No video

ለምሳሌ . . . | ቆይታ ከየምስራች አስፋው (ኬክሮን) ጋር

  Рет қаралды 6,552

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 29
@beri7364
@beri7364 3 жыл бұрын
Good job Excellent!!!
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@seblekibatu4549
@seblekibatu4549 3 жыл бұрын
Proud to be ur friend kekron ...Don't give up
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
Thanks Sebliyee 🙏🙏❤
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 жыл бұрын
Brava ጠንካራነትሽን ለዚህ ድንቅ ውጤት አበቃሽ ጎበዝ ለጤና ስፖርት ጠቃሚ ነው ለእራሱ ነው እንዳንቹ ምርጥ ትምህርት የሚስጥ እንስት እህቶች መብዛት አለበት ደስ ይላል ❤️🔝👍🏽 በምኖርበት ጣሊያን የእግር ጉዞ ጅም ውሃ ዋና በሳምንት አለኝ ሀገር ቤት ስመጣ በብዛት የእግር ጉዞ ነው ጅም አልጠቀምም ቤቴ ጣፎ ስለ ሆነ ከቤት ወጥቼ ጣፎ አደባባይ ወይም አንዳንዱ ግዜ ስእለተ ምህረት ደርሼ እመለሳለሁ በመኪና ስነዳ እርቅ የሚመስል በእግር መሄድ ደስታ እና ብዙ ነገር ማየት ይቻላል አንቺ ካለሽ ስመጣ መምጣት ይቻላል እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ በርቼ sei bravissimo እግዚአብሔር ሁሉንም የሚረዳ ስለ ሆነ መልካም ብዙ ሴቶች ስላለን መረዳዳት ይቻላል መልካም ትምህርት ነው ❤️🔝👍🏽
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
Bravo!
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
🙏🙏❤
@berhanehabte18
@berhanehabte18 3 жыл бұрын
እሙየ አንቺ ልዩ ነሽ ና ቀጥይበት)))))::
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤
@Yisaq777
@Yisaq777 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርቺ
@tsehayemamuye6986
@tsehayemamuye6986 2 жыл бұрын
ኮኪዬ ጀግና ነሽ ተሳክቶልሻል ደስ ብሎኛል
@eyerusalemabera1808
@eyerusalemabera1808 3 жыл бұрын
Bravo! 👏🏽💚💛❤️
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 6 ай бұрын
🔥🔥🔥😍💙💪💪👌
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
Good job እህቴ I used to be a personal trainer just working part time but now I work different job,
@yonastsegaye4011
@yonastsegaye4011 3 жыл бұрын
good job keep going girl 👏👏
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@grumb6069
@grumb6069 3 жыл бұрын
በጣም ስማርት ልጅ ናት አዲስ አበባ ለሶስት ወር ጉብኝት ሳረግ እንዳጋጣሚ እዛ እምትሰራበት ቦታ እመቤት ዴንትሲት ፎቅ ላይ አያት ነበር ስትሰራ እና ምነው የአዲስ አበባ ህዝብ እንደሳ በሆነ እል ማለት ጀመርኩኝ ለምን የሚበላው ምግብና መጠጥ እኔንም ሱስ አሲዞኝ ነበር ግን ማለት እምፈልገው ያለችው በሞላ ልክ ነው እኔ ተጠቅሜበታለሁ ለውጥም አግኝቸበታለሁና ገንዘብ ጉዳይ ሳይሆን የጤና ጉዳይ ነው ግን ሁሉን ስው ስግባባ እሳን አንድ ቀን እንካን ሳላናግራት መምጣቴ ይቆጨኛል ወደፊት ከሄድኩኝ እንደምታሰልጥኘኝ ተስፉ አለኝ ያለችውን ለመደገፉና ትክክል መሆኑን ፎቶዬን ማየት ይቻላል በርቺ አይዞሽ በተቻለኝ መንገድ አንቺን ለማግኘት እሞክራለሁ 💪🏼💪🏼💪🏼
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@bereketsikuarie7538
@bereketsikuarie7538 2 жыл бұрын
Jegina nesh enem endanch kesimntegna kifle eske arataegna amet gb temar esikohn dires wofiram neberku edime lecorona current in lay sport jemerku ahun tesitekakilali gn betam shape mehon feligalehu ahunim eyeserachu newu ene beyekenu nbr eyeserachu yeneberewu endalishuwu andande yazoregnali ena ahun besamnit arat ken lareg asibalehu mn tiyignalesh
@misgunzerihun5783
@misgunzerihun5783 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤
@mahiletalebachew7637
@mahiletalebachew7637 Жыл бұрын
🥰🙏
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ .,
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ! ጥሩ ተስፋ አለመቁረጥሽ ብቻ/ ጥሩ ነው።ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ነው። ግን ትንሽ ጉራማይሌውን ንግግርሽን ለማስተካከል ሞክሪ ።ይህ የቁቤ ትውልድ አስቸግሮናል፣እንኳን በአማርኛ ላይ ደባል ጨምረሽ።የራሳችን የሚያኮራ ቋንቋ አለን።የማያንቅ፣ የማያስጨንቅ የራሱ ፊደልና ቅላጼ ያለው።ጎበዝ በርቺ።ሴቱን ብቻ ሳይሆን ይህን ቦርጫም ወንዱን ያለ ሥጋ የማያውቀውን(ሥጋ ተሸክሞ ሥጋ የሚፈልገውን)ልክ ብታስገቢልን ጥሩ ነበር።ከቻልሽ እነ ሽመልስ አብዲሳን😀
@ewnettube7547
@ewnettube7547 3 жыл бұрын
እኔም ብንከባለል ብከባለልል አልቀንስም ምን ይሻለኛል
@kekronasfaw3977
@kekronasfaw3977 3 жыл бұрын
ተስፋ አለመቁረጥ ፣በርትቶ መስራት እና ትእግስት
@Daniel_kah
@Daniel_kah 3 жыл бұрын
ላይክ ትርጉም ብታረጉልን ሞር ረስፖንድ ማለቴ ኣንደርስታንድ ማለቴ ይገባን ነበር😀
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН