ለሳምንት የሚሆን የቁርስ ዝግጅት

  Рет қаралды 26,056

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ለመስራት የተጠቀምኩት ። 🍎🍎🍎ለ አፕሉ ሁለት እንቁላል ግማሽ ኩባያ ስኳር አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ግማሽ ኩባያ ቅዝቃዜውን የለቀቀ የገበታ ቅቤ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ሁለት ኩባያ ዱቄት ሁለት አፕል ደቆ የተከተፋ 🍪🍪የአጃ ኩኪሱን ለመስራት ግማሽ ኩባያ ደቀቅ ያለ old-fashioned አጃ አንድ ኩባያ old fashioned አብ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ቸኮሌት ቸኮሎቱን በ ዘቢብ መተካት ይቻላል ሶስት በደንብ የበሰሉ ሙዞች 🥣🥣🥣🥣የአጃ ግራኖላ ( ሲሪያል) ለመስራት አራት ኩባያ old fashioned አጃ አንድ የሾርባ ማንኪያ ተልባ አንድ ኩባያ የኦቾሎኒ እና የዘቢብ ድብልቅ ግማሽ ኩባያ ዘይት ግማሽ ኩባያ ማር አንድ የሾርባ ማንኪያ የ ኦቸለኒ ቅቤ አንድ የሻይ ማንኪያ ቀረፈ ናቸው አመሰግናለው
@wagayedechassageletu5739
@wagayedechassageletu5739 4 жыл бұрын
Gobez
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ለምትጠቀምው ነገሮች አማራጭ ነገር ብትነግሪን ጥሩ የምቻል ከሆነ አንቺ የተጠቀምሽው ነገር ሁሉ ቤታችን ላይገኝ ይችላል ለምሳሌ ገበታ ቅቤ ከለላችሁ የወይራ ዘይት መጠቀም ትችላላችሁ ካልሆንም ግድታ ቅቤ ተጠቀሙ አይነት ነግር እኔማ በየሾፕሩ ባዘንኩኝ እሱንም በስንት ስቃይ እወድሻለው
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን። እናቴ በጣም ነዉ የምትወድሽ
@selan8299
@selan8299 4 жыл бұрын
ሜሉ እስኪ እባክሽ ለልጆች የሚሆን ከቁርስ እስከ እራት የሚሆን ነገር አሳይን የብዙዎቻችን ችግር ነው የኔ ቆንጆ እንድታሳየን የሚፈልግ ላይክ አድርጉ 🙂
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ይዤ እመጣለው በቅርብ ከልቤ አመሰግናለው
@selan8299
@selan8299 4 жыл бұрын
@@melatTUBE እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
Welcome my sister from the same Mother 😁😘😘😘😘😘
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
፣u have talented sister and beautiful also ur the same dear thanks a lot
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
@@merryamdlsm4018 thank you so much my dear 🙏🙏🙏
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ተባርካችሁ በረከት ስለሆናችሁን ባርኮ ለበረከት ያበቃችሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@zemenawit
@zemenawit 4 жыл бұрын
@@semotzemebelugn4003 አሜን አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏🙏
@messiworku9939
@messiworku9939 4 жыл бұрын
ሜላትዬ በእውነት እጅሽ የባረክ በጣም በለሙያ ነሽ ትገርሜያሽ የምታሳይን ሁሉ በጣም ነው የሚጣፍጠው በቀደም ያሳየሽን ያተርክክ ነጌት እራስ በጣም ነው የሚጣፍጠው
@weldubitewligne8981
@weldubitewligne8981 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣምነዉ የምናመሰግነዉ እኔና እናቴ ሁነን ያንቺን ስራዎች በፍቅርና በደስታ ነዉ የምንሰራዉ እናም ሁሉንም ስራዎችሽን በጣም ነዉ የምንወደዉ እኔ ደግሞ 12 ነዉ አመቴ አናም ባንቺ ስራዎች ባለሙያ ሁኛለሁእናመሰግናለሁ።
@tsgiemareyam1210
@tsgiemareyam1210 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርቺ።
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 жыл бұрын
በርቺልኝ ሜሉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ
@mer2222
@mer2222 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ በርቺ , ለልጆች የሚሆንም ካቻልሽ እባክሽን የምስራላቸው ምግብ ተመሳሳይና የሚያስለች ሆነብኝ 😘
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እሺ ይዤ እመጣለው ከልቤ አመሰግናለው
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 4 жыл бұрын
Meluye yene asarafi andsamnt arfalehu yene konjo tebareki🙏👌👍🥰😘💖👏
@meskeremmamo3989
@meskeremmamo3989 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆኒጂዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ።
@mimilove8942
@mimilove8942 4 жыл бұрын
You and your sister are amazing 👏 you r both doing great 👍 thanks so much I'm learning a lot from you guys just keep it up the good work may god bless you and your family too 😊 🙏
@helentekalign9773
@helentekalign9773 4 жыл бұрын
ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን!!!
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
Thank you so much i never missed it your video i'm addicted keep it up with a good work.
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 4 жыл бұрын
Wow betame yamerle gobez egziabeher amelak yebarkeshe
@addisideatube4049
@addisideatube4049 4 жыл бұрын
ሁሉ ሙሉ ዛሬ ይሞከራል except ፍርፍር Thanks for sharing
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
Thank you for sharing Melye all look so yummy 😍 💕
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@metibelay5500
@metibelay5500 4 жыл бұрын
Great work as usual!! I will make this weekend
@yesarontsegereda1949
@yesarontsegereda1949 4 жыл бұрын
God bless you. Agelaletseh kelal ena des yemil new.
@kidanekidane2280
@kidanekidane2280 4 жыл бұрын
እጅሽኝ ይባረክ
@seblebete9056
@seblebete9056 4 жыл бұрын
Keep up the good work. From Adastra Inc.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 жыл бұрын
ሜሉየ good morning, thank you it's amazing 😍 ጐበዝ በርቺ። ♥️♥️♥️
@birolegirma9875
@birolegirma9875 4 жыл бұрын
Yanchin aynet 100000 yeweled i love u and respect u tebareki
@yordanosyemane1077
@yordanosyemane1077 4 жыл бұрын
አቤት ሞያ እጅሽ ይባረክ
@meazashewari1357
@meazashewari1357 4 жыл бұрын
Melye betam mfelgew ejsh ybarek tebareki
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 4 жыл бұрын
I was looking for something like these thank you.
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
Thank you you for sharing dear! It looks lovely.
@st736
@st736 4 жыл бұрын
Des eko new yemeteyeghi KELALE NEW MOKERUT TEWEDUT ALACHU ,ke fegegeta gare 👌senetun serahut meseleshi thanks ❤😘
@hanaretta9428
@hanaretta9428 4 жыл бұрын
Loved it! Thank you Melu!
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
Thank you for sharing ❤️
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ተባርኪ
@Zee_Tube90
@Zee_Tube90 4 жыл бұрын
Yummy 😋
@sebritube6556
@sebritube6556 4 жыл бұрын
ሜሉ ስወድሽ እኮ
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
አንዲት ጎደኛዬ ከሌላ እስቴት ከሜላት አይታ የስራችውን ምግብ እያደነቀች ነገረችኝ እና እንዳያት ስትነግረኝ ኦ ቆይቻለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያታለሁ ብዬ እሷ እንዳደረገች ጠየኳት እንዳላደረገች ነገረችኝ እና ከምንም የተነሳ አይደለም አንዳንዶች አያደርጉም እና እባካችሁን አይታችሁ ከተጠቀማችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ አድርጉ ውድ የአገሬ ልጆች አንዳንዶች ምንም የማይጠቅምና የማያንፅ ንግግር እያስተላለፊ የሚያያቸውና ሰብስክራይብ የሚያደርጋቸውን ሳይ ይገርመኛል እና ዛሬ ወዳችሁ እያያችሁ ያላደረጋችሁ አድርጉ ስል በትህትናነው
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በውነት መልካም ምክር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ያክብርልኝን
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
melat tube አንቺ እያደረግሽ ያለሽው በጣም የሚመሰገን ነው ላገርሽ ልጆች ትምህርት እየሰጠሽ ነው እያበረከትሽ ነው ስድብ ላገራቸው እያበረከቱ ያሉት እንኳን እየታዩ ነው እግዚአብሄር ጊዜሽን ይባርክልሽ
@yesarontsegereda1949
@yesarontsegereda1949 4 жыл бұрын
You are right. Enem eketatelatalew enji subscribe alarwkuatem neber.
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Thanks melu 🙏🙏🙏🙏
@senaitwolday1494
@senaitwolday1494 4 жыл бұрын
I love how u make life easy
@hnanyssin3437
@hnanyssin3437 4 жыл бұрын
መለትዬ አመሠግናለው እጅሽ ይበረክ ጏበዝ
@lizworede-said919
@lizworede-said919 4 жыл бұрын
Wow well done
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
Enamsegnalen Malu
@tigistworku5615
@tigistworku5615 4 жыл бұрын
Waw betam gobez
@azebfeyisa7500
@azebfeyisa7500 4 жыл бұрын
Wow u are smart
@helentekle4736
@helentekle4736 4 жыл бұрын
ምንም የምለው የለኝም አንደኛ ተባረኪ
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Meluya enamsgenaln dear👌👌👌💚💛❤
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 4 жыл бұрын
መቅዲዬየኔጣፋጭ መጣሽልኝ እጅሽ ይባረክልኝ
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ስለ ስም ስተቴ እጅግ ይቅርታ እጠይቃለሁ ከልጃች ጋር ስዋከብ ስለፃፍኩኝ ነው ትረጅኛለሽ መቼስ የኔ ማር
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አረ ምንም ችግር የለም ፈሲሻ ይገባኛል አመሰግናለሁ በጣም
@tigistbirhanu2855
@tigistbirhanu2855 4 жыл бұрын
Melu betam thank you nuren nw yakelelshew mare
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
Awwww yen konjo thankyou so much 😍🤗
@ninaaman4586
@ninaaman4586 4 жыл бұрын
Hi melu ye ajana yemuzun mokrew derekebgn min hono nw kibe bichemrbet yistekakelal
@meselumengsha8440
@meselumengsha8440 4 жыл бұрын
እንዴት የሚያምር ናቸው አንች እንደሆንሺ የሞያ ወደራ የለሺ ነሺ ❤️👍
@arsematesfaye3942
@arsematesfaye3942 4 жыл бұрын
Abo ይመችስ everythings look great thanks for sharing
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 4 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ተባርካችሁ በረከት ስለሆናችሁን ባርኮ ለበረከት ያበቃችሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በእውነት
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
በቃ ማርያምን ትችት አለሺ ቃል የለኝም
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 4 жыл бұрын
ተባረኪ አቦ
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 4 жыл бұрын
ያንቺን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ የሌላውን በሙሉ ትቻለሁ በቃ ቅልል ይለኛል የምትሰሪው ነገር ቤቴ አገኘዋለሁ በርቺ
@saraabdiabubakar975
@saraabdiabubakar975 4 жыл бұрын
selam Melat betam yamral berche misawen leand sament sereche eref nw yalkut. allah tenan yestesh
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
እስይይ ግልግል እኳ ነው ሳርዬ
@elsaabrha6144
@elsaabrha6144 4 жыл бұрын
Thank you ❤️
@atikanejib5948
@atikanejib5948 4 жыл бұрын
Mili yemer ke KZbin yanchi migib new yetemechgn fb lay sher baregew kir ylshal??
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይለኛል
@almazbelete5235
@almazbelete5235 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 4 жыл бұрын
Thank you
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Wow biyalew!!!
@rahelgirma971
@rahelgirma971 4 жыл бұрын
ግብአቶቹን በፁሁፍ ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ለመስራት የተጠቀምኩት ። 🍎🍎🍎ለ አፕሉ ሁለት እንቁላል ግማሽ ኩባያ ስኳር አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ግማሽ ኩባያ ቅዝቃዜውን የለቀቀ የገበታ ቅቤ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው ሁለት ኩባያ ዱቄት ሁለት አፕል ደቆ የተከተፋ 🍪🍪የአጃ ኩኪሱን ለመስራት ግማሽ ኩባያ ደቀቅ ያለ old-fashioned አጃ አንድ ኩባያ old fashioned አብ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ቸኮሌት ቸኮሎቱን በ ዘቢብ መተካት ይቻላል ሶስት በደንብ የበሰሉ ሙዞች 🥣🥣🥣🥣የአጃ ግራኖላ ( ሲሪያል) ለመስራት አራት ኩባያ old fashioned አጃ አንድ የሾርባ ማንኪያ ተልባ አንድ ኩባያ የኦቾሎኒ እና የዘቢብ ድብልቅ ግማሽ ኩባያ ዘይት ግማሽ ኩባያ ማር አንድ የሾርባ ማንኪያ የ ኦቸለኒ ቅቤ አንድ የሻይ ማንኪያ ቀረፈ ናቸው አመሰግናለው
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/e5ilmqamfpeWrLM ሠላም እህቶች በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ውድ የሜሊ ቤተሠቦች ስራየን ጎብኙት ትወዱታላችሁ😘🙏
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@sabatewelde5758
@sabatewelde5758 4 жыл бұрын
Melye endachi ybza machin kelelen be ejachn enmtaw
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Awo yechalale gene gezie yewsedal enjie
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 10 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 30 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 13 МЛН
ልዩ ጤናማ ቁርሶች በቀላሉ
11:18
melat tube
Рет қаралды 40 М.
የሰንበት ቁርስ
10:37
melat tube
Рет қаралды 28 М.
8 Easy Bread Sandwich Recipes
9:33
Banglar Rannaghor
Рет қаралды 20 МЛН
የፃም በየአይነት healthiest vagan food ever
19:06
melat tube
Рет қаралды 66 М.
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 10 МЛН