ለረመድን ተወዳጁ ማሃለብያአ (mahalabyia(ዲዘርት ከፍ ጡር በኃላ ዋውው ነው

  Рет қаралды 75,931

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 313
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
አረበኛ +አማረኛ + እንግሊዘኛ =ለሰሚው አላርጅክ ይሆንብናል ትምህርትሽ ሀሪፍ ነው በአላህ ፍቃድ ከስደት መልስ የወደፊቱ ባሌ ጋር እረመዳን በዚህ አይነት እናፈጥራለን ኢንሻ አላህ ያድርግልሽ በሉኝ አይከፈልበትም
@kabayayegetalij5849
@kabayayegetalij5849 4 жыл бұрын
Hahaha 🤣🙄🤣
@maryamali7001
@maryamali7001 3 жыл бұрын
አላህ የ፭ሳካልሽ ውዴ
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 2 жыл бұрын
አረእኔም ስቄልሞት ክክክክክክረ አረኡኡኡኡ በጣም ግራየሚያጋባ
@طلبةلعلم
@طلبةلعلم Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሆይ ኦሜት
@lubabalubaba9520
@lubabalubaba9520 Жыл бұрын
ሳህ ግራጋባችኝ
@አሚየወረባቦዋ
@አሚየወረባቦዋ 2 жыл бұрын
ዱቄቱ ምድነዉ በኩባያ አድርገሽ የጨመርሽዉ
@OneLove-zc3iu
@OneLove-zc3iu 5 жыл бұрын
Arbiga atewr ensun letsetamir kewna yeha yenesu migebi selhona yaklu ulum zem beleshi bekewankesi aweri
@lenakuwait5595
@lenakuwait5595 5 жыл бұрын
የምታሳይው፣ለአበሻ፣ነው፣አረበኝው፣ምን፣ይባላል፣አትሟዘዢ፣አረባች፣ያደነቆሩን፣ይበቃናል
@Mulutube-y1d
@Mulutube-y1d 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እንድያውም በጣም ሳላንቅሽ እማላልፎው ፅዳትሽ የሳላጣ አስታጣጠብሽ ዋው ነው በዛላይ የምግበቹ ስሙ በመጽሓፍሽ በጣም ጥሩ ነው እኔ ምግብ መስራት በደንብ ነው እምችለው አብዛኛው ግን ስሙ አላቀውም ካንቺ ብዙ ተምራለሁ ውዴ
@aawaqased321
@aawaqased321 4 жыл бұрын
የግድታ ሙያት ውርድ ያሰፍልጋል???
@SaadaSaada-w2r
@SaadaSaada-w2r 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
Nesha mindinew ye bekolo duket nw? Melisulign mesrat felige nw
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 5 жыл бұрын
ቲጅ አረብኛ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል ወላሂ በተለይ በሀበሻ ለማንኛውም አሪፍ ነው በርቺ
@tameratpole
@tameratpole Жыл бұрын
የኔ እህት የካርቶኑ ማህለብያ እዚህላይ አይጨመርም ወይ እስኪንገሪኝ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ 5 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለሁላቹህም ይሁን እኔ አምለው ስድቡን ምን አመጣው መማር አለመማር የራሣችን መብት ነው መማር የምንፈልግ ብዙ አለን እሩዝ መቀቀል የማንችል እንደኔ አይነት ማለት ነው እናሥታውል
@emammaliha1163
@emammaliha1163 5 жыл бұрын
አንች ቆንጆ በጣም ጎበዝ ስነስረአት ያለሽ ባለሙያ ታኮሬለሽ ግን አረበኛ ተማሪ ምግብ ተፈላስፊ ይጠቅምሻል እናም ጎበዝ በርቺ ማሻአላህ እህታችን።
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 4 жыл бұрын
አረበኛዉንብተይዉ ምንአለ ማየትእፈልግና አረበኛ ስታወሪ በመሀል እተወዉአለሁ
@jdhhdjbxbd1662
@jdhhdjbxbd1662 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሬ ምግብ መስራት ወድ ነበር ግን እቃማጠብ ምንም አልወድ ጌታን offffff
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
ሚስኪን አሳቅሺን የት እደርሳለን
@emanyutub4249
@emanyutub4249 Жыл бұрын
😂😂😂
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 5 жыл бұрын
ቲጂየ ከይቅርታገር አረበኛውን ተይውውውው ለመከታተል እፈልግና አረበኛውን ስሰማ ብዙም አልከታተል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እኔም ግራ እየገባኝ ነው ።መላ ኢትዬጰያዊ ነው ማወቅ የሚፈልግ የየትኛውም ሀገር ይሁን ።ወይም አማርኛ ለማይችሉት ስለሆነ ከታች ምን እንደጨመረች መፃፍ ይሻላል ።
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
አርቦችም ሊከታተሉት ይችላሉ እራስ ወዳድ አንሁን ምን ችግር አለው ብታወር😏😏😏😏
@leylaredi4557
@leylaredi4557 5 жыл бұрын
@@እሙየየነቴነፍቂ የቲጅን አረብኛ ቢሰሙትስ ይገባቸዋል?
@leylaredi4557
@leylaredi4557 5 жыл бұрын
ቲናይ ለዉ ሰማህቲ አረብኛዉ ይቅርብሽ ያዉም የኢምሬቶች አረብኛ ሁፍ ሲደብር ይባስ ደሞ አረብኛ በደብ ለማይችልማ ምን ልበልሽ ማይፍ ለኛ
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
አማረኛ እረስተሽ እዳይሆን የካርቶኑን ንገሪኝ አረበኛውን ተይው ያአገሬ ቋ ንቋ ይግደለኝ
@hgg5975
@hgg5975 3 жыл бұрын
አረበኛሽ ይዘጋል
@BirukAmanual
@BirukAmanual Жыл бұрын
ቲጂዬ የዛሬ 3 አመት ያንቺን እየተከተልኩ ነበር አሁንም ተመልሼ መጣሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
የኔ ውድ በርቼ ቪድዮን ሼር አድርጌልኝለጎደኞችሽ
@serkalemawaye300
@serkalemawaye300 Жыл бұрын
ነሻ በአማርኛ ምንድን ነው የሚባለው ፕሊስ ንገሩኝ
@fawzia12hailehaile85
@fawzia12hailehaile85 9 ай бұрын
የበቆሎ ዱቄት ነዉ
@SenaitGirma-i5c
@SenaitGirma-i5c 9 ай бұрын
Betam amsgnlew ehta
@ሱሱነኝየሐይቋ
@ሱሱነኝየሐይቋ 5 жыл бұрын
አረበኛ ቋንቋ የማልሠማበት የት ልሂድ ጆሮየን እያመመኝ ከምማር ይቅርብኝ ባይ
@anaaanaa6792
@anaaanaa6792 5 жыл бұрын
Yane bite nesh welh
@AbCd-pr9oq
@AbCd-pr9oq 5 жыл бұрын
😚😚
@እማሁሌምበልቤዉሥጥነሽየአ
@እማሁሌምበልቤዉሥጥነሽየአ 5 жыл бұрын
Redi Yusuf በጥራቃ አዉረተሺ ሙተሻል
@selamkashe1174
@selamkashe1174 5 жыл бұрын
kkkkkk
@weltegebreal4100
@weltegebreal4100 5 жыл бұрын
Betam inamsgenalen berchi inema lemde honobegn yesrashew and aykergnim ke andande nw mesrawe berchilgn
@hayattakele2548
@hayattakele2548 5 жыл бұрын
Lemokeraw efelgalhu Masha new nasha yalshw medenaw?
@maritestaylaran7166
@maritestaylaran7166 5 жыл бұрын
ጆሰል ህድ ነው ሚባለው
@rozahabte3595
@rozahabte3595 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 4 жыл бұрын
ምንአርበኛያናግርሻል
@maritestaylaran7166
@maritestaylaran7166 5 жыл бұрын
ግሺጣ እና ቨኒላ ጨሚሪ በጣም ጥሩ ነው ከዛ ይበልጣል
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 4 жыл бұрын
ቲጅየ እናመሰግናለን እማ እጅጉን ይባርከው
@አሏህይራህምክኢዙዬ
@አሏህይራህምክኢዙዬ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት አሁን ነው ያየሁሽ ገና በጣም ጎበዝ ነሽ 😘😘ቴጄየ ለምን አበረን ካፍተሪያ አንከፍትም 😊😊
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 Жыл бұрын
አረብኛ ምን አስወራሽ ኤጭ ስራሽ ጥሩ ነበር ግን አረብኛ ምታወሪው ለማን ነው
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቅመም በርቺ አንበሳ የሚሳደቡት ተያቸው
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
ነሻ ምንድነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
መዳምሽን ጠይቄያት ትነግርሻለች
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 ብትናገሪ ምን ችግር አለው ማዳም ብታውቅ ለምን እዚህ እገኛለሁ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
በአረብኛ ነሻ ነው ስሙ ግዤልኝ ስትያት ትገዛልሻለች ማማዬ። ነሻ ግዤ በያት
@erutewolde3934
@erutewolde3934 2 жыл бұрын
ነሻ ምንድነዉ አንዳንዴ አረብኛ ታበዣለሽ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት (ወይም ኮርን እስታርሽ)
@erutewolde3934
@erutewolde3934 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
@fetiyanuri738
@fetiyanuri738 4 жыл бұрын
ጅደን ሄሎ ያሀልዊ የት ነሽ አቡዳቢ መሰልሽኝ ቲጂ ከላም ነብስ ናአ ጎበዝ ነሽ አነ ማህብ ሽቁል ጠባቃ
@eyerusmohammed
@eyerusmohammed 2 жыл бұрын
ምንድነዉ ነሻ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
ኮርን ፍላወር (የበቆሎ ዱቄት በካርቶን የሚሸጠው ሱፐር ማርኬት ጠይቄያቸው
@hayatnurahmed8260
@hayatnurahmed8260 5 жыл бұрын
Mehalebya mndnew?
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😆😆😆😆😆😆
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ዋዉ yummy እናመሰግናለን ማር
@ዘይነብጌታሁንየወሎዋቀበጥ
@ዘይነብጌታሁንየወሎዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ነሻ ምንድን ነው
@fatumamohammed4175
@fatumamohammed4175 5 жыл бұрын
Mashalhi ijishin yibariku
@ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
@ሀዩቲነኝየጉራጌዋ Жыл бұрын
በየ አመቱ ነዉ የማየዉ እሄ ቪድዮ🤣አይ ሸቃሊት
@hgg5975
@hgg5975 2 жыл бұрын
አረበኛበውን ተይው ማማየ
@hirutalemu5538
@hirutalemu5538 5 жыл бұрын
Ok mastemar turu hono manin new yemitastemeri arabochen new ways Ethiopianoch bekoankosh awuri
@aselefi1021
@aselefi1021 5 жыл бұрын
ሁሉንም ቢሆን ምን ችግር አለው
@GoAsd-u9p
@GoAsd-u9p 6 ай бұрын
Tijye ewedishalohu
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ቛንቜ በየአይነት ባይሆን
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 4 жыл бұрын
ስራ ሽ ጥሩ ነው አርብ ኛውን ተይው ስታስረጂ ትቸኩያለሽ
@eyerusmohammed
@eyerusmohammed 2 жыл бұрын
መሀለብያ ምንድነዉ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 жыл бұрын
ማህለብያማለት ስሙ ነው
@BirukAmanual
@BirukAmanual Жыл бұрын
❤❤
@michaelhelen5160
@michaelhelen5160 4 жыл бұрын
yena blemuya yemtaweraw hulu ewadesalhu tebrki yagera lej
@fardoseyawsfe3477
@fardoseyawsfe3477 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ይስለም የድክ በርች አላህከክፉ ነገር ሁሉይጠብቅሽ
@ሀያትይማም-በ7የ
@ሀያትይማም-በ7የ 3 жыл бұрын
አታኮቂ ጆሮዬን አመመኝ ግን አረበኛሽ የት ሀገር ነው
@onelove667
@onelove667 2 жыл бұрын
ክክ የሁሉም ሀገረ ሲደመረ
@wubalmezenebe7393
@wubalmezenebe7393 5 жыл бұрын
mamy berchi betam arif new ejshen yebarhkw tejy gizey kalsh shoreba asayen
@zzzz4088
@zzzz4088 Жыл бұрын
ምንድነው ወይ በአማርኛ ወይበእንግሊዝኛ ወይ በአረብኛ አውሪ አንዱንምእንካ አስተካክለሺ አውቀሺ አውሪ አትደበላልቂ በቁዋንቁዋሺ ሚሻልሺ ይመስለኛል
@zina756zina5
@zina756zina5 5 жыл бұрын
መሀለብያ ምዲነዉ
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርች ቲጂየ ውደ የሳሙኤል ማስረሻን ቁጥር ተባበሪኝ የምታቁም ንገሩኝ እባካችሁ
@tigistkasa2254
@tigistkasa2254 5 жыл бұрын
ሰላም ቴሌግራም ላይ ታገኝዋለሸ
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 5 жыл бұрын
@@tigistkasa2254 እማ አልወጣ ብሎኝ ነው ከቻልሽ ቁጥሩን ተባበሪኝ በተረፈ አመሰግናለሁ
@desta2673
@desta2673 4 жыл бұрын
እህቴ ለማሥተማረከፈለግሺ እንግሊዘኛውንእና አረበኛውንትተሺ በአማረኛው በትነግሪን ጥሩ ይሆናል
@hayatlima7187
@hayatlima7187 5 жыл бұрын
ቲጂዬ መሀለዊያ ምንድነው
@maskramdoctar9618
@maskramdoctar9618 4 жыл бұрын
Tanks yana konjo
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ቲጂ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴ የኔ ቆንጆ
@siifansiifan5221
@siifansiifan5221 4 жыл бұрын
harbik bixha yene konjo
@hima-vc5od
@hima-vc5od 5 жыл бұрын
ሀሪፍነዉበርቺ 👏👏👏👏👏👏👏👏ደሞጓደኞችአትሣደቡ
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 жыл бұрын
በርቺ እህት አለም ብርታቱ ጤናው ይስጥሽ በርቺ
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 жыл бұрын
ኮሜንቶች የምትሳደቡ አላህ ልብ ይስጣችሁ ቢላሂ አለይኩም ኸይር ላስተማረች ስድቡን ምን አመጣው የሚሳደቡትን ተሳድባችሁ ኸይር የሚያስተምሩትን ተሳድባችሁ እረተው
@yodetyodet638
@yodetyodet638 5 жыл бұрын
ንሻ ማለት ምን ምለት ነው
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
የበቆሎ ዱቄት
@rahmetiidris3512
@rahmetiidris3512 5 жыл бұрын
Berchi ehete allah kanchi gar yehun
@kfnmobile325
@kfnmobile325 2 жыл бұрын
ነጭ እሩዝ እማሰሩሁላ አትሳዴቡ የኔማር ጎበዝነሺ
@nuhaminafework8407
@nuhaminafework8407 5 жыл бұрын
Ere please amarignawen beden nigerin
@ayshashaya6146
@ayshashaya6146 5 жыл бұрын
እኔ ግን የምለው ማስተማር የምትፈልጉት ሀረቦቹን ነው እኛ እዚ ሀረብኛ ሰልችቶናል እናንተ ትዘባርቃላችሁ ወይ አማርኛው ጠፍቶባችሁ ነው
@radiyar5587
@radiyar5587 9 ай бұрын
😂😂😂
@ሮዛደመቀየማረያምልጀ
@ሮዛደመቀየማረያምልጀ 5 жыл бұрын
በናትሸ አርበኛውን ተይው
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 5 жыл бұрын
ቲጂ በጣም ነው ማደንቅሽ።በጣምየተቸገርኩት ግን የምትጠቀሚው ቃል በአረበኛ ነው እኔ ምኖረው አሜሪካ ነው ታድያ ለመግዛት ስፈልግ በጣም እቸገራለሁ እባክሽን ቪዲዮ ከመስራትሽ በፊት የምትጠቀሚዉን ቃል አጥኞው ከዛ በአረበኛም በአማረኛም ትይልናለሽ አደራ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@halimaakhabir
@halimaakhabir 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistkasa2254
@tigistkasa2254 5 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ ልረዳሸ ባለመቻሌ በጣም አዝናለሁ ቁጥሩን አላውቀውም በውሰጥ መሰመር ነው የማገኝሁ ከቻልሸ ወደጉሩፑ ብትቀላቀይ ጥሩ ነገር ታገኛለሽ አመሰግናለሁ
@feqrefeqret3561
@feqrefeqret3561 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@mimigondere4711
@mimigondere4711 5 жыл бұрын
Endee arebegnawn teyewe ena be ageregna aweri ehet alem
@han5958
@han5958 5 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ ቲጂዬ
@rozaagirma943
@rozaagirma943 Жыл бұрын
Omg for you lang..😂good job
@AminaAmina-ro6js
@AminaAmina-ro6js 5 жыл бұрын
ምንድነው ነሻ
@umihabibti4554
@umihabibti4554 5 жыл бұрын
_የበቆሎ ዱቄት_
@AminaAmina-ro6js
@AminaAmina-ro6js 5 жыл бұрын
@@umihabibti4554 አመሰግናለሁ ያሩሂ ጀዛኪ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ጭራሺ አረበኛ አችይም አረበኛ ለኛ ለሰኡድወች ተውት እናመሰግናለን
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@galaxya0s877
@galaxya0s877 3 жыл бұрын
ማሽአላ
@helengebremichel708
@helengebremichel708 4 жыл бұрын
good job! keep it up sister!
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
ጠሙሱ ፈሳሽ ምንድነዉ የቸመርሺዉ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ማይ ወርድ ማለት ሮዜ ወተት ነው ለጣህምና ለሽታ በጣም ምርጥ ነው ማማዬ
@ahmadAhmad-mb7dt
@ahmadAhmad-mb7dt 5 жыл бұрын
Rose water May warned he Ababa sheta Yalew new
@اللهمطهرقلوبنامنالنفاق
@اللهمطهرقلوبنامنالنفاق 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በጣም ነው የሚጣፍጠው
@natsahederu5555
@natsahederu5555 5 жыл бұрын
Mendenwo Nesha??
@layila1995
@layila1995 5 жыл бұрын
Ye boqol duket nww
@nuriasweety1717
@nuriasweety1717 4 жыл бұрын
nesha menden nw tg
@eman8597
@eman8597 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@HananHanan-qv8xj
@HananHanan-qv8xj Жыл бұрын
አይይይ አረበኛውን ተይዘው የኔቆጆ
@hindiyahindiya9469
@hindiyahindiya9469 5 жыл бұрын
Wwwww bareche ejeshine allah hibareke
@egzaberfekrenaw1759
@egzaberfekrenaw1759 4 жыл бұрын
Betam enmsegenlen
@ፍቅርትዩብ-ሐ4ፀ
@ፍቅርትዩብ-ሐ4ፀ 2 жыл бұрын
ማሻላ ይሰለም ኢድክ
@sweetlove1645
@sweetlove1645 5 жыл бұрын
እር አርበኛውን አበላሸሽው በአማርኛ ብታወሪ ተመራጭ ነው ባይ ነኝ በርች ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ለማይችሉ እቶቼ እኔስ እደሜ ላርቤ ሁሉንም አስተምራኛለይ
@jemlabh2442
@jemlabh2442 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@mahahabtom4222
@mahahabtom4222 5 жыл бұрын
Dikatu mindnew ykrta arebic slemalsema new
@ahmadAhmad-mb7dt
@ahmadAhmad-mb7dt 5 жыл бұрын
Ye bekolo dukate corn flower new
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር 👍👌
@yordiloveshow8462
@yordiloveshow8462 5 жыл бұрын
ማይ ወርድ ማለት rose water ማለት ነዉ??
@yordiloveshow8462
@yordiloveshow8462 5 жыл бұрын
@@Tube-qc7or thanks dear
@yordiloveshow8462
@yordiloveshow8462 5 жыл бұрын
@@Tube-qc7or nesha malets?
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 жыл бұрын
@@yordiloveshow8462 awon
@fikerdmas9008
@fikerdmas9008 5 жыл бұрын
ምንድን ነው ዱቄት የሚመሰለው አላወቁትም ንገሪኛ ማር
@اللهمطهرقلوبنامنالنفاق
@اللهمطهرقلوبنامنالنفاق 5 жыл бұрын
ኒሸር ይባላል የበቀሎ ዱቄት
@fikerdmas9008
@fikerdmas9008 5 жыл бұрын
@@اللهمطهرقلوبنامنالنفاق አመሰግናለሁ ማር አላህ ይሰጥልኛ
@suzisuzichannel1237
@suzisuzichannel1237 5 жыл бұрын
Amesegnalehu
@mazzaa5916
@mazzaa5916 4 жыл бұрын
ነሻ ያልሽው ምንድነው አላወኩትም ከቻልሽ አሁን ንገሪኝ ልሰራ ነው እሽ ማማየ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
Corn flour
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ክ ወይም የበቆሎ ዱቄት በጣም የደቀቀው ሱፐር ማርኬት ታገኝዋለሽ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ቲጅየ ነሻ ማለት ምን ማለት ነው
@munaabdi3696
@munaabdi3696 5 жыл бұрын
Ya bekolo duket malt nw
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
@@munaabdi3696 የኔ ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
@@munaabdi3696 ጄዛኪ እህቴ
@munaabdi3696
@munaabdi3696 5 жыл бұрын
@@እሙየየነቴነፍቂ weyaki hayati
@munaabdi3696
@munaabdi3696 5 жыл бұрын
@@atsdeabijrwatsede3341 😘😘
@rihanamulatu7072
@rihanamulatu7072 4 жыл бұрын
Yene mar mandanew nesha
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ሠ5ወ 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን ሰላምሽን ያብዘው
@sarasara-ky3gy
@sarasara-ky3gy 5 жыл бұрын
ምንሽም አያምርም አረበኛ እግልዘኛ አረበኛ ምንድነው?
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 5 жыл бұрын
Tj maraja 1 ken damo megela yamibalawen betesarelen dass yelageal
@mmm1528
@mmm1528 Жыл бұрын
👍👍👍🌹🌹🌹
@samiratub1030
@samiratub1030 4 жыл бұрын
ጎበዝ በሰች
መሀለብያ አሰራር (muhallabia
5:19
Habtam Tube
Рет қаралды 11 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
#ቀላል መሃለብያ አሰራር
12:41
hana mediya ሃኒ ፍቅር
Рет қаралды 613
በስቡሳ ማል ኢሽጣ  የአረብ ሃገር ኬክ Basbousa
11:40
ዋውውው ነው ፒዛ ብሎ ዝም
9:18
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 49 М.
ፈታ ሸወርማ
13:28
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 25 М.
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 375 М.