ለራሳችን እንዴት ሩቃ እናድርህ

  Рет қаралды 1,572

Danu tube

Danu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@ወድሜልዩነው
@ወድሜልዩነው 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ አሀለን 👍👍 አሀለን ጀዛከላህ ኸይር👍👍
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ 3 жыл бұрын
🙋🇪🇹 አህለን አብዱሬ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ 3 жыл бұрын
ጉሉ ማሻ አላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ያረብ
@simariyakemal6112
@simariyakemal6112 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እካን ደስ አለሽ
@mahannamahana3744
@mahannamahana3744 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@FegTwg
@FegTwg Жыл бұрын
በዚ ለዉጢ አገኚሺ ወይ
@mlikkedir3956
@mlikkedir3956 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሠላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ ያረብ አላህ ይጠብቀን
@GifjHighjj
@GifjHighjj 8 ай бұрын
ያአላህ ❤❤
@HaymanotMatiwos
@HaymanotMatiwos 6 ай бұрын
betam new yemnamesgnw ustaz jezakumlah heyr Allah Lehulachnm Afia Yestn
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Жыл бұрын
ግልፅ ነው እኔ ተይዣለሁ በጁአ አንረሳሳ እህት ወድሞቸ
@zufanibrahim9507
@zufanibrahim9507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@zdtube2531
@zdtube2531 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ
@zdetube1802
@zdetube1802 3 жыл бұрын
ወአለያኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጄዛከላ ኼይር
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ 3 жыл бұрын
ሽኩረን ኡስታዝ
@zemzembeyene9749
@zemzembeyene9749 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር
@ZahraZahra-kp6oo
@ZahraZahra-kp6oo 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህኸይር
@mabena7213
@mabena7213 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ
@ራሚትዩብየዞትርምርጫ-ዐ8ቘ 3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ በራህመቱ ያስታውስህ ጀዛካላ ኸይረን
@muhamedmehamud1239
@muhamedmehamud1239 3 жыл бұрын
ماشاالله
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 жыл бұрын
ትክክ ነህ እኔ ሶላት ከሌለኝ የለለ ነው የምጃጃለው አላሁ ሙስተአን
@ElifoMustfe-nb4sx
@ElifoMustfe-nb4sx 8 ай бұрын
Yatela
@زينبسعيد-ث7ش
@زينبسعيد-ث7ش 5 ай бұрын
ብቻይን አዉጋለሁ እማወራዉ ነገር ዝብሎ እርባናቢስ ነወ
@GchfGghff-ib5yp
@GchfGghff-ib5yp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@زينبسعيد-ث7ش
@زينبسعيد-ث7ش 5 ай бұрын
ቁራአን ሳዳምጥ ያጠራራኛል ያስፋሺገኝል ቀኝ ትካሻየን የድክምኝል በራሴ ደሞ ሸክም የተሸክምክ ያህል ይከብደኛል በጣም ተችግሬለሁ
@madiibat
@madiibat 3 жыл бұрын
Jazkllah. Hayarr. Wadm. Abdurazak. Allah. Etbakak
@زينبسعيد-ث7ش
@زينبسعيد-ث7ش 5 ай бұрын
አር ወድሜ ልትመልስልኝ ሞክር
@GifjHighjj
@GifjHighjj 8 ай бұрын
እስኪ ዱአርጉ ልኝእህት ወደሞች
@FatumaAdiga
@FatumaAdiga 3 ай бұрын
As.wr.wb usetaz ruqa bselke esmalhu merqnegr yasmlesgnal batm dechm ysemagnal
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 жыл бұрын
ወይኔ የኔ።ጥረስ አለቀ እየተፎረፎረ በጣም ነው የሚያመው እደት ላድረግ ያአላህ ሰወቸ እድሁም ጥረሴን ያየ ሁሉ ወይኔ ጥረሺ ሲያምረ ምናምን ነው የሚሉት ቁረአን ልቅራበት? በተለይ ቀንጣጣየ ጥረሴ ከላይም ከታችም አለቀ ልቤን ፈስስ ነው የሚያረገው ስነካው
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 жыл бұрын
ኡስታዝ በጀዋሌ ከዩቱብ ላይ ማዳመጥ ይቻላል መልስልኝ ጥረሴንና ቤተሰቦቸ ጋረ በአመት 3 ግዜ ነው የምደውለው የሚይዘኝ ነገረ አለ ቆይ ልደውል እልና ጥፍሺ ያረገኛል እተወዋለሁ ባህሪየ ቅይረይረ ነው ያለው
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👌
@روضه-د8س
@روضه-د8س 3 жыл бұрын
እኔ ግን እስተዙ እባክ መላ በል እኔግን አከለቴ ትንሽ ተጥቤ ተነስቼ ዴድረት ትቀብቺ ሸታ ቅይር የርግል
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 жыл бұрын
ቆይ ግን ዪቱበሮች ለምን ሸረ አታደረጉለትም
@ኑራነኝየአላህበዲኔአፅናኝ
@ኑራነኝየአላህበዲኔአፅናኝ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩመላህ እኔ ስሰግድ እቅልፍ ይጥለኛል ምብዬ እደሰገድኩ እራሱ አላቅም ምባረግ ይሻለኛል እስኪ መፍቴ ካለው ንገሩኝ ወላሂ በጣም ከባድ ነው
@simariyakemal6112
@simariyakemal6112 3 жыл бұрын
አይዞሽ ዱዋ አድርጊ
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ በሀሳብ ነበረ የምሰምጠው እድህ አድረጊ ትኩረትሺን ስጭ ልክ እደቋምሺ አላህ ነው የማናግረው ብለሺ ራስሺን አሳምኝ ከዛ ሱጁድ ስጁድሺን ተመልከች ሩኩእ ስታደረጊም ሱበሀነ ረቢየ ለአዚም ስትይ ጥራት ይገባው ታላቁ ጌታየ ማለትሺን ትኩረት አድረጊ ሱጁድም ላይ እደዛው(( ጥራት ይገባህ ከፋያለው ጌታየ ማለትሺን ትኩረት ስጭው ስትቆሚም አላህን አስታውሺ እና አስተካክይ ውደ አላህ ተደክክለኛ ሶላትን ይወፍቀን
@GchfGghff-ib5yp
@GchfGghff-ib5yp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ይደረስ ለነሺህ ዲያቆን  እከሌ
57:00
Danu tube
Рет қаралды 782
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 11 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 92 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
🔴LIVE Prayer meeting pastor Danish
56:53
The Holy Spirit ministry church (PAK)
Рет қаралды 74
ሩቂያ ይከታተሉ
22:26
Danu tube
Рет қаралды 702
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 11 МЛН