላ አንቺ ለኔ ጀግና ጥንካሬዬ ነሽ❤
@user-ld6zj6gf6
@user-ld6zj6gf6 50 минут бұрын
ማሻአላህ
@fathiyafathya7587
@fathiyafathya7587 3 сағат бұрын
አብሽሪ አላ ያብርታሽ
@WowWow-fs2ig
@WowWow-fs2ig Сағат бұрын
አብሽሪ ለከይርነው ጀግኒት
@FgytuGffh-rq2lb
@FgytuGffh-rq2lb 3 сағат бұрын
ዮቱብ ይከፈትላት😢 የኔ ናት አብሸሪ
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 3 сағат бұрын
ጀግና
@fatimah9610
@fatimah9610 4 сағат бұрын
Walaykem selam waerhmtlhe waberkthe awo sedeat batame yakbdale ayzeshe
@sifanseifu
@sifanseifu 5 сағат бұрын
😢
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 сағат бұрын
አብሽሪ ለህኽረ ነው ደሞም ዱኒያ እንህ ነች
@حميده-ظ9ف
@حميده-ظ9ف 2 сағат бұрын
አቡኪ ዮቱብ ክፈትለት
@user-sc7sb3su1j
@user-sc7sb3su1j 47 минут бұрын
ልክ እደኔ ተሪክ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 5 сағат бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته هلا والله اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤😢
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 сағат бұрын
@@youtubeፍይዛ አላሁመሶሊአለነብይናሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 сағат бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلم🎉
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 2 сағат бұрын
አብሽሪያልፍል
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 5 сағат бұрын
ማሻአላህ እሰይእሰይ ጎበዝ በርቺቆንጆሥራነው
@መኪያ-ጐ5ኈ
@መኪያ-ጐ5ኈ 2 сағат бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 сағат бұрын
የኔ ዉድ😢😢😢
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 23 минут бұрын
አቤት አነጋገር ማማር አቤት እርጋታ😢🎉❤
@خالدسلطان-ذ8ذ
@خالدسلطان-ذ8ذ 5 сағат бұрын
سلام عليكم ورحمة الله وبركاته
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 сағат бұрын
ዋአሊኩም ሠላም
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 3 сағат бұрын
ح
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 сағат бұрын
የኔ ዉድ😢😢😢
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 268 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 55 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН