ለእናቴ ምጥ አባቴ የፃፈው ግጥም!

  Рет қаралды 43,211

Meklit Mulugeta

Meklit Mulugeta

10 ай бұрын

Пікірлер: 100
@meklitmulugeta1
@meklitmulugeta1 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pF7ceIR-i52dZqMsi=omCfCDrGJfZ_cOY-
@user-hl5xk9yl5v
@user-hl5xk9yl5v 9 ай бұрын
የሶላቱን ድምፅ እንዴኔ የሰማ ማነው ማሻአሏህ
@ayishaferejaabido1595
@ayishaferejaabido1595 9 ай бұрын
እኔም ሰምቼወለሁ❤❤❤
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 7 ай бұрын
እኔ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 10 ай бұрын
የኔ አባት ደስ የሚል ግጥም ኡፍፍ አሁንስ አባቴ ናፈቀኝ 😢😢😢😢
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
ጋሽ ሙልጌታ መልካም አባት የአባቶች ተምሳሌት ።ገኒ ምርጥ እናት የእናቶች ተምሳሌት❤❤❤❤❤መኪታ እድለኛ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤ጋሽ ሙሉጌታ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fafitube7677
@fafitube7677 10 ай бұрын
ሰው ልጁን ይወዳል የዝህ የሰውየ አባት ይለያል
@sasaa6587
@sasaa6587 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ነው የሚወደኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@zuzu8077
@zuzu8077 10 ай бұрын
የኔ አባት😢😢አባቴን እኮነው የሚመስሉኝ ነፍ አመት ለልጆችህ ኑረላቸው❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
ዋው የኛ አባት ተባረክልን ደስ የሚል ግጥም ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@tewodrosdegefe2978
@tewodrosdegefe2978 14 күн бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው ሰው ለሆነ ሁሉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 10 ай бұрын
የአላህ እነኛ ጥንዳች አንድ ላይ መች ነዉ የሚሆኖት ፍቅራቸዉ የለይል😢
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 10 ай бұрын
እኔ ጋሽ ሙሉጌታ በጣም ምስኪን የዋህ ይመስለኛል በጣም ነው የምወደው ነፃ ሰው ነው።እድሜ ይስጥህ ወዳጄ❤❤❤
@user-yk6pn2db2m
@user-yk6pn2db2m 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መክሊት ለምን እንደ ድሮ ግጥም አጀምሪም
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 10 ай бұрын
ምርጥ አባት በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
መድሀኒያለም ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እንዴት ደስ ይላል❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 ай бұрын
ምርጥ አባት በጣም ደሥ የሚል ግጥም ምርጥአባትበጣምደሥየሚልግጥምነው ❤❤❤❤
@memargetnet4560
@memargetnet4560 14 күн бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በጣም እወዳችሁዋለሁ አከብራቸዋለሁ ኑሩልን!እግዚአብሔር ረድቿችሁ ልዩነታችሁ ተወግዶ በአንድነት ስትቆርቡ ፈጣሪ ያሳየን 🙏መክሊትዬ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ የአንደበት ፍቅር ያየለበት ዘመን ነው እና የልብ ፍቅር የሚነግስበት ፕሮግራም ይሁንልሽ።ለመፅሀፉ ደግሞ እደውላለሁ❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 9 ай бұрын
እውይ የኔ ውድ አባት በጣም ልብ ይነካል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
የኔ አባት ጋሽ ሙልጌታ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🥰
@zehara5680
@zehara5680 10 ай бұрын
ያረቢ ልጆቹ በስስት ነው የሚወዱት አባታቸውን እናቲቱ መክሊትን ፕራንክ ስታረጋት ላገባ ነው የማገባውን ባል እደ አባት እንድትቀበሉት እፈልጋለሁ ስትላት እናቷ አንችልም እኛ አባት አለን ብላ መለሰች ምን አለ ብትታረቁ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
ትክክል
@tizezewwase-pk7fl
@tizezewwase-pk7fl 9 ай бұрын
አባቴን በጣም ነው የምወደው
@user-js4xz2ty2n
@user-js4xz2ty2n 10 ай бұрын
እንኳን ልጅ ወለድኩኝ ❤❤❤
@user-ig8tl9rw5j
@user-ig8tl9rw5j 9 ай бұрын
እስይ በጣም ደስ ይላል መውለድ❤❤
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 10 ай бұрын
የታደለ ይመሰገናል
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 10 ай бұрын
መክሊታችን❤
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 9 ай бұрын
የኔ አባት❤😢የፍቅር ተምሳሌቶች በጣም ነው ምወዳችሁ😘😘ለአባቶቻችን እድሜና ጤናን ያድልልን🙏
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 10 ай бұрын
አሰዴው ቢታረቁ እግዚአብሔር ጣልቃ ግባ
@zuzu12
@zuzu12 10 ай бұрын
የሰላቱ ድምፅ ሲያምር ❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 ай бұрын
አጠረች ❤️❤️❤️❤️❤️ግጥሟ 3:33 ዋው!!!!በጣም ደስ ይ ላ ል 😘😘😘😘
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 10 ай бұрын
Waw muluye yitsaf betam yichilal tebarek egnanm akst yaregechbet qen😢😢😢😢
@fasezace
@fasezace 10 ай бұрын
ያለም ምእጥ አባት ነክ የውነተኛ ፍቅር ነው ለልጆችክ ያለክ ታድለው እድለኛ ናችሁ እንዲ ያለ አባት ስላላችሁ ከክፉ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 10 ай бұрын
ተመስገን እናትም አባትም የሆነች እናት አለችኝ አባት የትም ሳይሄድ ከጎኔ ተቀምጦ ፍቁሩን አላቅም 😢
@1356ruta
@1356ruta 10 ай бұрын
እህህህህ የኔ ቢጤ ብቻ ደህና ይሁኑ
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 10 ай бұрын
እኔም
@adee4662
@adee4662 10 ай бұрын
የነሱን አባት ሳይ እቀናለው
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 15 күн бұрын
Edeme tena yesetachu kana betasaboch ❤❤❤❤
@tadigutema9620
@tadigutema9620 10 ай бұрын
Wow👏👏👏👏
@belentubea7309
@belentubea7309 9 ай бұрын
ዋውውው ደስስስ ይላል
@user-qe8rs4mi4d
@user-qe8rs4mi4d 10 ай бұрын
Wow❣️
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 10 ай бұрын
WOW 😲❣️
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 9 ай бұрын
አባትሽ በጣም ምርጥ ሰው ነው
@user-kt9zo8pb5m
@user-kt9zo8pb5m 10 ай бұрын
አባቴ የሚመስለኝ ሙል😢😢😢
@tigest.youtube7141
@tigest.youtube7141 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yene.abate
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነው ምንስ ይሳነዋል አንድ አርጓችሁ ብናይ ውይ😔❤
@user-kv4fr3ue2w
@user-kv4fr3ue2w 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hanahana3557
@hanahana3557 10 ай бұрын
👍👍👍
@Nejat197
@Nejat197 10 ай бұрын
❤❤❤
@menberkife4562
@menberkife4562 10 ай бұрын
Wo woll❤❤l❤❤
@user-eu2gb5vm3z
@user-eu2gb5vm3z 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 10 ай бұрын
♥️♥️♥️💖💖💖
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 10 ай бұрын
Kuranun yemisema solat seat new ❤❤❤
@alamsahigh2826
@alamsahigh2826 10 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊
@zannaszannas660
@zannaszannas660 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
❤❤
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tube-jf7id
@tube-jf7id 10 ай бұрын
@seblewengel2843
@seblewengel2843 10 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 10 ай бұрын
Manewu endene Azan Quran yesemawu
@fiqirnagasaa6905
@fiqirnagasaa6905 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😭😭
@user-wp4pw1bk8q
@user-wp4pw1bk8q 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@sumayabeevi1476
@sumayabeevi1476 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 9 ай бұрын
Thank God your dad is dressing up his age now.
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MamiMame-qw6mg
@MamiMame-qw6mg 15 күн бұрын
በማርያም ገኒ አንቺ በልጆችሽ አጨክኚም በመክሊት ሞት በኪዳነ ምህረት አብራችሁ ሁኑ ያኔ እኔ ቃል እገባለሁ ለመስማት የሚከበድ ታሪኬን አጋራለሁ በተረፈ እወድሻለሁ
@ErmiasBetemariam-fn8tw
@ErmiasBetemariam-fn8tw 9 ай бұрын
