ለሰርጋችን አረብ ሃገር ሰርቼ በምልክለት ብር ሌላ ሚስት አገባ Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 160,602

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
የኢትዮ ኢንፎን ጋዜጠኛ አለማመስገን አይቻልም ዘመንህ ይባረክ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አዝናለሁ የኔ ቆንጆ ከገንዘቡ በላይ በሚያምኑት መከዳት በጣም ያማል አይዞሽ ጠንከር በር እግዛብሔር ሁሌም ከተበዳዮች ጎን ነው😥💔🥰🥰🥰
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
የሚያምኑት መክዳት??? ምን አይነት ሞኝነት ከእጅ እይሻል ዶማ ናችሁ ሁላችሁም እውነት ነው ብላችሁ ነው?? ፀበል ተረጩ ይተዋወቃሉ ገንዘብ ሊበልዋችሁ ነው!!!
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሰው የዘራውን ያጭድል ተምረሽበት እለፊ ሒወት ይቀጥላል
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
በትክክል ይዘገያል እንጅ በሰፈረው ቁና መሰፈር አይቀርም።
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
ትክክል ደግሞም አይቀርም ለግዜው ይደሰትበታል እኔ በስደት ጋደኛዬ የደረሰባት ከባድ ክህደት ነበር አብሮ አደጋአ ነው ስደት ከሄደች በኃላ ነው ፉቅር የጀመሩት በጣም እደሚወዳት ከሳም አልፎ ለኔም እዴት እደሚወዳት ሀገር ገብታ እስኪጋብ ድረስ ቀን እደራቀበት ያወራ ነበር እናም ግዜው ደርሶ ሀገር ገባች ብዙም ሳይቆዩ ክፉ መርዶ ነው ያረዳት ሊያውም ባአካል ሳይሆን በስልክ ደውሎ ልወድሽ አልቻልኩም አላት በሰአቱ ከባድ ነበር ሀዘኖ ግን አሁን እሱ ፓራላይዝድ ሆኖ ከቤት አይወጣም በጣም አዝናበት ነበር አሁን እሳ ያማረ ትዳር ይዛለች ይቅር ትበለኝ ብሎ አማላጅ ላከ ያረብ ሀገር ሴት እሩህሩህ ሰለሆነች ነው በደላ የሚበዛው
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Betkkl sew yezerawn yachidal betam tasaznalechi
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 2 жыл бұрын
እስዋም እኮ የዘራቹ ነው ያገኘቹ እናትዋን ትታ ለሱ ትልክ ነበር እሱም የእጅ ያገኛል
@mihretwelday8288
@mihretwelday8288 2 жыл бұрын
@@merhawitembaye3813 ena satoch hewat lay emaygban nger ale sijemer l wand birr mlak lmnden naw??? L Gojowa emiyasfalgatn nger yes tegzalch kza alfo gn ????
@ሀለዉያ
@ሀለዉያ 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህን ጋዜጠኛ እንደት እንደምወደዉ እንዳት አይነቶችን ያብዛልን ወንድሜ ሺ አመት ኑሪልን
@ኡምቢላልኢሻአላህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ 2 жыл бұрын
የመሢ ተምሥሌት ነው
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
በጣም
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 жыл бұрын
​@@ኡምቢላልኢሻአላህ በጣም ማር ደምሬኘ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምን ስላረገ??? ውሸታሞቹን ስለሚያቀርብ ጋዜጠኛው መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም ግን እየመረመረ ማቅረብ አለበት!! መሰረት በዙ ድንቅ ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ!!!
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ለህቶቻችን በጣም እምትከራከር ጥሩ ልጅ ነህ
@biniyamsirak9689
@biniyamsirak9689 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ አንዴት እንደምታምር!! ምርጥ ስረአት ያላት ነች ከዚህ በኋላ የኔ እህት ቁርኝትሽ ከፈጣሪ ጋ ብቻ ይሁን!! ትዳር የሚገኝዉ ከፈጣሪ ነዉ የተሻለ ሂወት ይኖርሻል ወደ ፊት።።።።።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ ተይው ለፈጣሪ ስጭው ሽሮ ሜዳ ያዘዝሽውን ልብስ እንድታወጭው ገንዘቡን እኔ እከፍልልሻለሁኝ አድራሻሽን በኮሜንት ላይ አስቀምጭልኝ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
fetari yebarkesh
@lindatsegaye2256
@lindatsegaye2256 2 жыл бұрын
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 2 жыл бұрын
God blessed you 🙏 dear
@sofanitethiopia4653
@sofanitethiopia4653 2 жыл бұрын
melkam sew fetari yechemrlesh
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
@@sofanitethiopia4653 አሜን👏👏👏👏
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኤሊያስ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እህቴ አይዞሽ በአለለፈዉ ነገር ተማሪ እንጂ አትማረሪ። ሁላችንንም ልብ አኳኩቷል እንደዚህ አይነቱ ታሪክ በጌታ ድጋፍ ሰዉ ሆኜ ነዉ እንጂ አይዞሽ
@happy3202
@happy3202 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ተባርክ ጡሩ ሰዉ ነህ በሰዉ ሀገር የምትኖሩ ሰቶች የሄዳቹበትን አላማ አትሪሱ ተጠንቀቁ ለትዳር ደግሞ በእግዚአብሄር ፊት ፀልዩ አትቼኩሉ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Betam telke sew new. Bewnet gaztgaw egzhabehear yestew Ewnte yashenfale!!
@mminale3850
@mminale3850 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 жыл бұрын
​@@mminale3850 😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ውሸታቸውን ነውእትመንዋቸው አልሰማችሁም እንዴ ሶሻል ሚዲያ ላይ እየወጡ ማልቀስ ፋሽን ሆንዋል ገንዘብ ለማግኘት የኛ ሰው ብዙሀኑ ሰነፍ ነው መስራት አይፈልግም እቅዋራጭ መንገድ ነው እሚፈልጉት ብዙ ገንዘብ በእርዳታ ተበልቻለሁ ሁለተኛ አልረዳም!!!!
@momnaa4403
@momnaa4403 2 жыл бұрын
አይሰሙ በራሳቸው ካልደረሰ
@keyayene3325
@keyayene3325 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ይጠብቅህ አይዞሽ እህታችን ሰው በፍቅር ሲኖር ብዙ ስህተቶችን ይሰራል ስናፈቅር ያፈቀረነው ሰው ፍፁም መስሎ ነው የሚታየን😌😌😌😌😌አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል🙏🙏
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ የልብ ስብራት ከባድ ነው ግን ገንዘብ ለወንድ አትላኩ ብለው ብዙዎች መክረዋል እንዲያው እኛ ሴቶችም ችግር አለብን አንሰማም
@ሀገሬነውቤቴ
@ሀገሬነውቤቴ 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ አልሰማ ብለው ነው እንጂ በየ ሚዲያው ቢመከሩ እቢ አሉ ያናድዱኛልም ያሳዝናሉም 😭ቀልብ ይስጣቸው
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Betam manim ayastawusim chigre siders
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 2 жыл бұрын
የኔ ፡ ዉብ ፡ ዉጭሽ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ ዉሰጥሽም ፡ ዉብ ፡ ነው እንኩንም ፡ የገላገለሾ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ የተሻለዉን ፡ ያዘጋጀልሻል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
የእውነት ታሪክ ነው ብለው ነው ይሄ ሁሉ አሸወይና!!!!
@aynalemkassa9143
@aynalemkassa9143 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም ያአንች ዕጣ ነው የገጠመኝ 10 አመት ፍቅሬን ገደል ከተተው ሽማግሌ ልኮ እሽ ተብሎ ሰርጌ ሁለት ወር ስቀረው ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ሰማው ለጊዜው ከባድ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ አሁን ሰው ባልቀርብም ግን ደስተኛ ነኝ ውዴ ሁለም ያልፋል በእግዚአብሔር እመኝ ብቻ
@hawwiisanyioromoo4745
@hawwiisanyioromoo4745 2 жыл бұрын
enam💖💖💖😢😢😢😢😢
@rrrrtube400
@rrrrtube400 2 жыл бұрын
@@hawwiisanyioromoo4745 hin gowwomiin isa hin jalaata tanan si jalaata tanan waan onneen kee si jedhu dhageefadhu ishee hin gidduu galtee basii malee oduf jattee nama jalaatturra adda hin bahin
@ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ
@ሰላምየድንግልማርያም-ፐ3ሰ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው
@emebetmeshesha3395
@emebetmeshesha3395 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው እህቴ አንቺ ግን ፍቀር እና ገንዘብ በጣም ይለያያል ብር የሚተይቃችሁን ወንድ ቶሎ ብሎክ አድርጉ ::
@yealmayele6709
@yealmayele6709 2 жыл бұрын
.የኔ ውብ እመቤታችን ኪዳነምህረት ምክነያት አላት እሺ እግዚአብሔር ሁሉን ሲያደርጉ ምክንያትአለው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አለው ነገር አለው ነገር እግዚአብሔር እህቴ አለም እመቤታችን የተሻል ትሰጥሻለች ❤❤🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
እረረረረ ኡኡኡኡ በፈጠራችሁ ውድ እህቶቼ በስንት መከራ ያለእንቅልፍ ሰርታችሁ ያገኛችሁትን ብር ለወንድ አትቀልቡ አደራ ውዶቼ ሁሉም ነገር በራሱ ይደርሳል ተረጋጉ ብራችሁን በእጃችሁ ያዙ ።
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
እኔእኳን ብር ሆሥፒታልቢገባም ደም ኣለግሥም
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም በቃ በቃ ለወንድ ብር አትላኩ በዚህ ዘመን የዋህነት እንደ ፍራ ነው የሚያስቆጥረው ወንዶቹ ሰይጥነዋል እንኳን በርቀት አጠገባችን አይናችን ስር ሆነውም አልታመኑም እባካችሁ እህቶቼ ልብ እንግዛ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Ayi ehita libi yalew libi yible ayisemumi mechersha lay nuw lemalikes emiwotuti
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@ሰኒነኚከሳዉድ
@ሰኒነኚከሳዉድ 2 жыл бұрын
ትክክል
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt 2 жыл бұрын
Kebad new mastewalen yesten
@hilina329
@hilina329 2 жыл бұрын
ትክክል።እረረረረ።ልብግዙ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 жыл бұрын
ጠንካራ ኣዘጋጅ እናመሰግናለን
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
ከልብ ነው የምናመሰግነው ጋዚጠኛ ኤል ያስ ተባረክ
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጥሻል በርቺ ፀልይ ስገጂ ፁሚ ማርያም ምስክሬ ናት ነገ የተሻለ ሕይወት ይሰጥሻል መገፋት መራር ቢሆንም ፍሬው ግን ጣፋጭ ነው በርቺ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👈
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሀቅ ይውጣልህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
@wweth5159
@wweth5159 2 жыл бұрын
አይዞሽአላህአለሽ
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
ይደረግለት
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል በእውነት በእነዚህ ልጆች በጣም ብዙዎችን እንማራለን ጋዜጠኛ ወንድማችን እውነት ትደነቃለህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኤልያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ምግባርህ ድንቅ ነው ። እህቴ አይዞሽ መማሪያ ይሆንሻል እግዚአብሔር በጠፋው ይተካልሽ በርተትሽ ስራ ሳትንቂ ስሪ ።መጥፎው ነገር ሰውን መጉዳት ማሳዘን ነው የተበደለ ግን ብድራቱን እግዚአብሔር ይሰጣል አይዞሽ ጠንከር በርተት በይ ።እሱ የሌብነት መንገድ ነው የያዘው መቼም አይሳካለትም ለወደፊት በትዳር ቢያንስ በፊርማ ህጋዊ በሆነ መልኩ ነው አብሮ መሆን ።ለመክሰስ ለመውቀስም ይመቻል ፊርማ ቢኖር ቢያንስ የእውነት ቦታ ተገዛ አልተገዛ ይታወቅ ነበር በጋብቻ ውል ሲከሰስ ። ንግግሩም ይደብራል ጥሩ ስነምግባር እንደሌለው ያስታውቃል ከድምፁ አይዞሽ 👏እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 2 жыл бұрын
ውሃ ቢወቅጡት እቦጭ አሉ !በእደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ በጣም ብዙ ብዙ ግዜ የማጭበርበር ስልቶች ሰምተናል አይተናል በሶሻል ሚዲያ ብዙ ተነግሯል ብዙ ተብሏል እኛ ግን ከሌላው ትምህርት መውሰድ አልቻልንም በተለየ ሴት እህቶቻችን ምንም ልንማር አልችልም
@mimigoshu815
@mimigoshu815 2 жыл бұрын
ትክክል። ዘመናችን በሙሉ በታለ ል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ማር ቢሠሙ የሳሚ ምክር በቂ ነበር በጣም ግርም ይሉኛል እንዴት ሠው ተቃጥሎ ያመጣውን ገዘብ ይሠጣል
@fozeyaahemdetube7335
@fozeyaahemdetube7335 2 жыл бұрын
Ayesamame dadbe nachaw
@asyamn2762
@asyamn2762 2 жыл бұрын
የሳሚን ምክር የት እያደረሳችሁትነው እህቶች
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
አዎ ግን ምን ሁነን ይሆን? እኔማ አሁንም እልካለሁ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ነው ። በግፍ የተመሰረተ ትዳር የት እንደሚደርስ ይታያል ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ግፍ አይደለም ሴቱ አያስተውልም we blame our self they are very desperate!!
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ለመፍረድ ቀላል ነው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 ኧረ ግፍ ነው
@tiru2634
@tiru2634 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ዋናው አንቺ ጤነኛ መሆንሽ ነው ሁሉም ለበጉ ነው እግዚአብሔር የማይጎዳውን ይስጥሽ።
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
ፎቶ በአሰቸኳይ ይለቀቅ ሰልኩም ልቀቁት የሌሎች እህቶቸን እንዳይዘረፍ
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 жыл бұрын
Leba Kehoe pohto melkeke esu yalafer
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
እኔ ግን ዘራፊ ብቻ ብየ አላልፈውም. ነብሰበላነው አዎ ፎቶው ይለቀቅ. ይድረስ በየደረሰበት ፎቶውን ልቀቂው ይሄ አሪዎስ
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
ወደው ከሰጡት ምንያድርግ እሱኮ ስራውነው ማጭበርበር
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 2 жыл бұрын
​@@ShibibaAtoipi እህቴ።የዝቺልጀ ሂዉት እኔም ገጥሞኛል
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
አይዛሺ ማማየ ሁሉም ለበጎነው
@makidahamanda2791
@makidahamanda2791 2 жыл бұрын
ልጀቶ ፈገግታዋ ደስ ስል ምስኪን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 💞💞💞
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ የምን አባቱ ጎአደኛ ነዉ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ ያለፈ ሁሉ ለበጎ ነዉ ጋዜጣኛውን ሳላደንቅ አላልፍም😘🙏🙏 ልጁ ሰጋጤ ነገር ነዉ አፈር ብላ😤😤
@sususirgut2958
@sususirgut2958 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት ክፉ ነው?እኔ ከባለቤቴ ጋር የተዎወኩት f.b ነው እኔ ሀረብ ሀገር ነበርኩ እሱ ደግሞ ኢጣሊ ለ2 ዓመት በስልክ ነበር የምናወራው ፈጣሪ ይመስገን እኔም ሀገሬ ገብቼ እሱም በቃሉ መስረት ኢትዮጵያ መቶ ተጋብተናል ።እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ በጣም አዝናለሁ ሰው ምን አለ ለቃሉ ቢታመን አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሆን
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 жыл бұрын
የእሷ የዋህነት የእሱ ጨካኝነት እጅግ ይገርማል!! ዘንድሮ ሰው ያልሰራበትን የሰው ሀብት ሊበላ ቀርቶ እራሱ የሰራውን የሚበላበት ዕድሜ እያጣ ነው እና ማስተዋሉን ሰጥቶት ለእራሱ ሲል ንብረቷን ቢመልስ በጣም ጥሩይመስለኛል!! እህታችን ግን ታሪኳ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆን በዚህ ደረጃ አደባባይ ማውጣቷ እጅግ የሚያስመሰግናት ተግባር ነው::
@alemhailu2143
@alemhailu2143 2 жыл бұрын
ኧረ ሴቶች አይናችሁን ግለጡ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
እውነት።ጨፍነናል።😭😭😭😭😭😭
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
የአንዷ መበላት ሌላውን ሊያስተምር ይችላል ግን አይሰሙምምምም ውይይይይይይይ ንቁ ልብ ግዙ እባካችሁ እህቶች።
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
@@susuwarknh3321 ወሸታቸው ምር ስለሚመስለን እኮ ነው 🙄
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
ያረህማንንንን ከደዝህ አይነት ነገር አዛኙ ጌታችንንን አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@marthateklu9400
@marthateklu9400 2 жыл бұрын
ውይ ጋዜጠኛው እንዴት አስደሰተኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abelebe5035
@abelebe5035 2 жыл бұрын
በጣም እንዲህ ካላዋረዱአቸው በሰው ሒወት ከመጫወት አይቆጠቡም
@marthateklu9400
@marthateklu9400 2 жыл бұрын
@@abelebe5035 በትክክል እውነት ነው
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@gulilatdejene9106
@gulilatdejene9106 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም የሚገርመው 👮ፖሊስ እንደሱ አድርጎ አይጠይቅም ጎበዝ ነው
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 2 жыл бұрын
አይዞሽ በቃ እኛ እንከፍልሻለን አንቺ አትናደጂ አንችን የመሰልሽ ልጅ እንደዜጋ እንድናጣሽ እንፈልግም 70ሺ ብር ትንሽ ነው አካውንትሽን አስቀምጭ አንች ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል አትበሳጭ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@12m-j2y
@12m-j2y 2 жыл бұрын
እግዝብሔር ይስጥክ መልካምነት ለራስነው 😘😘😘😘🙏🙏🙏
@የሔኖክልጅ
@የሔኖክልጅ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርግጥ ስህተትሽ በዚች አጭር ግዜ ላወቅሽው ልጅ ይህ ሁሉ ዋጋ መክፈል አልነበረብሽም ።እኔ ባለትዳር ና የልጅ እናት ነኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ 2አመት አልፎኛል ብታምኝም ባታምኝ ለባሌ አንድ ብር ልኬ አላውቅም ገንዘቤን በአግባቡ አውዬዋለሁ አሁን ላይ እኔ ባጃጅ እና የጨረቃ ቤት አለኝ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኤልዬ ምርጥ ሰው ነህ ሴቶች እያስተዋላችሁ እውነተኛ ፍቅር እኮ ምንም አይፈልግም እናም አትሸወዱ አይደለም 2 ወር ያወቅሽ አብረሽው የምትኖሪውንም አታውቂውምና ምንም ነገር ስታደርጉ አስተውላችሁ ቢሆን
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል የሱ ክፋት ቀላል አይደለም አንቺም እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ፀልዪ
@yandmyoutube7407
@yandmyoutube7407 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ወንዶችን ገምድር ገፅ ያጥፍቸዉ አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
@serkiyilma1303
@serkiyilma1303 2 жыл бұрын
የኔ እናተ ፈጣሪ ይርዳሽ😭
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
መቸም እኔም ሴትነኝ ምን እንደሚገጥመኝ አላቅም ያንቺም ጥፍት አለበት ፈቅረኛ ይዞ ተውኳት ይውርታ አርጊልኝ ብሎኝ ከዛ በኋላ ላኩለት ወይጉድ ያረብ አገር ብር እንቅልፍ ተለክቶ ተሰጥቶን እረተው ሴቶችየ ልብ እንግዛ ብርካለንንኮ ሚሊየኖች በዙሪያችን ናቸው ከሌለን ግን ቤተሰብ ሳይቀር ይጠላናል የወጣንበትን አላማ አንርሳ ፍቅር ሀያልነው አቃለሁ ግን እራሳችንን ጎድተን የምናተርፈው ፍቅር የለም
@mesirayakobo989
@mesirayakobo989 2 жыл бұрын
ማንላኪአላት አረብጋእየተዋጋሁሠረቸ ለወድ ብሞትይሻላል
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
እውነት እመብርሃን ምስክሬ ናት እኳን ብር ልልክለት ቀርቶ የሰርጌ ቀን እኳን የኔ የሆነን ገንዘብ ፊርማ ላይ አላስፈርምም ለዛ ክብር ያብቃኝ እህቶቸ ተጠንቀቁ የኢትዮጵያ ወንድ ከምልክ ምን አለ ወላጆቸን ማረዳ እግዚአብሔር ይመስገን ብቸኝነትን ወደድኩት 😘
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ወድ ነሽ እኔም ግን እመቤቴ ትርዳን እውነት
@abebatube6227
@abebatube6227 2 жыл бұрын
😂😂😂😂እውነት ሽ ነው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
@@abebatube6227 🙄😜😂😂😂😂😂 የዘመኑ ወንዶች አዳር እንጅ ትዳር እርማቸው ነው 😌🙊😂😂😂😂
@abebatube6227
@abebatube6227 2 жыл бұрын
በጣም😏
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
@እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 2 жыл бұрын
ወዶችእኮአይበሁዶይናቸዉማራምን።
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
እኔ እምለው አሁን ላላችሁ ወጣቶች በአግባቡ ከተጠቀማችሁበት ቴክኖሎጂው አግዟችሇል ባይ ነኝ ነገር ግን ብዙም ለውጥ አይታይባችሁም ለምን ስሜታዊ ስለምትሆኑ ለገንዘብ ለባል ለልጂ ስለምትጓጉ ሁሉንም የሚሰጠው እግዚአብሄር ነው ነገር ግን የራስ ጥንካሬ ያስፈልሃል
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
እኮ በጣም ነው የሚያቃጥሉት ታጥቦ ጭቃ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ጭልም አድርጎ ካደ ያወየሊ ክህደት ያረቢ ያረቢ አንተ ጠብቀን ከደዚህ አይነት ወንድ
@haymanot09
@haymanot09 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የስራህን ይስጥህ አይባረክልህ የወሰድክባት ገንዘብ 😭
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ 🤔🤔 እባካቹ እህቶቼ ይህ ነገር ይብቃ !!
