ለ ሮዚ ያልጠበቀቺውን ስጦታ ገዛንላት😊

  Рет қаралды 27,581

Rosiye

Rosiye

Күн бұрын

#youtube
#ebstv
#rosiye
#rosi KZbin
#ksi
#Rozi
#በጉግል መፈለግ
#Mrbeast #asm
#ትዕይንት ፍጥነት
#ካይ
#ቲክቶክ
#ብሎግ ማድረግ
#ትዊተር
#ethiopiancomedy
#ቢቢሲ
#ሲኤን
#ብሔራዊ ጂኦግራፊያዊ
#ሀገራዊ ዜና
#ኢትዮጵያዊ
#ethiopiamusic
#ኤርትራ ሙዚቃ
#የማበረታቻ ንግግር
#የፍቅር ታሪክ
#ኦፊሴላዊ
#አስቂኝ
#ድራማ
#youtube
#አዝማሚያ ቪዲዮ

Пікірлер: 90
@amhara74
@amhara74 3 ай бұрын
እኔ ከሮዚ ፈገግታ ጀርባ ጥንካሬዋ ሁሌ አደቅቃታለሁ ሲያዩት ልጅ እንደ ዘመኑ እምትመስለው ግን በጣም ቆፍጣና ጀግና ነሽ የሰው መውደድ አለሽ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤
@007eakonchu3
@007eakonchu3 3 ай бұрын
The iron girl or lady 🤔
@makbel-ep
@makbel-ep 3 ай бұрын
አሁን ጥሩ ቪዲዮ እናያለን ፣ልጁን ግን KZbin ክፈችለት እና አስጀምሪው ይችላል
@Magi_koo
@Magi_koo 3 ай бұрын
እኔ በእውነት እነ ሊዱን ያየሗቸው ቀን ነው የወደድኳቸው እጅግ መልካም ቁጥብ ጨዋ የእውነት እሕት ወንድም ! ሮዚ የማዬ ፀሎት ሞርቃት ገና በሰደት ሑሉ መልካም ስኬት ነው የሚሖንልሽ በቃ ውስጥሽ ገራገር ነው ብዬ አስባለሑ እና ስላስደሰቱሽ ደስ ብሎኛል ለነሱም ያላሰቡት ደስታ ይስጣቸው ሑለቱም ይለያሉ ሊዱ ብቻ ውይ እደዚች የተረጋጋች ውብ መሖንሽ ታድለሽሽሽሽ ውዴዴዴዴዴ❤❤❤❤❤ ወንድም አንተም ትለያለሕ ሮዚዬ በማዬ ሞት ኮመንቴን ላይክ አርገሽ ለሊዱ አሳይልኝ ❤
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
በጣም ምረጥ ልጂ ናት ሊዱ ሮዚም እኮ ወላሂ የዉሃ ናት
@susu_8018
@susu_8018 3 ай бұрын
ይገባሻል ሮዚዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤🎉🎉
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 3 ай бұрын
ደስ ትላላቹ ጓደኝነታቹ እግዚአብሔር ይባርክ ንጹ ልብ ይስጣቹ እስከ ዘላለም
@sablacell1012
@sablacell1012 3 ай бұрын
ጥሩ እህት ወንድም ይለያሉ የማዬ ፀሎት ሁሉ ነገር ይሳካላችው ጥሩእህትወንድምይለያሉየማዬፀሎትሁሉነገርይሳካላችውምርጦቼ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 3 ай бұрын
❤❤❤እሮዝየ እኳን ዴስአለሽ የሰጣችሁም አላህ ይስጣችሁ❤
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 3 ай бұрын
ሮዚ ጀግና በርቺ
@kidist1705
@kidist1705 3 ай бұрын
ተባረኩ መልካም ልብችን ያብዛልን❤
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 3 ай бұрын
የምር ሰወዳት ምርጥ ሰው ናችሁ ❤️❤️
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 3 ай бұрын
Love you guys, stay safe and may god bless you guys and ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:32
@birukmuhiye3785
@birukmuhiye3785 3 ай бұрын
Wow arif guadenamoch❤
@FathimaP-wn4su
@FathimaP-wn4su 28 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ውዶች ይመቻቹሁ🙏🙏🙏👌👌👌
@miskerql-wl1ti
@miskerql-wl1ti 3 ай бұрын
Wow yabede new berchi
@sarameseret8445
@sarameseret8445 3 ай бұрын
አይለያችሁ❤❤❤❤
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 3 ай бұрын
❤❤❤❤ደስ ትላላቹ ለአሚር ዪቱብ አስከፍቺው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 3 ай бұрын
ማሻአላህ መተባበራችሁ ደስ ትላላችሁ አለባበሳችሁ እንኳ 00000😢
@DechasAhmed-sh8fw
@DechasAhmed-sh8fw 3 ай бұрын
Wow Kemir mecharachalay yebede naw 😂😂😂❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 ай бұрын
🤔እናንተም ክርስቲያንና ሙስሊም ሁናችሁ ተጋብታችሁ ይሆን አረ ተው ባልጠፋ ሰው አንድ አይነት ሃይማኖት ካልሆነ አትጋቡ መጨረሻው የከፋ ነው ፈጣሪንም ማስቀየም ነው
@AfnanAbdela
@AfnanAbdela 28 күн бұрын
❤🎉
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
ለነሱም ዩቱብ ክፍችላቸዉ ሮዚ❤
@SOFYAawoll
@SOFYAawoll 3 ай бұрын
አላህያስዴስታችሁ ዉዶቼ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pd2wk6md1c
@user-pd2wk6md1c Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍
@Gift-gv7jd
@Gift-gv7jd 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😊😊😊😊🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 love you
@AbderzkEdries
@AbderzkEdries 3 ай бұрын
ሀቢቢ የለቹበት አገር ዬትነው እነም ልመጠ እፈልገለው😅
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
ለንዳን ነው 🎉
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ай бұрын
ይህን ካሚራ እፈልጋለሁ ግን ሞል ላይ አጣውት
@AdAd-nw2pz
@AdAd-nw2pz 3 ай бұрын
አሰላምለይኩም
@abenezerayele9439
@abenezerayele9439 3 ай бұрын
ሮዚ❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 3 ай бұрын
ለልጄ ክፍችለት
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@galayuser1127
@galayuser1127 3 ай бұрын
ለልጁ ክፈቺለች ይቲቭ
@sofi.vlog21
@sofi.vlog21 3 ай бұрын
😜🙄😋
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 3 ай бұрын
ይቱብ ይከፈትላቸው ደስ ስትሉ ሁሌም ኑ😊
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 3 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Samira123-vq2iw
@Samira123-vq2iw 3 ай бұрын
Saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IntisaarAhmed-r8n
@IntisaarAhmed-r8n 3 ай бұрын
❤❤❤❤SAW ❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 3 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AminamuhiMuhi
@AminamuhiMuhi 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 3 ай бұрын
ሮዚዬ አንቺም ዩቱብ ከፍተሸ ሰብራይዝ አርጋቸዉ ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@فتياابراهيم
@فتياابراهيم 3 ай бұрын
መሸአለሀ በጠምደሢይለሊ ጊን በዲነቹሁለይ ጠንኪሩ ሂጀቢሺ አቲለቂ የዲኒየዉ ቢቸሠይሂን የአኪረዉንም አቲሩሱ።
@SOFYAawoll
@SOFYAawoll 3 ай бұрын
አላህህ ይጨምርላችሁ ዉዶቼ በወጣ ይተካማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ
@Kenaofficial369
@Kenaofficial369 10 күн бұрын
Ene demo 2tega😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
ሮዚዬ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ አላማሽን ለማሳካት ፈጣን ነሽ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ይጠብቅሽ ጉዋደኞችሽ መልካም ናቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው ይባርካቸው ከፊታቸው ይቅደም እወዳችዋለው ❤❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
በጣምደስትላላችሁለ ሮዚ ያላችሁ ነገር ደሞ በጣም ደስይላል አይለያችሁ❤❤❤❤
@bsquadreact
@bsquadreact 3 ай бұрын
🎉ሰላም እህታችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏 🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን! 🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
@bsquadreact
@bsquadreact 3 ай бұрын
❤❤❤
@sitrazee13
@sitrazee13 3 ай бұрын
ሮዚ ጎበዝ ልጅ ነሽ ስደት የወጣ ሰው አትመስይም ከሰው ቶሎ ትግባቢያለሽ ሀገርሽ ያለሽ ነው የሚመስለው ጎበዝ
@Mrfegegta
@Mrfegegta 3 ай бұрын
በ dji vlog ሊሰራነው ይላል😅😅
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 ай бұрын
ዋውው ምረጥ ጋደኛ አይለያችሁ❤❤❤
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 ай бұрын
እናቴ አንዳንድ ልጅ በልጅነቱ ሲቅበጠበጥ መጨረሻው ወይ ይመጥቃል ወይ ይቀመጣል ትላለች ። ኢትዮጵያ እያለሽ አያትሽን እንደዚያ ስታጦዢ ቤታችን ውስጥ ግማሹ ሲሰድብሽ አድናቂሽ ነበርኩ🎉 ጠንክረሽ ስሪ ከጊዜ ወደጊዜ ንግግርሽን አስተካክይ ምግብ ስታበስይ በስርአት ዘይቱ 😂😂😂 የውጪዎቹም ናቸው የሚያዩሽ ቆፍጠን በይ ። ልክ እንደሴቷ ጓደኛሽ የቤት አያያዟ እርጋታዋ አለባበሷ ሁሉ ነገሯ ያምራል ሮዚ ወፍረሻል አመጋገብሽን አስተካክይው።❤🎉❤
@umu267
@umu267 3 ай бұрын
😂😂
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 3 ай бұрын
ሮዚሸ ጀግነ መሽ አለህ አለህ ይጨምርለቹ
@Bet9232
@Bet9232 3 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔርን ምርጥ ናቸው ዋው የልብ አዋቂ ናቸው 😮😂❤❤❤❤❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ ጓደኝነት ተባረኩ ከአወጣችሁት በላይ እሱ ይክፈላችሁ። የውጪን ኑሮ እናውቀዋለን እንዴት ከባድ እንደሆነ ግን ሮዚን በዚመልኩ ስላስደሰታችሆት ሁሌ ቤታችሁ ሙሉ ይሁን ደስታችሁ ይብዛ ፍቅራችሁን ጠብቆት በጣም ደስ ትላላችሁ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 3 ай бұрын
የኔዉዲ አሁን ጥሩ ሰወች አግኝተሻል
@Tsegi
@Tsegi 3 ай бұрын
ዋው እንኩዋን ደስ አለሽ ሮዝዬ ምርጥ ስጦታ ነው ስወድሽ ኮሚኔቲ ላይ ልቀቂልን በደብ አይታይም ካሜራው እኛም ስለሚአስፈልገን?? 🙏🙏👆
@emuamaryoutube7911
@emuamaryoutube7911 3 ай бұрын
ሮዚ ግን እህትሽ ናት በጣም ትመሳሰላላችሁ
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 Ай бұрын
ዋው ምርጥ ጓደኞች
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 ай бұрын
ለሰጭ ይስጠው ጨምሮ ታምራላችሁ❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
ሊዱ ግን በጣም ነው እምታምሪው ❤❤❤ ስወድሽ ሮዚየ የኔ ጠንካራ እህት በርች 💖💖😘😘
@chunitefera3929
@chunitefera3929 3 ай бұрын
ayeleyachu
@SamSam12-xp9kl
@SamSam12-xp9kl 2 ай бұрын
ስሙምንድነው
@SamuelGkidan
@SamuelGkidan 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጣቹ ለ ሁለታቹም ❤❤❤❤❤ ሰው መሆን እሄ ነው
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 ай бұрын
በእንግሊዝ አገር እንደዚህ ሚስት አለ ጎበዞች እኔ ስለማላደርገው ደንቀውኛል በዚህ በተወደደ ኑሮ
@hailemicheal6684
@hailemicheal6684 3 ай бұрын
ሮዚ ቅድም በtik tok ስለ ማስታወቂያ ያወራሁሽ ነኝ መልሰሽ ደውይ
@Sabuujihad
@Sabuujihad 3 күн бұрын
❤❤
@AbdullahAhmed-wg6ci
@AbdullahAhmed-wg6ci 3 ай бұрын
አች አሁን ሙስሊምነሽ ስታስጠሊ
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 ай бұрын
ዱአ አድርግላት
@eskedardamena5947
@eskedardamena5947 3 ай бұрын
Rozin nw memeseyew lidu❤
@marakiyoutube
@marakiyoutube 3 ай бұрын
ይቱብ ክፈችላቸውና አብራችሁ ስሩ እሮዚ
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 2 ай бұрын
Good, Frined and good job. God blessed. Have a nice blessed everyone.
@frehiwotbeyene4157
@frehiwotbeyene4157 3 ай бұрын
ሮዚ እና ሊዱ ይመሳሰላሉ
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 3 ай бұрын
😂😂❤️❤️ባ ሳቅ ነው የሞትኩኝ 🎉🎉
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 3 ай бұрын
ዩቱብ ከፈችላችው ሮዛ 🎉
@DayeDKassa
@DayeDKassa 3 ай бұрын
Big bless amiro
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 3 ай бұрын
Rozi
@emman-ul5if
@emman-ul5if 2 ай бұрын
❤❤❤
@masateta6700
@masateta6700 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰
@AmanneGanna
@AmanneGanna 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ajhnsbmsalllem2370
@ajhnsbmsalllem2370 3 ай бұрын
👍👍👍
@accass3430
@accass3430 3 ай бұрын
0:29
@BettySalaam
@BettySalaam 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 3 ай бұрын
ሮዚ ና ሊዱ ይመሳሰላሉ ልበል!?
ሮዚ ከ ኢትዮጵያ ምግብ መጣላት
22:20
Rosiye
Рет қаралды 87 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 12 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 98 МЛН
ሚበቃኝ ጡት ማስያዣ የለም 😁
21:03
Rosiye
Рет қаралды 40 М.
አስቀየምናት (ተጣላን)
23:31
Rosiye
Рет қаралды 48 М.
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 374 М.
የ iPHONE 16 ዋጋ  🇪🇹
20:59
jahnny
Рет қаралды 51 М.
ይቅርታችንን ተቀበለችን 😊
17:34
Rosiye
Рет қаралды 21 М.
በሰው ሀገር ቀለዱብኝ😭
17:35
Rosiye
Рет қаралды 71 М.
ኤፊን የሴት ልብስ አስለበስኩት🤣
20:47
ጓደኞቼ ለልደቴ አስለቀሱኝ 😭
14:55
Maraki Wendewosen
Рет қаралды 57 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 12 МЛН