Abate she amete yenuri. Aneay abateay besedete ayalehu motobeghale abate belewu akenalehu' ademeana teana yeseteleshi mekeliteye
@user-ne4lm6ug2g
@user-ne4lm6ug2g 10 ай бұрын
Geta eysusi talka gebto yastarkachu
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 9 ай бұрын
ለካስ የእናትነት ሹም እኔም ደርሶኝ ግን ርስቼዋለሁ
@merrytube8231
@merrytube8231 5 ай бұрын
Abrachu neru😢
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 10 ай бұрын
እኔም እናቴ 3 ቀን አምጣ እንደወለደቺኝ ነግራኛለች የእኔ ዉድ እናት ዉለታሺን መቼም ከፍየ አልጨርሰዉ
@HanaHana-lh2nt
@HanaHana-lh2nt 10 ай бұрын
የኔ እናት 5 ቀን ሙሉ ነው ያማጠችኝ 😢 ለኔ ብዙ ከፍላልኛለች ትኑርልኝ
@user-cb4yg7fz3f
@user-cb4yg7fz3f 8 ай бұрын
Esti youtuber lemehon endet account mekfet endemichal asayun eske mechereshaw
@515mobil2
@515mobil2 10 ай бұрын
እንጀራ ይበላል ከራራ መሳይ ልብስም ይለበሳል ነጠላመሳይ እኔስ የምቀና የሰው አባት ሳይ በአለም ላይ እንደኔ አባት ያለጠንካራ ጀግና ያለአይመስለኝም ነበር ለደቂቃ ካይኔሲርቅ በአይኔ ውሀይሞላ ነበር ግን እንድጥቁርቀን አባየን አጠውት ሂወቴ ተመሰቃቀለ እድሜልኬን መንገደኛ አልቃሻ ሆንኩ💔💔💔💔አባት ያላችው እርጅም እድሜይስጥላችው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 7 ай бұрын
ኣሚን አይዞሽ አላህ ያፅናሽ የቀን ጥቁር የለውም ግን የተፈጠርነው ለመሞት ስለሆነ ነው ሁላችንም ወደዚያው ነው
@fasezace
@fasezace 10 ай бұрын
ግን ብትስማሙ ሁሉም ሰው ነው ደስስስ የሚለው እመቤቴ መሀላችሁ ትግባ
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 10 ай бұрын
የራሱ ትዳር አለው ልጅም አለው እኮ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
@@netsanetlayew8517 አረ ሳይኖረው
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 10 ай бұрын
🫶🏽👑
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b 10 ай бұрын
ምንኛ ብትታደሉነዉ ግን
@aster7876
@aster7876 9 ай бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር ታረቁ ለልጆቻችሁ ስትሉ
@user-bf6om4cf6h
@user-bf6om4cf6h 9 ай бұрын
አይችሉም እሱ ጼንጤ ሁኖን ገኒ ኦርቶዶክስ ናት እስከልጆቾ ❤🎉
@saratube7323
@saratube7323 10 ай бұрын
ወይ ምጥን ያየ ብቻ ነዉ እሚዉቃት
@hawatu
@hawatu 10 ай бұрын
ውዴ እዴምንም ብላችሁ አሥታረቋቸው ለእናተም ቢሆን አብረው ሥሆኑ ዴሥ ይላችሓል ግን የውሥጣችሁን አላቅም😢
@user-ky8si4nt3l
@user-ky8si4nt3l 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 10 ай бұрын
❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-er2io2sp4f
@user-er2io2sp4f 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ezzocell1347
@ezzocell1347 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@saraj4873
@saraj4873 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratube8205
@saratube8205 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yergagoshu3677
@yergagoshu3677 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-um5lr4cn4l
@user-um5lr4cn4l 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemneshalamnesh9258
@alemneshalamnesh9258 10 ай бұрын
❤❤❤❤
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
ቤት እንመልከት! #MAKIVLOGS #AD
16:59
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 185 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
ሌቦች በዝተዋል ተጠቀቁ#ethiopia #habesha #tiktok #ebs
10:01
አባይ የአለም youtube
Рет қаралды 8 М.
የእኛ ቀናት #17 ሰባት አመታችንን በእንባ አስታወስነው::
12:24
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 310 М.
መክሊት በስራ ላይ ድንገት አለቀሰች!
9:23
kidus mulugeta
Рет қаралды 217 М.
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 132 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН