ለአምስት ወንድ ሲሸጡኝ ስንት እንዳውጣሁ አላውቅም || ሃኪም ሰባት ወር ቀረሽ ብሎኝ ነበር

  Рет қаралды 117,696

ሮሔ ሚድያ

ሮሔ ሚድያ

Күн бұрын

በእሳት ተፍተና የወጣች የጥንካሬ ትምሳሌት የሆነች ሴት ናት ታሪኳ
ለብዙዎቻችንን አስታማሪ መሆን የሚችል ነው አብራጩን ይቆዩ።
ቃልዬ
0909837357

Пікірлер: 372
@rohemedia
@rohemedia 2 жыл бұрын
ቃልዬ 0909837357
@esetabizunesh9
@esetabizunesh9 2 жыл бұрын
Danke 😍
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹💓💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲👆👆
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
በውነት ይህን ታሪክ ሰምቼ እኔ አምላኬን ማማረን ለማቆም ወሰንኩኝ። ጤነኛ ሆኜ አንድ ነገር ሲጎልብኝ አምላኬን ማማረር ስራዬ ነበር። እግዚአብሔር ይወድሻል እህቴ። ምንም ቢከፋሽ ያሳለፍሽበትን አስቢና አመስግኚ ። ለብዙ እህቶችሽ ጀግና አስተማሪ ነሽ።
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 жыл бұрын
ውይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሚገርመው ባለፈ እያሰብሁሽ ነበር የእኔ ጠንካራ ሴት
@alhamdulillh8593
@alhamdulillh8593 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ምክኒያቱም ያወራችው ወሬ በጣም አሳዛኝ ነበር
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ስልኳን ካወቃችሑ ላኩልኝ መርዳት እፈልጋለሑ በፈጣሪ ስም
@user-cr8yl2ee8s
@user-cr8yl2ee8s 2 жыл бұрын
@@senaittesfamichael3635 መጀመሪያ ኮሜንት ላይ አለልሽ \ልህ
@Seada4756
@Seada4756 2 жыл бұрын
እኔም
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
@@user-cr8yl2ee8s አመስግናለሑ
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ተመልሰሽ ብትጠመቂ ፀበል ፍቱን መድሀኒት ነው
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ስላየውሽ ውይ እኔ አምርሬ ድምፅ አውጥቸ ያለቀስኩብት ቀን ያችን ስቃይ ስ ስመማ ነው እደዛ ቀን አምርሬ አልቅሸ አላውቅም የሞት ደብዳቤሽን የቀየረ የድግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው ተመስገን ባች አምላኬን አመሰገንኩት
@ayelearficho3530
@ayelearficho3530 2 жыл бұрын
amen
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ያየዋት ይመስለኛል
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
@@user-gp9sf9cn7g አዎ እዮሐ ሜዲያ አለች
@abebaakane9054
@abebaakane9054 2 жыл бұрын
አህቴ ሰይጣን መልሶ እየፈተነሽ ነው... አይዞሽ በ እግዚአብሔር ላይ ተማመኚ ንስሐ ግቢ ከዛቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀበይ.... እግዚአብሔር ሁሌም አይተውሽም ይቺላል አይዞሽ!!!
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 2 жыл бұрын
Tekekel
@mulunshyideg5811
@mulunshyideg5811 2 жыл бұрын
ትክክል
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይፈውሳልም እህቴ አይዞሽ እግዝአብሔር መልካም ነው በህይወት ትኖራለሽ የእግዝአብሔርም ክብር ታወራለሽ በርቺ
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ግንኮ ፀበሉጋ አቡነሀራ ተመልሰሽ ብትሄጅ ጨርሶ ያድንሻል የሳቸው ፀበልና እምነታቸው ለዚህ በሽታ መፍትሄ ነው
@esetabizunesh9
@esetabizunesh9 2 жыл бұрын
Silkachun lakiliye yene konjo
@Gh-fm4oq
@Gh-fm4oq 2 жыл бұрын
ማሻአላ ሞት በአላህ እጂነዉ ሰላየሁሺ ደስ ብሎኛል እደሜና ጤና ይስጥሺ
@user-ls6wb9gv3z
@user-ls6wb9gv3z 2 жыл бұрын
እረ በስማም እግዚአብሔር ይወድሻል ማርያምን 🦋❤️❤️❤️❤️😭እፍ እውነት እኛ ጤና እያለን እናማርራለን አንች ይሄን ሁሉ ሲቃይ አሳልፈሽ ተመስገን ጌታ ሆይ😒😒😒 እምነት ፀበል ጠጪ ሰይጣን በኛላይ ስልጣን የለውም 🦋 ትድኛለሽ ❤️
@bezatube438
@bezatube438 2 жыл бұрын
እዲ አምሮብሽ ስላየሁሽ እግዚ አብሄር ይመስገን ምን ይሳነዋል አምላከ እሰራኤል
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 жыл бұрын
ስትናገሪ ውለሽ ስትናገሪ ብታድሪ አትጠገቢም አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የልጆችሽን ልጆች ለማተት ያብቃሽ እህቴ።
@hhazems_
@hhazems_ 2 жыл бұрын
አይዞሸ የኔ ማር ደግመሸ ሂጂ እምነት እና ፀበል ተጠመቂ አይዞሽ
@achawachyideg605
@achawachyideg605 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ከፀበሉ ተመልሰሽ ሂድ ትድኝ አለሽ የልጅችሽ አምላክ እስካሁንም ያኖርሽ የድንግል ልጅ የአለም መዳኔት አይተውሽም በቅርቡ ደሞ የመዳንሽን ደስታ ያሰማን ፈጣሪ 👏👏👏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
አይዞሽ በጸሎት በርቺ። ተስፋሽ በእግዚአብሔር ይሙላ። የአቡነ ሀራን ፀበል ከቤትሽ አትጪ። የምትወጃት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ትማርሽ። በጉያዋ እቅፍ ታድርግሽ።
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 2 жыл бұрын
ወይኔ በእግዚያብሄር በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ኡፍፍ ተመስገን እመቤቴን ሁለየ ነበር ሳስብሽ ነነበረው በጣም ስጨናነቅ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ
@ተክልዬአባቴ
@ተክልዬአባቴ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ::እግዚአብሄር ይማርሽ :: እምነትሽ ጠንካራ ስለሆነ ጠላታችን ሰይጣንነው የሚፈትንሽ አልወድቅ ስላልሽው እግዚአብሔርን ስላመሰገንሽ :: ስለዚህ አጥብቀሽ ፀልይ ስገጂ ፀበልሽን ሳታቋርጭ ተጠመቂ ትድኛለሽ ልጆችሽን አንቺ ነሽ የምታሳድጊው:: ጠላትሽ ሰይጣን ያፍራል :: እመአምላክ ትዳብስሽ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን. በድጋሜ ስለአየውሽ በጣም ደስብሎኛል የኔቆንጆ. ልጅወችሽን ሳሚልኝ. ተባረኩ
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
ልጆችሽ ፈፅሞ ሊሞቱ አይችሉም። እግዚአብሔር በጣም ይፈልጋቸዋል። ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ።
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል የእግዛብሔር ታላቅነት አይቼበታለሁ
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይችላል ያድናል ወይ ተመስገን ምን ይሳንሃል የኒ መዳኒያለም ከፋ በል አምላኬ ንገስ የኔ አምላክ 🙏🙏🙏ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ የራዳሽ ብርቱ ሴትናሽ አሀንም በርቺ እግዚአብሔር ከአንች ጋርነው
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
እማ ትሙት ቴናት በዉሰጤ እያሠብኳት ነበር አዳኝም ገዳይም ፈጣሪይ ብቻ ነው ሠላየዉሸ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪይ ለልጆሸ ያኑርሸ እረጅም እድሜ ይሰጥሰሸ 🥰🥰
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
እባክህ:ወንድም:ይህችልጅ:ከዚህበፌት:አይቻታለው:በጣምታማ:እና:ፅበልትሂድ:በደንብ:አባቱችጋር:ቀርባ:ትናገርና:ትጠመቅ:ለልጆቻፍጣሪ:ይማራት።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@abebaakane9054
@abebaakane9054 2 жыл бұрын
ፀበል ሄዳ ድናለች እኮ! እዮሃ ላይ መስክራለች!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እናት የኔ እህት 😭😭😭 እግዚአብሔር አባትሽ ይወድሻል
@keberomtube1386
@keberomtube1386 2 жыл бұрын
ቃልዬ ቤት ውስጥ መስገድ አለብሽ መንፈስ ቀላል አደለም ስለዚህ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ቤት ውስጥ መስገድ ዘውትር መጠመቅ ይለቃል
@tutudaniel3890
@tutudaniel3890 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ያድናል ስሙን እየጠራሽ አልቅሽበት አድነኝ በይው ሥራውን ታያለሽ እህቴ ውዴ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Atasmesilu be simu atinegdu ke Amkakinetu awirdachhuhu Amlakinetun kidachhu amalaj alachhu proteststantoch kehadi hula
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 жыл бұрын
እይዞሽ እግዚአብሔር ይመስገን ንሰሃ ገብተሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ንሰሐ አለ ???የምድርን ስቃይ በሙሉ ተሸከመች አይበቃም የሰው ልጅ ሐጢያት በሙሉ ተፈጸመባትኮ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
ድጋሚ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ተመስገን ለእሱ ምን ይሳነዋል 🙏🙏🙏
@user-gt9zc4xb3x
@user-gt9zc4xb3x 2 жыл бұрын
የት ነዉ። ዉድ እኔ አላየሁትምም
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 жыл бұрын
እኔም
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
@@user-gt9zc4xb3x እዮሃ ሚዲያ ላይ የኔ ሚኪያስ ፔጅ ኡ በጣም ነበር የምታሳዝነው በስመአም ታሪክን ቀያሪ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን
@user-gt9zc4xb3x
@user-gt9zc4xb3x 2 жыл бұрын
@@mamijimma5414 አልመጣልኝ አለ እኔ አላዉቀዉም ሢጀመር እደዚህ አይነት በብዙም ሥለማላዘወትር በድገት ነዉ ያገኘኋት
@6y4l
@6y4l 2 жыл бұрын
እግዛቤራይመስገንእግዛቤራመልካምውአይዞሽትድኛለሽይወድሽል
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
እህቴ ስላንች ፈጣሪን አመሰግናልሁ እንኳንም ለዚህ አበቃሺ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@bayudamitu8795
@bayudamitu8795 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚሀብሄር ያድናል
@lensaayele1462
@lensaayele1462 2 жыл бұрын
Please open gofund for her! So she can go out of Ethiopia for intensive medical treatment. May God help you !
@sentuderese705
@sentuderese705 2 жыл бұрын
እህቴ አዲስ ህይወት ቲቪ ፕሮግራም ላይ በጣም ታመሽ ወጣቶች ሲነከባከብሽ በጣም ተጎድተሽ ነበር የምትተርፊም አልመስለኝ የአምላክ ስራ ይገርማል ይሞታል የተባለን ያኖራል ይኖራል የተባለን ይገድላል ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ መብቃትሽ አምላክ ይመስገን::
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን የሞተን የሚያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ባንቺ አምላኬን አመስግኜ አልጨርስም አወሁንም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@hellenaamedia8806
@hellenaamedia8806 2 жыл бұрын
ዉይ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሁሌም አስብሽ ነበርና ስላየሁሽ ደስብሎኛል አንቺ ለሁሉም ሰዎች የጥንካሬ ምሳሌ ነሽ ።ሴጣን ለሰከንዶች አይተኛምና ትጊ ፀልይ ስገጂ ከዛ ስጋውደሙ ተቀበይ ምንም አትሆኝም ።
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እህቲ እምብርሃን ጨርሳ ትማርሽ 📖🙏
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
መዳኒቱን መከታተል ጥሩ ነው። እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ይፈውሳል! አይዞሽ በርቺ!
@enanaabegaz8630
@enanaabegaz8630 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አየሁሽ የኔ ቆንጆ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ አይዞሽ። ድንግል ማርያም ከነልጇ እንችን ገና ለትልቅ ነገር ስላዘጋጁሽ በጸሎት በርቺ ። በኢትዮጵያ ትንሳኤ ትልቅ ነገር ይደረግልሻል። ካሳለፍሽው መከራ የባሰ አይመጣም። አሁንም በጾም በጸሎት በስግደት፣ በፍቅር ተሞልተሽ በርትተሽ ቁሚ። የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ቸርና እሩህሩህ ስለሆነ ይደርስልሻል፣ይምርሻል። አይዞሽ በሙሉ እምነትና ተስፋ ቁሚ። ድንግል ማርያምን አማላጂቷን ብቻዬን ተፈጥሬ ወዴት ልሂድ ማሪኝና ስመሰክርልሽ ልኑር በያት።
@zadelove4676
@zadelove4676 2 жыл бұрын
ተመስገን አሁንም ተመልሰሽ ሒጂ እግዚአብሔር ይመስገን
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሸ በጣም ጠንካራ ነሸ
@tube5125
@tube5125 2 жыл бұрын
ወላሂ ባለፈው እምን ደርሳ የሁን እያልኩ እያሰብኩሽነበር እካንምለዝህ አበቃሽ ለሰው የሚከብደው ለአላህ ቀላልነው አልሀምዲሊላህ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ማማየ
@yeroosanyoutube3034
@yeroosanyoutube3034 2 жыл бұрын
Hiyotachin be egzabeher iji enji be saw iji endalihone basaw ayitenal. Hulachinim silasaw si chenken nebere.
@user-cj9nk7hy4e
@user-cj9nk7hy4e 2 жыл бұрын
የመጀመሪያውን ልየው ላኩልኝ ልጆቹ የሚታዩበትን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ፀሊይ ስገጂ
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
የኔ እናት አመአምላክ አሁንም ጨረሣ ትማርሽ አሁንም በእምነትሽ በርች አመአምላክ አትለይሽ🤲🤲🤲
@mukeralesew3920
@mukeralesew3920 2 жыл бұрын
ቃፅላ ማርያም ሂጅ አይዞሽ ትድኛለሽ
@hanaabate9365
@hanaabate9365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ስለሁሉም ነገር ።አንቺ በጣም ብርቱ ልጅ ነሽ ፣ ጥንካሬን ፣ፈተናን፣የሚደርሱትን አስፈሪና አስደንጋጭ ነገሮችን እንድትቋቋሚ የረዳሽ እግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባዉ። ብርታትን ጽኑ እምነት ከምንም እንደሚያድን ካንቺ ብዙ ተማርኩ ።አይዞሽ በርቺ!
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደግም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውድ በእግዚአብሔር ቸርነት የማይቻለው ነገር የለም ታሪክን የሚቀይር ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@nebiyoudawittech2130
@nebiyoudawittech2130 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ።እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።ፀልዪ,መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ።ጠላትን ተቃወሚ ከአንቺ ይሸሻልና።
@mesiman2550
@mesiman2550 2 жыл бұрын
ከቤትሽ ፀሎት ቦታ አዘጋጅተሽ ፀልይ ስገጂ ስጋዎ ደሙ ዉሰጂ ሰይጣን ሂጃለሁ ካለ በኇላ ይመለሳ እምነት ብቻ ሳይሆ ህይወትሽን ከእነልጆችሽ በቁርባን እጠሪበት,, አንቺ ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ
@user-hg3jp1do7i
@user-hg3jp1do7i 2 жыл бұрын
ውይ ስቃይዋ ብዛቱ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
እግዝቤሔራ፡ዪማርሽ፡ቃልዬ❤❤
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 жыл бұрын
እማየ ሄጅ ተመልሰሽ አቡነ ሀራ ደግሞ ከቤትሽ ስገጅ ፀልዮ ቤትሽ ላይ የፀሎት ቤት ስሪ በመጥቆሪያ ቀጥቅጭ አላማዊ ይቅርብሽ ጃብስቲክ ኮል አትጠቀሚ በተረፈ አይዞሽ እመቤቴ ካንችጋ ትሁን
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ አይዞሽ ያን ክፉ ጌዜ በአምላክ ኃይል አልፈሽዋል አሁንም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ጤናሽን ሰቶሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ
@user-qk3xc4wt8t
@user-qk3xc4wt8t 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሕር ይማርሺ
@meseretalemu6034
@meseretalemu6034 2 жыл бұрын
እግዝ አብሔር ለዘላለም ይክበር ይመስገን እግዝአብሔር አላማ አለው ስሙይባረክ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ , በጣም ብርቱ ሴት ነሽ 🙏🏿 አከ ብርሻለው ❤ ጀግኒት ብየሻላሁ!
@user-ch3zl3wx6d
@user-ch3zl3wx6d 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ ትድኛለሽ በርቺ ሁሌ በውስጤ አስብሽ መበር ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ጭርስ አርጎ ይማርሽ የልጆችሽንም መጨረሻ ያሳይሽ ልጆችሽ ይባርክልሽ ፍሬሽን ፍፃሜ ያሳይሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@destata7749
@destata7749 2 жыл бұрын
የምፈዉስ እግዚአብሔር እጅ ነው
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ግን ያለብን ችግር ብዛቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
እስኪ ልስማ ዘንድሮ መችም የምንሰማው ሁሉ አሳዛኝ ነው እህህህህ
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል 2 жыл бұрын
ያልተኖሪ ልጅነት እንዛመድ በቅንነት ውዴ
@marutsedalu4994
@marutsedalu4994 2 жыл бұрын
yene enat tenkara nesh ena akilo akilo birtatun ystish gin mardat efelegalehu balegn akim ena ahun min lay new yaleshiw?
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ አለለኝ ስላየሁሽ የኔ እህት አንጀቴን በልተሽኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ🙏❤️
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ጨርሷ ተመልስሽ ጸበል ግቢ ምናልባት ጠላየስናይ ይደበቃል እግዚአብሔር ሆይ እኔ ያንችን ሕይወት ሳሥበው እራሴን መርመርኩት ሙሎ ጠና ሆኝ ማማርር
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እንደዚህ አምሮብሽ ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@elizabethyohannes1243
@elizabethyohannes1243 2 жыл бұрын
እባካችሁ ስልክ ቁጥራን አሳውቁን,እንዴት ይህን አሳዛኝ ታሬክ ያለ ስልክ ወይም አካውንት ቁጥር ታቀርባላችሁ?....ንቁ አንጂ
@susu-gf4ck
@susu-gf4ck 2 жыл бұрын
አይዞሽ ትላንትን ያሻገረሽ ነገም ዛሬም ተስፋሽ ነው ያሻግርሻል በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እናት ለልጇ የሚከፈለውን ዋጋ ነው እየከፈልሽ ያሳየሽን ጎበዝ ጀግና አይዞሽ አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጪ በልጆችሽ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ።
@freycctilaye2427
@freycctilaye2427 2 жыл бұрын
O
@eyushi6259
@eyushi6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ስላየሁሽ
@user-vv9jj4se8q
@user-vv9jj4se8q 2 жыл бұрын
ወደ ፀበሉ ተመለሲ ትድናለሽ እህቴ
@sosinagirma5383
@sosinagirma5383 2 жыл бұрын
አይዞሽ እስካሁን የጠበቀሽ እግዜአብሄር አሁንም አለ እና ተስፍ አትቁረጭ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሻል እናምነውአለን !
@emunati6789
@emunati6789 2 жыл бұрын
እሰይ ታሪክ የሚቀይር አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል 😍በጣም እያሰብኩሽ ነበር አይዞሽ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ተመስገን
@Emabetdibaba
@Emabetdibaba 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እዝህ መድራስሽ💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌿🌹🌹🌹🌹 ሰሞኑ እያስታዋስኩሽ ነበረ በርቺ እጅ አትስጭ ተስፋ እንድትቆርጭ ነው
@user-vz8by7cy9u
@user-vz8by7cy9u 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን አየሁሽ መዳንሽን ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ታሪክሽን እንደሰማሁ ሁለት ቀን እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ነበር በህይወቴ እንዳንቻ ታሪክ ያሳዘነኝ የለም እኔ ሰው ሀገር ብኖርም ልጆችሽን ለቤተሰብ ሰጥቼ ለማሳደግ እቅድ ሳወጣ ነበር የማያልፍ የለም እንኳን እግዝአብሔር ማረሽ
@hanahaile596
@hanahaile596 2 жыл бұрын
እይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል አሁንም በእምነትሽ ጽኝ ትድኛለሽ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 жыл бұрын
የኔ እህት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አሁንም የኔ እናት ፀበልሽን ጀምሪ በሆነ ድክመትሽ ሊመለስ ይችላል ቂም ቁጠኛ በመሆን ጠላት አይተኛም እናትዬ አሁንም በእምነትሽ ጠንክሪ ገጠመኝ ብለሽ ገብተሽ አዳምጭ ይረዳሻል
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 2 жыл бұрын
እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን አዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አሜን ።
@yordiame3457
@yordiame3457 2 жыл бұрын
አይዞቪ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርቪ🙏🙏
@user-qg7gw9hq3j
@user-qg7gw9hq3j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምርሻል አይዞሽ እናት ሁሉም ለበጎ ነው ክፉ ነገር ያርቅልሽ ልጆችሽ እሱን ያሳድግልሽ ያልፋል ሁሉም እንዲ ብለሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እኛም አንችን አብነት አድርገን ተመስገን እንላለን ስንት ፈተና አለፍሽ ተመስገን ስለዚ አይዞሽ🙏🏻
@mizangebre7709
@mizangebre7709 2 жыл бұрын
ቃልየ እግዚአብሄር አይጥልም ምን ላይ ደርሳ ትሆን እያልኩኝ አምላኬን ስጠይቅ ነበር ደስ ቡሉኛል ተባረኪ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 2 жыл бұрын
God bless you my sister enkun badegma ayehuse fetre mulue tenane yestese 🇪🇷🙏♥️💜
@nunhabeshawittube199
@nunhabeshawittube199 2 жыл бұрын
አለህ ጨርሶ አፊየ የርግሽ እህቴ አንጀቴን በለሽኝ
@endalamawalebachew4650
@endalamawalebachew4650 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ፤ልጀችሽንም ያሳድግልሽ፤ዕድሜሽ ረዥም ሆኖ ልጆችሽ እንዲጦርሽ የአምላክ ፍቃዱ ይሁን፡፡
@user-fb4cq5dn1x
@user-fb4cq5dn1x 2 жыл бұрын
የኔ ብርቱ ሴት የኔ ጠንካራ የምታምኚው መደሀኒያለም ዛሬም እንደትላንቱ ከታሰርሽበት የሰይጣን ማሰሪያ ይፍታሽ የኔ እናት ሲጠሯት ፈጥና የምትመልሰው ሪርህተ ህሌና ወላዲት አምላክ ክልጇ ከወዳጇ ታማልድሽ እህቴ አሀንም ትድኛለሽ ፈጥነሽ ጸበሉን ጀምሪ ስላየሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል ተስፋን የሚቀጥል መደሀኒያለም ነው ሰይጣን ቢወራጭም ድሉ ግን ከኛ ጋር ነው በርቺ አምላኬ ይፈውስሽ
@marytaddesse901
@marytaddesse901 2 жыл бұрын
ጀግና ልጅ ነሽ እግዚአበሔር ካንች አይለሽ እምነትሽ እንዳለ ግን ደግም የሕክምናውንም አጥብቀሽ ተከታተይ ጤነኛ ብትሆኝም በየ6 ወር ወይም በአመት በፍፁም ከሐኪምሽ ጋር ያለውን ግንኙት አታቋርጪ የኔ እመቤት አደራ ልጆችሽንምመጨረሻ ለማየት ሰማይ አደራ እግዚአብሔር አንተንም ልጆችሽንም አብዝቶ ይባርክልሽ።
@jasika499
@jasika499 2 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርሽ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ይሁን
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ የሰጠሽ ገና ብዙ ትኖረያለሽ ሴክተር ሰዉ ነዉ ምንም ነገር ሊለዉጥ አይችልም እድሜ ቀጣይዉ መድሀኒያለም ብቻ ነዉ።
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 2 жыл бұрын
የእግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@yoditezazezaz3095
@yoditezazezaz3095 2 жыл бұрын
ተባረኪ አይዞሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ደሙን አፍስሶ ብቻውን ያዳነን ጌታ ከበሽታሽ ከችግርሽ ያድንሻል እሱን ብቻ ታመኚ አንተ ፈዋሼ ነህ በዩ እሱ ብቻዉን ይፈውስሻል ጌታ ካንቼ ጋር ይሁን አሜን
@emebetdemeke3824
@emebetdemeke3824 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይዳብስሽ !
@tigi1397
@tigi1397 2 жыл бұрын
ጥንካሬሽ ያስተምራል እህቴ:: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ በርቺ: ልጆችሽን ይባርክልሽ::
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቃልኪዳን።ፈጣሪ ፈጽሞ ይማርሽ።ቀሪውን ዘመንሽን ተቀይሮ የደስታና የፍቅር ይሁንልሽ።ለኔ አንች የጽናት ተምሳሌት ነሽ።
@mkbtd1309
@mkbtd1309 2 жыл бұрын
Tebareki wude berichi❤❤❤❤
@amifaethio4224
@amifaethio4224 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጀግና ነሽ ጤናሽን ይስጥሽ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 жыл бұрын
እህቴ ስገጂ ፀበል ሁሌ ተጠመቂ ይሄ የመንፈስ ስራ ነው ገጠመኝ ስሚ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት
@melkamtube6658
@melkamtube6658 2 жыл бұрын
አይዞሽ ምንም አትሆኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እኔ ሁለየም ያችን ንግግር ስሰማ በባ ነው የምጨርሰው በርች ጠካራ ነሽ
@dyiet7964
@dyiet7964 2 жыл бұрын
አኔ እህት ፈጣሪ ከጎንሽ አይለይሽ ያደንሻል ደነሽ ሁሉም ነገር ነፃ ሀገር ነሽ እንደገና ትመሰክርያለሽ ልጆችሽም ከግንሽ አርገሽ ሁሉም ያልፈል አይዞሽ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 2 жыл бұрын
የዚች ልጂ ሂወት ሡበሀን አላህ አይዛሺ እህት
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ይገርማል አዋቁም አዳኝም ነሽም እግዚአብሔር ነው ሰላየውሽ ደስ ብሎኛን በነገረችን ላይ ስስብሽ ነበር
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጌታ ክብር ይውሰድ።
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
በድጋሚ ስላየሁሸ ደሰ ብሎኞል እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው ያለሸው እድሜን የሚቀጥል ፈጣሪ ብቻ ነው እንደዶክተር አባባል ተረሰተሸ ነበር እግዚአብሔር ጤናሸን ይስጥሸ
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 2 жыл бұрын
የኔዉድአይዞሽ🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@user-ti4zd2kv7x
@user-ti4zd2kv7x 2 жыл бұрын
ማሻአለህ በጠም ወፈርሽ ከድ አመት ፊት አይቼሸለሁ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 2 жыл бұрын
እሱ በቃል ኪዳኑ ይማርሽ
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቃያሪ ነው የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ፀበል መፀመቅሽን ቀጥይበት ፍፁም እንደምትፈወሽ ሙሉ እምነት አለኝ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏🙏
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 2 жыл бұрын
የኔ እህት በጠም ጠንክረ ሴት ነሽ አላህ ሙሉ ፣አፊያሽን ይመልስልሸ እኔ አውን ለለሁበት ትምህርት ሆኖኛል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል
@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል 2 жыл бұрын
እሙ ኢምራን በቅንነት እንዛመድ ውዴ
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 2 жыл бұрын
@@መዲናውሎደሴዩተብቻይናል ኢሺ
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 7 М.
በዓልን በአብርሽ ሩታ ቤት ቀወጡት 🌻
29:45
ጮማ ሚዲያ~Choma Media
Рет қаралды 17 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН