ለራሳቹ ጓደኛ ስትሉ ህይወታችንን በጥብጣችዋል የምትፈልጉኝ ከሆነ ጓደኛ ሁኗት አግዟት😱

  Рет қаралды 10,841

Wende.zeleke

Wende.zeleke

Күн бұрын

Пікірлер: 405
@saeedalderei5413
@saeedalderei5413 12 сағат бұрын
ልጅቱ እና ልጁ ተተገናኙ ይብስበታል ስለዝህ መገናኘት የለበትም እራሱን ያረጋጋ የምትሉ ❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m 7 сағат бұрын
ሳህ
@samirajuhar6442
@samirajuhar6442 12 сағат бұрын
እንዴ አሚር ምን ሆነካል ከልጆቹ ህይወት ትዉጣ እንደበፊቱ በሠላም ይኑርበት በቃ ይቅርታ ብለዋታል እረፍ አሚር
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 Сағат бұрын
አው እውነት ነው አታስፈልግም እዛው በሩቁ ይቅርታ ብለዋታል በቃ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 12 сағат бұрын
ምንም ይሁን ምንም አሚርንን አታስከፉት አሚር ምርጥ ልክ ነው ወንዴ እና ዘሌ ከናንተ እንዲህ አልጠብቅም በቃ ከልጅቷ መራቅ ካለባችሁ ራቁ ግን አሚርን በዚህ ልክ መናገር ያስከፋል ትሁት እና አሚር እኮ ልጅቷ ከጥፋት ሊያርሙዋት ፈልገው ነው
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj 12 сағат бұрын
በትክክል
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s 11 сағат бұрын
እና ይቅርታ አድርገዉላት የል በቃ ሌላ ምን አስፈለገ
@DanoChafamo
@DanoChafamo 11 сағат бұрын
ትክክል
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 10 сағат бұрын
በትክክል
@MdOmer-f8x
@MdOmer-f8x 10 сағат бұрын
ትክክክል
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 12 сағат бұрын
በቃ አሚር ተወቸው እቅሪታ አረጉለት አይደል እንዴ በቃ ከልፈለጉ አልፈለጉም ነው
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 12 сағат бұрын
አሚር ተዋቸው ሆሆሆሆሆ በቃ ይቅርታ ታረጉላት በቂነው አብሮ መሆኑ ጥሩአይመጣም አሚር አታብዛው ተዋቸው ልጆቹን
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 12 сағат бұрын
20 k ገብተዋል ማሻአላህ እናበረታታቸው በቃ ይቅርታ አድርጉላት የሰዉ ልጅ ይሳሳታል ተምራበት ከሆነ በናተ ምክንያት ጸባዯን ልታስተካክል ትችላለች በርቱ ጎበዞች ይሄ ነገር የተፈጠረው ለኸይር ነው
@HuTu-e7x
@HuTu-e7x 12 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@muhamad3183
@muhamad3183 11 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 10 сағат бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 12 сағат бұрын
ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው እኛ ስንት ወንጀል ሰርተን አላህ ይቅር ይለናል. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በተረፈ አላህ ያግዛቹ
@ኦክትሀሠንነኝ
@ኦክትሀሠንነኝ 11 сағат бұрын
@@Samira123-vq2iw እና ይቅርታ ብለዋታል እሷ አብሬካልሆኩነውያለችው አሚርደሞ አብራቸው ጎደኛአርጓትነው የሚለው ስለዚህይቅርታእናአብሮመሆንምንአገናኝው አሚርየነሱን ሀሳብአልተረዳም አብራችውሸጥሉነው🙄የሚለው
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 11 сағат бұрын
አይዋ. ያለፈው አልፈዋል ግን ከወ ቦሀላ ፈታ እያሉ ቢመጡ
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 9 сағат бұрын
ልጁ መልሦ ይጎዳል
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d 4 сағат бұрын
በትክክል ደምርኝ ዉድ❤
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 3 сағат бұрын
ደምሬሻለሁ
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 12 сағат бұрын
አሚር ይቅርታ አደረጉላት አይደል እዴ አረፍ ልጂቱን አታውቃትም አታሽቃብጥ
@Sነኝየቡታጀራቀበጥ
@Sነኝየቡታጀራቀበጥ 12 сағат бұрын
አሚን አሚን በቃ ተዋቸው ይቅርታ አረጉላት አይደል ምን ሁኑ ነው ምትላቸው አበዛከው እሄን እሪስ ዝጉት በራሳቹ አይዲ ኑኑ የምትሉ 👍👍 😢😢😢
@FhCh-zf5nz
@FhCh-zf5nz 12 сағат бұрын
ሲጀመርልጀቱ አታሰፈልጋቸዉም የሆነች ሰይጣንነገርናት ለሰዉልጀ ክብርየላትም
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 12 сағат бұрын
ትክክል
@FhCh-zf5nz
@FhCh-zf5nz 12 сағат бұрын
አሚር እረተረጋጋ ልጀቷየነሱጓደኛ ካልሆነች የራሳጉዳይ ገደልትግባ
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 12 сағат бұрын
አይባልም
@FhCh-zf5nz
@FhCh-zf5nz 12 сағат бұрын
@@HayatHayattt-kq7hm ለምደነዉየማይባለዉ ከይቅርታበላይ ምንያርጉላት
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 12 сағат бұрын
ምችግር አለው እደዛ አይባልም በነሱ ብዙ ምትማረው ነገር ይኖራል ከነሱ ከተቀራረቡ ወላ
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 11 сағат бұрын
@@FhCh-zf5nz ሰው ነች ተሳሳተች ቀርበው ብዙ ነገር መቀየር ይችላሉ
@binalefart2799
@binalefart2799 10 сағат бұрын
ይቅርታ አደረጉላት ለጓደኝነት አታስፈልገንም አሉ መብታቸው ነው ይቅርታም ያደረጉላት ጥሩ ልጆች ስለሆኑ ነው እንጂ እንደሷእማ ቢሆን ሲቀጥል ጓደኛ ይሁኑኝ የምትል ለነሱ ስሜት አታስቡም እንዴ በተገናኙ ቁጥር ያደረገቻቸው ነው ትዝ የሚላቸው አታስፈልገንም ካሉ መብታቸው ነው ሌላ ጓደኛ ትፈልግ።
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 10 сағат бұрын
አሚርንና ትሁትን አታስከፋ በችግራችሁ ጊዜ ደርሰውላችሃል
@Elham-v9c
@Elham-v9c 10 сағат бұрын
ሆ አሚር ና ትሁትእነሱም ተረዷቸው እነሱ እኮ ልጁን ይጎዳብናል ብለው አስበውነው ከተቀራረቡ ልጁንና ልጅትዋን አንድላይ ሲመጡና ሲገናኙ ልክ አይሆንም ለዛ ነው 😢😢በተረፈ እኳን ደስ አላችሁ20K❤❤❤❤
@Ryr-bc7py
@Ryr-bc7py 12 сағат бұрын
ይቅርታ አደረጉላት አይደል ተዋቸው እረበቃ እባካችሁ ልጆቹ ያሳዝናሉ
@Geni810
@Geni810 12 сағат бұрын
አረ ይቅርታ አዉርዱና ከዚህ ነገር ዉስጥ ዉጡ ተመልካቺም ይሰለቸዋል እኮ 😮 በሌላ ነገሮች ኑልን ወይም በዉስጥ ጨርሱ😌
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج 12 сағат бұрын
ሰው ሁኖ የማይሳሳት ብረት ሆኖ የማይዝግ እጨት ሁኖ የማይጨስ የለም ይቅር በሏት ጓደኛ አድርጓት😢😢😢እደኔ ቸኳላ ናት ግን በጣም ውስጣችን ይጎዳን 😢😢😢ተረዷት
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 12 сағат бұрын
በትክክል
@user-pf1rm5ct5v
@user-pf1rm5ct5v 12 сағат бұрын
በትክክል🙏
@binalefart2799
@binalefart2799 10 сағат бұрын
በሰው ቁስል ላይ እንጨት መስደድ ማለት አሁን ነው ይቅርታ አደረጉላት ከዚህ በፊት ጓደኛቸው ሆና ባጋጣሚ ተጣለተው ቢሆን ወደቀደሞው ጓደኝነታቸው ይመለሱ ተቀበሏት ይባላል አሁን ይህች ልጅ በፊትም ጓደኛቸው አልነበረችም ወደፊትም ጓደኛችን እንድትሆን አንፈልግም ይቅርታ አድርገንሻል አሏት ከዚህ በላይ የሰውን መብት ስትጋፉ ትንሽ አታስቡም አንዳንድ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ቆም ብላችሁ አስቡ ??🙄
@Zabo-A3
@Zabo-A3 8 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👌❤❤❤
@AbdelazizTube-Mom
@AbdelazizTube-Mom 10 сағат бұрын
አሚሪ..በቃ..ይቅርታ..አድሪገውላታል..ለእንዳሽ..አስብ.እሷ..ወደኢወታቸው..ከመጣች..እንዳሽ..ያገረሽበትና,,,ሌላ..ችግር..ይከሰታልስለዚ..ተራሪቆ..ይሻላልእባክህንአሚር..ተዋቸው..በቃ
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 12 сағат бұрын
አሚርር አር ተርጋጋ እነሱን ተዋቸዉ እነሱ ጀግኖች ናቸዉ ከማንም ምንም የማይፈልጉ ጠንካሮች ናቸዉ ይቅርታ አርጉላት በቃ ከዚህ በላይ ከነሱጋ አትገናኝ ትሁትም ተያቸዉ ይኑርበት እነሱ ሆሆ አብራችሁ ትሁን አላላችሁምደ ዘሌ ወንደ አብሺሩ ወገኖቸ ጠንካራ ናችሁ እሶን ግን አትቅርቦት በሩቁ ደሥም አትል ሁለ ነገሮ ለሠዉ ክብር የለላት የሆነች ከሠዉ በላይ ነኝ ባይ ናት እራቆት አሚር አርጋጋዉ ብዙ አሳልፈዋል እነሱ ተዋቸዉ
@SsS-vg9pv
@SsS-vg9pv 12 сағат бұрын
አሚርየ እነሱንም ተረዷቸው እነሱጋ ጓደኛ ካረጓት ልጁደሞ ይጎዳል እንዴገና የዱሮው ስሜት ውስጥ ይገባል እና በዚሁ ተስፋ እንዴቆረጠ ባተቀርበው ብለውነው
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 12 сағат бұрын
ሁሉም ነገር በአንዴ ይሁን አትበል አሚር ተወቸው
@binalefart2799
@binalefart2799 10 сағат бұрын
ተባረኪ አስተዋይ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 10 сағат бұрын
@@binalefart2799 አሚን
@hayatHiwe
@hayatHiwe 11 сағат бұрын
አማር ግን ጎበዝ ሰውን ይቅር ያልለ ፈጣሪውን ፍቅር አስልም ❤💗💗💗
@11Secho
@11Secho 12 сағат бұрын
አስቦ አለመነገር በጣም ወጋ የስከፍለል አያቹ ቅመሞች አፍን ልነዋራ ሰጠን ጭቅለትን ልናስብ ሰጠን አለህ☝️❤👌እሷ ፍቅሩን ከልትቃበለች መገነኛት ጥሩ አይደለም😏አፍቃርው እስልምናን ታቀብሎ ፍቅሩን ትቃበል ወደዋለች መሰለኝ😮😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@IfufVkcif
@IfufVkcif 11 сағат бұрын
ሀይማኖታቸዉ አድ አይደለም
@11Secho
@11Secho 11 сағат бұрын
@@IfufVkcif ከታቃበለችው ይሰልማል💞
@binalefart2799
@binalefart2799 10 сағат бұрын
ሺ ጊዜ ታፍቅረው ሀይማኖቷን ትቀይርና ታግበው በዚያውም ካሳ ይሆናል እንጂ እሱ ተበዳይ ሆኖ ጭራሽ እምነቱን ቀይሮ የሚያገባት በምን እዳው ነው???
@11Secho
@11Secho 10 сағат бұрын
@@binalefart2799 መለት ከጭለመ በዘውም ወደ ብርሀን ይወጣል ማ ወደ ጫለማ ስሄድ አይታሸል ሆሆሆሆሆ እውነቱን እንናገጋር እህት ትክክለኛ ሀይመኖት ሙስሊምና ሙስሊም ብቻ ነው ጨርሸለው መች ይገበቿል ግን እስት ምናልበት ከጋበሽ።💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@11Secho
@11Secho 10 сағат бұрын
@@binalefart2799 በዚ ሰምት ብቻ እስልምናን ያታቃበለ ሰው 4,000↩️
@ZamzamMohammed-r3d
@ZamzamMohammed-r3d 12 сағат бұрын
ማሻ አላህ 20k❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SelamaShanebel
@SelamaShanebel 5 сағат бұрын
አሚር እንዲክፋው አንፈልግም አታስክፉት
@Hasna-dd6of
@Hasna-dd6of 11 сағат бұрын
ሀሚር እና ቱሁት ተሳስታሻል ይኤሁሉ መሰዋትነት የከፈሉት ከንቱ እንዳይሆን ምልሣቹ ወዳሀላ አትሂዱ ምንድነዉ
@remla_8503
@remla_8503 11 сағат бұрын
ኧረ በቃቹ አሚር በቃህ አስታርቀሃቸዋል ጀዛክ አላህ የሷ ጓደኝነት አያስፈልጋቸውም እናንተ ጓደኝነታቹ ቀጥሉ አሚርና ትሁት በጣም አስጠላባቹ እሷ እንደፈለገች ልሆኑላት አይችሉም በቃ ተውዋቸው በሰላም ይኑሩበት
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 12 сағат бұрын
ወድሞቸ ቢደወ አሁን ሠአት አትልቀቁ ማታ 1ሠአት ልቀቁ እሽ ሠዉ እዳይላችሁ ከፈለጋችሁ አሁንኮ እኛ ቅመማች ሥራላይ ነን
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 11 сағат бұрын
አይ 1ሰአት ቢለቁ የነሱን የሚያይላቸው የለም ወደሀብታሞቹነው የምናሽቃብጠው በዚሁ ይቀጥሉ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 12 сағат бұрын
እረ ዘሌ እንደ ወጣት ሁን ነገረ አታክብድ ነገረን ቀለል አድረግ ሠዉ ሆኖ ማይሳሠት ዬለም
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 11 сағат бұрын
ወንዴ ጎባዝ ነው ዛለቃ ግን
@IfufVkcif
@IfufVkcif 11 сағат бұрын
አይዉድ ማለት ዳግመኛ እንዳሽን ልትቀርበዉ ፈልጋ ይሆናል እና ዘሌ ትክክል ነዉ እምነታቸዉ አንድ አይደለም😢😢😢አትፍረዱበት
@muhamad3183
@muhamad3183 11 сағат бұрын
በትክክል🎉🎉
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 10 сағат бұрын
ዘሌ ግን ይቅታዋን ተቀበለ ሌላ ምን ትፈልጋለች
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 9 сағат бұрын
ግን ኮ ዘለቀ ሥለተፈከነው
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 12 сағат бұрын
አሚር አሁን አተ ጥፉት እያጠፋህ ነው
@zeinab3029
@zeinab3029 11 сағат бұрын
እኮ አሚር አብዛው አሁን ከዚህ በፊት የነሱ ጎደኛ ነበረች እንዴ ጎደኛ ሌላ ይፈልግ ሆኤኤኦ አሚር በጣምምም እያስጠላኝ ነው የምር
@zadargosha
@zadargosha 12 сағат бұрын
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ስለዚ በሰአቱ ሁላችን በሰራቹ ስራ ተናደናል ግን ደሞ አለፈ በቃ ተው😢❤❤❤
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj 12 сағат бұрын
እባካችህ ዘሊእና ወንዴ ከጉኒ ሁን ልጅት በስነምግባ እገዛት የጓድኛ ሁናት የምረ ጥሩ እህት ትሆናችሀለይ🎉🎉🎉
@BeziSis
@BeziSis 10 сағат бұрын
አሚር ተዋቸው ህይወታቸውን ይኑሩበት ልጆቹ😢😢
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 11 сағат бұрын
ይቅርታ እኮ ትልቅነት ነው ይቅርታ አርጉላት እግዚብሔር ለኛ ሲል ተሰቅሉ ፍቅርን አስተምሩን የለ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 10 сағат бұрын
ትክክል👍
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 12 сағат бұрын
20 kእንኳን ደሥ አላችሁ
@AishaShakaru
@AishaShakaru 12 сағат бұрын
ኮመትሽ አይቼ እንደገና ወጥቼ አረጋግጬ መጣሁ አው ደስ ይላል😂🎉🎉
@mahi-yo6jb
@mahi-yo6jb 11 сағат бұрын
አሚር ደግሞ እነሱንም ተረዳቸዉ ይቅርብለዋታል በቃ ግን ዲጋሜ እኛም እንዲመጣ አንፈልግም ልጁምደህና አየኖረነዉ እየተረጋጋነዉ ከተመለሰይ ሂወቷቸዉንነዉ የምበጠብጠዉ መቸም አትስትካከልም አወራሯ እራሱ ያስጠላል
@asdqwe9814
@asdqwe9814 11 сағат бұрын
አሚር በአላህ ለዝች ለማትረባ ልጅ ክነዚ ልጆች አትጣላ በቃ ተወት አድርጉት. አላማዋ ምንድነው ልጅቷ በጣም ባለጌ ናት አለቀ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 12 сағат бұрын
ዘሌ እና ወንዴ እናንተ እኮ መልካሞች ናችሁ ደሞ ሠው ይሣሣታል ወላሂ እኛም ጠልተናታል ግን ደሞ ይቅርታ ከጠየቀች አድርጉላት እንሷን ባታከብሩ አሚርን ትሁትን አክብሩ እናንተ እስር ቤት በነበራችሁ ሠአት ብዙ ለፍተዋል ተጨቀዋል አሚር ትክክል ነው እርዷት ምን ችግር አለው
@11Secho
@11Secho 12 сағат бұрын
ከታገነኙ ጥሩ አይደለም አንድ ፍቅሩን ትቃበል ያ ፋቃራት ልጅ
@lc09o95
@lc09o95 11 сағат бұрын
ይቅርታ እኮ አድርገውላታል ግን እሷ የናንተ ጓደኛ ልሁን ነዉ የምትለው አሚር ደሞ ሙጭጭ አለ ልጆቹ ይረጋጉ በቃ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 11 сағат бұрын
@@lc09o95 ግን እኮ ታዳ ምን ችግር አለው እዳሽም እኮ ከኢክራም ተመሣሣይ ነበር ሢያመናጭቃቸው የነበረው ይቅርታ አድርገውለታል ታዳ ምን አለበት እሷንስ ቢያዝኑላት ደሞ አሚር ለነሡ ብሎ ሢከራተት ነበር ለሡ ምንም ቦታ የላቸውም ማለት ነው
@binalefart2799
@binalefart2799 10 сағат бұрын
​@@hekmaahmed4792 አሽቃባጭ የሷስ ይቅርታ አድርገውላት የለ እንዴ ግድ ጓደኛችሁ አድርጓት ማለት ምን ማለት ነው እነሱ ከዚህ በፊት ከሷ ጋር ጓደኛቸው አይደለች አሁን ምን ተገኝቶ ነው በግድ ጓደኛችሁ አድርጓት ማለት አልፈልግም ጓደኝነቷን አንፈልግም ይቅርታ አደድርገንልሻል አሏት ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ ነው የምትሉ አንዳንድ ሾርት ሚሞሪ ያላችሁ ኮሜታተሮች በማያገባችሁ አትግቡ።
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s 11 сағат бұрын
አሚር እነሱን አትጫናቸዉ ካልፈለጋት አልፈለጋዋትም ነዉ ብቀርም አታጎዳም ዋናዉ ይቅርታ አድርገዉለለታል ።ያልደረሰበት ግልግል ያዉቃል ነዉ ሚባል።አንተ እና ትሑት ጥሩ ናችሁ ግን ተዋቸዉ ካሁን በኋላ ጭቅ አላችኹ ኮ በቃ ተዋቸዉ እናተ የሰዋ ነገር ሚያሳስባችሁ😏እንሂ ልጆች በሰላም ይኑርበት ተዋቸዉ እንድ ለተመልካች ራሱ ክብር ይኑራችኹ
@mqidyitub
@mqidyitub 10 сағат бұрын
ሰው ይቅርታ ካለ የግድ አብሮ ይኖር ማለት አይደለም so አሜር እና ትሁት ልጆቹን ባትጫኖቸው ጥሩ ነው😢😢
@ZediAli
@ZediAli 12 сағат бұрын
አሚር አንተ ግን የነ ዘለቀ ጓደኝነት ወይስ የልጅቱ ገዳፊ ሆንክ እኮ😭እኛ እራሱ የነዘለቀ ጓደኛ መሆን አትችልም አሚር ግን ልጠላህ ነው ትናት ባወካት ሴት እነ ወልደን ይህን ይአል ነበር ጓደኝነትህ😢😢😢ታሳፍራለህ😢😢😢😢
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 2 сағат бұрын
ዘበራቂ
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 11 сағат бұрын
ትሁት ያርግሺዉን እያነሳሺ አታስጨንቂያቸዉ ተያቸዉ እነሱን
@binalefart2799
@binalefart2799 11 сағат бұрын
አሚር ወንድማችን አንድ ነገር ልንገርህ ያሁሉ ነገር ተፈጥሮ ይቅርታ አደረጉላት አሁን ጓደኛ ደግሞ አታስፈልገንም ካሉ መብታቸው ነው የሰውን መብት አትግፉ ጥሩ አይደለም በተረፈ አከብርሃለሁ ወንድሜ
@LubabaTeka
@LubabaTeka 9 сағат бұрын
ግን ዘለቀ ምታወጣቸዉ ቃላቶች ተጠንቀቅ ማለት አሚር ለናተ ብዙ መስዋት ከፍሎዋል በቃ አንተ አታስፈልገንም ለምን ትላለህ ተዉ የሰዉ ዉለታ በድ ነገር ባንዴ ማክሸፍ ጥሩ አይደለም
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 12 сағат бұрын
አሚር አበዘሃውውው እሺ የልጆቹሁን ነገር እየሠብክክ አራራራራራ
@shemima5580
@shemima5580 11 сағат бұрын
አሚር ምን እያልክ ነው አረ ልጆቹ ይኑሩበት ሆ ይቅርታ አደረጉላት አይደል በግድ ጓደኛ ሁኗት አስፈላጊ አይመስለኝም😏😏😏
@heyuti
@heyuti 12 сағат бұрын
ዋሊኩሙሰላም ወራህመቱላህ ወንድምአሚር ይበቃል ከዚህበላይ እሷእስካሁን ከማንጋ ኑራለችሆ ዋናውይቅር መባባላቸውነው
@FatimaBibi-qt7bh
@FatimaBibi-qt7bh 11 сағат бұрын
ተዋቸው እነሱልጆችብዙሆናዋል ተዋቸውይኑርበት
@NaZw-r7s
@NaZw-r7s 11 сағат бұрын
በቃ ተዋቸዉ ይኑርበት እንኺ ልጆችን❤❤❤እናተ በቃችኹ አበዛችኹት እጭ ይቅርታ አደርገዉላታል በቃ ሲጀመር እንዳሽ ልጅቱን በአይኑ እንዳያያት ሙሱሊም እና ክርስቲያን አብሮ አይዘልቅም ዱሮም እንዳሽ ነዉ ጥፍተኛ አሁን ግን ወደኋላ የለም ሂወት ወደፌት ወንድሞቸ❤💪
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 11 сағат бұрын
አሚር ምድነው ችግርህ እንዴ ይቅርታ ተባባሉ አይደል ምን ይሁን እያልክ ነው የገገምክ አልመሰለህም እንዴ በቃ ተዋቸው ኢክራምም ተብዬ እዛው ርቀቷ ትጠብቅ ምድነው አንተ ልጁም ሰላሙን አጊቶ እየኖረ ነው አስታረክ አይደል ከዚ በላይ መቅላል እየፈለክ ይመስላል ወዳዛ ባክህ
@SinmegElyhwe-cw6fy
@SinmegElyhwe-cw6fy 11 сағат бұрын
ምን አስባነዉ ደፋር ጎደኝነት ቀልድ ሆነ እዴ ቢጤዋን ትፈልግ እነዚህ ምርጥ ልጆች አይመጥኑዋትም ገለል በይከሂወታቸዉ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 11 сағат бұрын
😁😁😁😁ቢጣቸውን ፈልጉ ብላለይ
@AAa-jr4gn
@AAa-jr4gn 11 сағат бұрын
አራዋነው እቅርመበበሉነው እነንተእርስበራሰቹ አትጠሉ እሱዋ ከቀራበች ልጁ አሁኒም እዘ ውስጥነው ሚገበው ለመይሆንነገር አትጠሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@z-qh7dt
@z-qh7dt 3 сағат бұрын
ሆ ይቅርታ ብለዋታል ሌላዉን ካልፈለጉ ለምን ማጨናነቅ አስፈለገ እደተመልካች ከዚ ድረስ እሚያደርስ ነገር አደለም ጓደኝነት የራሱ ቦታ ነለዉ በሰላም ይኑሩበት ልጆቹ
@SaraSazz
@SaraSazz 10 сағат бұрын
ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉20K እንኳን ደስስስ ያላችሁ❤❤❤የኔ ውዶች❤❤❤🎉🎉🎉
@WasilaShifa
@WasilaShifa 11 сағат бұрын
አረ ሲጀማር ከሚንም በለይ ረቁወት አሚር ወደ ረሳ ተማለስ
@Kemeria-e2r
@Kemeria-e2r 11 сағат бұрын
አሚሮ እነሱንም ተረዳቸው በቃ ይቅርታ ተደርጎላታል በቃ የምን መሟዘዝ ነው ልጁ ይኑርበት ይረጋጋ እሷ አታስፈልግም
@mekde1223
@mekde1223 9 сағат бұрын
ኢሚረ ተረጋጋ ወድሜ በቃ ይቅረታ አድረገውላታል ከልጁጋ ትገናኚ ብለህ ከጓደኞቺህጋ አትጣላ ያፈቀረ ሠው ነው የሚያቀው ልቡ ይጎዳል ልጁና ልጂቷ መገናኘታቸው ብዙም አልታየኚ ተረዳቸው ዋናው ይቅረታው ነው
@senaygebrselassie5202
@senaygebrselassie5202 Сағат бұрын
አሚር ተው እባክህ የሳ ጋደኝነት አያስፈልግም ልጆቹን ተዋቸው
@TallefZeleke
@TallefZeleke 12 сағат бұрын
አሚር እሰካሁን ጥሩ ነገር ሰርተሀል የቅርታም አደርገውለታል ልጀቷ አሁንም ከነሱ ለመሰራት መን አሰፈለጋት ከህይወታቸዉ ትዉጣ ለምን ተረብሻቸዋለች
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 12 сағат бұрын
አሚር ይቅርብህ ይሄ ነገር በቃ ይቅር ተበበሉነ ተላያዪ
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 10 сағат бұрын
አሚር በቃ ተዋቸው ልጅ አፈከራት እሳ ተጫወተችባት እሱም ጥፋተኛ ነው ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል ተተኛኙ ፍቅሩን እንዳይቀሰቅስባት ጡሩ ነው እናተ ቅረባት ከነሱ ካስበቃስ ትቅረባቸው
@IfufVkcif
@IfufVkcif 11 сағат бұрын
ይቅርታ ማለት እኮ አይዲ ነዉ ግን እንደበፊቱ ይሆናል ማለት ነዉ አሚር በቃ ተዋቸዉ እዴ ይኑሩበት እነሱንም ተረዳቸዉ በቃ አደረጉላት ስለዚህ እነሱ የራሳቸዉን ይኑሩበት እዳሽን እንዳታገናኙት እዴ በቃ ህይወቱን ይኑርበት እዴ ሀይማኖታቸዉ አድ አይደለም እሱ እኮ አፍቃሪ ነዉ ሲያት ቢያገረሽበትስ ዳግመኛ ሊጎዳ ነዉ😢😢😢አሥቡ እጂ😢😢😢😢
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 12 сағат бұрын
አሁን እኮ ልጅ እደገና ፍቅርውሥን ተገባ ከባድነው
@قمريهالقمريه
@قمريهالقمريه 11 сағат бұрын
እህት ዮለቹም ሰዉ ሆኖ መይሰሰት ዬለም የኔ ዉዴቺ
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 12 сағат бұрын
በቃ ጎደኛችሁ አድርጋት ሰው ነች ተሳሳተች አስተምሯት በቃ ቀለል አድርጉ ያለፈዌን ተውት የተጋደለም ይቅር ይባባላል
@SelamFantu-k7n
@SelamFantu-k7n 9 сағат бұрын
ወንድ ዘለቀ ከልባቹ ይቅርታ ቡላቹ አሰተምራት እደሁም ለእናተ እራሱ የአይምሮ እረፍት ነው ግን ደግሞ ልጁ ይጎዳል አንድላይ ከተገናኙ
@fatmaussn
@fatmaussn 9 сағат бұрын
አሚር ምን እየሆንክነዉ የምር አሥጠላኸኝ እነሱ ምንያድርጉ ከዝህን በፊት አያቋት አተለራሱ ምን እያልክ እደሆነ ገብቶሀል በእርግጥ ልጅቷ አታሥፈልጋቸዉም በቃ አታሥጨንቃቸዉ ጥሩሠዉ አልነበርክደ
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 11 сағат бұрын
ውስጣቸው ሳያምን ምን ዊግ ለው ጓደኛማለት ከባድነው የምትሉ👍👍👍
@HayuHasen
@HayuHasen 9 сағат бұрын
አሚር ለነሡም አስብ እነሡ ደማቸዉም ፈሶ ካሣ ሣይጠይቁ ነዉ ይቅርታ ያደረጉላት ሥለዚህ ተዋቸዉ ይረጋጉ 😮😮😮
@fadela920
@fadela920 8 сағат бұрын
አሚር መስታረቅህ ጡሩ ነዉ ግን እሱወ ሙስልም እሱ ክርስታን ስለሆና አድ ለይ ዬሁን እደትል አይፈቃድም ግን ህቅርታ ይበበሉ ቀዘ ሪቃጠቹሁን ጠብቁ !!!!
@Bladeballlover-o2r
@Bladeballlover-o2r 11 сағат бұрын
ልጆቹ ስንት ችግር አለባቸው ተዋቸው አሚር ካልፈልጉ ግዴታ የለባቸውም
@WasilaShifa
@WasilaShifa 12 сағат бұрын
አዉን አሰጠለሃኝ አሚር በቃ ተወቸዉ ሊጆች ዪኑሩበት
@Sihu-h9q
@Sihu-h9q 12 сағат бұрын
አሚር በቃ አታስጨንቃቸው ይቅርታ ካደረጉላት ይበቃል ምንድነው የሷ ጓደኝነት ገደል ይግባ አሚር አቁም በቃ😢
@byky3031
@byky3031 3 сағат бұрын
ሳህ በቃ ተዉ አሚር 😢
@idgshjxhzgha5289
@idgshjxhzgha5289 7 сағат бұрын
አሚርና ትሁት ምነካችሁ እረ ልጆቹን ተዋቸው ይቅርታ አደረጉላት አይደል
@jeedaslaliyas5540
@jeedaslaliyas5540 4 сағат бұрын
አሚር ልጅቷ አታስፈልግም ከነዘሌ እና ከነወዴጋ ትራቅ ይቅርታ ብለዋታል ፊትም አብረው አይሰሩም ነበር
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 10 сағат бұрын
አሁን በቃ በሁሉም ተምራለች ስዉ ዋናው ነገር ጠፋቱን ማወቁ ነው 👍👍
@ዜድየአላህባርያ-የ7ከ
@ዜድየአላህባርያ-የ7ከ 9 сағат бұрын
አወሸ ልጂቱ አታስፈልግም ቶው የራሳቹሁን ኑሮ ኑሩ በቃ እን ዴሞ ይቅሪታ ከተባባላቹሁ ምንቀረ
@Hiwot842
@Hiwot842 9 сағат бұрын
ይጭ አሁንስ ሥለቻቹኝ ይቅርታ አደረጉላት ዓይደል በቃ ከነሱ ትራቅ ስራቸውን ይስሩበት እሷን እንዳታመጡብን ከፈለገች በጭንቅላቷ ትተከል 😁😁🤸‍♀️
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 11 сағат бұрын
እንዴ እስከዛሬ ከማን እየኖረች ነበር የት ያቆታል አሚር አላህን ፍራ ምን አርጉ ነዉ ምትላቸዉ ተዋቸዉ ልጅቹ ባይሆን ትሁት ትስራ ከነሱ ችግር የለዉም በቃ እቅርታ አረጉላት አደለል በቃ የፈለገቹ ትሁን ምንአገባቸዉ እረ አሚር አብደሀል ተዋቸዉ በቃ ስራቸዉ ይስሩበት
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 сағат бұрын
ሣታውቃቸው ነበር የምትኖረው የተዋወቁበትም መንገድ በመጥፎ ተቀይሮ ነበር እያንን ሁሉ መስዋት ከፍለው ካለፈ በዋላ ጋደኛቸው ካላደረጉኝ ብላ በጎን ከምትናገር ከእንዳሽ ፍቅር ይዞኛል ብላ ግልፁን ትናገር ሴት ልጅ መለመን ሲቀርባት ፍቅር እንደ ሚይዛት ግልፅ ነው
@ekruethio7155
@ekruethio7155 7 сағат бұрын
አሚረ ተዋቸው በቃ እቅረቴ አሉ አይደል በቃ የግድ አታስገድዳቸው ሆ በቃቸው ተመቲ በቃ እንዳትመጣ አቦ
@bdnoorbdnoor4566
@bdnoorbdnoor4566 4 сағат бұрын
እነዚ ሁለት ልጆች ዘረኝነቸው በቀ አተስፈልገንም ዪበለል በውስጥ የለው ፈቅሎዪጠል አተስመሲሉ.
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 4 сағат бұрын
አሚር ደግሞ ልጅትዋን አታውቃትም ምን አገባህ ? በግድ ጉዋደኛ ሁኑ ነው እንዴ ??? አረ እርእስ ቀይሩ ውይ እኛም ስለቸን
@Aminat725
@Aminat725 12 сағат бұрын
ኸረ አሚር ገናሁን ተሣሣትከፈለገች በራሧ መንገድ ትቅረበዉ ጓዴኖችን አታሥከፋ ሢቀጥል አሁንምተቀረበችዉ ወዴነበረዉ ሥሜት ነዉ የሚገባዉ ከገባዴግሞ ከባድነዉ እሧም ብታፈቅርዉ ሁለቱም መጎዳትነዉ ምክንያቱም እምነታቸዉ የተለያየነዉ ፍቅርዴግሞ ከእምነት ይጀምራል እህትና ወንድም የምትሉት ገር አይሠራም የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን እንዴ እህት እንዴ ወንድም መየት ከባድሥቃይነዉ
@FFd-u3l
@FFd-u3l 10 сағат бұрын
እኔ ብዙ ኮመንት ኣልፅፍም ናበር ነገር ግን ይቅርታ ካረጉላት ይበቃል ምክንያቱም ከተገናኙ ያፈቀራት ጓደኛቸው ሁለተኛ ይጎዳል እሷ ተፈቅራ ነው እሱ ግን ያፈቀረ ስለሆነ ካያት ከስሜቱ መውጣት አይችልም ይጎዳል ፍቅር ከባድ ነው ባካቹ ተዋቸው አሚር ተረዳቸው እነ ዘለቀም ጓደኛቹ ከዛ ስሜት እስከሚወጣ የናንተ ጓደኛ እንድትሆን እንዳትፈቅዱ ከወጣ ቡኃላ ግን እግአብሄር ያረገው ይሆናል ይቅርታ ግን በሏት ስትሏትም ከልባቹ ይሁን
@ከድራወሎየዋ
@ከድራወሎየዋ 10 сағат бұрын
ለጓደኛ ክብር ይኑራችሁ እንደ ይደብራል እናንተ ህጻን አይደላችሁ የሰው ልጂ ተጋድሎ እንኴን ይቅር ይባባላል
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 11 сағат бұрын
አሚር በቃ ይቅርታ አባብለሀቸዋል አረፈህ ተቀመጥ በግደታ ጓደኛ አድርጓት ተብሎሰውን ማስገደድ ተገቢ አይደለም
@حياة-ح1ش
@حياة-ح1ش 7 сағат бұрын
ትሁት እኔ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ግን ዛሬ ንግግርሽ ላይ ተሳስተሻል እነሱ ጓደኝነት ብቻ ሳይሆን ወንድ ናቸው አታገኙትም ብለሽ ባርቂ አሪፍ ነው እነሱ የዶሮ ጓደኛ ናቸው አንቺ ትናንትና መጠሽ ናቸው አሪፍ ነው ራስሽን ብቻ እኛ ሴቶች ነገረ መቻልለን ትናንት ያመጣ ተለያይት እሞክራለች አስታርቁ ስታስታሩቁ ግን አስተካክሎ እኛ ከናንተ ምን እንማራለን መጠራት መስታረቅ ስለዚህ ትሁት ተሳስተሻል ዛሬ እንደውም ቀስ ብላችሁ ናችሁ በትዕግስት ባሉበት ሁኔታ ነበር ማረግ ያለባችሁ እናንተ ግን አንቺ ግን🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@AAa-s3m7y
@AAa-s3m7y 11 сағат бұрын
ትሁት ያኔ አማላይ ጎዳኛሽን ኢክርሚን ሚከርያት ኢና አነሱ ይቅርታ ከረጉለት ጎዳኛ መሆን አስፋልጊም ኤሄን ያክል ረሰቻው አከባድ አለህ ላኢክራም ያላው ይሰጣታል አብሽር
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 9 сағат бұрын
ወላሂ ይደብራል ምንድነዉ በዚ ልት ሠዉን ማሥጨነቅ ልጁ ካልፈለገቹ ያገገምበት ትዋቸዉ😢😢😢😢😢
@FatimaA-hx2cv
@FatimaA-hx2cv 12 сағат бұрын
ይቅርታ ተባበሉ እና ከዝህ አይደያ ዉጡ
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o 12 сағат бұрын
አራ ደገገሙት ሲያስጠሉ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 11 сағат бұрын
በቃ ይቅርታ አርጉላት ግን መገናኘት የለባችሁም እዳሽንም እዳታገናኟት
@FADXIYALuguse
@FADXIYALuguse 11 сағат бұрын
እንዴ ኧረ ልጆቹን ተዋቸው በግድ ጎደኝነት ካልፈለጉስ ሃይ
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 11 сағат бұрын
ዘለቀ የሚበልው ግድድታል አይመልስም ምን ጉድ ተግሎም እኮ ይቅር ተብለው ይኑረሉ
@nayigachris5689
@nayigachris5689 10 сағат бұрын
እረ ዘለቅ አሚረን እደዚ አይገባሁም ምንካህ እሱ ባይድረሰላቹ እኮ ክባድ ነው ወላሂ የድበራለ 💝💝🤲🤲
@ዜድሻየናቷ
@ዜድሻየናቷ 12 сағат бұрын
አሚር ተዋቸው ልጂቱ አታስፈልግም
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 12 сағат бұрын
ግድ ታረቁ አትበል አሚር ተዉ ዘሌ እና ወደ ጋር ከታረቀች በቂነዉ እዳሽን ተዉት😢😢😢 ጓድታዉ አለች ተዉዉዉ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 11 сағат бұрын
አሚር ምን ሁኑነው የምትላቸው ይቅርታ ካደረጉላት ይበቃል የሴት ጓደኛ ትፈልግ ሲጀመር እደኢስላምም ሴትልጅ የወድ ጓደኛ የለም
@A12Samsung-z3j
@A12Samsung-z3j 10 сағат бұрын
ልጂቱ ሲጀመር የተረገመይ ናት እደወገብ ቅማል ተጣብቃ ስዉን መጉዳት ነወ ስራዋ
@LubabaTeka
@LubabaTeka 9 сағат бұрын
ኧረ በቃ ይቅርታ ከተደራረጉ በቂ ነዉ ጓደኝነት ግዴታ አይደለም እነሱ ከነሱ ሌላ ሰዉ መጨመር አይፈልጉም
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 10 сағат бұрын
አሚር ይቅርታ የትሳሳትክ ነው ይቅርታ ብሏታል አይደል ካልፍቀዱ አታስገድዳችው ልጅትዋ ምን ይኑር አይታውቅም መጅመርያ መልስ ይስሙ አታስጭንቋችው
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 68 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 129 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,1 МЛН
ፍቅረኛ አለ ወይ😱❤
26:01
Helu Tube
Рет қаралды 47 М.
🛑ከብዝ ልፋት በዋላ የልፋቴን ዋጋ አገኘሁኝ💪🥰
28:12
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 73 М.
በአያልቅበት ተስፋ ቁረጭ ..!!
9:47
kal beteseb
Рет қаралды 10 М.
አብርሽ የፀጉሩን ቀለም ቀየረው.ሩታ በጣም ተናደደች😱🤪🤪
23:32