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጀ 😘ሰታምር ደሞ ፈግታዋ ይህ እንክፈ ተየው ውዴ ቅማል ነው እሱ
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
ቅማል😁😁
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
😂😂
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 2 жыл бұрын
ኧረ እንዲያውም ምን ይሻለናል ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 жыл бұрын
አየ ሴት ልቦና ይስጠን የእናትሽን ቤት ብታስጨርሽ ለፍታ ያሳደገችሽን እህቴ እናት መተኪያ የላትም ወንድ አለማመኔ እግዚአብሔር እረድቶኛል
@elsakousha476
@elsakousha476 2 жыл бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ሁሌም ይፈርዳል አሺ ነገ የዚ ሰው መጨረሻ በ አጅሺ ላይ ነዉ የምዎርቀው አሺ ተስፋ አትቁርጭ ብቸ መዳን አለሙን አስቀድመሽ ብቻ በርቺ ሃዞሽ ሁሉም ያልፋል አግዚአብሔር ይፈርዳል ድካምሽ የትም አይሄድም
@ሂወትይቱብ
@ሂወትይቱብ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለበጎነዉ ሁሉም ነገር 😢😢😢😢 እግዚአብሔር በወጣ ይተካሽ
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 жыл бұрын
እህቴ፣በጣም፣ተጃጅለሻል፣ለማንኛውም፣የአቅሜን፣እረዳሻለሁ፣የምትገኝበትን፣አሳውቂኝ
@ውቢትኢትዮጵያ
@ውቢትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ተጃጅለሻል አይባልም ምን ያህል እንድተሰማት ታውቂያለሽ ብትችይ ቀይሪው ባትረጃት ይሻላል ይሄን ከምትያት
@Powerof7
@Powerof7 2 жыл бұрын
@@ውቢትኢትዮጵያ አዎ ተጃጅላለች።።።ምነው???
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 жыл бұрын
@@ውቢትኢትዮጵያ ተጃጅላለች፣ያልኩት፣የያስኳትን፣ልጅ፣ትቻታለሁ፣ ሲለኝ፣ብር፣ላኩለት፣በተጨማሪ፣በሁለት፣ወር፣ትውውቅ፣ገንዘብ፣መላክ፣በ4 ወር፣አንዴ፣ሲደውል፣መጃጃል፣ነው፣እንጂ፣
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተጃጅላለች እንጂ ሲጀምር ይሄንን ገምጭ ምን ብለው እንደሚያገቡት አፈር ማስገባት ነው ማማዬ ለማንኛውም እርጂያት
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
@@jerusalemisrael1686 ትክክል😂😂😂በ6ወር አደ እያወራትለሱ ብር
@hamakattention7225
@hamakattention7225 2 жыл бұрын
_አቤት የሴት ልጅ ህይወት እንደዚህ አይነት ሰው እቃውን ቆርጦ ነው መጣል_ _እግዚአብሔር አምላክ ካሰብሽው በላይ ያድርስሽ_
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኤሌያስ❤👏
@rrr5704
@rrr5704 2 жыл бұрын
በጣም ያማል አይወድ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔ እስከዛሬ ብር ከተቀባዮች ነበር እምበሳጨው አሁን ላይ ግን ጥፍቱ የኛ የሴቶች ነው ብር ስትልኩ ፍቅራችሁ አልያም ትዳራችሁ የስመረ ይመስላችኋል ግን አይደለም እናንተ በለፍችሁበት እነሱ ይደንሱበታል ብራችሁን ይዛችሁ ትዳርና ፍቅር ከፈለጋችሁ በርስቶስን በፀሎት ጠይቁ በስደት ላይ ብር እንዴት ሆኖ እንደሚገኝ እሚያውቀው የተስደደ ብቻ ነው እባካችሁ ሴቶች ብራችሁን ለአውርቶ አዳሪ አትገብሩ ቢያንስ ለደሀ እናታችሁ ብትስጡ መልካም ነው እንጂ ለአውርቶ አዳሪ ጎረምሳ አትቀልቡ በየ ሚዲያው እምንስማው ብሬን ተበላሁ ካደኝ ካደችኝ መስማት ስለቸን እባካችሁ በተለይ ሴቶች ለራሳችሁ ኑሩ ብር ካለቀ በኃላ እድሜ ከሄደ በኃላ ለቅሶና ዋይታ አይጠቅምም
@ሃሲነት-የደሴዋ
@ሃሲነት-የደሴዋ 2 жыл бұрын
ወንድን ማመን ቀብሮ ባላገባስ ሆ ብቸኝነቴ ውበቴ ነጻነቴ ደስታዬ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
😅😅😂😂 የኔ ብጤ ካገባችሁ ዲያቆን ወይም የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነ ካለዛ ቻው ትዳር🤔😌🙆🙊😂😂😂😂
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
💕💕👍👍👍👍በትክክል
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የጁን ያገኛል አነጋገሩ እራሱ ያሰታውቃል ይበላኝ ለሁለተኛውሚሰት ላንቺ ፈጣሪ ይድረሰልሸ
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 жыл бұрын
እኔም ሴት ነኝ ግን በገዘቤ ድርድር አላቅም እንኳን ለማላቀው ለማቀው ስው አላቀምስም ያረብ ሀገር ገዘብ ደም ነው ልፋቱ ብዙ ነው ስለዚህ አታድርስ እሚለውን ቃል አልስማማም ለእናት ወይ ለአባት ከዛ ውጭ በማንም አትላኩ ቅመሞች‼
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
@አንችጠብቂኝድንግልእናቴ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎነው
@hanagetachwe4767
@hanagetachwe4767 2 жыл бұрын
ታገሺ እህቴ እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዋል በርግጥ ውስጥሽ ፍቅር ሊኖር ይችላል ግን ሁሉንም ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጭው አመት ባልሞላ ግዜውስጥ እግዚአብሔር ያሳይሻል ሕግ ልከሰስ ብትዪ ብዙ ውጣ ዎረድ አለሁ ጊዜሽን አታባክኚ አቅምሽ የፈቀደውን ስራ ስሪ ስትወጪ ፀሎት አድርጊ ባለሽ ላይ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
እህቴ እኔም ልክ እንዳንቺ ገጥሞኛል ልዩነቱ የቤት እቃ አለመግዛቴና እንዳንቺ ብዙ ብር አለመላኬ ነው እኔም አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን ትንሽ ብር ነበር የላኩለት እሱንም ተቀበልኩት እኔ አገር በገባው በ አንድ ወሩ ነው ሌላ ያገባው ይታያችሁ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ቤተሰብ ለቤተሰብ የሚተዋወቅ በ አዘኑም በደስታውም አብረው የሚካፈሉ ልጅ እንዲህ ያደረገ የሩቅ እንዴት ይታመናል እግዚዬ ነው እህቴ አይዞሽ ወደ ፈጣሪ ጩሂ ህይወቱም ትዳሩም አይሳካለትም የሰው እንባ እሳት ነው አንቺም በርቺ ማያልፍ የለም ሁሉም ያልፍል እህው እኔም ተመልሼ ወደ ስደት መጣው ግን ሰው ማመን ከባድ ነው እህቶቼ በርቱ ጠንካራ ሁኑ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ወንድም ቢኖራት አፈርድሜ ማስጋጥ ነበር የታባቱ! አመላለሱ እንዴት ደም ያፈላል።
@mesirayakobo989
@mesirayakobo989 2 жыл бұрын
ማንላኪአላት ለወድ ለምንየአረብፊትገረፎንለወድ
@mesirayakobo989
@mesirayakobo989 2 жыл бұрын
ልጂምወልጀለት ቢሆን አረብሀገር ተሠድጀ ብሞትአልክም ከፈለገ ባናቱይተከልእጂ
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ባገኘው መርዝ ነበር የምጋብዘው ይሄ ከልብ
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
@@mesirayakobo989 አይባልም ሲያወሩ አፈር ይብሉ በሂወታቸው ዋሽተው ያውቁ አይመስሉም እኮ ኧፍፍፍፍፍፍፍ
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ ተባረክ ወንድሜ እንዲህ ልከሰ ልኩን ንገረውጂ👍አንችም እህቴ አላህ በጥበቡ ይርዳሽ🌹ከዲህ አይነት ሰው አላህ ይጠብቀን ያረብ🤲
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
አያድርስ ነው ፈጣሪ ያስብሽ ብር ይሄዳል ይመጣል አቺ ደህና ሁኝ ገና ልጅ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
@selamamare6686
@selamamare6686 2 жыл бұрын
የሴትን ገንዘብ የሚበላ ወንድ እግዚአብሔር እንቅልፍ ያሳጣው አይዞሽ እህት
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 жыл бұрын
ወንዶች እንኳን ሁለት ወር 2 አመተ ተጠንተው አያልቁም በጣም የምወደው አባትና ወንድም ስላለኝ ነው እንጂ ወንድ ቋቅ አለኝ ሴቱማ የተመታ ነው ።እኔ አረብ ሀገር 10 አመቴ ነው አግብቼም አላውቅ አፍቅሬም አላውቅ ይሄው በሰላም እኖራለሁ እየሰራሁ ቤተሰቤን እየረዳሁ ደስስ ብሎኝ እኖራለሁ እንኳን የማላውቀው ወንድ ወንድሞቼ እና ለእህቶቼ ብር አልሰጥም እናቴንና አባቴን ብቻ እረዳለሁ በብር ድለላ ባልና ትዳር አይገኝም ሴቶች ትዳርን ፍቅርን በብር ለመግዛት አትጋጋጡ ።
@godislove5271
@godislove5271 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Ena emigermeng arbi agre emitihadu esatoch alama yelachwum le min le wonde birr yilikalw anch betam gobze lj nesh yanch yalw yetim ahadim
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ብየሽ አለሁ አሎህ ሶሊሀረ ባል ይስጥሽ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Ayi Ehet enem endache ele nebre gen westu segebe mene endemkeyresh atakim enem fitare new yateefegh letensh sebela sle ye Ethiopia ande shi birr bicha lesum yekocheghale
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
ረቡኒ you tube በትክክል እኔም ልክ እንዳንች በጣም የምወዳቸው ወንድሞችና አባቴ ሳስብ እንጂ ወንድ ሆሆሆሆ ድሮ ሴቶች ነበሩ የወንድ ገንዘብ የሚበሉ አሁን ጊዜው ተቀይሮ ወንዶች ይጦራሉ።
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እንዳትሰበሪ ለዚ ለጋጠወጥ ብለሽ ጠንካራ ሁኚ በርቺ እና አሸንፈሽ ቆመሽ አሳይው ኢሄን ውሻ በተረፈ ሌሎቻችን ከዚ ትምህርት እንውስድ
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው
@yashigebermaryam7388
@yashigebermaryam7388 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር የተሻለውን መልካም ትዳር ይሰጥሻል መገፉት ለበጎ ነው
@dagemawitdagembeslt2460
@dagemawitdagembeslt2460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ከምድር ብታመልጥ ከሰማዩ ጌታ አታመልጥ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
❤️የኔ ቆንጆ አዞይሽ እህታለም እግዚአብሔር ይክሰሻል በጣም ዉድሽ እህቴ የሀራብ ሀገር ገን ዝብ እሳት ነዉ የሰው ገንዝብ የምትበሉ ሰው እግዚአብሔር የስራችሁ ይስጣችሁ እውነት እላችሁ አለሁ ሰዎች ምድሉ ሰዎች ፈጣሪ የስራ ይጣል 😭☝️
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ልፈርድብሽ አይደለም ግን በሁለት ወር ትዉዉቅ በዛላይ1 ወር 2 ሁለት ወር እየ ቆየ መደወሉ በራሱ እንደማይሆንሽ ግልፅ ነው የእውነት ፍቅር እንዲህ አይደለም አረ ሴቶች ተኝተናል እንንቃ እስከመቼ
@mesirayakobo989
@mesirayakobo989 2 жыл бұрын
ዴሞኮበራሴነውሰትል አታፍረም አየሺ እናቴበችግርእያለች የሱነውየምልክ አለች በቁሟየሞተች😏
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ 2 жыл бұрын
አይ ግፍ አይዞሽ እህታለም እግዚአብሄር አለሽ ወንድማችን እናመሰግናለን
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቀዋል 😪
@hiwettzazu
@hiwettzazu 2 жыл бұрын
አይ ትግስት እኅቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ ። ምን እልሻለሁ ሀገር መግባትሽን አላወኩም ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እኅቴ።
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ እህቶቼ አረብ ሀገር ያላችሁ እባካችሁ ብር አትላኩ ልብ ግዙ እሰከመቼ እንዘረፊለን በአፈ ቀላጤ ንቁ የማይሆን ነው ያሰታውቃል
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 2 жыл бұрын
Yinegrachual gin ayisemum sint amet mulu and ande gin yanadedalu
@firtunaasmelash2578
@firtunaasmelash2578 2 жыл бұрын
I know 😡
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ የዋህነት እና ልጅነት ስላለብሽ ነው የተሸወድሽው እሱ ግን መስሎት እንጂ የሰው ሀቅ ምንምከፍ አያደርግም ሰው የዘራውን ያጭዳል እንደው እኛ እኮ ሲጀመር በየሚዲያው ይነገረላል ለምን ሰምተን አንጠነቀቅም ግድ በኛ እስኪደርስ መጠበቅ የለብንም ነበር ብቻ አያድርስ ነው አሁንም ስንቶቻችን እንማርበት ይሆናል ሰምታቹ ችላ አትበሉ እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ ሰው መታመን አቁማል 😢😢😢
@tijtastyfood6025
@tijtastyfood6025 2 жыл бұрын
በስመሀብ በወልድ ወንዶች ብሶባችዋል ልቦና ይስጣችው ፈጣሪ
@meserettaye7524
@meserettaye7524 2 жыл бұрын
አንቺም በጣም ሞኝነት አበዛሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እህቴ አይዞሽ ሑሉም የእጁን ያገኛል በፀሎት በርች እመብርሐን ከአንቺ ጋ ትሑን ሲቀጥል የምትፈርዱ እህቶች ግን ምን ያህል መውረዳችሑን ያሳያል ማንም በማንም ላይ እንዲፈርድ ማን ስልጣን ሰጣችሑ የሚገባን በባለቤቱ ቁስል ውስጥ መሆን አይጠበቅብንም
@askalhailushumiyehailushum7555
@askalhailushumiyehailushum7555 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለሁሉም ጊዜአለው
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው.እግዚአብሔር.እድሜናጤናይስጥክ.ተባረክ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል አታስቢ
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ሰንት መልካም ወንዶች አሉ ፍቅሩ ልቦና ይሰጥ እና ብሮን መልሰላት
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
እንኳን ብር ልልክላት ቀርቶ ብንገባ እንኳን ከእሱ በፊት የነበሩኝ ንብረት አይመለከትህም ብዬ እፈርማለሁ እህቶቼ ጥንቃቄ አድርጉ ሞኝ አትሁኑ
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Ayisemum
@ኤልሳቤት-ለ8ቨ
@ኤልሳቤት-ለ8ቨ 2 жыл бұрын
ጅግና ልክ እንደ አንች በትክክል
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 2 жыл бұрын
ትክክል አንብሳ ከአንች ይማር ሁሉም
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
😘😘😘😘 ጀግና ነሽ እኔም 😘
@lalksj4134
@lalksj4134 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንም አልልሽም ፈጣሪ ይርዳሽ
@يوزهيوزه
@يوزهيوزه 2 жыл бұрын
አልሰማ አፈር ነው የመለሰብኝ ለናቴ ሳርዳት ከሁሉም ካዱም ሳልሆን ሞተችብኝ ፀፀቱ በሽተኛ አርጎኛል ወዶችን ደግሞ ወድም አሉኝ የነሱን ፈጣሪ!
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
መልሱ እራሱ ዘጊ ነው ስግጥ ያለ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@user-wh5ff3cc9b
@user-wh5ff3cc9b 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን አሁን እርሱ እያሰብሽ እራስሽን መጣል ተይውና ጠንክሪ እግዚአብሔር የስራ ውን ይከፍለዋል
@tigibekele3761
@tigibekele3761 2 жыл бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ አይዞሽ ማለት ትልቅ ነገር ነው ያውም በዚ በተጨነቀችበት ጊዜ ለሱም አምላክ ልቦና ይስጠው ፈጣሪ አለ ልፋትሽማ መና አይቀርም እህቴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ወይ ሰው (ወንዶች ለማለት ስንት መልካም ወንዶች አሉ በአጠቃላይ ለመፈረጅ) ምን አይነቱ ከሀዲ ነው ሴቶቹም ይነገራል ይለፈለፋል አንዱ ከአንዱ ቢማር ምናለ:: አይዞሽ እህቴ ጤናሽን ይስጥሽ ሰርተሽ ትተኪዋለሽ ክህደትን ለከሀዲ ተይለት ጥሩ ነገር አይገጥመውም ለጊዜው ነው::
@aedenbemnet205
@aedenbemnet205 2 жыл бұрын
ፈጣሪን አፍር ዴቸ ይብላታል እንጂ አምስ ሰንቲም አያገኝም ከኔ እንደዛ ልፍተን ለወንድ አልክም ማርያምን ምክንያቱም ግዜው ክፍትዋለ ቤት እንኳን ብገዛ በስሚ ከዛም ብልጆች ሰም ነው የማረገው ማርያምን ።
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ከደዚ ነገር ይጠብቀን
@shadamedan5593
@shadamedan5593 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@sabulady3957
@sabulady3957 2 жыл бұрын
Amiin
@wardamuhammad493
@wardamuhammad493 2 жыл бұрын
Ameen
@betidejene9933
@betidejene9933 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሰርተሽ ታገኛዋለሽ እመቤቴ ትርዳሽ እሱ የጁን ያገኛአል ለመዳንያለም ስጪው እናትሽን ሰላም ይርግልሽ አንችም ጤነኛ በመሆንሽ እግዝአብሔርን አመስግኝ
@tesfayetabotamha3715
@tesfayetabotamha3715 2 жыл бұрын
I appreciate the journalist!!
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን እህቴ❤
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
ቆይግን አረብሀገር ያላችሁ እህቶች ለምንድነው ከሌላሰው የማትማሩት ?እዛ የሰውፊት እየገረፋችሁ መከራችሁን አይታችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ እንዴት ለወንድ ትልካላችሁ?ማግባትም ከፈለጋችሁ ስትመጡ አይደርስም?😭😭😭 እውነት ጥፋቱ ከእናንተ ነው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
eni eja sitochem wende berkachewu new lebel
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 ያስብላል እውነት
@hilina329
@hilina329 2 жыл бұрын
ትክክል
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 2 жыл бұрын
አላህይጠብቀነ😳😳😳💔💔 ሀተረገመ ወድ ያረቢ👐👐
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
አንተ ምን ትቀባጥራለህ እሷ ተዋርዳ የአረቦችን ሽንትቤት እያጠበች ትልካለች አንተ ዘናብለህ ትናገራለህ ሀያ አምስት ሽህ ብር ቀላል ነው አንተ አንድም አይለፍልህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አይለፍለት
@rozeag5510
@rozeag5510 2 жыл бұрын
አይዞሽ,ውዴ,ጠንካራ,ሁኚ,የማያልፍ,ቀን,የለም,ሤት,ልጅ,አንዴ,ልትሸወድ,ትችላለች,ሁለተኛ,ግን???ለወንድ,እንዳትሸወጂ,አድራሻሽን,ባገኝ,ደስ,ይለኛል,የደረሠብሽን,ስላካፈልሽን,አናመሠግናለን,እህቶቼ,ተጠንቀቁ,አንተም,ፈጣሪ,ይቅር,ይበልህ,ጋዜጠኛውም,ተባረክልን
🔥 ኣብ ቲክቶክ Live ዕርቃና / ብፖሊስ ተታሒዞም
59:47
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 26 М.
Новости дня | 23 января - утренний выпуск
11:49
Euronews по-русски
Рет қаралды 32 М.
11ኛዋ ሚስት (አዝናኝና አስተማሪ ድራማ)
29:21
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 17 М.
🔴 ሰብ ዶ ሰብ ይበልዕ እዩ ?......... ቡዳ
29:13
Memehir Girma Wondimu Video #719# ከቤተሰብ ወደትዉልድ  የውርስ መንፈሶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
25:14
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 12 М.