🛑ለኔ ስትል ለአስር አመት ባል ሳታገባ ቆየች እናት በቃ ትለያለችMarketube NO EBS

  Рет қаралды 87,746

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 643
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 Жыл бұрын
ወንድሞችህንም አቅርብልን❤❤❤❤እናቴ እወድሻለ ዘላለም ኑሪልኝ
@netsetube3161
@netsetube3161 2 жыл бұрын
ትልቅ ጤና ረዥም እድሜ ቸሩ መድሐኒአለም ያድልልኝ🙏🥰🥰🥰
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@asqw6481
@asqw6481 Жыл бұрын
ነፂ ማርኬ ኦኮ የናንተ ቤት የመጨረሻ ልጅ ነበር የሚመስለዉ
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
አሜንንን
@NuraAhmed-ul2xd
@NuraAhmed-ul2xd Жыл бұрын
የነ ለምለም ወንድም አደለም
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 Жыл бұрын
እእእእ ይሄ ልጅ የለምለም ወንድም አይደለም እንደ
@ሳምሪየወንጌልአማኟ
@ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 жыл бұрын
ቆይ ግን አምላኬ አንድ ቀን እንኳን የእናትን ስሜት እዳየው ብትፈቅድልኝ 😭😭 ይሁን በሁሉ አንተ አዋቂ ነህ እናት ያላቸው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@hgdch976
@hgdch976 2 жыл бұрын
ያኒ ማር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
አላህ ይወፈቅሸ ይሠጠናለን ዱአ ነዉ ዋናዉ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 2 жыл бұрын
አሜን አይዞሽ እህት
@taybaomar6677
@taybaomar6677 Жыл бұрын
አብሽሪእህት❤❤❤❤
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን እስቲ እንደ እኔ ኡሚ የናፈቀችው
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
ማርቆስ እናትህ በጣም ነው ምታምረው ባለህ አቅም ተንከባከባት ሺአመት ትኑርልህ
@admaadma1906
@admaadma1906 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯🙏🏼🙏🏼💯👌👌👌
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 жыл бұрын
እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን አባቶችንም እደዛው እናትህን ስታስደስት ሰብ አረኩ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@ቃልኢትዮጵያ
@ቃልኢትዮጵያ 10 ай бұрын
mother አምሮብሻል በጣም ድንቅና ትነሺ ዬ ረጅም እድሜና ጸጋ እኝልሻለሁ እናንተ አይነት የአብዛለን መርኪ በጣም ይገባል እወድሻለሁ የወደድ ነው ማደርግሽ ክፉ ❤❤❤❤️❤️🙏🙏
@layelajemal7977
@layelajemal7977 2 жыл бұрын
ወይይይይ እናት ልጁዋን ሥታይ ባትበላም ትጠገባለች ለእናትህ ረጂም እድሜ ማሪኬ
@baydajamal6130
@baydajamal6130 Жыл бұрын
ምሻ አላህ ያኔ ውድ እናቴ ኑረልኝ ለዘለላም❤❤❤❤💋💋💋💋💋
@rahelu7812
@rahelu7812 2 жыл бұрын
ማራኪዬ ሺ ዓመት ትኑርልን እናታችን❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ 2 жыл бұрын
ኧረ የኔምናት ለልጆቾ ሰትል ሳታገባ እሰካሁን አለች በአለም ሁሉ ካሉ እናቶች የኔ እናት ልዩናት የኔ አካል ናፍቀሺኛል ይሄው ሰደት አለቀኚ ብሎ ከናቴ ከተለየሁ8አመቴ 😭😭እሰኪ በሰላም ያገናኚሺ በሉኚ የኔ እናት ወላሂ ___ቃል አጣሁ😭
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ
@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ 2 жыл бұрын
አላህያገናኝሺ ዉደ
@ሀዝምነኝ
@ሀዝምነኝ 2 жыл бұрын
እረ ባክሽ ሁሉም እናቶች ናቸው ለልጆቻቸው
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ 2 жыл бұрын
@@መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ አሚን ሆቢ 😍😍
@ሰአድቀበጧ
@ሰአድቀበጧ 2 жыл бұрын
@@ሀዝምነኝ ኧረ ወላሂ የኔ እናት ብነግርሺ ሰንት ነገር አለ የተለየች ናት ብየ ነው የማምነው በአካቢቢያችን ያሉ ሰወች ይገረሙባታል ያች ልጆች የተለዩናቸውደ እሰኪሏት ትም/ት ቤት ሂደን ከተማሪ ኃላ ከቀረን እሪ ሰትል የምትው እናት ኧረ የኔ እህት ሰለናቴ ብነግርሺ ___😭😭😭ብቻ ትለያለች ብየነው የማሰበው
@ሀዝምነኝ
@ሀዝምነኝ 2 жыл бұрын
@@ሰአድቀበጧ አላህ በሰላም ያገናኝሽ እኔ የሁሉ እናቶች አዲናቸው ለልጆቻቸው በምንም ነገር አይለዩም እኔ ሁዋ እኳን ልቀዳ ከሄድኩ ወረፍ ሲሆንብኝ ተቆየሁ ቀጥታ ነው የምትመጣው እባ እየተናናቃት ምን ሁነሽብኝ ነው የቆየሽው እያለች ለዛነው ሁሉም እናቶች አዲ ናቸው ለልጆቻቻው ያልኩሽ
@aliakmel9336
@aliakmel9336 2 жыл бұрын
ማርቆስ ወድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ ምክኒያቱም እናትህን ስለምትወዳት ፈጣሪ ያቆይልህ አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 жыл бұрын
የእናት ነገር ሲነሳ እምባየ ነው የሚቀድመኝ ሀገሬን ለመሄድ የሚያጓጓኝም እማየ ስላለችኝ ነው ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ዪድልልን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩኘ ደመርኩሸ መልካም ለራሰ ነ
@GenetMoges-g3t
@GenetMoges-g3t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ ❤❤
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Жыл бұрын
እእእ የነየተንቢ ወንድም አደለህደ እንደት አናትህ ሌላ ሆነቺ ማሻ አላህ አሏህ እረዥም እድሜ ይስጥልህ
@eexx3730
@eexx3730 Жыл бұрын
ያከስታችው ልጅ ነው
@ከሁሉምነፃ
@ከሁሉምነፃ 9 ай бұрын
እድሜና ጤናይሥጥልህ ማርክየ ❤❤❤❤❤ ባጣምነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ የእውነትትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ Жыл бұрын
የኔ ስስት ሳቋን ሰወድላት የኔ እናት በጣም ነው የምታምሩት የእውነት 🥰
@TenuLove
@TenuLove 2 жыл бұрын
እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት ሺ ዓማት ኑርልት 💞💞💞
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ መልካም ለራሰ ነው
@Had-b6q
@Had-b6q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ❤❤ እወድሽ አለሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤
@madinam4674
@madinam4674 9 ай бұрын
ደስየምትል እናት አለችህ እዲሜ ና ጤና ይስጣት ሀቢበቴ ታምራላችሁ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
@LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ 2 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ደረጃ ያድርስህ ለእናትህም ረጅም እድሜና ጤና የሰጣቸው♥♥♥
@እግዚአብሔርማልከምነውያጌ
@እግዚአብሔርማልከምነውያጌ Жыл бұрын
ጌታ እራዥም እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹ እነት ማለት ከእግዚአብሔር በታች ሁሉ ነጋር ነት እነቴ ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mairaghsh4215
@mairaghsh4215 2 жыл бұрын
ተባረክ ማርኬ የእናት ዉለታዉ ተከፍሎም አያልቅም
@ErEr-h8n
@ErEr-h8n 9 ай бұрын
ማሻአላሕእደአማራባድራችሑንትወዳለችሑ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
የኔ ዉደ እናት ፈጣሪ እረጅም እደሜ ይስጥሸ ሜሬቆስ ተባረኩ በጣም ታምራላችሁ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እናት ናት እረጅም እድሜ ከጠናጋር ተመኘሁ እናቴ
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣት❤❤❤❤እኩያክ ናት
@hsusehhsusje3168
@hsusehhsusje3168 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኤሬጂም ይስጢ ❤❤❤❤ ቤጣም ነዉ ሚ ዎዲሸ ታሚራለሸ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ስታምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ያድላችሁ💋💋💋💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 4 ай бұрын
ይኔ እናአት ትለይአለች ልገራቼሁ 9ወር እርጉዝ ነበረች ከአባቴ ጋር ሴፋትዉ ምክኔይትዉ ደግማዎ በጣም ይገርማል ሌላ ሴት ይዞባት ነበር እኔ 8 አመት ታናሼ 5አመት የታናሼ ታናሽ 3 አመት ከዛማ 9ወር እርጉዝ ይአ ሳለፋነዉን ሴቃይ አጠይቁኝ የናቴን ዉለታ እጄግ ብዝዉ ነዉ አሁን ግን ተመስገን ታሬክ ተቀይርዋል እናቴ ግን አላገባቼም አስካሁን❤❤❤
@selamawitameha1747
@selamawitameha1747 Жыл бұрын
እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልህ እናትነት
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
Uffffffffffff የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን ማርክዬ ተባረክልን እንወድሃለን በርታልን
@NnN-h8y
@NnN-h8y 9 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 10 ай бұрын
የኔም እናት ለልጆቾ ስትል ሳታገባ አረጀችብኝ❤❤❤❤❤❤❤ እለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤ማርቆሴ የኔ ትሁት በርታልን❤❤❤❤❤
@saadesaade8096
@saadesaade8096 2 жыл бұрын
የኔልዪእናትአላህእረጅምእድሜከጤናጋርይሥጥሽ 😥
@ጥሩዬyoutube-q5o
@ጥሩዬyoutube-q5o 2 жыл бұрын
ዋዊዊዊዊዊዊ እናትህን እንዴ እናቴ ነው ምያያው ራጂም እድሜ ጤና ይስጦት
@MeryemSdme
@MeryemSdme 3 ай бұрын
ማርኬ ዑሚበጣምነው ደሥየምትለው ፈገግታዋብቻ ረጅምእድሜከጤናጋር ይሥጥሺ ማማ 💞💞💞💞💞💞💞
@medi_4942
@medi_4942 2 жыл бұрын
😭😭 እኔ እናቴ ትግራይ ወስጥ ነች 2 አመት ሙሉ ድምጿ አለሰማሁም በጣም ናፈቃኝ አለች😭😭 ማረቆሴ አደራ እናትህ ተንከባከባት😭😭
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 жыл бұрын
አይዞሽ ከባድነው
@frehiwotabera9543
@frehiwotabera9543 2 жыл бұрын
አይዜሽ እግዚአብሔር ድምፃቸውን ያስማሽ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር በሰላም ያገናኚሽ
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያሰማሽ በሰላም ያገናኝሽ
@aumrihamtub4415
@aumrihamtub4415 2 жыл бұрын
ሀቢበቲ አብሽሪ አሏህ ይጠብቅልሽ እዲሜና ጤና ለቤተሠቦቻችን አሏህ ሀገራችነን ሠላሟን ይመልሥልን ሁለት አመት ከባዲ ነው አይዞሽ እማ
@የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ
@የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናቶቻችን 🥰
@جوليجولي-ش5ت
@جوليجولي-ش5ت 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ሥታምሪ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልህ ለሁሉም እናቶች ፍቅር ሠላም ጤና ለሃገራችን ሠላምም ያብዛልን
@ዝሀቡብንትሙላት
@ዝሀቡብንትሙላት 10 ай бұрын
ወይኔ መርቁሥ ኤኔ እራሡ በጣጣጣም እወዛገብ ነበር ሥለ እናተ መሻአላህ ፍቅራቺሁን አላህ ሱበሀን ወታላህ እጥፍ ዲርብ አዲርጉ ይጨምርላቺሁ የምር በጣም ተደነኩ ከነየተቢ ጋር እደዚህ መሆናቺሁ እፍሬምሥ ምን አቺሁ ነዉ
@አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና
@አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶቼ ረጂም እድሜ ተመኜሁ ማሚየ ዉድ ናት። እናትህን አዴራ።
@ትግስትወርቁ
@ትግስትወርቁ 2 жыл бұрын
እረዠም እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ምርጥ አስታዋይ እናት ናት
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔም በቅርቡ ከእናቴ ጋ እገናኛለሁ
@foz2810
@foz2810 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም እናት እጂጉን ትለያለች አላህዬ ይወዲዲሸ ከኔ በላይ የለ አባት የለ አንድም ስው አስዲገሻኝል እናቴ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
ተንከባከቢያት ካለችልሸ
@lielaetopia6687
@lielaetopia6687 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ታምራላቹ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 11 ай бұрын
ማማየ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት በጣም እወደዎት አለሁ በጣም ምርጥ እናት ነዎት ማርክየ ሄሉጋ አብራችሁ ኑሩ በፍቅር እስከዛኛው አለም ውድድ ነው የማደርጋችሁ
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
አናት እኮ ህይወት ናት እኮ 😭💕💕💕💕💕
@azizamehamed3568
@azizamehamed3568 2 жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ አላህ እስትመጨርሻዉ ያስደስታችሁ ጤናችሁን አብዝቶ ይስጣችሁ የኔ ልጂ አለ ብር ቲስፍልገዉ ብቻ ያናግርኛል ከዛ ወጭ ስላም አይለኝም ሌላዉ ይቅርና ትደወልለት እንኳን አያነሳልኝም ልጄ ለናታቸዉ ፍቅራቸን ትገልፁ ላችዉ ለናታችዉ በጣም ቲስቡላች ሳይ በጣም ነዉ የማለቅስዉ ብቻ አላህ ቀልቡን ይመልስልኝ
@እሙዙዙዩቱብቻናል
@እሙዙዙዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
አይዞሺ የኔዉድ ሰለራቅሺዉ ይሆነል እንጂ ልጂ ከእናቱ አይረቅም
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ እናቴ እና እኔ ሜዜ ነበርን ስደት አይኑ ይጥፋ ኢሻ አላህ በቅርብ ምመለሳለሁ እማ ዛሪም ጎደኛይ አችው ነሽ ማነንም አልፈልግ አማካሪ እማየ እና የማየ ልጅ እህቴ ልጀ
@ለምለምየጌታልጀ
@ለምለምየጌታልጀ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አይለያችሁ በእዉነት ግን ኦሮቶዶክስ አይደለችም እንድ ማርቆስ እናትክ ?
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ከልጂ በላይ ምን አለ እናቴም ትል ነበር ልጆቼን የወደደ እኔም እውደዋለሁ. ትላለች ስለዚህ አንችም ልክ ነሽ
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ናጤናይስጥልን ለሁሉም እናቶች ይህ ስደት ከእናቴ ለያየኝ😢😢
@Messi.-en9ch
@Messi.-en9ch 5 ай бұрын
1000.አመት ኑሪልኝ የኔ እናት በጣምነዉ ምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሸዋዬጉራጌዋ
@ሸዋዬጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ወይ እናት ትለያለች ማርኬ እናትህ እረጅም ጤና ተመኘሁላት አንተን ዋጋ ከፍለ ለናትህ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ የኔ ደርባባ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ጀግና፣አናትነሺ፣ጤና፣ከእዲሜጋረይደልሺ❤❤❤❤
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 2 жыл бұрын
ረጂምድሜ ለአለም እናቶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 2 жыл бұрын
አሚን
@yimamail4123
@yimamail4123 Жыл бұрын
አሚንንንን
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 8 ай бұрын
ዕድሜን ጤናን ይስጠህ እናታችንን❤❤❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
እህህህህህህ የኔ እናት የኔም እናት እንደዝህ ነዉ እምትለኝ ነበር አባቴ ከሞተ ሀያ አመቱ እሥገዛሬ አላገባቺም ልጆቸን ትቸ አላገባም ትላለቺ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ረዥም እድሜናጤና ይስጣቹ
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልህ ወንድም❤
@stube3673
@stube3673 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔናት እረጂምእድሜለናቶች💕💕💕
@gvu3799
@gvu3799 9 ай бұрын
አዎ ለእኛ የኔም እናት አስራ ሶስት አመት ቆይታለች ለእኛ ግን ፈጣሪ ይመስገን
@Tube-yd4yi
@Tube-yd4yi 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እምዬ ትኑርዘላለም😍😍😍😍
@SelamSelam-l6v
@SelamSelam-l6v 5 ай бұрын
ኑሪልኝ እናቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍ክአርጅ እድሜ ና ጤና ጋር 🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘሀራዩቱቢ
@ዘሀራዩቱቢ 9 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ እረዢም እድሜ ይስጥሽ የማርከ እናት ❤❤❤❤❤❤
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችው የእኔ እናት እርጅም እድሜ ኑርልንንን
@Fetiha-kb2us
@Fetiha-kb2us 8 ай бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን
@AaT-b1h
@AaT-b1h 9 ай бұрын
እናቴ አንዳች ነች ማማየ 🥺🥺🥰❤አንደ እናት እና ኣባት ሁና ነው ያሳደገችኝ 🙏🙏💋💋🥰እናቶቻችን ነፍፍፍፍ ኣመት ኑርልንንን❤❤❤❤❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
ዛሬ ደሞ አምሮብካል አለባበስ አንደኛ ሁሌም ዘንጥልን በርታ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽምትልቅ ደረጃ ደርሶ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ❤😢🎉🎉🎉
@marishettube1189
@marishettube1189 2 жыл бұрын
ረጅም። ዕድሜ። ከጤናጋር። ይሰጣቸው
@zadsem7305
@zadsem7305 Жыл бұрын
ወይ እናት ወይ እናት ወይ እናት በዋዛት አደለች ቀለበት በበር አትገዛት እናት ለምን ትሙት ልጆችዋን በትና ሁሌ ቱንርልን ፈጣሪን ለምና እናት አሣይሜ ሥሙዋን አሣንሼ ዘጠኝ ወር በሙሉ ሥጋዋን ለብሼ ምንም ጫካ ቢሆን ቁጥቋጥ ቢወርሠው ሥሙ አይቀበርም ልጅ የወለደ ሠው 💕💕💕💕💕💕💕💕 የኔ እናት ነፍ አመት ኑሪልኝ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 ያረብ በሠላም አውጥተኸ በሠላም መልሠኝ እናት ሀገሬ ማን እንደ ሀገር ቢረበኝ ቢጠማኝ ቢያመኝ ብሞት የምቀበርበት ሀገሬ ትናፊቂኝ አለሸ 💕💕💕💕💕💕💕💕
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰እረጅም እደሜየ እማየ ደሰ ሰትል ነበር
@fgcf61979
@fgcf61979 Жыл бұрын
ነፋ አመት ትቆይልህ ❤❤ በተረፈ እወዳቹሀለሁ🎉🎉🎉🎉
@ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ
@ዜድወሎየዋ-ኸ2ኰ Жыл бұрын
የኔ እናት እርጂ እዲሜ ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤
@CaltuGabii
@CaltuGabii 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💯💕💋 3:46 3:47
@ritatwelco9208
@ritatwelco9208 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ የእኔ ቅመም 💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@DekenshLamore
@DekenshLamore 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ማም እነዎድሽል❤
@FasikaZeleke-p4h
@FasikaZeleke-p4h 2 ай бұрын
ታምራላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ማርቆስየ እናትህ አተ የኔን ያህል አወደኝም አለች የኔ ውድ እናት ማለት ሚስጥር ነች እናት አባቶችን እድሜ ይስጥልን
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Жыл бұрын
እማዋእኛምእናታችን ለኛስትልልጂነቶንጨርሳለችሳታገባ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጠወት እኔ እናቴን ከመውደደ የተነሳ የሰውንም እናት ሳይ በጣም ነው የምወዳቸው የምሳሳላቸው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን ሁሌ ደስታቸውን እንጅ ሀዘናቸውን አያሳዬን አያሰማን 😘😘😘😘😘
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch Жыл бұрын
እግዚአብሄርእድሜይስጥልህ❤❤❤
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
ሽአመት ትኖርልክ መልካም ልጅ ማርቆስ🥰❤❤🌻🌻🌻
@mbet1840
@mbet1840 2 жыл бұрын
ማርቆስ እደለኛ ነህ እናትህ በሂወት እያለች እንዲ ማስደሰትህ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ደግሞ እናትህ ለመደሰት ያብቃት
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት እናቴ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍ ለናት ምንም ቃላት የለኝ የኔምእናት አባቴበሁለትአመቴ የሞተው ለኛስትል እስካሁን ነላገባችም ለልጆቻቸውሲሉሂወታቸውንአሳልፈውይሰጣሉ
@Madina-sx5ov
@Madina-sx5ov 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅንል ያረብ በርታልን
@susutube3669
@susutube3669 2 жыл бұрын
አሰላሙአላይኩም ወረመቱለሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ እናት ሺአማት ቲኑሪ 🌹🌹
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
እድሜናአ ጤና ለናቶቺ❤❤❤❤❤❤
@SamsungA10s-v8f
@SamsungA10s-v8f 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yene wudii Entee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1000 Amatii Nuriliny
@ሱሱቢንትወሎዩዋ
@ሱሱቢንትወሎዩዋ 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
❤❤❤እድሜጤና ይስጦትናናፍቃኛለች እማዬ❤
@dessalech899
@dessalech899 10 ай бұрын
የኔ እናት ኑሪልኝ 💞
@hayaahGgg
@hayaahGgg 9 ай бұрын
ማርክ ወንድሜ ዛሬ ገና ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስጥፍ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናትህ በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ 8 ай бұрын
ትልቅ ጤና ረዥም እድሜ ቸሩ ሠድሐኒአለም ያድልልኝ💓💓💓💓እናቴ እወድሻለ ዘላለም ኑሪልኝ♥♥♥
@noorfoon2577
@noorfoon2577 10 ай бұрын
ዬኔ እናት ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
እያዳመጥኩ እባየ ፈሰሰሰሰ
@saadasaada440
@saadasaada440 8 ай бұрын
ለምለሜን ትመስላለች እርጂም እድሜ ይሰጠወት
@elizabettez-pr5nn
@elizabettez-pr5nn Жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ኑሪልኝ 😘😘😘
ረዱ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
20:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 710 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 1,9 МЛН
🛑ሄለን ለእናቴ ስጦታ ሰጠቻት ዊና ፈራ😂
22:50
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 183 М.
በአይም ቀልድ የለም ተያስክ😂😂😂😂
4:00
አገኘሁሽ You Tube
Рет қаралды 7 М.
🛑አባትዋ አስጠነቀቃት ሄለን አለቀሰች😭😢
13:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 219 М.
🛑የማርክ እናት ደነገጠች በጨረር አስጠፋው አለችው
25:40
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 123 М.